KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሪፋ የሆነ የብሩስት አሰራር
11:22
Anchor Media ከነጻነት ይልቅ ባርነት ይጣፍጣል - በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
22:40
VIP ACCESS
00:47
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
ብሩስት አሰራር
Рет қаралды 11,817
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 19 М.
Borena ቦረና
Күн бұрын
Пікірлер: 111
@borena109
3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከልብ ነው የማመሰግነው ለምታረጉልኛ በሙሉ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
3 жыл бұрын
በረቺ በሁለት ሰብ ላይክ ሽር
@weloambaseltube5796
3 жыл бұрын
ሸርርር
@salatesfa5510
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ባለሙያ እኮ አይገልፅሽም እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደጠበስሽው ከለሩእራሱ እንዴት እደሚያምር የኔ ውድ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@ዜዴየአላህባሪያ
3 жыл бұрын
በረቺልኝ
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቤተሠብ ሆኛለሁ
@እሙፍቅር-ወ4ጘ
3 жыл бұрын
ሰላም ባረናዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ብሩስት አሰራር ነው እንደዘህ የሚምር ብሩስት በቤት ውስጥ ቆንጆ እድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ልዩ ነው ከለሩ እራሱ ያስጐመጃል እጅሽይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@yoyo8812
3 жыл бұрын
wow ቦረናዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም የሚገርም የ ብሩስት አሠራር ነው ያሳየሽን አንቺን እያየን መስራት እንችላለን እናመሰግናለን
@FerhatSeid
2 ай бұрын
ማሽአላህ
@yasinyordi
3 жыл бұрын
ቦረና ዋው ብያለው በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ ነሽ በርቺልን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሺን።
@eferatabamelake1693
3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርችልኝ እጅሽ ይባረክ
@adutube8361
3 жыл бұрын
ሰላም ቦረና ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም አሪፍ የችክን ብረስት አጠባበስ ነው ያስተማርሽን መልኩ እራሱ ሲያምር ጎበዝ ልጅ ሙያ ተምረናል እናመሰግናለን በርቺልን
@bestrong7327
3 жыл бұрын
ዋውው ውዴ ብሮስትን እንዲህ በቤት ውስጥ በቀላሉ ገራሚ ነው ሞያሽን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጥሩ አሠራር ካሁን ወዲህ መግዛት ቀረ በይኛ አመሠግንሻለሁ ጠቃሚ ነው በጣም ተመችቶኛል👌👌
@hiyababraham6292
3 жыл бұрын
ዋው ቦረናዬ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ በጣም ደስ ይላል በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ ከለር ነው እጅ ያስቆረጥማል እናመሰግናለን ውዴዴ በርቼ
@kdestidagm9211
3 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች ሸርቻለሁ
@mesigojjamawa4506
3 жыл бұрын
ዋው የቦረናዋ የሚያምር ብሩስት አሰራር ልዩ ነው ከለሩ ያምራል ሳያር ልዩ ሆኖ የተጠበሰ ያምራል ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ጤናማ አሰራር ገዝተን ከመመገብ እራሳችን መስራታችን ተመራጭ ያደርገዋል
@betynigusse5012
3 жыл бұрын
ላይክ
@sidraethio5752
3 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ውደ ሰብ ላይክ ሲመችሽ ብቅ ብይ👌👌
@medotube4886
3 жыл бұрын
ዋው
@askaleashenafie3633
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኣድርግሽ ነው የሰራሽው በጣም ነው የውደድኩት ገና ስያው እንዴት ሲያምር ብያለሁ ብደንብ ቅምም ኣድርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ ቦረናዬ
@likeatube4355
3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ስራ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍
@kdistnegn
3 жыл бұрын
በርች ማር
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
በርቺ ማሬ በዚህም መጣሁ
@EthioPrecious
3 жыл бұрын
ቦረናዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን እሞክራለሁ 🥰💕💕🙏
@estiemedia6443
3 жыл бұрын
ቦርናየ በርችልኝ 😍😍👍👌
@munaadamu8720
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጉደኛ ነው እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ !!
@gestanekitchen4057
3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
@weloambaseltube5796
3 жыл бұрын
ቦረናየ ውደ በርቺልኚ ዋውው ብያለሁ እጂሺ ይባረክ ውደ
@hayuweloyewtube542
3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በረች እህት አረፉ ነወ 🌹🌷 ሀዬ ነኝ
@selamlanchi8312
3 жыл бұрын
በጣም የሚያስጎመጅ ዶሮ ጥብስ ነው፣ እንደሚጣፍጥም ያስታውቃል፣ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን ውዴ🙏👌🧡
@mekiyatube8721
3 жыл бұрын
በርችልኝ የኔ ውድ
@frehiwotchannel4494
3 жыл бұрын
ልዮነዉ እጂሽ ይባረክ በርች ዉዴ
@tibaamerican6939
3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@fafitube4259
3 жыл бұрын
መሸአለህ እጅሽ ይበረክ
@Alykocha2
3 жыл бұрын
ሰላም ማሸአላህ በጣም ያምራል
@sada8867
3 жыл бұрын
በርቺ እህቴ♥♥♥
@alemsisterstube7567
3 жыл бұрын
ቦረናየ በጣም ልዩ አሰራር ነው የሰራሽው thank you for shearing and keep it up! I will tray it!
@bedryamame304
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦረናየ በጣም ያምራል
@yeberhalomitube
3 жыл бұрын
በርች ውዴ መሽአላህ
@EbrahimFaris-i8p
3 жыл бұрын
ሸር ላይክ ዋውውው በርች ማማየ እሙነኝ
@rubinak4859
3 жыл бұрын
ቦረናዬ አሰራርሽን ወድጄዋለው በተለይ የዶሮ ስጋ ሽታው ስለሚያስቸግር በተለያዩ ቅቅመማቅመም አርገሽ ማቆየትሽ አሪፍ ነው ሲጠበስም ከለሩ ቆንጆ ነው የሆነው እኔ ተስማምቶኛል በዚሁ ቀጥይበት👌👌🙏🙏
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ ከEskus choice ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጌ ቪዲዮሽን ሼር አድርጌያለው ወደኔም ብቅ በይ 🥰 please አመሰግናለው 🙏🏽
@borena109
3 жыл бұрын
እሽ እህት እመጣለሁ
@Mazakiros
3 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ እኮ ነሽ እህታችን በጣም እናመሰግናለን
@tube2834
3 жыл бұрын
በርቺልኝ ቦረናየ
@ffoozeyahasen
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
@Kdisttube
3 жыл бұрын
የኔ ዉድ በርቺ😍😍
@eskuschoice1730
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው😋😋🙏🏻 በርቺ ሼር
@sabatube5010
3 жыл бұрын
ዋዉ ቦረናዬ ምርጥ የዶሮ ብረስት አጠባበስ ነዉ😊 ከከለሩ ጀምሮ እስከ አቀራረብሽ ያምራል,የቀመምሽበት መገንድ ወድጄዋለሁ.እናመሰግናለን ❤️🤤
@gestanekitchen4057
3 жыл бұрын
Watching
@eyerusalemoukubamichael4688
3 жыл бұрын
ቦረናየ በጣም ቆንጆ ለየት ባለ መንገድነው የሰራሽው ኣቀማመሽም ወድጀዋሎህ በደንብ አድርገሽ ነው ማሪኔት ያደረግሽው ጣእሙን አንዴት አንደሚያሳምረው ኣያጠራጥርም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤️😍🙏
@عموأبوبكر
3 жыл бұрын
በረቸ ብረስቱ እጀነው የሚያስቆረጥመው ሙክሩት ሀባይብ
@ሶፊየወግዲዋ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ዉዲ በጣም አሪፍ አሠራር ነዉ❤️❤️የቦረናዋ
@taqamitube5739
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያሁኑ ሌላ ነው !
@tinsaemedia8865
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ከመጀመርያው ጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እሚቀርብልኝ መስሎኝ ነበር🤣 በጣም ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን😍👌
@simegnsisaytube2032
3 жыл бұрын
Yene balemoye ejishe yebarek batem arif aserare new yesayshen enmsgenalen
@hikmatmohammed8641
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ
@ኡሙአቡበክርቲዩፕ
3 жыл бұрын
በርች የኔዉድ ቦረናየየየየየ
@zuzuyasin9053
3 жыл бұрын
Masheallah may sister konjo new
@SamiSami-kb2zm
2 жыл бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ልጅ
@borena109
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@BeteHohe
3 жыл бұрын
እምወድሽ በጣም ይጣፍጣል እጅሽን ይባርክልኝ ማማዬ♥♥♥
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
Beriche weda betame konjo aserare newe ejeshe yebareke atefe weda
@sarahmichael7412
3 жыл бұрын
ገራሚ የሆነ የዶሮ ስጋ አጠባበስ ነው ያሳየሽን , እንደዚ በቤታችን እንደፈለግነው አድርገን መመገብ ስንችል ማን ከዱጅ ይሸምታል 😁ሁሌም የሚጠቅመንን ነገር ስለምቲሳዪን እናመሱግናለን 👍🏽
@ሱልጧናሁያም
3 жыл бұрын
በርችልኝ የእኔ ቅን ያምራል♥
@yemanebereket8764
Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@amnathsen5533
2 жыл бұрын
👍👍👍
@medi63g
10 ай бұрын
በርቺ እህት ቆንጅነዉ
@abebaadiss5201
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ዋው ከለሩ የሚያምር አሰራርሽ ልዬ ከግብአቶቹ ጋር ቀምመሽ ማስቀመጥሽ ጥሩ ነው የበለጠ ቴስት እንዲኖረው ያረገዋል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የሚጣፍጥ ብሩስት ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👌
@samujudy1725
3 жыл бұрын
ሰላም ቦረናዩ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነስ ስሙን ስምቼው አላቅም እኔ በሌላ ስም ነው እማቀው እስራርሽ ልዪ ነው ወድጄዋለው yummy thank you for sharing 😍🙏
@borena109
3 жыл бұрын
Samuye ስሙ በአረበኛ ስለሆነ ነው የኔ ውደ 😘😘
@mtube129
3 жыл бұрын
ጎበዝ ዋዉ👏👌
@MadinahMohamad
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@destayenkemugne3274
3 жыл бұрын
Yene konjo betam konjo aregeshe new yesrashew edemitem eregetegna negne yummy 😋🤤 ejeshe yebarek berechi wede
@selamt5301
3 жыл бұрын
This looks crispy and tasty 👍👍. It's definitely much better than outside foods. I lo all the ingredients you used to make it. Love it.
@ኡሙአቡበክርቲዩፕ
3 жыл бұрын
መላነዉ ቦረናየየየየ
@RewdaWerku
Жыл бұрын
ውዴ መቀቀል አንችልም?
@Tube-kt8kw
3 жыл бұрын
ሰላም ከዚ ቤት እኔ ቪዶወ በማየት እና ለይክ በማዲረግ ቤተሰብ ሁኛለሁ እናተም በተመሳሳይ መልኩ ወደኔ ብቅ ይበሉ በተረፈ ለሰራሺው ምግብ እጂሺ ይባረክ
@borena109
3 жыл бұрын
እሽ ውደ
@tsionchannel1130
3 жыл бұрын
thanks for sharing i subscribe to you
@samira7639
3 жыл бұрын
የኔ ልዩ 💚💘👍🙏💕❤💕🌹💚
@tigiethio1320
3 жыл бұрын
Ijishi yebaraki wuda ehete
@ኡሙአቡበክርቲዩፕ
3 жыл бұрын
ይስለሙ ቦረናየ ይጣፈጣን
@ሳቅእናደስታ
3 жыл бұрын
Berchilegn
@yemanebereket8764
Жыл бұрын
ፍሪጂ በረዶ ውስጥ ነው ወይስ ኖርማል ነው?
@borena109
Жыл бұрын
ኖርማል ነው
@tena319
3 жыл бұрын
selam borena ktelgeram lay new ygenghush btam konjoo new berchi
@ማርA
3 ай бұрын
ሠላም እዳሥታየት ቢዶውን ብታሣጥሪው ይመርጣል
@borena109
3 ай бұрын
እሽ
@amelwrku9186
3 жыл бұрын
wwwe beyalu ulem yemayachew beteshe yameral yemteserachewletena tesemame new berchelgn
@ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ
3 жыл бұрын
ለነገው ዛሬ ዶሮ አውጥቻለሁ ምግብ አይጠፍኝም ባይነት ብሩስት ሞክሬ አላቅም ነገ ኢሻአሏህ
@borena109
3 жыл бұрын
የኔ ውደ ቆንጆ ነው የሚሆነው በዚህ መልኩ ስሪው እህት ❤️
@ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ
3 жыл бұрын
@@borena109 እሽ ሁቢ አችም ኑሪልን ነገ እነግርሻለሁ ከከከ
@omerwollotube5523
2 жыл бұрын
ጨው እረሥተሻል እደሮው ላይ😅😅
@borena109
Жыл бұрын
አለው 😀😀
@yeberhalomitube
3 жыл бұрын
ሙሉ አየሁ
@wubalem22tube66
3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነዉ ውዴ ፍቃደኛ ከሆኑ ቤተሠብ አንሁን
@tube8393
Жыл бұрын
ሠብ አረኩሺ እህት ከሺ ከሺ አይልልኝም ዉርጡ አይበሥልም ግን ረጂም ሣአት አላሥቀምጠዉም ለዛ መሠለኝ
@borena109
Жыл бұрын
ሰላም እህት ከሺ ከሺ እድል ንሻ ጨምሪበት ውስጡ እድበስል እረዘም ግዜ አስቀምጪው ስጠብሽ እሳቱን ትንሽ ቀነስ አድርጊው
@lilligera9344
3 жыл бұрын
Bornaye slamsh ybza ye doro brest aserarsh ymiamrna ymiaguagua sihon yetetkmshacew kimemoc indet indmetaftna tiritir yelewm ijish ybark slasayeshn inamesegnaln
@yemanebereket8764
Жыл бұрын
እርጉ ነው ከእንቁላል በኅላ የከተተሽ
@borena109
Жыл бұрын
አዎ
@tena319
3 жыл бұрын
betseb honenal anchem bek beye
@borena109
3 жыл бұрын
ጤናዬ ውደ ቤተሰብ ነኝ ማማዬ
@سعادهمحمد-ث8س
Жыл бұрын
ከመቼ ወድ የመስጅድ ድምፅ ሠው ረብሾ ያውቃል አወራሁ ብለሽ በአፍሽ አትሪ👊
@borena109
Жыл бұрын
ስለምን ነው የምታውሪው አልገባኝም
@SamiSami-kb2zm
2 жыл бұрын
ዋው
@ymer5432
3 жыл бұрын
ላይክ
@ikramwalloo5573
Жыл бұрын
👍👍👍
11:22
አሪፋ የሆነ የብሩስት አሰራር
ሰላም ዩቱብ Selam YouTube
Рет қаралды 1 М.
22:40
Anchor Media ከነጻነት ይልቅ ባርነት ይጣፍጣል - በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
Anchor Media
Рет қаралды 108 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
21:47
ከአሜሪካ አይሁዶች የምንሰርቃቸው 7 ፀባዮች
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 196 М.
8:02
ሬስቶራንት ለምኔ የሚያስብል ልዩ የዶሮ አጠባበስ// ቀላል አሰራር //በቤታችን እንዲህ መስራት ይቻላል
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 12 М.
6:39
በቤት ውስጥ ብሩስት ወይም ኪንታኪ አሰራር
Nebiat Tube {ሐርቡ}ነቢያት ትዩብ
Рет қаралды 475
10:06
Homemade chicken shawerma recipe | ምርጥ ሻወርማ አሰራር | Anaf the habesha #shawerma #food #recipe
ANAF THE HABESHA
Рет қаралды 105 М.
6:22
ቆንጆ የዶሮ አሩስቶ // ቀለል ያለ አሰራር // How to make whole Roast Chicken with Rosemary
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 184 М.
16:00
የአበባው ታደሰ የንግድ ሸሪክ በአስመራ፤ የኢሳያስ ዳንኤል ክብረቶችና ብርሃኑ ጁላዎች |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 102 М.
15:48
የዶሮ መችቡስ ወይም ዶሮ ካቡሌ አስራር አረቦቹ የሚወዱት ቀለል ያለ
Yeshi Ethio tube
Рет қаралды 20 М.
12:45
ብሮስት ወይም ኪታኪ አሰራር በባለ ሞያዋ እህቴ ሰአዳ ተመልከቱ!!ያስደምማል
𝐙𝐃 𝐓𝐔𝐁𝐄_ኡሚ
Рет қаралды 8 М.
10:49
የተጠበሰ ዶሮ (Fried Chicken breast)
Bahlie Tube
Рет қаралды 51 М.
11:49
🛑ቆንጆ መረቅ ያለው የጥብስ አሰራር/ምርጡ ገበታ/How to make Beef Tibs / Ethiopian food/
Yefiker kitchen
Рет қаралды 41 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН