ለጃዋር ቃለምልልስ የተሰጡ ግብረመልሶች! | የጀነራሉ ስሌቶች! የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ጉዳይ 01/11/25

  Рет қаралды 33,635

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 56 минут бұрын
ቴዲ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ! በግሌ ትልቅ ክብር አለኝ! ❤
@berhanugashu4290
@berhanugashu4290 48 секунд бұрын
ቴዲ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በጣም እንኮራብሃለንበርታ
@haileseged1124
@haileseged1124 32 минут бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@AngesomBerhe-q5j
@AngesomBerhe-q5j Сағат бұрын
ቴዲ እይታህ አስደናቂ ነው በምክንያት ከሚሞግቱ ጥቂት ሰዎች አንድ ነህ። ማማስተካከል ያለብህ -አንዳዴ ስሜታዊ ትሆናለህ:ጠይቀህ መልስ ሰጪው አታስጨርስም: ሳቅ ያመልጣሀል ። እነዚህ ቢስተካከሉ።
@dawitl6796
@dawitl6796 29 минут бұрын
አንድ የማይለወጥ የተፈጥሮ ህግ አለ-" ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" ተፈጥሮም ታሪክም የሚያረጋግጠው ይሄንን ነው:: የሚያሳዝነው ዛሬም ከዚህ አንማርም! በጣም የሚያስፈራው ደግሞ ላለመመማር መወሰናችን ነው..😢
@SulimanMuktar
@SulimanMuktar 47 минут бұрын
Justice for aksum Muslims😢😢😮
@hayelomnat
@hayelomnat Сағат бұрын
"Teddy, we love you very much without exaggeration. You are also extremely smart. It was a great interview with jawar, i am watching the full interview live."
@lubabamerima
@lubabamerima Сағат бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙሊሞች
@AmanLudo
@AmanLudo 37 минут бұрын
ልክ ነህ ኣሉላ ከነ ችግሩ ጃዋር ይሻለኛል
@HaileGebremedhn-g1n
@HaileGebremedhn-g1n 51 минут бұрын
እንደተካታተልኩት በሁቱ ቀን የቀረበው ውይይት ለኢትዮጵያ በጣም ጠቃሚ ነው የመንግስት ባለስልጣት ብታቀርቡ ጥሩነው መኩሩ
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 25 минут бұрын
ቴዲ ከተቻለ አንተ still moderater ሆነህ ጀዋርን ከሌላ ሰው ጋ ብታከራክ,,,
@MakedaMakeda-r4m
@MakedaMakeda-r4m Сағат бұрын
ቴዲ በጣም ጥሩ ሞጋች ነህ ። ጃዋር እንዲ ቃላት አጥሮት ሲንተባተብ ማየት የተለመደ አይደለም
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 55 минут бұрын
His JW time is gone.
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 3 минут бұрын
ጀዋር ቀጣይ ጠቅላይ ሚንስተር የሚሆን ይመስላል😊
@RobsanRoba-z2v
@RobsanRoba-z2v Сағат бұрын
This kind of discussion must have subsistence
@Elizewde
@Elizewde Сағат бұрын
Alula, you were asked about Jawar but you talked about yourself for the most part. I have seen all Jawar’s interviews. Every interviewer has been soft as you are and somewhat intimidated. Teddy tried to stop your justifications. The only media that challenged him is Reyot. Thank you Teddy, I will be looking forward to your interview tomorrow.
@HaftomAbrha-z1u
@HaftomAbrha-z1u 46 минут бұрын
Our Hero
@mojohn701
@mojohn701 Сағат бұрын
You both are saying the right thing. It’s very sad to see this happening in Tigray. 1400 years ago Tigray the first to accept.
@duliti7133
@duliti7133 48 минут бұрын
First is wearing hijab a religion or arabs culture?
@TeodrosGirmay
@TeodrosGirmay Сағат бұрын
Teddy i love you so much you my brother ❤❤❤
@AnwarKedir-hq4xt
@AnwarKedir-hq4xt Сағат бұрын
አሉላ በመጀመሪያ ለርዳታ የተሰበሰበ ብርከሰርግ የቀረዉም ቢሆን መልሰ ቴዲ አቃለሁ ለድሀ የተሰበሰበ ብር አትበላም የሀሳብ (ቅንነት)ባይኖርህምእኔ የምሰማህ ሰለምትሞግት ነዉ
@berhanugashu4290
@berhanugashu4290 2 минут бұрын
አሉላ ስለ ጀዋር በሚመለከት እውነቱን ተናገር ጏደኛህ መሆኑን እናውቃለን ግን ሃቅን ተናገር
@alexu183
@alexu183 15 минут бұрын
የአሉላ አካሄድ አሁንም አማራውን የረሳ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ነው😂😂 ይገርመኛል!? እድሜ ለፋኖ❤💙 ገና ያቃዥሃል!
@YohannesFiseha12-r6h
@YohannesFiseha12-r6h 50 минут бұрын
አሉላ የምወደውና የማከብረው የነበረ ሰው ነበረ ግንእንዲህ ወርዶ በማየቴ አፈርኩበት
@nugusekelali7972
@nugusekelali7972 11 минут бұрын
አብራራው ከየት ወደ የት ነው የወረደው ምናልባት የወረድከው አንተ ልትሆን ትችላለህ:
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 Сағат бұрын
ቴዲዬ ሰባብረህ ኩርማን ኣደረስከዉኮ ሰዉየዉ ኣገር ለመምራት ኣቅም እንደሌለዉ ኣሳይተኸዋል
@dursadursa1344
@dursadursa1344 Сағат бұрын
alula .thank you for oromo people reaspect!!! i have 1 question for you can you tell me about geda??
@belaywelu8678
@belaywelu8678 Сағат бұрын
ኣሉላ ትንሽ ቆይቱ የትግሉ ኳልኩሌተር ነኝ ሳይል ኣይቀረም⁉
@agamezeru4005
@agamezeru4005 Сағат бұрын
Alula kebdam sheyati adu
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 43 минут бұрын
He is besides his axim brother and sisters.
@elizabethgebremedhin9819
@elizabethgebremedhin9819 Сағат бұрын
Please mention Feruz’s name clearly
@BerhanuYohannes-c1b
@BerhanuYohannes-c1b Сағат бұрын
😊 ❤❤l
@esayasmekonnen8710
@esayasmekonnen8710 Минут бұрын
እኔ እፈራለሁ ።
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft Сағат бұрын
Teddy if some one asked me the real journalist of the century you are the one
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Сағат бұрын
Alula brilliant
@belaywelu8678
@belaywelu8678 Сағат бұрын
በፍቅር ሳይሆን ቅልጥ ያልኩኝ የህወሓት ኣባል እያለሁ ማለት ነው ያለብህ። እንደ አውህን የመጋለ መስፍን ልኡኽ(ቃለ-አቀባይ) ሳትሆን🙄
@286solomon
@286solomon 56 минут бұрын
ሚሰማህ የለም ህዋሃት አንድ ጌዘ ተከስክሱዋል
@adugnasisay5519
@adugnasisay5519 49 минут бұрын
አሎሎ ' ጃዋር ከባድ ሚዛን ነው አፈርፍሮ ይበላሃል '
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 54 минут бұрын
ርዕዮተ ዓለም ፣ ርዕዮተ ሃይማኖት ፣ ዓላማ የተከበረ ፣ የማይነካ መሆንአለብህ ፣ ሌላው በአንድ ራስ ሁቸት ምላስ ነው። ታሬካቸው ይመሰክራል።
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l 17 минут бұрын
መዋረድሕ ላልቀረ እንደ ኣሉሏ ሰሎሙን መዋረድ ነው እንጂ።
@jahman9676
@jahman9676 Сағат бұрын
✅💊🦕⁉️💊✅ቴዲ ወንድማችን፥ካልጠፋ ሚዲያ የገንዘብ ጥማተኛው የዳዊት ከበደ ሚዲያ ላይ መቅረብ አይመጥንህም
@belaywelu8678
@belaywelu8678 37 минут бұрын
ቴዲ ኣሉላ ምን ብለህ ነበር ነው ፕሮግራሙ?
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft Сағат бұрын
What do you expect from the soon of emperor yohannis
@Baharime3
@Baharime3 43 минут бұрын
Even teddy pull alula toward him to negative. After all no one in ethiopia got credit like jawar for the last 10 yr.whether you support or not
@ነፃነት-ዸ5ኀ
@ነፃነት-ዸ5ኀ 36 минут бұрын
ጁሐር ሌላ ሚዱያ ላይ እንደፈለገ እንደፌንጣ ይዘል ነበር ርዕዮት ሚዲያ ላይ ግን ጁሐር ተፈትኗል ቃል አጥሮት 😂እንደፈለገ መተጣጠፍ አልቻለም ነዳጅ እንደጨረሰ መኪና ተንተፋተፍ ርዕዮት ሚዱያ OMN,ወይም የሐሳብ ገበታ ሚዲያ አይደለም
@Shanko12
@Shanko12 Минут бұрын
አሉላ ከማንም በላይ ላለፈው ፯ ዓመት ውሰጥ ለተፈጠረው ህዝብ ለህዝብ ጥላቻ ከ ጀዋር ያላነሰ ችግርን ፈጥሮል አሁን አማራን ተሻግሮ ኦሮሞ ጋር ለመደራደር ለመግባባት ሲጥር ግን አማራውን በብዙ ሸህ ዓመት አብሮ የኖረ ሁለት ቆንቆ ከማናገር ሌላ ይህ ነው የማይባል ልዩነት የሌለውን ህዝብ አትገበያዩ አትጋቡ በርበሬ አትግዙ እያልክ በህዝቡ መሀል መርዝ ሰትረጭ ነበር አንድን የፓለቲካ ድርጅት መውቀሰ መቃወም አልፎም ውጋ ተዋጋ ምናልባት ምክንያታዊ ሊሆን ይችላል እኔ ወያኔን አጥብቄ አዋግዛልሁ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ሰል የኖርኩ ግለሰብ ነኝ ግን አንድን ሕዝብ ጎሳ ግን ውጋ ጥላ አብራችሑ አታምልኩ ማለት ግን አፀያፊ ነው ዛሬ አንተ ወያኔን ትቃወማለህ ትላንት ወያኔን ፓርቲ አባል ወይም ደጋፊ አገፊ ነበርክ ዛሬ ተኮርፋችሖል ማንነት ህን ግን መቀየር አትችልም ሁላችሑም እጃችሑ ከደም የፀዳ አይደለም በዚህ ላይ ቲዲን ሳላመሰግን አላልፍም ወያኔን በ ምክንያታዊ ድሮም ይቃወም ነበር አሁንም በብዙ ምክንያት ላይ ምክንያትን አሰታኮ ነው የሚናገረው ሻብያ እኮ አገር ሆኖ የ ኢትዮጵያን የበሀር በር ሲወሰድ ተባርኮ የተሰጠው እኮ በወያኔ ነው ሻብያ የመጀመሪያው አመታት ኢትዮጵያን ደም ሲመጡ ወያኔ ዝም ብሎ ለቆቸው ነበር እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ኤርትራ ለምት ሰራው ወንጀል ኢትዮጵያ ውሰጥ ተቀምጨ መናገር አልችልም ነበር ሰለባህር በር ማንሳት እኮ በወያኔ ያሳሰር ነበር እሰከ ኤርትራ ጦርነት ግዜ ኤርትራን የሚነካ ካለ እኛን አለፎ ነው ያለው እኮ ሰብሀት ነጋ ነው ሻብያ በትግራይ ላይ ለሰራው ወንጀል ወያኔም ተጠያቂ ነው ወያኔ ለሻብያ ገንዝብ ተሽክሞ ያደረሰ ነው የትግራይ ህዝብ እኮ ከትላንትና ጦርነት ይልቅ አሁን በረሀብ በበሸታ የሚያልቀው ይበልጣል ኦሮሞ እንደ ህዝብ አብይና ሌሎቹ በሚሰሩት ወንጀል አሁንም ተጠያቂ ሊሆን አይችልም ምንም እንኮ ከኦሮሞ የመጡ ነፍሰ በላወች አገሪቶን መቀመቅ እየከተቶት ቢሆንም የሻብያ ጦር ግን ኢትዮጵያ መሬት ላይ ግብቶ መየትን የመሰለ ነገር ግን የሚያም ነገር የለም አሁንም የትግራይ ህዝብ እና የ አማራ ህዝብ [ህዝብ ነው ያልኩት] ግንባር ፈጥሮ የመጣበትን እልቂት አብሮ መቆም ካልቻለ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ሁለቱም ይበላሉ ታሪካዊ ህብረታቸው መመሰረት አለባቸው ወያኔ በ ኢትዮጵያ ላይ የፈፀመውን ታሪካዊ ወንጀልን ግን የትግራይ ህዝብ እያየው መምጣቱን መየቴ ግን አንድ ትልቅ መልካም ጅማሮ ነው
@hannielthegamer2616
@hannielthegamer2616 14 минут бұрын
አሉላ ሰለሞንን ሳየው ያንዷን ደንበኛ ለሌላዋ ደምበኛ የምታማ ቆናኒት የመስለኛል 😄
@soblaabdu1896
@soblaabdu1896 22 минут бұрын
Jewar torenetun mulu bemulu awgezowal ye amhara haykenem chemero
@soliyanaabera
@soliyanaabera 30 минут бұрын
Alula ደብረፅየን በተማሪዎቹ ጉዳይ መቼ ነው መግለጫ የሰጠው? ነው ወይስ አንተ የምትደግፈው በጀት የሚያስተዳድረው ቡድን በዚችም ተጠያቂ እንዳይሆን እነደብረፅየንን በመወንጀል ሽፋን መስጠትህ ነው?
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l 11 минут бұрын
ቴድሮስ ፀጋይ ግን ኣባቱናቸው ወይስ እናቱ ከኣማራ የመጡት? ምክኒያቱም ብህወሓት ጥላቻ ልቡ ጠፍቷል
@ab_sis
@ab_sis 18 минут бұрын
የአሉላ ግብረ መልስ ለጃዋር ቃለመጠይቅ ሳይሆን የራሱን የቆየ አቤቱታ ይመስላል። I think he has lost the point.
@adugnasisay5519
@adugnasisay5519 Сағат бұрын
ባህላዊ ዘፋኝ
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l 21 минут бұрын
ብ ኣሉሏ ገና ጆኖሳይድ የፈፀመዉ ህወሓት እንጂ ብልፅግና ኣይደለም እንደሚል ጥርጥር የለኝም።
@alexu183
@alexu183 3 минут бұрын
አሉላ አሁንም ግርም የምትለኝ🙈 አሁንም አማራን ያገለለ ንግግርህን እየደሰኮርክ: ስለትግራይ መገለል የምትነጨረጨረው ነገር it doesn't make sense!!😂😢😊
@TofabadaiBa
@TofabadaiBa Сағат бұрын
ከኤርትራ ጋር አሁን መጋጨት ብልፅግና መደጋፍ መሆኑን ጀወር ብቻ ነው እሚየውቃው
@omoomoro3707
@omoomoro3707 Сағат бұрын
ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን በሎም ብለህ ህዝብ አስፈጅተህ እዚህ ንጹህ ትመስላለህ። ኤርትራን በሮኬት ደብደብህ ጋብዘህ ስታበቃ ኤርትራን አብይ ጋብዞ ትላለህ
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Сағат бұрын
የኣንተ ኣይነቱ ድውይ እና እከክ ሰው እዚህ platform ላይ ኣይመጥንም ሂድ ኣንተ
@MelikMelik-c5n
@MelikMelik-c5n 55 минут бұрын
ቴዲ
@ebsiachalaneg9146
@ebsiachalaneg9146 20 минут бұрын
loromo mazen new. alkarbehim
@hassenFereja
@hassenFereja 16 минут бұрын
Berta tedi
@jahman9676
@jahman9676 Сағат бұрын
💊🦕⁉️💊✅ቴዲ ወንድማችን፥ካልጠፋ ሚዲያ የገንዘብ ጥማተኛው፤በተመሳሳይ ፆታ ሴክs ከሚታወቀው፣ የዳዊት ከበደ ሚዲያ ላይ መቅረብ አይመጥንህም
@seyoumhagos6306
@seyoumhagos6306 Сағат бұрын
እንዳው የአሉላ ሀሳብ ቡዝም አይግባኝ ጅሀር አለመልስም የለው ሀሳብ ከብስተጀርባው ለድርጅቱ እና ለትግራይ ማህብ ረስብ ጥላቻ አለው እስብቻ አደለም የተናገርው የታጠቅ የአመራ ሃይል ትግራይ ገብቶ መጨጨፋ ታርካው ጥያቅ ስለላች ትክክል ነው
@jahman9676
@jahman9676 Сағат бұрын
✅💊🦕⁉️💊✅ቴዲ ወንድማችን፥ካልጠፋ ሚዲያ የገንዘብ ጥማተኛው፤በተመሳሳይ ፆታ ሴክs ከሚታወቀው፣ የዳዊት ከበደ ሚዲያ ላይ መቅረብ አይመጥንህም
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 21 минут бұрын
Jawar exposed Ted's bias and hate for Oromo people. He was seen fighting for the Bucher Getachewu Assafa. Ted would have been more cruel and more butcher than his poisenous Assefa. Hope he asks Alula about priest hood just as he asked about being Ayatola. What a hypocrat hate monger and make me feel why Abiy did what he did. Not necessarily supporting Abiy but in light of such hateful mind Abiy is even softer. Proud of Jawar in exposing himself and subjecting himself to such hostile environment. Had we not known real freedom fighters from Tigray, Ted would hsve made us support and envy Abiy
@jiranekedir656
@jiranekedir656 2 минут бұрын
አይ ቴዲ የሙስሊሞችን ነገር ጀዋር ማንነትህን ሲገላልጥብህ ለማንሳት ተገደድክ ወሽካታ ለሀገር ምንም የማትረባ ጠብ የሚል ነገር ማሳየት የማትችል ከንቱ መሆንህን ቀደም ብዬ ነዉ የተረዳሁህ
@ebatiyo-g7b
@ebatiyo-g7b 21 минут бұрын
Yes, indeed genocide has been blatantly committed to Tigray, even continued after genocidal war crimes ended just by silencing gunfire , but silent genocide has been consistently continued right away! Someone who gives blind attention to Tegaru’s genocide should not been a human or a politician including Juwar Mohammed! If you are being human and honest , officially aired out, Without any preconditions genocide blatantly committed on Tigray
@vavu9932
@vavu9932 28 минут бұрын
😅
@thereality657
@thereality657 8 минут бұрын
Woyane is always the same ..... recist and corrupted mentally and morally.
@AmanLudo
@AmanLudo 51 минут бұрын
ቴዲ እንደ ኣ ኣበባነዋሪ የትግራይ ተወላጅ የነበረው የመጥፋት ድባብ ያዳነን የጅዋር ኣነጋገር መልእክት ነበር በትግራይ የሌቦች ጉርፕና ደካማ ኣስተሳሰብ ያላቸው ኣመራሮች ብንተርፍም ኣልቀን ነበር እሱ ነው ያዳነን ኣነጋገር ባይችልበትም ።
@alexu183
@alexu183 19 минут бұрын
Ok, የአሉላ የትግራይ ማንነት ያላቸው ሰዎች በማንነታቸው ብቻ በኦሮሚያ ውስጥ እንዳይጠቁ ማድረግህ እኔም እቀበለዋለሁ: ትክክልም ነው። ምነው የአማራ ማህበረሰብ በዛው በኦሮሚያ ክልል ሲገደሉና ሲታረዱ ዝምታችሁ ስለምንድነው? የእውነት የሞራል ጥያቄ ከሆነ። ነው ወይስ አሁንም የስስትራቴጂ የጋራ መግባባት ላይ ናችሁ አማራን ለማጥቃት: ቢቻላችሁ ለማጥፋት??
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 Сағат бұрын
ጥሩ ጠያቂ ነህ ግን ንቀት መሳለቅ ታበዛለህ። በተጨማሪ የሀሳብ ልዩነት ከማክበር ይልቅ ሀሳብ ደጋግመህ ደጋግመህ ታቋርጣለህ። ትረብሻለህ። የረጋ ውይይት እና ሙግት ከማረግ ይልቅ እንጨት እንጨት የሚል ድርቅና ይሆናል ወሬህ። በተለይ ከጁሀር ጋር ያረከው ይሰለቻል።
@Me-cy2un
@Me-cy2un Сағат бұрын
Endet teketatelekew?
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 Сағат бұрын
​​@@Me-cy2unእንዴት ማለት? በማየት ነዋ😅
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Сағат бұрын
Brother you need to learn how journalism should be, it is not a Bible or Quran dogmatic approach aye Ethiopia so you want him to bend down
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 Сағат бұрын
@befairbalance7507 በፍፁም መሞገቱን አላወግዝም!! ግን መሳለቅ ፤ ንቀት ወዘተ የጋዜጠኛነት ስርአት ሊሆን አይችልም። ተናጋሪህን አለመስማት በፍፁም ጤናማ ጋዜጠኛነት አይደለም። ከጀዋር በበለጠ ያወራውኮ ቴዲ ነው ሚመስለው።
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Сағат бұрын
ስምህ ሞሃመድ መሆኑ በቂ ነው። ያው እንደልማዳችሁ ፈርጅ easy&lazy
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 26 минут бұрын
YE ABIY AHMED ALI PROBLEMS YE ETHIOPIA HIZIBN YEMENAQ NEW!!! GENERALOCHU GUWADEGNOCHACHEW IFITACHEW SIGEDELU BEMAYETACHEW BE FIRHAT TEWTEW LE ABIY AHMED ALI TENBERKAKI HONEWAL!!! BETECHEMARI ABIY AHMED ALI YE MABABEYAN TIQIM SILEMIYAWQ MERET , CONDO INA YE CONTROBAND NIGID HAY BAY YELELEBET FEQAD AGERIN YEMIYASRESA AGONBASHINET FETROBACHEWAL. ETHIOPIAN YEMIYADINAT KALE FANO NEW!!! SILEHONEM ALEQOCHIN MAMOGES LIMAD YALACHEW ADEGDAGIWOCH GENA QIDIM TENESTEWAL!!!! ASHQABACHOCH ADEB GIZU!!!
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l 33 минут бұрын
ኣየ ኣሉሏ! ኩሉነገር ንህወሓት ዝረኸብካ መሲሉካስ ጭራሽ ፀረ ኣክሱም ወይካኣ ፀረ ኦርቶዶክ ኮይንካ መፂኢኻ !!!0
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 2 минут бұрын
ABIY AHMED ALI SILTANUN YEGEZEGEZEW RASUNA YE QIRB AGAROCHU INE SHIMALIS ABDISSA , ADANECH ABEBE , BIRHANU JULA INA DANIEL KIBRET NACHEW!!! ABIY AHMED ALI BE IBRIT AMHARAN LEMATIFAT MENESATU YEMEWDEQIYAW DEWEL HONE!!! YEMIYADINEW MINIM TEAMIR HINJIRU!!! BE ORTHODOX HAIMANOTINA BE NEBARU YE ISLAM MEJILIS LAY MENESAT AWRA DINQURINA NEW!!! ORTHODOXIM HONE SUNNIES INA SUFIS ALEM BEQAGN BILEW YEMIMENINU AMAGNOCH KE SHIH AMETAT JEMIREW MICHOT BEQAN BILEW YEMIMENINU AMAGNOCH YEMIBEQILUBACHEW NACHEW!!!! INA KE ABIY AHMED ALI MERET TEQEBILEW KISACHEWIN BEMIYASABITU NEBARU FERSO ADDISU YEBILISIGINA MENGED YE ABIY AHMED ALI YE SIHITET QULQULET SHETETEW QULQUL IYASHKEREKEREW YIGEGNAL. BEQIRB GIZE FITSAMEW YIHONAL!!!!
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs Сағат бұрын
Justice for Mecca Christians!!!በIslamic ሀገሮች Ziya በግዳጅ ለሚከፍሉ Christians Justice!! Justice for Mecca Christians!!! መካ ላይ የክርስቲያን መብት ሲከበር አክሱም ላይ የሚስሊም መብት መጠየቅ ትችላላችሁ!!!!!!!!!!!!መካ ላይ የክርስቲያን መብት ሲከበር አክሱም ላይ የሚስሊም መብት መጠየቅ ትችላላችሁ!!!!!!!!!!!! አለበለዚያ ዝም በሉ!!
@hudahabeshistan9403
@hudahabeshistan9403 Сағат бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 Сағат бұрын
ይህ ድንቁርና ብቻ ሳይሆን...። ለማንኛውም የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ጥያቄ ከሳውዲ ጋር ለምን ማዛመድ ትርጉም የለውም።
@nurumohammed4835
@nurumohammed4835 Сағат бұрын
መካ ላይ ሳኡዲያዊ ክርስቲያን የለም በሰው ሀገር አይመለከትህም ደንቆሮ ስለሆንክ አይገባህም መካ እንኳን ቤተክርስቲያን ክርስቲያን ሰው አገሩ ውስጥ አይገባም አያልፍም አክሱም አረቄ እየጠጣህ ስትሸረሙጥ እየዋልክ ሂጃብ መከልከል ሻእብያ ገብቶ ቤተክርስቲያን 1000 ረፈረፈህ አሁንም መድሀኒትህ እሱ ነው ያፀዳሀል
@KheliloOsman
@KheliloOsman Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 Сағат бұрын
@@nurumohammed4835 ባለጌን በብልግና መንገድ ማቃናት አይቻልም። እባክህን ባንተ የብልግና መንገድ የአክሱም ጭቁን ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ግፍ ለማራከስ ለሚጥሩ ግፈኞች ሽፋን አትሁናቸው።
@MengstabAbera-z1l
@MengstabAbera-z1l 2 минут бұрын
ኣሉሎ ጅሉ ፤ መንግስት እየመራ ያለው እኮ ደብረፅዮን ሳይ ሆን ናይ ጫት መቃሕምትኻ ጌታቸዉ ረዳ እኮ እዩ። ብረዝደንትና ናይ ድርጅት ሊቀመንበር ኣይት ፈልጥን ዲኻ?
@kahlidhassen5003
@kahlidhassen5003 31 минут бұрын
Teddy merih malet oromoonina muslimun metlat new ene sijemer jamiro ye torinetu takawmina ye lualawinet tayaki neberku gin be tplf ohdid bedeloch alderesubignim malet aydelem any way Alula adnakih negn
@biruktadelegebreyesus4999
@biruktadelegebreyesus4999 Сағат бұрын
Alula have lost his clout whatsoever. He have become an insignificant nuisance in the Ethiopian political discourse…a reflection by a different guest would have been fitting. Thanks @teddy
@buchucha
@buchucha 53 минут бұрын
ይሄ ሚዲያ አብረን የምንኖር ትግሬዎችን እንድንጠላ እያነሳሳን ነው። እምቢ ካልክ ማን እንደሚጎዳ እናያለን እንጣላለን እንጠላላን። የማንም ልቅምቃሚ በኦሮሞ ላይ አፉን አይከፍትም። ከፈለጋችሁ ልካችንን እንለካካለን።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Сағат бұрын
እርጋታ የጎደለው መጯጯህ የበዛበት ውይይት ነበር። ድርቅ ያለ። እኔ አፕሮችህ አልተመቸኝም።
@Baharime3
@Baharime3 48 минут бұрын
Ayii alula btam tazazinaleh .you focus on nagetive part.tedy endahone poor astesaseb yalew sew .beza lay tru media adergeh makreb can't say nothing hhhhh
@jahman9676
@jahman9676 Сағат бұрын
💊🦕⁉️💊✅ቴዲ ወንድማችን፥ካልጠፋ ሚዲያ የገንዘብ ጥማተኛው፤በተመሳሳይ ፆታ ሴክs ከሚታወቀው፣ የዳዊት ከበደ ሚዲያ ላይ መቅረብ አይመጥንህም
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН