አሪፋ የሆነ የብሩስት አሰራር

  Рет қаралды 1,064

ሰላም ዩቱብ  Selam YouTube

ሰላም ዩቱብ Selam YouTube

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@halimetwollotube513
@halimetwollotube513 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ውድ ዋው በጣም ቆጆ ቆጆ ደስ የሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን እህት አገራችንንም ሰላም ይድርግልን
@JamalJamal-k6n7c
@JamalJamal-k6n7c Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ብያለሁ እህቴ እኳን ሠላም መጣሸ ሠላም ይብዛ ባለሙያ አረፈ አሠራረ ነዉ ቀጥይብት ካችብዚ እጠብቃለን አላህ አገራችን ሠላም ያደርግልን
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 2 жыл бұрын
ስላም ስላም እህቴ ስላምሺ ይብዛልሺ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሞያሺን ስላካፈልሺን እናመስግናለን እጂሺ ይባርክ
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube 2 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እህት ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ውጭ ከመግዛት ቤት ውስጥ መስራትን የመሰለ የለም የኔ ባለሙያ አይዞሽ በርች እህቴ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ፍቅርን ያድለን ፈጣሪ
@ዜድyoutube-w2s
@ዜድyoutube-w2s 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪበይጠብቃችሂ አገራችንም ሰላም ያድርግል እህታችን ቆንጆ አሰራር ነው ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በሞያሽም በርች
@hani8649
@hani8649 2 жыл бұрын
*_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ በጣም ያምራል አሪፍ አሰራር ነው ኧረ ብዙ አልን ለምን ይዋሻል የምታውቂውን እኛም እንድናውቅና እንድንማር ስላደረግሽ ክበሪልን ከልብ እናመሠግናለን ሞያ ከጎረቤት ይባል የለ እኛም ካንቺ እንማራለን ለሀገራችን ሠላም ያአምጣልን በተረፈ በርቺልን ውዴ_*
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ነው ወዴ አሪፍ አሰራር እናመሰግናለን እጅሽን ይባርክ የኔ ባለሙያ ነሺ በእውነት ጎበዝ ቀጥይበት 👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤🌹
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 жыл бұрын
ሰላም ሠላም እንዴት ነሽ ሰላምዬ ምርጥ አሥራር እጥር ምጥን ያለች ሙያ እጂሽን አይቆርጥመው እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን ሀገራችንን ሰላም አለማችንን ማማን ያርግልን ሁሉም ነገር ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁላችሁም በዬሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ ሀገራችንን ሰላሟ እድመለሥ
@Lidu21
@Lidu21 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አገራችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሰራርሽ አሪፍ ነው በርቺልኝ የአወቁትን ማሳወቅ ደስ ይላል
@Tube-id9vs
@Tube-id9vs 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እጂሽ ይባረከ አሪፍ ውህዲ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን👌👌👌👌👌
@madinawollotube8853
@madinawollotube8853 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዲሁም ክርሥቲያን ወገኖቸ ሠላም ብያለሁኝ ሁላችም ዋዉ በጣም አሪፍ የሆነ ምግብ ነው ደሥ ይላል አቀረራረብሽ ጵድት ያለ አሠራር ነው ከልብ እናመሠግናለን እህታችን
@EmuaMeritube7371
@EmuaMeritube7371 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ዋው ማሻ አላህ ባለ ሙያ ኑሽ ይስሉሙ ውዴ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነበር ከውጭ ከመግዛት እቤታችን ሰርተን መመገብ እችላለን ቡርቺልኝ
@Genetwollo
@Genetwollo 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኚ ውድ የሀገሬ ልጅች በጣ አሪፍ አስራረ ነው ከልብ እናመስግን አለን አስራረሺን ስላክፈልሽን
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የምወድ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማማየውዴ ሥለመጣሽና ስላየውሽ ደስብሎኛል የምወድሽ እህቴ በሪችልኝኝ የኔ ባለሙያ እህት ዋውነው በጣም አሪፈና የሚያምሪ አሰራሪነውበሪችልኝ የኔ ልዪ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንዴት ነሽልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው በርችልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@debreyewgdwa3868
@debreyewgdwa3868 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ዋውው በጣም ፅድት በለ ንፅህና በተዋለበት አሰራር ነው የሰራሺው እጅሺ ይባረክ ስላሳየሺን እናመሰግናለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ያምራል በርችልን እህታችን እናመሰግናለን ስላሳየሽን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@umzuzutube
@umzuzutube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምዬ እንክዋን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባርክ በርቺልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ
@mugoሙጎተራራ
@mugoሙጎተራራ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰራር እናመሰግናለን ስላሳየሽን በተሻለ ነገር እእንጠብቅሻለን 👍👍👍
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን እጂሽ ይባረክ ቀጥይበት ካቺ ብዙ እንጠብቃለን
@ሪች1
@ሪች1 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እዴ ልክ መጣአም እደሚገዛው አይደል የሚመስለው ብራቦ በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሙያ ቀጥይበት ያምራል የምግብ አሰራርሽ
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዋውውውውውውውውውውው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ቆንጆ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ውዴ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን
@Kokobe2139
@Kokobe2139 2 жыл бұрын
Yen mari bexam arif nw bezi qxybti eshi mari 💖 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@mekedestube
@mekedestube 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም ቆንጆ ብሮሰቶን ነው አዘገጃጀት ነው ያሣየሸን እጀሸ ይባርክ። የኔ ባለሞያ እህት ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም እነመሰግነለን
@martatube8194
@martatube8194 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንካን ደህና መጣሽ ዋው እሪፍ አሰራር ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ
@tube-yv6zq
@tube-yv6zq 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካም ነው አሪፍ አሰራርነው እናመሰግናለን በርችልን ባለሞያዋ
@mekditube22
@mekditube22 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልኝየኔውድ በጣምአሪፍ አስራርነው ጥራቱን በጠበቀመልኩ በተመጣጣኝ ግብዐት ተጠቅሙብሽ ነው የስራሻቸው እጅግ ይባረክ ቆንጆ ያሚነው ማማየ እናመስግናለን. ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አንድነት ይስጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ሀገራችንን ይመልስልን
@ሊዱያርሴማ
@ሊዱያርሴማ 2 жыл бұрын
ሰላም እደት ነሺ እህት እንኳን ደህና መጣሺ በጣም አሪፍ አሰራር ነው መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤት በምለው ወድጀዋለሁ አሰራርሺን እናመሰግናለን እጂሺ ይበረክ አሪፍ ኪታኬ ነው
@tgtube1261
@tgtube1261 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ኦኦኦኦ እጅግ በጣም ደስ የሚልና ለየት ያለ አሰራር ነው እህቴ ስሙ እራሱ አዲሴ ነው ለኔ ለሰጠሽን ትምህር ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው
@smer354
@smer354 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቻ እናመሰግናለን
@onelove21
@onelove21 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሐገሬ እንቁዎች ሠላማቹ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልኝ እህቴ እውነነት እልሻለው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚያምረው በርቺልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤💚❤🇪
@kalkidan
@kalkidan 2 жыл бұрын
Wow taxes for shearing sis ቆንጆና ጥራት ያለዉ አሰራር ነዉ
@Tsegi
@Tsegi 2 жыл бұрын
ሰላምየ እንዴት ነሽ አቀራረብሽ እራሱ ደስ ይላል ልክ እንደ ሀገራችን ዶሮ አስተጣጠብ ነው ያጠብሽው ደስይላል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በተለያዩ ሙያዎች እንጠብቅሻለን ቀጥይበት👍👍👍👍
@ሳራቲዪብ
@ሳራቲዪብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም የእውነት በጣም ሀሪፍ ነው ያሳየሽን ከውጭ በቆየ ዘይት እየጠበሱ ከሚገዙ ለጤናችን እራሱ ጥሩ ነው እኔስ የተገዛም አልወድ እግዚአብሔር እሰራለሁ በርችልኝ እህቴ🙏🙏
@bekelu11tube37
@bekelu11tube37 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የብዘልኝ የኔ ዉድ በጣአረፋ አሰር ነዉ በጣም ደስ የሚል ምግብ ነዉ እጅሽን የበረክሁ በአዲ ስረ እንጡበቅሽላን እህቴ
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
ሰላምዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልብ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ቡርስት ዋውው ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ማሻአሏህ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለአገራችን
@aleyaaleya9364
@aleyaaleya9364 2 жыл бұрын
ሠላም. ዉዴኦ. ሠላም ይብዛአ. ብያአለያሚእ. በጣአም. አረፍ. አሠራነው. ይመችሽ. ዉዴ. ለካ. ባአለሞያአነሽ. እጂሽ. ይባአረክእ. 👌😍.
@destatube9960
@destatube9960 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አህታችን እኳን ደህና መጣሽ ብያለሁ ዬኔ ባለመያ ምርጥ ስራ ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን በሌላ ምርጥ ስራ ደሞ እንጠብቅሻለን 👌👌👌👌👍👍👍💗💗💗💗💙💙💙💙💙💙
@afrantube
@afrantube 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋዉዉ ለያት ያለ አሳራር ነዉ በርችሊን ብዙ እንጠብቀለን 🙏🙏👍👍
@umomohamad
@umomohamad 2 жыл бұрын
ሸኩርን መጥአሰራርነዉ ከትርሄርኬአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላም ለዚቤት እዴት ናቹሁ ከኔ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሰላም ነዉ በያልነበት አላህ ለሁላችንም ሰላም ያድርግልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰዉ ሀገር የሚሰቃዩት ፈትሁን አላህ ይስጣቸዉ ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ እኛም አላህ ለሀገራቸን በሰላም የአላምነዉ ያሰብነዉ አላህ ያሳካልን ለሀገራቸን ያብቃንን አሚንን
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም ቆንጆ አረሰራር ነው ያሳይሽን እህታችን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ለኛም ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@almitube9417
@almitube9417 2 жыл бұрын
ሰላማቹ በያላቹበት ብዝት ይበልልኝ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ በለሙያ እኔ በጣም ነዉ ምወደዉ አሰራሩን ግን አልችልም ነበር አሁን ሰርቼ እበላለዉ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ምርጥ አርገሽ ነዉ ያዘጋጀሽዉ እጅሽ ይባረክ
@madefekade7248
@madefekade7248 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ እጅሽ ይባረክ
@mesitube-8489
@mesitube-8489 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንዃን ደህናመጣሸልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ዋውውው አሪፍ አዘገጃጀትነው የኔ ባለሞያ ሴት እጅሸ ይባረክ ሰላሳየሸን እናመሰግናለን ምወድሸ😍😍👍👌
@Meryemitiyoutube95
@Meryemitiyoutube95 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ውያሚሚ ነው ጥሩ አሰራር ነው ጥሩ ቆይታ ነው ሰላም ላገራችን
@URLzuriyash
@URLzuriyash 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቱስ ይብዛ ውድ በጣም የሚያምር አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ባለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@GgfDggd-mn8zp
@GgfDggd-mn8zp 5 ай бұрын
አንችን አይቸ ሰርቸ ወደውታል❤
@toybatubez
@toybatubez 2 жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ቀለል ባለ መንገድ ሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው ጉበዝ❤
@ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ
@ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻአላህ በጣም ቆጆ አስራርነዉ ባለሙያ ነሽ
@maraki29tube
@maraki29tube 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በበእዉነት በየቀኑ የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ቪዶወችን ሽር ስለምታደርጊልን ከልብ አሰናመሠግናለን ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ❤
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ሰላምየ ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የቀመምሽው እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም 👌👌
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን ሀስራብሽኝ የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 жыл бұрын
ሰላም የፈጣሪ ከሁላችን ይሁን ሰላምዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በዛ ላይ ግባቶቹ የተጠቀምሻቸው ዋው ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን😍😘👌👍🙏🙏
@kidestyoutube27
@kidestyoutube27 2 жыл бұрын
ሠላም ሰላም💐💐💐ውድ እህቴ ኢትዩጵያዊያን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን
@muna2056
@muna2056 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሰላምዬ የምወድሽ ዋውውው አሪፍ የብርስት አሰራር ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አገራችን ሰላሟ ይመልስልን ፈጣሪ የወገን ሞት በቃቹ ይበለን ዘረኛች ከስር ይቀላቸው ጥሩ ቆይታ ነበረ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውውውውውውው በጣም ደስ የሚል አስራር ነው እጂሽ ይባረክ ሙያ ብሎ ዝም ነው አቤት እጂ ያስቆረጥማል ሁሉም አንደኛ ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@ማራናታ
@ማራናታ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዝህ ቢት እኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ቆጆ ነዉ እጆች ያባረክ ማማየ እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ይርግን
@ፈነሁምበሰብይሰሬ-ወ2ኰ
@ፈነሁምበሰብይሰሬ-ወ2ኰ 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላም ለዚቤት እዴት ናቹሁ ከኔ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሰላም ነዉ በያልነበት አላህ ለሁላችንም ሰላም ያድርግልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰዉ ሀገር የሚሰቃዩት ፈትሁን አላህ ይስጣቸዉ ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ እኛም አላህ ለሀገራቸን በሰላም የአላምነዉ ያሰብነዉ አላህ ያሳካልን ለሀገራቸን ያብቃንን አሚንን
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምዬ የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልን ዋዉ ምርጥ አሰራር ነዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የእዉነት የመጣዕም ብሮስትድ ነዉ የሚመስለዉ የኔ ሴት ወይዘሮ በርቺልኝ ቀጥይበት ግን አጓጉተሽኝ ሳልቀምሰዉ 😌
@አሚ.YouTube
@አሚ.YouTube 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ዋውውውውውውውውው ሙያኮ ከኢትዬ ጋር ነው በርችልን ባለሙያ ነሽ በርችልንን
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሀጣም ቆንጆ ወፍረት ለሚፈልግ አሪፍ ነው ግን ወፍራም ሰው ይህን ከበላ በጣም ወፍረት ይጨምራል ድህን ነው
@dbreroha
@dbreroha 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ እደሚጣፍጥ ተስፋ አድርጋለሁ እኔም እሰራልሁ ግን እርጎ ተጠቅሜ አላቅም እሞክርዋልሁ በጣም እናመስግናለን ተባርኪልን በርችልኝ
@LiyuEthiopia
@LiyuEthiopia 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ ጾም ሲፈታ ይሞከራል ከበሪ እህት
@kemilatube1842
@kemilatube1842 2 жыл бұрын
Selam selam wudu yehagere ljoch beyalachhubat selamachhu ybza masha alah balemoya nesh enamesegn alen
@fekermedia870
@fekermedia870 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@alemieagegnehu
@alemieagegnehu 2 жыл бұрын
ስለምሽ ብዝዝዝት ትርፍፍፍ ይብልልሽ ስለምዬ ውዴ ወው እስረርሽም አቃረርብሽም ይማርቃል እጅሽ ይባረክ ውዴ
@Emebet350
@Emebet350 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምየ እህታለሜ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እማ ዋውውውውውው የሴት በላይ እጅሽ ይባረክ ሴትነት ይበል ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@tube4631
@tube4631 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ቅልጥፍናሽ ፍጥነትሽ ፅዳትሽ ሙያሽ አረ ምኑ አንበሳ ነሽ የኔ ባለሙያ የምን ምግብ ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሩስት ተሰራች በቤታችን
@seadamm6379
@seadamm6379 2 жыл бұрын
Wawwww selamye ejeshi yebark
@ሀይሚቲዩብH
@ሀይሚቲዩብH 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቼ ሰላምዬ የኔ ባለሞያ በጣም የሜያምር የብሩስቴ አሰራር ከጥሩው ገለፃ ጋር ስላጋራሽኝ ክበሪልኝ 🙏💞
@hayatjima-diribetube9396
@hayatjima-diribetube9396 2 жыл бұрын
selama Lezibet Wude Masha Allaha Betama Arifi Seranew Yene Gobazi
@ማሪያሚዲያ2-ከ8ቸ
@ማሪያሚዲያ2-ከ8ቸ 2 жыл бұрын
Selam selam selamsh bzt yibewode arif ena sdt yale brust newo yasayeshn tebareki yihen yemese muyashn slakafelshnv enamesegnalen💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mideya6809
@mideya6809 2 жыл бұрын
Aselamuleykum werahemetulahi weberkatehu masha allah balemuya nesh mamay berchi
@beydatube
@beydatube 2 жыл бұрын
selam selamsh selam enkan dena detash mashallah mashallah betam kelel yale yebrust aserar new enamesegn alen
@AliRespond
@AliRespond 2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ሰላምዬ የኔ ባለሞያ ዋውውውው በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሹ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 👌መልክ ይስጠኝ እጂ ሞያ ከዩቱዩብ🤪🤪🤪ባሉካው የት ነህ ና አለው በለኝ ምርጥ ሞያ ተምሬልካለው ከሰላም ቤህ😂😂😂😂😂
@የራሳዋልጅ-ለ6ከ
@የራሳዋልጅ-ለ6ከ 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው የምወደው ምግብ ገች አለ ባለሞያ ነሽ እንዴት ያምራርል በጌታ ተመችቶኛል እኔም እሰራለሁ ቆይ ሆይ እንዲህ እማ ከሆነ እቤቴ እየሰራሁ መብላት ነው በርች ውዴ
@ellahamshow
@ellahamshow 2 жыл бұрын
Selam lanchi wudewa wowo aref aserar nw tamachitognal malk sitagn moyaa kagorobet aydel yemibalew tadys baka korije saralew kanch tamiree malet new endemitafitlegn tasifa adrgalew🙏🌹👌
@rezantube2355
@rezantube2355 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምዬ በጣም አሪፍ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ሰላምዬ ግን ቁጥር አርገሽ ብትልኪልኝ ምን ይመስልሻል በል አፊያ ሀያቲ😍😍😍🌹
@asteertubee
@asteertubee 2 жыл бұрын
selam yebezeleny ehtee betam arif yemagebeer new konjoohununxefacii lesawee tisemee teruunhun.magebenee yen ijeshii yeberake.ehtee
@ETHIO25
@ETHIO25 2 жыл бұрын
Igzihabiher yimasgen inkuwan Dana maxash yemiwadish salamish yibazalign baxam arif yee migib asrara nw ijish yibarak inamasaginalen yene balla moyya
@muna7085
@muna7085 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማኛ ነው በርቺልን መልክ ይኑረኝ እጂ ሞያ ከሰላም ቱዩብ አንቺን ያገባ ታደለ እኔ ያገባ አልታደለም በቃ አሁን እለምዳለሁ kkkkk
@hewanyoutube7820
@hewanyoutube7820 2 жыл бұрын
Selam enkuan dena matesh wow betam arif ena kelal asrar new yesyshn አናመሰግናለን berchi hagrchn selam yedrgln
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን ደና መጡማሻላህ በጣም አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል ውዴ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን በእስር ሚሰቃ ፈጣሪ ፈረጃውን ቅርብ ይርግላቸው ዋው አረፍ ቆይታነበር በጣም እናመሰግናለን
ቱም ያለ እንቁላል(የነጭሽንኩርት ሶውስ)tume garlic sauce
4:34
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 10 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ብሩስት አሰራር
15:31
Borena ቦረና
Рет қаралды 11 М.
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН