KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እማማ ዝናሽን አምጡልኝ ልጡራቸው ! ማሩ ባላገሩ ክፍል 20 maru balageru episode 20
25:44
‹‹እህል ተበልቶ እዳሪ መውጫ ይጥፋ? አይጣል የከተማ ሰው›› ማሩ ባላገሩ
28:00
Thank you Santa
00:13
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
ውሪው ሁላ ጫት ታልቃመ ነሆለለ!! ማሩ ባላገሩ ክፍል 15
Рет қаралды 140,610
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 130 М.
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Күн бұрын
Пікірлер: 615
@helenbaletcha92
4 жыл бұрын
እስቲ እደኖ ማርዬን እና ካሚራማኑን የሚወድ ስይፊ ፋታሁን ያቅርብልን ምትሉ ማርዬ የኛ ፈገግታ
@እመብርሐንአትለይኝስደተኛ
4 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ደስ ይላል ከካሜራ ጀርባ የለህዉ የምታነጋግረዉ እንይህ እስኪ ጎሽ ደስ ይላል ድምፅህ ስለዚህ እንየዉ የምትሉ ላይክ ግጩኝ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር አድነት ለወገኔ ይሁን አሜን
@remlalove8526
4 жыл бұрын
አወ እንየው ብቅ በል እስኪ
@hahhehe8418
4 жыл бұрын
መላጣ ነው
@dadaseadiwoloyewa7935
4 жыл бұрын
ተስፋ አርት እሚል ዩቱብ አለው እዛ እይው ከጀርባ ያለውን
@fseidhabash1922
4 жыл бұрын
@Habtam Habtam ክክክክ እኔም አይቸዋለሁ በደንብ ሀርፊ ነው
@Zአልወድቅባይታጋይ
4 жыл бұрын
አለልሽማማዬበይቱብ፣
@hannaselemon4400
4 жыл бұрын
እንደኔ እሚወድ አለ የገጠር አነጋገር ይመችህ ማሩ ባላገሩ
@natanemmedia1
4 жыл бұрын
ቸር ወሬ ያሰማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የደፈሯትን ያዋርዳቸው ድል ለኢትዮጵያ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን ጠላቷ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
@zhfgh5578
4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@sefinewyoutube9178
4 жыл бұрын
የማሩ ማረ አገርኛ ንግግሮች መለያችን ነው አንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ
@ימיקרוורקו
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን ወደ ሰላሙ መንገድ ይምራን አቦየ ገረመንፈስ ቅዱስ የአገራችን ሰላም መተዛዘን አብሮ መብላ መጠጣት ፍቅር ረዴት ይስጡልን
@fatumamohammed8065
4 жыл бұрын
አርሂቡ እያለነው ማሩየ ባላገር ገጠር መወለድ መታደል ነው
@ማሬ-ጘ2ነ
3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@dejentube5640
4 жыл бұрын
"ጫት እና ትንባሆ... የከተማ ልጅ ነው ሲባል..." እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆኑትን በተደጋጋሚ አቅርቡ
@altaseb8055
4 жыл бұрын
ሰበስክራብ በነደራረግ እንዛመድ
@iebehzi7017
4 жыл бұрын
አይዋ በየከተመው ነው ይሚቃመው
@ethiopia9218
4 жыл бұрын
ቪድዮ ቀራጩ (ጠያቂው ) ግን ትዕግስትህን በጣም አደንቃለሁ እውነት የአብይ አህመድ ወንድም ነህ መሰለኝ😍
@hananbinthabshey117
4 жыл бұрын
😜😃😃😃እንጀራ ነውኮ
@elhammohammed4137
4 жыл бұрын
የኔ ማር የገጠር ሠው መሥሎሽ ነው ምርጥ አራዳ ነው ።
@zuzutyoub8177
4 жыл бұрын
🤣🤣ይሆን እንደ
@اليفينييوكفينيامرسلانإنشاءلله
4 жыл бұрын
እረ ወየው ቨሳቅ ዛሬ ምረጥ ኮሜንት ይመቻችሁ አቦ
@ሙሃመድ.M
4 жыл бұрын
ባክህ ሠለሞን ቦጋለ ነው
@Mwa584
4 жыл бұрын
ነፍጠኛው ወንድሜ ምችት ይበልህ እንኳን ደህና መጣህ
@artistAmanuelGizaw
4 жыл бұрын
ስብስክራይ። ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ
@habtegebreab4531
4 жыл бұрын
በእውነት እያወዛ የሚያስተላልፈውን መልእክት "ዦሮ ያለው መስማትን ይስማ"
@امعبدالله-ز2ط4ي
4 жыл бұрын
ጓበዝ ወይ የጫት ነገር ስታንሳ ቤተስቦቼ የጫት አባቱም እናቱም ናቸው አላህ ጫትን ያጥፍው
@mimitsedeke6057
3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ያሌ ሩሩ ሰው ነው?? በጣም ኢትዮጵያዊነት በልቡ የሞላ ሰው።
@hirutekhachab8047
4 жыл бұрын
ማሩን እንደኔ የሚመድብቻ በላይክ አሳዩኝ ደስ እንድለኝ🙏🙏🙏👍👍👍👈
@hddjr5132
4 жыл бұрын
ይህንን እርኩስ ጫት ያንሳው እስኪ ያንሳው አሚንን በሉ ያረቢ እደት እደንጠላው የወጣት ጥላት ጫት አቦ ቱ እውነትክን ነው አቅል ይቀይራል አይ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
4 жыл бұрын
አሚንንንን አሚንንን ያረብ
@sofyanurye5064
4 жыл бұрын
ማነው ማሩን እደኔ አ ብሎ እሚያዳምጠው ውይ ገጠር መወለድኮ መታደል ነው
@kiyamanbarye6023
4 жыл бұрын
እኔ
@ልኑርበትዝታህ
3 жыл бұрын
አረ እኔም
@happymedia7268
4 жыл бұрын
እንደ ማሩ የገጠር ልጅ የሆነ 👍
@kidistemehrete5237
4 жыл бұрын
ማሩዬ ማሬ እንኳን ደህና መጣህ የሱስ መጨረሻዉ ይህ ነው ኑርልኝ ዘላለም 😁😁😁💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏
@hawa87i
4 жыл бұрын
ወይ ማሩየ እንኳን መጣችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘ስወድህ ማርየ ገራገሩ በጉጉት ነው የምጠብቅህ እኮ ደሞም አንደኛ ነኝ
@abdurrahmanabdurrahman6941
4 жыл бұрын
ሀይሰላምነዉ
@hawa87i
4 жыл бұрын
@@abdurrahmanabdurrahman6941 አማነው
@abdurrahmanabdurrahman6941
4 жыл бұрын
አንተዋወቅ
@hawa87i
4 жыл бұрын
@@abdurrahmanabdurrahman6941 ይሻላል
@አላህወኪል-ተ3ዸ
4 жыл бұрын
ማሩ እረ ስትበላ አስቀናኸኝ ቆሎ እና ለማንኛውም መልካም ይሁንልህ ቀልድህ ይመቻል
@abera1892
4 жыл бұрын
ዋጋ ተከፍሎ የማይገኝ፣ ዘመናዊ ትምህርት እና እውቀት አለን የሚሉ ሰወች እንደዚህ ባማረ አቀራረብና አገላለፅ ማስተላለፍ የማይችሉትን በማቅረባችሁ ልትመሰገኑ ይገባችኋል። ማሩ ያገር አድባሩ ብርሃን በጤና።
@teztaabebe3327
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው እውነት😭 ማሩየን ነርልንሰላምህ ይብዛልኝ😘❤😍
@ኢፍታህወለተማርያም3
4 жыл бұрын
ውይ ማሩ በርታ ህዝብ ያስተምራል የምትናገርው ነገር
@tube2760
4 жыл бұрын
ማሩየእንኳንበሠላምመጣህለን መቸነውግን ፀዳብለህየምትመጣው ዛሬሥከነጭራሹአይናርህ ፊትህንአልታጠብክምእንድ
@mesirayakobo1424
4 жыл бұрын
😂😂
@melakuyohannes2020
4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዘሬ ማሩዬ ንፁህ ሰው እስት ማሩዬን እንዴኔ የምወድ like
@maeritube2651
4 жыл бұрын
Maru enkon dehna metah yane gerager balger setameru💚💛❤️💚💛❤️
@firehunnecha7022
4 жыл бұрын
Thank you maru balefewe yegezahutin kolo astaweskegn eski enem koloyen eyekoretemiku programihn latatim
@Tgkutabertube
4 жыл бұрын
*ማሩ ባላገሩ ቆይልን አባቴ እየተዝናናን ትምህርት እያገኘንበት ነው*
@raeecell3690
3 жыл бұрын
ቪድዮ ቀራጬ እናም የምታውራው ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ምናለበት ትንሽ ብቅ ብትል ብናይህ
@tetetesfaye9641
4 жыл бұрын
ማሩዬ በእውነት በጣም አዝናኝ ነህ በርታ።አማርኛ እየተማርን ነው።በደንብ ተርጉምልን አንዳንዱን ሳትተረጉም ታልፋለህ ።በርታ እንወድሀለን !
@huriyamohammed8392
4 жыл бұрын
ማሩ ሽኮር ናፈቅከን ደሕና ነሕ ካሜራማኑ ማአር መሽአላሕ ተባረከ አላህ ድምፅሕ በጣም ያምራል መሽአላሕ 💋💋💋💋💋💋💋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@habtegebreab4531
4 жыл бұрын
ወይ ማርዬ ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ ትዕይንት መጣህ ትልቅ እምርታ ነው !!
@سالماربسي
4 жыл бұрын
ዛሬ ነጯነገር ደብራለች እጅ
@hosanna3393
4 жыл бұрын
ማሩዬ እንኳን በደና መጣህ
@ማሬ-ጘ2ነ
3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማማር
@toybamohammed6378
4 жыл бұрын
ማሩየ ባለገር እኮን በሰላም መጣህልን ስወድህ 😘😘😘
@መሲወሎደሴ
4 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ይዲረስለት የኛገር እደሆነ ያቀዋልላል ሚስኪን ሳሳዝን
@ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ
4 жыл бұрын
ማርየ ቶሎ ቶሎ ናልን ወላ ባንተ ስንት ሀሳብ እና ድብርቴ ይጠፋል💘💘💘💘💘
@ማሬ-ጘ2ነ
3 жыл бұрын
እንደማማር
@fetlebekele9548
4 жыл бұрын
ወይ ትንቧሀ ክክክክክክ በሣቅ ሞትኩ ነፈጨለ አላለም ተዉ ማሩ ሆደ አቆሠልከኝ
@yonasdw4361
4 жыл бұрын
ዛሬ ገና አመኩ ማሩ ትክክለኛ የገጠር ስው መሆኑን ደግሞ ልጁ በጣም ነው የሟሳዝነው እግዚአብሔር ይድርሰልት በትረፈ ማሩ የገጠር ስው ደጉ ገበሬ እንወድሀለን በርታ
@ቤቴልእናኒነኝ
4 жыл бұрын
በምን አወክ
@tgalmey8713
4 жыл бұрын
ማሬየ ያገሬ ልጂ የኔ የዋህ ውድድድድድድ ነው እማደርግህ
@tgalmey8713
4 жыл бұрын
@ሰሚራነኝ ኢተቂላህ ነፋሴ ኢተቂላህ ደሴ ውስጥ ነዋ
@nejatahmed8789
4 жыл бұрын
የት ሀገር ነው
@تركيهالجعيد
4 жыл бұрын
እረ የት አገር ነው ንገሩን
@mudaywworku2600
3 жыл бұрын
ማሩ ባለገሩ ትክክለኛ እትዬጲያዊ
@ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
4 жыл бұрын
ቁልቋል ነው አላለም አይ ማርዬ ፈታ እኮ ነው እምታረገ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት
@ermiman1498
4 жыл бұрын
ትውልዱ ነፍጭሏል እኮ ማሩዬ 😂 እድሜ ለመንግስታችን ህዝቡን አነፈጨለው 😜😜😜
@surafelbeyene7706
4 жыл бұрын
ቀልድ ይመስለናል እንጅ ትልቅ ምክር ነው ማርዬ እናመሰግናለን
@lolomedia6399
4 жыл бұрын
እንደኔ የዚህን ጦርነት ማብቃትና የአገሩን የሰላም ዜና የናፈቀ???…LIKE & SUBSCRIBE! 💚💛❤️
@አቲካነኝየኮሜትሱሰኛአላህ
4 жыл бұрын
እኔ
@كونفيكون-م1ل
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ በጣም ጡሩ ትምህርት ሰጭ ስራ ነው
@ሀቅናሳቅበማሚሾው
4 жыл бұрын
እነ ደብረፂወን በመያዛቸው እደኔ ደስስስ ያለው 👍👍
@ያገልቢያገልቢሀሰንወሎደሴ
4 жыл бұрын
ተያዙዴ
@sadamohamed7110
4 жыл бұрын
አረ አልተያዙም ውሸት ነው እየተባለ አደለደ
@ethiopialezelalemtinur8167
4 жыл бұрын
ማሩዬ ደስታችን እንኳን ደኅና መጣህልን 😍😍😍
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
4 жыл бұрын
ጠያቂው እንዳልጠላህ አይናሩን እያየህ ዝም ትለዋለህ እሡ ሥራ ሥለሚውል አይገነዘበውም የእኔ የዋህ፣ ምናለ ካሜራ ሥታቀርብ ጥርገው ብትለው ለእኛ እንዲህ የታየ ላንተ መቼም አልታየኝም አትል።በተርፈ ጥሩ ነው ገራገር ነው እሡ ፣እናንተን ሠበብ አድርጎ ህይወቱን አሏህ ይቀይርለት
@QQ-yb6vn
4 жыл бұрын
ማሩ ምርጥ ስው 💓👍👍👈
@wassimgm3188
4 жыл бұрын
እየፈነጨለ...... ዋው ልዩ ጨዋታ ነው ገጠር መወለድ ንፅሁነት ነው
@hwuieei2292
4 жыл бұрын
አረ አይናርክን ጥረገው በስማም
@meseretdemissie336
4 жыл бұрын
እኛም በአገራችን ነገር ነሆለልን ማርየ አነሆለሉን
@ሀቅናሳቅበማሚሾው
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ያመጣሀው ሰው ያስቃል 😀😀😀
@liyubiru5470
4 жыл бұрын
እኛም በኢትዮጵያ ፓለቲካና በማያልቅ ሰቆቃና ምስቅልቅል 🤯🤯🤯🤯🤯😢😢😢😢 ነሆለልን ነሆለልን
@ame9277
4 жыл бұрын
ነፈጨልንጂ😂
@zzzzedhehhs7865
4 жыл бұрын
ሳህ
@leyowesame8040
4 жыл бұрын
የአህመዲን ጀበሉ አድናቂ ነኝ አሚ ሙስጤ የሸገሯ ነፈጨልን ኪኪኪኪኪኪ👍
@ፍጡማሰይዲ-ሸ1ሰ
4 жыл бұрын
ክክክክልልአርበሳቅ እደውዘዲሮ አገሪምዲሩ ችግርጭቀት በሆነበት አተደሞ ሰጠን እዲሜይስጥህ አብሽሩ ቀጥሉበት
@ricyanetelgtube7846
4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ምታደርጉ ሰዎች ግን ጤንነታቹ ያሳስበኛል👩🔬👩🔬ስለብሄር ስለፖለቲካ አላወሩ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
3 жыл бұрын
ተያቸው ስራቸው ክፋት ነው እማ
@alberbaysari881
4 жыл бұрын
ነሆለለ ነፍጨለ ክክክክ አይ ማሩ ባላገሩ ፈታ ነው ምታርገን እኮ
@lebleb3498
4 жыл бұрын
ወይ ማሩ (የልተበረዘ) ሀበሻ ኑርልን ጠጇን ግን የእስካሁኑ ይበቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hermelam8907
4 жыл бұрын
Maru acting good like balager.
@לנלנלנלנ
4 жыл бұрын
ማሩየ ባላገር በጣም ትችላለህ በርታልን ግን ዓይንህ ላይ ያለችዎን ነጯን አስለቅቃት እሽ
@aberaturye8922
4 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ በጣም ደስ ትለ አለህ
@mesirayakobo1424
4 жыл бұрын
😂😂
@Sነኝእማየኔንግስት
4 жыл бұрын
😂😂😂
@ወሎየዋቁጥር2
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ውነት ነው
@ssaa-et3qv
4 жыл бұрын
አተ ባልካሚራው ደምፂ ዋው
@ኡምአብዱሯህማንቢንትሰኢዲ
4 жыл бұрын
ማሩን ትክክለኛ ማንነቱን ማወቅ አንፈልጋለን
@ልኑርበትዝታህ
3 жыл бұрын
ክክክክክ🤣🤣🤣🤣አረ ማሩ ስታስቅ
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው
3 жыл бұрын
ማሩየስወዲህካሜራአማኑንዲምፁመሻአላህእወደዋለሁ
@menkermedia21
4 жыл бұрын
ማርዬ
@firehiwot798
3 жыл бұрын
አይ የሀገሬ ህዝብ የዋህኮ ነው ስንቶቻችሁ ተሸዉዳችሁኋን😄😄 እመኑኝ ይኽ ሰው የተማረ ትምህርቱን ጨርሶ ተመርቋን ጋዜጠኛ ነው አትሸወዱ
@abdunurumohammed4298
2 жыл бұрын
Mnm yhun sntu temro sewu siagadl esu gn fkrn eyesebeke newu
@ኡስማኢል
3 жыл бұрын
ማሩ ደስ ትለኛለህ😍
@sussegemsmean7064
4 жыл бұрын
ክክክክክ እየነፈጨለ ክክክክክ።እየ ማሬዋ
@zuzuyabatelij5592
4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ማሩ
@ggseadagg9569
4 жыл бұрын
ለኔም ሥጠኝ ቆሎውን ማሩየ😀😀😀
@samigemeda7296
2 жыл бұрын
ማሩ አንደኛ!!!
@ትርጎወለተሚካኤልአቤቱማረ
4 жыл бұрын
እንኳን ሊያስረሳት እንድህ ሆኖ ቀረ ክክክክክክክክክክክ
@እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ
4 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ማሩ አንተ ባትኖሮ በምን እስቅ ነበር አሳከኝ ለምን ቶሎ ቶሎ አትዘልቁም በቀን በቀን
@seadaseid4357
4 жыл бұрын
ማሩየ ስወድህ
@kedimyaleewuket8582
4 жыл бұрын
ስአድ በቅንነት ቤተስብ እንሁን
@ራቢአየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ማር ሠላም ነው 👍👍👍💪💪💪💪💪ማር
@fgvhvbbh2122
4 жыл бұрын
ክክክክክ ሥወድህ
@زينبسعيد-ك2و
4 жыл бұрын
ማሩየ ዛሬ የብርዘገንን ስም ስላላነሳህ ደስ ብሎኛል የሷ ስም ሲነሳ ደሜ ይቆማል ስማ ተው ግን እንጋባ ተው ሳልነፈልል በአንተ ፍቅር ከፈለክ ፈረካና ልብ እሰድልሀለሁ 😋😋😋😁
@leyowesame8040
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ🌹
@jemaltadesseethiopian4668
4 жыл бұрын
ሳል ነፈልል
@bettybetty8062
4 жыл бұрын
ማሩየ በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመችህ
@ታሪከኛዋቻናል
4 жыл бұрын
እረ ዛሬስ በሳቅ ኡፍፍፍ ይመቻችሁ አቦ
@helenbaletcha92
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቆይ ስዉ ለቀብር ወታል ማለት ነው ቆይ ቁጭ ብዬ ላስልፈው አላለም
@ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ
4 жыл бұрын
ኧረወየውዛሬ ጠጂ እራበኝ ክክክክክክክበሣቅ ማረይመችህ
@Zአልወድቅባይታጋይ
4 жыл бұрын
ነሆለለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፈጨለ
@zahara122w8
4 жыл бұрын
ክክክክ አይ ማሩዬ ማኛው
@jemilamohamed8662
4 жыл бұрын
ትክክል ይህ ትልቅ ቁም ነገርን ነው ወላሂ
@ሀቢባአሊ-ፐ4ዸ
4 жыл бұрын
ማሩ ማኛ እኮ ነው
@sisaymered3547
4 жыл бұрын
እየነፈጨለ 😂😂😂
@udgegd613
4 жыл бұрын
ማሩዬ እንኳን ደእና መጣክ። ማሩባላገሩ
@tigistkassa5303
4 жыл бұрын
I like the word nifechel 😆😆😆😆😆😆😆😆
@hanalegesse4508
4 жыл бұрын
ስወደው ጌታን💚💛❤😘😘😘
@ልኑርበትዝታህ
3 жыл бұрын
የካሜራ አማኑድምፅ በጣም ያምራል 💋💋💋
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
4 жыл бұрын
ፍቅራቸው ደስ ስሉ ተካፍለውሲበሉ
@sinomtafesse7862
4 жыл бұрын
ሰላም ነው
@ቤዛአጸደማርያም
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወደላይ አርገው ሱሪህን አይ ማሩ ከተማ ብቅ ባልክ ነበር ሱሪያቸውን እየጎተቱ ባፓንት ታያቸው ነበር
@madeanmesart4394
4 жыл бұрын
ክክክክክ አረ በሳቅ
@altaseb8055
4 жыл бұрын
የኔ ጅግኖች በርቱልኝ
@wolloethiopia8195
4 жыл бұрын
ማሩየ ምርጥ ሰው
@አህላምየየሡፌእናት
4 жыл бұрын
ክክክ እረ ማስረሻ ቀላል ሙዲ ያዘብህ ማሩየ
@habiba741
4 жыл бұрын
ወይኔ ቆሉ ያማረው እንደእኔ
@habtamuadamworku1212
4 жыл бұрын
Selam endet nachihu maruye balager betam mirt neh. Azegajoch degmo Formal kinibir Atadirigut beka endewerede yihun, Azegaj, Editor minamin wyalachuhu dirama atasimesilut . Yihin yemesele mirt hagerigna ena qum negeram qale meteyiq betam mirt newu qetilubet.
@rabiyarabiya6538
4 жыл бұрын
ያሉበት ያምራል ቀይ ለባሹ ማሩ አይመስልም ሞ ያጅማአ
@asterbeyene5083
3 жыл бұрын
ማሬ እንደው በሃገርህ አድባር እንደው በምታመልከው አምላክ ይዤሃለሁ ያ ጫት የሚቅመውን ልጅ ከፀበል አድርሰው በእግዚአብሔር
25:44
እማማ ዝናሽን አምጡልኝ ልጡራቸው ! ማሩ ባላገሩ ክፍል 20 maru balageru episode 20
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 260 М.
28:00
‹‹እህል ተበልቶ እዳሪ መውጫ ይጥፋ? አይጣል የከተማ ሰው›› ማሩ ባላገሩ
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 161 М.
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 38 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 114 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 21 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,9 МЛН
17:52
🛑የትራፊኩ በግድ ሳሙኝ ግብ ግብ አዝናኝ ፕራንክ | Habesha Prank
Rich Man Miko
Рет қаралды 3,5 МЛН
18:19
ሆዱ እስኪገለበጥ እያበላሁት ባላገር አለኝ! ማርዋ ባላገሩ አልማዜ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 299 М.
4:49
ሰው -ገዳይ አበበ ደስየ !!!
ቲዩብ ቲዩብ
Рет қаралды 13
21:52
በ አንድ ቀን ሁለት ግልገሎቼን አስበልቻለሁ። መገን 20 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 71 М.
29:10
"ቀዳዳ" ማሩ ባላገሩ ክፍል 22 maru balageru episode 22
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 124 М.
15:40
ማሩና ዲቦራን ጫትና ቻት ሊያጋድላቸው ነው!!
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 40 М.
20:02
ብልጽግና ምንዲነው?አላቀውም ማሩ እና ዘለቀው ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ😀😀😀😀
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 101 М.
21:04
የግምገማው ውርጅብኝ - ወረደ ማርዋ (ባላገሩ) - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 234 М.
25:11
ስወለድ በክሰል ኬሻ ነው የተቀበሉኝ!!! ማሩ ባላገሩ ክፍል 10 maru balageru episode 10
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 257 М.
19:17
የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን ይኸው . . .ማርዋ ባላገሩ (አልማዜ) - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 38 МЛН