ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ

  Рет қаралды 109,185

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን በልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 396
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት - kzbin.info/www/bejne/r4nFZnmgjdJ-Z9k
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አብሺሪ ፍሬ ሞት ለማንም አይቀር ደሞ ምርጥ ባል እደአባትም ነው
@mycthh1627
@mycthh1627 Жыл бұрын
Emmko enenm aslekeshgn enem endachi yikefagnal abatim enatim bematate 😭
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Жыл бұрын
ፉርየ የኔ እናት እኔም እንዳችው ነኝ እሄን ስፅፉልሽ በሁለቱም አይኔ እንባ እየወረደ ነው የ3አመት ልጂ እያለሁ ነው አባቴ ያረፈው አባት ባላቸው ሰወች በጣም እቀናለሁ አባ የሚለው ቃል በጣም ይናፉቀኛል 😭አባት ቢኖረኝስ ብየ እመኛለሁ ግን አልሀምዱሊላ ጀግና እናት አለችኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፉሪየ አንድ አይነት ነን አይዞሽ እማ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@betiMokonn-se6cu
@betiMokonn-se6cu Жыл бұрын
Selam fera dagi felgayachu neber betan
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
የናተ ቪድዬ ምንም አያመልጠኝም ሁሉንም ነው የማየው። ፍርዬ እባክሽን ለሴትየዋ ቢንስ ደውሉላቸው በእናተ ምክንያት ስልካቸውን ስለተቀበልኮቸው ጎግተዋል። አውቃለሁ ሁሉም ነገር ቀላል ላይሆን ይችላል ግን ቢያንስ ደውላችሁ አግኙቸው።
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ይቺን ልጅ እንደኔ የሚወዳት አለ? ስነ ስራኣቷ በጣም የምወዳት አንድ ሆና ግን ለቤተሰቦቿ ሺ ናት ደስ የምትል ህፃን።።።
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
እኔም አባት የለኝም ዱኣ አርጉልኝ ከስደት መልስ ጡሩ ባል ሁሉንም የሚተካ ይስጠኝ ያረብ
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Жыл бұрын
ቶንዲሻ አሙዋረትክ ብትማር ምንአለበት መተማመን ብቻ ነው ሞት አደለም መበርታት ብቻ ነው ሌላ ፕራንክ አስብ
@netsanettesfaye7863
@netsanettesfaye7863 Жыл бұрын
Firyee ... aslikeshige .... Abatin saltgebewu nawu yemotebigee ena huuuuuuu Abat yalachu ebakachuu abstachun asdesetuu melkam ye Abatoch kin ... Tondiy happy father's day firyyyy ewedishalhu
@tube-ij2rd
@tube-ij2rd Жыл бұрын
አባት የለኝም😢😢😢 ግን ፈጣሪ አባት የሚሆን ባል ይስጠኛል
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
አሜን
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
በጣምጨሰታምሩ
@yeneneshtadesse1088
@yeneneshtadesse1088 Жыл бұрын
ሁሉም አባቶች መልካም አባት እንዲሆኑ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው በአሁኑ ሰዓት የሚሰማው አንዳንድ አሳዛኝ ሀላፊኑት የጎዱላቸው አባቶች ድርጊቶች ጣም ያማልና
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አላህ ይስጥሺ ውዴ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
አብሽሪ እማ እኔም እናት የለኝም
@Maranata8855
@Maranata8855 Жыл бұрын
ልጂቷን ግን ሁሌ ነዉ የምትገርመኝ በጣም የተባረከች እና ፈጣሪ ራሱ የቀጣት ልጅ ናት እዉነት የልጅ ትልቅ ናት እኔም እንዳንቺ ልጅ እመኛለሁ እዉነትም የማርያም🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤
@Betisha-k
@Betisha-k Жыл бұрын
በመጀመርያ መልካም የአባቶች ቀን ብያለዉ ፍርዬ አገላለፅሽ እና ለሱ ያለሽ ክብር ልዩ ነዉ ፈጣር ይባርክሽ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ያድላቹ❤👈
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ያረብ ለባሌ መልካም ሚስት አርገኝ ባሌንም ለኔ መልካም ባል አርግልኝ ያኢላሂ😢
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ፍርየ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ስለ አባት ሲነሳ ገና እንባየ ይቀድመኛል እኔም አባቴ ሙቶብኛል 💔 አባት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በሂወት ላጣናቸው አላህ የጀነት ያድርግለን 🤲
@samerass4680
@samerass4680 Жыл бұрын
አሚን አብሽሪ የኔም የለኝም
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Жыл бұрын
አሚንእኔምየለኝም
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Жыл бұрын
አሚንእኔምየለኝም
@atimanbrandon
@atimanbrandon Жыл бұрын
አሚን እኔም የለኝም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Жыл бұрын
😢😢አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር የሁላችንም አባቶች ይጠብቅልን የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን 😢
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
ማሚቶ የ ቅመም እኮ ነሽ የኔ ማርርር መልካም የአባቶች ቀን ለመላው አለም ያላችሁ አባቶች ኑሩልን እንኳን አደረሳችሁ።❤❤❤❤❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Жыл бұрын
እውነት ነው የአባት ሀዘን ከውስጥ አይጠፍም አይዞሺ ፌርዬ የአባት ሀዘን ከውስጥ አይጠፍም አባቴ ሁልም በውስጤ አለክ ከባቴ የኔውድ የኔ ናፍቆት ባለገኝህም ሁል ትናፍቀኛልህ በአለህበት ቦታ ንህጹ ቦታነውና የአባቶች ቀን ፍሬ የውነት እወዳቺዋለው😢😢😢😢😢
@tsihitsihi8315
@tsihitsihi8315 Жыл бұрын
ፍሬዬ ሶስት አመት ካጣሁት የማይድን ቁስል በስደት ላይ ድምፁኦ እራቀብኝ ሁፉ 😢😢😢😢😢😢
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
እኔም በስደት ነው አባቴን ያጣሁት አንድ አመት ሆኖታል 😥😥😥😥😥 ነብሻቸው በአፀደ ገንት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetbekele2306
@emebetbekele2306 Жыл бұрын
ፍርዬ የልብሽን መሻት ድንግል ማርያም ትሙላልሽ፡፡ መንታ መንታውን ይስጣችሁ፡፡ ማማዬ ተባረኪ፡፡
@adentsega3594
@adentsega3594 Жыл бұрын
ፍርየ እይዞሽ ውዴ እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ለባትሽም ነብሳቸውን ይማረ
@bezabirhanloveee6249
@bezabirhanloveee6249 Жыл бұрын
ስለአባት ሲነሳ ሁሌ አለቅሳለሁ 😭😭😭አባቴ ግዳጅ ዘመቻ በሄደ በ15 ቀኑ እኔ ተወለኩ ብቻ ምን አይነት እድለቢስ እንደሆንኩኝ አላውቅም ይሄው አባቴም ሳይመጣ ወይ መርዶው ሳይመጣ እንደወጣ ቀረ 32 አመት አስቆጠርን በር በር እንዳየን ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባቴ ብርሃን ገዛህኝ 😭 ፍርዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ @ቶንዴ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ
@foziyadilala3051
@foziyadilala3051 Жыл бұрын
አይዞሽ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
አይዞሽ
@gudt2103
@gudt2103 Жыл бұрын
ለምን ኢቢኤስ ቀርበሽ አስፈልጊው
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
እኔም አጥቸዋለሁ ያውም በስደት ፍፍፍፍ አመት አልሆነውም😢😢😢 እንደናፈኩ ቀርሁ😢😢😢 አላህ ይረሀምክ ❤መቸም አረሳክም
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ Жыл бұрын
አላሕ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልሺ እሕቴዋ😢
@YouditYoudit
@YouditYoudit Жыл бұрын
እኔ አባቴ በሕይወት ባይኖር ግን ማንነቱ ሁል በሕይወት አለ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ አባቶ።❤❤❤
@yedingil
@yedingil Жыл бұрын
Happy Father’s Day ዳጊ ምርጥ አባት ነህ ረዥም እድሜ🙏🏼🙏🏼🎉🎁 ፍርዬ ጠንካራ ሁኚ የኔ ውድ እህት♥️😘🌹
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ Жыл бұрын
የኣባት ስሜት ከበድ ነዉ ግን አድ ነገር ልበለቹ አይተቹ መቅበር ትልቅ ነገር ነዉ እኔ ስደት ነበራ አበቴን የጠዉት ምንም አተምኑም ከበድ የእድሜ ልክ አዛን ነዉ ቢቻ አለሀሙዱሊላህ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
ልክ እንደ ኔ በስደት ያለ ይመስለኛል እቤት ስደውል ሆድ ይብሰኛል ብቻ እግዚአብሄር ይመሰገን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
​@@nlegmskts9007ስደት ሆኖ የቤተስብ ሞት መስማት ከባድነው አልቅስሽ እኳ አይወጣልሽም እናቴ በህይውት ባልደርስባት አፈር አልብሼታለሁ እሱም ሆኖ አመት በላይ ከባድ ሁኔታውስጥነበርኩ ሞቷን መቀበል አቅቶኝ አፅናኝ መልአክ አፅናንቶኝ አሁን ደናነኝ ህይወት የሆኑ ጎደኞቼ ከጎኔ ሆነው አለፍኩት
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ Жыл бұрын
አስለቀሽኝ እኮ ፍርየ የኔ ዉድ 😢 ተወንድየ ምርጥ ሰዉ እውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ ማማ እደጊላቸዉ ❤ ሁላቹህንም ዉድድድ❤❤❤
@nigistweledai
@nigistweledai Жыл бұрын
ለአባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ወይ ማሚቶ ስርአቷ እደልጅኳ ያየችውን ልቅመስ ልነካካ አትልም ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግሽ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
እኔ የሰው አባት ሳይ እቀናለሁ 🥺ግን እኮ አለኝ እንደ አባት ሆኖ ፍቅር ሰቶ አላሰደገኝም ንግግሩ ሁሉ ነገር በቃ እንድጠላው እንድርቀው አረገኝ ግን እኮ እወደዋለሁ እንዴት ልቅረበው ፍቅር የለውም ሁሌ ቅር ይለኛል አስታውሰዋለሁ አልደውልም አይደውልም በቃ ውስጤ ደስተኛ አይደለም ምንም ብያስከፋኝ እወደዋለሁ 🥺🥺🥺
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 11 ай бұрын
ውዴ በሁላ እዳይቁረቁርሽ አሁን ፍቅርሽን ግለጭለት እማ😊
@beliyu465
@beliyu465 Жыл бұрын
ፍሬ ትይ እንም እንዳች እንትን እጦቻለሁ ሁሌ የጌር እሳት ነዉ እዞናለሁ
@አልሚአልሚ-ገ3ዘ
@አልሚአልሚ-ገ3ዘ Жыл бұрын
በጣም በጣም ደሰ የምትሉ ለብዙ ሰው ትምርት የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናሀቹ መልካም የአባቶች ቀን ሰው ሁልጌዜ የዘራውነው የሚያጭደው መልካም ባልና መልካም አባት በመሆኑ እንበዎን አፍሰሳ አመሰገነችው ልጃቹን ዓመት ዓመት ያአሳድግላቹ ከጅርመን❤❤🎉🎉🎉
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ስትመስጋገኑ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤
@azebhagos8255
@azebhagos8255 Жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ ቶንዴ ማማዬ ደግሞ ምርጥ አባት ስላለሽ ደስ ይበልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ፍርዬ አይዞሽ የኔ አልቃሻ😢ማርያምን እኔም አባቴ ሙቶብኛል ከፍቶኛል ሁሌም አባት ባየሁ ቁጥር እቀናለሁ ግን እግዚአብሔርይ ይመስገን ❤❤❤ጀግና እናት አለኝ ❤
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጣፉጭ የሆነች ልጂ እደግ በይ ማሚቶ መልካም ያባቶች ቀን እርጂም እደሜ ያቆየልን አባቶቻችንን❤❤❤❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Жыл бұрын
ፍርየ አንቺ እድለኛ ነሽ አባትሽ በህይወት ባይኖርም በባልሽ ስለተካሽ ፈጣሪን አመስግኒ እንድህ ለመግለፅ እስቂያቅትሽ መልካም ባልስላለሽ እድለኛ ነሽ ላባትሽም ነብሳቸውን ይማር ላሉት አባቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን
@azeb2686
@azeb2686 Жыл бұрын
Happy father’s day ቶንዴያችን!!!❤ ፍርዬ እግዚአብሔር አምላክ ያባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነትያኑራቸው!!! ምርጥሚስት ነሽ ቡና አፍልተሽ ደግሞ ፏ ፈሽ ብታደርጊው ደግሞ በጣም ድምቀት ይኖረውነበር!!! እስኪ ቡና አፍልተሽ ቁርስ ስርተሽ ስትበሉ ስትዝናኑ አንድ አንድ እሁድ የሚል ቪዲዮ ስሪልንማ! Please
@sifu44
@sifu44 Жыл бұрын
እኔም አባቴ በሰው እጅ ሞቶብኛል አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በተለይ ሁሉም ለአባቶቻቸው መልካም ምኞት ሲመኙ ባባሁ😥
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
አይዞሾ እግዚአብሄር ያፅናሽ😥🙏🙏🙏
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
​@@nlegmskts9007እኔ አባቴንም እናቴንም በሞት አጥቻለሁ ላላቹ እናት አባት እድለኞችን ናቹ አለነሱ ህይወት ባዶናት
@abebaselamtube8108
@abebaselamtube8108 Жыл бұрын
እንደኔ አባቱን በስደት ያጣ አለ ግን እግዚአብሔር አባቶችን ይጠብቅልን እኔ አላደለኝም አባቴን ለማየት
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
አዎ የእግር እሳት ሁነብኛል
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ አባቴች መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላችሁ ፍሬ የውነት አሰለቀስሽኝ እደኔ አባት የለላችሁ ተመሰገን እንበለን ሁሉም የሱ ነውና 😪
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደርስን አደርሳችሁ ውድ አባቶች ቀን ይሁንላችሁ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Жыл бұрын
ፍርዬ አጀትሽ እርሩ ነሸ ሀቢቢቲ አልቅሰሽ አስለቀሽም ምናል ሁሉም ሠዉ እንዳቺ ቡቡ ቢሆን ዬምር ካሜራላይ እንደዚህ ዬሆንሽ ከካሜራ ጀርባ ደግሞ አዛኝ መሆነሽን ያስታዉቃል ልጃችሁንም 1000 ያድርግላችሁ እኔም ብቸኛ ነኝ ግን አልሃምዱሊላህ ረበናለሚን ድቡሸቡሽ ያለ ቆጅዬልጅ ሰቶኛል አላህ አልሃምዱሊላህ ክሶኛል አላህ ያሳድግልንን አታልቅሽ ፍርዬ ሁሉም ለበጎዉ ነዉ 😢
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እኔ ሁለቱንም ያጣሁት በልጅነቴ ነው በአባቴ እህት አክስቴ ብዙ ስቃዬችን አሳልፊያለሁ ጠንካራ ሁኚ ቢያንስ ጥሩ ባል አለሽ እኔ እንባዬን እንኳን የሚጠርግልኝ ከዛውም አልፎ በሴት በተደጋጋሚ የተከዳው ወንድ ነኝ ስለዚህ ራስሽን አበርች ሁሉም ስለማይናገር እንጂ በሆዱ ብዙ እስራት ይዞ ነው የሚዞረው ፍቃርቹን ይባርክላችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
ማሚቶዬ የኔ ጣፍጭ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ መልካም ያባቶች ቀን ሼፍ ተወንዴ
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*አባቶችን ሳይ ሳላቀው የምተው አባቴ ይናፍቀኛል ያው ፈጣሪ ስላለው አባቴን ለማወቅ አልታደልኩም ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ*
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Жыл бұрын
አላህ ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁ ❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ፍሬ ልጅሽ ፊት አታልቅሽ እረ እኛ በቁም የሚያስለቅስ አባት ነው ያለን ክፉሰው አይሞትም አባቴ ሞቶ እህቴ በኖረች ዛሬ ልጆቿ የጀራናት እየተጫወተችባቸው
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk Жыл бұрын
ምናይነትነሽ አይባልም 💔
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@SSs-li3uk አታቂማ
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk Жыл бұрын
@@Aynalove3382 ብዙነገር አለ ሁላችንም ቤት ግንአድቀንም ክፉአሥቤአላቅም ይኑሩልን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@SSs-li3uk ብነግርሽ ይሄ አባት አደለም ባዳም እደዚህ አያረግ ትያለሽ
@Tigistkassaw2321
@Tigistkassaw2321 4 ай бұрын
እግዚኦ😢😢😢😢😢 አባት አይደል በዚህ ልክ😢😢😢😢😢ክፉ ንግግር
@maheletassefa3795
@maheletassefa3795 Жыл бұрын
ፍርዬ እንዴት እንደምወዳችሁ እማምላክ ቤተሰባችሁን ከነ ልጇ ትባርካችሁ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ማሚቶ የኔ ቅመ አላህ ያስድገሽ ትልቅ ደርዳ ያደርስሽ ፍሬዬ አብሽር ሁሉም ወደዛው ነው ሚመልስ ይለ አይዛሽ አታልቅሺ
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
#ሐሰትም፣ቅሌትም ማንን ትመስያለሽ፣ ቢሏት አባ ሰረቀ እንዳትል እሰጋለሁ። መቼም ሐሰት ተናገሩ አልልም። ሐሰትን ይመስላሉ ብል የሚቀል ይመስኛል። እግረኛው ሚዲያ ላይ ያለውን ቃለ ምልልስ ሰምቸዋለሁ። ጋዜጠኛው የቀደመውን እውቀቱን ተግባራዊ ለማድረግ የታሪክ ቀድምትነቱ የተጋፋው ሁኗል። ታሪኩን ሲያምታቱት የቀደመው ወኔው በዚህ ላይ አልታየም። ትምህርታቸውም ፣እድገታቸውም ጎንደር ነው። በእውቀትም ቢሆን ከዘመኑ መነኮሳት አይሰፉም። ይልቁ በጉባኤ ቤት ታትረዋል። ጵጵስናውንም የመምህራቸው እርግማን ይዟቸው ካልሆነ በቀር ካሉት አያሱም ነበር። ደፋርም ተናጋሪም ናቸው። ታሪክ ሲያጣምሙ ሐሰቱን እውነት ለማድረግ ሲታትሩ ሳያቸው ግን አንዳች የአዕምሮ ጉዳት እንዳለባቸው ፍንጭ ሰጥቶኛል። የሀገር ጥላቻ፣የትርጉም ፣መዛባት የግምት ክስ ተቆጣጥሯቸዋል። አማራ አሳድጓቸው፣ አማረኛ እያወሩ የጥላቻቸው ልክ መጠን የለውም። ስለመንበረ ሰላማ ሲናገሩ ፍትሐነገሥቱን ሲጠቅሱ፣ እሳቸው ብቻ የሚያውቁት ሌላ አፈ ታሪክ የሚናገሩ መስለዋል። እሳቸው የሚሉት በተጨባች እውነታ ላይ የለም። አንደኛውና ሁለተኛው ሰላማ በነበሩበት ዘመን ትግራይ የሚባል አልነበረም። ትግረ የሚለው ስም በደጋማው ሐማሴ አካባቢ በአስረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነገረ ስም ነው። ቆየት ብሎ መረብን ሲሻገር ትግሬ የሚል ስያሜ አግኝቷል። ትግረና ትግሬ የሚለው ለዚህ ነው። አኩስም ቋንቋውም የጥንቱ አጋው የዋክሹም ዘር ግንድ የሚነገርበት ነው። ሰውም የአጋውና የፈላሻ ቅልቅል ነው። ኋላ ላይ ትግረኛ ሲፋፋ ትግረኛ ተናጋሪ ሁኗል። የታሪክ ተመራማሪ ፓክረስት አኩስም ዙሪያ በአደረጉት ጥናት፣ አሁን ያለው ትግረኛም ሆነ ስሙ አልነበረም። በተገኙ የድንጋይ ላይ ጽሁፎችም ፣ አጋውኛና ግዕዝ በግንባር ቀደምትነት ሲገኝ ትግረኛ አልተገኝም። የሰላማ ቋንቋ እንደሆነ የሚነገር ግሪክኛ ሳይቀር ተገኝቷል። አባ ሰረቀ የአኩስምን ታሪኩንም ሊሰርቁት አስበው ይሆን ወይስ ከየተኛው የታሪክ መዝገብ አገኙት? የሚለው ጥያቄ በይደር አልፈዋለሁ። አዋቂ መስለው ስለተናገሩ እንጅ በዘረኝነት ለደከመ አዕምሮ ታሪክ መጥቀስ ፋይዳ የለውም። አማረኛ ቋንቋ የስልጣኔና የገዥዎች ቋንቋ ነው። ቋንቋ ብቻውን ወኔና የበላይነት ስሜት ያጎናጽፋል። #አጼ ዮሐንስ የቀደመ ታሪካቸው አጋው ቢሆኑም፣ትግረኛ ተስፋፍቶ ተንቤንና ማይጨውም ከአጋወኛ ሲረከብ የእሳቸው ግዛትም ሆነ የዚያ ዘመን የአካባቢ ቋንቋ ትግርኛ ሁኖ እያለ አማረኛ ቋንቋ ብሄራዊ እንዲሆን ሲያውጁ አማረኛ የስልጣኔና የእውቀት ቋንቋ ስለነበር ነው። አማረኛ ተናጋሪዮችም ፣የሰለጡኑና ገዥዎች እንደሆኑ ይታስብ የነበረው እሳቤ ዛሬ ድረስ ተናጋሪውን ክፍል የበቀል ሰለባ እንዲሆን ምክንያት ሁኗል። ገዥዎችም አጥብቀው የሚፈሩት ሁኗል። አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ተደጋግመው መነሳታቸው የቦታው ከፍታ ብቻ ሳይሆን ቋንቋው የገዥዎች ከመሆኑ የተነሳ አነሳ እንደሆኑ ለሚያምኑ ፍርሐትና ሥጋት ሁነዋል። አቡነ ኤርምያስንም ሆን ብለው የሚከሱትም በዚሁ እሳቤ ነው። ካላቸው እውቀት ጋር ተዳምሮ የሚናገሩት ቋንቋ ተጽኖ ፈጣሪ ስለሆነ ከመሬት ተነስተው ይከሷቸዋል። #እውነት ለመናገር እነሱ አቡነ ኤርምያስን የመሰለ አንደበት ርዕቱዕ፣ አብርሃም የመስለ ፣ የሚናገርው የሚያውቅ ፣ ጴጥሮስ የመስለ ቀና ከእነሱ መንደር ቢገኝ ኑሮ ሊሉን የሚችሉት ምን እንደነበር እናውቃለን። እነሱ አቅም ካነሳቸው የተሻለ ወደፊት ለማምጣት መጣር ሲገባ ለምን እንደኛ ዲዳ አልሆናችሁም የሚል ጭፍ ክስ ከዚህ ከዚያም ሰማሉ። ደግሞ እኮ ጉቦ ተቀበሉ፣አይባል፣ ፍርድ አዛቡ አይባል? ብቻ ስማቸው ብቻ መክሰስና መፍራት። እነዚህ ሰዎች በዚህ ችሎታቸው ወደፊትም ቢሆን ተመራጭ መሆናቸው አይቀርም ከሚል ስጋት በሚመነጭ ምቀኝነት በሆነው ባልሆነው አንስተው ይከሷቸዋል። አንዳንድ ጊዜ ኢምግሬሽን፣ ሌላ ጊዜ ፋኖ፣ እንዲያ፣ ሲል ፈራጭ ቆራጭ አድርጎ መክሰስ የበታችነት ስሜታቸውን ይገጻሉ። ልዩነታችን እኛ እንደ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ያሉትን ተጽኖ ፈጣሪ አባቶች ስናከብር መንደር አናይም። እውነትም አማረኛ የሃሳብ ልዕልና ነው ። ቋንቋ ብቻ አይደለም ስንል ፣ ጀግንና ጥሩ ሰው በሰውነቱና በእውቀቱ ስናከብር ኦሮሞ ፣ትግሬ ብለን የዘር ግን አንቆጥርም። አጼ ዮሐንስንም ፣አጼ ምንሊክንም እኩል እናከብራለን። እነሱ ምንይልክ ትግርኛ ተናጋሪ ስላልሆነ ይከሱታል። መስሎቻቸውም ከእነሱ ተምረው ነጻ ያወጣቸው በሌለ የዓለም ታሪክ ይወቅሷቸዋል። ዓለም ነጻ ያወጣውን ያከብራል። እየጠላችሁት፣ የምትናገሩበትን ቋንቋ ጠብቀን አቆይተናል። የእናተ ቋንቋ ሃሳብ መግልጽ አይችልም። ምስክሮቻችን እናተ ናችሁ። ሁነኛ ጉዳይ ሲኖራችሁ የምትናገሩት በአማርኛ ነው። የገደላችሁ ሌላ፣ የምትከሱት አማረኛ ተናጋሪው ነው። ወንበሩ የቀማችሁ ሌላ እንደ ጠላት የምታዩት አማረኛ ተናጋሪው ነው። ቢያንስ ብሶታችሁን በቋንቋችሁ ተናገሩ። ቋንቋችን ተውሳችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ። ኮሽ ባለ ቁጥር ከቤተ ክህነት እስከ ቤተመንግሥት አማረኛ ተናጋሪው ከሳችሁ አትዘልቁትም። ብዙ በትግረኛም ፣በኦሮመኛም የሚናገሩ መልካም ሰዎች አሉ። ለእነሱ ክብር ቢኖረኝም። ከቋንቋ ብድር ሳይወጡ ፣ ከፍራትና ስጋት ሳይላቀቁ አማረኛ ተናጋሪው ብቻ ለመክሰስ ለሚያደርጉ ግን ለምኖ መሰደብ አይከብድም ወይ? በነጻ በሰጠናችሁ ቋንቋ አትስደቡን። አዋጭ አይሆንም ። ቋንቋው ያልሆነ ሰው ለስድብና ለክስ ሲሆን አማረኛ ሲጠቀም እራሱን ያልቻለ፣ ለምኖ የማያመሰግን ፣ የሃሳብም ፣የእውቀትም ድሃ ነው ልንለው እንገደዳለን። ማጠቃለያ መንበረ ሰላማ የሚለም ብቻ ሳይሆን፣ ትግረኛም በዚያ ዘመን አልነበረም። ትግረኛ መረብ ወንዝን የተሻገረ ሰላማ ከአረፈ ከስድስት መቶ አመት በኋላ ነው። ሁላችሁም ታሪክን እንድታገናዝቡና ይበልጥ እንድታነቡ ለመጠቆም እንጅ ሁሉን በጉልበት ማድረግ የፈለገ ፣ጉልበቱ እስኪ ደክም አያርፍም። የአኩስም ሹመት ወደ ምርጫ የተሸጋገረው ሰረቀ ቦሌ ስለተመለሰ ነው። ሌሎች ሰረቀን ምንገድ ጠራጊ አድርገው ተከታትለው ለመግባት ያቀዱት የተሰናከለው፣በሰረቀ መደናቀፍ ነው። አዲስ አበባ በቂ ቦታ የሌላቸው የትግራይ ጳጳስሳት ወይም ትግረኛ የሚናገሩ ከስምንት ያላነሱ አሉ። ትግራይ አራት አሉ። አንድ አቡነ ኤፍሬም ላቀኑት ሀገር ተጨማሪ አስር ልለመሾም ማሰብ ለህዝቡም ለሃይማኖቱም በማሰብ ሳይሆን የስልጣን ሱስ ነው ። #ለእኛ ሁሉንሎም ጳጳሳት እንደ ደረጃቸው አባቶቻችን ናቸው። በዚህ እሳቤ ላይ ሳንደራደር ነው የኖርነው። #የስልጣኔና የሃሳብ ልዕልና ያለው የአማርኛ. ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረስብ አካባቢ በመገኘታችን ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታችን ስለሚያስገድድን ጭምር ነው። ወዳጄ ፣ባህልም ፣ሃይማኖትም፣ የማይገዛህ ከሆነ ፣በሃሳብ ልዕልና ተበልጠሃልና አስተውል!!!
@qadsettube6535
@qadsettube6535 Жыл бұрын
አልቅስሽ አስለቀሽኝ ፍሬ አይዞሽ 🥰🥰🥰መልካም ያባቶች ቀን
@endal307
@endal307 Жыл бұрын
የኔ አባት ጨካኝ ነው እኔ ሁልግዜ ስፈልገው እሱ ይርቀኛል ብቻ ግን ባለበት መልካም ያባቶች ቀን ይሁንለት
@ሜሉየኪድዬልጅ
@ሜሉየኪድዬልጅ Жыл бұрын
አይ ማማዬ እኔ ልቀያይርለት አለች በሳቅ ሞትኩኝ😂😂
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ለአባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መዲእብራሂም
@መዲእብራሂም Жыл бұрын
እኔም አባት የለኝ ተለይቶኛል አላህ በጀነት ያገናኝን
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
😢😢😢😢እፍፍፍ ፍሪዬ። አይዞሽ የፈጠርን አምላክ አለን አይዞ😢😢😢እኔም አባት የለኝ ብቻ ህመሙ።ከባድ ነው😢😢
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
ምነው እኔ ለአንድ ቀን እንኳን አግቸው አባቴን እወድሃለሁ ብቻ ባልኩት ከመቃብር ይሰማኝ ይሆን ስጦታውስ በቀረበት እፍ 😢😢😢
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 Жыл бұрын
WOWW des tilalachu zamanachu yibarki siwadachu tebaraku ❤❤❤❤❤❤❤ malkam yaa abatochi qani ❤🥰🥰🥰💚💛❤🙏🙏🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤
@Addiskimamoch
@Addiskimamoch 10 ай бұрын
መቼም ቢሆን ባይችሁ የማልጠግባችሁ ባለ ትዳር ናችሁ እናንተን የምግልፅበት ቃል የለኝም እ/ ር ይጠብቃችሁ 3 30:53
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ደስ ምትሉ ጥንቶች እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ እንዳልሽው በመሀላቹ ንፋስ አይግባ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
እኔም አባቴ ህይወቴ ነው ማርያምን ሁለተኛ እናቴ ነው የኔ ልዩ አባት ከኔ ቀንሷ እድሜ ይስጥህ ❤😢ፍርየ አይዞሽ
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 Жыл бұрын
የምታምኑት መዳኒዓለም ፍቅራቹን ትዳራቹን ይጠብቅ❤❤
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
ቶንዴ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ፍርዬ አይዞሽ ፈጣሪ የወደደው አድርጓል
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ምርጥ❤ቤተሰቦች
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቡችላ እውይ ስወድሽ እኮ ቶዶ መልካም የአባቶች ቀን አንተ ትለያልህ የእውነት ፍርዬ እኔም አባቴ ሞቷል ግን የሰማይ አባት አለኝ አይዞን አባት መከታ ነው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ማማዬ ቅመም እኮ ነሽ ቶንዴ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልክ ፍሬ እኔንም አስለቀሽኝ አባቶቻችን በሰማይ በአብ ጎን ያቁምልን እኛን ሲያሳድጉ ለከፈሉት ዋጋ መቼም እንረሳውም መልካም ያባቶች ቀን ፍርዬ የተመኘሽውን ቅድስ ሚካሄል ያሳካልሽ❤❤❤
@amina-pz6qp
@amina-pz6qp Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elsaaswraris1875
@elsaaswraris1875 Жыл бұрын
Fatari amelak balejachu yametedasatu yaregachu bafekir lay fiker yechamerelachu
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ትዳራቹን ኑሮዋቹን ይባርክላቹ አይለውጣቹ ❤❤❤
@zelalemgetahun3413
@zelalemgetahun3413 Жыл бұрын
Frie when you cry you always make me cry I love you guys always I have a fun with your show I love the baby girl she grown up I don't have a father but we have a God the true father so happy Father's Day for all fathers One Love
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹ ዉዶች ሼፍ ቶዴ መልካም የአባቶችቀን ይሁንልክ እንኳን አደረሠክ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
የሚስት ምርቃን ይደርሳል ከልቧስለሆነ ስትርግምም እደዛው
@zabibamohammed5945
@zabibamohammed5945 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝🤙🥰🥰🥰🥰🥰
@EeEe-l6d7x
@EeEe-l6d7x 9 ай бұрын
የረቢ እደነዚህ ጨዋየሆነባር አላህ ይስጠን
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 Жыл бұрын
Yene wide sewedacu eki ye lijoche abte lemnaleti yabekashi yine mari Melakam ye Abatoci kine yihune kalihine tebiki Dr Dagemwi lemebali yabekhi.
@hwete1590
@hwete1590 Жыл бұрын
ኧረ ተይ ፍሬ እኛንም አታስለቅሽን መልኳም የአባቶች ቀን
@netsanetalemseged6812
@netsanetalemseged6812 Жыл бұрын
yehenen beteseb alemenafekena alemeweded ayechalem fere anjeten belashew enem yanchi ayenet huneta west negne gen telatachu deben yebel
@SamsulBdss-s6f
@SamsulBdss-s6f 9 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
አይዞሽ ፍርዬ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
እኔም አባቴን በሞት ያጣሁት ሁለትሺ ላይነው😢 ሁልጊዜም አለቅሳለሁ የሞተብኝ ባዳጋነው ሰው አስታርቃለሁ ብሎ በቦብ ገደሉብኝ ሁልጊዜ ልቤን ያመኛል😭🖤 ስላልቀበርኩት በጣም ነው የማዝን😭🖤💔
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
❤❤❤
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Жыл бұрын
Yelbachun meshate hulu yetachu mert betseboch fetari yetbeqachu❤❤❤❤❤
@efnatfamilyhour251
@efnatfamilyhour251 Жыл бұрын
ooooo!! setameru mekebaberachu fekerachu siyasekena rejem edme ena ten yestacu
@bssjsh1792
@bssjsh1792 Жыл бұрын
እኔም አባቴን ታጥሁት 15ቀን ሁነኝ እፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልሁም አባ ለስት አመትታት ስጠብቀኝ በመጨረሻም ሄደብኝ ለይመለስ አባ ዋሽሁህ ሁለየም እመጣለሁ እያልሁ እፍፍፍ ስደት ቱ 😭😭😭😭😭
@tigestamare
@tigestamare Жыл бұрын
Ayizoshi ezigaber yatsinashi Nefis yemari
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
😭አይዞሽ
@bssjsh1792
@bssjsh1792 Жыл бұрын
@@tigestamare 💗😭
@bssjsh1792
@bssjsh1792 Жыл бұрын
@@ቤተሰብ-ቀ8ጐ እሺ ዉዴ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም እጃችውነኝ😢😭😭😭😭
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤ ማማዬ እድግ በይልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ታሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
አይዞሽ ፍርዬ አባት የሆነ ባል ሰቶሻል
@ሱባሀን
@ሱባሀን Жыл бұрын
አይዞሽ ላባት ዱአአድርጊላቸው፡፡ማልቀስለነሱአይጠቅማቸውም
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።።።።
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ዉድ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አባቴ ናፍቆኝ ነበር የኔ መልካም ህመምሽን እረዳዋለሁ ግን ፈጣሪ በቶንዴ ክሶሻል ደስታ ሁሉ ከአባቶቻችን ጋር ይሁን❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እኔም አባቴን እደናፈቀኚ ነዉ ያጣሁት እመዳም ቤት ተቀምጬ ላይሞላልኚ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 Жыл бұрын
የቶንዴን አባት ሰርፕራይዝ አታደርጉም
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
ኧረፍርዬአታልቅሽ 😢እኔንምአስለቅሽኝ
@HiwotWako
@HiwotWako 4 ай бұрын
ፉሬ ዱባይ ስትሄጂ ቆንጆ ቀሚስ ለልጄ አምጪላት
@Najah-ru1qt
@Najah-ru1qt Жыл бұрын
Ayizosh inem yelegnem😢😢😢
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
ስታምሩ❤
@yeromyerom
@yeromyerom Жыл бұрын
እኔስ በህይት እያለ ምንምአልመስለውም ከናቴ ባንድስላልሆኑ አባት ብላችሁ ስታለቅሱ ማልቀስያምርኛል ግን አሁን ስደት ነኝ አውርቸውኳ አላውቅም ስድስትአመቴ በስደት ምንምልሁን እንኳ አይጠይቀኝም ግን ሙሉ ሰው ነኝአይሰማኝም በጣምነውየሚከፋኝ እናቴን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ጂ. ይመስገነው ግን ባሌምርጥ ነውልኝ የልጄ አባት መልካም አባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
ፍሬ ህመምሺ ሳያመኚ ቀርቶአይደለም ግን አለምሁሉነገተማልቶሚኖሩባት አይደለች ስለምወድሺነውፍርዬ ኮመትየሰጠሁሺ ልጅሺ አጠገብጠኳራጀግናሁኚ ተወዴ ምርጥአባት ምርጥ የፍሬስጦታ መልኳምያባቶችቀን ይሁንልህ
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
በመላው አለም ላላቹ አባቶች በሙሉ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላቹ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
በሂወት እያሉ መመስጋገንና ፍቅርን መገላለፅ ከሞቱ ከተጎዱ በሆላ ቢያለቅሱት ትርጉም የለውም 😢😢😢😢ፍርየ የኔ ሆደ ባሻ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
እኔ እራሱ አባቴ ሂወቴ ነው ያኑርልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ እሱን ያኑርልኝ ኩራቴ ነው መከታዬ ነው አለይታዬ ነው ሁሉ ነገሬ ነው ኑርልኝ ባወረሁት ቁጥር ነይ ልጄ እኔ አለሁ አባትሽ ሲለኝ የሚሰማኝ ደስታ ጥንካሬ ነው ብርታቴ ነው
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ማማዬ ንፍቅ ብላኝ ነበረ የኔማር❤❤❤❤ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ባሊ የሰጠሽ አምላክ ይባራክ ብዙዋችቻችን በመልካም ያልታደልን አለን ።አምላከን አምናለዉ ለእኔም ÷እኔን ለመሰሉት እንታሰባለን
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ Жыл бұрын
አልቅሳ አስለቀሰችኝ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛች አለም መሔዳችን አይቀርም አይዞሽ ጸናበይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Ayzoshi fere enem abate motohal gn tetsinagne hule babatoch ken aterebeshi geta ykeyameshal ya malet siraw lek endalone eyatesemashi nw hulem geta tekikil nw tesinagn
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
ጉልበት ስመን መርቀው ሸኙን
25:50
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 112 М.
ፉፉ በጣም ተሰማው 🥹 ተሰቶኝ አያቅም አለ😱
29:38
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
50:11
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 360 М.
Приехали в Узбекистан #шортс
1:01
kinobuff
Рет қаралды 11 МЛН
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
MrBeast
Рет қаралды 52 МЛН
Худший командир на свете!😂
0:24
FilmBytes
Рет қаралды 1,2 МЛН