📌ሩዝ በድንች ይመርጡታል|| ለተለያየ ዝግጅት መሆን የሚችል|| rice with 🥔 potato delicious recipe

  Рет қаралды 16,185

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood ##special #food #fasting

Пікірлер: 63
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ🥰 ሰላሙን ያብዛልን እያልኩ ዛሬም ለሁላችሁም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ሲሆን አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ነባር ቤተሰቦቼ ላይክ ኮሜንት ሼር በማድረግ ለቻናሌ ድጋፋችሁን አሳዩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@edengenet2464
@edengenet2464 Жыл бұрын
ቤትዋ በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ እህት: እኔ ግን እርዳታ ፈልጌ ነበር ሽንኩርትና በርበሬ ለማይስማማው ሰው ምን መፍትሄ አለሽ? ግን የሀበሻ በእንጀራ የሚበላ 😂
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤደንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ጥያቄሽን ለመመለስ ተቸገርኩ ለሽንኩርት ተከትፎ ድንገት ከፈለግሽ ማለቴ ነው ደርቆ በፀሀይ በምጣድ ሞቅ ሞቅ አርገሽ ፈጭተሽ በዱቄቱ መጠቀም በርበሬ ድልህ ተሰርቶ ከሆነ በሚለው ነው 🙏😍❤
@axatube3194
@axatube3194 Жыл бұрын
@@bettwascorner ቤቲዬ እናመሰግናለን ግን ሽንኩርትም በርበሬም ለማይበላ ሰው ነው: መቼም መላ አታጪም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@axatube3194 አክሳዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ ስለሁሉም እያመሰገንኩ እስቲ ጊዜ ሰጥቼ መልስ አመጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tamirudejene6284
@tamirudejene6284 Жыл бұрын
ላውሮ የምን ቅጠል ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ወንድም በመጀመሪያ ከልብ ነው የማመሰግነው የላውሮ ቅጠል ለሩዝ ለስጎ ለተለያየ ነገር የሚሆን ቅጠል ነው 🙏🥰❤
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 9 ай бұрын
በአማርኛ ላውሮ ቅጠል ምንድ ነው የሚባሐው???
@workneshAliTadesse
@workneshAliTadesse Ай бұрын
ላውሮ የምን ቅጠል ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የምግብ ማጣፈጫ ነው🙏😍❤
@HeavenBekle
@HeavenBekle 6 ай бұрын
ምነው አቦካሽው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
ምኑ ነዉ የቦካ አይ ሀበሻ ለመተቸት አንደኛ ነን
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Thanks Betty happy Sunday 💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርል🙏🥰❤
@MignotWolle
@MignotWolle 11 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል
@fireayalew9663
@fireayalew9663 Жыл бұрын
ዋው የሙያ ጥግ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፍርዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@meazadebretsion2914
@meazadebretsion2914 Жыл бұрын
Betxmari geze koxabi sra yeznew yemnhedew yemgb aserar asayin ? Tebarki❤🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ArayaSolomon-gt4we
@ArayaSolomon-gt4we 2 ай бұрын
Lawero ketel medenew
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የምግብ ማጣፈጫ ቅጠል ነው🙏🥰❤
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 3 ай бұрын
ከሙን አትበይ እኔ አልወድም በተረፈ ጥሩ ነው በርቼ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 7 күн бұрын
እና ምትበል ካሎደዳችሁ አለመጨመር ነዉ
@Hayatmuhamd
@Hayatmuhamd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሐያትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኩኪዬ ስለምታበረታቺኝ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Pls add tomatoes, anyhow it is perfect.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መታሰቢያዬ ስለሁሉም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም ዋው በጣም በጣም ጎብዝ በርቺ🙏🙏🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ በጣም ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Betwaye betam qonjo yeruz aserar nw yasayeshin beervhi ejochesh yebareku ❤❤❤❤ bettye degagme teyqesh almeleshlgnm kudos berbere sizegaj min mechemer albet ebaksh melsun negerign
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስመኝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ይቅርታ አንዳንዴ ኮሜንት ሲበዛ ይደራረብ እና ይደበቅብኛል ለዛ ነው kudos ያልሽን ምን አይነት ነው አልገባኝም በርበሬው ገብቶኛል 🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
@@bettwascorner cheger yelewem bettye kundo berbere lemalet nw chekuye selehon nw
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@simegnkefelegn208 ስመኝዬ የእኔ ውድ ቁንዶ በርበሬ ሲዘጋጅ ብቻውን በፀሀይ አድርቀሽ መፍጨት ነው ምንም አይገባበትም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ሂክ
@ሂክ Жыл бұрын
የኔልዩ እኳን ደህና መጣሺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Betye betam harif new yetebareke yehun 👍👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ አክባሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 9 ай бұрын
አህለንበርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
it’s looking yummy 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SebleTesfaye-k6y
@SebleTesfaye-k6y Жыл бұрын
ያምራል ቤትሻ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meazadebretsion2914
@meazadebretsion2914 Жыл бұрын
Waww bexam yamral gobez❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Жыл бұрын
ምረጥነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 Жыл бұрын
Yammyyy betiye
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ግደይዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Жыл бұрын
ለዉሮአላቅም ምንድነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰሚራዬ የላውሮ ቅጠል ለብዙ ነገር መስሪያ ያገለግላል ሱፐር ማርኬት ደርቆ ይሸጣል ለሩዝ በጣም ያጣፍጠዋል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ እጠይቃለሁ ሱፐርማርኬት አመስገንለሁ ቤቴየ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ምስጋናዬ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@BezoBezo-i2y
@BezoBezo-i2y 8 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Selma Bettwa arfi naw betam
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Жыл бұрын
መግሉባነው
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ!
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፂዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
በጣም ቀላል የሚጣፍጥ እሩዝ በድንች
8:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 116 М.
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 17 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН