"የእኛ ቀናት" #13 ሁላችንም ፈዘን ቀረን:

  Рет қаралды 58,605

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

አስገራሚ ማጂክ ገጥሞን ግራ ገባን::
የማጂሺያን ኤፈሬምን ቻናል በዚህ / @chochamagician ሊንክ ይቀላቀሉ።።
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

Пікірлер: 93
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
የማጂሺያን ኤፈሬምን ቻናል በዚህ youtube.com/@chochamagician ሊንክ ይቀላቀሉ።።
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb eshe ema
@user-lj1ne6im3v
@user-lj1ne6im3v Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hiwetmashenefiyameged3743
@hiwetmashenefiyameged3743 Жыл бұрын
S.a.w❤
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
ገኒዬ መንፈሳዊ ትምህርት ብታስተምራቸው ማጅግ የሴጣን ስራ ነው አይጠቅማቹም እባክሽ መንፈስ ቅዱስ እንዲቀርበን ብላቹ ብትማሩ ጥሩ ነበር አዝናለው ለልጆችሽ መዝሙር ፀሎት ብታስተምሪቸው ጥሩ ነው
@genitebege3195
@genitebege3195 Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@genetashebir6118
@genetashebir6118 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አክባሪሽ ነኝ ግን ዛሬ የተላለፈው ነገር በጣም ያሳዝናል ። ይህማለት እኮ የእርኩስ መንፈስ ስራነው ለምሳሌ፣፡መዳፍ ማንበብ፣ሲኒዘቅዝቆ ማየት ፡ ኮኮብ መቁጠር ፣ዮጋ ፣ሜድቴሽን፣ የመሳሰሉት የሰይጣን ስራ ነው።
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ሀቅን በተከተለ ሁሉ ሰላም ይስፈን ዛሬ በጣም ከፍቶኛል የጓደኛዬ እህት ሞተች በወለደች በ15 ቀኗ አይ እዱኒያ አሏህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ነፍሷን በገነት ያሳርፈው ያሳዝናል
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
አላህ ይርሀማት ለናተም ሰብሩን ይስጣቹ
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s Жыл бұрын
አላህ ይዘንላት ለቤተሰቦቿም አላህ ሶብሩን ይለግሳችሁ ያማል በስደት ሞት ከምንም በላይ
@mimibekele538
@mimibekele538 Жыл бұрын
ትዕግስት የት ጠፉች መልስ እንፈልጋለን
@Elu454
@Elu454 Жыл бұрын
Tg ዬት ጠፋች ናፍቃናለች
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
ገንዬ ይህን አናደንቅም የሸይጣን ስራ ነው 🙄
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ገንዬ ልጁ ያስፈራል
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
አይ ገኒ ዛሬ ትልቅ ስዕተት ሰራሽ ይሄ እኮ አስማት የዳቢሎስ ስራ ነው ምኑ ነው ጥበብ ለማንኛው የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ተከታተሉ የመምህርግርማን የፃፍትን መፀሀፍገ ዝታቹ አንብቡ ብዙ ትማራላቹ ስለመፈሱ ስራ ደሞ ስንቴ ማዕተብ እሰሩ ብዬ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር ማዕተብ ማሰር ዕኮ የክርስቶስን ስለኛ ሲል በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀልን በዕፀ መስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰልን ማስታወሻ ነው አንገታችን ላይ መስቀሉን ስናስር ቀን በቀን መከራውን እድናስብ ያደርገናል ይሄን ኮሜንት ካየሽ ላንቺም ልጆችሽም አድርጉ
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 Жыл бұрын
አይ ድካም ብቻ ነው እነሱ ኮሜንት አያነቡም መስሚያቸው ጥጥ ነው አንድ ሰው ክርስቲያን ሆኖ አንገቱ ላይ ማዕተብ የሌለው ክርስቲያን ሳይሆን ስመ ክርስቲያን ማለት ይቀላል እውነት ምክንያቱም የክርስትና መለያችን አንዱ ማዕተብ መስቀል ስለሆነ ብቻ በጣም ከባድ ነው አንዳንዱ ማዕተብ መስቀል አለማሰር እንደ ስልጣኔ እያዩት ነው ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ሌላ ምን ይባላል
@fenetitilahun8106
@fenetitilahun8106 Жыл бұрын
Trick nw yhe sewoch matalel nw enji ymerem asemat ayedelm
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 13 күн бұрын
እውነት ነው መምህር ተስፋዬ ቹቻ ስለተባለው ልጅ ብዙ ተናግሯል ብታዳምጡት ጥሩ ነው
@flowersbaby6983
@flowersbaby6983 Жыл бұрын
Beyesusem egziabher yegeseteh
@Naod_Money
@Naod_Money Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ነገር በአንቺም በልጆችሽም ላይ አታስሞክሪ ብዙ ጊዜ ጎጂ ነገሮች እያሳሳቁ ነው የሚወስዱት ቤትሽንም ልጆችሽንም ፀበል አስረጪ
@REDIET122
@REDIET122 Жыл бұрын
ትክክል
@genetashebir6118
@genetashebir6118 Жыл бұрын
አዎ ይህ ከጥቆላ በምን ይተናነሳል ።ለነገሩ እኛ በአባታት መምህር ግርማ ወንድሙ ነቅተናል ።
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ሥታምሩ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ተጌ የናፈቀቻቹ👍❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ በቅንነት
@Sigma24078
@Sigma24078 Жыл бұрын
Are yihen lij agenagnugn yesilken password reschewalew
@tgderatube
@tgderatube Жыл бұрын
Woyi Gud Majike New Yrmiseraw Malet New
@davetes3933
@davetes3933 Жыл бұрын
He is so talented 🙌👏👏
@bersabeltsge8217
@bersabeltsge8217 Жыл бұрын
So much fun lol
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 Жыл бұрын
እንዴ የምን አሥማት ነው ኧረ ማኪን አሥከትሏት እንዳይኼድ እንደዚህ አይነት ሠው እቤት ታሥገባላችሁ ብልጥ ትመሥሉኝ ነበር መልአኩ ቅዱሥ ሚካኤል ይጠብቃችሁ🙏
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
አረ ገኒ ይሄ የምደነቅ ኣይደለም ገኒ😥
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስብ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
ቅዳሜ ሁሌ እጠብቃለሁ ።ምነዉ ቀሩ ብዬ ነበር።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
እሄኮ ምንም አይደንቅም የመናፍስት ሴራ ነው
@REDIET122
@REDIET122 Жыл бұрын
ትክክል
@genetashebir6118
@genetashebir6118 Жыл бұрын
በጣም ቆምብለን ስለማናስብ ነው እንጂ ግልፅነው
@Ayu_tube
@Ayu_tube Жыл бұрын
ገኒየ ተጠንቀቂ እንደዚህ አይነት ነገር ከባድ ነው እንደጫወታ አትዮት
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ወይ እንዲ አይነት ነገር በጣም ነው ምጠላው
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌺🌹🌺
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ሙስሊም ብቻ እኔም ልበጣ ነበር አይጠቅሰኝም
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ሙስሊም ብቻ እኔም ልበጣ ነበር አይጠቅሰኝም
@honeyseid
@honeyseid Жыл бұрын
Eshi wude
@marrydinkutub8727
@marrydinkutub8727 Жыл бұрын
Egzabher hoy yemearegut ayhukm ena Eker balechow
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
ገኒ በአንድ እጁ የያዘውን ካርታ እጥፍ አድርጎ ምልክት ሲሰራ አላያችሁትም ሽወዳ አይን ላይ ነው በርታ ወንድም
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
ገኒ፡ትግሥትጠፋች፡ምነውተለያያቹዴ፡ወይተጣላቹ፡ትጂማሪያምነኝ፡ከሥደትአለም፡መልሡንእፈልጋለሁ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ገንያችን ምድኗ ው ክክክክክክክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ኤረ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም ለእጆች አህምሮ ሰጠናዊ ሥራ ነው አስማት እንደሚባለው ማለት ነው እኮ ይሄ ገንዬ ጥሩ አይደለም 🥺🥺
@user-yx8ox3qy1l
@user-yx8ox3qy1l Жыл бұрын
😢
@user-me6rm6wk6k
@user-me6rm6wk6k Жыл бұрын
ሥታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@Kinfemichael9892
@Kinfemichael9892 Жыл бұрын
Yesetan sra new
@felekmekuriaw2193
@felekmekuriaw2193 Жыл бұрын
Lju rasu mn yimeslal befetari ere genye endih ayinet neger biet batasgebi
@chloesarabi806
@chloesarabi806 Жыл бұрын
geni endehitsan atihugni yihe tinkulina mitihat new egiziabher yemayiwedewun sira atisiru atakum ende
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
ትሪክ ነገር ነው ይላል ደሞ አይናቸው ላይ እኮ ነው ምትሀቱን የሚሰራባቸው
@abigiyahailu6347
@abigiyahailu6347 Жыл бұрын
Geniya xfachehu ega eko enxebeqachualen
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Enekuwane lemelaku keduse Mikael ametawi Beale aderesachu arothodxawiyan egeziabeher masetewalun yadelen
@umuselsebila3376
@umuselsebila3376 Жыл бұрын
ሰውየው በሸይጣን ቦታ ሆኖ እየአሳሳቀ የፈለገውን ይሰራል
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 Жыл бұрын
Bexam nawu yemitamirut inkuwan leqidus mikael ametawi kibrebeal baselam aderesachiwu bexam nawu yemiwedachiwu
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ገና ሲያየው እራሴን አዞረኝ እንዴት እንዲ አመመኝ እራሴን ዋገውት በእየሱስ ስም 🙆‍♀️🤔
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Жыл бұрын
አረ አሔ አሔ አሳምት ንው 😭😭😭😭እአግዚአብሔር ይግስሥህ
@robegetnet2807
@robegetnet2807 Жыл бұрын
Des setilu kidusen siwedew
@sahadabhr275
@sahadabhr275 Жыл бұрын
Kkkkkk
@mizantekle5337
@mizantekle5337 Жыл бұрын
ዊይ በጣም አዘንኩ ኤረ እባካችሁ ንቁ በሰይጣን ስራ ላይ ሰጣን እንደዚህ እያሳቀ ነው ወደ ራሱ የሚስበው በናታችሁ እሄን ነገር አትድገሙት
@nmmu5723
@nmmu5723 Жыл бұрын
ሉጁ ያስፈራል ለባ ነዉ የምመስለኝ
@richogendicho3595
@richogendicho3595 Жыл бұрын
ቅዱስ ትብቱ ወዳ ሰዉ አለላም😨😂
@flowersbaby6983
@flowersbaby6983 Жыл бұрын
Endezih aynet neger atakrbu bereketachun yasatachual Ante gin migebarehm melkehm setann meleh techlewaleh
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Жыл бұрын
ይሄ የምን ማጂክ ምናምን ነው ገኒ የሰይጣን ስራ ነው
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
ትግስት አዲሱ ቤት እንዴት አልመጣችም????? ማጂክ ምኑም ደስ አይልም
@tube9102
@tube9102 Жыл бұрын
ኧረ ገኒ በስማም በሉ የምን አስማት አመጣችሁ በስላሴስም
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v Жыл бұрын
ገኒ አንቺ ጎብዝ ኣዋቂ ነሽ ከነልጆችሽ እንድዚ አይነት ጭዋታ ግን እቤትሽ አታስገቢ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
ሰተት አድርገሸ የሠይጣን ሠራተኛን ቤተሠብሸ ውሥጥ ታሥገቢያለሸ ለራሥሸና ለልጆችሸ ተጠንቀቂ
@sifu44
@sifu44 Жыл бұрын
ገኒ እሄ ፍፁም ስህተት ነው
@Eyoranmedia
@Eyoranmedia Жыл бұрын
ማዕተብ
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
ልጁ ግን በምን እየሰራ እንዳለ አታውቁም እንዴዝህ አይነቶች ልጆችሽን ጠሩ ነገር አያሰተምረም ባይዴገም ጠሩ ነው የአጋንንት ሰራ ነው የምመሰለው ጫወታ አይዴለም
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
የት ሄደ አሁን ደሞ ክክክክክክ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
እሱጋ ብቻ አሳቀኝ ወላሂ
@itslife2875
@itslife2875 Жыл бұрын
ከማድነቅ ፈንታ መጫጫን ደስ ኣይልም😣
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@umuselsebila3376
@umuselsebila3376 Жыл бұрын
የሸይጣን ስራ ነው ተጠቀቁ
@hanabaye7593
@hanabaye7593 Жыл бұрын
degmo sef beye memtati lesaytan sera emebit tetebkachu lemangnwm
@sinoritasinorita3398
@sinoritasinorita3398 Жыл бұрын
ገኒየ እናቴ ወይም ተላቅ ህቴ እባክሽን እርዳታሽ ያስፈልገኛል በቴሌ ግራም ላገኝሽ ፈልጋለሁ መልሽልኝ እማ ፕሊስስ
@bubu-qr4ro
@bubu-qr4ro Жыл бұрын
ሰይጣን አሰራር ነው ግልጽ ነው እናንተ አበረታቱ ይጫወትባቹዋል
@helenalove4753
@helenalove4753 Жыл бұрын
ኧረ ትግስትን አምጧት ከናንተጋ ቀላቅሏት
@mizantekle5337
@mizantekle5337 Жыл бұрын
እሄ ከሰይጣን የተላከባቹ ነው:: አልገባችሁም መንፈስ ነው ንቁበት ያሳዝናል በጣም
@yididyamulalem6683
@yididyamulalem6683 9 ай бұрын
ውሸት ታውቋል
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Жыл бұрын
ገኒ ይቅርብሽ ጡሩ አይደለም
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 40 МЛН
የመከራው ቻሌንጅ
30:26
Friday90s
Рет қаралды 34 М.
የእኛ ቀናት #15 ልጆቼ በጭንቀት አየር አሳጡኝ:
10:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 75 М.
የእኛ ቀናት #47 መማታት የለባትም ትልቅ ስህተት ነው፡፡
20:28
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 52 М.
የመጨረሻው ውድድር ተሸላሚው ታወቀ::
11:47
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 48 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 40 МЛН