አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ አራት

  Рет қаралды 6,324

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #Atronos #AlemsegedArgaw #ናዝሬት #DesertSahara #libyakufra #AddisAbaba #TewodrosTsegaye.

Пікірлер: 20
@MelakuGetachew-y1y
@MelakuGetachew-y1y 4 жыл бұрын
አይ ሊቢያ ሰንት መሰዋትነት የከፈልኩበት አገር መሰላችሁ ሁሉም አልፌ አሁን ጀርመን እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይደረሰው
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
ያለፍከው ነገር እውነት አሁን ለምትኖረው ህይወት በቂ ነው?
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 3 ай бұрын
በጣም አስጨናቂ ታሪክ መቼ እደምደርሱ
@belayberhe1412
@belayberhe1412 4 жыл бұрын
Thanks bro, u are amazing a story teller
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
አረመቼነው የምትደርሱት እኔተጨንቄ ሞትኩ ይሄሁሉ ለገነት ቢሆን ጥሩ ለዚች ለማትረባ አለም ወንድሞቼና እህቶቼ ስደትን ላላየው ቀላል ይመስላል ፣ረ አለምሰገድ ድረስና ገላግለን ።
@AzizAziz-ci5dy
@AzizAziz-ci5dy 4 жыл бұрын
ከመጀመሪየ ጀምሮ ተከታትየዋለው አሪፍ ነው አቀራረብህ ታሪኩም በጣም ትምርት ሰጪነው ግን ቀጣይ ክፍልን በጣም አታቁየው ቢያንስ ቀንበቀን ብታቀርበው አሪፍነው መረሳት እንዳይመጣ አትቆይ በተረፈ ይመችህ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን አሌክሶና ርዕዮቶች 💚💛❤
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
ወይ እዳ ለማሰብ እራሱ ይጨንቃል በእዉነት በእያንዳንዷ ንግግር ዉስጥ ልቤ በጭንቀት አለቀ ኡፍፍፍ ወይኔ ስደት ግነ ተመስገን ነዉ ትናትን አልፍህ ዛሬ እንድትተርከዉ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላዉ በረሀ ላይ ዉሀ ያጠጣችሁ ልጅ እንኳን አንተ እኔ እራሱ ከዚህ በኋላ የምረሳዉ አይመስለኝም ሲገርመኝ ይኖራል በጣም ገራሚ ልጅ ነዉ አንተም ደግሞ ለአብይ የከፈልከዉ ዋጋ ያስገርማል የእዉነት ለዛም ይመስለኛል አምላክ በጥበብ አዉጥቶ ከዛ ቦታ ከከፈሉት እኩል የፈለግክበት ያደረሰህ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ በዚህ ሁኔታ ስንቱ ያገሬ ልጅ የበረሀ ሲሳይ ሆናል ብዬም ለእራሴ እጠይቃለሁ ብቻ በጣም ከባድ ነዉ ከሁሉ የገረመኝ ህፃን ይዛ ስደት የወጣችዋ ሴትዮ ግን በህይወቴ ሁሉ ስትገርመኝ ትኖራለች
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱ ነብር ዘዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ይችላል እን ያለው ቃሉ በናንተውስጥ አለ ውድ ኢትዮጵያን ይሄፍቅራችን መተሳሰባችንን እግዚአብሄር ይመልስልን በዘር በሀይማኖት የመጣብን ሰጣናዊ በሽታን ያርቅል።
@EluFaysal
@EluFaysal 5 ай бұрын
መቼ ነዉ የምትደርሱት በጣም አስጨናቂ ታሪክ ነዉ
@freweinizeray8426
@freweinizeray8426 4 жыл бұрын
ታሪኬ ታሪካችንንንንንንንንንን💚💛❤
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ቴድያችን ስለዚህ የስደትን አስከፊነ ብዙ ሰዎች ሊማሩ ስለሚችሉ በማቅረብህ በእጅጉ አመሰግናለሁ ።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ገቡ ገቡ 🙏👍
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
የፈለገ ቢሆን በዚህ መንገድ አልሄድም በራስ ላይ ጭካኔ
@Lilymelk-1234
@Lilymelk-1234 4 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 4 жыл бұрын
አብሬክ እየተጋዝኩ እዚህ ደርሰናል ማሙሽም እስር ቤት አቤልም ቀድሞ እንዲሄድ ሸይተሀዋል እሁን እንተ እና ሱሜሌው ቀርታችሃል የሁላችሁም መጨረሻ ይናፍቃል
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ወይድምፅ በል አሜሪካ አይድል ተወዳደር ድምፅህ አሪፍ ነው
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ጏደኝነት ምን እንደሆነ አስመስክረሀል
@LinuLinu-tf7qv
@LinuLinu-tf7qv 5 ай бұрын
ኸረ ስራ ፈትቼ እየው ልቤ ተንጠልጥሎ ሊፈነዳ ነው መፅሐፍ አሳትም ሰገድ እባክህ የስንቱ ህይወት ነው
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 5 ай бұрын
እኔ ራሱ በጣም አነጋገሩ እዛው ቦታው ላይ እንዳለሁ ነው የተሰማኝ
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
በጣም የሚገርም የስደት ታሪክ!
53:23
Sakyanos vlog - ሳቅያኖስ ቭሎግ
Рет қаралды 11 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН