ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው ፍቅር።

  Рет қаралды 107,596

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው ፍቅር።

Пікірлер: 2 300
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Ай бұрын
Subscribe በማድረግ የ ሮቤልና የብሌን ህይወት እስከመጨረሻው እንከታተል
@Foaiz238
@Foaiz238 Ай бұрын
ሱራየሱናት የምትሆነዉ ተስፍ እዳይቆርጥ ለቤተሰብብላያደረገችዉ ነገር አሁን ታገሱ ትመጣለች ዙራ እደዉ ታያለችሁ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Ай бұрын
ዩቱብ የከፈትለት ለሮቢል
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u Ай бұрын
ኢንሻአላህ ሙሽራው እራሱ ይሆናል በአላህ ፍቃድ ምኞቴ ነው ያረብ
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞😢😢😢😢😢
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
እኩ በጉጉት ነው ምጠቅቀው😢😢😢
@hyatshemsu
@hyatshemsu Ай бұрын
የተደገሰው ድግስ ለሮባ ያርገው የምትሉ እኔ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
አሚንን
@ሳዳ
@ሳዳ Ай бұрын
💔💔
@lailaabdou2952
@lailaabdou2952 Ай бұрын
ክክክክ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@sebrinatube
@sebrinatube Ай бұрын
ሙሽራውም እሱ መሆን አለበት የምትሉ እያዩ መነሳት ያአላህ ሚስኪን
@emebetasafa9761
@emebetasafa9761 Ай бұрын
እንደዚ አፍሽ አድርጎት ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበር
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv Ай бұрын
ምናለ ያንኛው ልጅ በሰርጉ ቀን ሠረፕራይዝ ባደረገው ያረብ😢
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ምንይሳነዉልለአላህያኛዉልጅበፍቅርመካከል አልገ ባምብል።
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 Ай бұрын
እሸአላ፡ያርገው
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
ቢሆን ደስ ይላል
@TewabechWondimu
@TewabechWondimu Ай бұрын
የድንግል ልጅ ጌታ ሆይ ይህን ታምር ቀይረህ እነዚህን ጥንዶች ታደጋቸው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qh5ub2ob8k
@user-qh5ub2ob8k Ай бұрын
ሙሸራው እሮቢል ነው የሚል ግጩኝ ካለሁነግን በጣም አዝናለሁ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@Mamokalo100
@Mamokalo100 Ай бұрын
በእውነት ጌታ ምስክር ነው ልጅቱ በጣም ምኝ ነች ከመውደድ ሰው ጋር መጣፍት አለባት የምትሉ ላይክ👍👍
@wisaamalmola8362
@wisaamalmola8362 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍✔
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Ай бұрын
ተስማምቻለው
@user-hd9hu2lv7x
@user-hd9hu2lv7x Ай бұрын
Iko dagimo iko wolajochua iko aydelum tift atilm neber
@user-hd9hu2lv7x
@user-hd9hu2lv7x Ай бұрын
Ene bihon kena chirashu maninm magibat alifaligm biye tinsh koyiche itafalew
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
❤❤ትክክል
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ሮቤልዬ በናትክ ዮቱብ ክፈትና ከኛ እንኮን አትራቀን እንወድካለን ከልብ ሮባዬ የኛ የልብ አፍቃሪ❤❤
@ahmadm5724
@ahmadm5724 Ай бұрын
Awo ይክፈት
@user-lc6zr6xc7k
@user-lc6zr6xc7k Ай бұрын
በጣም😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዎ
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i Ай бұрын
አወ ወላሒ መክፈት አለበት እፍፍፍፍ
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Ай бұрын
አወ😢😢😢😢😢
@mistrewolde6350
@mistrewolde6350 Ай бұрын
😢አብሳሪው ገብረኤል ቅድስት ድግል ማርያምን ያበሰርክ አባቴ የነዚሕን ሰወች መጨረሻ አሳምረው አደራ እጠብቃለሁ በተስፍ አደራ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@bettybirhahue
@bettybirhahue Ай бұрын
Amen 🤲🤲🤲
@araguaraara8286
@araguaraara8286 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@user-ef4ri6tf4o
@user-ef4ri6tf4o Ай бұрын
አምላክ ሆይ ስለ እነዚህ ሚዋደዱ ልጆች እንተ ጣልቃ ግባላቹው ኦ ድንግለይ ማርያም አደራ😢
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Ай бұрын
በጣም አምላክ ይርዳቼው አሜን
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
ማርያምን እራሴን መቆጣጠር ንው ያቃተኝ እባየን ማቆም አቃተኝ ዩቱብ ይክፈትለት የሚትሉ በ ላይክ አሳዩኝ 👌
@RehmaHosin
@RehmaHosin Ай бұрын
አወ❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 Ай бұрын
የምታገባዉ ሰዉየጋራ አትዘልቅም ትመጣለች ተመልሳ
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
​@@Foaiz238እኔ ራሱ ተጣልታ ተፋታ የምመጣ ይመስለኛል😊
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
@@Foaiz238 ማርያምን ባደረገው እዴ አፍሺን ኡፍፍፍ
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
@@maryelove7751 ማርያምን እዴ አፋችሁ ያርገው ሁሉንም ቪድዮ በ እንባ ንው የጭአርስኩት
@betslot9715
@betslot9715 Ай бұрын
ባል የተባለዉ ይኤን ቪዲዬ ያያል ግን እርግጠኛ ነኝ ካየሁ ለእሱ እደማትሆን ማወቅ አለበት ልቧ ከሮቤል ጋር ሆኖ ስጋዋ ብቻ ምን ይሰራለታል እርግጠኛ ነኝ ይኤን ቪዲዬ ካየ የሰርጉ ቀን ሮቤልን ጠርቶ የራሱን ሱፍ አልብሶት እሮቤልን ይመልስላታል ይምትሉ እደኔ አሳባቹሁን ስጡ ሮቤል እግዛብሔር ያንተ ናት ካለ ታገባታለህ አብርሀም እዳለዉ በእን እና በሞት መካከል አንድ ርምጃ ሲቀር እዳለዉ ላንተም ጣልቃ ይግባልህ በርታ ጠንክር❤❤❤ እንወድሀለን
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts Ай бұрын
😭😭😭ወላሂ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ፈጣሪ ሚዋደዱትን አድ ቢያረግ አላህ ማረግ የሚያቅተዉ ምንም የለምና እሄን ታሪክ ቀይሮ አድ ያድርጋቹ ደሞ ሮባ እዳተ አይነት የሚረዳ የሚያስተዉል ዉድ አላየሁም በርታ ጠክር ወድሜ አተ ጀግና ነህ ደሞ ያተ ናት ጠብቅ በትግስት
@MihratuKebeda
@MihratuKebeda Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሙሹራ የምሆነው ኤራሱ ሮቤል ነው እግዚአብሔር ያደርገዋል ።
@SefatuFaris
@SefatuFaris Ай бұрын
B.tkkl
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w Ай бұрын
ያርድርገው❤
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n Ай бұрын
ያረብ አላህ ያድርግላቸው
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef Ай бұрын
ያድርግለት የሁላችንም ምኞት ነዉ
@user-qk1tu7fk8v
@user-qk1tu7fk8v Ай бұрын
ያድርገዉ መዳህኒያለም
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አጎቷ ሮቢን ሠርፕራይዝ ያደርጉታል ይመስለኛል አጎትዮው እየፈተኑት ነው ሮቢን እስኪ እንደኔ የተሠማችው እና እንደዚ እንድሆን የምትመኙላቸው ያረብ ሁለቱ ይጋባሉ ደግሞ ኢንሻ አላህ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
ኢሽ አላህ
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c Ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነች እንዲህ እየወደደችው በጣም የገረመኝ ግን ባል ተብሎ የመጣው ነው ይህንን እያየ መቀበሉ ልቧ ውስጥ የሌለ ባል
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
​@@user-fq6og6um1cእርግጠኛ ነኝ ያስደበደበው ራሱ ነው ምክኔያቱም ቪድዮው ላይ አይቶት ይህን ያክል የሚፋቀሩ ልጆች ከኔጋ መጥታ ታፈቅረኛለች ብሎ ካሠበ ሞኝነት ነው ቢተውለት
@emuseham
@emuseham Ай бұрын
ቢሆን ደስ ይላል በጣም እኔም ተመኘሁ
@user-yg3tn3xm2i
@user-yg3tn3xm2i Ай бұрын
አረ ፈጣሪ እንደምኞታችሁ ያርገው ,,,!!!
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 Ай бұрын
የተደገሰው ድግስ እግዚያብሔር አምላክ ለሮቤል ያድርገው አሜን ።
@eliham.ሰለምቴዋ
@eliham.ሰለምቴዋ Ай бұрын
ሮቢ አይዞክ ሚሽራው አንተ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ ኢንሻላህ❤😢😢😢😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የባህራን ታሪክ እንደቀየርክ የነዚህ ልጆች ታሪክ ቀይርላቸው እመቤቴ በሰርጉ ቀን ሮቤል ሙሽራ ሁኖ እንዲውል አደራ🤲
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@buzunesh-mc1te
@buzunesh-mc1te Ай бұрын
Amen amen amen
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh Ай бұрын
ዋው ጾለት ተሳካልሽ
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Ай бұрын
ልታገባት የተዘጋጀከው እባክህ እባክህ ተውለት የሁለቱ ደስታ ይሁን ስለፈጠረክ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ከሱጋ ብትሆንም ልቧ ከሮቢ ስለሆነ ተመልሳ ወደሱ ትመጣለች
@user-ty6xk1xk1d
@user-ty6xk1xk1d Ай бұрын
Agota satate bika wyina
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Ай бұрын
በድን ከምታቅፍ ይሻልሀል ተውለት
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Ай бұрын
ፍቅር የለለውትዳርና ጨለማ ቤት አድናቸው ብተውለት ምን አለ
@sabaharel3542
@sabaharel3542 Ай бұрын
Very true pls let her go with the love of her heart. Pls pls.pls.
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
ዛሬ ከበደኝ ሳላስበው እባዬ የሚፈሰው እነ ምለውን አጣው ቅድስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረው ይህን ታርክ ይቀይረው ሮቤል በርታ ዮኒ ፈጣሪ ይጠብቅክ 😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
መቼም ጥሎን አይጥልም አልክ አዎ ሮቤሊዬ እግዚአብሔር ለመልካም ነዉ ያደረገዉ
@user-jx6xf5kq1o
@user-jx6xf5kq1o Ай бұрын
አብሳሪው ቅዲስ ገብርኤል አባቴ እነዚህን ልጆች ባድ አድርጋቸው አተ መችም እሚሳንህ ነገር የለም አባቴ ገብርኤል❤❤❤
@mimimola7057
@mimimola7057 Ай бұрын
ትክክል ደግ ያሰማን🙏🙏
@aliali3438
@aliali3438 Ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የደሰታዉን ዜና ባበሰራቸዉ እሚሳነዉ ነገር የለም ቅዱሰ ገብርኤል😢😢😢
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
የት አለህ ገብሪኤል አሁን ናአ ወደዚ ቤት እፍፍፍፍ
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x Ай бұрын
ሙሽራው ሮቢ ነው ኢንሻአላህ 💐💐💐💐ሙስሊሞች ነገ ዱኣ ተቀባይነት የሚሆንበት ቀን ነው እነዚህን ጥንዶች በዱዓቸን እናስታውሻየሳቸው አላህ እንባቸውን በደስታ ይቀይርላቸው ያረብ 💔
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Ай бұрын
ያርግለት ያረብ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed Ай бұрын
ታመሻል ሥንት ሀጃ እያለብኝ
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k Ай бұрын
እግዚአብሔር ባደረገው የፍቅር አምላክ
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x Ай бұрын
@@MeremalyuAlyuahmed አልሀምዱሊላ ጤነኛ ነኝ ሀጃሽን ማን ከለከለሽ
@bela109
@bela109 Ай бұрын
ኢንሻአላህ💔💔
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ስለ እነዚህ ሚዋደዱ ልጆች አንተ ጣልቃ ግባላቸዉ አባዬ ላንተ የሚሳንህ የለምና። አሜን
@alemakele6048
@alemakele6048 Ай бұрын
መድሀኒ አለም እነዚህን ልጆች አድላይ አርጋቸው
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ማን ያውቃል የፍቅር አምላክ ለአንተ ሊያረግልህ ይችላል እመቤቴ ታሪክ ትቀይር
@user-oo2mj7sz8w
@user-oo2mj7sz8w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ይሆናል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ማን ያዉቃል
@user-hc5sy3dj4v
@user-hc5sy3dj4v Ай бұрын
እሮቤል አበሣ
@mimimola7057
@mimimola7057 Ай бұрын
🎉አሜንንንንን
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
በእዉነት አሜን አሜን አሜን
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
ምንም ጨካኝ ቢሆኑ ይህን ስቃይ እያዩ ለሌላ አሳልፈው ይስጦታል ብየ አላስብምና ሁለቱም ተሞሽረው ለማየት ያብቃን።እግዛብሄር ግሩምና ስራው ድንቅ ነው😢😢
@rednote105
@rednote105 Ай бұрын
ለፈጣራ ምን ይሳነዎል እነሡን ሣሥብ ልቤታመማል
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Ай бұрын
የስደት እህቶቸ ይች ልጅ የሮቤል ናት አትጨናነቁ 100% እርግጠኛ ነኝ እማምላክ ትግባበት ስለሁሉም ነገር 🤲 እውነት ፍቅር ፈተና ይበዛበታል አይዟቹሁ ብሌኔና እሮቤል አድላይ ትሆናላችሁ መልካም ምኛቴ ነዉም ❤
@user-uu3ol1sm6b
@user-uu3ol1sm6b Ай бұрын
❤❤
@terhasyebarkan9995
@terhasyebarkan9995 Ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ ሮቢኤል ነው ምታገባ የፍቅር ኣምላክ ይከተላቸው ኣሜን ❤❤🙏🙏🙏
@user-qm6xf5zo5w
@user-qm6xf5zo5w Ай бұрын
እኔ ግን የምመሰለኝ አጎትየው ሰፕራይዝ የምያደረጋቸው የመሰለኛል እኔ ተሰፋ አልቆረጥኩኝም አንድ ላይ መሆን አለበት የምትሉ እሰኪ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
እኔም እደዛ ታልሁን ቪሎ መለካት የነበርበት ያኝው ነበር
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Ай бұрын
ያረብ አሏህ ያረግለት😢😢😢በጣም ነው ያሳዘነኝ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ያድርገው እውነት❤❤😢
@user-dy7cp5dk5v
@user-dy7cp5dk5v Ай бұрын
እኔም እደዛ ነው የሚሠማኝ ያርግላቸው
@YordanosBirhane-vs1dx
@YordanosBirhane-vs1dx Ай бұрын
እንደ አፍሽ ያርገው ❤❤❤❤
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Ай бұрын
ቤተሰብ ሰለምትውድ መተዘዝ ከመሰዊት ይበልጠል ሙሺራው ሮቤል ነው
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w Ай бұрын
እኔ እማምላክ የነዚህ ልጆች ታርክ ቅይልኝ እሮቤል እራክ ሄደህ ጽዮን ማርያምን የውርቅ ጥላ ታገባልኛለህ እንደዚህ እየተዋደዳችሁ አይለያችሁሁም እማምክ አታድርገዉም❤❤❤
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
ሮቢ ጀግና ነህ ለሚወዱት የሚወደውን እንዲያደርግ መፍቀድህ
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M Ай бұрын
የሰርጉን ፕሮግራም ማየት እንፈልጋለን የምትሉ
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
አረ በጣም ይከብዳል ሁለተም እየተጎዱ ነው ፈጣሪ አንድ ያረጋቸው
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
ማርየምን ይሄ ነገር ላንተ ሳይሆን አይቀርም እንጆ አይዞክ ወድሜ የአክሱማ ማርያም ትርዳክ
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen Ай бұрын
❤❤❤ያርገው ወላሂ
@mulumelese6573
@mulumelese6573 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
አሜን
@soso-ji9np
@soso-ji9np Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትርዳው እመቤቴ ሁፍ
@hiamhuot843
@hiamhuot843 Ай бұрын
እመብርሀን እናተጋትሁን ደግሞ ፈጣሪ ያገናኝዉን ማንም አይለየዉም እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል
@almazabiyo4776
@almazabiyo4776 Ай бұрын
የምታገባት ሰው እባክህ እባክህ ስ ለ ፍቅር ለሮባ ተውለት ለ አንተ መቼም ሚስት አትሆንልህም በዚህ ዘመን በጣም ጨዋ ልጆች ናችሁ ሮባ ሮባ እግዚአብሄር በበለጠ ፍቅር ይካስህ
@efsasse7559
@efsasse7559 Ай бұрын
ከጥሩ ኑሮ ።።ጥሩ ፍቅር ነው የሚበልጠው ።።ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያለው ገንዘብ አይደለም ሮቤል
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v Ай бұрын
እሱምያሳዝናል፣❤❤እሷምታሳዝናለች❤❤❤የልጅነትፍቅርከባድነው፣
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Ай бұрын
ሮባዬ የኛ ጀግና የፍቅር ሰው አይዞን በርታልን እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ልጆች በእግዚአብሔር ቸርነት ይጣመራሉ አጎትየው ሰርፕራይዝ ሊያደርጉን ነው የሚሆነው እሳቸው እንኳን ቢያደርጉት እግዚአብሔር ያደርገዋል ደግ እሩህሩህ አምላክ ነው ❤❤❤❤❤
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
ዮኒ ሮቤልን አደራ አደራ እሰኪረጋጋ በፈጠረህ ያማል
@akezaaberha3502
@akezaaberha3502 Ай бұрын
ህይወት ግን ምን ያህል ከባድ ናት 😭😭😭 እኔስ የገረምኝ እሱዋስ ይሁን የቤተሰብ ግደታ ነው የማገባት ልጅ ግ ን እወነት ከእኔጋ ሁና ህይወት ትቀጥላለች ብሎ ነው እስዋን ለመዳረ ያሰበው በማርያም እሪግጠኛ ነኝ ባገባትም ሰላም አይኖረውም 😢😢😢😢😢 ምክንያቱ ብሌን ሮበልን በጣም እንደ ምትወደው እያየናት ነው እና እስከ መጨረሻ ህይወታችው እንድናይ ለሮባ ወንድማችን ዩቱዩብ ይከፈትልት እምትሉ እህት ወንድሞች በ 👍👍👍 ዳይ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n Ай бұрын
በጣም ካድነው😢😢
@kefayashine5720
@kefayashine5720 Ай бұрын
Yalgebagn neger eswa endih kehonech lemen beka atelem sewyews yihenen eyaye endet yagebatal ebed new ende?betesebochwa America selemetehed mengestesemayat yemetegeba mesloachew new enji yihen eyayu madreg alneberebachewem yeswam neger algebagnem yemethonew neger ewnet kehone aznalehu malet alebat betesebochwa gen telek setet eyeseru new mushiraw zemed kalew yastelut
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ እንደ ሚለውጥ ተስፋ አረጋለው ሙሽራዋ አሳቡን ቀይሮ ሙሽራ እሮቤል እንደሚሆን አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
አሜን
@workitye539
@workitye539 Ай бұрын
እግዚያብሔረ ያድረገው የምረ
@ZiyadMifta-ue4lm
@ZiyadMifta-ue4lm Ай бұрын
እኔ ግን የሚሰማኝ ስሜት ልገራቹ እጮኛዋ ለሮቤል የሚድራት ይመሰለኛል ሰርፕራዝ ሚያረጋቸው ይመስለኛል አቦ አላህም ያገው ያረቢ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 Ай бұрын
የመርዶክይስን ሞት የቀየረ ጌታ ያንተንም ሀዘን በሳቅ ቀይሮ ያሳየኝ እመነኝ ያንተ ነዉ ሰርጉ ጌታ መልካም ነዉ🎉
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ባንድ ሁነው ተጋብተው አሳየኝ. አላህዬ አንተ ምን ይሳንሀል. ለነዚህ ልጆች የሆነ ተአምር ፈጥረህ ሙሽራው እሮቤል ይሁን. 😢😢😢😢
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
አባ ተለምኝ😢😢ሆይ ያብርሃንን ቤት የባርክ የሩቢልን ሂወት ባርክ እና ታምር ስራ አጋዛት አለም ስላሴ❤😢😢😢😢
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Ай бұрын
እነኝህ ሰዎች ግን ዲራማ እየሰሩ ነው ወይስ እውነት ነው
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
እማ እዉነት ነው እግዚአብሔር ታሬክ ይቀይር ብቻ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አዎ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና 🎉 የኛ ሙሽራ ሮቢ ❤ የፍቅር ጥግ ሮቢና 😊 አይለያያችሁ፣ ደስ ብሎት ይዳራችሁ። እኛም ደስ ይበለን፣ ቸር ወሪ ያሰማን፣ እልልልለ ለማለት ያብቃን፣ አሜን ይሁን !!! 😊❤🎉
@meleytsegay
@meleytsegay Ай бұрын
የ እውነት አፍቃሪ ስለሆንክ ላንተም የተደላደለ ህይወት ያድልሕ 🙏🏽
@Selam..........1234
@Selam..........1234 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ሙሽራው ሮቤል ይሁን እግዚአብሔር ሆይ እርዳው እሄማ surprise ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
አሜን❤❤
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen Ай бұрын
እኔም ተመኝሁ
@munatube7030
@munatube7030 Ай бұрын
ማን ያውቃ የእግዚአብሔር ታምር ታሪኮ ቀይሮ ባል ተብዬ ያዘጋጀውን ሱፍ ለአንተ አልብሶ እሱ የደስታቹህ ተካፋይ ይሆን ይሆናል ማን ያቃል
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 Ай бұрын
Yarglachw ewunat leminagr lemagbat yetzgajew sewuye miset sayehon beden new yemagbaw
@amulove5866
@amulove5866 Ай бұрын
amne enshalla
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ቸሩ መድህንአለም ባደረገዉ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
እመቤቴ.ተርዳን👉🙏🙏
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Ай бұрын
አሜን ይሁንለት ማርያምን የኔ ጌታ አንጀትን በላይኝ እንባየን መቆጣጠር አቃታይኝ ማርያምን❤❤❤❤🎉🎉😊😊😢😢😢
@yeabebaye9942
@yeabebaye9942 Ай бұрын
አጆኻ ፈጣሪ ላንተ ያለው ይሰጥሃል ደግሞ ከሚስት በላይ እናት አለችና በርታ
@Muna-qe5jg
@Muna-qe5jg Ай бұрын
እባከህ ሙሽራዉ ይህን ፍቅር አትለይ አኔ የልጆች እናት ነኝ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ፍቅር አላየሁም የሰርጋችሁ ቀን ለሮቤል ስጣት ስጋዋ እንጂ ልቧ ሁሌም ከሮቤል ነዉና እባክህ አትነጥላቸዉ
@salmasalm8448
@salmasalm8448 Ай бұрын
መርዓዊ ንስካ ክትከውን ተስፋ ንገብር ሓወይ ማዓረይ
@sara6511
@sara6511 Ай бұрын
ኣይተረደአናይ እንታይ ከይናም እያም😢
@Sami-td5bi
@Sami-td5bi Ай бұрын
@@sara6511ዝፈተዋ ዝነብረ ንካልእ ተመርዐ አላ ቤተሰብ አግዲደማ እሳ ግን ንዚ እያ ተፍቅር😭
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑት የምታገባት ልጅ ምናለ ብትተዋትና ከምትወደው ጋር አብራ ብትኖር ኡፍፍፍ የሚወዱትን ስው ማጣት ከባድ ነው ሮቤል አይዞህ በርታ በል ዮኒየ ይቶብ ክፈትለትና በራሱ ቻናል ይምጣ ባለበት ሁኖ ቢያስ ምን ደረጃ ላይ እደሆነ እኛም ማወቅ እፈልጋለን
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Ай бұрын
ያረቢይ የአላህ ምን አይነት ፈተና ነው😢😢😢😢
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Ай бұрын
ያረቢአላህ ሙሺራውም እሮቢ ይሁንእላት የምትሉ ይቺእህታቺን እባይታበሥ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Ай бұрын
ዛሬ የተሰበረው ልብህ ነገ እደሚጠገን ተስፋ አለኝ ማርያምን😢😢❤❤❤❤❤
@user-lc6zr6xc7k
@user-lc6zr6xc7k Ай бұрын
ዮኒየ እንኳን ሰላም መጣቹ ሮቡየ አይዞህ ውድ ዮኒየ በናትህ ለሮቡየ ዩቱብ ይከፈተዉ የምቱሉ በላይክ አሳዩን ሮቡየ ዩቱብ ክፈት ናባዕልኻ ወለላይ ባዕልና አለናልኻ ንዮኒየ ክፈተለይ ቦሎ ካዉኡለ ጥክሪ በል አጀኻ ኹሉ ናይ እግዚአብሔር ፍቃድ እዩ ወዲነይ ሕማምኻ ሕማምና እዩ😢😢
@kidan5256
@kidan5256 Ай бұрын
ብሪየ ዓሳድዋ😊👍
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-li6qd6vy5u
@user-li6qd6vy5u Ай бұрын
ወዬኔ ፍቅር 😢😢😢 እንባችውኝ አይቶ አይለያችው 😢😢😢😢
@AlsiDemsew
@AlsiDemsew Ай бұрын
አይ ፍቅር ግን ለምንድነው የሚፍቅር ሰው አብሮ አማይሆነው💔💔💔💔😭😭😭😭
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
አውቃለሁ ከባድ ነው ኧረ በጣም ይከብዳል የሚወዱትን ሰው ቆሞ ለሌላ ሰው ቆሞ አሳልፎ መስጠት ይጨንቃል ። የዚህን ያክል ተጉዞ መሄድክ ራሱ ሮቤልዬ በእውነት ትልቅ ሰው ነክ።እውነተኛ ፍቅር አንተ ጋር ነው ያለው ፈጣሪ ከእናት በላይ ባትሆንም ልክ እንደእናት የምትሆንልክን አፍቃሪ ይስጥክ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ከእሷ ጋር ይሁን ልቦና ይስጣችሁ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
በጣም
@user-tv8hi1dg1u
@user-tv8hi1dg1u Ай бұрын
በጣም ያማል የሚወዱትን ሰው አሲልፎ መስጣት 😢😢😢😢
@sara-sc2nl
@sara-sc2nl Ай бұрын
ለምድነው አሳልፎ ይሚሰጥ ከወደዳት? 😢😢😢
@user-tv8hi1dg1u
@user-tv8hi1dg1u Ай бұрын
@@sara-sc2nl አይ ሌላ ሰው ሌገባት ስለሆነው 🥲🥲🥲🥲
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
​@@user-tv8hi1dg1uበጣም ወላሂ እኔም የሰረጉ ቀን በድኔ ነበር የቆመዉ መጨረሻ የሷን እጂ ጨብጦ ሲወጣ በር ላይ ቀና ሲል የኔና የሱ አይን ተገጣጠመ እሱም የጨበጣትን ለቀቅ አረጎ ቀጥ እኔም አይኔ ሰብሬ ቆምኩ እደማንም ሸኚሁት መጨረሻ ግን የት እደምሄድ ሳላቀዉ በዙ መንገድ ተጉዥ ራሴን ሌላ አገር ነበር ያገኚሁት ግን አታወቀኝም አይ ጉድ አለፈ እኮ አልሃምዱሊላህ አሁን ወልዷል እኔ ግን አለሁ ሳላገባ ብዙ ትዳር ይመጣል ግን አሰጠላኝ😢
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Ай бұрын
የምር እንነዚህ ልጆች ውስጤንነውየነኩት💔💔💔😥😥😥😥አይ ክፉ ጊዜ
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d Ай бұрын
እኔ ሁሌም በህይወቴ ደስተኛ ሆኘ የምኖረዉ ከምወደዉ ሰዉ ጋር በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የኜን ህይወት ይስጣችሁ በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ።
@SeBintBaba
@SeBintBaba Ай бұрын
ግን እንደዚህ አይነት ቦታዎች ላይ አለመገኘቱ ይሻላል ለሁለቱም ሰላም ነው።
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Ай бұрын
ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነዉ የምር❤❤❤
@zenashab4209
@zenashab4209 Ай бұрын
ሁሉም ውሴን በሱዋ እንጂ ነው እኮ ለቤተሰብ ብላ ፍቅሩዋን ማጣት እግዚአብሔር ያጣመሮን ሰው አይለይ ❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 Ай бұрын
የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አድ ያድርጋችሁ
@asterbede4961
@asterbede4961 Ай бұрын
ልጅቷ. ሞኝ ነች ከወደደች ይዟት አይጠፉም😢😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ይዞ ቢጠፋ እንዴት ሊኖሩ ነው እሷም ከቤተሰብ ተለይታ በደስታ የምትኖር ይመስልሻል ።
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 Ай бұрын
እነደ ሩታ ና አብርሽ አታደርጋቸዉም ነበር ተሣሦታለች
@user-vx4sk5dd1e
@user-vx4sk5dd1e Ай бұрын
የነሩታኮ የዉሸትነዉ ተባለኮእየነገደባትነዉ ተብሎየል ​@@mekiyajemal9132
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
ይች ቤተሰብን ታከብራለች ሩታ ባለጊ ናት ​@@mekiyajemal9132
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
መጣም
@aasssas-rp2rg
@aasssas-rp2rg Ай бұрын
አፍፍፍፍ💔💔😰😰የምታገባት ልጅ ግን የፍቅር አምላክ ይፋረድሃን እንደዚህ እየሆኑ እያየሃቸው ለምን አተዋትም ከቤተሰቦቻ እንኳን አንተ ትንሽ ስለ ፍቅር ማንነት አታውቅም ቤተሰብ እንደሆነ የራሳቸውን እንጅ የኛን ስሜት አይረዱ ግን ለምን
@fatumutaibar8432
@fatumutaibar8432 Ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ በዚህ ጊዜ የቤተሠብ ግድታ አለ ማለት ነዉ😢
@yaallahyaharib7206
@yaallahyaharib7206 Ай бұрын
ሮቢ ማሻ አላህ አብሺር ምርጥ ደግሠው ነህ ያተ ነው እምትሆ ነው ኢንሻ አላህ ያረብ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ሮቢዬ ጠንከር ለማለት እየሞከርክ ነዉ አይዞህ እግዚአብሔር ያላለዉ አይሆንም ወዳጄ በሷም አይፈረድም ምክንያቱም በሰአቱ ሞተሃል ተብላ ስለነበር በዚህ ምክንያት ያዉ ሴት ልጅ ነች ሰዉ ደግሞ በህይወት ሲኖር ዛሬ ባይመጣም አንድ ቀን ይመጣል የሚል የመጠበቅ ተስፋ አለዉ። እና አንተ ደግሞ ሞተሃል ስላሏት ሌላ ህይወት መጀመሯ ትክክል ነበር። በመፅሐፍ ቅዱስም እኮ ሰዉ በህይወት እያለ እስር ነዉ ማግባት አይቻልም። ነገር ግን ያ ሰዉ በህይወት ከሌለ(ከሌለች) ማግባት ይቻላል። ስለዚህ ይህች እህታችን ለምን አደረግሽ የሚላት አለ ብዬ አላምንም። ሮባዬ ጠንከር በል ላንተም እግዚአብሔር የምትሆንህን ይሰጥሃል ወንድሜ
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
ትክክል ነሽ አሁን የሚያገባ ወንድ ሰላም አይሰጣትም ሰለማልወደደት ።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች እንዴት እንደምገልፃቸው ግራ ገባኝ የትኛው ገዳም ገብቼ እንደ ምፀልይ አላቅም እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ አቤቱ ጌታይ እነዚህ ፍቅረኛሞች እረ የሰማዩ አባቴ ምንም አይሳንህም እና ፈጥነህ ድረስላቸው እባክህን የፍቅር አምላክ እረ እኔ ስለት አስገባለሁ ለፂዮን ማርያም 🙏🙏 እንዴት
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
የኔ ጌታ ላተ የሚሳንህ የለምና በነዚህ ልጆች ፍቅር በመካከላቸው ግባላቸው አንድ አድርጋቸው 😢😢😢 ማሪያምን አልቻልኩም😢😢😢😢😢 ብሌኔ በእናትሽ አችኮ በራስሽ መወሰን የምትችይ ልጅ ነሽ በእናትሽ በምትወጅው ነገር ልለምንሽ ወስኝ ዝም አትበይ
@ccxdvfdd2713
@ccxdvfdd2713 Ай бұрын
❤❤❤ሳህ ❤❤
@SolomonAsmamaw-po4nk
@SolomonAsmamaw-po4nk Ай бұрын
እሮቤል በጣም ነው ያሳዘንከኝ....ላንተም የሚገባህንና የምትካስበትን ትዳር እ/ር እንዲያዘጋጅልህ መልካም ምኞቴ ነው....!!
@ZA-wv5dj
@ZA-wv5dj Ай бұрын
ያረብ ሙሺራው ሮቤልን ያድርገው😢😢
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 Ай бұрын
እኔ የምለዉ የሚያገባት ሰዉዬ እሬሳ ነዉ እንዴ የሰለጠነ ሀገር እየኖረ የሜታፈቅረዉን አቅፎ ሊተኛ ነዉ ምነዉ የዛን እለት ሞቱ በሆነ ፈጣሪዬ ሆይ አድርግለት እሄንን የመሰለ ፍቅር የሚነጣጥለዉ
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
የምርህን ነዉ እህትየ 😢😢😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
እኮ እኔ የገረመኝ እሱ ነዉ ብታገባዉም ትዳር አይሆንም
@user-gl9ul7kd8f
@user-gl9ul7kd8f Ай бұрын
ምን ይታወቃል ፈጣሪ ታሪኳን ቀይሮ የሠርግ ቀን ያንተ ሊያረጋት ይችላል ሮቢ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 Ай бұрын
ምን አይነት ወንድ ነው ግን ኣንዲህ ኣየተስቃየች ከምትወደው ሰው ወስደህ ልታገባት ይምታስበው በጣም ታስዝናልህ. ቤተሰቦችዋም በጣም ጨካኖች ናችኡ. ሮቤል ግን ኣድሜና ቴና ይስጥሕ.
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g Ай бұрын
ቬሎው መረጣ እንድትገኚ ከፈቀዱ ለምን አንተጋር እንድትጋባ አይፈቅዱላትም የእውነት በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ነው😢😢😢💔💔💔
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f Ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት,ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቷ እባክሽ እነዚህ ልጆች አንድ ላይ እንድሆኑ አንቺ,እርጃቸው ስሜቱ በጣም ከባድ ነው የደሰበት ሰው ያውቀዋን እኔም የልጅነት ጓደኛያ በኔ ቤተሰብ ምክንያት በጭራሽ ከሱጋ እንድኖር ባለመፍቀዳቸው አጥቸው ከሌላ ሴትጋ ቁሜ ድሬዋለሁ ለፍቅር የምገባኝን ያህል መስዋእት ከከፍያለሁ ብቻ ከባድ ነው አሁን ግን እግዝአብሄር ይመስገን ሁሉም አልፏን እሱም ሁለት ልጆች ወልዷን እኔም አድስ ህይወት ጀምሬ አንድ ልጅ ወለጃለሁ ያሁሉ ሆኖ ግን አሁንም ድረስ ፍቅርቻን ከውስጣችን ልወጣልን አልቻለም ስንገናኝ በእንባ ነው የምንለያየው😢😢😭😭😢😢💔
@user-wl2bh4sj1k
@user-wl2bh4sj1k Ай бұрын
ኦ ጫርሸ ንመርዓ እሕሊፍካ ትሃባ አለኻ ሮቢ😮መርዓዊ ንሰካ ክትከዉን ተሰፋ ይገብር
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
አዲስ ባለ ተብዬዉ አህያ ነዉ የቺ ልጅ ከሱ ፍቅር የላትም በድኗን ነዉ እንዴ የሚያገባት አይዞህ ሮቤል ይህ ህይወት ስለማይጠቅምህ ነዉ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
እኮ 😢😢😢
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen Ай бұрын
ልሱ ብር ለምን ገዴል አያስገባው. ንጹህ ፍቅርዋ ይሻላይ ነበር በናትህ ተውለት ምን አይነት ደደብ ዳስፓራ ነው ባአላህ
@MdAlle-qt1mp
@MdAlle-qt1mp Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ያረቢ እደት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እውነት ከሆነ ይከብዳል 😭😭😭
@user-xl4gk5fw2c
@user-xl4gk5fw2c Ай бұрын
ወይኔ ከዚህ ቤት በምን ቀን ነውየመጣሁ እመቤቴን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእንባ አልችል እያልኩ እያቋረጠሁኝ ነውየጨረስኩየኔእህት ለቤተሰቦችሽ ማስተዋልን ይስጣቸው ልጃቸውላይ የወሰኑት ውሳኔ ተቀዋሚነኝ አሁን ጊዜአችን እራሣችን ባመጣነው ፉቅሪበሆነበት እነሱ ይሄን ያደሪጋሉ በሪታ ወንዲሜ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Ай бұрын
አይ ሮቤል ስቃይካ በዚሑ አጆካ በርትዕ አምላክ አሎ መጨረሻካ ያፀብቀልካ
@user-jv5zf4zb3f
@user-jv5zf4zb3f Ай бұрын
ፈጣሪ እዳተያሉትን ወዶቺ ያብዛልን ሲኖሩም በፍቅር ሲለዬም በፍቅር
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy Ай бұрын
ማርያምን ታሪክ ትቀይሮዉ❤❤አምላኬ ሆይ ቸር አሰማኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hdjsdj2099
@hdjsdj2099 Ай бұрын
እንደው. እግዚያብሔር በአንድ. ባደረጋችሁ. የሚወዱትን. ማጣት ቅስም ይሰብራል. ምናለበት ሙሽራው ተብዬው ለሮቤል ቢተውለት. ታሪካችሁን ፈጣሪ ቀይሮት ባንድ ባጣመራችሁ ሁለቱም. ጋር ፍቅር አለ. ምናለበት. ቤተሰብ. በፍቅር መሀል ጣልቃ ባትገቡ እየተዋደዱ እየተፈቃቀሩ መለያየት አይጣል ነው.
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa Ай бұрын
ሮቤል you tube ክፈት እንበርትትሌን ወንድሜ አቲጠፈ ❤❤❤❤
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Ай бұрын
ሮቤል በጣምትለያለህ እመቤቴ ታበርታህ የሚወዱዋት ማጣት ይከብዳል ❤❤❤❤❤
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Ай бұрын
እናት አባት የላትም እነሱ ቢኖሩ ይሄንን ጋብቻ አታረገውም ነበር እነሱም የፈለገ ጥቅም ይቀራል እሷም ጥለው ሰለማይጥሏት ተከትላውም ቢሆን ተያይዘው ይጠፋ ነበር፣
@felegt8066
@felegt8066 Ай бұрын
ሮቢ እንዲህ ጠንክረህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል መለየቱ ቢከብድም ያንተን ፍቅረኛ ሳትፈልግ ለሌላ ሰዉ አሳልፈህ መስጠቱ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ የሰራሀዉ ጎበዝ። ሲሆን ሲሆን ሰዉየዉ ልብ ካለዉ አግባት ብሎ ፍቃዱ ይሰጥህና ሁለታችሁም ትጋቡ ይሆናል ። ሰዉየዉ የእዉነት አግብቶ ይወስዳታል ብየ ራሴን ማሳመን አቅቶኛል እስከ መጨረሻዋ ሰአት ተስፋ አልቆርጥም በጉጉት እጠብቃታለሁ ሳስበዉ ሳርፕራይዝ ያደርጉህ ይሆን ይሆናል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አንቺም በርቺ እግዚአብሄር ይረሰዳሽ ።
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
💔😥ኣጆኩም ኣሕዋተይ ናፍቅር አምላክ ልእል እግዚብሔር ታይ ይስኣኖ ታሪክ ቀያሪ እዩ ከዝለ ከስተካክሎ ይከኣሎ እዩ ሮቤል ሓወይ ኣጆካ ል ንድግል ማርያም ኣዴና ለምና መፅበዓ እቶ ርህቲ እያ ፀሎትካ ክተሰምዐካ እያ ምክንያቱ 2ቲ አኩም ብጣሚ ኢኩም ትፉቀሩ እግዚብሔር ብንፁህ ልቢ ዝተፋቀሩ ኣይፍላልን ፀሊ ብቻ ሃፍቲ ብቻ ደስተኛ ክገብራ ንሳ ዘይፈተየቶ ሂወት ምሉ ዕድመካ ፀፀትን ሓዘንን እዩ አመቤቴ ትሓዝኩም
@haiat672
@haiat672 Ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ በጣም ይከብዳል እኔም እንዳንተ ቁሜ ፍቅረኛየን ድሬለሁ ሞትን የመረጥኩበት ቀን ነበር ያ ቀን ለኔ ግን አላህ ለኔ የፃፈለኝ ስለነበር አሁን ሌላ አግብቸ እየኑርኩ ነው አልሀምዱሊላ በጣም ጥሩባልነው የሰጠኝ እናም መገፋት ጥሩነው በእምነትህ ዱአ አደርግ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-bq8im3ob3t
@user-bq8im3ob3t Ай бұрын
ሮቢዬ አይዞህ የኛ ጀግና ያኛው እንዳይመጠይሻል ላይ ይሄኛው እንዲወስዳት😢😢😢
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je Ай бұрын
ዲያስፖራም ካገባት በዋላ እዳይበቀላት እደዚ መሆናቸውን አይቶ ፈራውላት
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
ምነው በፈታት ይቀበላት አልነበረ😭😥
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Ай бұрын
እኔም ፈራው 😔
@user-cb2xx4wc3r
@user-cb2xx4wc3r Ай бұрын
እኔም እሱን ነው የፈራሁት ይበቀላታል ብየ ፈራሁ እዴማትወዴው ስለሚያቅ አውቆ ነው የሚያገባት የምትሉ በላይክ
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
ሰላም አይሰጣም
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 Ай бұрын
እኔም
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ኡፉ ኡፉ ሮባየ ምን ባደረኩህ 😢😢😢😢 እሮባየ ኡፉ እኔ ልተክዝልክ😌😌 😢😢 ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር የፈቀደውን ነው ሚያደርገው 👉 እግዚ አብሔር ወሀበ እግዚ አብሔር ነሳ ነውና እግዚ አብሔር ይሠጣል እግዚ አብሔር ይነሳል 👈ስለዚ ለበጎነው ብለህ ተቀበል ሮባየ 😢😢😢
@EngdagetAltaye
@EngdagetAltaye Ай бұрын
Ayizok ❤❤❤digisu yante yaderigewal yemir tesfa atikuret kalihonem yeante yalewu hulu ale eshi bro
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 Ай бұрын
ያአላህ ምን ልበል እንካንእናተ እኔስለናተ ከበደኛ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
ሮቢ አአይዞህ በቃ እግዚአብሔር ይክሥሀል😢❤ቆይ ግን ባል ተብየው ይሄን ሁሉ አይቶ ይሆን? አይቶ ዝምብሎ ሊያገባት ዎስኖ ከሆነ በጣም ጨካኝ ነው ማለት ነው😢😢
ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት  ሆኖ ተገኘ።
26:00
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 145 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
@EndalkTube2 @Ethiopa
3:46
@Adanech1 YouTube
Рет қаралды 10 М.
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 59 М.
ሚስት ያየችውን ማመን አቃታት፡ ሹፌሩ የደበቀው ሚስጥር ተጋለጠ
25:44
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН