ሮቤልን የደበኩት ትልቅ ሚስጥ አለ። እያለቀሰች እዉነታዉን ተናገረች።ሮቤል የሰማውን ማመን አቃተዉ።

  Рет қаралды 90,448

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

2 ай бұрын

ሮቤልን የደበኩት ትልቅ ሚስጥ አለ። እያለቀሰች እዉነታዉን ተናገረች።ሮቤል የሰማውን ማመን አቃተዉ።

Пікірлер: 1 300
@user-zz4lj8wp2c
@user-zz4lj8wp2c 2 ай бұрын
ዮንየ ለወድማችን ድረስለት ለነስር አይን አጠገቡሁን አተ መልካም ሰው ነህ
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 2 ай бұрын
ዮኒ በማርያምለንስር አይን አጠገብ ሁን
@user-kt6pm6ej4d
@user-kt6pm6ej4d 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የሮቤል ጉዳይ ልቡ የሰበረው😢
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
እኔ😭😭😭😭
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 2 ай бұрын
እኔምበጣምነውያሳዘነኚ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 2 ай бұрын
እንየ😢😢😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ደሞ አኮ የዛኔ በነግርችው
@user-nb2tl8kk4s
@user-nb2tl8kk4s 2 ай бұрын
Me I’m so broke ❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 2 ай бұрын
ለእነስር አይን ድርስ እለት አንተ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ወንድማችን ታሞን አላህ ይጠብቃችሁ እሱንም አላህ ያሽርዉ❤❤❤
@almazb.8375
@almazb.8375 2 ай бұрын
ዮኒ እባክ ለንስር አይን ከጎኑ ሁንለት ሰው ያስፈልገዋል አይዞህ በሉት ❤❤❤
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u Ай бұрын
Men honowaal😢 gen ?
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-es3uy9ly6z
@user-es3uy9ly6z 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም❤❤❤❤
@ms93s96
@ms93s96 2 ай бұрын
ሱለላሕአሊሒወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 2 ай бұрын
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
@user-cv8fz6so2p
@user-cv8fz6so2p 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HappyLightning-et6fe
@HappyLightning-et6fe 2 ай бұрын
sAW❤❤❤
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 2 ай бұрын
አስመሳይ በፊት ለምን አገኘሺው ልጁም የሷ ነው ይቺ አስመሣይ የሰው ልጅ ይዘሽ ነው የምትወጪው እርግጠኛ ነኝ 100% የአንቺ ነው
@user-fp6bl6bu2z
@user-fp6bl6bu2z 2 ай бұрын
ዮኒ በአላህ የነስር አይንን እባክህ ሂደህ ጠይቀው
@43xgddvdg29
@43xgddvdg29 2 ай бұрын
ኣወወላሂልነሽ ህደህጠይቀዉ
@user-qt4sl5tz9t
@user-qt4sl5tz9t 2 ай бұрын
አዎ በናትህ ነስር ሚዲያ የኛ ጀግና ታጋያችን ሄደህ ጎብኘው በናትክ
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u Ай бұрын
Awoo please 😢teyikew😢
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op 2 ай бұрын
ዮን እባክህን ለጀግናና ለደግ ሰው ቶሎ ብለህ ለንስር አይን ድረስለት እርሱ እንደአንተም ሁሌም መልካም ነው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 ай бұрын
ልጅሽ ከሆነ እውነት ታናገሪ ሌላ ስህተት እንዳሰሪ አላህ ይርዳህ ሮበል ሰው ክፉ ነው
@aselefechzebene8105
@aselefechzebene8105 2 ай бұрын
ዉንድሜ ለንስር አይን ድረስለት አንተ ታስፈልገዋለህ ❤❤❤❤❤❤
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
የምትወጂውን አግቢ በሀላ እንዳይቆጭሽ ቤተሰብ ያንቺን ህይወት አይኖሩልሽም
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 ай бұрын
ትክክል
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
ትክክል
@kasdesa3634
@kasdesa3634 2 ай бұрын
በትክል
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 2 ай бұрын
ትክክል❤
@user-fq9mj6wi1h
@user-fq9mj6wi1h 2 ай бұрын
እባካችሁ አጎቷ ጋር አዉሩና አስተካክሉ ያለዉን ነገር😢😢😢
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g Ай бұрын
Koye agota mine agebaw
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 2 ай бұрын
በጣም ያስጨነቀኝ የፈቅር ታሪክ እሮቤል መልካሙን ሁሉ ላንተ😢
@Kalmwakadnahamda
@Kalmwakadnahamda 2 ай бұрын
የአይን እንስር ዱረሱለት 🙏🙏🙏
@RuthHayile
@RuthHayile 2 ай бұрын
ጋዜጤኛው አሁንም በደንብ አጣራ አጎቷን ለብቻው አግኘው ልጅቷን መማመን ይከብዳል
@emebethabte595
@emebethabte595 2 ай бұрын
ትክክል የሰው ልጅ ይዛ ያን ያህል እንዴት እሺ ያ ከሆነ እድሀለሁ ብላ ያን ያህል መሽከርከር እንዴቶ ድብቅ ነገር ይኖራል በደንብ አጣራ ደግሞ ልጁላይችግር እንዳይፈጠር።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 2 ай бұрын
አጎቷ ያስገደዳት ነገር አለ ብዬ አስባለው
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 2 ай бұрын
አጓቷ የተባለዉ ቧሏ እንዳይሆንና ጉድ እዳይፈላ😂
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 2 ай бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ በየእምነታችሁ ለንስር አይን ፀልዩ እባካችሁ በምትወዱት ልለምናችሁ የንስር አይን ኣሳዘነኝ ማርያምን ተሰቃየኮ😥💔 ፈጣሪ ይማረው🙏🙏🙏
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝን
@bushman3946
@bushman3946 2 ай бұрын
እንኳን እሱ በህይወት ኖረ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ሁሉም የተፃፈለትን ነው ሚኖረው ሮቤል በርታ ወንድ ልጅ ነህ ።
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
ዉሸቴን ነዉ ለጀ እንዳላት ሲታወቅ ነዉ ሀሳቧን የቀየረችዉ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 2 ай бұрын
ሮቤልን ሁሌም ነዉ የምወደዉ፣ ለአጎቴ ስል ነዉ፣እያልሽ አዲሱ እጮኛሽ የሚፈልግሽ አይመስለኝም።ኸኸኸኸኸ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
አለመናገርሽ ጥፍት ነዉ የበለጠ ነዉ ልቡን የሠበርሽዉ😢😢😢እሮቤልዬ እመብርሀን ታጠክርህ ማርያምን እሮቤል በጣም ነዉ ያሣዘነኝ ደስታዉን አጣጥሞ ሳይጨረስ 😢😢😢እንደገና ስብርብር አለ እፍፍ😢😢
@hdbd9547
@hdbd9547 2 ай бұрын
ሮቤል ሓወይ ኣጆኻ ወድዓደይ መዓረይ ካብኣ ርሓቕ ኣይተድልየካን እዛ ለኽባጥ መደናገሪት😢😢😢😢😢😢😢😢
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 2 ай бұрын
ዋይ ልፍርዲ ኣይንሸኩል ኩቡራት ኣሕዋተይ😢😢😢
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 2 ай бұрын
ሮቤል ዓድካ እተ ኣዶካ ሕሰብ ልሓንቲ ለክባጥ ክትብል ኣብዘይምእታውካ ከይትኣቱ እዚኣ ከምዚ ስለዝኮነት ሂወት ይቅፅል እንበር ኣየቋርፅ ✅ሂወትካ ምራሕ
@vardamariyam7992
@vardamariyam7992 2 ай бұрын
❤❤❤👍
@SalmaRiy
@SalmaRiy 2 ай бұрын
ናይ ባሓቂ
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 2 ай бұрын
👌👌
@mmn-mb3dc
@mmn-mb3dc 2 ай бұрын
ትክክል 😢😢
@nmlkklkk
@nmlkklkk Ай бұрын
ባሓቂ
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u 2 ай бұрын
አጎትየዉና አናግረዉ ዮኒ
@zedo313
@zedo313 2 ай бұрын
ያንን ተይውና እሮቤልን አግቢ ምክንያቱም ከዚህ ጋር ብዙ ላይፍ አሳልፋችኋል ያኛውን አታውቂውም ስለዚህ ያኛው ብዙ አይጎዳም እሮቤል በጣም ይጎዳል ለዛ ተናግረሽ ወደዚህ ሁኝ የምትሉ❤❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@alami5787
@alami5787 2 ай бұрын
ከባድ ነው ውሣኔው እደዚህ አይነት ውሥጥ ነኝ እኔም ሁለየ ጭቀት ከባድ ነው ከማይወዱት ሠው ጋር መኖር እና ከሚወዱት ሠው ጋር መኖር 😢😢😢
@zedo313
@zedo313 2 ай бұрын
@@alami5787 አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እሱ ወደፈቀደበት ይምራሽ ቤተሰቦችሽን አልቅሽባቸው አልፈልግም አልወደውም በያቸው ያንችን ደስታ ከፈለጉ የምትወጅውን ይድሩሻል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ዮኒ መልካም ወንድማችን የንስር አይን ሄዳቹ ኢንተርቪ እንድታደርግልን እንደጠይቅልን እንፈልጋለን ወንድምነታችሁን አሳዩልን ከጎኑ ልትሆኑ ይገባል 🙏🙏🙏
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ዩናየ ለንስር አይን ድረሱለት አንተ ጤሩ ሰዉ ነህ
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g 2 ай бұрын
Ewunet new
@ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ 2 ай бұрын
አዎ
@fatumausban4261
@fatumausban4261 2 ай бұрын
ትክክል
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 2 ай бұрын
❤የዉነትታፈቀርሺዉሁሉንምትተሺወደሱሂጅአትነፉረቁ
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 ай бұрын
እውነት ነው በእናትህ ድረስለት😢
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 2 ай бұрын
አትጉጅዉ በአላህ ሴትልጅ ከሜወዳትጋርነው መኖር ያለባት አትራቂዉ እኔ በጣምነው ያሳዘነኝ ወንድልጅ እደዚህ ሲሆን በጣም ያማል
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 2 ай бұрын
እባክሕ ወድሜ ለንሥ አይን ድረሥለት እባክሕ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ልቤ ተሰበረ 😭😭😭😭😭ወርቅ ገዝቶ ስጦታ እስኪ ሰጣት ድረስ ዝም ማለቷ መጀመሪያ ላይ ብትነገረው በሕይወት ካለች ሁለት ነገር ነው ነበር የጠበቀው 🥹
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 ай бұрын
የነቃብሸ ጊዜ ትነፎረቂያለሸ ለምን መጀመሪያ አልተናገርሸም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@GgWobilo
@GgWobilo 2 ай бұрын
ለእኔም ግራ የገበኝ ነገር መጀመር ለምን አትነገርም ነበር
@mwje1289
@mwje1289 2 ай бұрын
ሮቤል ኡፍፍፍ የኔ አባት አይዞክ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፍቃድ ነው
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 2 ай бұрын
ዮኒ ወንድሜ እባክህን ለንስር አይን ድረሱለት አላህ ይጠብቃችሁ ሂወቱን ታደጉት ደግሞም ብቸኝነት እዳይሰማው ከጎኑ እድትሆን ❤
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 ай бұрын
ዩኒ ለንስር አይን ደረሱለት ጠይቁት ከጎኑ ሁኑ ያሳዝናል የደረሰበት ነገር
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 ай бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር ሆነ!! እሮቤ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይስጥ ❤❤❤
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 2 ай бұрын
ኣሰመሳይ እባብ ነሽ ለምን ስጦታ ተቀበልሽ ሶጦታው መልስለት አፈር ብል 😡😡😡😡
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
እኔም በጣም ገርመኝ ነው ይቺ ሰጣነች😢😢
@moonrise3291
@moonrise3291 2 ай бұрын
ትክክክክልከመቀበልያለችበትንሁኔታመናገርነበረባትይችጥቅመኛ
@Kalmwakadnahamda
@Kalmwakadnahamda 2 ай бұрын
🙎🙎🙎
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
AYGERMUM.KKKKASKSEG
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 ай бұрын
የኔም.ጥያቄነዉ.አሥመሣይ.ሤት.ናት.የሥራሺን.ይሥጥሺ.እባብሤትነች😡😡😳
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 ай бұрын
ሮቤል ልቤ ከራሴ ጉዳ በላይ ነው ያሳዘንከኝ ግን ህይወት ይቀጥላል በቃ ሮቤል ይዘሀት ጥፉ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 2 ай бұрын
ዋይ ክርሕቅ አሎዎያ እና ታይ ለይትናገሪ ሮቤል ንዓካ ዝበሎ እግዚአብሔር ሒዙልካ አሎ ዓድካ ተመለስ ነብስካ አረጋግዕ ሂወት ቀጻሊት እያ አጆካ
@user-ud8wt5vk5e
@user-ud8wt5vk5e 2 ай бұрын
😢ያሳዝናል ሮቤል ታዳ የመጀመሪያ የተገና ነሽ ቀን መናገር ነበረበት ባያገኝሽ ይሻለዉ ነበረ በቃ አግብቼ ወልጄ አለሁ ማለት ነበረብሽ ጥፋተኛነሽ 😢
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 2 ай бұрын
ትክክክል
@halima7993
@halima7993 2 ай бұрын
በጣም ጥፉተኛ ነሺ መጀመሪ ቀን አትነገሬም ነበረ ወረቅሺን ከተቀበልሺ አለኝ የምትይው የውነት ከወደድሺው ወደ እሮብ መምጣት አለብሺ ለሱ እሰቢ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 ай бұрын
አጎቷን እንደምንም አሳምኗቸው ሳትወደው ብታገባውም ነገ መለያየታቸው አይቀርም ከሮቤል ጋር አንድ እንዲሆኙ እንመኛለን ትዳር በይሉኝታኮ ጥሩ አይመጣም በአንቺም አንፈርድም እህታችን
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 2 ай бұрын
ሮቦየይ በጣም ኣዝናለው ግን ሁሉ የፈጣሪ ስራነው ኣይዞህ ጠንከር በል ወንድሜ እግዚአብሔር ፈቅዶ ያንተ ከሆነች የትም ኣቲሄድም ኣንቺ ደሞ ልጁ የራስሽ ከሆነ እውነት ተናገሪ ሌላ ግን ካኣጎትሽ ጋር ተስማምተሽ የማይፈታ የለም ከምንም በላይ ፍቅር ነው የሚበልጠው ልብሽ ከሮቢል ኣካልሸ ከሌላ ከሆነ መኖር ተርጉሞ የለውም ዮኒየይ ወንድሜ ተባረክ♥️💥
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 2 ай бұрын
እና መጀመርያው አትነግሪዉም ነበር ያልሆነ ተስፍ የምትሰጢው ጨምላቃ😡😡
@user-lq4mh3cv8w
@user-lq4mh3cv8w 2 ай бұрын
በጣም
@user-gk2jm4qb6k
@user-gk2jm4qb6k 2 ай бұрын
Yes❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ጨምላቃ😂😂😂😂
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
እረ በናትሽ ልጁ ያንች ካልሆነ በናትሽ እሮቤልን አግቢው በፈጠርሽ ልለምንሽ በምታምኒው እምነት ይዠሻለሁ አጎት ቤተሰብ አትበይ ያንችን ሂወት አይኖሩልሽም ስለዚህ የውኒ አጎቷን አናግሩት 😢😢😢
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i 2 ай бұрын
የኔ ወድ በአንች ምንም ጥፋት የለም ምክናየቱም 4አመት ማለት ቀላል አይደለም ጠበቅሽው ፈለግሽው ከዚያም አልፎ ሞቷል ተባልሽ ራስሽምንም ለማጥፋት ሞከርሽ ይህን ሁሉ ዋጋ ከፍለሻል ስትገናኙም አለመንገርሸከ ደስታውን አይተሽ ነው አንችም በጣም እንደምትወጅው ያስታውቅብሻል እናም እራስሽን አትውቀሽ ሠው እንደሁ በሠው ላይ መፍረድ ይችላ ይልቁንስ ከቻልሽ አብራችሁ የምኮኑበትን ነገር ለማመቻቼት ሞክር ምክናየቱም ሁላችሁም ጋ በጣም ፍቅር አለ አንችም ከዚህ የበለጠ አፍቃሪ አታገኝም
@user-um6zu2fc1v
@user-um6zu2fc1v 2 ай бұрын
ትክክል😢
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 2 ай бұрын
Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam ♥️ ❤️ 💯🙏
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 Ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@HanaMulugeta-cn8wt
@HanaMulugeta-cn8wt 2 ай бұрын
ኸረ አንቺ አዲሱን የእውነት የመተው ፈላጎት ካለሽ ያጎትሽን ነገር ለዮኒ ተይው ዮኒ people አጎቷን አናግረው🙏🙏🙏
@mareyam.21
@mareyam.21 Ай бұрын
ምነው ፈጣሪዬ ሆይ እንደሮቤል አይነት አፍቃሪ ለእኔ በሰጠኸኝ
@ታምማ
@ታምማ 2 ай бұрын
ሮቤልን ታግባ ያምትሉ ቢቻ❤😢
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Ай бұрын
የተረገምሽ ገደል ግቤ ሮቤልን ልቦን ሠበርሽ የሌባ እንባ ቆሎነዉ ኤጭ😢💔ሮቤል ወድሜ ፈጣሪ አለህ
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 2 ай бұрын
የመጨረሻ አስመሳይ ሾካካ ናት የገማች
@GenatYlma
@GenatYlma 2 ай бұрын
🙄🙄🙄Are kes be sewu kemefred MN ale melkam bnasb😢
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 2 ай бұрын
ትክክክል
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 2 ай бұрын
ትከከል
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 ай бұрын
ልጁም የሷ ነው ውሸታም ሲጀመር ሀገር ቤት ያሉ ሴቶች አስመሳይ ናቸው አፈር በይ😢😢😢
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
ትክክል
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 2 ай бұрын
አይዞሽ ያንቺ ጥፊት አይደለም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ግዜን በላችው በለቅሶ አጎቷን አግኝና እውነታው ይታወቅ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 ай бұрын
እኮ ውዷ እኛኮ ሳንረዳሽ አልቀረንም ግን እንደዛ ሰፋ ብለሽ ወይም ብሎ ስትተቃቀፉ መናገር ነበረብሽ ሰላም ካልሽ በኃላ አራት አመት ለሴት ልጅ ይከብዳል ህይወትሽን ሁሉ ነገር ማስረዳት አምኖ አውቆ መግባት ለአንቺም ለሱም ትልቅ እረፍት ነበር
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
እኮ በቃ እኛ ተረድተናል ግን መጀመሪያ ነግራው ቢሆን ቢያስ መጀመሪያ ሳትመጣ በፊት ለ yoni መናገር ትችል ነበር
@genitube1438
@genitube1438 2 ай бұрын
ክክል
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም እግዝይቢሒራ አልፈቀደውም በጣም ነው ይዘንኩት😢😢😢
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 2 ай бұрын
እንደጠፋሽ በዛው ብቀሪ ባታገኝው ጥሩ ነበር😢😢😢
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
እውነት ነው
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 ай бұрын
በጣም
@hayatarage1995
@hayatarage1995 2 ай бұрын
ሥጦታዉን ለምን ተቀበልሸ ቆይ😢 ወይ ጉድ ዘንድሮ😢😢😢😢😢
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
እግዝይቢሒራ አምላክ ሁሉንም ነገረ ይስተካክል ላችው። በፈጣራ አንቼ ሁሉንም ማስተካከል ትችይለሽ በፈጣራ😢😢😢
@ethiopianlover34
@ethiopianlover34 2 ай бұрын
አሁንም አላመንኮትም የምትሉ ላይክ አርጉኝ ትክክል ነኝ ወይስ ገና አዲስ ነገር ታመጣለች። ላይክ ወይም አስተያየት???😂😂😊😊
@user-yx2mw5jt7b
@user-yx2mw5jt7b 2 ай бұрын
እኔ
@user-qm3es4nw7z
@user-qm3es4nw7z 2 ай бұрын
❤😂
@user-hl7mx3hh6l
@user-hl7mx3hh6l 2 ай бұрын
እኮ አስመሳይ ነች
@user-my6lp6ru9u
@user-my6lp6ru9u 2 ай бұрын
የተመታኮመን😂ይመትሺ😂
@user-my6lp6ru9u
@user-my6lp6ru9u 2 ай бұрын
አኪድልጁየእሶይሁናል፡እሮበልአሳዘነኚየኔየዋህመወለድቆቆነውሀቢቢየኔወድም።
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 ай бұрын
እህቴ ልብሽን ያራራው ሮቤል ያንችነው እባክሽን ለእኛ ስትይ ተመለሽለት 😭
@htwy52
@htwy52 2 ай бұрын
የምትወጅው ከሆነ ስጦታውን መልሽለት፣ እሱም ለሚወዳት ሚስት ወይም ለእናቱ ይስጣቸው። ሴት ልጅ ነች ሞቶል ከተባለች ምን ታድርግ። በቃ እርግፍ አርገሽ ተይው፣ ሮቤልም ይቅር ብለሀት ርግፍ አርገህ ተዋት። የሄዋን ልጅ በድባብ ትሂድ!!!
@user-fv7zc3ni7l
@user-fv7zc3ni7l 2 ай бұрын
እህቴ. ቃልና. ፍቅር. ይለያል. በቃልሺ. ማግባትሺ. እንዳለ. ሁኖ. ግን. ፍቅር. ከለለ. ሁሉም. ባዶ. ነዉ
@SrUae-bh9nr
@SrUae-bh9nr 2 ай бұрын
በማርያም.በልጂቱም.አትፍረድ😢እህቴ.ያንቺጥፋት.አለመናገርሽ.ብቻነው😢ሞቶል.ስትባል.ምንታርግኡፍፍፍ😢
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
ይወድሻል ፈችና እሱን አግቢው በጣምነው የሚወድሺ
@HyrytreYttrww
@HyrytreYttrww 2 ай бұрын
Set bashinew
@zainabaman3561
@zainabaman3561 2 ай бұрын
ዩነየ ወንድሚን ስለምትመስለኝ በጣም ነው የምወድህ በፈጠረህ ለንስር አይን ድረሱለት
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞህ ተጽናና በቃ ወንድሜ በመርሳት እና በመጽናናት መሀከል ብዙ ልዩነት አለ
@Kalmwakadnahamda
@Kalmwakadnahamda 2 ай бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@salamsere6403
@salamsere6403 2 ай бұрын
ሮቢየይ ኣጆካ ዝሓወይተጋሩዋይ ምስ ተጋሩኩም ተፊቀሩ🙏
@khaankhan-mg3zq
@khaankhan-mg3zq 2 ай бұрын
ትግራዋይ ድዩ ኾይኑ🤔
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc 2 ай бұрын
አስማሰይ ናሽ እንዳው በዝው እንዳ ቃረሽ ብትቀር ኖሮ በጣም ያማል መጃመርያ መቅራብ አልናበራብሽም ምንም ዬምትናጋርው አሳማኝ አይዳለም ምንም ምንም😢😢😢😢😢😢😢
@mmn-mb3dc
@mmn-mb3dc 2 ай бұрын
ሮቤል ሓወይ አይዛኻ ወደነኣይ ዓደኻ ተመልሰ 💔💔 😢😢
@TibletGeneme
@TibletGeneme 2 ай бұрын
አይዞሽ ህእቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የለው እንጂ ሰው ያለው አይሆንም የሚሰድብ ሽ እንካን አሜን በለሽ ተቀበይ ደሞ አይዞሽ ሮቤል ቀላል ባይሆንም አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳቹ🙏🙏🙏🙏
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
እነ ለአጎትሺ ቢለሺ ከማቶጂ ሰዉ ገሀ ልትኖሪ ነዉ በእዉነት ከኦሮቤ ገሀ ኑሪ።ቢሌን።ልጁ የአች ከሎነ ማሪሀምን😢❤
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 2 ай бұрын
ያሳዝነል ደስታውን ተቋረጠ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ ልጇ የሱዋ ካልሆነ በቃ ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉😢😢 እውነት ደስ አለኝ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 ай бұрын
አይዞሽ የምንም መድራግ አይችልም ክፉ ነገር እንዳለውራሽ ሴት ነኝ ሮብል አድስ ህይወት ይቀጥላል የኔ ወንድም😢😢😢😢
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw 2 ай бұрын
ለምን መጀመሪያ አትናገሪም ደግሞስ ከማትወጂው ጋር እንዴት መኖር ትችያለሽ?
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 2 ай бұрын
የኣዞ እምባ ኣንንቢ ሓሳዊት ቢንሽ የሮቢ ስሜት ለመናገር ባይጋብዝሽ ቢያንስ ለምን ለዮኒ ኣልነገርሽው ኣረጋግቶ እዲነግረው ኣሁንም ስለተደረሰባት ነው በማስመሰል የት ድረስ ለመጓዝ ነበር ያሰብሽው💔🤔
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
አዎ እውነት ነው
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 2 ай бұрын
ይወኚ ግን አጣረ በደብ አጎቶን ታገናኝህ እና ሁሉም ነገር ለበጎ ነወ አላህ አልፈቀደዉም አፍፍፍፍፍፍፍ አሣዘነኝ አሮቢል አይዞህ ወድሜ ላተ ያለወ አለ ❤❤ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዮኑየ እንኳን በስላም መጣህልን ግን እኮ አቺ ሞቶዋል ተብለሽ ነው የራስሽ ህይወት የጀመርሽው ግን ከማገናኛቹ መናገር ነበርብሽ ከአንድይ ሁለትየ ነው የተጋናኛቹ ግን ይህ ነው አስመሳይ የተባልሹ በኮሜንት ይህ ነው እና ሮቤል አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ ያለዋ ፈጣሪ ይስጥህሽ🙏❤😭
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እባክሽ እሮቤልን ከልብሽ ከወደድሽው ፍቅርሽ ከልብሽ ከሆነ ቤተሰብ ያመጣልሽ ቢከብድም የእውነት አፍቃሪሽን አታስቀይሚው ብቻ ፈራጅ አልሁን ይከብዳል😢😢
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 2 ай бұрын
በጣም ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 2 ай бұрын
እኔውስጤንነውየበላኚ😢😢
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 2 ай бұрын
ሰው ከሚወደው ጋር ነው መኖር ያለበት አታልቅሽ ለበጎም ይሆናል ሳታገቢ እሮቤል የመጣው ይህ አጋጣሚ በምታገቢው ቲዳር ምክንያት ይኖረዋል ከሮቢ ጋር ኑሪ እላለሁ እናት
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 ай бұрын
አይዞህ እሮቤል የልብህ ንፁህነት አይቶ እግዚአብሔር የደበቀዉ ይስጥህ
@haymikassa7866
@haymikassa7866 2 ай бұрын
አለመናገርሽ እንጅ ያንቺሂወት መጀመርሽ ያለነው ሞቷል ተብለሻል በእዚያላይ😢😢
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ሮቤልዬ አይዞክ ወንድሜ ድሮም ጠርጥሬለው
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 2 ай бұрын
እኔም
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 ай бұрын
ስጀመስ መጀመሪያ መናገር ነበረብሽ ደስታውን ስሆል አደረግሽበት ለማንኛውም አጎታ ይጠየቅ ሮቤል ፈጣሪ ያተ ያላደረገው ነገር ያተ አደለም ከፈጣሪክ አትጣላ ፀልይ በርታ ያተን ነገር ይስጥክ
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
ተከሰተ። ማልቀስ አያስፈልግም. ሁለታችሁም የተባረከ ሕይወት ይሁንላችሁ።
@SrUae-bh9nr
@SrUae-bh9nr 2 ай бұрын
ኡፍፍፍበጣም😢ያማል😢ግንሁሉምለበጉነው😢አይዞክ.እሮቤል😢
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh 2 ай бұрын
አጎትየውን አናግሩት በአላህ😭😭😭😭😭😭ልቤተሠበረ ወላ
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 2 ай бұрын
አስመሳይ 2 ቪደወ ከመሰራት አነገሪዉም ኧረ እራሰ ወዳድ ነሸ
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm 2 ай бұрын
Don't worry brother your try your best brother Roby please please be strong 🙏 🙏
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ሞትዋል ሰምተሻል ከዛ ብዙ ችግርም በኋላ ለሌላ ታጨሽ እስከዚ ድረስ ያረግሽው ሁሉ በኔ እይታ ትክክል ነሽ ሰህተትሽ ግንባር ጉናና ዮኒ ሲያገኝሽ ያለሽበት ሁኔታ ማናገር ነበረብሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 ай бұрын
ከወደድሽ ፈቅሩንካለሽ የሚወድሽ ይሻልሻል በጥቅምና በአጉትሽ የመጣ የማታቂው ይቅርበሽ,ይፀፂትሻል እሮቤልን አትጉጂውተይልጂም ቢኖርሽ እወነተኛ አፍቃርሽ ከነ ልጂሽም,የቀበልሻል ተይ በአጉቶ,የመጣ አትበይ
@hananetaye7027
@hananetaye7027 2 ай бұрын
እሱስ ኸረ ተይ እህቴ ወዲያው ብትነግሪው ይሻሎ ነበር ደስታው ወደ ቅስሙ ሲሰበር
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 ай бұрын
በቃ አለቀ ግራ ጎኑን እግዛብሔር ይስጠው ደሞ ለዚህ ዘመን ፍቅር
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
ዮኒዬ ❤❤ምርጡ መልካም ሰዉ እንደህንክ ነዉ የማቅህ እና የነስር አይን ላይ የሚሰራዉን ጀግናችንን ሄደህ ብጠይሸዉ ❤❤የህነ ሴራ ተሰርቶበታል በናትህ የሆነ ነገር ብትረዳዉ በክብር እጠይቅሀለዉ ተባብራቹሁ ጋዜጠኞች በሙሉ እርዱት በጣም ነዉ የምንወደዉ ልክ እንዳ አንተ ጀግናችን ነዉ ለሰዉ ብሎ ተጎድቷል እንደምታረገዉ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 2 ай бұрын
ወይኔ ሮበለይ አይዞክ ወንድሜ አሰመሳይ ነገር ናት ልጅቷ ደሞ ቀሰ ብላቹ አጣሩ አንች ደሞ እዉነት ከወደድሸዉ ቤተሰቦችሸ ለማሰረዳት ሞክር😢❤
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u 2 ай бұрын
የዉጪዉን በግልፅ አዉሪና ከሮቤልጋ ሁኝ ኡፍፍፍፎ😭😭😭
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
TKUKLU
@user-wd9rz2nv8o
@user-wd9rz2nv8o 2 ай бұрын
ሒወትን ለማትረፍ ሐሳብ መቀየር ጥር ነው
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
አንቺ ጋር ትንሹ እንክዋን ፍቅር ካለ መስዋዕት ክፈይለት እባክሽን እህቴ እኔ በበኩሌ ይቅርታ አድርጌልሽሃለሁ ሰዎ ከቤተሰብ አምልጦ ፍቅር ይከፍላል 😪😪😪😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙊🙊
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ግምቴ ልክ ነበር አውሩዋት ምናልባት ህፃኑ የስዋ ላይሆን ይችላል ብዬ ነበር አሁንም አጎትዋን አናግሩት እስዋም ጋ ፍቅር አለ እውነት አለ በማን ላይ መፍረድ ለማን መፍረድ ይከብዳል ሮቤል ግን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
የወኒየ በማረያም በሰላም ነው ጥቁር ኮፊያ ያደረገክው
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 2 ай бұрын
በጣም ያሳናል፣መከዳትያማል፣ቁስልነው።ጥናቱንይስጣችሁ
ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው  ፍቅር።
21:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 107 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት  ሆኖ ተገኘ።
26:00
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 145 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 13 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН