ፈሪሀ ክፍል 78

  Рет қаралды 558,607

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер: 466
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
አቶ ሌበንት የኔ ምርጥ ሰዉ ነህ ስወድህ ፈሪሀ የኔ ዉድ አይዞሽ
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 Жыл бұрын
ሊባንት ስወድህ ወንዳወንድ አስተዋይ መካሪ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
እንደ ላራ አይነት አስተዋይ ሴት ሁፍፍፍፍፍ ለወሬ የማቸኩል
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 жыл бұрын
አይ ሊቫንት የምር ወንድ ነህ ስወድህ እርጋታህ በቃ ሁሉ ነገርህ ለስው ልጂ ያለህ አክብሮት አሟልቶ ስቶሀል
@selamchana4665
@selamchana4665 Жыл бұрын
ግን ባለጌ ነው
@tiegstiteklay4822
@tiegstiteklay4822 Жыл бұрын
​@@selamchana4665 ሊቫንት ባለጌ ኣይደለም ሰሊም ናት የሳመቹው የገፋፋቹው
@semiramolla8327
@semiramolla8327 4 жыл бұрын
ሊቫንት የኔ ማር ፈገግታህን በጣም ነው የምወድልህ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
እኔም
@landarayatube6043
@landarayatube6043 2 жыл бұрын
እኔም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
ኤሚር በፈሪሀ ፍቅር 💝 የተነሳ እሷን እጎዳለዉ ብለክ ፉሬን የበጠሰ መኪና ይመስል ሰዎችን ጨረሳቸዉ
@ayantudaniel9657
@ayantudaniel9657 3 жыл бұрын
Kkkkk
@azizaaziza5424
@azizaaziza5424 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@aliyanmodisam2714
@aliyanmodisam2714 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 3 жыл бұрын
😂😂😂
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@tidi2528
@tidi2528 3 жыл бұрын
ፈሪሀ እስቲ ጠከር በይና እደሱ አችም ተይው የዛኔ በብርክኩ ይመጣል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ትክክል😢
@hccc7151
@hccc7151 2 жыл бұрын
ሊቫንት ፈረሀ ኢሚሪ ኮራይ ጉሉሱም ላራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 5 жыл бұрын
ሊፋት ውስጤ ነው እርግት ያለ ዝምተኛ ወንድ ይማርከኛል ...
@ቢትአህመድነኝየደሴዋ
@ቢትአህመድነኝየደሴዋ 5 жыл бұрын
እኔም
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
ሊቨት ምሽ ሊፋት
@ያአሏህባሪያየረሱልወዳጅ
@ያአሏህባሪያየረሱልወዳጅ 3 жыл бұрын
😅😅👈
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ በጣም ነዉ የምጠላዉ እእእእጭጭጭጭጭ
@KaramDagnl
@KaramDagnl 2 ай бұрын
የኒዉድ ሌቫንት ወንዳወንድ ሰዉ እወዳለሁ የምር ተመችተከኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MateBaBey
@MateBaBey Жыл бұрын
አቶ ሌበት በጣም ጥሩ ሠው ስወደው😊😊😊❤❤❤.....ሂወት ይቀጥላል ፈሪሀዬ አይዞሽ የኒ ቅመም
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ 4 жыл бұрын
የዛሬ ኮመቶች እጀግ አስገርማችሁን በብዛት ለምውዳት ልጀ ፈርሀ ስላስጣችሁ እኔም እውዳችሃለሁ ኑሩልን ፍርሀ የፍር መስዋእት ልዬ ነው ካንቼ ብዙ ነገር ተምራለሁ ውድድድድድድድድድድ
@thth9180
@thth9180 4 жыл бұрын
ሊቫንት ኣፈቀርኩት... የኔ ኣስተዋይ....
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@rahimahm2618
@rahimahm2618 6 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 1ወር ብቻ ቀረኝ እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏
@sopiarwan8632
@sopiarwan8632 6 жыл бұрын
መልካም ጎዞ ሠላም ግቢ
@lgfdvygfbj1226
@lgfdvygfbj1226 6 жыл бұрын
ሰላምእንግባማሬ እኔምወርቀረኝ
@tsegaashebo7188
@tsegaashebo7188 6 жыл бұрын
rahimah m geta kanich gari yeun
@rahimahm2618
@rahimahm2618 6 жыл бұрын
አሚን ማሮቼ 😘😘😘😘
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 6 жыл бұрын
rahimah m በሠላም ግቢ የፊልሙን መጨረሻ ማወቅ ከፈለግሽ እኔ እነግርሻለሁ ደውየ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 4 жыл бұрын
ሊቨንት ምርጥ ነህ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 6 жыл бұрын
ስኒም የሚጠሉትን ሳሳድዱ የሚወዱትን ማጣት አለ ፈሪሀን ለመጉዳት ብለሽ ሊባንትን አስገድለሽው ነበር
@kamkamela1770
@kamkamela1770 6 жыл бұрын
ይችንሴትዩትጠላትሰሊሚንን
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
ትክክል
@nissimangistou8884
@nissimangistou8884 5 жыл бұрын
Molaa maamurii
@ZahraFatemah
@ZahraFatemah 9 ай бұрын
ወይ ዛህራ የኔ ውድ እናት እዛ ስራ ምንም ደስ ኣላለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ፍቅር እናት 😢😢
@اميحيحمدي-ف6ج
@اميحيحمدي-ف6ج 4 жыл бұрын
የንየ ውድ ዛህራ ስዎድሽ ስዎድሽ አልጠግብሽም ማርየ አንደ እናቴ❤❤❤❤
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 11 ай бұрын
ወይኔ ፈሪሀ አትለማመጭው አቦ እኔ ብሆን እርርር ነበረ የማረገው ከሌቫንት ጋ እየሄድኩ🙈🙈🙈🙈🙄🙄🙄🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣
@YoiPpk
@YoiPpk 5 ай бұрын
እኔም😝😝😁😁😁
@GufBux
@GufBux 11 күн бұрын
እኔም ደሞ እኮ ይቀናል ከሌላ ሰው ጋር ሲያያት 😂😂😂😂😂😂😂
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
እረ ኢሚር አስጠላኸኝ ፡፡አይባልም እናት ዘሀራ አይዞሽ ፡፡አባቷን መኪና እጠብ አልከው ፡፡እናቷን ደሞ ቤቴን አፃጅ ፡፡ሀብታም መሆን ብርቅ ነው እንደ፡፡እርግጥ ፈሪሀ አስቀያሚናት ብሆንም እንደዚህ አይባልም ፡፡በቃ ይሄ ፊልም ለበሽታ የሚያጋልጥ ነው፡፡እጭ ፡፡ወይ ማየቴን አልተው፡፡
@hayatmohammed1402
@hayatmohammed1402 5 жыл бұрын
ኡነትሽ ማሬ ራሤን እሥከረሣዉድረሥ
@tidi2528
@tidi2528 3 жыл бұрын
ውነትሽ ነው ውዴ በጣም ደፍር ነው
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 9 ай бұрын
ኢሚር ወጥ እረገጠ ሲያስጠላ እናት ዘሀራ ❤❤
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 жыл бұрын
ኢሚር በጣም ከባለጌ ባለጌ ነህ ፈሪሃን እጎዳለሁ ብለህ በዛሃራይ በር ዘጋህ ባለጌ ሃብታም ብር እንጂ ፍቅር አያውቅም ፈሪሃ የድሃ ኩሩ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ካሱ ፍቅር በልስና በሃብት የምታምን ድጋይ ናት ያዝልቅልህ ፈሪሃን ተዋት እሷ እደሆነ ፈላጊዋ ብዙ ነው ተለምና እንጂ እደካሱ ለ ምና አትኖርም
@فتحيةفتحية-د8ب
@فتحيةفتحية-د8ب 2 жыл бұрын
😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔደሞሥወደዉ💔💔😥😥😂😂
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ዛህራ አሁን ያለችበት ስራ ደስ አይልም አላህ ይጠብቅሽ የኔ ምርጥ ሰው😭
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 3 жыл бұрын
አወን በጣም እኔራሡ ፈሬቸላታለሁ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የድሮ ፍቅረኛዋ ነዉኮ እዲያያትነዉ እቤታቸዉ ሚያሰሯት ምርጥሰዉናቸዉ የመኪናዉን እዳ ይቀፍልላታል
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 жыл бұрын
ምንም አያስፈራም መጨረሻ ላይ የልጁን መኪና እዳ ይከፍልላቸዋል
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
አይ የልጅነት ፍቅረኛዋ ነው ሰውየው
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ሀደና ኮራየ ጠፉሣ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ 4 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ልዩ ስወድሽ
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
አቶ ሀልዱን ሚስትህ ወደ ሌላ ወንድ የሄደቺው ሁሌ ለሚስትህ ጊዜ የለህም ስራ አለኝ ቀጠሮ አለኝ ስብሰባ አለኝ አንድ ባል ለሚስቱ ጊዜ ከለለው ሚስቱ ወደ ሌላ ወንድ ትሄዳለቺ
@hanafikr2576
@hanafikr2576 6 жыл бұрын
Betkikil
@muntahausen6334
@muntahausen6334 6 жыл бұрын
ኡይ
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ከመጀመሪያ ጀምሮ ስራ ስራ ይላል አብሮት እራሡ አይተኛም
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
አወ እንውጣ ስትለው ስራ አለኝ ቀጠሮ አለኝ ስብሰባ አለኝ ነው ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር የሰኒም ካራክተር ከባድ ነው መምተኛ የንጀራ ልጅ አለይ ባሏ ለሷ ጊዜ የለውም ከባድ ነው ጀለሶቺ
@asfghhg3158
@asfghhg3158 6 жыл бұрын
ትክክል ነፈዝ ነገር ነው
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 жыл бұрын
እኔን የሚመቸኝ ሊቫንት አቤት ትግስት እና እርጋታ👍❤
@gelilataye9762
@gelilataye9762 3 жыл бұрын
አቦ ካንሱ ስታስጠዪ መዥገር ሆንሽባቸው እኮ 😲😲😲
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔም አልወዳትም😡😡
@roobiroobi8014
@roobiroobi8014 Ай бұрын
ኣዎ ተቃጠልሁ🥺
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
ሊቫት ፈሪሃን ሳይወዳት አይቀርም
@serafre1536
@serafre1536 2 жыл бұрын
ሊባንት ናቪሊን ስወዳቹ😘😘
@FortoOo-d9p
@FortoOo-d9p 11 ай бұрын
ይወዳቸታል
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
እረ ኢሜር ግፍ ይሆንብሀል ይቅርታ ሥጠይቅህ እሽ በል ካሱ እኔ ፈሪያ ብሆን በአንድ ሰአት ነበር ፀጥ የማደርግሽ አንች የማታምሪ ጥፍጥፍ ከፈሪያ እኩል ያምርሻል ኢሜርየ ዞር ብሎ አያይሽም አትጎጊ ኢሜርየና ፈሪሀየ ታርቃችሁ አንድላይ ሆናችሁ ካሱ ስታብድ የማይበት ቀን ናፈቀኝ
@ጓልእሮብኦሮባ
@ጓልእሮብኦሮባ 4 жыл бұрын
ለኔም
@giasbd1285
@giasbd1285 3 жыл бұрын
@selamhabte7657
@selamhabte7657 3 жыл бұрын
አንድ ሰዓት አረ በአንድ ደቂቃ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ አይቀርም
@መታገስትልቅዋጋአለው
@መታገስትልቅዋጋአለው 6 жыл бұрын
አዳሚ አስታረቁጂ ፈሪሀንና ኢሚረን ዝብላቸሁ አትመልከቱ ኢሚረ አሁንስ አናዴድከኝ
@youtubfafi1182
@youtubfafi1182 5 жыл бұрын
ክክክክክክክኮኮ
@youtubfafi1182
@youtubfafi1182 5 жыл бұрын
አስታራቂም የለ
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
ጉሉሱም ስወድሺ ኡሎም ደስታኘ ነት❤❤🤔🤔😀
@محمدأحمد-ي4ل1ح
@محمدأحمد-ي4ل1ح 3 жыл бұрын
የፈሪሀ ዉሸት ይኸን ሁሉ መዘዝ አመጣ ። እኔስ ኢሚር ወደ ፈሪሀ እሚመለስበት ቀን ናፍቀኝ
@samrawitgere7246
@samrawitgere7246 2 жыл бұрын
Me too
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኔም😢
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy 3 ай бұрын
አሚር እራሥህ ወርዉረህ እራሥህ ማዉጣት😂❤❤😊
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ዘሀራ በልጅሽ ምክኒት ተሰቃየሽ
@የሮቢቷቀበጥ
@የሮቢቷቀበጥ Жыл бұрын
ፈሪሀና ሌቫት ቢጋቡ በጣም ደሥ ይልነበር ኢሚር አበዛዉኮ🤔🤔🤔
@ፊርዶስ7806
@ፊርዶስ7806 Жыл бұрын
እኮ ሀሀሀሀሀ
@FortoOo-d9p
@FortoOo-d9p 11 ай бұрын
ይጋቡ
@noonoo3732
@noonoo3732 7 ай бұрын
​@@FortoOo-d9p❤😢
@Cell-g1q
@Cell-g1q Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂
@zozoetheobya1853
@zozoetheobya1853 2 жыл бұрын
ወይን ሊቫንት ስዋድክ😍😍😍😍
@ማርየአሎየዋ
@ማርየአሎየዋ 5 жыл бұрын
እኔ የምወዳት ላራን እና ዛህራን ነው ሌሎች ቅናተኛ ብቻ ናቸው
@saloomm9404
@saloomm9404 5 жыл бұрын
ዘሀራ ሰታሳዝን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@sayedahmada6315
@sayedahmada6315 4 жыл бұрын
ውይውይ አያያያያያይ አለች ዘሀራ ውስጤ ናት አያይ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@susubint
@susubint Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@kokobkokob4246
@kokobkokob4246 5 жыл бұрын
ወይኔ ሊቫንትየ ስወድክ😍😍
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር 4 жыл бұрын
ኢሚር አንተም እደፈሪሀ እየተበሣጨህእምለምንበት ቀን አለእድታሥታውሣት ደነዝ
@seadaseada3230
@seadaseada3230 5 жыл бұрын
ኤሚር ዘሀራን እንደዚህ ማድረግ ጥሩ አይደለም
@mohamedahemd5290
@mohamedahemd5290 4 жыл бұрын
ሴት ሁላወደቀ በፈሪሀ ቅምነገር ነሽ ወድ ይመችሽ።
@switdswits6156
@switdswits6156 3 жыл бұрын
ወዋ
@dhfffeghgd419
@dhfffeghgd419 2 жыл бұрын
ፈሪሃ የኔ ጀግና💙🥰
@hayetyimam7783
@hayetyimam7783 6 жыл бұрын
ኢሚር አትቆጣ አታሳዝንም ፈርሀ ይቅርበላት አንተን ያለማጣትነው
@foziy-d1s
@foziy-d1s 3 ай бұрын
😂😂😂😂እሱ ኮሜትአያነብም
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ሊባንት ምርጥ ሰው
@azizaaziza5424
@azizaaziza5424 3 жыл бұрын
በጣም
@hanahana1407
@hanahana1407 3 жыл бұрын
Gin mechersha lay besu eji lay temotalech egeltal😭
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 6 жыл бұрын
ሠላም ጀለሦች እረ አሥታራቂ የለም ወይ በሚለው ከች ብለናል wiill Come
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
Jagina zara
@zed2101
@zed2101 4 жыл бұрын
ለኢሚር በጭራሽአላዝንም. ምክንያቱም. ፈሪሀን. እደዛስለሚያቋሽሻት
@adenamelkamu5914
@adenamelkamu5914 5 жыл бұрын
የፈሪሀ አፊቃሪዎች እየበዙ ነው ሀሊል ኢሚር ሊቫንት
@ሀያትአሊ-ገ9ዸ
@ሀያትአሊ-ገ9ዸ 4 жыл бұрын
ክክል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እሳ ደሞ ኢሜርን ብቻነዉእምወደዉ😭😭💔💔
@jmela5844
@jmela5844 Жыл бұрын
ታዲላ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አይሌባት አልሄድም አልክ ፈሪሀ ፍቅር አሳሺዉ😂😂😂😂😂💔😭
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
😀😀😀🤔🤔
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@abdrmanabdrman636 😂😂😂😂🙄
@adenamelkamu5914
@adenamelkamu5914 5 жыл бұрын
ፈሪሀና እሚር ስወዳችሀ ግን ፈሪሀ እድለኛ ነሽ አሁን ደግሞ ሊባንት
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ክክክክ ዉሸት ፍቅር በፍልም ለይ ብቻ ነዉ በፈሪሀ በእዉነት በልሽ ሹመግል ሰዉዬ ነዉ ስታስጠለ በእዉነት እድለኛ አይዴለችም እፍፍፍፍ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Eko😊😊😊😍😍
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ይህንን አበባል ካሱም ትላታለች አቺበወዶች እድለኛነሽትላታለች😂😂😂😂
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 5 ай бұрын
​@@fatumaibrahim5378አወካሡ ትላለይ😂😂
@ZeynebaAli-ft8pg
@ZeynebaAli-ft8pg Жыл бұрын
ሊቫንት በጣም አስተዋይ ሰው ነህ
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ 3 ай бұрын
ዘሀራ ግን የሆነ ነገር ለማጣራት ትቸኩያለሽ😢😢😢😢😢
@playhousehouse5776
@playhousehouse5776 5 жыл бұрын
ኢሜር ሰናፉ ነገር ነወ በየ አሰባለቱ ሰር መኪና ዉሰጥ መተኛት ነዉ ሰራዉ አፈቅሬዉ ነበር ትቸዋለሁ ፉረሀ
@azizaaziza5424
@azizaaziza5424 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊
@djjdjdhxjdj6002
@djjdjdhxjdj6002 10 ай бұрын
😂😂😂
@SilsKar
@SilsKar 7 ай бұрын
ኮሜቶች የሣቄምጮች
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ሶፊያን ምትበለወ ልጂ አለመረችኚም ዘሀራን ሊተስገዲለትነዉ ፈጠሪ ይጠብቅሽ
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q Ай бұрын
""22ዘሀራ """የሌላ አገርሰወችም እንደኛ አገር ያጿጫሉ አላለችም😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
በጣም አስጠልተህኛን ኢሜር ጅል ብርና ፉቅር ለይ አጎል
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮች
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
ካንሱ ዚፍጥ
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 2 жыл бұрын
ዉይይይይሌፈት ዉስጤነህ እረጋታዉ እረጋያለወድበጣምደስይላል
@hadayaabudalah4591
@hadayaabudalah4591 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ዛሬስ ደሞ ቦክሠ አለ ኢሚር እውነት ሠሠቅ እጂ ሠትቆጣ አያምርብህም ሁሉንም ትተህ ፈገግ በል ካንሡ እሚርን ሠታሣድጂ ቁመሽ ትቀርያለሽ
@ማሂዘአማሀራሣይንት
@ማሂዘአማሀራሣይንት 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ተምኪንቅመም
@ተምኪንቅመም 5 жыл бұрын
ጨርቆን ጥላታቡዳለች ገና
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@ተምኪንቅመም 😂😂😂
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
ፎንቃ ይዞሀል ሊባንት ሆይይይይክክክክክ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
ኢማርዬ በቀል ነው ብያ ይሄ ሁሉ ነገር ጨረስካቸዉ እኮ አንዱን በቦክስ በመጠጥ ወይ ጨጓራህ እንዳይላጥ።
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃ
@noonoo3732
@noonoo3732 7 ай бұрын
​@@saadahassan6427😂😂😂
@bettyh6459
@bettyh6459 5 жыл бұрын
💞💞💞kezi wedi livant fonka ytelfewal☺️☺️🤦emir tefokakari metabet🙆🙆🙆
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
ሊባንት ፎንቃ እየጠለፈው ነው
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን 6 жыл бұрын
ክክክክ አወ እየጀማመርው ነው
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ጠብ አረገው በድንገት
@YoiPpk
@YoiPpk 5 ай бұрын
ሊቫትየኔውድ ሰወድህ💖💖❤👌😛
@user-ob5lj9sn5j
@user-ob5lj9sn5j 4 ай бұрын
ሌፓት የኔ የዋህ❤😘ኢሚር ፈሪሀ😢😢
@EthioDaily-yt2fy
@EthioDaily-yt2fy 3 ай бұрын
Ende ene 3 geze yemiyaya😂😂😂
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 жыл бұрын
ኢሚር ስትቆጣ አያምርብህም
@trahastrahas4537
@trahastrahas4537 4 жыл бұрын
ዉይ ላራ በጣም ጡሩ ሶው ነሽ ማሬየ
@adenamelkamu5914
@adenamelkamu5914 5 жыл бұрын
ፈሪሀየ የኔ ቅመም ካንሱ ተናደደች
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ኤሚር የእውነት ፈሪሀን ከወደዳት እንዲ ለምን አደረግሽ ለምን ዋሸሽኝ ብሎ በስርአት ጠይቆ መረዳት ይችል ነበርኮ 🙄 ሰው የገደለች አስመሰለው አቶ ኤሚር ሀብታም ተብየ ሁሌም ሰው ይንቃል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
እኔ እሷን ብሆን ሌቨት ጋር ሁኛ አናድደዉ ነበር እሷ አትረባም😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 7 ай бұрын
ባለፈው እስዋም 😂😂😂😂ከ ሃሊሊና ሊቫንት ጋር ሆይ እንዴት እዳበሸቀችው አስታውሱ እንጅ 😅😅
@hananqonjoolij3259
@hananqonjoolij3259 5 жыл бұрын
Livant 😢😘
@ማሂዘአማሀራሣይንት
@ማሂዘአማሀራሣይንት 6 жыл бұрын
ኢሚር ትንሽ አበዛከው ፈሪሀ ሥለዋሸችክ ይቅርታ አለችክ አንተ ግን ይፕሦን ይቅርታ አልቀበልም ብለክ እየዞርክ ሠውን በቦክሥ ትጨፈጭፋለክ
@tigisttig2188
@tigisttig2188 6 жыл бұрын
HHH
@tita2619
@tita2619 6 жыл бұрын
እነሱን ጨርሶ ወደኛ ሳይመጣ አይቀርም በዚህ አያያዙ ሆ
@NeverGiveup-yl3qb
@NeverGiveup-yl3qb 6 жыл бұрын
ቲታ የትዬ ልጅ Tita 🤣🤣🤣🤣
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@tchiyeenatwakbthif9937
@tchiyeenatwakbthif9937 5 жыл бұрын
እናቴ ዛህራ የድሮ ባልዎ መሰለኝ
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ፈሪየ ሌቫትን ተከበከቢዉ እንደ ወንደምነዉ የተከበከበሽ ኤሄ እምር ምበለዉ ጂል ይቀጠል
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ዘሐረ ጀግና የመልስ ምትነዉ የሰጠሽዉ
@Jojo-z7y4b
@Jojo-z7y4b Жыл бұрын
ሊባንት ስወድህ ከወዶቹም ወድ ነህ የተረጋጋጋህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 жыл бұрын
ኢሚር አፈቅርህ ነበር አሁን ግን አስጠላህኝ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ኧረ በሳቅ
@nesrinahmed3848
@nesrinahmed3848 4 жыл бұрын
Asuam tufat atfetalech
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AaaAaa-vn2cf
@AaaAaa-vn2cf 3 жыл бұрын
ፈረሀ የኔ ማር
@ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
@ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 3 жыл бұрын
ኢሚር ተበየው መጁኑን ነው ንደት አይቺልም
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 9 ай бұрын
ፈርሀ የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😢😢💔
@emafiker6837
@emafiker6837 17 күн бұрын
ኢሚር አበደ እውይ😅😅😅
@KaramDagnl
@KaramDagnl 2 ай бұрын
ደሀአያፈቅርም አለቀ ወይዘሮ ሰኒም አሰበ እሺ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ፋፊወሎየዋ-ቨ5ፀ
@ፋፊወሎየዋ-ቨ5ፀ 3 жыл бұрын
አይ ውርዳት ፈሪሀ ቱ😅😬😬
@keryashafi8996
@keryashafi8996 2 жыл бұрын
እኔ ባታላይ አቶ ሬዚን ባጣምኘዉ ያምሆዶ ልክኔዳ አባተ ላልጆቸቹ ባጣም ይጫናቂል
@yosefalenezy7946
@yosefalenezy7946 4 жыл бұрын
sofiyaa I love 💜💘
@እማያኔንግስት
@እማያኔንግስት 5 жыл бұрын
ትሽ ኢሜር አሁንስ አሰጣለብህ
@kal7566
@kal7566 4 ай бұрын
OMG levanit siwedew😢❤❤❤
@ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ
@ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ 5 жыл бұрын
ኤጭ ኤሜር ይድፍህ ጠለውህ
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 жыл бұрын
ሊባንት ወድድኩት መስል
@obiseadunya3249
@obiseadunya3249 5 жыл бұрын
hi.feriha
@ZEFEMesele
@ZEFEMesele 10 ай бұрын
ለቫንየ የኔ ፍቅር❤❤
@mahobaahmed2408
@mahobaahmed2408 Жыл бұрын
ሊፍንት ምርጥ ሰወ
@صالحالحبشي-ن3ر
@صالحالحبشي-ن3ر 3 жыл бұрын
አይ ይሚር ድሀበመሆናቸውነው ይህን ያህል የሪሀን የናካት
@Amuki-j6e
@Amuki-j6e Жыл бұрын
Levant la majamariya gize ka fariha fikir ya zaw
@HayatHayu-wb7nh
@HayatHayu-wb7nh 5 ай бұрын
Aaaa
@SaronWubshet-gs9ym
@SaronWubshet-gs9ym 4 ай бұрын
❤❤❤
@Mabuyeeeeeeeeeeeeeee3eé
@Mabuyeeeeeeeeeeeeeee3eé Ай бұрын
Er😮
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 Жыл бұрын
የፈረሀን ቀለበት መልስ መህመት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የፈሪሀና የኢሜርነገርነብሴሊወጣነዉ💔💔💔💔ፍፍፍፍፍፍፍግንለምድነዉእሚጨቀኝፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
አይዞሽ እሣቸው ለጥቅማቸው ነው እኛ በሽታ ገዛን በገዛ ሥልካችን😢
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
@@deeddeed2583 እዉነትሽንነዉ😂ይሄን ፊልምአይጨ ጭቀትይዞኝነበር 7ግዜ አይቸዋለሁ😂😂
@KaramDagnl
@KaramDagnl 2 ай бұрын
ከነሱ ደደብ ነች የማይወዳትን ሰዉ ታሳድዳለች😮😮😮😮😮😮
@khadijakh7318
@khadijakh7318 6 жыл бұрын
ኢምር አይውንስ የበዛ ስው መፍቀር ባጊዲ ሀብት የስፍሊገል
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
ክፍል 77 የለምዴ
@mohamedahemd5290
@mohamedahemd5290 4 жыл бұрын
ሊባት ተመቶኛል ።
ፈሪሀ ክፍል 79
39:53
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 502 М.
ፈሪሀ ክፍል 80
40:26
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 499 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 161
40:40
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
Leyla: Hayat…Aşk…Adalet... 14. Bölüm
2:30:11
Leyla: Hayat...Aşk...Adalet...
Рет қаралды 500 М.
ፈሪሀ ክፍል 109
39:23
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 81
40:24
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 474 М.
ፈሪሀ ክፍል 77
42:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 470 М.
ፈሪሀ ክፍል 169
40:59
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 61
41:02
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 712 М.
ፈሪሀ ክፍል 83
39:41
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 704 М.
Incluso Si Me Desmayé, He Traído Mi Amor a mi Lado... - El Camino de Emir y Feriha
8:21
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН