የዝሙት እስራት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia | Ortodox | Tewahido | Sbket | March 7,2021

  Рет қаралды 79,330

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
click here facebook page
/ memhrsamuel-asres

Пікірлер: 203
@youok1771
@youok1771 3 жыл бұрын
ሁሌ ስብከትህን ስሰማ እምባ ይተናነቀኛል እናመሰግናለን መምህራችን ስለምትሰጠን የህይወት ምግብ
@hayatjemal1492
@hayatjemal1492 2 жыл бұрын
Ewuneti nw Eneam Eyalekesiku nw misemawu♡
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 3 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምእድሜና ጤናይስጥልን ለኛም አስተዋይልቦናይስጠን
@saracirs8725
@saracirs8725 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን እንዲህ ካለ መከራ ሐጥያት ይሰውረን ።
@diboradibora3311
@diboradibora3311 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@silishimarie2821
@silishimarie2821 10 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመንህ ለኛ ሲል ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን በልባችን ሴሌዳ አምላክ ቅዱስ ይጻፍልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🥰
@instat5875
@instat5875 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እውነት ሁሌ ሰለምትመግበን የህለተ እንጅራ እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ከአቅሜ በላይ በሆነ ፈተና ውስጥ ነኝ ወልደ ገብርኤል ብላቹ አስቡኝ
@ahhs9393
@ahhs9393 3 жыл бұрын
አይዞን
@user-vy7lt8xy9s
@user-vy7lt8xy9s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ አይዞን
@SamuelAsresIOfficialChannel
@SamuelAsresIOfficialChannel 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመልካም ያስብሽ
@rozatsegaw2077
@rozatsegaw2077 3 жыл бұрын
አይዞን ወንድማችን እመ ብርሃን ታስብህ
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ
@kiddist2235
@kiddist2235 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
#እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏 " ዘ ወረደ " ብለን ጀምረን " ሆሳዕና " ብለን እንድንጨርስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ። አሜን፫🙏❤ #መልካም እለተ ሰንበት 💚💛❤🌷
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
@@user-hl2ck4er9h ❤🙏
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 9 күн бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግልኦት ዘመን ይባረክ 🙏❤
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@adotube1371
@adotube1371 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለዚህ ስዕት አደረሰህ / አደረሰን!!
@EnkuBahri
@EnkuBahri 6 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአቢሄር ይመስገን መምህራችን እግዚአቢሄር እድሜ ጤናቸው ይባርክ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን በስም ስላሴ በቸር ያዉለን ጌታየ ሆይ በመቅቨዝቨዝ መንገድ ነው የቀምኩት እረዳኝ መውርጅያየን ሳይደርስ በፊት ወደ ቤትህ መደርስ እፈለጋለው 💔😭
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 жыл бұрын
ዋው በመጀመርያ፣ሁሉም አማኝ፣ስንባል፣እያዳዳችን፣እምነታችን፣እንድ አይነት በሰይሆንም፣መንገዳችን፣ግንየተለያየ፣መንግድ ሰለሰ፣መገናኘታችን ግን፣በአንድ በአብ ወልድ ሰም ነው የምንፈረደው፣፣እኔ፣ከልጅነቴ፣የተበሰረኩኝ፣በአድቬንቲስ አምነት ስሆን፣ሆኖም ግን፣በምምህር፣አባታችን፣ስብከት፣እጀግ ደስ በሚል ሰሜት፣በጥሞና፣በናደመጥ ከአንዲዩም ሁለት ጊዜ በመሰመሰት እጅግ ተበረኩኝ።እግዛአብሄር ቀለ ሂይወትን በዝት ይበልልን ለማለት አዳለሁኝ።ጌታ ይባርከዋት።
@yewbtesefa8743
@yewbtesefa8743 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይህ እስራት የተናገርከው ለኔ ነው ለማንም አይደለም ፀልይልኝ ወድሜ አምላክ እዲያሳርፈኝ ደክሞኛል በድግል እርዳኝ ወ/ሐና
@samibacha5547
@samibacha5547 Жыл бұрын
መምህር ሳሚያችን በእውነት ዘመንህ ይባረክ አንተ ተክክለኛ ኦርቶዶክስ ነህ እኔ ጴንጤ ነኝ እንዳተ አይነቶቹን ለቤተክርስትያናቹ ያብዛላቹ ምኞቴ ነዉ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዛቢሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@embetayele1762
@embetayele1762 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይነ ልቦናች ያብራልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@user-fiyonat
@user-fiyonat 11 ай бұрын
የሒይወት ምግብን ለምትመግበን መምህራችን ፀጋውን ያበዛልን በበረከት ይሙላክ🙏😇❤
@luladawit9431
@luladawit9431 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@godsaves8457
@godsaves8457 10 ай бұрын
ተወዳጅ ክርስቲያኖች ሆይ፦ እባካችሁን ስለማሪያም ይሁንባችሁ ገብረሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ፥ አባቶችም በጸሎት እንዲያስቡኝ እርዱኝ ስለማሪያም። ...📜✍️ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ምእመናንም ከሚያሰቃይ የዝሙት መንፈስ ይጠብቃችሁ።
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 7 ай бұрын
እመብርሐን ታስበን በእዉነት አሜን
@godsaves8457
@godsaves8457 2 ай бұрын
​@@tegistlebanon1544 አሜን (×፫)🙏🙏🙏
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 15 күн бұрын
​@@godsaves8457እማ ፍቅር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ታሠብህ አይዞህ በርታ በጸሎት በስግደት ገጠመኝ አዳምጥ
@beletechbeletech7892
@beletechbeletech7892 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
@yostina7220
@yostina7220 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን! በእዉነት እንደ ሴሰኛይቱ አይነት በቅዱስ አጠራሩ ይጠራኝ ዘንድ የሁልጊዜ የልቤ ጩኽት ነዉ!!! በፀሎት አስቡኝ ።
@user-ih9yw4dy8p
@user-ih9yw4dy8p Күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@temesgenyayeh6174
@temesgenyayeh6174 2 жыл бұрын
ማርያምን ሲያምር የእግዚአብሔር ቃል ደሞ ቃለሂወት ያሰማልን
@user-bv8gz4bg5x
@user-bv8gz4bg5x 3 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን መምህር እውነት የስደተኘች መፅናኛ እኳነህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያድልልን ትምህርትህን በጉጉት ነው እምጠብቀው
@aminah8254
@aminah8254 3 жыл бұрын
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ih9yw4dy8p
@user-ih9yw4dy8p 5 ай бұрын
መምህራችንቃለህዉትያሰማልን❤❤❤
@birtukaben
@birtukaben Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እደቸርነቱ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pi4mv8xz2i
@user-pi4mv8xz2i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 5 ай бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን መምህር❤❤❤
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜኢየሱሰጌታናዉኡዉኔቲናዉ
@konjiterago8593
@konjiterago8593 2 жыл бұрын
Kale hiyot yasemalin 👌👌🙏🙏👏👏👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌺🌺🌺
@AtsedeHailu-cj6hm
@AtsedeHailu-cj6hm 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sj9ll4rf1d
@user-sj9ll4rf1d Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜቀፀጋ ይጠብቅልን
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 💒❤💛💚🙏
@blackman9558
@blackman9558 2 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen geru temeret new enameseginalen memerachi
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር😢
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@qubeelife602
@qubeelife602 Жыл бұрын
ቃላ ህዎትን ያሳምልን ❤️🙏
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
Memherachene egezabhare yexebeqehe xegawene yabezalhe qale hiwetene yasemalene🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤👏መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን✝️✝️✝️❤❤❤👏👏👏
@tgesyizez1965
@tgesyizez1965 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
"ክርስቶስ ተነስአ እሙታን! በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! አሠሮ ለሰይጣን! አግዐዞ ለአዳም! ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ኮነ! ¤ፍስሐ ወሰላም ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊 🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊 🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃🤲
@almasalmas2572
@almasalmas2572 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን ።የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ለአገራችን ሰላሙን ያድልልን💚💛❤
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 Жыл бұрын
Memeher teleyalek bewunet,😭😭😭😭😭😭😭😭
@risomyedingillij5730
@risomyedingillij5730 Жыл бұрын
memihrachin kaliwotn yasemalin amen
@merhawiberhe2368
@merhawiberhe2368 2 жыл бұрын
Sebekete sesema enbayey meta Kal hewet yasemalen . Memher
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 2 жыл бұрын
Egziabihir ymesgen sle hulu neger Egziabihir abzto ybarkh
@korafiker4549
@korafiker4549 3 жыл бұрын
መመላለስ እንጂ መመለስ ላቃተው ህይወቴ የድንግል ልጅ አለማመኔን ይርዳው። ፆሙን የድህነት ያድርግልን ለሁላችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙌
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
@qubeelife602
@qubeelife602 Жыл бұрын
የ ናብሰ ምግብ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🙏🥰
@ytft1850
@ytft1850 2 жыл бұрын
አሜንአምንአሜን።ቃልህወትያሰሜልን
@yohannesnega1335
@yohannesnega1335 2 жыл бұрын
Andebetih minigna yitaftal.... tebarek
@helenbamm1353
@helenbamm1353 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
Beewenet Egziabhere yistelen Memhir 🙏 kalehiwot yasemalen
@udssdy2272
@udssdy2272 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እረጂ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ch1so3gy4y
@user-ch1so3gy4y Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን መምህር👏👏👏
@SelmaAng
@SelmaAng 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y 5 ай бұрын
kala hiwet yesmalen
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@merata1092
@merata1092 Жыл бұрын
አሜን💒💒💒
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር እንደሚወደው በቅድስና እድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ።
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 11 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እህት ወንድሞቼ ስደተኛ እህታቹህ ወለተ ጅወርግስ በፆሎታቹህ ኣስቡኝ🙏ጡቴን እያመመኝ ነው ሀክም ቤት እንዳል ሄድ ወረቀት የለኝም እየተሰቃየሁኝ ነው ማረገው ጠፍቶኛል😭
@yamapra8149
@yamapra8149 2 жыл бұрын
መፅናኛዬ ነው ትምህርትህ ሃውልት ያርግልን
@derejetube1454
@derejetube1454 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tamsgenbunba6229
@tamsgenbunba6229 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tirhasteklay1801
@tirhasteklay1801 Жыл бұрын
Amen🙏 amen🙏 amen 💞🙏
@tegteg349
@tegteg349 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memher
@feniyearsemaleg
@feniyearsemaleg Жыл бұрын
Kalihwot yasemalen memiherachen
@wsasses2254
@wsasses2254 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል አሜን 🙏🙏😍💐
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ከአንተ ወጣ መምራችን ለኛ ሰሰምቶ ለመቀየር ያብቃን አንደበት ትባረክ
@prince0h
@prince0h 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-ph8bu7ch7g
@user-ph8bu7ch7g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸረነተእ
@user-pw8xs8gg7j
@user-pw8xs8gg7j 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአንተን ትምህር ስሰማ እረጋጋለው
@Tube-zj4ur
@Tube-zj4ur 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 👏👏👏ብሰመዉ ብሰመዉ የማልጠግበዉ ስብከት ኡፍፍፍፍ በቤቱ ያኑርህ 👏💚💛❤️
@bitaniya-tube7407
@bitaniya-tube7407 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen amen
@abebechmelese564
@abebechmelese564 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም የተማርነውን ትምህርት አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለእኛም በቃሉ የተሰበረ ልቦና ያድለን።
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ምን እምለው የለኝም የቋንቋ ድሃ ነኝ
@ihiy947
@ihiy947 3 жыл бұрын
ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራን በእውነት እድሜና ጤና እረዝም ያኑርልን 👏
@user-vy7lt8xy9s
@user-vy7lt8xy9s 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት
@sirgutnigatu9966
@sirgutnigatu9966 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድሜና ጤና ያድልህ
@user-hg5lw9km9r
@user-hg5lw9km9r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏👏አሜን አሜን አሜን👏👏👏ቃለ ህወት ያሰማልን 👏👏👏አሜን አሜን አሜን👏👏👏አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Qaleyihotin.yasemslin.kahaxiyat.fexariy.yixebiqenii
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 7 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 58 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
20:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
masresham
Рет қаралды 466 М.
ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus  (ትረካ)
55:04
ዋንጫ ቲዩብ Wancha Tube
Рет қаралды 234 М.
"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
1:02:26
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 24 МЛН
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 2,8 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 23 МЛН