ሆዱ እስኪገለበጥ እያበላሁት ባላገር አለኝ! ማርዋ ባላገሩ አልማዜ - ጦቢያ

  Рет қаралды 300,404

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@amytube3926
@amytube3926 2 жыл бұрын
የአነጋገሩ ለዛ በጣም ነው ደስ የሚለው👋👋👋
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ 👍 ንጹህ ቋንቋዬ🙂✌️
@ሰአዲነኝወለዬዋ
@ሰአዲነኝወለዬዋ 2 жыл бұрын
ማሩ ምርጥ ሠዉ እንድህ እያሳሳቅክ ልክልካቼዉን ንገራቼዉ የከተሜ ሠዉ ስልጣኔ ይቀረዋል እዉነት ነዉ አላህ ይጠብቅክ
@zafmedia
@zafmedia 2 жыл бұрын
በደንብ ነዋ የሚቀረው ግን ፖለቲካ እንዳትሆን ታዲያ
@ሰአዲነኝወለዬዋ
@ሰአዲነኝወለዬዋ 2 жыл бұрын
@@zafmedia ባላገርኮ ፖለቲካ አያቅምዴ እሚያቀዉ አለጅ ተቀምጦ ሚስኪን ንፁሀንን እሚያስጨርስ በቀጣይ እንዴሚነግራቼዉ ተስፋ አለኝ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
እውነት ነው የከተማ ሰው ስልጣኔም እውቀትም ያንሰዋል የዋው ባላገር ምን ያቃል ክፋት ተኮል የለበት ለተራበ አብልቶ ለተጠማ አጠጥቶ ተከባክቦ የሚሳድር ደጉ ባላገር ነው የከተሜው አድ ቀን መተክ እድታድርበት አይፈልግም ካገት በላይ ነው ሁሉ ነገሩ ክብር ለባላገር ክብር እና ምስጋና ለየዋው ገበሬ አርሶ ላበላን ላጠገበን ይሁን ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያርግልን
@truthseeker8399
@truthseeker8399 Жыл бұрын
ማሩ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: ኢትዮጵያ ሀገሬ በሰላም ተከበቢ::☮️🇪🇹☮️
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 жыл бұрын
እውነት ክብር ለገበሬ ይገባል፡፡
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
ዋው ማሩ ባለ ሀገሩ በረታ ጥንቃቄ በተሞላበት የሀገራችን ሰው ወጣ ወጣ ስለ ኢትዮጵያ የሚያሰበው ባጭሩ ማስቀረት ይወዳሉ እራስህን ጠብቅ በረታልኝ
@asma.5679
@asma.5679 2 жыл бұрын
አቤት ቅኔ ይመችህ ማሩዬ አንፖል ያልካት ነገር👌
@selehadinseid8027
@selehadinseid8027 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊን ገላጭ ነህ ወድንሜ። አላህ ይጠብቅህ
@ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና
@ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና 2 жыл бұрын
ማሩ የኔ ወድ አንተ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abrhamawoke121
@abrhamawoke121 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኮ ኑሮዉ ዉስጥ ኢትዮጵያ የሌለችበት ለቁጥር አዳግቷል
@linaomar4602
@linaomar4602 2 жыл бұрын
የተባረክ !!! ሁሌም ተባረክ !!!
@alemuworkie1066
@alemuworkie1066 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንዲህ እያሳሳቅህ በቅኔ ልክ ልካቸውን እስከሚበቃቸው እየዶልሐቸው ነው በርታ
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 2 жыл бұрын
ማሩ ወለላዬ እናመሰግናለን እንዲህ አስተምርልን አቦ የገበሬን እና የበሬን ውለታ ልንመልሰው ባንችል እንኳ ልናከብራቸው ይገባል፡፡
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ማሩየ በጣም ነው የምወድህ ሁልጊዜ ና አትጥፍ ሰራህ በጣም ደሰ የሚለው በርታ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ የገጠሩን ህይወት በደንብ ገልፀህዋል ይመችህ።
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 2 жыл бұрын
I can't stop watching, he is genius and hailareous.
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 2 жыл бұрын
I will be honest, I raised two kids with no Amharic but English which we live in Canada. I love Ethiopia but can not be only in words but also action too. This guy is a genius and make me think about myself... thank you!
@asterengdaw1042
@asterengdaw1042 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልብየን ነው የነካኸው በገበሬ ነታቺን ስቶቻቺን አገታቺን ደፍተን አለፍን መሰለህ💚💛❤️👏
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 2 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ በነ ጥላሁን ገስስ ጊዜ ቀረ
@sidetesame4311
@sidetesame4311 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን
@antenehanemaw126
@antenehanemaw126 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ምረጥ ትምህረት ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
እውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ
@ebrahimmouhamed5013
@ebrahimmouhamed5013 Жыл бұрын
ማሩ በጣም አዝናናሀን
@yonasdenekew6453
@yonasdenekew6453 2 жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ገበሬም ባላገርም ብዬ አልሳደብም 🤚
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
የአንፖሏ እና የኛ ሸክም ድንቅ አባባል
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ከመልካም ለዛ ጋር ጦብያዎች ወዳችሁዋለሁ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ጎበዝ በደብ ንገራቸው ከገባቸው👍
@likehaile3159
@likehaile3159 2 жыл бұрын
=) ሬብ----ቂጥ:- መቀመጫ =) ንፍጭል-----ሞኛ ሞኝ ነገር =) ሽከፋ......ስብሰባ =) ወገብ መፈተሽ..... ሠገራ መውጣት =) ጀንዲ.... ከላም ወይም ከበሬ ቆዳ የተሠራ ምንጣፍ =)አፎ በሉኝ..... ይቅር ታ =) ቦላሌ... ረጅም ሱሪ Etc..
@temnsera3152
@temnsera3152 2 жыл бұрын
ምስኪን የሀገሬ ገበሬ ማአሩዬ በደምበ ግልፅ አረገህዋል
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 2 жыл бұрын
ማሩዬ ባላገር በርታልኝ
@mekedimbekele3954
@mekedimbekele3954 2 жыл бұрын
ለአሁኑ ወጣት አስተማሪና መካሪ ትምህርት ነው
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 жыл бұрын
ማሩየ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው በረታ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
ማራችን 💜💜💜💜💜💜💜💜🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💗💗
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው እውነት የገጠር ሰው ነው ወይስ አርቲስት ነው ወጎቹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
የደሴ ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ ስንታየሁ መሀመድ ይባላል ዶች ሼሌ ላይ ቀርቧል እየው(ይ) የስፈሬ ልጅ የጎላ
@richowondimu2027
@richowondimu2027 2 жыл бұрын
@@hadiyasiedsied2466 የኔም ጥያቄ ነበር በጣም አመሰግናለሁ.
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 2 жыл бұрын
ማርእዬ ምርጥ ሰው
@abiyotlemma7789
@abiyotlemma7789 2 жыл бұрын
እናመሰግናል ማሩዋ ።ልብ ይስጠን
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ማሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ፡በአሽሙር መንግስትን ከምሳደቡ የሕዝቡን ጉድለት ማስተማር ትልቅነት ነው ።ተስፋሁን ከዚህ ተማሪ ፡በጨዋታ ሕዝብን በመንግሥት ላይ እንድያምጽ ከማድረግ ተቆጠብ !!በተረፈ በርታ👍👍🦚🦚🦚 ፡🕊🕊ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 2 жыл бұрын
You mean gov't is not subjected to critique??????????????? Is it the people or the state to be criticized, who has more power ?? Gay you may be gov officials but the truth is that critique has to be directed to the powerful [gov] than to then powerless [people]! If you don't have the sophistication, please better to keeps quite.
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
ካድሬ ስትሆን ቢያጠፋም መንግስት አይነካብኝ ትላለህ ።
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
ትክክል ብለካል አቦ ተባረክ. እኔ በእቴ ልጆች እናት አባት እና አስተማሪዎች አፍሬባቸዋለሁ. ወይ እንጊሊዘኛውን በደንብ አላስተማሯቸው ወይ የራሳቸውን ቋንቋ ኤጭ. የብር ማፍሰሻ የግል ትምህርትቤቶች. 😮
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለባላገሩ ገበሬ ከተሜ ገጠሬውን ይጠየፋል ያረሰውን እህል ግን በየአይነቱ ይመገባል ከኔም ጭምር መከበር ያለበት እንግዳ ገበሬው ወደ ከተማ ዘመድ ቤት ሲመጣ
@fekerfetene2063
@fekerfetene2063 2 жыл бұрын
ማሩ ምርጥ ሰው በርታ
@getinetgetu621
@getinetgetu621 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ቢገባቸው ለምሁራን ና ፖለቲከኞች ጥሩ ምክር ነበር
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
ሺ ግዜ እየመለስሁ ምሰማው ዋው እውነት ይህ ነው
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 2 жыл бұрын
የእውነተኛ ልብ ውጤት ነው። የውሸት ልብ ደግሞ ሲኖርህ እንድ አብይ አህመድ እየተነቃብህ ትዋሻለህ ፣እፍረት የለም፣ ለከት የለለው ድንቁርና ። ቅንነት የማያልቅ የዕውቀት ባሕር ነው። ይውለዳል ይባላልና ማሩ ባላገሩ የአማራው ልጅ ተውልደኅል።።። ነጻ የእግዚአብሔር ስጦታ።።።
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 2 жыл бұрын
አባቱ ትግሉ በሁሉም ዘርፍ ነው። የኛ ነው ሳይሉ ልቅደማቸው።።። ድል ለአማራ። ምንግዜም አማራ። አማራ ውደፊት።።።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ማን አለ እንደ ሐገር ? ማንአለ እንደ ኢትዮጵያ ማን አለ?
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 5 ай бұрын
ቅኔው ከባድ ነው ብዙ ነገሮችን ብዙ አጀንዳዋች ነው ያነሳው
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ያለፈው ከለለ የት ይገኛል የፊቱ የኢትዮጲያ የማደግ ሚስጥሯ ሀገራዊ ቅምር ግድ ነው ለኢትዮጲያ ገበሬውን ለማበልፀግ አለመሰራቱ በመንግስቶች እና በሊዒቃኖች አፍራለሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ጥበብን እውነትን ለታዳጊ ወጣቶች በነሱ ትልቅ ተስፋ አለኝ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
You right. That us good.
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በአንድነት ያቁመን፣ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!🇪🇹
@martitegegne3716
@martitegegne3716 2 жыл бұрын
ማሩ ያገሬ ልጅ በርታ
@dawitwallelgn5254
@dawitwallelgn5254 2 жыл бұрын
Egziabher yebarkeh wondemachin
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ማርዬ አቦ ስወድህ። በቀልድ እያዋዛህ ንገርልኝማ። ፊትህ የተሰበሰበው ሁሉ እናተ አርሳቹ ባቀረባችሁት ነው።
@emako7241
@emako7241 2 жыл бұрын
ሀገር አልባ የሆነ ሁሉ ባለሀገሩን ቢናገር ህ አይክፋህ።
@ሠላም-ቨ1ቸ
@ሠላም-ቨ1ቸ 2 жыл бұрын
መሩ የዛሬዉ ቅኔ ነዉ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
100%truth
@waskan7146
@waskan7146 2 жыл бұрын
ሁሉም ከአደገበትና ከቀየዉ እርቆ ሢሄድ ባላገር ነዉ የከተማ ልጂ ገጠር ሢሄድ ባላገር ይሆናል የገጠር ልጂ ከተማ ሢሄድ ባላገር ይሆናል
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ድንቅ ነው ማሩዬ
@Mama-tu2dg
@Mama-tu2dg 2 жыл бұрын
ወይጉድ ያየይፍረደኝ ያሉትነገር ሀሀሀሀ
@Maryam-u7q
@Maryam-u7q Ай бұрын
ወይኔ ጉደ😂
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Maru magnaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ማርየ ጎበዝ በርታ ሃሃሃ
@mihiretu19
@mihiretu19 2 жыл бұрын
Fetariii ande yaregen yitebeken
@makdismakdis8643
@makdismakdis8643 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል
@semanthabrady
@semanthabrady 2 жыл бұрын
ስድቡን ተወት አርገዉ በጣም ያስጠላል
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын
ማሩ አቅምሰልኝ እግራችንእጣቢአይደርሡም
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
ማርሩ አጠገብም የሰው ማይኛ እውነት አባት ልክክልከሰቻው ለምንግሥት መደረስ አለበት የማሩ ምልክት በሀገራችን ቋንቋ ስንማር ቀረን በሰው ሀገሬ ቋንቋ ለሀገረሰችን ትልቅ ክሳራ ነው።
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን.
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 2 жыл бұрын
ማርዋየዋ
@alemewgessese1209
@alemewgessese1209 2 жыл бұрын
WAW its Great
@samisami400
@samisami400 2 жыл бұрын
Yes this is the teru
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
hhhhhh ማሩነት ስወድህ ቅኔው ከባድ ነው
@awelhussen4856
@awelhussen4856 2 жыл бұрын
kids
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
@@awelhussen4856 አልገባኝ
@awelhussen4856
@awelhussen4856 2 жыл бұрын
@@fadilaahmad4669 As.wr.wb. የማሩን ፕሮግራም እያየሁ ነበር። ልጄ ሞባይሌን ካስቀመጥኩበት አንስቶ youtube ከፍቶ የሕፃናት ፊልሞችን search ለማድረግ kids የምለውን ቃል በስህተት የcomment ቦታ ላይ ፅፎ ነው። sorry for the mistake.
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
@@awelhussen4856 እሺ ችግር የለውም አወል
@ተፈጥሮንፍለጋ
@ተፈጥሮንፍለጋ 2 жыл бұрын
ምርጡ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 жыл бұрын
ንገራችው ለአንህ ዶንቆሮችህ
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 жыл бұрын
አይ ማርዬ የከፋውን አስደስተህ የደነዘዘውን አስተምረህ በወጋ ወጋ የምትናገር ግሩም ሰው ነህ ። በተለይ የአምፖሏ መቃጠልና በአንተ በባላገሩ ትከሻ ቆሞ ሳለ መመፃደቁ የገረመኝ የገረመኝ ቅኔ ። ሌላው ደግሞ ሁሉ አይነገርም እኮ 74,75, 76, እምምም 78 ይህም ቅኔ ምርጥ ነው ። በተረፈ የጦቢያ አስተባባሪዎች የመድረክ ስራዎቹን ሁሉንም በአዕምሮው አውጠንጥኖ ስለሚሰራ ተደጋጋሚ ጥናትና ድፍረት እንዲያክል ቢደረግ እላለሁ ።
@fekadutefera7680
@fekadutefera7680 2 жыл бұрын
እባካችሁ አስተያዬት ሰጭዎች የከተማ ከሆናችሁ ራሳችሁን ጨምሩበት። ለመንግሥትም ሆነ በማሕበር "ልክ ልካችንን ነገረን " በሉ፤ ይመለከታችኟልና። ከዚያ ከትችትና ከሃሜት ትወጣላችሁ። ስትተች አትኑር።
@muluhabtyilma9792
@muluhabtyilma9792 2 жыл бұрын
Wow Nice
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ማርዋ የእኔ ባላገር
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 2 жыл бұрын
ንገራቸውማ በቅኔ መቸምአይገባቸውም ማርየ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ባላገሩ ( ባለሀገሩ በሚለው ይስተካከል።
@asterhailu5367
@asterhailu5367 2 жыл бұрын
ኧይ ማሩ እውነት ነው "አንዳንዱ አይነገርም እ.....ተብሎ ነው ሚታለፈው "
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
እውነቷ ይህች ነች ከተሜ
@relatedburps8280
@relatedburps8280 2 жыл бұрын
ኦኮሌ - የከብት ወተት የሚታለበት ቅል ወይም ከቆዳ የሚሰራ የኣፋን ኦሮሞ ቃል ነው። ሌላ ትርጉሙ ሞኝ ማለት ነው። ይህም የተባለበት ምክንያት፣ ያንን የሚጣፍጥ የታለበ ወተት (ሚኢ) ይዞ ስለሚቀመጥ ነው።
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi Жыл бұрын
ባላ ገር ማለት ስድብ አይደለም እኮ ስድብ የሚመስለው ካለ ጀዝባ ነው
@sebaifgirma5341
@sebaifgirma5341 2 жыл бұрын
Ar mesatef enfelegalen selk kalachu pls lakulegn geatem ena tewunet makereb felegalewu pls tebaberugn
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
ማርዋ ማር እሸት ማሬ ሁሌም ጥፍጥ በልልኝ ቅኔውንማ አንተ ዝረፈው የከተማ ሰው ደግሞ ገንዘብ ይዝረፍ አቦ ምችት ይበልህ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
ክክክክክ ምን አለብት አማራ በሆንኩ ያስቀናል ግጥመሰቻው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RealEthio-s4x
@RealEthio-s4x Жыл бұрын
8:40
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
በዚህ በማሩ ባለ ሀገሩ ብዙ ዘፎችና ሀገረ መውደድ ዘፍኖች ይወጣል ለታሪክ
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 2 жыл бұрын
አርትሶች ሐገሮች እውነት ሰላሙንያብዛላቹ ።ተስፋሁንን የሚያሳርፍ ሌላ ፈርጥ አግኝተናል ማሩዋን ።
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
አይ ማሩ
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
ማሩዋ ባላገር አትሳደቡ እያልክ ጥሩ ሆኖ ሳለ መልሰህ ባላገር ነኝና ካጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ማለት ገረመኝ ምክንያቱም ባላገር ስድብ የሆነው አልነቃም የሚል የተሳሳተ ግንዛቤ ስላለ ነው አንተ ደሞ አረጋገጥክላቸው ፣ ገበሬና ባላገር የሀገር ማገርና ዋልታ ነው
@StriveToThrive-xt5sf
@StriveToThrive-xt5sf 2 жыл бұрын
ማሩዋ እባክህ እባክህ ተው እባካችሁ ተውኝ ሲጀመር ምቀኞች ናቸው ያላልኩትን እንዳልኩ አድርገው ያስወሩብኝ። ብሳሳት እንኳ ይቅር አትሉኝም? KZbin የጀመርከው እኔን ለማንቋሽሽ እስኪመስል ድረስ። ይቅር በሉ ፈጣሪውን የሚፈራ ይቅር ይላል።
@seblemark6705
@seblemark6705 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔👍👍👍🙏🙏🙏
@asiaahmad5993
@asiaahmad5993 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 2 жыл бұрын
ደጉባላገሩ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
😍😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
ገበሬው ማሩ እኔ ላይ መቆምህን እረሳኸው እንዴ?ተሽክሜህ! ሲል በገበሬው ትከሻ መኖራችንን እናስታውስ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
You are so right even the one here in America are so behind, balager is a laughing matter they are so behind in their thinking, very spoiled most of them are born in Addis Ababa.
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 жыл бұрын
በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጭራሽ አፍሪካዊያን የማንማራቸው የአፍሪካ እውነታዎች • የአፍሪካ የቆዳ ስፋት 30፣37 ሚሊዮን ኪ.ሜ ካሬ የቻይና ቆዳ ስፋት 9፣6 ሚሊዮን ኪ.ሜ • የአሜሪካን ቆዳ ስፋት 9፣8 ሚሊዮን ኪ.ሜ • አውሮፓ ቆዳ ስፋት 10፣18 ኪ.ሜ፣ቻይና እና ዮንይትድስቴት ኦፍ አሜሪካን ትልጣለች • ነገር ግን በአብዛኛዎቹ የአለም ካርታዎች ላይ አፍሪካ በዝቅተኛ መጠን ትወክላለች፡፡ይህ ሆን ተብሎ ትሻ አፍሪካ አፍሪካዊያን ባሉበት ቦታ ለመምራት ፣አዕምሮን ለማጠብ እና ለማታለል የእይታ ውጤት ለመፍጠር ነው፡፡  አፍሪካ 60 በመቶ የሚታረስ መሬት አላት  አፍሪካ 90 በመቶ የጥሬ እቃ ክምችት ባለቤት ናት  አፍሪካ ከአለም አቀፍ የወርቅ ክምችት 40 በመቶ ይይዛል  አፍሪካ 33 በመቶ የአልማዝ ክምችት ትይዛለች  አፍሪካ 80 በመቶ የሚሆነው የኮልታልን አለም አቀፍ ክምችት (የቴሌፎንና የኤሌክትሮኒክስ ምርት የሚሆን ማዕድን) በዋናነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሎክ ኮንጎ አላት  አፍሪካ 60 በመቶው የአለም ኮባልት ክምችት (ለመኪና ባትሪ ምርት የሚሆን ማዕድን ) አላት  አፍሪካ በነዳጅና በተፈጥሮ ጋዝ የበለጸገች ነች  አፍሪካ (ናሚቢያ) በአለም እጅግ የበለጸገ የዓሳ የባህር ዳርቻ አላት  አፍሪካ በማንጋነዝ ፣በብረትና በእንጨት የበለጸገች ናት  አፍሪካ ከቻይና ሶስት እጥፍ የአውሮፓ ቆዳ ስፋት ሶስት ጊዜ ፣የናይትድስቴት ኦፍ አሜሪካ ሶስት እጥፍ ነች  አፍሪካ ግማሽ ሚሊዪን ኪ.ሜ(30875415 ኪ.ሜ) አላት  አፍሪካ 1.3 ቢሊዪን ነዋሪዎች አሏት(ቻይና በ9.6 ሚሊዪን ኪ.ሜ 1.4 ቢሊዮን ነዋሪዎች አሏት ፡፡ይህም ማለት አፍሪካ ተከፋፍላለች  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚታረስ መሬቶች አፍሪካን በሙሉ መመገብ የሚችሉ ናቸው እና ሁሉም የአፍሪካ የሚታረስ መሬት መላውን አለም ለመመገብ ገመድ ነው፡፡  ዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ አፍሪካን የሚያበሩ ጠቃሚ ወንዞች አሏት ችግሩ የሲአይኤ የምዕራባዊያን ኩባንያዎች እና አንዳንድ የአፍሪካ አሻንጉሊቶች ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ለበርካታ አስርት አመታት አለመረጋጋት ፈጥረዋል  አፍሪካ በዳንስ፣በሙዚቃ ፣በስ ሕንጻ ፣በቅረጸ ቅርጽ ፣ወዘተ በባህል የተለያየች አህጉር ነች፡፡  አፍሪካ 30000 የመድኃኒት አዘገጃጀት መመሪያዎች እና እፅዋትን በምዕራቡ ላብራቶሪ ውስጥ ታስተናግዳለች፡፡  አፍሪካ በ2050 2.5 ቢሊዮኝ መድረስ የሚችል ወጣት ሕዝብ አላት  አፍሪካ የሰው ልጅን የወደፊት ሁኔታ ይወክላል ከዘንድሮው ረሃብ የከርሞው ይብሳል በሬው ከሌለ በምን ይታረሳል (አማራ ገበሬ በ2014ዓ.ም) ከራስ በፊት ሃገር ቀድማ ማየት ሌብነት የሰው ልጅ አዕምሮ ውጤት አይደለም!ሉብነት አዕምሮን ያጠባል!ሌባ ሃገር የለውም!እምነት የለውም! የተንኮለ፣የሌብነት፣የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ስልጣን ነው ወይስ ገንዝብ ስልጣን የሃብት ምንጭ ነው!ለሃገርና ለሕዝብ ድህነት በማስፋፋት ለሃገር ጠቅ ነው! ትምህርት ቤት ገቡ/አስገባናቸው/ዘረኝነትና ሌብነትን ተማሩ/ተምረው ወጡ(የወሎ ገበሬ በ2007 ዓ.ም)
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 2 жыл бұрын
👍
@ethiotechnotube
@ethiotechnotube 2 жыл бұрын
ሊጣላኝ ነው?
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
😂 ችግኝ ተካዩ | የማሩ የማይጠገብ ጨዋታ ቀጥታ ከመድረክ
17:30
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 89 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН