ሰዓታት ዘደብረ ዓባይ ክፍል አንድ ከአአትብ ወእትነሳዕ እስከ ተዘከር እግዚኦ ከነምልክቱ seatat zema ze Debre Abay

  Рет қаралды 93,706

ዘየኔታ Zeyeneta

ዘየኔታ Zeyeneta

4 жыл бұрын

ሙሉ የሰዓታት ዜማዎችን ለመስማት ይህንን ሊንክ ይጎብኙ www.zeyeneta.com/

Пікірлер: 50
@ZemeneEndalew
@ZemeneEndalew 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ratarat7340
@ratarat7340 3 жыл бұрын
ይሄን ከመሰለ ጥሁም ሰአታት ለይ ሰአታት አልቆ ታአምረ ማርያም ሰምቼ ኪዳን አድርሼ ትርጉም ሰምቼ ከሰአት ቅዳሴ እሄዳለው ስል ሳላስበው ተደውሎልኝ ወደ አረብ አገር የመጣት ይህው እኩለ ፆም ሲመጣ ዘጠኝ አመቴን ላስቆጥር ነው በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወደ እናት አገሬ በሰላም እንድገባ መታወቂያን ድንግል ማርያምን ይዥ ነው ምዞረው
@ephumedia4913
@ephumedia4913 5 ай бұрын
ድንግል ትጠብቅክ
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 Жыл бұрын
ዉዳሴ ማርያም በግዕዝ ይልቀቁልን አባታችን
@seifekassa937
@seifekassa937 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካች!!! እግዚአብሄር ይስጥን!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
የኔታ ቃለ ሕይወት ያስማማል ፡ እንደ ዋርካ ያስፋልን ፣ እንደ ችብሃ ያለምልምልን ፣ እንደ ላሊበላ ። ምድረ ደጓይሌ እግራ አጋብተውኝ ነበር ። ስለፈቱልን እናመሰግናለን
@Abi-nc7yl
@Abi-nc7yl 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@Menkr_Tube
@Menkr_Tube 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kidschannelvideosforchilde2040
@kidschannelvideosforchilde2040 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማዓለን፡ ነስእየ ማዕተበ ግን ጎደለች።
@Mebadt2016
@Mebadt2016 3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@kiheleassefa6482
@kiheleassefa6482 3 жыл бұрын
selam egzabher balehbet yitebkh. kechalk wudase maryam zeman bitkertsiln des yilegnal kale hiwot yasemaln
@titiaregawi3795
@titiaregawi3795 5 ай бұрын
kal hiwet yasemaln
@mindayeassefa7096
@mindayeassefa7096 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ከፁሁፍ ጋር ሲሆን በጣም ይረዳል 🌷
@zufangebreslase3662
@zufangebreslase3662 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን አሜን አሜን አሜን ።መፅሐፍ ሰዓታት የት ይገኛል ይቅርታ
@Rezene1973
@Rezene1973 3 жыл бұрын
Great Job! God bless you!
@King_Tube_
@King_Tube_ 2 жыл бұрын
kalehiwet yasemaln
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህን ፖስት ላደረገ 🙏🙏🙏
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 2 жыл бұрын
Egezabehere yebarekehe
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Жыл бұрын
ሰዓታት የሚጀምረው አብ ወወልድ ብሎ ነው ።
@user-vm1od1yl7l
@user-vm1od1yl7l 9 ай бұрын
Zmarye yared
@abrhamtselemti2463
@abrhamtselemti2463 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@weldegebriel2094
@weldegebriel2094 4 жыл бұрын
grum sra new kalehiwet yasemalin. tshirt mnanin mishet biyaregu tru new channel support mareg yemifelig endigeza. I always listen the hole day kdasie and seatat. kdasie wluwun bichinut demo tru neber.
@user-nx5yw4ee4j
@user-nx5yw4ee4j 3 жыл бұрын
please upload more zema. the all Part . ተጨማሪ ይጫኑልን እባክዎትን
@hilnadagna3356
@hilnadagna3356 8 ай бұрын
qal hiwet yesmealna
@zarahiwet1
@zarahiwet1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን በጣም ቆንጆ የሆነ ምልክቶጭ እባከው ህሉ ሰዓታት በምሉ ቀጥሉለን በጣም እናመሰግናልን ! ! !$ $ $
@zeyeneta7211
@zeyeneta7211 4 жыл бұрын
zara Hiwet ዛራ ህይወት ይቀጥላል። እባክዎ ለሌሎችም ሼር ያድርጉት።
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል፣ዕድመና ጤና ይስጥልን
@antenehaddisu8229
@antenehaddisu8229 10 ай бұрын
😅😅
@antenehaddisu8229
@antenehaddisu8229 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@antenehaddisu8229
@antenehaddisu8229 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@Tube-wm3pw
@Tube-wm3pw 2 жыл бұрын
ግሩም ነው!
@natigzawnati3584
@natigzawnati3584 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በዚሁ ይቀጥል
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
እንዳለ ጠፍቶብኝ ነበር
@ethiobichena4377
@ethiobichena4377 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@selomongashaw2970
@selomongashaw2970 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በዚህ ስራዎ ከቀጠሉ ብዙ ትውልድ እንደሚቀርጹ አምናለሁ ይህን ብየ ዜማውን ከነ ምልክቱ በጥዑም ዜማ ስሰማው በደስታ ክፍል አንድን አዳምጨ ወደ ክፍል ሁለት ስሄድ ግን ላገኘው አልቻልኩም ያልተለቀቀ ሁኖ ነው? ወይስ እኔ ፈልጌ ማግኘት አልችል ብየ ነው?
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Жыл бұрын
አቀራረቡን አስተካክለው ለምእመን በሚገባቸው አቀባበል ጨምሮ
@andabet
@andabet 4 жыл бұрын
ቅዳሴውን
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 2 жыл бұрын
Huleme yemaltegebewe
@yeshealmmezigbu-we3kd
@yeshealmmezigbu-we3kd Жыл бұрын
Nice
@user-jv6zp3et2z
@user-jv6zp3et2z 4 жыл бұрын
Hello brother I hope you’re great! Can you upload the rest of seatat zema with the same person if you can please?
@user-pp6ju7uz8j
@user-pp6ju7uz8j 9 ай бұрын
Qal hiwet yesmalna abona
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ቢቀርብክስ ። ዜማውን በደንብ አጥና ከዛ ፖስት
@Kiki-uy2yf
@Kiki-uy2yf 2 жыл бұрын
Is that ግብረ ኪዳን?
@EtsubdinkAbeje
@EtsubdinkAbeje Жыл бұрын
ዉዳሴ ማርያም በግዕዝ ይልቀቁልን አባታችን
@Gebr_her-ገብር-ኄር
@Gebr_her-ገብር-ኄር 2 жыл бұрын
Nice
ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩  |  seatat zema part 1
24:21
ዜናዌ ትፍሥሕት ወሐሴት - ZTW TUBE
Рет қаралды 26 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 473 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 83 МЛН
#አርባዕት_ዜማ_ዘሠሉስ/#arbaet_zema_zeselus
6:13
ያሬዳዊ ቲዩብ yaredawi tube
Рет қаралды 346
እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር ወዘሰንበት
18:32
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 71 М.
ኵሎሙ ዘዘወትር Kulomu Ze Zewotr
23:33
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 3,2 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 473 М.