የእኛ ቀናት #66 አለርጂክ በሆነኝ ቸኮሌት ምክንያት ከልጆቼ ጋ ተጣላሁ።

  Рет қаралды 55,743

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

እኔ እየተሰቃየሁ ልጄ ፕራንክ ነበር የመሰለኝ አለችኝ።

Пікірлер: 113
@eduyekal8644
@eduyekal8644 Жыл бұрын
ትንሹ ልጅሽ ግን በጣም ደረቅና አስቸጋሪ ነው እኔ ላንቺ ጨጓራዬ ይቃጠላል እረፍ ሲባል ማረፍ አለበት 🙈🙈በተረፈ ሁሌም ነው ማያቹ ትመቹኛላቹ❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ባቢ ግን ሙዝዝ የሚነገረዉን ተዉ ሲባል አይሰማም
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
በጣምያናደኛ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
ባቢ ቅጣት ቢጤ ያስፈልገዋል እድሜው በቂ ነው ይሄን ለማገናዘብ እንደ ሶስት አመት ልጅ እይሁን ጥሩ አይደለም ።ያድገብታል
@ahme9759
@ahme9759 Жыл бұрын
አዳዴ ልጃችሽ እናትቸው መሆናቸውን ይረሳሉ ችክይላሉ ከልክ ይለፈ ነፃነት ነው ተውስትያቸው አሰሙም እንደጎደኛቸው ይላፉሻል በተደጋሚ የማይባቸውነው ቢይተካክሉ ይቺን ስህተት ጥሩ ነው በተረፈ መልካም ልጆች ናቸው ምርት ከቤተሰብናቹ እወዳቹሀለው ገኒዬ ተባረኩ።
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
er men she enatulaye kaltechmalek beman laye lichemalke new yehe asteyayet miaset gudaye ayedelme
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik Жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሀ ታጠቢ በጣም በቀዘቀዘ ከፍሪጅ አውጥተሽ እኔም ተቸግሬ ዶክተር ነው ያለኝ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ገኒዬ የምትወስጂው መድኃኒትም ካለ ምናልባት አላጂክ ፈጥሮብሽ ይሆለናል ሀኪም ቤት ሂጂ የዮሐንስም ፀበልና ህምነት ተቀቢ ❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገንዬ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ድርቅ ያለ ልጅ ፈጣሪ ይማርሽ ፀበል ሂጂ እኔንም በላኝ አሳከከኝ
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Geni atamenachikiyachew siyakfush beteley tnshu yene Konjoooo
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እምነት ተቀቢ
@user-qx4cj7ft4p
@user-qx4cj7ft4p Жыл бұрын
ስለዝህ አብሽሩ ይተውሻል እናታችን ገኒ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
ወይኔ ባቢ ተው ሲባል አይሰማማም ገኒ አይዞሽ ❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
..አይዞሽ ገኒ ፀበል አፋሺበት
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
አይዞሽ ገኒዬ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Babeyeeee yen mereteeee love youuu,,anteee k ulu tilyalheeee,,,daweteyemeee love youuu yen niguseee❤❤❤
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 Жыл бұрын
ልጆች አንዳንዴ በአይን የሚታይ ነገር ላይ ቀልድ በጣም ያበሳጫል። እናት እኮ ናት ምን የሚሉት ቀልድ ነው??😞 ለገኒ የምትሆኑላት ሁኔታ በጣም አይገባትም መውደዱ እንዳለ ሆኖ ማክበር ላይ በጣም ይቀራችኋል ደጋግሜ ስላየሁዋችሁ ነው። ከማክበር ይልቅ እጅግ በጣም ታፌዛላችሁ። እሷ ምንም ያህል ፊት ብትሰጥ ከ limit አትለፉ በጣም ስለሚደብር ነው የተናገርኩት። ገኒዬ በነገራችን ላይ አቢ በጣም ነው የሚወድሽ እና attention ስለሚፈልግ ይመስለኛል የሚያደርቅሽ። ሁሉንም ልጆችሽን ይባርክልሽ❤
@muluneshkebda2426
@muluneshkebda2426 Жыл бұрын
Ayziosh mamay❤
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ሲስጠላ ትንሹ ልጂ ደረቅ
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
ሙሉ ሰውነትሽን ቅባ ቅዱስ ወይ እምነትና ፀበል በጥብጠሽ ተቀቢ እረ እግዚአብሔር ይማርሽ
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
ሀበሻ እካ አይተኛም ፀበል ተጠቀሚ😢
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ውይይይይይይ አሳዘሺኝ😢 ገኔየምርጥእናት
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
አይ.ገኒ.ቸኮሌት.እንደዚህ.ያደርጋል እንዴ.እግዚያብሔር.ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አይዞሽ ገኒ ከፋርማሲ የሚቀባ ና የሚጠጣ አለ መድሀኒት ያን ከተጠቀምሽ ቶለ ይድናል እኔ የስጋ ደም አላርጅክ አለብኝ እስከ ሳምንት አሞኛል ወላሂ መድሀኒቱን በተጠቀምኩ በ3 ቀኔነው የተወኝ
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
አላህይማርሽየኔማር❤❤
@yohannesyimer5547
@yohannesyimer5547 Жыл бұрын
መክሊት ልጅሽ ናት እናት አመመኝ ስትል መድሀኒት ገዝቶ በቃ 😢😢😢😢
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
የኔ ጌታ እናቴ ዶሮ መሰለች አይ ባቢ
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Mamaye madanet endazi wusaji be mokotira kitikiti adregew mareyem enem endaz adirioy sikatakit tefaley
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አላርጂክ ነዉ እኔ አንድ ጊዜ ዳቦ ገዚቼ በልቼ በጣም ነዉ ያመመኝ አኪንቤት ተኝቼ ነበር ከጪንቅላቴ እስከእግሬ ነበር የሚያሳክከኝ ኦዴንም ያስቀምጠኝ ነበር ቶሎ አኪቤት ኢጂ ገኒ
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ኸረ በሳቅ ጎረመች ቡጉር ነዉ አለ 😂😂😂 ገኒዬ ፈጣሪ ይማርሽ ባቢግ አሰቃይሸ ታመሽ 😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ባቢ ኡፍ ድርቅ አትበል
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
Geni medanitun amatebesh setewechi endet des endalegn lehulachenem temehert new menem neger senwesed be selase sim amateben mehon alebet 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
geni ena yeljochua abat yeteleyayutbet mkniyat esu pentse slehone new ahun gena bqrbu new yegebagn
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ደርቅ ሢያሥጠላ ኸፃነኝ እያልክነው አርጅተሀልኮ
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
የኔ እናት
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
Minw xute masyayachuen dabequ enjii😊
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 Жыл бұрын
Ezeabher cherso yimarish yekidus yohannisn emnet betibitesh tekebi
@madetube4356
@madetube4356 Жыл бұрын
Ere ine betam yamegnal yasmelisegnal yalibegnal gulbate yizilzl gin hulum aydelem ye chocolate alejic lane kebad new 😢😢😢😢
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላሞን መልሰልን የድሮዋን ኢትዮጵያ ያረብ
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f Жыл бұрын
እኔ የትኛውንም ሎሽን ስቀባ ነው እንዲ ሊያሳብደኝ የሚደርሰው ውይይ እግዜር ይሁንሽ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤🥰
@user-pg6pu3rf5r
@user-pg6pu3rf5r Жыл бұрын
እይዞሽገኒየእውናህራእምነትጥሩነውተቀቢው
@sesiialem9145
@sesiialem9145 Жыл бұрын
I get hives when I eat chocolate too,one time I had to go to emergency room in the middle of the night you need to track everything you ate that day so you can prevent it from happening next time.I get hives here and there I take over the counter medicine with antihistamine like Allegra or Benadryl.
@sesiialem9145
@sesiialem9145 Жыл бұрын
The more you itch the more your body releases histamine so next time try not to inch
@christinafaraklou239
@christinafaraklou239 Жыл бұрын
@@sesiialem9145 easier said than done. It’s almost impossible not to itch. But yeah it’s best to keep some type of allergy medication in the house just in case. I always do
@HanaEshet
@HanaEshet Жыл бұрын
Er erga bele baby cheheteh yedebral mesemateko alechalnm
@user-un7vj7ys7u
@user-un7vj7ys7u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@radiaimam7279
@radiaimam7279 Жыл бұрын
Weyna babi besu mechekchek men edhonshe mawke akten 😢😢😢
@zelalemgebre5017
@zelalemgebre5017 Жыл бұрын
Lijochishin kichachew
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ፍቅር ቤተሠብ
@rayaorginal3862
@rayaorginal3862 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያስጠላ ትንሹ ልጂ ስርአት የሚባል የለውም ደርቅ
@emuti6262
@emuti6262 Жыл бұрын
ልጅ አንዳንዴ አንዲ ይሆናል ባይጋነንም
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
በስማም ነ እመቤቴ ካች ጋ ትሁን ገንየ❤❤❤
@asmeretemha7106
@asmeretemha7106 Жыл бұрын
😢 I’ll ioj
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ወድ ቤተሰቦች እንዴት ናቹሁ ገኒዬ አላርጂክ መዳኒቱ እምነት እና የተባረከ ቅባ ቅዱስ ነው የሚቀባው ለመዳኒት መቸኩል አይስፈልግም ነበር ገኒዬ ተደጋጋሚ ሚመላለስብሽ ከሆነ እባክሽ ፀበል እና ፀበል ነው አስቢበት እኛ ግን ደክመታችን ቱሉ ብለን ሆስፒታል ወይም ዶክተር ነው የምናስበው ስለዚህ ለሁለተኛ ጊዜ ከደገመሽ እንደ ልጅነቴ የፃፍኩትን ብታነቢ ብትጠቀሚበት ጥሩ ነው
@lemlem5091
@lemlem5091 Жыл бұрын
Way mesken enam batam new yamhgeraw marr mok bal weha tahi enay tenshe esow yastagslayal
@mahihabshawit7057
@mahihabshawit7057 Жыл бұрын
እኔ አድ ቦታ ጀምሮኝ ሰውነቴ በሙሉ ቆሰለ ለረጂም ስአት ያሳከኛል ከዛ ደም ይተፊል 😭😭ከዛ ከስአታት በሆላ እዳለ ነጭ ይሆናል አባካችሁ መድሃኒት ምታውቁ ንገሩኝ😭😭😭ገኔዬ ፈጣሪ ይማርሽ
@user-ez9gn4xx9r
@user-ez9gn4xx9r Жыл бұрын
ሀኪም ቤት እሚቀባ ይሰጡሻል😢
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
ቼክ ማድረግ ያስፈልጋል ምክንያቱም ሁለተኛ ቀንሽ ከሆነ better to check dr
@user-yy2gm2eb9b
@user-yy2gm2eb9b Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር እማቃጥለዉ ምን አይነት ደረቅ ነዉ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
አለርጂ ነው የህይወት የተለየ መድሀኒት ውጠሽ ከሆነ
@user-qx4cj7ft4p
@user-qx4cj7ft4p Жыл бұрын
ይከነገር እኔንም አሞኝ ነበር ሙሉ አካሌን ነበር ያሳከከኝ ግን ምንም ነገር አልተጠቀምኩም በርሱ ግዜ ነው የተወኝ ከሶስት ስአት እስከአምስት ስአት ባለውስጥ ነው የተወኝ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
እኔ ከሳምንት በላይ አቆይቶኛል በመከራነው የተወኝ ፋርማሲ የሚቀባና የሚጠጣ ሰተውኝ
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
ከሁለት ወር በፊት ኢትዮጵያ ሄጄ እንደዚ ሆኝ ሰዉነቴ ተቃጥሎ እስከአሁን ጠበሳ አለቅ አለ ተላላፊ ነገር መሰለኝ
@rahelcross6053
@rahelcross6053 Жыл бұрын
You need to see a doctor immediately
@yeshi5969
@yeshi5969 Жыл бұрын
እኔ የቸኮሌት አላርጂክ አለብኝ ተሳስቸ ከበላሁ እዳለ ፌቴ ግልብጥ ነዉ የሚለዉ እና አይዞሺ የኔ እናት የእዉነት አችም የሱ ችግር ከሆነ አትብይ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እረ ተገላግለሻል እህቴ ሲጀመር ለኛ ለኢትዮጲያውያን አይሆንም ምክንያቱም የሚሰራው🐜🕷🦂🐝🐞🦀🐌🐛 ነው የሚሰራው በተለይ🐛🐛🐛🐜🐜🐜😤😤😤😤😤
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
​@@user-pd7ji5rb6xምን
@fireeyfir4076
@fireeyfir4076 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ እኔም አለብኝ ሲነሳ እሳት ነዉ ሚለቀዉ😢
@selamkbrom2550
@selamkbrom2550 Жыл бұрын
ወየነ ልጆቹ ግን ሁሌ ቀልድ ለምድነው ሚባሉትን ማይሰሙት መክሊትን አይወክልም
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐
@Absalat-br5um
@Absalat-br5um Жыл бұрын
Lj endezi sihon dess aylm...babi enathn smat drk atbel eshi
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገኒዬ ግን ቸኮሌት የምትበሉ😤😤 ከምን እደሚሰራ ከሀ እስከ ፐ በቪድዮ አይቸዋለሁ 🐜🐜🐜🐜🐛🐛🐛🕷🕷 ከነዚህና ከሌሎች ነብሳቶች ነው የሚሰሩት ከነነብሳቸው🙊🙊 ያምሷቸዋል🙊🙊🙊🙊🙊 ከዛ ማሽን ውስጥ ያደርቋቸዋል 🙊🙊ከዛ ይፈጯቸዋል😤😤😤 ይቀጥላል አትበሉ😤😤😤😤😤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
የኛ አዋቂ ፓ አውቀሽ ሞተሻል
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@user-pk3tl3ex5k የምናገረውን ጠንቅቄ የማውቅ ሰው ነኝ አይ አይደለም እበላለሁ ካልሽ ምን አገባኝ ብይው😤😤🙊🙊
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
@@user-pd7ji5rb6x ድብን አርጌ ነው ምበላው እየበላሁም ነው አልሃምዱሊላህ ምንም አሎንኩም ዓለም እየበላ አይደል አንቺ አምራች ነሽ እንዴ 🙄🙄🙄🙄
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
😬😬😬😭😭😭😭😭
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
አቲይኝም እዲሁም አሎድም
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Fetary yimarsh
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አሁን ድረስ ያሳክከኝ ምልክቱ አለ ሰውነቴ ሙሉ
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
እኔም አሞኝ ነበር እንቁላል ነው አሉኝ ቁርስ ሁሌም እንቁላል ነበር የምብለው አሁን ለቆኛል
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Жыл бұрын
Babi needs to be disciplined.!
@user-ez9gn4xx9r
@user-ez9gn4xx9r Жыл бұрын
እኔ እራሱ ስቃየን ያበላኛል ግን ምግብ አደለም አሉኝ ማለቴ ማንኛውም ነገር ብይ ግን ቆዳሽ አላርጅክ ነው ተባልኩ
@k4konie991
@k4konie991 Жыл бұрын
You might have allergies, you have to be very careful and avoid eating what you think causing it, you did say, you have reacted like this once before, that means your antibodies are over active and release histamine causing you to itchiness. It will be aggravated every time you have whatever you had to cause the itchiness, if you don’t find out what is the cause of it, it might cause a severe allergic reaction (Anaphylaxis ) usually develops suddenly and gets worse very quickly. Anaphylaxis is a medical emergency and It can be very serious if not treated quickly, if I where are you, I will pursued a medical advice. I have allergies and a carry EpiPen ( adrenaline), and also I’m a qualified pharmacologist, so I know what I’m talking about. I couldn’t just watch your KZbin and not commenting on this. Hopefully it’s nothing serious, but seek advice from medical professional.
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
Very well said.
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 Жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ ይረዳል
@astergetachew4280
@astergetachew4280 Жыл бұрын
ቸኮሌት ከምን እንደተሠራ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሙ አትብሉ ገኒ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ኣሏህ ያሽርሽ ባቢ ግን ስነ -ምግባር ልታስተምሩት ይገባል ይሄው ኣመሉ ሳያድግበት ኣመመኝ ሲባል ሊረዳ ይገባል ህፃን የሚባል እድሜ ላይ ኣይደለም እናቱን ላስቸገረው እኔን መጭነቁ ነው የገረመኝ
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
እረ ገኒ አልማዝ ባለ ጭራ እንዳትሆን ቶሎ ሀኪም ሂጅ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
የሆነ ሠው አየሑ
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ያት😂😂
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
እኔም አይቻለሁ 😂😂😂😂😂😂
@yifdheg2368
@yifdheg2368 Жыл бұрын
ወይኔ ኮመቶች ሥትመቹኝ እኔም አይቸዋለሁ😂😂
@emaye111
@emaye111 Жыл бұрын
Are babi srat😮😮😮😮😊
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Жыл бұрын
Befetari yihe babi mn hono new wyiii
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ባቢ ግን ረባሽ ነገር ነህ 🤣🤣ገንዬ ይተውሻል የምትቀቡትን ሜካፕ አስተካክሉ ሁሉም ሜካፕ ላይስማማ ይችላል አላርጂክ ካለብሽ 🤔
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik Жыл бұрын
ከፍሪጅ በወጣ ውሀ ዘጣም በቀዘቀዘ ታጠቢ
@kidusdd4126
@kidusdd4126 Жыл бұрын
እኖም አለብን ነገርግን ከ ቸኮሌት ውስጥ የማይስማማሽ ነገር ይኖራል 😊😊❤
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
ኮልጌትና ባዝሊን እኔ አጥፉቶልኛል ለ10 ደቂቃ አቋይተሸ ታጠቢዉ ወላሂ እኔ ለዉጥ አይቸበታለሁ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ቸኮሊቱ ውስጥ ያሉ እንግሪድየንቶችም ሊሆኑ ይችላሉ፣ ላክቶስ ከወተት፣ ፒናት፣ አልሞንድ ወዘተ... አለርጂ ቴስት ካለ ኢትዮጵያ ውስጥ ብታረጊ ጥሩ ነው ፣ የምግብ አለርጂ ማለት ያምግብ ለዛሰው መርዝ ነው ማለት ነው፣ ኢትዮጵያ ከሌለ ዱባይ አለ፣ እኔ USA ነው ያረግኩት 70 አይነት ምግብና ፖለን ፣ ውሻ አይጥ የመሳሰለውን ቆዳሽላይ ይሰጥሻል ፣ ማወቁ ጥሩ ነው
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
ሢጀመር ቸኮሌት እዴት እደሚሠራ ሚዲያ ያየሁ እራቁታቸውን ገብተው ገንዳ ከሚመሥል ነገር በፓንት እያቦኩ አይቻለሁ ሸንትም ፍሰም ሊኖረው ይችላል ቱቱቱቱ ደግነቱ እኔ አልወደውም ሳየው ዘጉኝ ገብተው ሲያቦኩት ከግር እሰከራሥ 🤣🤣
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
የወይን መጠጥንም በእንዲህ አይነት መልኩነው ሲያዘጋጁ ያየሁ ዩቱብ ላይ
@Hani30898
@Hani30898 Жыл бұрын
I’m sorry to say this but The lil kid is kinda annoying. I’m not trying to judge he need to be disciplined.
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ቁም ሳጥን በሩ ላይ ያንጠለጠላችሁትን ጡት ማስያዣውን አንሱት 😁
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp Жыл бұрын
Ech mn agebachu were🤨🤐
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
@@Bezawitabebe-qi9wp አንችስ ምናባሽ አገባሽ ለኔ የምትመልሽው የሷ ቢጤ ዝርክርክ ኮተታም ነሽ አሽቃባጭ አንሱት ማለት ምን ክፋት አለው ይሄኔ አንች ፓንትሽ እየጣልሽ ይሆናል በየቦታው ግማታም ሴት ልጅ ስትር ስትል ነው
@emuti6262
@emuti6262 Жыл бұрын
ይሄው አኮ ተዘጋጅተው የሚቀርፁት አይደለም ለመተቸት ባንቸኩል
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
@@emuti6262 ይሄ መዝረክረክ ነው ሪያሊቲ እየሰሩ ቢሆንም ታዲያ ጡት ማስያዣ ያሳዩናል በዚህ አይነት ፓንት እያወለቁ ያሳዩና ሪያሊቲ ሾ ነው በማለት
የእኛ ቀናት #39 ቅዱስ ብድሩን በልጆችህ አግኘው ተባለ።
9:28
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 64 М.
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 241 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 93 МЛН
"የእኛ ጨዋታ #1"እልህ አስጨራሽ ነበር::
10:29
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 58 М.
የእኛ ቀናት #65 ገኒ ያለቀሰችበት ድንገተኛ ሰርፕራይዝ...
14:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 100 М.
በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን።
31:22
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 8 М.
ሎሚ የሚወረውርልኝን ሰው እየጠበቅኩ ድንገት ተጠለፍኩ።
32:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 173 М.