ፍሬና ማማዬን ያስለቀሰው 😭 የቶንዴ የአሜሪካ ጉዞ 🇺🇸 አባቴ አትሂድብኝ |ማማዬ አሳዘነችኝ 😭

  Рет қаралды 212,194

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
የቶንዴ ልደት በደማቁ ተከበረ | መቼም የማይረሳው የልደት ቀን kzbin.info/www/bejne/rqC5aXqmjsZgipY
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
የምወዳችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ ቶንዴ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በልጅ ጨምሮ ጨማምሮ እንዲባርካችሁ ምኞቴ ነው ከቤተሰብ ከተለየሁ 5አመት ሞላኝ መለየት ስሙ ብቻ ያደክማልና አይለያችሁ ውዶች በፀሎት እንተሳሰብ ሰላም ለውዲቷ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ ምንም ሳልዋሺ እወዳችሁ አለሁ
@biruktib4689
@biruktib4689 Жыл бұрын
I agree fritaye 🥰🥰🥰💕
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቶንዴ እንደዛሬ በንዴት ስቄ አላውቅም ምን ጉድነክ ግን ይመቻችሁ በጣም እወዳችኋለሁ።
@tadessemasresha1349
@tadessemasresha1349 Жыл бұрын
​@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ'#
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
መለያየት አይኑ ይጥፋ የምትሉ 👍እፍፍ😢😢😢
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Ere piraki edayhon chershe alayehum vidown
@hayatmae3622
@hayatmae3622 Жыл бұрын
ኧረ ኣይኑ ጥፍት ይበል ወይኔ ባቴድ ምንኛ ደሥ ባለኝ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይጥፍ እህትየዉ ደምሪኝ እስኪ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ጠዋት ወጥቶ በሰአታት ውስጥ መለያየትም አለ እና እግዚአብሔር ማመስገን ነው።
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
ቶንዴ የስራህን ይስጥህ እኛንም ሰራህልን ፍርዬ ተበቀይልን ከጎንሽ ነን
@rahelyalew
@rahelyalew Жыл бұрын
ቀድሜ ኮሜንት ማንበቤ ጠቀመኝ 😅😅😅
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz Жыл бұрын
አላህ መንታ መንታ ልጅ ይስጥሽ የኔ ውድ በዘር ተባዚ በጣም የማከብርሽ የምድሽ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ወይ ፍርዬ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ልጆችን ያብዛልሽ ሚጣንም ሺ ያርግልሽ❤ 😅ፖራክ
@ketselahailu9187
@ketselahailu9187 Жыл бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ እንደዚህ ሞቅ ያለቤት ያለቶንዴ ይከብዳል የቤቱ ግርማሞገስ ነህ መለያየት በጣም ከባድነው ❤❤❤❤
@nathandaniel4003
@nathandaniel4003 Жыл бұрын
ወይ ቶንዴ ሰራህልን የስራህን ፍርዬ ግን ምርጥ ሚስት ማሚቶ ደግሞ ስታሳዝን
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
I’m not gonna watch it if it’s prank
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 Жыл бұрын
ይህ እድል ሌላ ጊዜ ላይገኝ ይችላል ስለዚህ መጠንከር ነው።
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
​@@mawayshደምሬሻለዉ ደምሪኝ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ ፍሬ ዴሞ ለልጇ ስትል ስሜቷን ዋጥ አዴረገችው እንባዋኮ መቷል የኔ ሚስኪን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይችን ኮመንት ምትነቡ የፍሬ ዳግ ቤተሰብ ፈጣሪ ሁላችሁንም ባላቹህበት መልካምን ነገር ሁሉ ያድርግላቹህ አሜን ❤
@buzye3906
@buzye3906 Жыл бұрын
አሜን
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Жыл бұрын
Amen 🙏
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🥺🥺
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn yarbe
@tsionsahle1421
@tsionsahle1421 Жыл бұрын
በስመ አብ የእውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር እንኳንም ውሸት ሆነ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ልጃችሁን ያሳድግላችሁ😍😍😍
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድኃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች መድኃኒአለም ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤
@yeshi7446
@yeshi7446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 Жыл бұрын
ልብ ያቸው ሰው ከናንተ ብዙ ይማራል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ብያችዋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@መክሊት-ፐ4በ
@መክሊት-ፐ4በ Жыл бұрын
እንኳንም ያልመጣ ፍርዬ እኮ ጠንካራ እናት ናት 😢😢
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ፍሬ እየከበዳትም ለተሻለ ነገር እሺ ማለቷ ጥንካሬዋን ያሳያል ብርታትህ ናት ደስስስ ይላል ምኞታችሁን ፈጣሪ ያሳካላቹ❤❤❤
@ZuzuMohammed-d3n
@ZuzuMohammed-d3n Жыл бұрын
ወይ እንኳን ፕራንክ ሆነ❤❤ በጣም ነው እምወዳቹ ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
@emu6470
@emu6470 Жыл бұрын
በጣሞ አዝኘ ነበር ማርያምን እናቴን ወደአረብ አገር ተለይቻት የመጣሁት ቀን ነው ትዝ ያለኝ መለየት አይኑ ይጥፋ😭😭😭
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ዉይ ቶንዴ የስራህን ይስጥህ እንኳን ዉሸት ፕራንክ ሆነ ነብሴ ተጨነቀች ስንቴ ኮመትኩ ማርያምን እናትና ልጅ አስለቀሱኝ😢 እናት ልጇ ፊት እንባዋን ላለማሳየት የምታደርገዉ ጥረት እፍፍፍ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች በአካል ባገኛችሁ እድለኛ ነኝ 🎉🎉🥰🥰🥰
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
ወይ ቶንዴ የአሜሪካን መንግስት ጥሎ አይጥለኝም አላለም ።😂😂😂 ፍርዬ የኔ ውድ ሆደ ባሻ ስታሳዝን ። የዛሬው ኘራንክ ለኛም ከባድ ነው ፍርዬ ብድርሽን መልሺ።❤❤
@selamawitgetahun2965
@selamawitgetahun2965 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zed1964
@zed1964 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ጠካራ እናት አሰለቀሸኝ አንባሽን ለልጂሽ ላለማሳየት ያረግሸዉ ጥረት ያረሳሳሽዉ ነገር የኔ ጀግና ሴት ፈጣሪ አይለያችሁ ኧረ
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Жыл бұрын
ቪዲዮቻችሁን ጨርሶ ሳያይ ሰው ይሂድ ይሂድ ይላሉ😂😂😂 ሰራህልን ውድ አባት 👍❤
@deberwerkseriajdeberwerksiraj
@deberwerkseriajdeberwerksiraj Жыл бұрын
Eni dagmo malkasa aberyachew
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Жыл бұрын
እረ በዚህ ዘመን ወደዉጪ መሂድ አያስፈልግም እግዚአብሔር አይለያችሁ ቶንዴ በውሳኔክ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
የእውነት መስሎኝ ነበር ቶንዴ እንኳን ውሸት ሆነ ኤድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያቹ ማሚቾዬ እድግ በይልን
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ይቅር ይቅር ይቅር እንዳይሄድ እንኳን እናንተን እኛንም ይናፍቀናል መለያየት ክፉ ጠባሳ ነዉ 😢😢😢
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
ፍርዬ ግራ ገባት የኔ እናት መለያየት ባይኖር ይመረጣል 😢
@selamawitkebebu4703
@selamawitkebebu4703 Жыл бұрын
ቤተሰብን ጥሎ የሚይስኬድ ምንም ነገር ዋጋ ያስከፍላል ጎበዝ ቶዴ አብራችሁ አርጁ ,,,, ውለዱ ክበዱ ትምህርት ለህይወት ይጠቅማል ግን ከቤተሰብ ፍቅር አይበልጥም,,, ከቤተሰብ ፍቅር የሚገኝ ደስታ በተለይ እንዲህ በፍቅር ለሚኖሩ ባለትዳሮች❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፕራንክ ሆነ ማርያም እኔም አለቀኩ እውነት መሰሎኝ ፍሬ እና ማማ አጀቲን በሉኝ ማርያም አምላክ ሆይ ይህ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@Umumahi-s3i
@Umumahi-s3i Жыл бұрын
ወይኔ ልጅቱ ቅሰማ ሰብረ ሲል አሳዘነችኝ እንደው ወላጆች ለልጆቻችሁ አብዝታችሁ ፉቅረ አትስጣቸው ሞትም እኮ አለ መለያዬትም ያለ ነው ኡፉፉ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
እንኳን ፍሬና ማሚቶ እኔም ሆድ ባሰኝ 😢የምር እናንተንማ የሚለያይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
መለያየት አፈር ይብላ ዉይ ሆዴ ተንቦጨቦጨ ማማየ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ እና ይከብዳል 😢
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
እኔ በዚህ በተበላሸ አገር እንኳን ቤተሰብ ይዘህ ብቻህንም ሂድ አልልም ቶንዴ እግዚአብሔር በአገርህ ባርኮሃል እባክህ አመስግን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ሲጀመርለምንይሂዳልመሸአላእይሰሮንወ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@ዘሀብኢብራሂም
@ዘሀብኢብራሂም Жыл бұрын
አለሂ ወሠላቱ ወሠላም ሀቢቢ እተ ያአሂ
@ቡርቴየማርያምልጀ
@ቡርቴየማርያምልጀ Жыл бұрын
ባል ነው እንዴ መሀመድ ጂኒው??🤣🤣🤣
@seadiyoutube389
@seadiyoutube389 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ወንድምኝዉ ደምርኝ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ Жыл бұрын
ፍረየ የእዉነት እግዚአብሔረ አምላክ መንታ ልጆች ይስጣችሁ የልጂ ያለሽ ፍቅረ ቅዱስ ሩፍኤልን ተማጸኒ ፍረየ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ውይ እንኳንም ፖራንክ ሆነ አዝኜ ነበር እውነት ከቤተሰብ መለያየት በጣም ከባድ ነው ፍርዬ የኔ ጠንካራ ማሚቶ ፊት ላለማልቀስ ስሜቷን ትደብቃለች አይ እናት ቶንዴ ግን የስራህን ይስጥህ ሁሌም አብራችሁ ኖሩልን ምንም ነገር አይለያያችሁ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እህትዬዉ ደምሪኝ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
@@amanbekele1181 እሺ ወንድምዬው
@abraham.tesfaye
@abraham.tesfaye Жыл бұрын
ዉይ ያሥደግጥ ልቤ እንዳዘነ !! መማር ከፍሬና ከማማዬ አይበልጥም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አይለያቹ❤❤❤
@Ayu_tube
@Ayu_tube Жыл бұрын
የእኔ እናት ፍርዬ የሴት ልክ ናት ኮ መከፋቷን እንኳን ልጇ እንድታውቅባት አልፈለገችም አይለያችሁ ቶንደ ግን ሰራህልን አስለቀሳችሁኝ😭😭😭
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
ውይይይይይ!!!ቶንዴ እየተመታህ ነዉ!!!😮በጣም የማሣመን ብቃት አለህ እና ተውን!!!
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
ተራርቆ ከመኖር አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ከባድነው😢😢
@BaHa-ii4ef
@BaHa-ii4ef Жыл бұрын
የኔ ማልቅስ ምን ያሉታን አዲ ሰወ ሺአመት አይኑሩ ያቅርብህ አዲ ለጀህን አታስከፋት ወዲየ
@Gunatube
@Gunatube Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ማምዩ ልምርቃቴ አለች😢ሴት ልጅ አባቱዋን ትወዳለች ❤መለየት ከባድ ነው
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
እውነት ነው እንዳትለያዪ ኑሮ እንደሆነ ሞልቶ አይሞላም የተሰጣችሁን ጊዜ ፈጣሪን እያመሠግናችሁ በአንድላይ ህይወትን ታገሉ
@hirutgorfu8103
@hirutgorfu8103 Жыл бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ የፍሬና የሚጣ ስሜት በጣም ከባድ ነበር አምላክ አይለያያቹ
@zaritutafara6926
@zaritutafara6926 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለክ ወንድም መለያዬት ቢከብድም ማማዬና ፍሬ አይዞአችሁ አምላክ ያስችላችሁ
@tareshak4793
@tareshak4793 Жыл бұрын
አረ ጨርሳቹ ቪዲዮውን ኮምቱ
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
ውዶችዬ አላህ አይለያችሁ አብራችሁ ኑሩ ክበሩ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ😘😘
@zahranihad6191
@zahranihad6191 Жыл бұрын
ወይ ምን ይሁን መላያየት ከባድ ነው ግን ባለው ነገር አብሮ መኖር ነው ሀሪፊ እንኳን እናተ ምርጦቹ
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
እንኳንም እስከመጨረሻ አየሁት ውይይይይ ቶንዴ😂😂😂😂
@frawomen7733
@frawomen7733 Жыл бұрын
የኔውድ መቸም አይለያቹ ❤❤❤❤ፍርየ መለያየት ከባድነው እማ ፆለቴ ስደት ይብቃቹህ ይበለን የድግል ማርያም ልጅ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አብራችሁ ሁኑ መለያየት በጣም ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii Жыл бұрын
ፍሬ ያንቺ ውሳኔ ይጠይቃል በርታ ተማር ልትይው ይገባል ለቤቱ አነቺ አለሽ ትልቁ ውሳኔ ያንቺነው
@አቤቱጌቴሆይይቅርበለን
@አቤቱጌቴሆይይቅርበለን Жыл бұрын
አይ ለወሬ መቸኮል 😂😂😂😂 ቪዶዮ ሳይጨርሡ ኮሜንት ለመፃፍ መቸኮል 😂😂😂😂😂
@beleezku2826
@beleezku2826 Жыл бұрын
ቶንድዬ ሺ አመት አትኖርም ትዳራችሁ ደስስስስስ ይላል ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ብትማርም ለለውጥ ነው አሁንም ለውጥ ላይ ነህ እና ግድ የለህም አትሂድ ያለኝ ይበቃኛል ብለህ ኑር አትለያዩ ይቅርብህ አትሂድ
@ሪች1
@ሪች1 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልቤ ተንጠለጠለ እኳን ፕራክ ሆነ ደሞ የኔ ጭቀት ወይኔ መለያየት ከባድ ነው
@kozitdire1649
@kozitdire1649 Жыл бұрын
ቶዴ አውቃለሁ አደኛ አባትና ባል እደሆንክ ሁሌም ቀዚህ ክብርና ፍቅር ያኑርህ አሜን
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን መልካም ጉዞ
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
እሰይ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ማሻአላህ የልጁቱው በሰረአት ማዳመጠ እዳሁኑልጆቹ ቀደምቀደም አትልም ጉበዝልጅ አላህ ያሳድግሺ
@samisaamy
@samisaamy Жыл бұрын
My bro smart prank I never expect እንደዚህ ትሸውደናለህ ብዬ አስለቀስከኝ እኮ የናተ ፍሚሊ ለአመታት ሳይሆን ለሰሀታትም ክፍተት እንዳይኖርበት my brother ከተሰደድክ ከቤተሰብህ ጋር አለዛ ስደትም ሆነ ትምህርቱ ጥንቅር ይበል no one better then family ስደት ለኛም አልበጀም አባቴ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ልጃችሁን ይባርክላቹ በሀገራቹ ላይ ቢሳካልህ ከፍሬ ጋርና ከማማዬ ጋር አብራቹ ካልሄዳቹ ብቻህን don't try if u try i kille uuuu 😂😂 thx 4 prank GOD bless u & family
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ወደምዬዉ ደምርኝ
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 Жыл бұрын
አየ እናትስታለቅስ እንዳታያት ያደርገችሁ ነገር በጣም ነው ያስለቀሠኛ ፍሬ ማርያምን በጣም ነው ያሣዘነችኝ😢😢😢😢 ወይ ፍሬ እንባው ቅርቡ❤❤❤❤❤❤❤
@misrakbirru8392
@misrakbirru8392 Жыл бұрын
ነፍሰህ አይማርም በጣም አዛዘኑኝ አስለቀሱ😢 እንኳን ውሸት ሆነ❤❤❤
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
ወይኔ ቶንዴ ጌታን ጠርጥረም ነበር ግን ደግሞ እዉነት የምመስል ነገርም አለ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ Жыл бұрын
የኔውድ ፍርየ የኔእባ ይፍሠሥ አይዞሽ አንድ ነገር ሢመጣ ለህይር ሊሆን ይችላል አብሽሪ ፍሬ የተሻለ ነገር ሊያመጣላችሁ ይችላል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️እረ ይወጋ🤣🤣🤣🤣🤣የፕራንክ መንፈስ ው ይ እኔ ራሱ ጨነቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፍሬ የ መልስ ምት እጠብቃ ለው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ሚጣዬ የኔውድስታሳዝን የልጂአዋቂ አላህ ያሳድግሽ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
ውይይይይይ እራሴን ነዘረኝ ውይቶንዴ ጦሰህን እነዚህን ፍቅር ትተህ የትም አትሂድ ጦሰህን ፍርዬ የኔውድ❤❤❤❤ የሴት ጀግና እንኳን ውሸት የሆነ
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 Жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳቹኝ በጣም ነው የምወዳቹ ድጋሚ የሚቻል ከኦነ ሳትለያዩ ብትሞክር ደስ ይለኛል ባትለያዩ በማርያም አይደለም ለአመታት ለደቂቃ ባትለያዩ መቼም ያረባገር ኑሮ አይሞላም ስመጣግን ፍቃዳቹ ከኦነ ባአካል ባገኛቹ ደስ ይለኛልፈጣሪ አይለያቹ ሰላማቹይብዛ ማሚቶ በጣም በጣም እወድሻለው ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ቻው
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
ኣሜሪካንየዲያቢሎስ ሀገር ሆኗል እዚህ ለመቅረትና ቤተሰብህን ለመውሰድ እንዳታስብ በተለይ ልጅህን... እኛ በልጆቻችን ጉዳይ በጣም ተቸግረናል
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Жыл бұрын
እየመረረን የምንውጠው ነገር አለ በየቤታችን ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 Жыл бұрын
ለእባዬ ትቀጣላችሁ ፍሪየ ና ማማዬ ፍረዱን😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ Жыл бұрын
እር በአላህ ደግሞ ማልቀሴ ውይ ሊለያዩ ነው ብየ ተው ይቅርብህ ምነው አታስለቅሱን
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
እነሱም የሚሄድበትን መገድ ታመቻቸለህ እኮን እመቤቴ አረገቸልህ ❤❤❤❤❤
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
ፕራክ እኮነው😁😁❤❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
🙄🤣🤣🤣
@jaydream6179
@jaydream6179 Жыл бұрын
ቶዴ እዴት እዳለቀስቁኝ ፍሬ የእኔ ማር ማማዬ እዳታያት ስታለቅስ ያርገችው አክት እዴት አጀቴን እደበላይኝ ፈጣሪ አይለያችው ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
ሂዶ ይማር አበረታቱት ለትንሽ ግዜ ነው እኛ ከቤተሰብ እርቀን ይህው 10አመትሞላን በስደት😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ከሄዱ አንድ ላይ ካልሆነ ግን ይህንን እንዲህ በፍቅር በስስት ተከባብሮ የሚዋደው ቤተሰብን መራራቅ ማርያምን በፍፁምም አልመኝም እግዚአብሔር አያድርገው
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ወንድምዬዉ ደምርኝ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
ቶንዴ ሰራህልን ነው የሚባለው ፍሬ ግን ነፍስ ነሽ የኔ አስተዋይ እድለኛ ነህ እንዲች ያለች ሚስት ኬት ይገኛል
@selambakala9979
@selambakala9979 Жыл бұрын
እድሜ ለኮመት በተለዬ ፍሬ ስታለቅስ አይሰለኝም እና እሮጬ ኮመት አየሁ 😂😂😂😂😂ውይ ዳጊ❤🎉🎉🎉ይመችህ በፈቅር ላይ ትዳር ላይ ሲኮን መለያየት ከባድ ነው 😢
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እህትዬዉ ደምሪኝ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ ቶንዴ እንኳን ሆነልህ በርታ።
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube Жыл бұрын
አብራችሁ ይሻላል የርቀት ፍቅር ይጎዳል አንድ 😂❤
@TewobstaGezhgan
@TewobstaGezhgan Жыл бұрын
እውነት ው ቤተሰብ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው ግን ደግሞ እንደነገርከን ብዙ ግዜ ጠብቀካል እድሉን ባታበላሽ ጥሩ ነው
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
ፕራንክ ይሁን እፍፍፍ ተለያይቶ ኑሮ እስኪ ልያችሁ
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
እግዛብሔር አይለያያቹ በእወነት ምርጥ ሚስት አለክ ቶዴ መለየቱ እያሳሰባክ ግን ለትምህርትህ ቅድሚያ ሰጠችክ ፍሬ የተባረክሽ እናት ነሽ ማሚቱ አይኗ ተንከራተተ የእኔ ቆጆ ለድግሱ እዳትቀር አለች ዉይ ልጅነት ልጅነት እራሱ ዉበት ነዉ ቶዴ ኢድ ብትልህም አንተ አራስክ አትችልም በእዉነት እግዛብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላቹ ❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ በማርያም ፕራንክ ነዉ በሉኝ😢
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ Жыл бұрын
በስማም ውይ ቶዴ ምነው የማማዬ አባት በጣም አዝኜ ነበር ኡፍፍፍፍፍ እንኳን አልመጣ
@tinadagne8580
@tinadagne8580 Жыл бұрын
Don't go anywhere u have great life better ur family 💓 ❤️ 💕 💗 💛 💖
@heniheni7495
@heniheni7495 Жыл бұрын
አቤት ምን አይነት የተቀደሰች ሚስት ነች።የኔዋ ሚስት አረብ ሀገር ስሄድ እንኳን አልሸኛችኝም
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Ahh an sorry forgivdr her n connect
@lidetabate2707
@lidetabate2707 Жыл бұрын
እረ ቶንዴ 5 እና 6 አመት ነው ያልከው አትሄድ በቃ ከዚህ ቤተሰብ መጎደል በራሱ ጤና አይሰጥህም
@selamawit8134
@selamawit8134 Жыл бұрын
Be semabe endat endedengetikuge enqan weshat hone meleyiyet kifu neger new❤️❤️❤️
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ፕራንክ አስለቀሰኝ ማማዬ አይና ተከራተተ እኮ እኔ ሁለት ልጆቼን ትቼ ዱባይ አምስት አመት ሊሞላኝ ነው
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህትዬዉ
@samuelts7461
@samuelts7461 Жыл бұрын
አይ ቶንዴ ተጫወትክብን .... ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ... ፍሬ ልዩ ነሽ በቃ ልዩ ሴት ...
@ethiopia2617
@ethiopia2617 Жыл бұрын
መልካም መንገድ ቶንዴ❤😊
@meseretmelka7919
@meseretmelka7919 Жыл бұрын
ትምህርት ገደል ይግባ::ቤተሰብህን ይዘህ ተቀመጥ❤❤❤
@Ferhanandmaria
@Ferhanandmaria Жыл бұрын
Life is short don't leave ur ❤family❤family is greater than anything
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
ወይ ቶንዴ ዛሬ ሰራህልን፣ እንዴት አዝኜ ነበር፣ እንኳን ፕራንክ ሆነ
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Mashaallah endew you guys are one of the matured youtubers in Ethiopia. Allah betsebachihun bizit birik yadrigilachihu. Ameen.
@asnakechwerkuabebe9995
@asnakechwerkuabebe9995 Жыл бұрын
ቶንዴ ግን በጣም ደንግጬ ነበረ ፍሬ ጀግና ሴት ናት !ብታናድደኝም ተሳክቶለሃል👌👌👌
@tigistdesta468
@tigistdesta468 Жыл бұрын
Congratulations Tonde and the family!!! Good for you.
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምሪኝ እስኪ እህትየዉ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እንኳንም ፕራንክ ሆነ ወደ ፊትም አሜሪካንን ከሰቀልናት ከከፍታው ላይ እናውርዳት በዚህ ሰዓት ምንም አታጓጓም የትምህርት ስርዓቱ ከ4 ዓመት ጀምሮ ግብረ ሰዶምን እያስተማሩ ስለሆነ አመለካከታችን መለወጥ አለበት. ማማዬ ውድድ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ አይለያችሁ በጭራሽ ጥንቅር ይበል አሜን አይለያችሁ
@DM-ht8us
@DM-ht8us Жыл бұрын
Both decisions are very hard. Enjoy every moment with your family as much as possible.
@fikerefi
@fikerefi Жыл бұрын
በትክክል ትምህርት ከቤተሰብ አይበልጥም ስንት አመት ልትኖር እብራችሁ ትሞክራላችሁ ❤
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
የአሜሪካ መንግሥት ጥሎ አይጥለኝም😂 እንኳን ፕራንክ
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
የኔማልቀስ ስ ማማዬ ክፍት አላት የኔቆንጆ እድግ በይ❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በስዱት ያላችሁ ወገኖቼ ወደቤተሰባችሁ ይመልሳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@senaytassefa278
@senaytassefa278 Жыл бұрын
የኔ ሀሳብ ፍሬ አንቺና ልጅሽ ባለመሔዳቹ ቅር አይበልሽ ባሁን ግዜ አሜሪካ ከኛ ባህል ጋር የማየሔድ ያፀደገቹ ህግ በጣም አስቀያሚ ነዉ ይሔ የኔ ሐሳብ ነዉ
@mahigal5310
@mahigal5310 Жыл бұрын
ውይ ቶንዴ የስራህን ይስጥህ እውነት እኔ እራሱ በጣም ቅር ብሎኝ ነበር እንዴት ይሆናሉ ብዬ ስንቱን አሰብኩት ለማንኛውም ተሳክቶልሃል ማስተር ሼፍ ቶንዴ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እህትዬዉ ደምሪኝ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
ማርያምን ጨንቆኝ ነበር ውይ አምላኬ ተመስገን እውነት ይጨንቃል እንኳንም ድንገቴ ፈንጠዝያ ሆነ እፎይ ።
ፍርዬ ሰራችልኝ ተጣላን | ፍሬ ጨከነችብኝ
13:47
Frie Dagi Family
Рет қаралды 85 М.
"ኣቦ ጓሉ ይደፍር - ዘይፈስስ ንብዓት ራሄል!"
45:05
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 32 М.
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 94 М.