አበባው ከግድያ አመለጡ፤የፋኖ ኦፕሬሽን | የባህርዳሩ ከባድ ጥቃት፡ ከተማዋ ተከባለች፤ ‹ትዕዛዝ እየተጠበቀ ነው› ፡ የብርሃኑ ጁላ ቅስቀሳ

  Рет қаралды 48,523

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 61
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 ай бұрын
ድልለአማራውያን🎉🎉🎉
@techawatch
@techawatch 3 ай бұрын
ባንዳው አበባው ታደሰን ይዘውት ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበረ።ድል ለፋኖ!
@yamralko9236
@yamralko9236 3 ай бұрын
Please join us with this #STOP_AMHARA_GENOCIDE!! campaign. ከአሁን በፊት #No_More ዘመቻ ምን ያህል ሕዝብ እንደተሳተፈበት ይታወቃል። አሁንም እባክዎ በዚህ #አማራን_ማሳደድና_መግደል_ይቁም!! ዘመቻ ይቀላቀሉ። ለሌሎችም ያጋሩት።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 3 ай бұрын
ሮሃ ዜና እናመሰግናለን, ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@ShamalBallara
@ShamalBallara 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 3 ай бұрын
❤❤❤❤ድል ጰለአማራ ለፋኖ
@abeba2241
@abeba2241 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤💪🏿💪🏿
@getahunassefa231
@getahunassefa231 3 ай бұрын
የእንንተ ዝም ብሎ መተርተር ነው ለትግሉ ችግር እየፈጠረ ያለው:: ዜና አገኘን ብላችሁ እቅድ ሁሉ ሳይቀር እንደጣቃ ጨርቅ የምትቀደዱት!😢
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤
@MoloShefaro
@MoloShefaro 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤
@teddy7551
@teddy7551 3 ай бұрын
Viva for Amara people Fano freedom fighters ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tesfa-mi7xx
@Tesfa-mi7xx 3 ай бұрын
የቤቱን ማስታወቂያ እጅግ ነው የጠላሁት
@dinqtube3727
@dinqtube3727 3 ай бұрын
ከግድያ አመለጠ ዜና አይደለም!!! ከገደሉ ገድሎ ማሳየት ካልሆነ ዝም!!! ከዚያስ? ይህ ሰውዬ ከዚህ በሗላ እንዲህ አይነት ዕድል ይሰጣል? ዝም ብላችሁ ሥራችሁን ስሩ!!! ሥራችሁ ይናገር!!! ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@FantahunShiferaw-ly4dq
@FantahunShiferaw-ly4dq 3 ай бұрын
ፋኖ ይችላል
@esayaslove5758
@esayaslove5758 3 ай бұрын
ድል ለትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
@dejeneabera4438
@dejeneabera4438 3 ай бұрын
ምታነቢው ዜና ዜማ አያስፈሌገውም! ኢንተርቴይመንት አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው!!
@meweds8media
@meweds8media 3 ай бұрын
እና ፋኖ ባህርዳርን ተከበበ ለማን ነው የእናንተ ወሬ ለጠላት ነው ወይስ ለወዳጅ?ግራ አጋቢ ሚድያ ግራውን ነው ያጋባን አሁንስ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Jegnit God bless you
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 ай бұрын
አበባዉ አይሞትም እደዛሬዉ ሳይሆን እኔ ህዋት ገደልነዉ ብሎ ሴወራ ያለቀስኩት እባ መቸም አረሳዉ የማሽቃበጤ ብዛት ዛሬ ግን ፋኖ እሬሳዉን ዘርግቶ ባይ እደት በጨፈርኩ ነበር😂😂😂😂😂
@aya8710
@aya8710 3 ай бұрын
ነፍስ በላው አበባ ከግድያ አመለ። ኧረ ተይ መዓዛ ምነው ጨንጓራችንን ባታቃጥይን። የስንቱን ንፁሃን ዐማራው ደም የተሸከመ ሰው አንቱ ?????
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 ай бұрын
ሳይጣራ ወሬ ሳይበጠር ጎፈሬ😏 ፋኖ ወሬ ይቀንስ ትላንት ተከበቡ ዛሬ አመለጡ????
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 ай бұрын
ትክክልፋኖወሬአብዝቷልህዝቡእያለቀነዉ😢😢😢
@FlorindaTunga
@FlorindaTunga 3 ай бұрын
ጠላቶቻችን እነ ብርሃኑ ጁላ ብቻ ሳይሆን ሆድ አደር ከርሳም ጋዜጠኞችም ናቸው ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል።
@EshtuAmanuel
@EshtuAmanuel 3 ай бұрын
ፋኖያሸንፋል
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 ай бұрын
ታጋይአይቀባጣርምሁሉንበወስጥነዉየሚያዘዉፋኖከሌሎቹነሜሩ
@JamesOnwuka-k2o
@JamesOnwuka-k2o 3 ай бұрын
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 3 ай бұрын
አር ሴሆን ጡቅላይ ግዛት ትግራይ ስምህን ክልል
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 3 ай бұрын
ዜናው ተጋኖ ካልሆነ እበባው በዚያ መጠን ከበባ ውስጥ ነበር ለማለት እይቻልም። እንዴት ሊያመልጥ እንደቻለ ካልተገለጸ እንዲያው ወሬ ብቻ ጠላትን ለማሽበር ይመስላል
@fekadutefera9833
@fekadutefera9833 3 ай бұрын
Hi
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Very sad story this young girl. God bless her soul rest her in peace. Very very sad.
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
ኸረ መዓዚ ጥንቃቄ ማረግ አትርሺ ከጀርባ የሚሰማው ድምፅ ጥሩ አይደለም
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 ай бұрын
ፋኖወሬቀንስእናአድሁንናታገልህዝቡእያለቀነዉ😢😢😢😢😢😢😢ሁልግዜተደመሰሰይሰለቻልየወለጋአማራእያለቀነዉ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Welcome Jegnit
@tomorrow9473
@tomorrow9473 3 ай бұрын
የቤት ግዙ ማስታወቂያ እንኳን ይቅርብኝ ብልፅግና ሊወርሰዉ። ይሄ የበሰበሰ አገዛዝ ከተወገደ በኋላ ቢሆን ይመረጣል።
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 3 ай бұрын
ለምነው እሚናገረው በጣም ይፈጥናል ማርሸት
@binyameshete1129
@binyameshete1129 3 ай бұрын
እንዴ አበባው ታደሰ ከግድያ አመለጠ ብላችሁ የለጠፋችሁት ዝርዝሩ የት አለ?
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 3 ай бұрын
Amhara waree bejaa
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 ай бұрын
mengist hagerituwaan maregagat kalchale siltanun le tor haile be gizeaweenet setito shigigir mengist eskiseyim ye selam askebari tor ke amisom egeza gebto biyagiz melkam newu.sewu eko eyaleke newu,hagerituwam eyewodemech newu.
@tezi7282
@tezi7282 3 ай бұрын
ይህን ባንዳ ስቀሉት ማምለጥ የለበትም።
@saratadesse6657
@saratadesse6657 3 ай бұрын
Hulegize ameletu new yemetelut medere weshetam hula
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 3 ай бұрын
😂😂😂ቤት ግዥ የፊት የፊቱን አለ ጓያ ነቃይ ብሩን የት አመጣችሁት እየተባለ ቤት ኢትዮጵያ አይታሰብም
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 3 ай бұрын
Kkkkk AYE ROHA BEZENA ETHIOPIA ALEKOLATALE KKKKK 😂BE Commercial Bete Gezu 😂😂😂
@habtufantaye5939
@habtufantaye5939 3 ай бұрын
Aderbay midea
@123be33078
@123be33078 3 ай бұрын
ቲሽሽሽሽ ሁሌ ቀረርቶ መንደረኛ ሁላ!!!!!!!!! አመለጡ ለጥቂት ስትሉ ክረሙ ማቅራራት ብቻ
@addissisay3436
@addissisay3436 3 ай бұрын
የውሸት ዜና አታብዙ! ከባህርደር እስከ እንጅባራ ሰላም ነው። በውሸት ተስፋ አታስቆርጡን😢😢😢
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 ай бұрын
የፋኖ ውሽት በዙ
@Elsa-d2g2j
@Elsa-d2g2j 3 ай бұрын
አቤት ሁሌ ከግድያ አመለጡ መቼ ነው ፋኖ ገድሎ የሚያሳየን ሁሌ ሳክስ ሰለቸን😅
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 3 ай бұрын
የዩቲዩብ ህግ ስለማይፈቅድ ነዉ የማያሳዩት።
@EthioFano-gs6em
@EthioFano-gs6em 3 ай бұрын
Bayegedelum sebeseba sayadergu wotewal
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 ай бұрын
🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ
@EmanSulitan
@EmanSulitan 3 ай бұрын
በአዲስአበባ ቤት ገዝቶ ለመኖር ምን ዋስትና አለ?
@bisratdaniel2407
@bisratdaniel2407 3 ай бұрын
እዴት ይተርፋል ይሄ ጡረተኛ ወታደር
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ ፋኖ ይችላል❤❤❤❤
@tigestschaller1005
@tigestschaller1005 3 ай бұрын
ለመሆኑ የዚህ KZbin ባለቤት ማን ነው? የዚች መአዛ የምትባል ከፋፋይ ለምን ትከታተላላችሁ::
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 3 ай бұрын
አንች እየተክታተልሽ ሌላውን ማክላክል ምን ይባላል።? መጀመርያ ጥያቄውን ለራስሽ አድርጊው።
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 42 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.