ትግራይ እና የአራት ኪሎው ሸንጎ አንድምታዎች . . . | አዲሱ የብልፅግና ስምሪት በኢሳያስ ላይ 12/13/24

  Рет қаралды 80,907

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #GetachewReda #AbiyAhmed #TPLF #TadeseWerede #PP #Tigray #EritreaNews #TsadkanGebretensay #IsayasAfewerki #DebretsionGebremikael #Mekele #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Пікірлер: 206
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Ай бұрын
Thanks Reyot for the clarification.
@tesfalemgebresilassei5729
@tesfalemgebresilassei5729 Ай бұрын
Reyot media always special ❤
@JohnB4IQ895
@JohnB4IQ895 Ай бұрын
ስሜ ዮሐንስ እባላለው ከሐረር ከተማ ኢትዮጵያ!!ቴዲ እና አሉላ በጣም በጣም አከብራችኋለው እወዳችኋለው። እንደ አጋጣሚ የ12ኛ ክፍል 2016 ክረምት ለመፈተን አክሱምና ሽሬ ነበርኩ የትግራይን ህዝብ በከፊሉ ለ20 ቀን እነሱ ውስጥ የወቆየት እድል በማግኘቴ በህዮቴ እትዮጵያዊ የመሆኔን ትርጉም የሞላልኝ፣ያረጋገጠልኝ እድል በማግኘቴ ሳስበው እኖራለሁ በህይወት እስካለው ። ምናልባት ፍቃደኛ ከሆናችሁ ቴዲና አሉላ እንደ እኔ አንድ አድማጭ የተሰማኝምኝዠን ላጋራችሁ እፈልጋለው ከፈቀዳችሁልኝ ሀይ በሉኝ🙏🙏❤🙏
@gezehekb
@gezehekb Ай бұрын
🙏
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 Ай бұрын
የሀሳብ እና የመርህ ሰዎች በመሆናችሁ እናመሰግናለን:: በርቱ አሉላ እና ቴዲ
@EthiopiaAbisynia
@EthiopiaAbisynia Ай бұрын
Tedy is the most candlelight for Ethiopian in general, particularly the people of Tigray
@ThankyouTDF
@ThankyouTDF Ай бұрын
Thank you reyot
@seifutareke673
@seifutareke673 Ай бұрын
Great discussion
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🙏🙏🙏
@MezgebeGebremedhin-o4e
@MezgebeGebremedhin-o4e Ай бұрын
💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉💙🎉Best analyst
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Ай бұрын
Thank you Tedo and Alula Two Intellectuals !
@EquarAlem
@EquarAlem Ай бұрын
አሉላ እየሰጠ ያለውን ትንተና በጣም የሚደግፍና ሚዛኑ የጠበቀ ነው ብየ በግሌ ወስጀዋለሁኝ።
@tomas-lov
@tomas-lov Ай бұрын
the tow genious intelectual keep good discution from Bahir Dar
@bt5860
@bt5860 Ай бұрын
good discussion
@yonakov
@yonakov Ай бұрын
I am really growing into appreciating Alula's evolution
@AsmlshNgatu
@AsmlshNgatu 26 күн бұрын
👌👌
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
የትግራይ ክልል አስተዳደር ከመመለስ ይልቅ መከላከያ ያስተዳድር ማለት ሌላው መሠሪ ተግባር ነው።
@TekaHailu
@TekaHailu Ай бұрын
*ይህ መልካምና♥️አስተዋይነት ነዉ💥ወንድሞች👉ፖለቲካዉ በዘመኑ ሳይሆን በበሻሻዉ✅ልጅ ያልዳበረና የማይዳብር መንገድ እየሄዱ ነዉ!!"ምንም እንኳን🌍ከዓለም የሚወዳደር እዉቀት ቢኖርም ልክ እንደ አዉሮፓዉያን💥(Heritage & History)💥አስጠብቆ ካልተኬደ የሚቀለበስ ትግልና ማንነት የምያላሽቅ ይሆናል*
@selinafilmproduction
@selinafilmproduction Ай бұрын
የኢ/ያ ሰራዊት ወደ ትግራይና ኤርትራ ድንበር መግባት ኢ/ያ ከኤርትራ በምታካሂደው ጦርነት ትግራይ የጦር ሜዳ ኣያደርጋትም ወይ?
@samueltsegay9901
@samueltsegay9901 Ай бұрын
Titakehnu Erasih meleskew Ekomekelakiya siyameliti yeritra serawiti tigray new yemigebaw
@asfawmesfin3364
@asfawmesfin3364 Ай бұрын
Bravo Alula!!
@abrahamgirmay3044
@abrahamgirmay3044 Ай бұрын
ጀ/ል ጻድቃን ሓደ ታሪኽ ኣዘኪርካና:: እቱ ሰብኣይ "ብሓይሊ ወይ ብጉቦ ዘይሰዓር ህዝቢ የሎን ኢሉኒስ ኣነ ድማ ...ኢለ መልሲ ሂበዮ" ኢልካና ኔርካ:: እሞ ሎሚ ዳኣ ናበይ ኣበልካ? *ግን እግረ መንገዲ ክሓቶ ዝደሊ ጉዳይ ኣሎ:: መብዛሕቱ discourse ኣብ ዲሞክራሲ ዘተኮረ'ዩ:: ግና ኣንገብጋቢ ሕቶ ትግራይ ናይ ብሓቂ ስእነት ዲሞክራሲ ድዩ??
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku Ай бұрын
ድል አድርገናል?!! በውሸት የትሞላ አንጎል እውነት አይዋጥለትም! መላው ኢትዮጵያዊ ተነስቶ እዛው ጓዳችሁ ከቷችኋል!! ማንን ነው ያሸነፍከው?
@RussomGhenregiorghis
@RussomGhenregiorghis Ай бұрын
ኣሉላ ብቀዳምነት እቲ ብስም ህዝብ ትግራይ ኣዳናጊርካ ዝወስድካዮን ዝበላዕካዮን ገንዘብ ምለስ ኣፍካ መሊእካ ክትዛረብን ክትነቅፍን: ንስካ ድኣ እሞ ሰውነትካ ጥራይ ዘይኮነስ ጭሕምካ እውን ሰቢሑ ኢዩ: ኣዝዩ ዘገርምን ዘደንጹን ኣዩ: ዝገርመኒ ኣብ ክንዳ ትስተር ከይሓፈሮካ ትግተር ምፍታንካ ኢዩ።
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
ፀለመ ንግደፍ ኣሉላ ዝበልዖ ገንዘብ የለን ነቲ ዝዛረቦ ነቐፌታ እንተሃሊዩ ብሓሳብ ይሞገት
@mohammeddawd3758
@mohammeddawd3758 17 күн бұрын
Riyot ,will you please go through about handling muslim students and inform us the truth. Thank you.
@ZolaKiapiconto
@ZolaKiapiconto Ай бұрын
Abichu ❤ jegna nw
@tsehayekidanemariam8306
@tsehayekidanemariam8306 Ай бұрын
ዋናው ጥላቻቸው በዘረፋት ገንዘብ ሰበር ብ ነው ፣ ምክንያቱም ሰላም ከሰፈነ የዘረፋት ገንዘብ ስለሚጠየቁ ስልጣን ምክንያት በማድረግ ግርግር መፍጠር ነው፣ ግን ለግዜው ሊመስላቸው ይችላል ምንም ይሁን ምንም በታር ከመጠየቅ አያመልጡም ።
@TsegayTesfau-px4iq
@TsegayTesfau-px4iq Ай бұрын
ኣይ አሉላ ስንት የተቸገረ ህዝብ ባለበት በየሳምንቱ ድግስ ስለሚደግስና ህወሓትን ስለሚሳደብ ከቆብ ቆጥረህ ማውራትህ ትዝብት ውስጥ ይከተሀል
@UsmanUsman-u8w9d
@UsmanUsman-u8w9d Ай бұрын
የኛ የበርገር አርበኞች ለምን እናተ መጥታቹ ትግራይን አመሩም ፈሪ ናቹዋ እደናተ ፈሪ በዚ ምድር ላይ የለም
@geberdinousman489
@geberdinousman489 Ай бұрын
Dr Abiye is ur King guys accept it
@isrelking6008
@isrelking6008 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 Ай бұрын
እባክህ ቴዲ እነዝያ ገብታቸውም ይሁን ገብታቸው የማያቀው ደናቁርት ያን ያህል ቦታ ባትሰጣቸው ጥሩ ነው።
@hayebeye7216
@hayebeye7216 Ай бұрын
Still miss understanding I think you switched to Tplf
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Ай бұрын
የታሪክ፡አተላ፡ሁሉ፡ለተራበ፡ህዝብ፤እሳት፤እምታጎርሱ፡ነዉረኛ፡፡
@aregawimedhin5624
@aregawimedhin5624 Ай бұрын
Teddy why Alula is here ,? Damage control
@TsgabuHidaru
@TsgabuHidaru Ай бұрын
በተጨማሪ አንድ መጥፎ ሐሳብ አለ የትግራይ ህዝብ በተፈለገ ጊዜ ወታደር ማድረግ ይቻላል የሚለው የተዛባ ስሌት በምሳሌ አስደግፎ ከ20 ዐመት በፊትም በነበረው በቅርቡም ጦርነት የትግራይ ህዝብ ያደረገውን አልሞት ባይ ተጋዳይነት ትግል ቀዋሚ የደህንነት ስትራተጂ አድርገን እንጠቀም እንጠቀማለን እያለ ነው። በጣም አሳዛኝና ጨካኝነቱ ያየሁበት የሰለጠነ ሰራዊትና በህጻናት ህይወት የተገኘ መሳርያ እያስረከቡ እንደገና መልሰህ አዲስ ለሚወለዱት ህጻናት የሞት ስለት እየተሳለ ነው።
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Ай бұрын
ጀግኖች የሠላም 5:27 መንገድ ይዘዋል ሠላም ያሸንፋል ጦርነት የካንሰር በሽታ ነዉ ሁሌ ሠላም ስጡን አደራ
@Alex-de0913
@Alex-de0913 Ай бұрын
የፅድቃን ጥያቄ ባጭሩ ብልፅግና ውስጥ አስገብን ነው የትግራይ ህዝብን መጫወቻ ነው ያረጉ ያሳናል . ቴዲ የወደብ ስምምነት መቀደድ ብትሰራበት የ 7 ክፍል ደንቆሮ የአመቱ ምርጥ ቅሌት ነው.
@getanehabera78
@getanehabera78 Ай бұрын
ቴዲ ስለስምምነቱ ያለህ መረዳት የተሳሳተ ይመስለኛል። ምክንያቱም 1. ከሶማሌላንድ ጋር ያለው mou ስለመሰረዙ የተበለ ነገር የለም 2. mou ካልተሰረዘ አልነጋገርም ያለው ሀሰን ይልቁንም ተገዶ አነጋግሮታል 3. ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት ተስማምተዋል። ስለሆነም አብይ የባህር በር አስገኝቷል። ስለሆነም አብይን በመጥላት የምትሰጠው ትንታኔ ሚዛንህን ያስጥልሀል። ኢትዮጵያ እስከተጠከመች ድረስ በአብይ የሚገኝን ድል ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም።
@BetiBabuedu
@BetiBabuedu Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@tesfayeberhe8590
@tesfayeberhe8590 Ай бұрын
አሉላ ሰለሞን የአሉላ አባነጋ ምርጥ ልጅ ‼️ 💪💖🙏
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 Ай бұрын
Betam konjo weyeyt nebr.
@AronAbera-t6o
@AronAbera-t6o Ай бұрын
ፍላጎት ሌላ በመሬት ላይ ያለው አቅም ሌላ ነው።ቴዲ የምትተቸው ሓሳቦች ቀላል አድርገህ ማየትህ ከምን እንደሚመነጭ አላቅም።የፒሮቶሪያው ስምምነት በተሳሳተ እይታ እያየሀው ነው እሱም የሚመችህን ወስደህ የማይመችህን ጉዳዮች ያለመውሰድ እሳቤ ይቻላል ወይ?ሌላው ለምን ወደ ማእከላዊው መንግስት ሂደው መፍትሄ ይጠይቃሉ እራሳቸው የማይፈቱት ስትል እሰማለሁ ይሀ ጠፍቷቸው አይደለም ስላልተቻለ ነው እስቲ አንተ ከዚህ ውጭ መፍትሄ ያመጣል የምትለው እስቲ የበኩልህን ተናገር።በሶስተኛ የዲዲአር ጉዳይ ከስምምነቱ ውጭ ሌላ ሕጋዊ መንገድ ካለ ንገረን እስቲ።
@godbless-u8k
@godbless-u8k Ай бұрын
አሉላ😅 አትቀደድ ለህወሓት የሚያውቀው እኮ የትግራይ ህዝብ ነው በተጨባጭ መሬት ላይ ያለ ሓቅ ህወሓትን ይፈልጓዋል አንተ የተመቸ ኑሮ እየኖርክ ለመብቱ የሚታገል አታንቋሽሽ አቅምና ሞራልም የለህም ክብርህ ከወረደ ቆይቷል
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Ай бұрын
እማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች::
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Ай бұрын
ኣሉላ በተለይ ያንተን ኦክስጅን ቢቅጣጠርልን እንዴት ቆንጆ ነበር
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Ай бұрын
ከእሾህ፡የተጠጋ፡ቁልቋል፡ዘላለም፡ሲያለቅስ፡ይኖራል፡፡
@saessefa
@saessefa Ай бұрын
Thank you Teddy for your explanation Mr. Salamon he don't look very happy on your explanation It's very shame on them
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Ай бұрын
በመጨረሻም እረስ በራሳቹ መባላት ጀመራቹ የቤሔረ ፓለቲካ መጨረሻው ይሄ ነው
@HagosTsegaye-p3y
@HagosTsegaye-p3y Ай бұрын
ምርጥ የአፍሪካ ቀንድ ተንታኞች ናችሁ። ሁለታችሁ ስትገናኙ መድረኩ ይደምቃል።ኒውትራል ምሁራዊ ትንታኔያችሁ ይቀጥል።
@MelakuHwold
@MelakuHwold Ай бұрын
Tady bro. Eyetaen alemadeneke ayechalem yemeche man...!!
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 Ай бұрын
Could u pls tell us the way how to maintain #TDF?
@Henok-f7c
@Henok-f7c Ай бұрын
Implementation of Pretoria to the letter: return to status quo , meaning restoration of Tigray administration authority over western Tigray. I have a question for you lot PP- Tsadikan WORSHIPPING CULTIST do you believe the ENDF is saviour-of or Genocider in Tigray? You have to make up your mind on that, it can not be both
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
Then why not TDF defend the Erob people from Eritrean aggression?
@TizitaMekete
@TizitaMekete Ай бұрын
❤❤❤
@selamfelagi7047
@selamfelagi7047 Ай бұрын
እኔ እምለው ! ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ; ህዉሃት: ከአዲስ አበባ ጠቅልሎ ; መቀሌ ያስገባቸው ; ብልፅግናን አንሰማም ; አንሆንም ብለው አልነበር እንዴ ; ዛሬ ምን ተገኜና ነው ብልፅግናን መለማመጥ ያስገደዳቸው? "ሲስሟት እምቢ ብላ ; ሲስቧት" ሆኑብኝ ህውሀቶች
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
ካንተ በላይ ቁማርተኛ ማን አለ አሉላ:: የትግራይ ተቁዋም ሆኖ ለክፉ ቀን እንዲሆነው TMH እየደገፍን ነው አትመጻደቅ ስራህን ታቃለህ::💔
@Tarikugebre-s8p
@Tarikugebre-s8p Ай бұрын
Alula ደምበኛ የጌታቸውና የብልፅግና ቅልብ ነው። ትላንት ከህወሐት በላይ የጦርነት ሰባኪ በመሆን ወጣቱን እሳት ውስጥ እንዳልከተተ አሁን ላይ ዳር ይዞ የ ትግራይን ትኩሳት አያጋጋለ ያለ ደናቁርት ነው።
@tedlagebre-egziabher3878
@tedlagebre-egziabher3878 Ай бұрын
Teddy, perfect. The resolution of the Pretoria agreement is at stake moreover the genocidal war protracted on the people's of tigray is yet to be evaluated. This person " tsadkan" should review his thoughts. Above all your and alullas's perspectives is formidable and immense.
@SegedAdiyamHaileAdiyam
@SegedAdiyamHaileAdiyam Ай бұрын
ኣሉላ!ዓዉ አለ ክፅዎዖ ስለ ዝደለኹ እዩ ሸምካ ኣቀዲመ።ሽም ኹርዓት፣ክብርን ጀግንነትን ዝውክል ሰለ ዝኾነ። ብሓንቲ ነገር ተቀይመካ ኔይረ በታ ኩናት ንዓና ንተጋሩ ቃርሳና እዩ ዝበልኻያ ኣዘራርባ ። እዚ ንዓይ ብደዐ እዩ። ግን ንዓና ንተጋሩ ክንስዕር ዝገበረናን ዝገብረናን ወፅዓ ዘይምቅባል ጥራሕ ዘይኮነስ ንኻሊእ እውን ዘይንምነ ብምዃና እዩ ኢለ ስለ ዝኣመንኹ። ሽዑ። ሐዝ ኸ ?ኣሉላ ሙሉእነት መለክዒ ስምዒትን ሓቅን ኣተሓሳስባ ትግራዋይ ኾንኻ። ተመስገን።ናብቲ ብኹሉ ነገሩ ሓጣጢጠ ዝሰምዖ ቴዲ ቅዱስ ፀምበረካ።ቦታኻ ኣብዚ እዩ።እቲ ከም ነፋሒቶ ቅዋሙ ዝቀያይር ኣውራምባ ክተቀርብ ከለኻ ግን ኣይፎትየልካን። እዚ ወደሓንካ ሓወይ!
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 Ай бұрын
የትግራይ ሕዝብ ምንም ጠላት የለውም ፣ጠላቶቹ እንደ እናንተ አይነት አውርቶ በል ነው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Ye Tigray telat Hiwat Canser nat 4.
@TadeleKebede-bp5ge
@TadeleKebede-bp5ge Ай бұрын
ፌስቡክ ላይ የፃፍከውን ፅሁፍ አይኔን ሳላልሰገረገብ ባያልልቅ ብዬ ነው ያነበብኩት ቴዲ ከፖለቲካ ወጥተህ ፀሀፊ ብዬ ተመኘሁ ወንድሜ በዛ ማዶ ደጅ ላይ ሆኜ እጠብቅሀለሁ
@mengistug4504
@mengistug4504 Ай бұрын
በትግርኛ ፣መልክታችሁን ለምን አትስተላልፋም?
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Ай бұрын
ሀገር ሲሆኑ ነው እንደዛ ሚባል 😀😀😀
@solomom8819
@solomom8819 Ай бұрын
ኣሉላ ለማኒ ናይ ትኤመች ቅርሺ ኣወራርድ ንፁህ ክትኾን ኣይትሞክር
@user-op7yt
@user-op7yt Ай бұрын
ጠቅለላ ድርቀት
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 Ай бұрын
Teddy is an independent Journalist who has journalism integrity. But Alula has a very bad reputation with TMH, and now he is probably working with Getachew for money. Teddy listen to him carefully!
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 Ай бұрын
Mr berbere .shero
@getanehabera78
@getanehabera78 Ай бұрын
መለስ ኢትዮጵያን ባህር በር ያሳጣ ታሪክ የማይረሳው ከሀዲ ነው። ስለሆነም ኤርትራንም በተመለከተ ከመለስ የሚገኝ ምንም መልካም ነገር ስለሌለ አብይ የሚያነበው ገፅ ያለ አይመሰለኝም።
@mogesgermamemogesgermame9983
@mogesgermamemogesgermame9983 Ай бұрын
ተዴ ፕሮግራምህን ሁሌም እከታተል አለሁ ግን አሉላ ሰለሞን እሚባል የሞራል ልእልና የሌለዉ ሰዉነዉ ይህን ስል በምክኒያት ነዉ ለጦርነት አባባሽ እና አነሳሽ ቃላትን ሲጠቀም የኖረ ሰዉ ነዉ ለምሳሌ ለትግራይ ህዝብ ወዳጅ ወገን መስሎ ጥላት ነዉ ጦርነት ለትግራዉያን ጦርነት ባህላዊ የስፖርት ጫወታ ነዉ በሚለዉ ንግግሩ ይታወቃል ለዚህ ቃል ይቅርታ መጠየቅ አለበት።
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Ай бұрын
ሞኘ ባያፍር የሞኝ፡ ዘመድ፡ ያፍር::
@MulugetaAndargie-cd3cz
@MulugetaAndargie-cd3cz Ай бұрын
ቴዲ እና ኣሉላ!! ውይይታችሁን በሥርዓት ተከታትዬው ነበር፤ ግን ምኞትን ያካተተ ሃሳብ ይዛችሁ፤ ገበቴ ላይ እንዳለ ውሃ ስትዋልሉ ታዘብኩኝ። ኣንደኛ፣ ዓብይ ኣህመድ ዓሊን ዘረኛ፣ ፋሽስት..... እያላችሁ ታወግዙታላችሁ። ፋሽዝም እኮ መመዘኛ መስፈርት ኣለው። ኣንተ ስለ ለጠፍክበት ፋሽሰት ሊባል ኣይችልም። ሁለተኛ፣ የትግራይ ሠራዊት እያላችሁ ስሙን በየቅጠሉ ላይ እንደ ትግራይ ደበተራዎች ቀለም በጥብጦ ጸሃፊ ሆናችሁብኝ። የትግራይ ሠራዊት ተብዬው እኮ ኣንድም ኣቁማዳ ገብስ የሌለው እኮ ነው። እጁን ሲሰጥ ተርቦ ተጠምቶ መሄጃ ኣጥቶ፣ ራሱ ተራቁቶ ህዝቡን በቅሚያ ያራቆተ ኦኮ ነው። ተረሳ እንዴ? ኣንድ መሶብ ላይ ኣንድ ጭልፋ ሽሮ መረረኝ ይል ነበር። ተዉ እንጂ!! እኛው በኛው ሀነ ነገሩ። ኢሳኢያስ ኣፈወርቂን በተመለከተ፣ ዕድሜውን ሙሉ የሚቀልበው ወይም ደሞዝ የሚከፍለው ሠራዊት የለውም። ኣለው ብላችሁ፣ ያው ግትር ኣቋማችሁን ከያዛችሁ፤ በቁጥር ከለካነው ኣምስት መቶ ይርሳል እንጂ ኣይበልጥም። ኣጣሩ። የኢትዮጵያ ሠራዊትን በተመለከተ፤ እኔ ሳልሆን፣ ዓለም ያደቀው ሠራዊት ተገንብቷል። ቴዲ!! ያንተ ርዕዮት የጥፋት የዘፍቀት የቅጥፈት የጥልፈት የጭቅየት ..... ሜድያ ናት።
@TweklnaAllah
@TweklnaAllah Ай бұрын
ኣሉላ ሰለሞን በሚገርም ሁኔታ ውትፍ ነቃይነቱን ያረጋገጠበት ግዜ ነው በዚህ በአንድ ጥያቄ 10ግዜ የህወሓት ስም ኣነሳ ይህ ህወሓት በአንጀቱ ገብቶ ፍርሀት እየተሰማው መሆኑን ያረጋግጣል ጥያቄው ስለ ፃድቃን መልሱ 10ግዜ የህወሓት ስም ማንሳት አይገናኝም የ
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Ай бұрын
ጌታቸው ግን ምን አድርጓቸው ነው እሱ ብቻ ይውረድልን ብሎ እሱ ብቻ የችግሩ መንስኤ አድርገው ሌላ ከተሾመ ችግሩ የሚፈታ የሚአስመስሉት? እሱ አይደለምንዴ አንደበት ሆኖላቸው በአለም መድረክ ላይ የክልሉን ችግር አስረድተው የአለም ኮሚኒቲ ትኩረት እንዲአገኝ ያደረገው? ቋንቋ እንኳን አይችሉም እነኝህ። አሁን ምን አድርግ ነው የሚሉት?
@michael-m6w2u
@michael-m6w2u Ай бұрын
Leboch
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Ай бұрын
"አሉላ " ሰመን መላክ ያወጣል ያንተ ግን በተቃራኒው ነው የዚያ ጀግና ሰም ላንተ አይገባም ገበሬውን ሲረዳ ውሎ ማታ በተኛበት ያስፈጃችሁት መከላከያ ያም አንሶት "አቅም የለውም ;ሴት ደፋሪ ነው ምናምን"እያልክ ስም ታጠፋለህ ከጦርነቱ ገዜ የበለጠ አሁን እዚያው ሴቶችን ከመድፈር አልፋችሁ መግደልም መጀመራችሁን ከናንተው አካባቢ ጆሮ ጭው የሚያደርግ አሠቃቂ ዜና እየተሠማ በምን ሞራል ነው መከላከያን የምትተቸው? አንተ እንዳልከው ሳይሆን አሁንም በሠላም ማስከበሩ በኩል ጠንክሮ እየሠራ ነው የህን ሠራዊት ባትፈታተኑት ጥሩ ነው
@samsontsige4382
@samsontsige4382 Ай бұрын
ኣሉላ ሓሳዊ ኢዩ ኣሉላ TMH ልሳን ህወሓት ኮይና ኢሉ ዘፍረሰ Reyot ንምንታይ ናይ ጻድቃን ሕማቅ ተዛሪባ ኢሉ ከብዱ ተቆሪጹ ኣሉላ ሓሳዊ ኢየ
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 Ай бұрын
Teddy uses more his enteranal emotional feeling more than the fact on the ground that is why his arguments became illogical and irrational.thank you Alula
@mmesfinshimels5509
@mmesfinshimels5509 Ай бұрын
አሉላ የትግራይን ወጣት እያነሳሳ ያስጨረሰ ሰው ነው የትግራይ እናቶች እንባ ይደፋዋል
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Ай бұрын
😂😂😂😂😂እንዴት?
@mmesfinshimels5509
@mmesfinshimels5509 23 күн бұрын
@oasakarorsa9270 እንዴት እንዴት ላብራራልህ በአምላካቹ ህወሓት እየተነዳቹ እምነትና አገር አርክሳቹ በናት ምቀኝነት ሌብነት እራስ ውዳድነት ጥጋብ በበታችነት ስሜት የተነሳ በአምላካቹ ህወሓት የተቀበረው ቦንብ ፈንድቶ መስኪድ ቤተክርስቲያን ህዝብ አገር በግፍ መከራ ስቃይ ላይ ናቸው ለሌላው የቆፈራቹት ጉድጓድ እግዚአብሔር በታምሩ እራሳቹን እማትወጡት ውርደትና እልቂት ውስጥ ከቷቿል ዘረኛ እምነት የለውም
@kal1675
@kal1675 Ай бұрын
Teddy why are you looking on your side. Why you don't understand the message of your father general tsadkan? He told his message clearly.
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 23 сағат бұрын
The more I listen about TPLF, thecl more O hate it and its criers in the name of Tigrey.
@Meàskeb
@Meàskeb Ай бұрын
የደነበረ ፈርስ ላይ ሆኖ የሚንገላታ ሰው: መሬት ያሉ ሰዎች የተለያየ የደነበረ ፈረስ ማረጋግያ ምክር ሲሰነዝሩ ሲያይ: "አይ መሬት ላይ ያለ ሰው" አለ ይባላል
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
The Tigray political elites only need TDF for political bargain with pp not for actual protection of the Tigray people !
@hageremiru2888
@hageremiru2888 Ай бұрын
ቴዲ በናት እሂ ሰው አታቅርበው አንተ ገለልተኛ ነህ እሱ ግን Tmh ብር በልቶ አሁንም ከነ ጌታቸው ብር እየበላ ነው
@LiAa400
@LiAa400 Ай бұрын
በማናቀው ባንገባስ....
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Ай бұрын
Politics is commodity.... ለእናንተ፡፡
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Ай бұрын
ህወአቶችን የከፋፈላቸው ጄኔራል ጻድቃን ነው ጻድቃን በዚህ እድሜው ለስልጣንን ሲጋጋጥ ማየት በጣም ያሳፍራል
@samket802
@samket802 Ай бұрын
Alula he need to hold some shocking device so when he have to stop talking Teddy will praise 🎉the button 😂
@legessebeshir7139
@legessebeshir7139 Ай бұрын
ሰለሞን ቀይ መስመር አትጣስ ምዕራብ ትግራይ አትበል ትክክለኛ ስሙ ወልቃይት ጠገዴ ክልሉም አማራ ጎንደሬ ነው ሌላው የቋንቋ አጠቃቀማችሁ ማለቴም አንተና ቴድሮስን ነው በትግርኛ ተናገሩ ምክኒያቱ የትግራይ ክልል ህዝብ 90/0 ፐርሰንት አማረኛ አይሰማም ስለዚህ እናንተ የምታዎሩት ለማን ነው? ለኛ ከሆነ የምታዎሩት እርማችሁን አውጡ ከንግዲህ በኋላ ወልቃት ጠገዴን ጠለምትን ራያን ውስጥ የትግራይ ወንድሞቻችን አብረው የመኖር እንጂ ክልላችንን ወደትግራይ መውሰድ አይቻልም አማራ ሙቶ ካላለቀ በቀር ።
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 Ай бұрын
ናይ tplf ተኸፋሊ ሰራዊት ተፈቲሑ ተሰዲዱ 'ዩ ዘሎ
@godbless-u8k
@godbless-u8k Ай бұрын
ያው ክልተ ሓደ ኢኹም መን ክሰማዓኩም ኢኺም ንጥቅሚ ዝሓደርኩም ሓቂ ካባኹም አይንፅበን
@RahelKidanemariam
@RahelKidanemariam Ай бұрын
Really😂
@peacetoall8451
@peacetoall8451 Ай бұрын
At least you are listening
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 Ай бұрын
Alula mewakei bzaeba tomztserefwo degefti Tsadkan tezareb ika tebahilka
@alemfasil6937
@alemfasil6937 Ай бұрын
Swisserland
@birhanumelkamu6959
@birhanumelkamu6959 Ай бұрын
አሉላ አሁን ላይ ምን ላይ ነው የቆመው?
@nationstube6182
@nationstube6182 Ай бұрын
Beredo lay
@yohannesiv4300
@yohannesiv4300 Ай бұрын
ክሕደት።
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku Ай бұрын
ድሮም እናቃችኋለን በውሸት የተካናችሁ መሆናችሁ ይታወቃል።
@AsnakeMengstu
@AsnakeMengstu Ай бұрын
የሞትክ ድል አርገሀል አደል እራስክ አታል
@TsgabuHidaru
@TsgabuHidaru Ай бұрын
First and for most how can tigrians join before the jenocide crimes being investigated and criminalized.
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Ай бұрын
ሁለተኛ ድርጃ የጄኔራል ጻድቃን አካሄድ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ምክንያቱም ውግናው ከአብይ ጋር ይመስለኛል
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Iway nay Hiwat Merhti nigho nigho yigageyu
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 Ай бұрын
የኢትዮጵያን ዳርዲንበር የሚጠብቀው ቲዲፍ ለምን ኤርትራን ከግዛቱ አያስወጣም?
@peacetoall8451
@peacetoall8451 Ай бұрын
You need dependable continuous armaments supply, and this you don’t get or trust Abi/PP
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l Ай бұрын
Alula solomon ምስ ቴድሮስ ፀጋይ ቀሪቡ ኣብ ዝሓቦ ሃሳብ ብትኽክል ፀላኢ ህዝቢ ትግራይን እና ናይ ብልፅግና ተሓባባሪ ሙኳኑ ባዕሉ ኣረጋጊፁልና ኣሎ። ብቴዲ እንዳተ ደፍአ እዩ እንምበር ሰራዊቱ ወይም T.D.F ይፍረስ እዩ ዝብል ዘሎ። ካሊዕ ወዲ ኣሸብር ኒ ኣሉሏ ኣኩኡ ስለዝኾነ ወዲ ኣሸብር ድማ 4 ህንፃታት ኣብ ኣዲስ ኣበባ ስለ ዘለዎ ናይ ብልፅግና ደጋፊ ወይም ኣባል ኮይኑ እዩ። ስለዚህ ህዝቢ ትግራይ " ኪህዱና እዩ ጀነራል ወዲ ኣሸብር" ስለዝበለ ኣሉሉሏ " ንምንታይ ህውሓት ይፀርፉዎ " ኢሉ ተናዲዱ ኣሎ። ኣሉሏ ሰሎሙን ልክእ ከም ኣኩኡ ወዲ ኣሽብር ብጣዓሚ ሌባን ሰልጣን ደላይ ግለ ሰብ እዩ። ናይ ዙይ ዋና መረጋገፂ ክኸዉን ዝኽእል ድማ " T.D.F ቢ ግዚያዊ መስተዳደሩ ስር ክኸውን ኣለዎ።" ኢሉ እዩ። ምክኒያቱም ግዚያዊ መስተዳዳሩ ብ ፊደራል ስር እዩ። ስለዚህ ናይ ትግራይ ሰራዊት ብልፅግና ይኹን እዩ ዝብል ዘሎ። ስለዚህ ኣሉሏ ከዳእን ደላይ ጥቅሚን ዝተዋረደ ሰብ እዩ።
@JohnB4IQ895
@JohnB4IQ895 Ай бұрын
ስሜ ዮሐንስ እባላለው ከሐረር ከተማ ኢትዮጵያ!!ቴዲ እና አሉላ በጣም በጣም አከብራችኋለው እወዳችኋለው። እንደ አጋጣሚ የ12ኛ ክፍል 2016 ክረምት ለመፈተን አክሱምና ሽሬ ነበርኩ የትግራይን ህዝብ በከፊሉ ለ20 ቀን እነሱ ውስጥ የወቆየት እድል በማግኘቴ በህዮቴ እትዮጵያዊ የመሆኔን ትርጉም የሞላልኝ፣ያረጋገጠልኝ እድል በማግኘቴ ሳስበው እኖራለሁ በህይወት እስካለው ። ምናልባት ፍቃደኛ ከሆናችሁ ቴዲና አሉላ እንደ እኔ አንድ አድማጭ የተሰማኝምኝዠን ላጋራችሁ እፈልጋለው ከፈቀዳችሁልኝ ሀይ በሉኝ🙏🙏❤🙏
@Kibrome
@Kibrome Ай бұрын
አሉላ እውነት ነው በሁለቱ አመት ጦርነት ውስጥ ጥሩ ገንዘብ ሰርተሀል አሁን እንደገና የትግራይን ህዝቢ መማገድ ምን ታረግ አሜሪካ ቁጭ ብለህ ምንም ወላፈን አይሰማህም
@berhehagos6149
@berhehagos6149 Ай бұрын
Sadly, Teddy, whom I had great respect for in the past, invites this controversial and partisan guy. He insights conflicts and uses unpolished and rude words in his FB posts. We need agents of reconciliation.
@DanielAregay-i7t
@DanielAregay-i7t Ай бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር መፍራት አዋቂነት ነው።አንተና መሰሎችህ የማይረባ ገንዘብ ለማግኘት ለመሰብሰብ አዲስ አጀንዳ ፈጥረህ ማውራትህ ነው።ግን ለትግራይ ህዝቢ ስለማታስቡ ህዝቡም ለመርዳት አስባቹሁ ስለማታውቁ ወደለየለት የእርስ በርስ ጦርነት እንድንገባ እየጋበዝከን ነው።እያስተናገድክ ያለህው መንፈስ መርምር።
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የጥምቀት በዓል አከባበር
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 524
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН