ሮቤል እራሱን መቆጣጠር አቃተው: ካንተጋ መሆኔ ትልቅ ጥፋት ነው።

  Рет қаралды 93,312

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ሮቤል እራሱን መቆጣጠር አቃተው: ካንተጋ መሆኔ ትልቅ ጥፋት ነው።

Пікірлер: 2 200
@konjomar5444
@konjomar5444 Ай бұрын
ለ2ቱም የስራ እድል ይመቻችላቸው የምትሉ በላይክ
@sameri585
@sameri585 Ай бұрын
የፕራንክ,ሣአት,አይደለም,ደሥታቹ,አጣጥሙ,የምትሉ,በላይክ👍
@user-rh3dr2lu7u
@user-rh3dr2lu7u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Ай бұрын
በትክክል
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Ай бұрын
ትክክል
@samira1164
@samira1164 Ай бұрын
እደትእደሣዘንከኝ❤❤❤
@semirabereka6737
@semirabereka6737 Ай бұрын
Awo batekikile endat endamisasalishe eyawokshe mahiye taye enji Ahun tadsta yafikre geza new yana marochi❤❤❤❤❤❤😂
@missalaika557
@missalaika557 Ай бұрын
አሳዘነኝ ያረብ ለኔም ብሩን ንብረቱን የሚሰጠኝ ሰይሆን ሁሌ ከኔ ፍቅሩ ልቡን የሚሰጠኝን የልቤ አጋር ስጠኝ ያ ከሪም
@abcabc1705
@abcabc1705 Ай бұрын
በዚሁ አጋጣሚ ይወንየ እና ሊያገባሽ የነበረውን የፍቅራችሁ መቀስ የነበረውን ሠውየ የጠቆመቻችሁ ልጅ እና የዩወኒ ልፋት ነው ከፈጣሪ በታች እንድህ አንድ ላይ እንድትሆኑ ያበቃችሁ ውለታ እንዳትረሱ ክብርና ምስጋና ይገባቼዋል ባሉበት አሏህ ይጠብቃቼው ዘራቼው ይባረክ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Ай бұрын
የግላቸው ዮቲበር ይከፈት የምትሉ በላይክ አሳዮኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@milinbd2315
@milinbd2315 Ай бұрын
ሀብት ከጊዜ ብሗላ ይመጣል ዋናው ፍቅር ነው እሮቤል ድፍት ስል እንደኔ አጀቱን የበላው ላይክ ይግጨኝ
@bizu927
@bizu927 Ай бұрын
እኔ ብዙ አፍቃሪ አዬቻለሁ እንደሮበል ያለ ሰው አላየሁም በቃ የሱእኳ ሳትሆን ልትቀር በሆነ ጊዜ የሚያስበው ለሷ ነው ተገዳ ነው ወዳ አይደለም አለ እና ሮባ ልዩ ሰው ነው አታስከፊው እሺ ብለነይ ማእረይ
@gdfx3728
@gdfx3728 Ай бұрын
ሮቢየይ የኔ የዋህ ፍቅርኩም ይብዘሐልኹም ወዲ ዓደይ❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
የእኔ ማር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-ex1xx7fc9k
@user-ex1xx7fc9k Ай бұрын
ተከፍታችሁ ማየት አፈልግም የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
እኔ ማርያምን😥😥
@GkhFuh
@GkhFuh Ай бұрын
እርዶአቸው ተከፍተው ማየት ካልፈለጋችሁ ላይክ ምንይጠቅማል😅
@user-ex1xx7fc9k
@user-ex1xx7fc9k Ай бұрын
@@GkhFuh 👊👊👊👊
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯
@MsUmmuhujaifa
@MsUmmuhujaifa Ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ የፕራንክ ሠአት አይደለም በሉልኝኝኝኝኝኝኝ እንደ ሥቃችሁ ሣጨርሡ ፕራንክ ብዙ ይቀራችኋ ሠላም ሁኑ ድንጋጤውን እኔም አሠብኩት ይከብዳል እፉፉፉፉ 🎉🎉🎉❤❤❤
@bizu927
@bizu927 Ай бұрын
ተይ ብሌኒ ሮቤልን ፕራክ አታርጊብን😢❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
አብርሸእናሩታንትመሰላላቹ
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Ай бұрын
ማርያምን እኔኳን እንዴት እንደደነገጥኩ በስመአብ
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Ай бұрын
ምን መሆናችሁ ነው ፕራንክ አይደለምኮ ቀስ ብላ የተናገረችበትን ፓርት ስሙ በተኛበት ሰዓት ላይ ያለውን እዚህ እየተጃጃላችሁ ደግሞ ብር እናዋጣ ብላችሁ የመዳም ቅመሞች ላይ እንዳትጨማለቁ !! እሄ ፕራንክ ሃሳቡ ልመና ነው እሚመስለው
@bizu927
@bizu927 Ай бұрын
@@user-rg4tx7jz3w በይ ዝበይ መግቢያ ሰርታለች
@bizu927
@bizu927 Ай бұрын
@@user-rg4tx7jz3w ምን መሆንሺ ነው መግቢያ ሰርታለች እኮ ሰው በቃ ነቀለ
@Media-ht5ok
@Media-ht5ok Ай бұрын
ሮቤልንና ብሌንን እናግዛቸውና ከጎናቸው እንሁን የምትሉ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
@rosinarose2217
@rosinarose2217 Ай бұрын
ኣዎ በገንዘብ አናግዛችው
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Awo betam magez alebn ende akemachin enagezachew begenzeb 🥰🥰❤️✊✊✌️
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed Ай бұрын
አዎን በጣም
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
እዉነቴንነዉ ለሴት ልጅ ምቹ ነዉ ሮቢ ዬወዶች ጥግ ነህ ታድለሽ❤❤❤❤❤❤
@Besu66
@Besu66 Ай бұрын
ተይ ብሌኔ ሮቤልን አታስከፊው የኔ ውድ ስውዳችህች እግዚአብሔር ይጠብቃች❤❤❤
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ማየት ነው የምንፈልገው የምትሉ ላይክ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
ተይ ብሌኔ ሮቤልን አታስከፊው የኔ ውድ ስውዳችህች እግአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-bs8dv1sc2j
@user-bs8dv1sc2j Ай бұрын
ብሌንየ ሮቤልን ፍራክ አታድርጊዉ ሲያሣዝን ቶሎ ይከፍዋል በተረፈ እወዳችሗለሁ ሱስ ሁናችሁብኛል❤❤❤❤❤
@AaAa-mj4uv
@AaAa-mj4uv Ай бұрын
የኔ እናት እሮቤልን አታስከፊዉ በማርያም በጣም የዋህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ፍቅራች ያሥቀናል አይለያቹ ሮቤል እና ብሌን የምትወዱ👍❤❤❤❤
@masi4244
@masi4244 Ай бұрын
የኔ የዋህ ሮባዬ በጌታ እደዝ አይነት አታድርጊው ብሌንዬ እሽ እማ😢😢❤❤❤
@mashoha4150
@mashoha4150 Ай бұрын
ስርዓት ግበሪ ማህየ ሓወና ክትጭቅጭቁ ደስ አይብለኒን😅
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ብሌን ተይ አታስከፊዉ🥺🥺🥺ለፍቅር የከፈለዋ ዋጋ ትልቅ ነዉ❤❤አጀቴን ይበለዋል ሮባ ብሌን የኔ የዋህ ደስ ስትሉ❤❤🥰🥰🥰
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 Ай бұрын
ማህሌት በጭራሽ ሮቤልን እንዳታስከፊ እሱ ላንች ህይወትን መፅዋትነት ከፍሎልሻል😢 የምር ከፍቶኛል ፕራንክም ቢሆን
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
እኔም በጣም ነው የተናደድኩት። ሌላ ግዜ እንዳይለምድሽ በናትሽ
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 Ай бұрын
አዎ፣
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Awo enem lerase ejig betam new yekefagn betam new yasazenegn/ hode yebelagn..😢😢
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
ውይ በእግዚያብሔር ሁለተኛ እንዲህ አታድርጊ የእሮቤል ጭንቀት ያስጨንቃል😢😢😢በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s Ай бұрын
ሮባየ እደዚ ደስ ብሏችሁ ሳይ በጣም ነው የተደሰትኩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤ደግሞ አምሮባችሁዋል ሙሽሩ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Ай бұрын
ለራሳቸው Tude ይክፈቱ የምትሉ 👍🥰
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g Ай бұрын
ይክፈቱ
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d Ай бұрын
ወት እዝ ቱደዴ
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d Ай бұрын
😅😅😅😅አልፎልኝ እንግልዝኘ
@SusuEthio-ut3dp
@SusuEthio-ut3dp Ай бұрын
ዋይ እዚህ ሰፈር😂😂😂
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
​@@Zedo_Ke-k3d😂😂😂😂😂😂😂
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad Ай бұрын
አልፎልኛል ቅመሞች በመከራ የመጀመሪያ ነኝ like❤❤❤❤
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 Ай бұрын
በጣም ደስስስስስ ነው የምትሉት ፍቅር በጠባብ ቤትና አልጋ ነው ያለው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@MKl-wn5ox
@MKl-wn5ox Ай бұрын
አረ የስራ እድል እድል እናመቻችላቸው የምትሉ እሩቢን አስጨነቅሽብኝ ብሌንየ ❤❤❤❤😢
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ዛሬኮ ልናለቅስ ነበር ስትሞሸሪ ተመስገን አምላኬ ጨቆኝ ነበር ማሪያምን በርቱልኝ የኔ ጣፋጮች ውድድድድድ ደግሞ እራሳችሁን ጠብቁ የኔ አባት ተጨነቀ ብሌንየ ምርጥ ተዋናኝ ነሽበእናታቹ መገኛቸውን የምታውቁ የምር ተባበሩኝ በጣም ነው የምወዳቸው😢
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
የሆነ መላ እንበላቹው ስፋ ያለ ቤት እንዲከራዮ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
እኔም እፈልጋለው ግን እንዴት ይገኛሉ😢
@Njma-xh9iz
@Njma-xh9iz Ай бұрын
😅 ን ​@@Channel-qe9mn
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
​@@accacc5974😢ቤቱ ችግር የለውም እነሱ በፍቅር ከሮሩ ቀስ ብለው ይቀይራሉ የሚያስፈልጋቸው ትንሽ ስራ መጀመር አለባቸው በዛ ላይ ዩቶብ ይከፈትላቸው😢🎉
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp Ай бұрын
😂😂😂😂
@fatimaseid505
@fatimaseid505 Ай бұрын
ሮቤልየ የዘመናችን ጀግና ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ መኖር እመኝላችሀለሁ
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Ай бұрын
የዋ ልጅ አግኚተሸ ተጫወችበት ተይ የወንድ ልጅ ግፍ አለው አታሰለቅሺው በደካማ ጉኑ አትመጪ አንተም ጠንከር በል ጥሩ ባል ነክ እግዚአብሔር ይረዳክ
@kingphone1253
@kingphone1253 Ай бұрын
እረ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ያዝልቅላችሁ ግን አታስጨንቂው ቡዙ ጭቀት አሳልፉል ላች❤❤🎉🎉🎉🎉
@asresachyaso42
@asresachyaso42 Ай бұрын
እንደ ሮቤል ያለ አፍቃሪ ይስጣችሁ የኔ የዋህ እንደኔ እንደኔ ደስታችሁን አጣጥሙ እንጅ ፍራንክ ተው ያቀያይማል
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w Ай бұрын
ፈታ ነው ያረግሽኝ የኔ ፈድሻ ግን ሮቢዬን ተከባከቢልን የራሳችሁ ይቱብ ይክፈቱ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 Ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር በእናተ አየን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ እደናቸ አይነት ፍቅርይስጠን ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
ሰላማዊ ብዝት ይበልልኝ ደስታቹነው የምፈልገው አቦ ፍቅራቹን ያብዛልኝ ሰራችልህ እሮቤል
@zamzama3499
@zamzama3499 Ай бұрын
የኔመሰኪን የኔ የዋህ ነህ እሮቢል እዳተ አይነትን አፈቃሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@calltech5706
@calltech5706 Ай бұрын
አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💔
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
ብሌኔ የኔ ቆንጆ ተይ ሮቤልን አታስደገጭዉ በጣም እኮ ነዉ የሚወድሽ ለአንቺ የማይከፈል ዋጋዎችን ከፍሏል ማሬ
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
እግዚአብሔር እሮቤል ከመሌ አስነስቶ ባያመጣልሽ አጎትሽና ዳስፖራዉ ሔይወትሽ አጨልመዉ ነበር በሂደት እዉነቱን ማወቅ አይቀርምነበር እግዚአብሔር አስመለጠሽ።
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 Ай бұрын
እስከመጨረሻው ፍቅራችሁን ያስምርላችሁ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ጠበቅ አድርጊው❤❤❤❤❤❤❤
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v Ай бұрын
ፕራንከ ነው ብለሽ ነግረሽ ጀምረሽ እያወኩኝ ጨነቀኝ እሮቤል የኔ የዋህ እንዴት እንዳሳዘነኝ እህቴ በናትሽ በፍቅርሽ አትፈትኝው በጣም ያሳዝናል
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
ዮኒ እባክህ ለሮቤል ለሁለቱም የስራ እድል አመቻችላቸው ስራ መስራት ይኖርባቸዋል
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Ай бұрын
የእኔ ልጅ እባክሺ አታሰደነግጭው አሲ እውነተኛ አፍቃሬሺ ነው አግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Ай бұрын
እኔ. እንደሱ አይነት በማያምር ጠባብ ክፍል ዘጠኝ ወር ቆይተናል ባሌ ጋር በፍቅር ወላሂ ደስሲል ፍቅራችን.
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Ай бұрын
አረ ተይው እባክሽ የኔ ጀግና ምን አይነት ንጹህ ሰው ተህ ኡፍ ሲያሳዝን አንተን የወለዱ ይባረኩ💔😢😢
@ጓልተዋህዶ
@ጓልተዋህዶ Ай бұрын
እንዲከፋቸው የማይፈልግ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤
@gideyredae1632
@gideyredae1632 Ай бұрын
አኔ ፕራንክ የምባል ነገር አሲጠላኝ ሮቤልይ አይዞህ❤❤❤❤❤😢😢
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Ай бұрын
ማርያምን 👌😔
@tekletekle8711
@tekletekle8711 Ай бұрын
እኔም ኣልውድም ብጣም ነው የሚያስጠላኝ❤❤
@y9gh956
@y9gh956 Ай бұрын
እሮቤል ብድርን ይመልስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Ай бұрын
እደት እዳሳዘነኝ ሮቤል እፍ አሁን የፕራክ ወቅት አደለም እባክሽ ብሌን ያአላህ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Ай бұрын
የኔ የዋህ ተይ ሮቤልን አታበሣጪው ፦ቶሎ ነው እሚከፋዎ ፦ግን በስተመጨረሻ አብራቺሁ በጣም ደስ ብሎኛል፦ከዛ ሁሉ መከራ በሗላ
@user-vw6kw7qw5h
@user-vw6kw7qw5h Ай бұрын
ብሌኔ ከመቀሌነው የጳፍኩት ወድማችንን ተከባከቢው አደራ
@user-tc7bo1hy7s
@user-tc7bo1hy7s Ай бұрын
ደምረኒ ወይ ደምርኒ❤
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
😹እኔም ከወቅሮ ክክክ
@user-ic4xk7bl7t
@user-ic4xk7bl7t Ай бұрын
እኔም ከራያ
@user-fc2ze7nv3w
@user-fc2ze7nv3w Ай бұрын
ተይ ብሌን ሮቢያ ኣታ ስደንግጢው❤❤❤
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 Ай бұрын
የእውነት ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የእናተን ታሪክ የቀየረ ቸሩ መዳንያለም የአገራችንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f Ай бұрын
በዚህ ስዓት እንዲህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል ለምን ብዙ ነገር እንደሚጎል የታወቀ ነው ከዚህ በኋላ እንዲ አታስደብሪው ስትስቁ ነው የሚያምርው በተርፈ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j Ай бұрын
በማርያም በደካማ ጎኑ አታስከፊውሮቤልየ ሚስኪን😢😢
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
ሮቤል ጠንካራ ሁን ተሎ አትዘን ብድርክን መልስ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው በሰላም ኑሩ 😘😘😘
@user-cc8wu3ni3l
@user-cc8wu3ni3l Ай бұрын
አላህ ይረዝቃችሁ የኔውድ እናትእናአባታችን ባድ ጎሣሣጎጆ 8ልጂ አሣድጎ በፍቅረ ቂጣ ቆሎ ቆረጥመን ወሀጠትተን እተኛለን ፍቅረ ግንአለ አሁን ዘመናውይቤት ተመኝተን ወጣትነታችንን ሣንጠቀምበት እድሚያችንን ሣንጠቀም በሥደት የሞተሠው ሣንቀብረ አልቅሠን ሣይወጣልን ልባችን እደቆሠለ ሁለትፊት አውጥተን አለን ኢትዮ ዘመድ ወድም ሢገባ ሥልክሥናወራዘመድተሠባሥቦ እባ ይተናነቀናል አለመኖራችን እየቆጨን መቼትመጨጫለሺ ሥባት የዛሬአመት አመትንአመትእየወለደው አለን እሥካሁን😢😢😢😢
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
በጣም
@MelkeUssen
@MelkeUssen Ай бұрын
በጣም
@MyLoev-mh6tt
@MyLoev-mh6tt Ай бұрын
አይዞሽ የኔማር ኢማንየ አድቀን ህልማቺን ተሳክቶ እንገባለን
@user-cc8wu3ni3l
@user-cc8wu3ni3l Ай бұрын
@@MyLoev-mh6tt ኢሸአላህ💖
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
መጀመረያ እውቀት ይቀድማል እነዝህኮ በሀራም በዝሙት ላይ ናቸው። በሀራምና በሀላል ልዩነት አለው በሀላል የተገናኘ በደሥታ በመተዛዘን አላህ ያኖራቸዋል በሀራም ግን. እዱንያም አሂራም. ኬሣራ ነው አላህ ከሀራም ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
ውጽይይ በጉጉት ስጠብቅነበር የኔሱሱች በፍቅራችሁ ልሞትነው❤❤❤❤
@amarechbenti5036
@amarechbenti5036 Ай бұрын
አይዞአቹ ፍቅር ካለ የተሻለ ነገር ይመጣል በርቱ ❤
@MartaSamouil
@MartaSamouil Ай бұрын
ሮብል ብድርህን ማልስ ዳግሞ ላሮብ ይህ ኣይጋባም ያፍቅር ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwot842
@Hiwot842 Ай бұрын
3ኛ ነኝ እርጉዝ ነኝ ካልተባላችው ላይክ አታደርጉም ይህው 🤰😄ደስይበላችው 1k ላይክ
@user-rz1oy6ht7v
@user-rz1oy6ht7v Ай бұрын
😂😂😂ምጥሽስመጣጥርኝ
@ssuu4227
@ssuu4227 Ай бұрын
ክክክ
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m Ай бұрын
እኔ ራሱ እርጉዝ መሆን አማረኝ
@haimanot2452
@haimanot2452 Ай бұрын
ክርሰትናዉን ለኔ 😂😂😂❤❤
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
እሺ😂😂
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Ай бұрын
ጸበል ተጠመቁ ንስሀ ግቡ ከቤተሰብ ጋ ሠላም ፍጠሩ አሁን ያላችሁበት ሁኔታ ዝሙት ነው ኃጢአት ነው ጥሩ ነው ሚሏችሁን አትስሙ ከፈጣሪ እያጣሏችሁ ነው😢
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p Ай бұрын
ያምሻል እንዴ ያመለጠችሁ ችግሩን እያወቀሽ ዝሙት ትያለሽ እንዴ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Ай бұрын
@@user-tw5vz4id1p እና ምንስ ችግር ቢሆን ከወንድ ጋር መጥፋት ነውዴ መፍትሔው መጸለይ ነውጂ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ነውጂ በቃ ከእግዚአብሔር መፍትሔ መፈለግ የለም ጥፉ ትላላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ልጁን እንዳታስገድሉት አፈላልጎ በብር ቢያስገድለውስ የልጅቷ ሂወት ጨለመ አስተውሉ መጀመሪያ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z Ай бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን
@GechDam
@GechDam Ай бұрын
የልብ አፍቃሪ ሰው ልቡ በትንሽ ነው የሚጎዳው ይ እሙቲ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
የኔ የዋህ እሮባዬ እዴት አሳዘነኝ😢😢ብሌንዬ ፕራንኩ ይቆያችሁና ደስታችሁንና ፍቅራችሁን አጣጥሙ❤❤
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 Ай бұрын
ተይ ብሌኔ ሮቤን አታስከፊው please please okay my beautiful we love you so much ❤️❤️❤️❤️🌹
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
እኔ ፕራንክ የምትሉትን ነገር አልወደውም እህቴ አደራሽን ሮቤልን እንዳታስከፊብን አደራ አደራ አደራ በእግዚአብሔር ፍቅራችሁን እንጂ ፀባችሁን አያሳየን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 Ай бұрын
እግዚአብሔር አሁን ባላችሁበት ፍቅር አኑሮ በልጅ ባርኮ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ያኑራችሁ ጆሮአችሁ ለፍቅር ወሬ ብቻ ክፍት ይሁን ፀልዩ ሁሌም በጣም ወዳችዋለሁ ትዳራችሁ ይባረክ አሜን.......!!!!!!!
@Media-ht5ok
@Media-ht5ok Ай бұрын
ሮቤልዬ የኔ ምርጥ ልጅ እንግዲህ ለኛ ፕራንክ እንደሆነ አስቀድማ ነግራን ነበር ስለዚህ ቻል አድርገው
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
እርእሱን ሳየው ክው አልኩኝ ፍቅር እኮ በጠባብ ጎጆ ትሞቃለች ❤❤❤❤❤
@BIZUALEM-xn3nk
@BIZUALEM-xn3nk Ай бұрын
ፍቅር እና ደስታ ነው የሚያምርባቹ ፕራክ ደስ አይልም ❤❤❤❤
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 Ай бұрын
እኔ ሚተኛበት ቤት ቢታይ እህቶቼ አይደለም ለመተኛት ቁጭ ለማለትም አይመችም ማሽን አለ ሰሙና ኮፈርት ባችቁ መክዘን የእቃ ማስቀማጫነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰዎቹ ጥሩ ስለኖኑ ሁሉም ችየዋለው አንድ አመት ምሉ አይደለም በኢትዮጵያው በሰለጠነ አገርም አብዛኛው ሴቶች እህቶቻችን የመኝታ ችግር አለን በሃገር ቤትማ ኩችናም ብንተኛ አተሩ ተስማሙ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ያብቃን እህቶቼ❤❤❤❤
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Ай бұрын
❤️❤️❤️ኣሜን
@ZebibaLgbicho
@ZebibaLgbicho Ай бұрын
እኔም እንደቺ ነው መሬ ለበጎ ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ፍቅር ካለ ይበቃቹሃል ከዚ ስሜት እስክትወጡ በተረፈ ደስ ትላላቹ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ የምትሉ❤❤👍👍
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 Ай бұрын
ኢሆ ቶንኮል ሁሉም ቦታ ሆና ሲታምሩ እግዚአብሔር መጨራሸውን የሰምሪለቹ❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
ብሌኔ እድለኛ ነሽ ሮቤል የመሰለ ፍቅረኛ የነገሽ ባል ስላገኛሽ ተከባከቢዉ ንጉስ አርገሽ አኖሪዉ በናትሽ አታስደንግጪዉ በናትሽ
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ገዘብ እሰራዋለን እጂ አይሰራነም በአጭር ግዜ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ በርቱ
@fafiAkesta
@fafiAkesta Ай бұрын
የኔመሰኪን የኔ የዋህ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u Ай бұрын
ሲስቅ ነው የሚያምርባችሁ። ምንጊዜም ሳቁልን የኔውቦች ደስስትሉኝ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ሮቤል አንተ ለሷ ያደረከው መስዋዕት ትልቅ ነገር ነዉ😢 ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ😢
@AskwalGebre
@AskwalGebre Ай бұрын
ተሳስተሽ እንዳትደግሚው ፕራንክን ቢሆን ያስጠላል ሮቢ አይዞህ ጀግና ነህ።
@user-en8hi4gg6x
@user-en8hi4gg6x Ай бұрын
ሱስ ሆናቹብን ! ሮቢ ፈቃር ትግርኛ መሃራ ኢካ ብትግርኛ ፍቅራ ትግለፀልካ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ተይ ብልኒየ ሮቤልን ፕራክ አታርጊብን እናንተ ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ማይት ነው የምንፈልገው ❤❤❤❤
@Azeb987
@Azeb987 Ай бұрын
እንዲ ያለ ናጋር አትስሩ ሁለተኛ ሮበል ባጣም ናው ያሰዘነኝ የምር ባተረፌ ባጠም እዎደቸዋለሁ ❤🌹I love you so much
@Amina-hv1qcq
@Amina-hv1qcq Ай бұрын
እደዉ ሁልግዜም ይሁን ፍቅራችሁ ደስ ሰትሉ እናተን ሳይ ደስተኛ ሁኘ ነዉ የማያችሁ
@user-lo6gy5cc1e
@user-lo6gy5cc1e Ай бұрын
Dhugaa waqaa jaraa kana akkatan jaaladhee Waaqayyoo dhuma keessan haa bareechuu Miskinotaa koo😍😍😍❤️❤️❤️
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m Ай бұрын
ሁሌ እስክትመጡ በጉጉት ነው የምጠብቀው ውዶቼ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh Ай бұрын
ሮቢን አታስለቅሽብን ቢሌኔ❤❤❤❤ብድርህን በቅርብ መመለስ
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj Ай бұрын
የሮቤል ትግስት ግንበጣምነዉ ደስየሚለኅ ተይማማዬ እሮቤልን አታስጨንቂብን
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Ай бұрын
አብሽሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@MesiTesfu
@MesiTesfu Ай бұрын
ታዲያ እሮቤል አንቺቹልዩ ናቹ ለኔ ደግሞኮ እህትና ወንድም ነው ምትመስሉት የኔ ቆንጆዎች ይመቻቹ
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
በማርያም አታስቀይሚው ሮቤልን በእናትሽ በስመአም😢😢😢😢
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n Ай бұрын
በጣምኮ ነዉ የምታምረዉ የደስ ደስ ያላት ደርባባ❤❤❤❤
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb Ай бұрын
ብሌን የእውነት ሮቤልን ተንከባከቢልኝ በፕራንክ አታስደንግጭብኝ ደሞ ደስ ትላላቹህ
@user-xj1xl7vh8e
@user-xj1xl7vh8e Ай бұрын
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@MkGaming-ye8mk
@MkGaming-ye8mk Ай бұрын
አታሰደግጭዉ አቦ የራሳቸው ቻናል ይክፈቱ የምትሉ ላያክ🎉🎉
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl Ай бұрын
አው ይክፈቱ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
በጌታ ቤሌኔ በጣም አሳዘነኚ ሮቤል ብድርህን እግዲ አተ ታዉቃለህ 😢😂❤🙏
@user-ex3ft1vm8n
@user-ex3ft1vm8n Ай бұрын
ሮቤ የኔ የዋሕ ብሌኔ እባክሽ እዳይከፉዉ
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d Ай бұрын
አይዞ የኔ አባት ሁሉም የልፈሊ❤❤😢😢
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
እሮባየ ከፍቷችሁ ማየት ማርያምን አልችልም በናታቹ እሮባየ 😢 እግዚአብሔር እርሱ አይሳነውም ያመቻችላቹ 😢😢💐💐💐💐💓💛💚💓💛💚💓💛💙💝
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ስጠብቅ ዋልኩ 😂 እባካቹ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ 💗 የምር 12 ሰአት ሁሌም እየጠበኩ ነው😢
@senaitmk1231
@senaitmk1231 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ስነምግባራችሁን በጣም ነው የምወደዉ እንዳትቀይሩት
@Mekdi-rp9lf
@Mekdi-rp9lf Ай бұрын
ውይ እንደት እንዳሳዘነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሰው ባይኖር ኖሮ አልቆልኝ ነበር 🥹
16:06
Brex Habeshawi
Рет қаралды 250 М.
ከመቀሌ አስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ ፍቅር
27:27
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 50 М.
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН