ሞተ ካለችው ፍቅረኛዋ ጋር ተፋጠጠች። ከብዙ ፍለጋ በኋላ የተጠፋፉት ፍቅረኛሞች ተገናኙ። ሲያያት ማመን አልቻለም

  Рет қаралды 143,114

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

2 ай бұрын

ሞተ ካለችው ፍቅረኛዋ ጋር ተፋጠጠች። ከብዙ ፍለጋ በኋላ የተጠፉት ፍቅረኛሞች ተገናኙ። ሲያያት ማመን አልቻለም

Пікірлер: 1 500
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 2 ай бұрын
video Like በማድረግ ፍቅራቹን ግለፁልን እንወዳችዋለን
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 2 ай бұрын
በጣም እንጅ
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 2 ай бұрын
በውነት በጣም ደሰ ያለኝ
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 2 ай бұрын
በሉ ደምርኝ
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 2 ай бұрын
Wow betam dessssss yilal 🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r 2 ай бұрын
❤❤ልቤ ተሰብሮ ነበር ሳለቅስ ወላሂ ደስ አለኝ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሌ ከሳኡድ እሰር ቤት በ8 ወሩ በሠላም ሀገሩ ገባልኝ አልሃምዱሊላህ
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 2 ай бұрын
እንኩዋን ሠላም መጣልሽ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 2 ай бұрын
እንኮን በሰላም ገባልሽ የኒ እህት
@user-io6qc6qq6t
@user-io6qc6qq6t 2 ай бұрын
አከን ደስ አለሽ ጊን ጮጋራሽን አዳር ውድቹ ሀገር ስገቡ አልተቻሉም😂😂
@user-ww7rg3ib8b
@user-ww7rg3ib8b 2 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 ай бұрын
@@user-io6qc6qq6t ጮኬ ነው የሳኩት😂😂😂😂 አልሃምዱሊላህ እህቴ አላህ መጨርሻውን ያሳምርልኝ ባሌ ወላሂ በጣም የዋህ ነው ጭቅጭቅ አይወድም
@Lombo935
@Lombo935 2 ай бұрын
እሄን ጋዜጠኛ የምትዎዱት 👍
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nb2tl8kk4s
@user-nb2tl8kk4s 2 ай бұрын
Meeeeeee
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
👍👍👍
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 2 ай бұрын
የማዳም ቅመሟች ብራችንን የሚያፈቅር ሳይሆን እደዚህ ያለ አፈቃሪ ይስጠን ጉሉ አሚን
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 2 ай бұрын
ጠይብ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 2 ай бұрын
አሚንን ያረብ❤❤❤❤
@NoorNoor-bx4tb
@NoorNoor-bx4tb 2 ай бұрын
ኣሜን(3)🙏❤🤣
@Nesrya.
@Nesrya. 2 ай бұрын
አሚን
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 ай бұрын
ደሞ እህትና ወንድም ይመስላሉ።አላህዬ ምስጋና ይግባህ ስላገናኘሀቸው ።
@nanatefera6610
@nanatefera6610 2 ай бұрын
wow የእዉነት በጣም ነዉ በመገናኘታቸዉ ደስታ ያነባሁት እነደኔ የተደሰታችዉ ላይክ ግጩት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 2 ай бұрын
Egziyabehare enkuan redash
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 2 ай бұрын
እመቤቴ በእለተ ቀኗ እረዳቻችሁ ምስጋና ለድግል ማርያም።
@kaltube6243
@kaltube6243 2 ай бұрын
በፈጣሪ ከነሡ እኩል ቀለቀሥኩ የኛ ጀግና የምር ተባረክ
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 ай бұрын
ዋው እውነተኛ ፍቅር ደሰ ሲል ቶሎ ተጋቡ በቃ ውለዱ ክበዱ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ በሥራህ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ
@bipbip8988
@bipbip8988 Ай бұрын
የመጋባቱነገርስ ያሳዝናል😢 ባፈቀረአልቀናም ባመሸለትእንጂ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጣችሁ
@ababazahara548
@ababazahara548 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-uh3tv5yb2n
@user-uh3tv5yb2n 2 ай бұрын
አሚንንንም
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
አይ አገሬ እነዚህ የዘር ፖለቲካን የሚያራምዱ ዘራቸዉ ከምድረ ገፅ ይጥፋ ህዘቡ እኮ ተጣለቶ አያቅም የዎንዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bellatedros4839
@bellatedros4839 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉን የሚያጀንቅ በላይክ ❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
አንተስ ልዩ ከወንድም በላይ ነህ። ላንተም ያላሰብከውን ጸጋና ደስታ ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ።
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 2 ай бұрын
እንደው ፀሎቴ ነበር እስይይይ እምዬ ማርያም ተምስገን ከኔ ልጅሽ 💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አንተም እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድማለም ፈልጌ ያገኛሃት 💞💞💞💞❤️❤️❤️ አይ ንፁ ፍቂር 💞💞💞
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 ай бұрын
የኔ ማንባት ማልቀስ😢 ምን ይባላል ኡፍፍፍ ደስ አለኝ ወላሒ አላህ የተራራቀን የተጠፋፋን ሁሉ በጤና በሠላም ያገናኝልን ያረብ
@user-lo9hv9we9k
@user-lo9hv9we9k Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን።እውነተኛ ፍቅር በጠፋበት ጊዜ።ጋዜጠኛው ተባረክ ለበ ሙሉ።የለፋህበተን ከንቱ አልሆነም።እግዛብሄር ደግ ነው።❤❤❤❤❤
@abaynesh653
@abaynesh653 2 ай бұрын
ለካስ እወነተኛ ፍቅር አለ ተመስገን ነው እንኳንም ተገናኙ 😍😍😍🙏
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@masaratworku2754
@masaratworku2754 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cy6hy7yo1b
@user-cy6hy7yo1b Ай бұрын
Ewe 6:18 eweweŵweŵ😊eŵ😊weeŵw😊eweŵ😅ŵ😮ŵw🎉ŵweww😅wswdwsŵ😊swwwwwwwwwswwew😅eweswwewwww
@user-cy6hy7yo1b
@user-cy6hy7yo1b Ай бұрын
1ŵwwwŵ😊ŵŵ😊ŵ
@user-cy6hy7yo1b
@user-cy6hy7yo1b Ай бұрын
Wŵw
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
እልልልልል አስለቅሶኝ ነበር እኳንም ተገናኛችሁ ፍቅር እስከ ጥግ ወዶች ተማሩ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሽ
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 2 ай бұрын
ዲራማ ነዉኮ ወገን አትሸወዱ እዳቀዉሡ
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 2 ай бұрын
Ewent new bewnt
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😂​@@user-cs9yn6rr2d
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 2 ай бұрын
ከምንም በላይ እውነተኛ ፍቅር ሃያል ነው። የፍቅር አምላክ እንኳን አገናኛችሁ ጋዜጠኛው ተባረክ!!!
@Tshay667
@Tshay667 2 ай бұрын
ወይኔ በስማም እንደት ደስ ይላሉ በማርያም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላቹሁ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
እዉነት ለመናገር በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነቀረዉ ሱባሃን አላህ አላህ እሚሳነዉ ነገር የለም አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ አገናኛችሁ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
ጎበዝ እንዲህ እውነትን ሳይጨብጡ የማያምኑ ሰዎች እውነተኞች ናቸው። እድለኛ ነህ ይህችን ደርባባ ማግኘትህ። እመቤቴ ማርያም ዛሬ በለተቀኗ ድል አደረገችልህ። ጋብቻችሁ በድንግል ደጅ ይህን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
@jimmabel7916
@jimmabel7916 2 ай бұрын
እውነት እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ፍቅራችሁን መድኃኒዓለም ይጠብቃችሁ ያኑራችሁ ፍቅራችሁ ይባረክ🙏🙏🙏
@genetteferi5379
@genetteferi5379 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መገናኘታቸው ልጁ በጣም አሳዝኖኝ ነበር አንተ ድንቅ እና እጅግ መልካም ጋዜጠኛ ነህ መደሀኒአለም አምላክ በእንጀራ ላይ እንጀራ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ
@saraamane6114
@saraamane6114 2 ай бұрын
እሰይ ሰው ሲደሰት ማየት ያስደስታል ፣ እንደው የልፋትህን አላህ ይክፈልህ ዮኒ ጀግና
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
እዉነት ለማናገር አሳዝኖኝ ነበር እንኳን ደስ አለህ እሮቤል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው፡የድካምህ፡ዋጋ፡ስለሆነ፡አንተንም፡እንኳን፡ደስስ፡አለህ።በርታ።
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
ዋው ኦማይጋድ ደሥ ይላል የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው በላይክ አሣዩኝ
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነበር ያሳዘነኝ ማርያምን እፍፍፍ እኳን ደስ አለህ 😢❤❤❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ያለ ሰው ይገናኛል ግዜው ቤረዝምም😢😢😢. ያአላህ እኛም ከምንወዳቸው ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ጋር በሠላም አገናኘን ያረብ 😢😢 ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ. ❤❤❤
@ErwDdd
@ErwDdd 2 ай бұрын
አሚንልዩ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 2 ай бұрын
አሚን
@user-ef3ux4bz2d
@user-ef3ux4bz2d 2 ай бұрын
አሚንንን❤❤
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 ай бұрын
አሚን
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u 2 ай бұрын
አንተኮ ጀግና ነህ ለተቸገረ ደራሽ ለአልቃሽ እንባ አባሽ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም እናንተም ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ደስስስስስስ ብሎናል ዮንየ ትለያለህ እሮቢ እንኳን ድስስስስስ ኣለህ ዝሓወይ❤
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 ай бұрын
ማነዉ ጋዜጠኛዉን አድናቂ ጀግና ነህ ከምር👍👍
@rokiaali5726
@rokiaali5726 Ай бұрын
የመዳም ቅመምቺ ብራቺሁን የሚያፈቅረ ሣይሆን ማንነታቺንን የሚዬፈቅረ ባል ይሥጠን አሚንንንን
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg Ай бұрын
እባክሕ አምላኬ የኡነቶ አፍቃሪ ስጠኝ🙏🙏🙏በስደት አቅማችን አልቋን
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
ልቤ ነው ቀጥ ያለው ማርያምን ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢 እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤የደስታ እባ ነው ያነበውት ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 ай бұрын
ቅመሞችዬ ላይክ አርጉኛ ፍልጊው ነው በቃ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 2 ай бұрын
በሰላም ነው የፈለግሽው ከቱ😂😂😂
@hamliaaoromoo900
@hamliaaoromoo900 Ай бұрын
😢😢😢
@user-ld2xf4rq4r
@user-ld2xf4rq4r 2 ай бұрын
አረ በኢተዮ ይሁንባችሁ ደምርኝ በጣም ደሰ ይላል በአላህ እዱህ ያለ ፍቅረ አለ ለካ🎉🎉🎉🎉
@Makobilientertainment
@Makobilientertainment 2 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅርን በአይኔ አየሁ እርስ በርሳችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ማሻአላህ የሚባል ቦታ እወቁ ውዶቼ ❤❤❤
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
አንድ ሙስሊም ደስ ያለውን ነገር ማሻ አላህ በማለት ይገልፃል ስለ እምነታቸውን ይሁን ስለሌላ ነገር አይመለከተንም ግን እድ ሰውኛ ስላገኛት ምን ችግር አለው
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e 2 ай бұрын
ዘመዴ ምን ማለትህ ነው ማሻ አላህ ለወደዱት ሁሉ ይባላል ቡዳ ብቻ ነው ማሻ አላህ ማለት የሚከብደው ብዳ ካልሆንክ ማሻ አላህ በል ማሻ አላህ ማለት በአላህ ፈቃድ ማለት ነው ከስው አፍና ከስው ዓይን ለመከላከል ነው ዘመዴ ጥሩ ልብስ ለብስህ ደስ ካለህ ማሻ አላህ ማለት አለብህ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
@@bintmoha3172 እናቱ አይደለች ወይስ እህቱ ወይስ አቅስቱ እ እስኪ. ንገሩኝ በእስልምና ፍቅረኛ ጋደኛ የሚባል ነገር የለም ገባሽ ይሄ ዝሙት ነው ጥፍቶሽ አይደለም ሳህ
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e 2 ай бұрын
ዘመዴ ምን ማለትህ ነው ማሻ አላህ ለወደዱት ሁሉ ይባላል ቡዳ ብቻ ነው ማሻ አላህ ማለት የሚከብደው
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e 2 ай бұрын
ምሻ አላህ ስታምሩ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
እስይ በጠም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር የተመስገኔ ይሁን በፊቅርችሁ እንዱቀጥሉ ስለተደርጋ
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k 2 ай бұрын
የምር ነው ግን እውነት እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ እንዴት ነው ደስ የሚሊት ወንድሜ ተባረክ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ በርታ እንዴት እደማመሰግንህ ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ሌላ ምንም ልልህ ቃላት አጠረኝ ሰላምህ ይብዛ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 ай бұрын
ወጣቶች የዚህ አይነት እውነተኛፍቅር ይሶጣችሁ እጅግ በጣም ደስብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fk6tr5he3b
@user-fk6tr5he3b 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@Genet398
@Genet398 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍኣስይይእንካዕ ብሰላም ተራክብኩም 🎉❤❤ የመዝናኞ ውንድማችን እናመስግናልን ተባረክ ❤❤እንድት ደስ እንዳለኛ🎉🎉❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዮኑየ የኔ ምርጥ ወንድሜ ነህ እኮ አንተስ ልዩ ከወንድም በላይ ነህ ዮኑየ ላንተም ያላስብከውን ፀጋን ደስታ ልእል እግዚአብሔር ይስጥህ ቀረ ፈጣሪ ዘመንህ ይባርከው ዮኑየ ❤❤❤❤
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 2 ай бұрын
እንካዕ ደስስስስስ በለካ ጎይታዋይ ማርያምን ብጣዕሚ ሓዚነ ነይረ ሐዚ ግን ካብ ልበይ ደስ ኢሉኒ ለካ ሓቀኛ ፍቕሪ ኣሎ እዩ ብውላድ ተባረኹ ፍቱዋተይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዮኒ ወንድማችን በብዙ ተባረኽ👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ዮኒ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 ай бұрын
እንኳን ተገናኙ እሰይ እልልል ሁለቱም በጣም ይፋቀራሉ ታድለው ዮኒ ክብር ይገባካል ወይኔ ለካስ ፍቅር ከባድ ነው እንዲ ይዞኝ ስለማያውቅ አላውቅም ነበር እንዲ እንደሚያደርግ ወይ ጉ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
የኔ ቢጤ😅😅😅
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 ай бұрын
እደዚህ አልቅሸ አላቅም በእግዚአብሔር ሠም ፍቅር አልሞተም አለ ❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
❤በእውነት ጋደኛ ወንድም በእውነት እደዚህነው እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲስንተሳሰብ ስንፍቀር ነው ❤የሚያምርብን❤እንፍቀር❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እውነት ያልሞተ ስው ይገናኛል እኔም አብሮ አደጌ ያጎቴልጅ ለብዙ አመታት ከ18አመት በላይ ተጠፋፈተን ሙታለች ብለውን ቤተሰብ አልቅስው ጨርስን የዛሬ አመት ተገኘች የስው ወሬ መስማት ከባድ ነው ያልሞተስው ይገናኛል ጋዜጤኛው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ዩኒ ተባርክ በብዙዙ ክፍ አይንካህ መግባት በመውጣትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙታለች
@media5992
@media5992 2 ай бұрын
እህ ፈጣሪ ሆይ ተመስጌን እንኳንም ተገናኛችሁ🙏😢 እረ ተዉ ፈጣሪ እኔንም ሹፈኝ እንደዚህ ስፍስፍ የሚአረግ ፍቅርም አፍቃሪም ስጠኝ😢🙏😂
@betslot9715
@betslot9715 2 ай бұрын
ልልልልልል አሰለቀሳቹሁኝ ደስ ሲሉ የሰዉ ደስታ እንዴት ያስደስታል ሳትሰለች ፈልገህ ስላገናኛሀቸዉ ተባረክ እህት እና ወንድም ነዉ የሚመስሉት ቀሪ ዘመናቹሁን ተጋብታቹ ወልዳቹ የምትኖሩ ያርጋቹ ተባረኩ
@user-sj6dq9gx4l
@user-sj6dq9gx4l 2 ай бұрын
አስቀኑን ግን በጣም ደስ ነው ያልን ለነሱ እና ፊጣሪ አይልያችሁ ❤❤❤❤❤ የ ማዳም ቅመሞች ለኛም እንደህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ ❤❤
@melatcode4111
@melatcode4111 2 ай бұрын
እኔ ለልጁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ በነሱ ስም ሰለብሬት ነው እማረገው🥂
@kalargw2096
@kalargw2096 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ማርያምን ልቤ ሁሉ መታ 😢😢😢 እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል የወኒዬ የምር ጀግና ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤
@salamsalam1464
@salamsalam1464 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳዕ ብሰላም ተራከብኩም ክዉር ሓዉይ እንኳዕ ደስ በለካ ወዲ አደይ ማዓረይ❤❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
ዮን አንተኮ ትለያለክ የምር ተባረክ ክፉ አይንካዉ 🎉🎉
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ተባረክ ይስንቱን እምባ ነው ይበስከው በጉጉት ስንት ብቅ ነበረ እንካን ደስ ይላችው❤❤❤❤
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o 2 ай бұрын
ውላሂ ዛሬ በጣም ነው ድስያልኘ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ የጥብቅህ ♥️♥️❤️❤️♥️♥️
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን እሳይይይይ እንኳን ደስስስስስ አላችው ደስታችው ደስታየ ነው እሳይይይ Congra❤❤❤❤
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እንኳን ተገኘች
@mwje1289
@mwje1289 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍይይይይይይይ ደስ ሲል ያአሏህ እንደ እኔ ደስ ያለው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለተገናኙ
@emebet5546
@emebet5546 2 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሱኝ እውነተኛፍቅር መቸም አያረጂም እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛፍቅር ይስጠን
@mememalase9018
@mememalase9018 2 ай бұрын
Beautiful message ❤❤❤thank you
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ደስ ያለው የለለ ነበር ያሳዘነኝ የምር ሰሞኑን ትዝ ይለኝ ነበር ያሁኔታው ይሁኔም ቢዶዋ መልቀቁን ሲቀንስ አስቤ ነበር
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
እግዚአብሔርንም በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና ነህ ጋዜጠኛው ❤እንኳን ደስ አልክ ኦሮበል ወንድሜ wow አስለቀሱኝ እኮ 😢😢❤
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g Ай бұрын
እዉይይ ደስ ስሉ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው❤❤❤❤❤❤
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 2 ай бұрын
Wey Ante Lej Fetari Yebarkek Tesfa Yekoretewen Sew Kefetari Ketelo Nefse Yemetzera Nek Siyasazenu Zemenek Yebarek❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 2 ай бұрын
Wow ደስ ሲል በደስታ አብራቹህ አለቀስኩኝ ዮኒ ምርጥ ሰው ነህ
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 2 ай бұрын
ዋውውውው ሮባየይ እንኮዕ ደስስ በለካ ወድነይ በጣም ደስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@almaztesema6229
@almaztesema6229 2 ай бұрын
ተባረክ ልፋትህ በከንቱ አልቀረም በርታ በጣም ጎበዝ አምላክ ይርዳህ የእውነት ስራ ያድርግልህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Yigermal Egziabher edmena Tena yistihe Tebarek!
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 ай бұрын
ጌታን በጠም ደሰበሎኝል❤❤❤❤❤😢 አልልልል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 2 ай бұрын
ተመስገን እልልል እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ለፈጣር ምስጋና የምር ጋዜጤኛው የምር ፈጣር ይባርኪህ 🙏🙏🙏🙏🙏 ወድ ዓደይ ተደስቲና ኮ😍😘😘😘😘
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Ай бұрын
ወይ በጣም አሰልከሱይ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ እደዝህ አይነት አፈካርይ ይሰትን አሜንንን በሉ 🙏🙏❤❤😢
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
Yoni አግዛብሔር የጥብቀህ ወንድሜ ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saramamo5332
@saramamo5332 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ምርጦቼ ቀሪው ዘመናቹ የደስታ የፍቅር የሰላም ያርግላቹ እግዚአብሔር ውለዱክበዱ ኢትዮ መዝናኛ ጋዜጠኛው ድንግል ትባርክህ ሀሳብህን ትሙላልህ ወላዲተ አምላክ የቁርጥቀን ልጅነህ በርታልን
@user-yn1zg1vv2f
@user-yn1zg1vv2f 2 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ዛሬ ገብቼ እያየሁ ነበር ጠፋ እያልኩ አሳስቦኝ
@Nasi-pr1pd
@Nasi-pr1pd 2 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እውነተኛ ፍቅር❤
@nettes6574
@nettes6574 2 ай бұрын
Wow betame dese yelale! Egzabher y Abrahamna y Sara yarglachu❤🙏 Goze gaztegna egzabher ytebkeh 🙏
@senait1912
@senait1912 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ🙏❤ውለዱ ከበዱ 🙏❤
@temr8492
@temr8492 2 ай бұрын
ውይ ሥጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
ዋው አንተ ጋዜጠኛ ትለያልህ👍👍👍እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️♥️♥️♥️
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 2 ай бұрын
Weyni endezihe ayente nezhe feker betefabet gize dese syrlu weldual kebedu er amelk kenante gare yehun❤❤❤❤ betam new dese yalgi
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍ዋዋዋዋዋ አገኘሕለት ክብር ተመሥገን አቦ ትለያለሕ ❤❤❤❤
@haymikassa7866
@haymikassa7866 2 ай бұрын
ወይይይ አብሬአልቅሼ ጨረስኩት ደስስስሲሉሉሉ😢😢😢
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w 2 ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣዓም ደስ እልኒ እንኳን ደስ በለካ ወዲ ዓደይ ማዓረይ እንድዒ አነስ መግለፅ ቃል ስእነ ሓቀኛ ፍቅር ❤
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu 2 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስ አላችሁ ጋዜጠኛው ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ የልጁን ጨለማ ነው ያበራኸው ተባረኩ
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድሜ ይወኒዬ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል
@atalayayhue6525
@atalayayhue6525 2 ай бұрын
እፍፍፍ ተመሥገን በጣም እያሠብኩት ነበር እንኳን ደሥ አለህ ❤❤❤
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 2 ай бұрын
Teyatet new eko
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 2 ай бұрын
ሓወይ መዓረይ እንኳዕ ደስ በለካ ብጣዕሚ እየ ደስ ኢሉኒ ከምዚ ናይ ባዕለይ ጉዳይ በቃ ክነግረካ አይኽእልን
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 2 ай бұрын
Waw des silu geta Bewnet enem alekeskugh ❤❤❤❤❤❤ wendmachinm geta abzto ybarkh
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ድግል ማርያም ክብረ በዓል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 2 ай бұрын
ዋው ልቤን ሰብሮት ነበር😢😢
@user-gq8sc6ys4q
@user-gq8sc6ys4q 2 ай бұрын
ምናይነት ፍቅር ነው የዘላቂ ያርግላቹ
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 Ай бұрын
😢😢ኣታ ኣምላክ ኣቦይ እቲ ሞይቱ ዝተበሃልኩ ዝፈትዎ ዝስሰዐሉ ከምዚ ዶ ኣይመፀለይ ኣደይ ማርያም ትረድእኒ ደ ትኮኒ😢
@user-lo9hv9we9k
@user-lo9hv9we9k Ай бұрын
😢😢❤❤
ብሌን ሰርፕራይዝ ተደረገች፡ አለቀሰች ያየችውን ማመን አቃታት
20:18
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ከመቀሌ አስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ ፍቅር
27:27
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 50 М.
ብሌን የተናገረችው እውነት ነው።
19:20
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 66 М.
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 2,4 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 89 МЛН