ሮቤል የሰርግ የጥሪ ካርድ መጣለት። የልጅነት ፍቅሩን ሊድራት ነው.. የፈራነው ቀን ደረሰ።

  Рет қаралды 65,860

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ሮቤል የሰርግ የጥሪ ካርድ መጣለት። የልጅነት ፍቅሩን ሊድራት ነው.. የፈራነው ቀን ደረሰ።

Пікірлер: 1 400
@America1219
@America1219 Ай бұрын
😢የምታገባት ሰው “አቶ ሰለሞን አበበ” ተምበርክኬ እየለመንኩህ ነው እባክህ በፍቅር አምላክ በመድሐኔዓለም አብረው እንዲኖሩ ፍቀድላቸው። ይች ልጅ ነገም ከአንተጋ ደስተኛ ህይወት አትኖርም እባክህ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እጠይቅሀለሁ የአንተን ቦታ ለሮቤል አድርገህ በኢትዮጵያ ምድር ታሪክ ስራ እባክህ😭 ዋጋ ክፈል እባክህ እባክህ በእናትህ🙏🙏🙏
@selammulu5111
@selammulu5111 Ай бұрын
እባክህ የኢትዮጰያ ህዝብ ያመስግንህ ብልን ።ብታገባትም መቸም ደስተኛ አትሆኑም በሉልን
@user-xx4cu4rz1u
@user-xx4cu4rz1u Ай бұрын
ቢሆን ደስ ይል ነበር እህታችን ግን እሱስ ማለቴ ሰለሞንስ
@user-li4kd7hz8h
@user-li4kd7hz8h Ай бұрын
እምታፈቅረዉን ያግባ
@hananetaye7027
@hananetaye7027 Ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ባደረገው
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ባደረገው ምነኛ ደስስስ ባለን
@HiwotAdefris-ld2nn
@HiwotAdefris-ld2nn Ай бұрын
ምን አልባት በስተ መጨረሻ የሱ እንድትሆን እመኛለሁ ሮቢ አይዞህ 💔💔💔
@MeseretMoges-lk5xy
@MeseretMoges-lk5xy Ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው 😢😢
@user-tq8cc3ed3h
@user-tq8cc3ed3h Ай бұрын
እኔም ምኞቴነው ሁሌም ስኮምት ምኞቴነው😢
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t Ай бұрын
የኔ ሊብ እደዛናዉ ምንኔገረዉ
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Ай бұрын
😢😢😢ወይኔ💔
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
እዉነት እኔ ግን ሮቤል እና ብሌን የሚጋቡ ነዉ የሚመስለኝ ፈጣሪ የሰርጉ ቀን ሮቤል አግብቷት ደስተዉን ለማየት አብቃን
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@furiduri8440
@furiduri8440 Ай бұрын
አሚን ያርብ
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s Ай бұрын
እኔም ይመስለኛል በጭራሽ የሚለያዩ አይመስለኚም ወላሂ በውስጤ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ተስፋ አልቆርጥም ይህን ቪዲዮ እያዬ ጨክኖ አይወስዳትም ሮቤል በርታ
@user-si4kj7vn9j
@user-si4kj7vn9j Ай бұрын
ሮቤል ጎበዝ ሁን እንደአንተ የተጎድ ብዙ ስላሉ ለነሱ አርአያ መሆን አለብህ እስኪያልፍ ያለፋል
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Ай бұрын
ጎበዝ ጥንክርህ አሳያቸዉ❤
@osratgold7930
@osratgold7930 Ай бұрын
​@@misayeyoutube8383💔💔🇮🇱🇪🇹
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Tekkl 100%
@furiduri8440
@furiduri8440 Ай бұрын
የእሰልምና እምነት ተከታዮች እህትወድሞቸ ኢድሙባርክ አልሀምዱሊላህ ለዚቀን ላበቃን እሮቢል አይዞህ
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
እንከንአብሮአደረሰንማሬ እሰዉአቤትሆና ቢከፋም አልሀምዱሊላህ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
አለይነ ወአለይክ❤
@meditishu8014
@meditishu8014 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qb9px8ew4v
@user-qb9px8ew4v Ай бұрын
አለይና ዋለይክ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
አለይናወአለይኩም🎉🎉🎉🎉አልሀምዱሊላሂለዚህለተከበረቀንላድርስንጌታምስጋናይገባዉለአላህ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ቸሩመድሀኒአለም አባቴ በቃና ዘገሊላ በተገኘህበት ጊዜ የወይን ጠጅ አልቆ ዉሀዉን ወደወይን እንደቀየርህ የሮቤልንና የማህሌትን ታሪክ ቀይረዉ ቸሩ አባቴ።እኔ በነሱ ቦታ ሆኘ አዘንኩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
አሜን የሚሳነዉ የለም መዳኒያለም
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንየ ግን አመመኝ
@NsnsJsjs-vy5fu
@NsnsJsjs-vy5fu Ай бұрын
Alkahneknifirikwnidilgkositarnwmhonylebetanitegntinefreklekenþichbewymtitekwsetbitìhedsettitekalechsilezikbeateklyatifelgkm
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
አሜአሜንአሜን ❤❤😢😢😢
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ያሳደከኝ መላክ የባህራንን ታሪክ የቀየርክ መላክ የእነዚን ልጆች ታሪክ ቀይር በእውነት በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ሙሽራው ለሮቤል ብሌንን አሳልፎ እንደሚሰጠው ይሰማኛል ሮቢ እግዚአብሔር ያጠንክርህ ዮኒ መስጠት አለብህ አይቷት እንዲቆርጥለት የምለው ጠፋኝ መልካም ጋብቻ ብሌን
@user-jb7wv4rv3g
@user-jb7wv4rv3g Ай бұрын
ኧር,አሜን,አሜን,በእውነት,ቀይርለት,የወንድማችን,ደሰታ,በየነው❤❤❤❤
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 Ай бұрын
አሜንንን 😢😢😢😢😢😢
@HayeatHayeat
@HayeatHayeat Ай бұрын
አሜን አሜን ይቀይረዉ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
አሜን አሜን
@tgtra8041
@tgtra8041 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@munatube7030
@munatube7030 Ай бұрын
ሮባዬ ወንድማለም በዚህ ሰዓት እንደ አንተ አይነት አፊቃሪይ ማየት በእራሱ መታደል ነው እመነኝ እኔ ግን እስከ መጨረሻዋ ቀን ድረስ ተስፋ አልቆርጥም በፈጣሪይ የሆነ ታሪክ ሚቀየር አይነት ስሜት ይሰማኛል ፍቅራቹሁን እንባቹሁን ሳይ የራሄልን እንባ የተመለከተ አምላክ የእናተንም እንባ ይመለከታልና ግን አንተ ባይሆን እንኳን ጠንካራ ብርቱ አሪያ ነህ እና ለብዙ በአንተ ደስታ እንጅ ከእንግዲህ እንባ በፍፁም አይገባክም ለምን እግዚአብሔር በስራው ፈፅሞ አይሳሳትም እና ወንድማለም❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
😢እኔም ነኝ ወረቀት እንዴት ተላከ? የሆነ ሚስጥር አለው❤❤❤ ፈጣሪ ይርዳው😢😢
@user-qo2gj6qn6u
@user-qo2gj6qn6u Ай бұрын
Betam mayetu erasu endante aynetun afkarie metadel new slkun tebaberug ke U. S neg
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ትክክል እኔም ልቤ እንደማይሆን ይለኛል
@hadastekle2644
@hadastekle2644 Ай бұрын
Ato Selemom yesew fkregna litageba new? litleyayachew?Mahletna Robel eko abrew bet tekeraytew norewal yesew mist magbat be Egziabiher fit mamenzer new Egziabiher lante yalatin tebik yetebareke tidar endihonlih mahletn le robel tewulet be Egziabiher sim elemnihalehu
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
ብትክክል ❤😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እንጃ የሆነ ነገር ጠረጠርኩ 🥹እናቴ ሮቢዋ ማርያም አይዞህ እመብርሀን እሷ ትካስህ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Ай бұрын
አላህ አይቸግረዉም ሀዘንህን ወደ ደሰታ ይቀይረልህ በሙሸራሙ ቦታ አንተን ይተካህ ሰሜቱ ከባድ ነዉ አሁንም አላምንም እሷ ያተ ብቻ ነች ሮባ በረታ አሏህ ሁሉን ነገረ ቀያሪ ነዉ ያጀማአ ለኔም ዱአ አረጉልኝ የተከበረ ቀን ነዉ ዛሬ ኢድ ሙባረክ!!!!!!!🕊🌸🌸🌸
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ አልለምዱልላ እኳን ለኢደል አድሀ ባአል አደረሠን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Ай бұрын
የምታገባት ወንድሜ አባክህ ስለ እግዚሀብሔር ይሁንብህ ለሮቤል ተዉለት የሁነት በጣምነዉ ያሳዘነኝ ሮቤል አይዞህ 😢😢😢😢😢😢
@zuzu7018
@zuzu7018 Ай бұрын
ሮቤል አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።እግዚአብሔር አልፈቀደውም ሮቤ አንተ መልካም ቅን ልብ አለህ ነገ ለአንተ የተሻለ ነው ።ወንድማለም አይዞህ ።
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
እኔማ ተስፋ አልቆርጥም መጨረሻ ቀኑ እግዚአብሔር ያከሽፈዋል ሮቤል እንደ ሚያገባት ውስጤ ይነግረኛል አጎት ተብዬው ልጥቅሙ ሊሆን ይችላል።ግን አዲሱ ፍቅኛ ተብዬው አይኑ አያይም ጆሮው አይሰማም የማታፈቅረው ልጅ እንዴት ያገባል ምን ትዳር ሊሆንለት ነው ?????????? ሮቤል ታሪክ ቀያሪ ፈጣሪ ነው ሙሽራው አንተው ራስህ ነህ አይዞህ
@alberto-ne7hk
@alberto-ne7hk Ай бұрын
Oklijjiro
@kemerusalo820
@kemerusalo820 Ай бұрын
እኔም እደዛነዉ መስበዉ❤ ቀኑ የሮቤል ይሆናል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ቸሩመድሀኒአለም በሆነ ምክነያት በቀረና አብረዉ በቀጠሉ ድንግል ማርያም ልጅሽ ዉሀዉን ወደወይን ጠጅ እንደቀየረ የነሱንም ታሪክ እንድቀይርላቸዉ አማልጃቸዉ❤❤❤እመብረሀን እኔ በነሱ ቦታ ሆኘ በጣም አዘንኩኝ😢😢😢😢😢
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc እህቴደምሪኝ
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl Ай бұрын
የእውነት ሰውየውን ቢያደርገኝ ኖሮ የተደገሰው ድግስ ላይ ሮቤልን ወስጄ ቁጭ ነበር የማደርገው በጣም አዝናለው
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Ай бұрын
Ewnet new bergit ye hulum sew mijnot new
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
እኔም
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s Ай бұрын
ግን እኮ ሊያድረገዉም ይችላል ኢንሻ አላህ
@AbyMom-po5re
@AbyMom-po5re Ай бұрын
Ena alaregima fuck fkr be happy by yourself 😅😅 I'm diaspora too I do the same thing 😅😅😅😅 dele le diaspora 😅
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያለቀሰኩት እናቴ ማርያም የአኩሱማ ማርያም እባክሺ የሚያገባት ሰዎየው ምን አለ ቢተውለት ሚሰት ሳይሆን እቃ እዳገባክ እወቅ ብር የሰውን ልብ አይገዛም በፈጣሪ ሰም ብተውለት ኔጃ አላቅም ሰርጉ የሮቤል ወድሜ ቢሆን መኞቴ ነው ማርያም እናቴ ሰለቴን ሰሚን ብቻ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን አሜን
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሮብዬ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc Ай бұрын
እኔ አላምንኩም የውነት እራሱ ነው ሙሽራው ብዬ ነው እማስበው ❤❤❤❤❤
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Ай бұрын
የሮቢ ወገን በሌለበት ብቻውን ሙሽራ ይሆናል? ይከብዳል
@solsol7859
@solsol7859 Ай бұрын
endegebagn mushiraw robel yihonal
@waaa4954
@waaa4954 Ай бұрын
እኔም 💐😭😭😭
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Ай бұрын
ቢሆን ደስ ባለኝ😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እንዲህ ያለ መልካም አፍቃሪ በዚህ ሰዓት ከወዴት ይገኛል? እግዚአብሔር ይክስሀል ሮቤል ❤
@user-bz2mn5fv1f
@user-bz2mn5fv1f Ай бұрын
Betam yasaznal😢
@sosinatade9795
@sosinatade9795 Ай бұрын
የጥሪ ወረቀቱን ስጠው ።ለሱም እግዚአብሔር ያስተካክልታል በርታ ጀግና ነህ
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq Ай бұрын
መጨርሻዉን ሳላይ ተስፍ አልቆርጥም ግን እዉነተኛ ፍቅር ነዉ ያለዉ ሮቤል አይዞህ ወንድሜ ኢቶ መዝናኛ ሁሉ ግዜ ከጎኑ ስለሆንክ በጣም እናመሰግናለን
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 Ай бұрын
በጭራሽ ሰርጉ ላይ መገኘት የለበትም።ለሱ ያለውን ፈጣሪ ያውቃል
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k Ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነይ እግዜብሔር አምላክ ያአኛው ሰውየ ለሮቤል በሰጠው የሰራዊት አምላክ
@saraamane6114
@saraamane6114 Ай бұрын
አይዞህ ሮቤላ ሁሉም ያልፋል አንተ ብቻ ጤነኛና ጠንካራ ሁን እንጂ ካአሁን በህዋላ የፈለገ ችግር ቢመጣ እርግጠኛ ነኝ በርግጫ ብለህ ትጥለዋለህ አይዞህ ወንድማችን ጠንክርልን ።
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh Ай бұрын
የሚያገባት ሰውዬው ግን ጆሮም አይንም የለውምዴ😊 በሮቤል ልቡ የተሠበረ😢😢😢😢😢
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 Ай бұрын
😂😂😂ሳህ
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k Ай бұрын
እረ ፍቅር ምን እንደሆነ አያቅም ሰውየው ምክንያቱም መቼም ያያል ይስማማል ፍቅርዋ እንዴት እንደሆነ ምን አይነት እራስ ወዳድድ እንደሆነ መገመት አያቅትም ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባው አይመስለንም
@HaderaHelil
@HaderaHelil Ай бұрын
አይኑም ጆሮም ብር ደፍኖታል ሰውየው ሀብታም ቢጤ ነዉ ግን እውነት ሌላ ወንድ ምታፈቅር ሴት አግብቶ ከሆነ የጭቅላት ድሀ ነው
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed Ай бұрын
ደግሦ ሊድራቸዉ ነዉ የሚሆን ጠብቁ እንደዚህማ እየሆነች አያገባትም
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k Ай бұрын
እንደዚህ እማ ከደርገ እውነት የሮቤልን እንባ የዚህን ሁሉ እንባ በፍቅር አሸነፈ ማለት ነዉ እውነት ፍቅር ገገባው እንደዚህ ቡያደረግማ እኛም በፀሎትና በናፍቆት እንጠብቃለን
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Ай бұрын
የዚች ልጂ ባል ግን ጆሮው የማይሰማ አይኑ የማያይ ነው እንዴ ይሄን ሁሉ ጉድ😂😂😂
@user-xn5up5ml5c
@user-xn5up5ml5c Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@bizu831
@bizu831 Ай бұрын
ሀብታሞች ፍቅርን በብር የሚገዙት ይመስላቸዋል ለዛ ድፍን ናቸው
@HannaCala
@HannaCala Ай бұрын
ለኔም እንዳንቺ ጥያቄ ሆነብኝ
@ShaikLove
@ShaikLove Ай бұрын
Enm gerayegebagn esu ayedl😢😢😢
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e Ай бұрын
eko alayehum lela eko new😢
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Ай бұрын
ታሪክን ቀያሪ ልኡል እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ያቃል እሮቤልየ አይዞክ የምታገባት ሰውየ እረ በመብርሃን እደው በመዳኒ አለም ይዠሃለሁ አብረው እዲኖሩ ፍቀድላቸው ምን አይነት እራስ ወዳድ ነህ ግን እረ በመቤቴ😢😢😢😢
@user-pj4yf5tq8y
@user-pj4yf5tq8y Ай бұрын
እኔ አሁነም ተስፋ አልቆረጥኩም ፋ ሽብርቅ ብለህ ሂድ ማን ያቃል የአላህን ስራ እዘሃት ምትመጣም ይሆናል ያረብ የሮቤልን ልብ ሙሉ አድርገው ያረቢ የሮቤል ምስት ሁና ማየት ነው ዱአዬ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
ኢሽ አላህ ያረብ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
ሮቤልየ ጠከረ በል አወይየ ሁሉም ያልፋን ያተ ያለዉን ይሠጥሀን ተከረ በል😢😢😢
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu Ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንዲሞቸ እንኳን ለአረፈ ብአል በሰላም አደረሰን ያሰብነዉን ሁላ አላህ ሞልቶልን ከበተሰቦቻቺንጋር እምናሳልፍ ያርገን😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አሚንን አሚን አሚን ያረብ እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም አልሀምዱልላ
@user-nm3so3gh9s
@user-nm3so3gh9s Ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ ያረብ እንኩን አብሮ አድረስን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
አሚንንን ያረብ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላደረሰን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x Ай бұрын
አሚን ዉዴ። አከን። አብሮ። አደረሰን
@toyibaTube
@toyibaTube Ай бұрын
አሚንንንንንንንያረብ
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
ሰላም ዮኒየ መስጠትክ ትክክል ነክ ሮቢተይም ጠንከር ይበል አንተም እስካሁን ከጎኑ መኾንክ ምስጋና ይገባሀል
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
ሮበ አለህ የሰርጉን ቦታ አለህ ለታ የድርገዉ እኔ አሁኑም ብሆን ተሰፈ አልቆርጥም ዩኒ ከርዱን መስጠት አለብህ አለህ የሰርጉን በታ ለሮበ የድርገዉ አለህ አይለየቸዉ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ❤❤❤❤❤❤❤
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ሮቤል ጀግና ነህ ለአንተ ፈጣሬ ካላላት በእልልታ በሠርጓ ቀን ተገተህ ዳራት።
@Mohammed-ip5yq
@Mohammed-ip5yq Ай бұрын
አይዞህ መቸም ሰው ከወዴዴው ጋር መኖር አችልምና በርታ ወድሜ😢😢😢
@babayg8131
@babayg8131 Ай бұрын
Engean yeamlyeawea aymsealneam ksealteanewa awerea sealmeamtea lrbeal ymsetewa yeamsealnea
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Ай бұрын
ለበጎ ነው ሮቢ እግዚአብሔር ያደረገው ምክንያት ይኖረዋል 😊 ያፈቀርከውን ያገባ በጣም ጥቂት ነው። አሁን በቃ ወደፊት 🎉 ላንተ ያዘጋጀው አለና ጎበዝ ጥንካሬህን አሳየን፣ ደስተኛ ሁን በሰው የተገፋ ወደ ከፍታ ነው። በእግዛብሔር የተገፋግን አይነሳም ❤ ጀግን!
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 Ай бұрын
ወንድምለምየ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል የባሕርን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ስርግ የቀየረ ያተንም ይቀይርልህ
@meazatenagne4893
@meazatenagne4893 Ай бұрын
ሮቢ አንተ ለኔ ጀግና ነህ አይዞህ እግዚአብሔር የግራ ጉንህን ለተ የለው አለች አይዞህ እመቤቴን ተመፀን ትደራ ከእግዚአብሔር ነው ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
የሚአገባት ሰው እራሱ ሞኒ ነው እዴት የላሰዉ እዲህ እያፈቀረች ሊያገባት ወሰነ በልህ ካልሆነ በስተቀር ሮባ አተ ጂግና ወድ ነህ የአተን ስብራት በዉስጥህ እዘህ የሷን ስብራት ለመጠገን የምታረገዉ ጥረት እኝጃ በምን ቃል እደምአደቅህ አላቅም ከአተ ብዙ ነገር ተምረናል ወደፊትም ጥንካሬህን እደምታሳየን ባለ ሙሉ ተስፋነን ❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yg3tn3xm2i
@user-yg3tn3xm2i Ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም የሚደንቀው እኮ እሱ ነው,,,,!!! ስሜቱን በውስጡ ደብቆ ለሷ ሲል ደስተኛ ይመስላል ወይኔ ከባድ እኮ ነው ስብራቱ ምን ያህል እየተጎዳ እንዳለ እኮ በሱ ቦታ ካልሆኑ በቀር መረዳት ይከብዳል,,,,!!!!!!
@user-cb2vj1xx4r
@user-cb2vj1xx4r Ай бұрын
የወኒ ስጠዉና ይወስን ከፈለገ ይሂድ ከፈለገ ይቅር ይከብዳል ግንስጠዉ ይቂረጥለት ሀዌ ሮቤል አንተ ጠንካራሠዉነህ በትግስት ታሳልፈዋለህ ያልፉል እግዚያብሔር ከአንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
እግዝአብሔር ሆይ አደሪ ታሪክ ቀያሪ ሁሉ ቻይ ነክና ይሄንን ነገር ቀይረክ ደስ እሚል ነገር አሰማን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራ🤲
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
እመቤቴ አዛኝቷ የፍቅር እናት እባክሽ አች ድረሽላቸው ኡፍፍ እሮባየ ምን አባቴ ላድርግህ 😢 ብቻ ፈጣሪ ያውቃን😢😢😢 የምር እኔ እደራሴ ከጎንህ ነኝ ማሪያምን አይዞህ የኔ ውድ ወድም ኧረ ወንድ ልጅ አይከፋ 😢😢😢 እሮቤልየ የኔ አባት የኔ ጀግና ከይቅርታ ጋ ሱባይ ገብተህ ለትንሽ ጊዜ እራስህን አረጋጋ 🥰🙏🥰🙏
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c Ай бұрын
እግዝይቢሒራ መልካም ነው ሮቢል አይዞኛ ፈጣራ አምላክ ካንተ ጋይሁን ዮኔመልካም ሰው ፈጣራ ካንተጋ ይሁን ከሮቢል እንዳትረቀው እስኪረጋጋ
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Ай бұрын
ሁሉ ለ መልካም ነው አይዞ ሮብዬ ሁሉ ለ በጎ ነው ቻል እግዚአብሔር የምስጋናው ነገር የለም 🥹🥰🥰🥰🥰🥰😢
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ወድእናየተከበራችሁየእስልምናተክተዩወች እንኳንአድርስንለ1445ኛዉአመትሂጀራ ለአረፍባአለአደርስንአልሀምዱሊላሂለዚህለተከበረቀንላበቃንምስጋናይገባዉለአለማቱጌታ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ዉዷ
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t Ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሪዉን ይስጥህ ወንድሜ እንደዚህ ፈተና ያደረሰብህ እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነዉ እና ተመስገን በለህ ተቀበለዉ ለሷም ጥንካርዉን ስስጣት ያማያፈቅርትን ማግባት ይከብዳል😢❤
@masara1167
@masara1167 Ай бұрын
ጥሪ አደተ ደረገለት ይወቅ ግን ሰረጉጋ ሔዶ ባይጉዳ መልካም ነው የራሱን ድርሻ በቤሎ አስለክቶ ስለመጣ እደኔ ሰረጉላይ ባይገኝ መልካም ነው
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
True
@beletechberihun8615
@beletechberihun8615 Ай бұрын
በቃ የእውነት ሆነ ያሳዝናል እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ በጣም ከባድ ነው የእውነት አመመኝ
@user-rt7cj2qw1i
@user-rt7cj2qw1i Ай бұрын
እግዝአብሕር ቸር ነው አይታወቅ በመጨረሻ የአንተ ልትሆን ይሆናል ጠንክር እንደሁለታቹሁ አይነት ፉቅረኛ አላይነም ቃላን ለመጠበቅ ብላነው እንደዚህ ምትሆን ❤❤❤❤❤❤
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k Ай бұрын
ሮቤል አይዞክ አንተ እኮ ጀግና ነህ ጠካራ ነህ ሁሉም ነገር ካባድ ቢሆንም መጠከር አለብክ ነገ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ያንተ ጥንካሪክ አይዞክ ሮቤል ❤❤❤
@user-hp6yn6hl8f
@user-hp6yn6hl8f Ай бұрын
ሮቤልየኣይዞህ የኔወንድምሁሉምያልፋልእና ጠንክር ዝሓወይ
@astierabath5348
@astierabath5348 Ай бұрын
አይዞህ ሮቤል በርታ ቃል የገባሃውን እውን አርገው❤
@user-zb3yd9wj4n
@user-zb3yd9wj4n Ай бұрын
እግዝሔብር መልካም ነዉ ታሪክ ይቀየራል አይዞኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeabebaye9942
@yeabebaye9942 Ай бұрын
አይዞኻ ፅቡቅ ኢኻ ጌርኻ ዝወደይ ኹሉ ጊዜ ህሊናኻ ፅሩይ እዩ
@samiraAlajmi
@samiraAlajmi Ай бұрын
ሮቢወድሜ አይዞህ ፈጣሪ የተሻለውን ላተይወፊቅህ❤❤❤😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy Ай бұрын
.እሮቤ ወድማችን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤
@user-qk4ow5eo9f
@user-qk4ow5eo9f Ай бұрын
እሮቤወድማችንአይዞህሀሉምለበጎነው
@TewabechWondimu
@TewabechWondimu Ай бұрын
አሁንም እደግመዋለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ሆይ ይህ ታሪክ ቀይረህ እነዚህ ጥንዶች ቲደጋቸው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ሮቢ የኔ አባቴ አጀቴን በላከዉ😭😭እግዚአብሔር የተሻለ ይርጤህ ይክስሀል ፀልይ💔💔💔 በማርያም ሰለሞን ተዉለት 😭😭
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 Ай бұрын
አይ ሠለሞን አበበ ምኑን ምኑን የአበበ ልጅ ሆንክ የጠወለገ ልጅ ነሕ ዘመድ ወገን የለሕም ? የሚመክርሕ!!!! የማያፈቅርሕን ሰው ማግባት ? ሰው እንዴት በድን ለማግባት ይዘጋጃል ። ያንተንም የሱዋንም ህይወት እያበላሸ ነው። ሮቤል በርታ ታሪክ የሚቀይር አምላክ አለ።❤❤❤
@user-sm3km9du5g
@user-sm3km9du5g Ай бұрын
ኧረወይኔበሳቅሞትኩኝ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የጠወለገ 😂😂😂😂😂😂😂
@haythayat6345
@haythayat6345 Ай бұрын
እሮቤልየ ለበጎ ነው የተሻለ አዘጋጂቶልህነው እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ፈጣሪ ያጠንክርህ
@ameleworketeferra5330
@ameleworketeferra5330 Ай бұрын
እሮባዪ አይዞህ የኔ ጀግና በሰው ተስፍ ይቆረጣል በእግዚያብሔር ግን ተስፍ አይቆረጥም። ስለዚህ አገባችም አላገባችም በሆነ ምክኒያት ግን እጅህ ትገባለች ቤተሰብዋም ሰልፍሽ ራስ ወዳድ ስለሆኑ እንጂ ለሳ አስበው አይደለም ባል ተብየውም አፍቅሮአት አይደለም ለምን ፍቅር የሚያውቅ ሰው በእናንተ መአል መግባት አነበረበትም ለፍቅር ብዙ መስዋት ስለሚከፈል ነገር ግን ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ። እግዚያብሔር ግን የፍቅርና የእውነት አምላክ ስለሆነ ሁሉን ያሳፍራል። አንተግን በርትተህ ሁሉን እስከመጨረሻው ማየት አለብእ። እደኔ እደኔ ሰርጉላይ አትሂዲ ልብህን አዳምጥ እየፀለይን ነው እግዚያብሔር ድንቅ ያደርጋል።
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ፈጦሪዬ ሆይ ❤እኔ ለነዚ ልጆች ታምር እንዲፈጠር ፀሎቴ ነው😢
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Ай бұрын
🤲🤲🤲
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Ай бұрын
አይዞን ወዲ አደይ ዘጋጥም እዩ ምንታን ጠንካራ እትከውን ፀልይ እንዲያውም ኣብ መርኣኣ ምስተሃወስካ ምስ ረኣካ ክትቆርፅ ኢካ በቃ ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ውጭ ሊሆን ኣይችልም እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀው ነገር አለ ህይወት ይቀጥላል ገና ወጣት ነህ እንተ ሰውን ብቻ አትበድል አትግፋ እንጂ ሁሉም ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ይክሰሃል ሁሉም ያልፋን ደስተኛ ትሆናለህ ፀልይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@qweas-hv6og
@qweas-hv6og Ай бұрын
የፌቅር አምላክ ይርዳህ ሮቤል
@FhcJcg-ie6kx
@FhcJcg-ie6kx Ай бұрын
ሮቤል ሓወይ ኣይዞካ ፈጣሪ ዝሓሶቦ እዩ ዝኮን እመብርሃን ምሳካ ትኩን🙏😥
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
እስካሁን ተስፋ ነበረኝ አሁን ግን አበቃ ከዚህ በላይ ባያይ ጥሩ ነዉ ከመጎዳት ከማልቀስ ከመበጥበጥ እሷንም ከማስከፋት በቀር ምንም አይጠቅመዉም ዘፈኑ ግን ታሪኩን ይገልፀዋል አይዞህ ሮባ ጠንከር በል ብሌኔ የአንተ ሔዋን አይደለችም በቃ ፈጣሪ ሌላ ልብህን የምጠግንልህ ሴት ይሰጥሀል አትከፋ።
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 Ай бұрын
ሳይሽ ውየ ባድር የማልጠግብሽ ማርየ
@haymikassa7866
@haymikassa7866 Ай бұрын
አይዞህ ከባድነው ሮቤል ፈጣሪ ካለ ያንተም ልትሆን ትችላለች በሂደት ለምን ፍቅር አላችሁ እሱዋም ደስተኛ ሆና አትኖርም አንተን እያሰበች ከባድ ነው ስሜት
@user-mb9os9wo7t
@user-mb9os9wo7t Ай бұрын
ሮቢ አተ ጀግና ነህ ማፍቀር መታደል ነው አሁንም በርታ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ለሳምሪ ግን አዘንኩላት ያፈቀሩትን ማጣት ያውም የልጂነት ፍቅር የሚያገባት ሰውም ያሳዝናል በድን አቅፎ መኖር ነው የሚሆንበት እባክህ አዲሱ የሳምሪ ባል ተዋቸው ሳምሪን ለሮቢ ተውለት ታሪክ ስራ እባክህ ፍቅር ከባድ ነው የመሰይጠፋ እሳት እስከ ህይወት የማይጠፋ የውስጥ እረመጥ ነው በርታ እሮቢ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
@selamselam6256
@selamselam6256 Ай бұрын
አይዞህ እሮቤል በርታ ቃል የገባህዉን እዉነት አድርገዉ ይሰጠ ዉ የሱተሆነቺ ተመልሳ ትመጣለቺ እሮቤል የእዉት ጀግና ነዉ ለበጎነዉ ❤❤❤😢
@sadasada4221
@sadasada4221 Ай бұрын
የሰርጉ ቀን ለእሮቤል ትሁን ሙሽራው እሮቤል ይሁን ተመኘሁ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
መጨረሻ ለሡ ትሆናለች አብሽሪ
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu Ай бұрын
ባይሰጠው ባይ ነኝ ለምን ይሄ ምስኪን ልጅ ስቃዩ በዛ እስከ 11ሰዓት ድረስ የሚፈጠረው አይታወቅም ፈጣሪ ታሪክን ይገለብጣል አይዞህ ሮቢ የኔ ጌታ ፈጣሪ ተአምር ያድርግ እሱ ያለው ይሁን ዮኒ አንተን የመሰለ አፅናኝ የሚያጠነክር የሚያበረታ ጓደኛ ስላለው ደስብሎኛል ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
@melataskal9201
@melataskal9201 Ай бұрын
ሮቤል የኔ ወድም ሁሉ ያልፍል ለቦጎ ነው❤❤❤
@Tawahido7627
@Tawahido7627 Ай бұрын
ያማል በጣም😢😢😢 እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ይሁንላቸዉ, ወንድሜ በርታ አንተ ጠንካራ ነህ
@Selam..........1234
@Selam..........1234 Ай бұрын
ሮቤል ተስፋ አትቅርጥ አንተው ነህ ባል ምትሆነው surprise ሊድርጉት ነው በዬ ተስፋ አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
ENDFESE.YRGWE.EHUTY.MGOTY.NBER❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n Ай бұрын
ዮን የኔ ጀግና እንኳን በሰላም መጣክ ወንድመ ክፉ አይንካዉ❤❤❤❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
በአለም ዙሪያ እንዳንተአይነት ሰውሁሉ ቢኖር ዛሬ የት በደረስን ነበር አንተ ማለት የፍቅር ምሳሌ ነህ በርታ ጌታ ለአንተ ያስቀመጠልህ አለ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ሕይወት እዲሕ ከሆነች በጣም ነዉ ዓለም የምታስጠላው ❤አረ የፍቅር አምላክ የትነው ያለኸው ???
@user-hu4up6he7c
@user-hu4up6he7c Ай бұрын
የሠርጉ ቀን ሠርፕራይዝ ሊያረጉት መሆን አለበት
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Ай бұрын
እውነት ሙሽራው ታሬክ ይስራ የሰርጉ ቀን ብዬ እጸልያለው ምክንያቱም ይህን እያየ ምን አይነት ጋብቻ ነው
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
እረ እባክህን ብሌንን የምታገባት ሰው እንደ ሰው የምታስብ ከሆነ እነዚህ ፍቅረኝሞችን አትለይይ እባክህን እንለምንህ በእግዚአብሔር ስም እንለምንህ ከሳ ጋር በፍቅር እኖራለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል እና አስብበት እንዲሁም ይ አጎት ተብየው ደግሞ ሰው ሳይሆን የፍቅር አምላክ የሆነው ጌታ ይበቀልሀል በቁምህ የእግዚአብሔር ብትር ይርፍብሀል ለዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀሬ ነው የኔ ቆንጆ ብሌኔ በሄድሽበት ሁሉ የሮቢ ፍቅር ብርታት ይሁንሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ምን ይታወቃል አሏድ ቀን የፍቅር አምላክ መልሶ ሮቢ እቅፍ ትገቢ ይሆናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሰማይን ይለምሶሶ ይቆመ አምላክ አለ ሮቢ ወነድሜ ጠንከር በል ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እና እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው የኔ ወንድም
@user-lt5rm4vj2s
@user-lt5rm4vj2s Ай бұрын
ሮባየ ወዲ ዓደይ💊❤️ኣይዘኻ ፈጣሪ ንዓኻ ዝብሎ ኣይስኣንን🙏🥹🥹
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Ай бұрын
ጎበዝ ብትክክል
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Ай бұрын
ያማል ብሌን ብትወደው ለፍቅር ምስዋት መክፈል ነበረባት እውነት
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
በትክከል
@asterabraham9656
@asterabraham9656 Ай бұрын
በስርጏ ቀን ኪዳነምህረት ታሪክን ትቀይረዋለች ❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f Ай бұрын
ፈጠሪ ከጎንህ ይሁን እኔ ከቢዶኛል እየተወደዱ መለያት ይከቢደል ሮቤት ጀግነ❤❤❤ጠንከረ ሁን😢😢😢😢😢😢
@user-hi8hd1gc9b
@user-hi8hd1gc9b Ай бұрын
ልክ ብለሀል የቤተሰብ ፍቅር ከሌለ አምላክም አይባርከውም አምላክ ያንተን ፈቃድ ይፈፅምልህ ወንድሜ።
@user-dn1wq7ee8p
@user-dn1wq7ee8p Ай бұрын
ቅድሚ ምካድካ ወድነይ ነብስካ ሓሊ ረቡየይ😢😢😢❤❤❤❤
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Ай бұрын
ብትክክል
@HiwetAgamasie-jo4xq
@HiwetAgamasie-jo4xq Ай бұрын
ተጀምሮ እስኪጨረስ በእንባ አየሁት😢😢😢😢
@user-qo2gj6qn6u
@user-qo2gj6qn6u Ай бұрын
Betam ene rese be enba new yayewut betam kelbu afkarie new yene behone bye temegewut betam fkr mn endehone tenkko awokotal yhe lij be sheger bcha sayhon be alem lay fkrun betarik mexaf alebet ewunetega afkarie slehonk eldlega nek demo bzhu le fkrr mnm yemaymeslewu Hulu tlk tmrt bet neh ante kechalachu agenagun yefkr msale edme ystk
@user-sy3cc1ze2t
@user-sy3cc1ze2t Ай бұрын
ሮቤልአላህ ብርታቱንይ ስጥ ህወድሜአላህካለ ምክንያቱብዙነዉ ላተያረጋታልኢን ሽአላ
@HjAdg-nf4cb
@HjAdg-nf4cb Ай бұрын
አቢሺር ሁሉም የሊፈሊ
@user-wx4gj7wc1c
@user-wx4gj7wc1c Ай бұрын
የኔ ውዴ ዎንድሜ አዞክ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያለው ሆናል 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
እሮቤል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ስወድህ አይዞህ ስታለቅ ከምር ልቤ ያለቅሳል ስትከፋ ይከፋኛል ግን መሆን ያለበት ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
Good job I am so proud of you getting strong
@user-sv6jn6ib9n
@user-sv6jn6ib9n Ай бұрын
አይዞክ😢😢😢😢ሮቤል
@SeBintBaba
@SeBintBaba Ай бұрын
ግን ሙሽራው የሰርጉ ቀን ለሮቤል ፍቅሩን ሰርፕራይዝ ቢያረገው ወይ ደስታችን ።።
@fatumausban4261
@fatumausban4261 Ай бұрын
ጥሩ ሰወ ከሆነ ነው
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q Ай бұрын
የእነዚ ልጆች ታሪክ አንድ መፃፍ ይወጠዋል ጀግና ነህ ሌሎችም ካንተ ይማራሉ በፍቅር መለያየት መልካም ነዉ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲል ነዉ አንተ መልካም ነህ ፈጣሪ መልካሙን ይምረጥልህ የተጎዳከዉን ያህል ይካስክ
@AnnyeQatar
@AnnyeQatar Ай бұрын
አ ንተ መልካም ልጅ ነህ ጌታ የ በ ለጠውን ይሰጥሃል ጥሩ ነገር ይገጥመሃል አይዞህ ወንድሜ
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
የዚህን ልጅ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ እደኔ መጨረሻ የናፈቀዉ ላክ
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u Ай бұрын
ሰርጉን ሳላይ ተስፋ አልቆርጥም
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አይዞህ ሮባዬ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናህ። በሷም አይፈረድም ምክንያቱም ሞተሃል ተብሎ ስለተነገራት ነዉ ይሄንን የወሰነችሁ። ሰዉ በህይወት አለ ሲል ነዉ። የትም ሳይሄድ ያንን ሰዉ የሚጠብቁት። ነገር ግን ሞተ ከተባለ ማንን ይጠብቃሉ? ማንም። ምንም። ስለዚህ ሮቤል እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የሚሆናትን የህይወት አጋር ይሰጥሃል። በስታ ጠንከር በል ልብህን አትጉዳ። ደግሞ እግዚአብሔር ያደረገዉ ለመልካም ነዉ።ሶ አሜን ብሎ መቀበል ነዉ።
@zenashab4209
@zenashab4209 Ай бұрын
ሮቤል አይዞህ ሁሉም ለቦጎ ነው አንተ ጣንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር መልካም ነው ለልጅቱም ይሄ የትዳር ህይወት ደስተኛ አትሆንም ላንተም የተሻለ ነገር ፈጣሪ አዘጋጅቶ ነው 🥰
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm Ай бұрын
እፍፍፍ😢 ምን ይሆን
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r Ай бұрын
እይዛ ወንድም ሮቤል ከሞት ወድ ህይወት የመቅያር አምላክ አለ ለምክንያት ነው የኔይ ከጎንን ስለ ሀንክ ብጣም እንምስግናልን እግዚአብሔር ይስጣህ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 66 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው  ፍቅር።
21:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 107 М.
ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት  ሆኖ ተገኘ።
26:00
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 145 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 9 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН