እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!

  Рет қаралды 243,869

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

2 жыл бұрын

ልጆቼ በሶስ ቃጠሎ የተፈተኑበት አስቂኝና አዝናኝ ዉድድር...ማን ያሸንፍ ይሆን?
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ለውብ የባህል አልባሳቶቻችን ሽሮ ሜዳ የሚገኘውን “ሸራተን ሰታይልን” እንዲጎበኙ መጠቆም እንወዳለን፡፡
የስልክ አድራሻ 0933202425
መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 750
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
ዛሬ ወንድሜ ከሳኡድ እስርቤት ድምፁን አሰማኝ በታሰረ በሰባት ወሩ በበጭንቀት ልፈነዳነበር ጭንቀት የዛሬን ጭግር ላይፈታ የወደፊት ህልምን ያጨናግፍል መቸም ሠውነንና መጨነቅ አይቀርም አሊህምዱሊላህ አለኩሊሀል እነሡም በእስር ቤት እርሀብ ብርድ ቅማል እከክ እየተፈራረቀብን አለን እንዳለን አለኝ ወንድሜ የኔከርታታ አይ ስደት ያማል ብቻ ምን ላድር አቅም የለኝ ከማልቀስ ውጪ አላሆይ ፈረጃህን ቅርብ አድርግላቸው
@user-is8jh2bv8k
@user-is8jh2bv8k 2 жыл бұрын
እኮንደሥያለሽ ተፈቶደሞተደሠች
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
አሚንንያረብብብ
@user-hx6me4tk1z
@user-hx6me4tk1z 2 жыл бұрын
ያረብ በሰላምምምም ወደአገራቸዉዉ አላህ ይመልሳቸዉዉ ያረብብብ🕌🕌☝💔💔💔😭😭
@samrawithabtom4649
@samrawithabtom4649 2 жыл бұрын
ayezoshe ehete Egizabhre yetaseruten yasefetalen ,ayezoshe
@saradebesay4784
@saradebesay4784 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔርይ አላቸዉ ላያስችል አይሰጥም በቃ ይላቸዋል አይዞሽ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ይሄን ውድድር ከምንጋ እንደተረዳሁት ታቃላችሁ ከሂወትጋ ሂወትም እንደዚህ ፈታኝናት ፅናትን ትፈልጋለች ይሆናን ካልን ፈጣሪን አስቀድመን የማናደርገው ነገር እንደለለ ነው የተረዳሁት እናተስ??
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ገኒዬ ያኔ ታመሽ ሰይፎ የጠየቀሽ ጊዜ እናቴ አይታሽ በጣም አዝና ነበር ተሳለችልሽ ዛሬ እኔን ለመጠየቅ መጥታ ይሄን ቪዲዬ ስታይ ተመስገን ስለቴን አስገባለሁ ብላ ደስብሏት እልል ብላ ተደስታለች ገኒዬ👌👌
@saron20
@saron20 2 жыл бұрын
kkkkkkk
@zebibaahmed6195
@zebibaahmed6195 2 жыл бұрын
@@saron20 ????
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 жыл бұрын
@@saron20 ምን ያስቃል👊
@user-lo5rr2pl7e
@user-lo5rr2pl7e 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን እናት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነበር ያዘነው እውነት ነው ለናትሽ እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልሽ
@user-yh3bb3gu8z
@user-yh3bb3gu8z 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኚ የህፃኑ ልጂ ጥንካር ዋው
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ከጅምሩ ለፃኑ ነበር የፈራሁት ግን ጥንካሬው ማሻሀላህ
@kezero1990
@kezero1990 2 жыл бұрын
Endemamer please
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
Sara damrnyi yene konjoo 😍🙏
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ወዉ እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ አይለያያቹ አገራችን ሰላም ያውርድን በሳውዲ የሚሰቃዩት ወድሞቻችን እና እህቶቻችን እግዚአብሄር ያስባቸው በቃ ይበላቸው ድምፅም እንሁንላቸው🙏
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Yhn challenge bttewut tru new adega lay endaytlachhu
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ የኔ መልካም
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@mismtg5829 የኔ ዉድ ሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ መታደልክ በዝማሬ ናልን እባክህ🙏ገንየ እባክሽ ከዘፈን አውጭው እና በዝማሬው እንዲመጣ አበርችልን
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
ገኒ በናትሽ ለሳኡድ እስረኞች ድምፅ ሁኒልን ወድሞቻችን እህቶቻችን በስር ቤት እያለቁ ነው
@emebetbelay4801
@emebetbelay4801 2 жыл бұрын
ግድ የለሽነት እንጂ ሳያዩ ወይም ሳይሰሙ ቀርተው አይደለም ውዴ እሼን እይው እስቲ ሰለቸኝ ሳይል ስንት ወር ሙሉ ድምፅ እየሆነ ነው የልብ ቅንነቱን ይጨምርለት
@RahmiYube
@RahmiYube 2 жыл бұрын
ትክክል
@RahmiYube
@RahmiYube 2 жыл бұрын
@@emebetbelay4801 አወ ተዋት አላህ ይድረስልን አሁንስ የኔስ ተራ መቸነው እያልኩነው በጣም ከባድነው የኛነገር ያረብ አንተው እርዳን
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
@@emebetbelay4801 ትክክል መልካም ልብ ብቻ ነው እሚጠይቀው አላስችል ብሎኝ ነውጂ እሱመ ያቃሉ
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi 😍🙏
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ነዉ የሞትኩ ጊኒ ትግስትን እቅፍ ስታረጋት ደስ አለኝ የምር ባቢ አድንቄሀለሁ ጎበዝነህ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ገንዬ በጣም አድናቅያችው ነኝ የምታስተላልፉት ነገር ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል ቅዱስ ግን ይህንን ድምጽንጌታ ኢየሱስን ያመስግንበት።
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ገንዬ ለሰው ያለሽ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እወድሻለሁ ❤❤❤❤
@bxhydhc7775
@bxhydhc7775 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍትህ በሰውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
እዉነት ደብሮኝ ነበር በሰዉ ሃገር ይከብዳል ዘና አረጋቹኝ
@enat1821
@enat1821 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ በተለይ ትንሹ ልጅ ኢሄንን ሚያቃጥል ነገር በልቶ ማሸነፉ በጣም ጎበዝ ነው አላህ ያሳድገው ሁላችሁም ተባረኩ
@workugemra9243
@workugemra9243 2 жыл бұрын
ባቤ በጣም ጎበዝ ነው ዋው!
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 жыл бұрын
ገኒ መልካም ሴት እናት መሆንሽን አስመስክረሻል አሁንም የበለጠ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተባረኪ እህቴ!!!
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
ገንዬ ገንለስራተኛሽ ክብርዋውውውበእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ናቲ እንደማመር⁉️
@marthatube1001
@marthatube1001 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe ነይ እኔ ቤት እኔም እመጣለው
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@marthatube1001 እሽ
@elizabethwoldegebriel8386
@elizabethwoldegebriel8386 2 жыл бұрын
ዋው ትግስት እና ባቢ በጣም ጎበዞች ። የ ባቢ መቻለ በጣመ ገርሞኛለ ጎበዝ።
@user-jf7oj5dh4g
@user-jf7oj5dh4g 2 жыл бұрын
ወድሞቼ እህቶች ተቃጠላችሁብኝ እኔን
@edaledal3003
@edaledal3003 2 жыл бұрын
እኔጃ ገኒ ልክአምላክ ሲፈጥረን እንዳለየን አንቺም ከወለድሻቸው ልጆች ጋ እኩል በማየትሽ ልጆቱን እውነት ምን ያክል በረከት እንደሞላሽ አንቺ ታውቅያለሽ ትልቅ አስተማሪ ነሽ የቤት ሰራተኞን ለሚበድሎ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
Edal damrnyi yene widdi 😍🙏
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
የህፃኑ ልጂ የሚገርም ጥንካሬ ነው ዋው ዋው ገኒ ሸልሚቸዉ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 2 жыл бұрын
ገኒ ለቤት አጋዥሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል እግዚአብሔር በክብር ያኑርሽ በልጆችሽ ተባረኪ ተደሰቺ የኔ ውድ።
@ljikal5976
@ljikal5976 2 жыл бұрын
ባቢን አለማድነቅ አይቻልም ትግስትም እደዛው ዋው👏👏👏👏
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ገኒ አረ በአላህ ለምን ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ስትሆኝ አይቸ አላዉቅም ቢድዋችን የምናይላችሁ እኛዉ ስዴተኞቹ ነን እኮ ምን አለ ሁሉ ሰዉ እንዴ ኮሜድያን እሸቱ በሆኑ ቅን ወንድማችን ሁሌ ድምፅ የሚሆን
@hasnahasna6141
@hasnahasna6141 2 жыл бұрын
እረ ፍትህ ስትል ነበር ገብተሽ ወደታች እይ
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi 😍🙏
@gelilalove1205
@gelilalove1205 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ😘😘
@raheleamene3719
@raheleamene3719 2 жыл бұрын
አጫዋጮች
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
አይ እናትነት ገኔ ተጨነቀች እኮ 😭ለትግስት ያለሽ ፍቅር ግን በስማም በጣም ደስስስ ይላል💐💐
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ገኒ ለሰራተኛሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ ስንት ክፉ ሰዎች አሉ ለሰራተኛ ክብር የሌላቸው
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 жыл бұрын
ትግስትን በጣም ነው የወደድኳት ስረአትና ቀልዷ ዋው ሁሌብመጣ በቪድዎ
@amutube2400
@amutube2400 2 жыл бұрын
እራ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦😭😭😭
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
Amu damrnyi yene widdi 😍🙏
@meserettube5161
@meserettube5161 2 жыл бұрын
@@sanyiijawaartube8434 እንዳመር
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
Amu በቅንነት ደምሪኝ የኔ መልካም
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ገኒዬ አንቺ ለነሱ ተሰቃየሽ እኮ እናትነት ሚያዝናና ነበር🤣🤣🤣
@mcell1734
@mcell1734 2 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ባቢንና ትግስትን እኔ ራሱ ብሸልማቸው ደስ ይለኛል ❤❤👍
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
ለሚፈልጉት ነገር ጥንካሬን ከትንሹ ልጅ ተማርኩ የእውነት። ሲገባ የሚገዛው ነገር እንዳለ ተናግሮ ነበር አሸነፈ በጣም ደስ ይላል እውነት ጀግና
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 2 жыл бұрын
ትግስት ወተቱን እምትጠጣው መስሎን ተናድጄ ነበር ጎበዞች ናቹሁ❤❤❤
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ አላስጥላትአላስጥላት ሆነብኛ የምር
@user-ki9yo4of2n
@user-ki9yo4of2n 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 2 жыл бұрын
ሚሰኪን ለትግሰት ፀድት ያለ ሰልክ ግዙላት በሸልማቷ ጀግና ናት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ገኒዬ ልጅሽን ተንከባከቢያት ክብደትዋ በጣም ነው የቀነሰው በጣም ምታሳዝን ደስ ምትል ልጅ ናት
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
ደግሞ ገኒ ስታስቀኑ ነፃነት ትምህርት በራስ መተማመን ባጠቃላይ ደስ የሚል ቤተሠብ ልጆችሽን ይባርከዉ ቀማሚዉ ዋዉ ጎበዝ ነዉ በርታልኝ የኔ ጌታ
@Tube-ip6pb
@Tube-ip6pb 2 жыл бұрын
ወይኔ ባቢ የሚገርም ልጅ ነው ጥንካሬንና ተስፋ አለመቁረጥን በዚህ እድሜው አሳይቷል ቅዱስ ይሸነፋል ብየ አለሰብኩም ነበር ተግስትና ባቢ ጎበዞች ።
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ። ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ። ቅዱሴ ሲዘፍን ውስጤን ደስስስስስ ይለዋል ትልቅ ቦታ ነው የምጠብቅህ በርታ።ባቢ አንኛ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
ዋውባቢእና ትግስት በጣምጎበዞችናቸው ሁላችሁምስታምሩ ፍቅራችሁይብዛ ምንርጥቤተሰብ
@kalkidan1973
@kalkidan1973 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ ባቢ እና ተግስት ጎበዝ ናቹ 😍😍😍😍
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 жыл бұрын
ባቢና ትግዝት የእውነት ጀግኖች ኦፍፍፍ ግን ያስጨንቃል😥
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
fafi damrnyi 😍🙏
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 2 жыл бұрын
መቸ ይሆን እኔም ከስደት ተመልሸ ከቤተሰቤቃር በአዲ ትሪይ ምግብ የምበላው በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እያለን በአረብ ሀገር ግን ብቸኛ ነን ፍትትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህህህህህህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ደስ ይምል ጫዋታ ነዉ የዛረዉ ትዕግስትና ባቢ ጀግኖች ትዕግስት አነጋገሩዋ ምታሳያቸዉ እንቅስቃሰሆች አዝናኝ ነበሩ ኤረ ሁሉም ቅዱስ መክልት ዳዊት ደስ ትላላቹ ገኒዬ ለትዕግስት ያለሽ ፍቅር ዋዉዉዉ ተባረክ ሂዳ ልጥፊ አለችብሽ እና ሳምኝ አለቻት እኮ አሸናፊዎች ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
ገኒይ የትግስት ያለሽ ክብር የእኔ እህት እግዚአብሄር ያክብርሽ ውድድድድድ ፍጣሪይ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ባቢ እና ትግስት የሚገርሙ ናቸው በተለይ ባቢ ጠንካራ ልጅ ናችሁ አሪፍ ፕሮግራም ነው ገንዬ የፍቅር እናት በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ዜና የሚያደርግ ጨዋታ ነው
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በመገረም ነው የጨረስኩት ባቢ ሚገርም ልጅ ነው ፕሮግራሙ ሲጀምር ገና አላማው ነበር ያስቀመጠው ብሩ ለጉዳይ እንደሚፈልገው ያውቃል ፣ የገረመኝ እያንዳንዱ ስቴፕ የቃጠሎውን ስሜት ሳይሆን ብሩ ስለማግኘቱና ስለማሸነፉ ነበር ምያስበው ዋው ፈጣሪ ይባርክልሽ የኔ ውድ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
ወይኔ እናተ ለተቃጠላችሁ እኔም አብሪያችሁ ነው የተቃጠልኩት ገኔዬ እስከ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍ ለሰራተኛዋ ያላችሁ ክብር😍 ይህ ሰውዬ ግን የገኔ ባል ነው እንዴ😁
@semiratube6317
@semiratube6317 2 жыл бұрын
እሸቱ ምን እንደተሰማው ይንገረን ገኒየ ይሄ ህፃን አሸነፎታል
@emanyimam7011
@emanyimam7011 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
ትግስት በህወት አለው አይዳል አለለችም አራ ባሰቅ😂😂😂😂😂😂
@seniab4749
@seniab4749 2 жыл бұрын
ገኒይ በጣም በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ለትግስት ያለሽን አመለካከት ሳላደንቅ አላልፋም እወድሻለሁ።
@SaraSara-gk4fy
@SaraSara-gk4fy 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ነዉ የሳቃችሁኝ ግን በጣም ነዉ ያሳዘናችሁኝ በተለይ ትግስት እና ባቢ የናተ እንባ ሲወርድ የኔም ወረደ ማርያምን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉራችሁ
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f 2 жыл бұрын
ohhh ባቢ በጣም ጎበዝ ነው እንደ ህፃንነቱ አይደለም🧡🥰🥰
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
ገኒ ስታምሩ እኔ ግን ከልጆችሽ ባቢ እና ዴቭ እያየዋቸው ትልቅ ልጆች ሆኑ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ በጣም ነው የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ እኔ አገሬ ስገባ እናንተን ማግኘት ፍላጎቴ ነው እስከዛ እድሜና ጤና ይጠብቃቹ ወዳጃቹ ነኝ ከጅዳ ሁሌም ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ወይኔ አሳቃችሁኝ ባቢና ቲጂ ጎበዝ ናችሁ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 жыл бұрын
ጎበዝዝዝዝዝዝዝ እናተ ለበላችሁት እኔ ላብበላብ ሆኘ ነው የጨረስኩት ጀግሆች። ❤❤❤👍👍👍
@user-to3fm7ki9g
@user-to3fm7ki9g 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው በሳቅ የሞትኩኝ🤣🤣👌👌👌
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች በጥንካሬ ሚችለን የለም እኮ ግን ትንሽም ልጅ አለማድነው አይችልም ምርት ፕሮግራም ።😍🇪🇹❤👏🙏🙏😂
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
alem damrnyi 😍🙏
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ እደምትሉ የገኒ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ማርያምን እወዳችሁ አለሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ባቢ እና ትእግስት ያሸነፉት ውድድሩን ብቻ ሳይሆን አለመቻልን ነው። ይህ የሚያሳያው ጠንካራ ስብእና እንዳላቸው ነው። ባቢ እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩ በትእግስት ግን ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ።
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 2 жыл бұрын
ባቢግን ጎበዝ ነው. ገኔ ወላሂ መልካም ሲትነሽ ለትግስትጥሩነገር አለሽ ተባረኪ
@heliyoutube7282
@heliyoutube7282 2 жыл бұрын
ወይኔ የቅዱስ ድምፅ💝💝👌👌👌ይመቻቹ ምርጦችዬ💝💝💝🥰🥰
@melatfisiha7111
@melatfisiha7111 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ጎበዝ ናቸዎ እኔም እመጣለሁ በድል ነው የማሸንፈው
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 2 жыл бұрын
እባቢና ትግሰት አንደኛ ናቸው እውነት
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
sarah damrnyi 😍🙏
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
አደራ ገኒ ለ ትዕግስት ብሯን ስጧት
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
ባሠጣት ለምን ታቀርባታለች ሆ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ገኒ እድለኛ ነሽ ታዛዥ ልጆች እመብርሃን ትጠበቅልሽ
@haymanotdesta3131
@haymanotdesta3131 2 жыл бұрын
ደስየሚል ቤተሰብ ገንዬ ሰላምሽን ያብዛው አቦ የምር 💓
@bettyalex6541
@bettyalex6541 2 жыл бұрын
Wow😂😂መክሊት አሳቀቺኝ የቅዱስን ጸጉር አያያዝሽ 👍👏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 2 жыл бұрын
ትእግስት እና ባቢ እንኳን ደስ አላችሁ ገኒ ለማማ እንደምታዳዪ ተረጋግጧል ሀሀሀ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
በሂወት አለሁ ወይ አለች የኔ ማር ቲጅየ🤒😂❤❤💋
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው እሚያዝናናው ወይኔ ኡፉ ሳቄ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂የኔ ልዩዎች ስወዳችሁኮ ግን ልጆችሽ ኡፉ ተቃጠሉ. ትንሹ ልጅ ግን ገራሚ ነው ፓ 😍😍😍
@musidabdo5579
@musidabdo5579 2 жыл бұрын
Betam gobezoch nachew gn ende eshe ayhonm esuko yeteteyekewn eyemelese nbr bihon gn betam gobezoch nachew beteley tnshu lij
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
የገኔ ቤተሠብ አረ ወይኔ በጣም ነው ያዝናናቹን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-go6pg3tq9v
@user-go6pg3tq9v 2 жыл бұрын
ትግስትን አብራችሁ ሥላረጋችኋት ደሥ ብሎኛል
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 жыл бұрын
ባቢ ገራሚ ልጂ ነው በጣም ነው ያዝናናችን ትግስት ።
@ermitube9480
@ermitube9480 2 жыл бұрын
ይኤ ግን ለጤና ጉዳት አያመጣም በዋላ ለገንዘብ ብላችው የሰው ጤና እንዳትጎዱ
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ሆይ
@hanimun233
@hanimun233 2 жыл бұрын
ቅዱስ😜go…. አንተ የኔ የኔ ስትቃጠል ....ግዴለም ስሜን ጥራው እመጣልሀለሁ😂😂😂
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
ባብየ በውነት በጣም ነዉ የማደቅበስመአም እድሜህ ናሱ አይመጣጠንም ግን👍👍👍👍👍ሁላቹህም ጎበዞይናቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ👏👏👏
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
እናንተን ሳይ ልጄ ብዙ እህትና ወንድም ሊኖራት ይገባል እላለሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በርቱ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
እኔም
@fikeryebutube8203
@fikeryebutube8203 2 жыл бұрын
ባቢን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጀግና ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሱ ከበላ እኔም እበላለው በደንብ ምርጥ ጨዋታ ነው
@tinaa8299
@tinaa8299 2 жыл бұрын
ዋዉ ምንም ቃላት የለኝም ቅዱሴ ድምፁ❤
@mekdestenamergia4367
@mekdestenamergia4367 2 жыл бұрын
ገነዬ የኔ ቆንጆ ሰታምሪ በጣም አዝናኝ ጨዋታነው ምችት ይበልሽ የኔ ቆነጆ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 жыл бұрын
ወይኔ ቅዱሴ ድምፁ ሲዘፍን ደስስስስስ ነው ሚለው
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች 😭😭😭😭😭😭
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
Abiba damrnyi yene konjoo 😍🙏
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
*ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚስቃዮ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምጽ አስሙልን😢😢😢😢😢* እውነት በሳቅ ነው የገደላችሁን ፍታ የሚያርግ ፕሮግራም ነው
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi yene widdi 😍🙏
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
Wow ባቢ ጎበዝ ትግስት ጠንካራ ነሽ የባቢ ግን ገርሞኛል
@user-wz6mw4bx7w
@user-wz6mw4bx7w 2 жыл бұрын
ወይኔትግስት በሂወትአለሁ አይደልአለች😂😂😂😂😂
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Жыл бұрын
ዋው ባቢ የኔ ጎበዝ ባቃምህ ምትኮራ ይርግህ😘😘😘😘
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
ወለሂ በሳቅ እኔም ብሞክራው ደስ ይለኝ ናበር😂😂😂😂😂😂😂
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
ገኒ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ውድ ማርያምን ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@selamkebede4353
@selamkebede4353 2 жыл бұрын
አይ እናት ገኒዬ ደም ስርሽ ሁላ ቆመ ባቢ በጣም ገራሚ ጠንካራ ልጅ
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 2 жыл бұрын
ዋው ገኒዬ እናትነት ይከብዳል አሳዘሽኝ ግን ዋው ተወዳዳሪዎች ጀግና
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@nadapabasheer5875
@nadapabasheer5875 2 жыл бұрын
አይትግስ በሂወት አለሁአላለችምክክክክክክክክክክክለማ ንኛውምይመቻችሁ ፋታነውያረጋችሁኝ♥♥♥♥♥♥♥♥💋❤♥😥😋
@user-dy2kf2ds8e
@user-dy2kf2ds8e 2 жыл бұрын
ኧረ ትግስት ሀሀሀሀሀ መልስ የመክሊት አይን መፍጠጥ ሀሀሀሀሀ ብቻ ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በሳቅ ፍክት አደረጋችሁኝ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
ገነት ትቅመስልን የምትሉ ላይክ
@urjioro1386
@urjioro1386 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አወዳቹዋለው ተባረኩ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
ባቢ የእውነት አንበሳ ነው ቲጂም እንደዛው ጎበዞች 😘😘
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Enkuwan des alachu, Tg &babey yena konjo betam gobaze nachu ba ewunet, 😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍selamachu yebeza
@user-dp3jo9oo4n
@user-dp3jo9oo4n 2 жыл бұрын
ወይ እእግዚአብሔር ስም ለትግስት ስጧት አደራ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የኮሜንት ሚንስትር ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@meserettadele4563
@meserettadele4563 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ❤አቦ ዘና አርገችን እኮ አይ ትጅዬ በሕይወት አለውአ አለች 🤣🤣
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
mese damrnyi yene konjoo
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
Kkk
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
ወይኔ ባቢ በጣም ጉበዝ ልጅ ነው ከሁሉም ጀግና ነው ትግስት ባቢ ኮንግራ
@tube-ie6uf
@tube-ie6uf 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታስቁ በአላህ ሰላማችሁ ይብዛ ገኒ ፍትትትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንን
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 2 жыл бұрын
ዋው አድናቂያቸው ነኝ ትግስት እና ባቢ በተለይ ባቢ ምንም አልመሰለው
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
@newuae7441
@newuae7441 2 жыл бұрын
ባቢን ሳላደንቅ አላልፍም 😂😂😂😂😂🙆🙆🙆
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
በሆዷ ምክንያት ሰው የሚጠላት ሴት
22:10
PIASSA TV
Рет қаралды 20 М.
የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።
22:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 73 М.
የመጨረሻው ምዕራፍ የመጨረሻ ክፍል /የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው/
17:01
እንዳላጣት እሰጋ ነበር።አርቲስት ሄኖክ መውደድ...
32:49
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 115 М.
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 24 МЛН
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 2,8 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,8 МЛН