አውሮፓ ተናጠች ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 26,976

salon tube

salon tube

Күн бұрын

አውሮፓ ተናጠች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ታምራት መቻል
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 68
@user-lk8es3zv4x
@user-lk8es3zv4x 14 күн бұрын
ያው እውነት ካለ ሴጣን ይኖራል እስልምና ደግሞ እውነት ነው ይዕ ደግሞ ለነፆች የሚፈልጉትን ማድረግ ስለማይችሉ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 14 күн бұрын
አሸባሪ ነው እስላም
@MunaEbrahim-l5d
@MunaEbrahim-l5d 10 күн бұрын
​@@tigstuersumo6454ሙስሊም አሸባሪ ቢሆንማ እስካሁን አንቺ በሂወት አትኖሪም ነበር 😂😂አሸባሪ እንዳልሆኑ በደንብ ታውቂያለሽ ለኛ ያላቹ የጥላቻ ጥግ ነው ባቅራቢያሽ ያለውን ሙስሊም ታቂዋለሽ ቢመርሽም ዋጪው😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 күн бұрын
​@@MunaEbrahim-l5dትክክል የው ጥላቻ እኮ ነው እንዲ ሚያንጨራጭረቸው
@TeybaIbrahim-o3r
@TeybaIbrahim-o3r 14 күн бұрын
ለካፊሪ ይች አለም ጅነቱነት ሥለሆነች ፍንጩ
@abdimustefa456
@abdimustefa456 14 күн бұрын
ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ምንም አዲስ ነገር የለም!ድሮም ዘረኝነት ነበረ እውቀጥ ሲጠፋ ዘረኝነት የሌለ ይፋፋል የለለ ከሚነገረው በላይ በኢስላሙ አለምም ያን ደግ ዘመን ትዝ አለኝ ቢላልን ከታላቁ መስጅድ አዛን በል ሲባል አስቡት ምንአይነት ልቀት ላይ እንደነበሩ አስቡት
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 15 күн бұрын
እባክህን ወንድም አንድ ነገር ተባበርን ቤተሰቦች ሊቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን አሁን በምን አይነት ሀገር እነደሆነች መረጃዎችን ብታቀርብልን ከዚህ በፊት የሰራህውን አይነት
@EndasawYilak-jw3tw
@EndasawYilak-jw3tw 14 күн бұрын
@@betelhembelay7720 ሰላምነው ቤተሠብ አሁን ሊቢያ አጻራዊ የሚባል ሰላም አላት ኮሌክሽን የሆነ እና ያው እደዛነው
@TeybaIbrahim-o3r
@TeybaIbrahim-o3r 14 күн бұрын
አላሀምዱ ሊላህ ሙስሊም እውነትን ነው እውነት እውነት ነው
@ma9546
@ma9546 15 күн бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤
@nurddinelaj
@nurddinelaj 15 күн бұрын
እንኻን ደና መጣህ ምርጥ ሰው❤
@amirsad4113
@amirsad4113 15 күн бұрын
ለምንድነው ግን ይሆነ ቦታ ላይ ሙስሊሞች ቁጥራቸው እየጨመረ ከሄደ ብጥብጥ ሰላም ማጣት ምናምን ይበዛል
@fightsceneonmovie1745
@fightsceneonmovie1745 15 күн бұрын
@@amirsad4113 የሸሪአ ህግ እንተግብር ስለሚሉ ነው።
@mame8874
@mame8874 15 күн бұрын
ያው የታወቀ እኮነው ሼሬያ እያለ ምን ሰላም ይኖራል?
@fairfair5506
@fairfair5506 15 күн бұрын
ሙስሊሞች ለአለም ስጋት ናቸው ምክንያቱም ሙስሊሞች በዝቶ ተፅእኖ መፍጠር ከቻሉ የሰው ልጅ ፍላጎት ይገደባል መጠጥ ይቆማል ዝሙት ይቆማል የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ይቆማል የገንዛብ ወለድ ይቆማል ሴት ልጅ እርቋኗን ሁና የመሄድ መብቷ ይገፈፋል ይሄ ሁሉ ከቆማ አለማችን በምን ትደምቃለች።ይህ እንዳይከሰት ሙስሞችን የማጥፋት ዘመቻ ይካሄዳል።
@Fetiya224
@Fetiya224 15 күн бұрын
😅😅😅😅😅​@@mame8874
@Fetiya224
@Fetiya224 15 күн бұрын
​@@fairfair5506በረካ ሁኑ❤
@user-mz3qt5en1h
@user-mz3qt5en1h 10 күн бұрын
ይህን መጠየቅህ እሠሳ እንደሆንክ ነው የገባኝ።
@MinlargletElias
@MinlargletElias 11 күн бұрын
አውሮፖ ለሙስሊም አገሮች ዜግነት ይሰጣሉ ነገረ ገን አረብ አገሮቾ ዜግነት አይሰጡም ግን ሐምኖ
@Weldehawaryat
@Weldehawaryat 11 күн бұрын
በእረብ ሀገራት የሚጨቆኑት ክርስትያኖችስ? እነዚ ተሰደው ነው ክርስቲያኖች ግን በሀገራቸው እየተበደሉ ነው ። ፍትህ ለክርስቲያኖች!!!☦️☦️☦️
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 күн бұрын
ኪኪኪኪኪ😂😂😂😂 ውሻታም ቀጠፊ ሙስሊም ሰውን አይባድልም OK
@Erulov
@Erulov 5 күн бұрын
ወሬ​@@alyayasenshewmolo3632
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@nejat61ahmed11
@nejat61ahmed11 11 күн бұрын
እንግሊዝ, ፈረንስይ, ጀርመን...የእስራኤል ደፊ ናቸው እና ሰሞኑ እንዚህ ሶስቱ ያለው ሰሞኑኛ ግርግር ከዚሁ ጋር አይያያዝም ቡሎ ማሰብ ይከብዳል...
@dozersas3886
@dozersas3886 12 күн бұрын
እንኮዋን ማን አፈናቀላቸዉ ከሀገራቸዉ አልጀዚራ በሰራዉ ዶክመንተሪ በኢራቅ በዲሞክራሲ ሰም ሀገር ነዉ ያጠፉት
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 13 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምና ገናአለምይሟላል
@Yared-w2y
@Yared-w2y 11 күн бұрын
😂😂😂 ሲያምርሽ ይቀራል አንደ ድሮው በሰይፍ ምናምን አይሰራም አሁን 2024 ላይ ነን እሙዬ😂 ይልቅ አቅሙ ካላቹ Arab እራሱ እስልምናን አየተዉ ነው😂
@MunaEbrahim-l5d
@MunaEbrahim-l5d 10 күн бұрын
​@@Yared-w2yምን ይደረግ ሙስሊሙን ቢገሉት ቢገሉት ሀገራቸውን ቢያፈርሱት ለስንት ዘመናት ግን አላልቅ አልናቸው አላህ በድጋሚ ያበዛናል ደሞ ሙስሊም ብቻ ተዌጊ አይደል የናንተስ ነብዮች የለየላቸው ተዋጊዎች አነበሩ ዳዊት ገና 15ሳይሞላው ተዋጊ ነበር ሳምሶን የለየለት ተዋጊ እየሱስም ሊዋጋ ልብሳቹን ሽጣቹ ሰይፍ ግዙ ብሎ ሲያዝ ነበር ማፈሪያ የራሳቹን ግድ ዞር ብላቹ እዩ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 күн бұрын
​@@Yared-w2yጋና እንበዛላን ቅጥል በሉ
@user-rn5hi8qn4h
@user-rn5hi8qn4h 15 күн бұрын
The state of Germany is Thüringen.
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 15 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ElduErsumo
@ElduErsumo 4 күн бұрын
Ewnet bilohalu iyebezuu kemetuu torineti yikeftalu set lijin ye wosib bariyaa yadergalu wotaderuu beye hedebeti yidefrali miknatum Muhammad fekdohali gena saybezuu matafati new kalone alemi ye Makkah taoti 🕋 bariyaa new mitonewu😅😂
@bk2023-
@bk2023- 15 күн бұрын
Very biased
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 14 күн бұрын
ታዲያ ሳውዲ ምን ልትባል ነው???የሀገሩን ባህልናሀገሩን የመጠበቅ መብታቸው ነው ሀጉሩ ን የመጠበቅ የሀገሩ ተወላጂ ግዴታነው አቀ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 14 күн бұрын
ይውጡ ወራሪዎችበሀገሩየሚነግሰውናየሚወስነው የሀገሩ ባለቤት ብቻና በቻ ነውየሚበረታታ ነው አልሸባብና ወራሪዎችን ማስወገድ ነው
@balckman
@balckman 13 күн бұрын
@@GoldCell-lp4dw fresh ቅዘን
@Yared-w2y
@Yared-w2y 11 күн бұрын
​@@balckmanየሱ ቅዘን ካንተ አይምሮ አይሻልም ብለህ ነው?😂
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 14 күн бұрын
አሸባሪናአልሸባቦች ከመላው አውሮፖናአሜሪካ ተባብረው ማፅዳት አለባቸው እነዚህ ቆሻሾች በየሄዱበት ሀገርን ማግማት ነው ስራቸው ሀገሩንና ባህሉን ማስከበር የዜጎቿኗ በሀገሪቷ ብቻ የሚወሰን ነው ሀገራችች ምቹናት ብለዋልዲፖርት ማድረግ ነው መጠናከር አለበት አልሸባቦችና
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 12 күн бұрын
አልሸባብ ማለት ትርጉሙን ታውቀዋለህ🤨
@MunaEbrahim-l5d
@MunaEbrahim-l5d 10 күн бұрын
ቦጥራቃ ምን ምታቀው ነገር የለም ግም ከናንተ የባሰ የተግማማ አለ ከነቅዘናቹ እየዞራቹ😂 ምን ታረጉት ሙስሊሙን መቼም ማጥፋት አትችሉም
@user-lr1uk5ts5z
@user-lr1uk5ts5z 15 күн бұрын
Hulem enezih filstemochi kalu selam yelem ena lematofat koratinet yehone erimija yasifelkal 😂😂😂😂😂😂
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 15 күн бұрын
Tirru mahayim neh
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 15 күн бұрын
Franc bedachachuu eko
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 15 күн бұрын
Lempone neh
@me_212
@me_212 15 күн бұрын
በሰደት ከ ዓለም አንደኛ መሆናችንን አይርሱ... ማሀይም መሆኖዎን መረዳት አይከብድም
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 15 күн бұрын
እንግልዝኛውን እንደዚህ ከምትሰበብረው አማርኛው ምን አላህ ድንገይ ረስ
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 16 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 18 МЛН
"መውሊድ"  ነቢዩ ላይ መዋሸት እና መዘዙ
21:13
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 6 М.
Top U.S. & World Headlines - September 12, 2024
9:32
Democracy Now!
Рет қаралды 109 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
Сны при температуре 39
0:47
Макс Рэйн
Рет қаралды 1,5 МЛН
She ate all his M&Ms and made new ones 😂
0:28
LosWagners ENG
Рет қаралды 14 МЛН
The marketing team needs a raise 💀
0:11
YT VIVEK 02
Рет қаралды 28 МЛН