🔴ሥውሩ ጸበል👉 ጊዜውን ጠብቆ ተገለጠ‼️ ዓለም የሚድነው እዚህ ነው📌📌 ከሾላ ውስጥ የሚፈልቀው ጸበል በአዲስ አበባ ተአምር ሠራ

  Рет қаралды 60,224

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

11 ай бұрын

ይህኛው ደግሞ እጅግ ይደንቃል፡፡ የእግዚአብሔር ተአምር ተነግሮ አያልቅም፡፡ ማየት ማመን ነው ይላሉ ሰዎች ይህም እንደዛ ነው፡፡
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
____________/Connect With Me On Social Media\___________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#orthodox #rama #mezmur
Video creates by Rama Tube.
© @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @tadewos23

Пікірлер: 253
@me2727me
@me2727me 11 ай бұрын
ጸበሉ አያት 49 ጨፌ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 11 ай бұрын
Enameseginalen
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 11 ай бұрын
namlsgenaln ehit 👏Egizhabhar yacibreshe ehit 🤲🙏
@TesfalemSolomun
@TesfalemSolomun 11 ай бұрын
Yegedamu account zergaln amesegnalew
@amanuel5687
@amanuel5687 11 ай бұрын
እግዝአቢሄር ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@yabsera
@yabsera 11 ай бұрын
እንደኔ የማነው ገዳ መግባት የናፈቀውን ማርያምን ለሀገረ ያብቃን በሎም ለሁላችንም
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 11 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ገዳም ሳይ ልቤ በደስታ ይሞላል
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 11 ай бұрын
እኔማ የሰማሁትን ገደም ሁሉንም ለማየት እሻለሁ ጉድ እኮነዉ ሀገር ስንገባ አንዱንም አናይም ቤተክርስቲያን እራሱ ከሞላጎደል ነን ሁሉም እንዳሰብነዉ አይሆንም ልጀ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 ай бұрын
አሜን አምላከ ቅዱሳን ለሀገራችን ያብቃን እንጅ እኔስ አምላከ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቢፈቅድልኝ ቀጥታሀገሬን እርግጥ እዳደረኩ ከቦሌ ቀጥ ብየ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ህጀ ከደጇ ተንበርክኬ የማመሰግንበትን ቀን እናፍቃለሁ እመ አምላክም ትፈፅምልኛለች አምናለሁም!
@yabsera
@yabsera 11 ай бұрын
@@EyerusalamGatahun-1721 አሜን አሜን ሁላችንንም ለሐገራችን ያብቃን
@yabsera
@yabsera 11 ай бұрын
@@user-ri1qh5zn2g ለሐገራችን ያብቃን
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 11 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ምህረትህን አብዛልን እንደሀጢያታችን አትቅጣን ይቅር በለን 😢😢😢😢
@astereganate2783
@astereganate2783 10 ай бұрын
አለምየሜዴነውጌታእየሱስበቀራኔወመስቀልላይበፈሰሰዉደሙብቻነዉ።
@user-ws4qi2nu3d
@user-ws4qi2nu3d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን ከስደት በሰላም መልሶን
@helayetata5637
@helayetata5637 11 ай бұрын
ፈጣሪ ስራዉ ብዙነዉ እኛን ለማዳን እሱ አይተኛም በየቦታዉ ታምር ይፈጥርልናል አሁንም ስሙ ከሚያጸይፍ ግብረሶዶም ከሚባል እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 11 ай бұрын
ሀፁያታችን ስበዛ እግዝአብሄር በቸርነቱ መዳኛ ፀበልን አበዛልን ፈዋሽ አባቶችን አበዛልን❤ ተመስገን አበቱ እኛንም በሰው ሀገር ያለነውንም በቸርነትህ ማረን❤❤ አሜን።
@HubalemiHu
@HubalemiHu 14 күн бұрын
Amen3 ♥️♥️♥️♥️
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 11 ай бұрын
እግዝያብሔርን አመስግኑ ሥራው ድቅ ነው ስለማይነገር ስጦታህ ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማሪያም ልጅ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 11 ай бұрын
አባታችንን አድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይሰጥልን😢😢😢😢😢😢😢 አፁብ ድቅነው ስራህ 😢😢😢😢😢😢💒
@mekdidani6263
@mekdidani6263 11 ай бұрын
አምና ይሄኔ ገዳም ነበርኩ ከልጆቼ ጋር ዘንድሮ አአ አገራችንን ሰላም እንዲያደርግ ፀልዩ ለምዬ ኢትዮጵያ
@tuio2898
@tuio2898 11 ай бұрын
እኔም. ተፀብዬ. እድድን. ለደጀህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ አባቶቸ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አብ አባቴ ልደጅህ አብቃኝ🙏🙏💚💚💙
@genitube.g9425
@genitube.g9425 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@GetanehEndale
@GetanehEndale 2 ай бұрын
አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 ай бұрын
እስይ እስይ አገራችንን ስላም ያርግልን የሱ ስራ ድንቅ ንው ገና ሌላም ያርግልናል አምላካችን የድንግል ልጅ እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርንቱ መዳኛ ይልክልናል እልልልልልልል አባቶቻችን ክፍ አይንካችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-wd7sn1jk7g
@user-wd7sn1jk7g 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እኔም ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ከአሰራምስ ቀን ቡኋላ ሃገሬ ሰለምገባ ለደጁ ያብቃኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 11 ай бұрын
ፈታሪ ለገጁ ያብቃን በጸሎታቹ ሃስቡኝ
@AbiMaze
@AbiMaze 20 күн бұрын
Amen amen amen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@dagnachewberhanu7923
@dagnachewberhanu7923 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃንና ተጠምቀን ለመፈወስ ያብቃን።
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድቅ ነው ለዱጁ ያብቃን ❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው❤❤❤
@asha8697
@asha8697 10 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይማስጌን አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ስደታኘ ነኝ ያክርስትነ ስም ዎለቴ ሚከኤል አበታችን በፀሎታቹ አስቡን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamh182
@mariamh182 11 ай бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን❤❤❤
@HaniHanigs3yl
@HaniHanigs3yl 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ስራው በጡብ ድንቅ ነው የሚሳነው ነገር የለም ደጋግ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 ай бұрын
አቤቱ አምላከ ቅዱሳን በስደት ደጅህን የናፈቅነዉን በሰላም ለደጅህ አብቃን ለእናንተ የደረሰ አምላ ለእኛም ይድረስልን እኔስ የሀገሬን መሬት በረገጥኩ እንጅ ቤተሰብ እንኳን ልይ አልልም ነበር ከምር የቤተክርስቲያን ደጅ እደት እደናፈቀኝ 😭😭
@emnetyoni6764
@emnetyoni6764 11 ай бұрын
Egezihabeher lehagereshe yabekashe
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለደችክ አብቃን
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 11 ай бұрын
መድሀኒአለም ለደጁ ይብቃን::
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለፈውስ ያርግልን አሜን❤❤❤
@LakewWmariam-xu6wf
@LakewWmariam-xu6wf 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@fekedeshath1109
@fekedeshath1109 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅ ነዉ እግዚአቤሔር በምህረቱ ያስበን
@user-fy1pr2tv2w
@user-fy1pr2tv2w 11 ай бұрын
💜💜አባታችን💜💜
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 10 ай бұрын
እናንተ ቅኖች አባቶቻችን እመ ብርሃን በለዉ ጸጋችሁ ጸጋዉን ይጨምርላችሁ አይዟችሁ 🔶🇪🇹👏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 ай бұрын
ትክክል አባቴ እንደክፍታችን ሳይሆን እንድንድንበት በየቦታው ፀበል ያፍልቅልናል የድንግል ልጅ እንደቸርንቱ እንደኛ ክፍት ሳይሆን ትክክል ብለዋል አባቴ እስይ እስይ እንደናንተ አባቶችን ምንም አይንካብን በተለይ ባሁኑ ግዜ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የሡመልካምሥራ አያልቅበትም
@WhinshetLala-kr9gx
@WhinshetLala-kr9gx 11 ай бұрын
ከስደት መልሰኝና ከደጅ አብቃኝ 😢😢😢😢
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 11 ай бұрын
እውነትነው ከስደት ስንመለስ ከደጁ ያብቃን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 10 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ቸርነትህ ብዙ ነው ማለዳ ማለዳ አዲስ ነህ እኛን ልጆችህን ለማዳን በየ ቀኑ የማዳን ስራህን ትገልጣለህ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ተመስገንልን የኛ ቸር አምላክ
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 10 ай бұрын
እንኳን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ፈወሰህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለገናናዉ ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ይሁን አሜን❤🔶🇪🇹
@marymengistu4494
@marymengistu4494 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@tigistgetachew6368
@tigistgetachew6368 7 ай бұрын
አመን ሁላችንን ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤
@endeshawtedila-ll4os
@endeshawtedila-ll4os 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሥካሁን ያለነው በዕርሡ ቸርነት ነው ።አዎ ሥራው ድንቅ ነው
@SlamAsmamaw
@SlamAsmamaw 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በኔ አደበት የሚገለጽ አይደለም ስራው ድንቅ ነው፡፡
@bertukantaye833
@bertukantaye833 11 ай бұрын
አሜን ለበረከቱ ያብቃን
@MsNexus
@MsNexus 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@helin6219
@helin6219 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ከስደት መልሶን እግዚአብሔር አብ ለደጁ ያብቃኝ አሜን፫
@yabsera
@yabsera 11 ай бұрын
እኛም ምስክር ለመስጠት ያውቃል
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@minta5164
@minta5164 11 ай бұрын
እግዛብሔር ለፀበሉ ለቤቱ ያብቃን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 11 ай бұрын
Amen amen amen
@yantfworknx201
@yantfworknx201 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለቤት አብቃን። መዳናችን ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለነፍስ ይሁነን። አቤቱ አንተ ቸር አምላክ ነህ ። ለንሰሃ አብቃን ስለ ድንግል ስትል ።
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@lidacall4468
@lidacall4468 11 ай бұрын
የት ሰፈር ነው ያለው ይህ፡የግዚአብሄር ታእምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ww4hv1og6x
@user-ww4hv1og6x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዛብሄር ይመሰገን ሰራው ድንቅ ነው
@trufatargaw593
@trufatargaw593 11 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@wegdi
@wegdi 11 ай бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን❤❤❤
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 10 ай бұрын
ታድዬ ወንድማችን እመ አምላክ ህይወትህን ስራህን ትባርክልህ በጣም መታደል ነው 🔶🇪🇹👏🕊🕊🕊
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 11 ай бұрын
አሜን አሜን እሰይ እሰይ
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 11 ай бұрын
ስራህ ድንቅ ነው። አቤቱ የእስራኤል አምላክ ከሀፅያት ለየን
@sanas7429
@sanas7429 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለጅህ አብቃኝ አባቴ እግዚአብሔር እብ
@demekemeles
@demekemeles 11 ай бұрын
እግዚብርሔር ቸር ነው ለደጂህ አብቃኝ አምላኪ አሜን አሜን አሜን
@hiwottirfu5716
@hiwottirfu5716 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 11 ай бұрын
አቤት ታድለው በፃድቁ ተክልዬ ፀበል ናፈቀኝ ❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብ ለደጁ ያብቃኝ ምን ይሳነዋል አባቶቼ በረከታችሁ ትድረሰን በጸሎት አስቡኝ መቅደሰ ማርያም ብላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ተፈወሳችሁ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አብ ለእኔም ይድረስልን ታውቃለሕ ችግሬን ጌታ ሆን በቸርነትህ ዳብሰኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@minta5164
@minta5164 11 ай бұрын
አባታችን በረከትኦ ይደርብን
@demulove6243
@demulove6243 11 ай бұрын
ሲሰጥ የማይታዬው ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ሰሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና ይግባው የድግል ማሪያም ልጅ እደበደላችን እደክፋታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር ይበለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ፍፁም ሰላሟን ይመልስል መሪዎችን ገዢዎችን በፍቅሩ የሚገዙ ገዢ ያርግልን
@demulove6243
@demulove6243 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ከስደት በሰላም መልሰን የአለም መድሃኒያለም
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@hulumarim
@hulumarim 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ❤❤❤
@user-xb3xh7hy6s
@user-xb3xh7hy6s 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን ምን ይሳነዋል ሁሉን ማድርግ የሚችል አባት ነው እኮ እልልልልልልል
@weldemekonnen1375
@weldemekonnen1375 10 ай бұрын
ይህኛው ደግሞ እጅግ ይደንቃል፡፡ የእግዚአብሔር ተአምር ተነግሮ አያልቅም፡፡ ማየት ማመን ነው ይላሉ ሰዎች ይህም እንደዛ ነው፡፡
@eteneshgetaneh
@eteneshgetaneh 10 ай бұрын
አሜን ለናት ምዳነት ይሁን ልኝይአም ምዳኝይ yargln
@lidyanegussie551
@lidyanegussie551 11 ай бұрын
Egzabhere Amlake melkam nawa
@uaeuae2925
@uaeuae2925 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@salubac7649
@salubac7649 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ewuneti fetare yemsign
@qweqwe444
@qweqwe444 11 ай бұрын
እፁብድንቅ❤❤❤ የእግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@putin157
@putin157 10 ай бұрын
እ/ር ለደጁ ያብቃን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጠን አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 11 ай бұрын
አቤቱ እኛንም አስበን
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 10 ай бұрын
እሰይ እፅብ ድንቅነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@demekemeles
@demekemeles 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalkal3346
@kalkal3346 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
@addisalmemetcalf9721
@addisalmemetcalf9721 11 ай бұрын
Egzybhaer yemesgen ❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
EGZABHER YEMESGEN 🙏🙏🙏
@zerihunhaile8406
@zerihunhaile8406 11 ай бұрын
EGZIHABHER YIMESGEN!
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሠይ እግዚሔርብሬ ይመሥገን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜነ❤❤❤
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃይ
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 11 ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
ባታችን ቃለሂውት ያሰማልን. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 ай бұрын
ለናታየደረሰ ለኛምይዲረስልንበእዉነትእመቤቴ እርጂኝ እናቴመታመኛየመደናኛየ ለዚህባታአብቂኝ ለምስክርነትአብቂኝ
@arsemaGHiwot
@arsemaGHiwot 11 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን
@RGChannel520
@RGChannel520 11 ай бұрын
Egezabehar yemesgen 🙏le deju yabeqan amen 🙏
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንቆቅልሼን ይፈታልኝ ዘንድ እማልዳለሁ
@aminarooy3349
@aminarooy3349 11 ай бұрын
እግዚብሄርይመሥገንአባቶቻችን
@richemitke6557
@richemitke6557 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በመጨረሻው ዘመን ፈዋሽ ፀበል እግዘመአብሄር አፈለቀልን ምን ይሳነዋል
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እንዴት የተባረከች ናት ክብር ለመድሐኒዓለም ይሁን ክብር ለድንግል ይሁን አቤቱ ለዚህ ቅዱስ ቦታ መቅቼ ለመፈወስ ያብቃኝ አሜን❤❤🔶🇪🇹
@user-jb4wj5kf1z
@user-jb4wj5kf1z 11 ай бұрын
እግዚአብሔርእኛንምለደጂክያብቃን
@wubalem6806
@wubalem6806 11 ай бұрын
Egzabiher yimezgen 🤲🤲🤲🤲🤲
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንይከንላሳየን እኛበስደትያለነዉን ለደጂህአብቃን
@user-jq5dt7yg1z
@user-jq5dt7yg1z 10 ай бұрын
Yeti naw banatachu❤❤❤❤
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 10 ай бұрын
Amen.amen.amen.egzybher.yetmsegene.yehun
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 13 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Memeher Girma Wondimu Video 92  አስተማሪዉ እግዚአብሔር የለም ይላል
36:06
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 172 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 13 МЛН