አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ ስድስት

  Рет қаралды 8,046

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@lilihadis3402
@lilihadis3402 4 жыл бұрын
ሁሌም ስሰማው ለኔ ልዩ ነህ ቃል የለኝም የኔ መልካም ሰው አቦ ይመችህ
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ትረካ ነው
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
ዉይ እንዳያልቅ እንዳልኩ እየተጨነቅኩ አለቀ ሲገርም ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ቴድ አለምሰገድ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም እዉነት ነገር ግን እዉነት መሆኑን እንኳን ለማመን የየሚከብ ታሪክን ስለምታስቃኙን እንወዳችኋለን በተቻለ አቅም ጊዜዉ ባይረቅ ደስ ይለኛል የቀጣዩ ክፍል ሁሌም የሚገርመኝ ግን ምንኛ የታደልክ ሰዉ ነህ ከዚህ ሁሉ ዉጣዉረድ አልፈህ ዛሬ ላይ ለመተረክ መብቃት ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ነዉ እድለኛ ነህ ብዬም አስባለሁ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
እንዳያልፉት የለም ያ ሁሉ ታለፈ። አሌክሶና ርዕዮቶች እናመሰግናለን😘💚💛❤
@hiwotyirgete8051
@hiwotyirgete8051 4 жыл бұрын
WOW , Wendeme Alemseged, you are so good telling your own true story. Keep going. I learn to see different side of being refuges in Lybia. Thanks Teddy you choices are the best Enwedachuhalen!! Addis Abebeye Yelemelem!!! Ethiopia Bewentewa Tedenaleche!!!!
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 4 жыл бұрын
ለሰው ማሰብህ ፍቅር ነህ ለዚ ነው ጥሩ ቦታ የወደከው እኔም በዛአ መገድ ነው የመጣሁት ሰው ከልብህ ነው የምትወደው ቅንነትህ አስለቀሰኝ ለሰው ማሰብህ ሩህሩህነትህ አይለይህ የራሴን ህይወት አሳየከኝ ።
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 Ай бұрын
ohhhh brother what a story
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 4 ай бұрын
አነጋገርክ ልበ ቅን መሆንክ ያስታውቃል
@misirben3240
@misirben3240 4 жыл бұрын
OMG I have no comment just simply amazing story
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Thank you 😚😢😚
@leulafework3815
@leulafework3815 4 жыл бұрын
Next time, please delete the background noise when you narrate your story. It is beyond disturbing, Thank you
@T27-r2x
@T27-r2x 4 жыл бұрын
አሌክስ ስልክ ቁጥር ብቻ ነው የረሳከው? ነው ሲስተሙን ባካፕ አርገከው ነው አሁን የምትነግረን? ፔፕሲ ሲጠጡበት የነበረውን ብርጭቆ ብዛት ና መጠኑን ሳይቀርኮ ነው የነገርከን ።or may be after all you have got updated and refreshed memory 😄
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
Hahahaha የኖርከው ህይወት አይረሳም ግን ስልክ ቁጥሮች delete lol
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
በመጥፎ መንገዶች ያለፍከዉን መጥፎ ትዝታወች መቸም አይረሳም😢
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 4 жыл бұрын
ውይ ስደት አንተ በ አስተማሪ ምክንያት ይህን ሁሉ ችግር እያለፍክ እዚህ ጋ ደርሰካል ሌሎቻችን ደግሞ በቤተሰብ በሚመስሉ አጥፊዎች ስት ሆነናል? ማሙሼ አሳዘነኝ ድጋሚ እስር መጨረሻችሁ ናፈቀኝ ንግግር ህ መሳጭ ነው እንድንጋጋ አድርገኽናል።
@TheSijoman
@TheSijoman 4 жыл бұрын
ታሪኩ ያንተ ነው የእስር ቤቱ ግን አልነበርክም ቢንጋዚ የነበረ በዚ መንገድ ያላለፈም ይሄን ስም የማይጠራ የለም (ወዲ ፍላንሳ) ስለነበርኩ ነው ትንሽ የኮመትኩት፡፡
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 4 жыл бұрын
አተ አሪፍ አመጣጥ መጥተህ ይሆናል እስኪ አዳምጠው
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ እንዴት ወዲ ፍላንሳን እንደረሳሁት? እነ ሰኢድ፣አይንአዲስ ሌሎቹም ነበሩ መታወስ የሚገባቸው እንግዲህ ከኔ የተሻለ ሲመጣ ያነሳቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው።ስለጥቆማህ አመሰግናለው
@TheSijoman
@TheSijoman 4 жыл бұрын
Wondewossen Debebe ስላዳመጥኩት ነው ትንሽ የኮመትኩት አንድ ነገር ግን አሪፍ አመጣጥ ያልከው ግን አልገባኝም።
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 4 жыл бұрын
እዛ ነበርኩ ስላልክ ነው ኮሜትህ ላይ የኔን አመጣጥ እና የሱን ስሰማ እደ ሲኦል ነው መገዱን ያሳየኝ ውነት ስነግርህ እደ እጆይ ነው የመጣሁት የልጁኡ ስቃይ ስማው ያልኩህ።
@MastiwalMmm
@MastiwalMmm 7 ай бұрын
አሌክሶ በጣም ነው የማመሠግነው በዛ መንገድ ልመጣ ነው መረጃዎችህን እየተከታተልኩ ነው ​@@alexargaw7167
@enkuye5138
@enkuye5138 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው መጦዝ ስካር ማለት ነው?
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 97 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 39 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 17 МЛН