ሰበር መረጃ! ጉዱ ወጣ! ታከለ ተጋለጠ! "የተሰጠን የጋራ መኖሪያ ቤት የለም" ወ/ት ብርቱካን ስልጣናቸውን ለቀው ወደ አሜሪካ?

  Рет қаралды 56,372

Eyoha Media

Eyoha Media

3 жыл бұрын

ሰበር መረጃ! ጉዱ ወጣ! ታከለ ተጋለጠ! "የተሰጠን የጋራ መኖሪያ ቤት የለም" ወ/ት ብርቱካን ስልጣናቸውን ለቀው ወደ አሜሪካ?
#Ethiopia #Takele #Birtukan

Пікірлер: 153
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 3 жыл бұрын
መቸይሆን. የኦሮሞ. ፖለቲከኞች. ገበሬወች. መነገጃ. ማረግ. የሚቆሙት
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 3 жыл бұрын
በገበሬዎች ስም ብዙ ጉድ ይወጣል አንድም ኮንዶሚኒየም አይሰጧቸውም ።የራሳቸውን ዘመዶቻቸውን ነው በኮንድሚንየም የሚያኖሩት።እራሱን በራሱ የሚበላ ባለስልጣን ባለበት ሀገር ብልፅግናን ማምጣት ኣይቻልም።
@teshome7160
@teshome7160 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ገበሬዎቹ
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
የሕግ። ስርአቱ። በጣም። አስገራሚ ነው። ባለስልጣኖች። እንደፈለጉ። የሚፈነጩባት። ሐገር። አሳዛኝ ነው።
@ekramyoutubeekramyoutube3485
@ekramyoutubeekramyoutube3485 3 жыл бұрын
7 አመት ቤት አገኛለሁ ብዬ አላህ ዝም አትበል ፍርድ ካላህ ነው
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ቄሮ ከሆንሽ ይደርስሻል
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
@@user-qk8vz9iz3x tekekel😀😀😀😀
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
tegeset neg hulet maryam ሁሌም ሳቂ ውዴ ቤተሰብ ሁኝ👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
@@user-qk8vz9iz3x eny bfetem ebytesh alehu
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
tegeset neg hulet maryam እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 3 жыл бұрын
እሺ ለማን ተሰጠ ተጣርቶ ይመለስ !እና ለተመዝጋቢው ይሰጥ !!!
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰብ ሁኑ👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
Tekekel
@user-kl5gr9bd2y
@user-kl5gr9bd2y 3 жыл бұрын
ለዘመዶቻቸው እና ለአራጆቹ ቄሮ እግዚአብሔር ይፍረዳቸው
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
@@user-kl5gr9bd2y amen ken alewe lhuiem
@malaklove729
@malaklove729 3 жыл бұрын
Wendeme le qerooo ena le OMN gazetegnoch
@wedyeyegzaw2793
@wedyeyegzaw2793 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ተሰጣቸው የተባለው የታለ በጣም ያሳዝናል አፈር ብሉ መጥፎዎች ናቹ ግፍ ነው የእውነት አረ ስጣቸው ።
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
የለም አዲስ አበባን ለመቀራመት ነው :: 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
ልክ ናቸዉ ለገበሪ መቸተሠጣቸዉ
@saratadesse5450
@saratadesse5450 3 жыл бұрын
እየጠጡበት፡ነው
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
ደግ አርገች የምን መታመም ነው።
@shanemartin5227
@shanemartin5227 3 жыл бұрын
መታሰር አለበት
@shanemartin5227
@shanemartin5227 3 жыл бұрын
ሌቦች
@shanemartin5227
@shanemartin5227 3 жыл бұрын
በሕዝብ ህወት እየተቻዎቱ ነው
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ይህ የቅንብር ስራ ነው ውዶች 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
👍
@jemilaadem358
@jemilaadem358 3 жыл бұрын
እውነትም እሺ ለማን ተስጠ ለገበሬው ካልተስጠ
@tube5313
@tube5313 3 жыл бұрын
ቆይ ግን እነኝህ ሠዎች አላማቸው ምንድነው የእውነት በጣም አበዙት ቱ ብልፅግና ይሄ ከሆነ ባናታችሁ ተተከሉ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 жыл бұрын
በሰዉ እና በሀገር ቀልድ ለሁሉም ጊዜ አለዉ????? መቸም በሰላም አትኖሩም ደሀ እያለቀሰ 😭😭😭ፍርድን ከፈጣሪ ነው የምንጠብቀዉ ☝️
@user-om9sk1gz6u
@user-om9sk1gz6u 3 жыл бұрын
የምደረ ንፍጣም ስብስብ። ይገርማል።
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 3 жыл бұрын
Thank You ! (ክትባቱ ስለቆመ)
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 3 жыл бұрын
እረ ግፍ ነው ቤት ስጧቸው
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 3 жыл бұрын
በቃ በይቅርታ ሊታለፉ ነዉ አቶታከለ
@almeshey6262
@almeshey6262 3 жыл бұрын
እኛም ተወልደን ባደግንበት ሰፈር ኮዶሚኒየም ደረሳቹ ሰፈራቹ ልፈርሰነው ብለው ቁልፍ ከሰጡን በኋላ አድሰን ጨርሰን በገባን በሳምንታችን በፖሊስ ተገደነው የወጣነው ቤቱን የሰጡት ለባለ ስልጣነው ባለ ስልጣኑ በሽጉጥ እያስፈራራን ነው ለሳምንት የቆየነው ብንከስም አድ አይነት ነው መልሳቸው ድፍን ሁለት አመት ሆነን ተከራይተን መኖር ከጀመርን እንኮን እኛና አያቴም እዛው ነው ተወልዳ ያደገችው ምን ያደርጋል ሜዳ ቀርተናል ቤተሰብ ከተበታተነ የነበርንበት የቀበሌቤት ልንመለስ ስንል አዴ ወታቹሀል ብለው ሌላ ሰው አስገቡበት ለማን አቤት እደምንል ጨንቆናል ሰሚ አተናል ቤቱ የተሰጠን ሰሚት ነው እኛ ኡራኤል ሰፈር ነን ጠበቃ ለማቆም ምንም አይነት ገንዘብ አልነበረንም አሁን ለጠበቃ የምንከፍለው ብር ፍለጋ አረብ አገር ነኝ ከአድ ወር በኋላ እመለሳለሁ በድጋሚ በጠበቃ እጠይቃለሁ ብያለው እግዚአብሔር ይርዳቹ በሉኝ ገበሬው ብቻ አይደለም እኛም ነን ሜዳ የቀረነው በመሀል አዲስ አበባ ነው ይሄ የሆነው ሰሚ አተናል ምን ማድረግ እዳለብን ምክራችሁን ለግሱኝ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 жыл бұрын
ምክሩ በአንድነት ተባብሮ ብልፅግና የሚባለውን ስብስብ በድምፃችን መቅበርነው በአፍአቸው የሚያደነዝዙ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
አይገረምም💔💔💔💔💔
@wedyelema3386
@wedyelema3386 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ።
@senaithaile3790
@senaithaile3790 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!! Enqun abero aderesen!!@
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
አዬመስለኝም አልተሰጠም ሚለው ሚናፈሰው ወሬ ነፃ ለማውጣት እና እደገና ለቀሩት ለመስጠት የሚሰራው ድራማ ነው ታከለ እና አብይ ድራማ ቁማር እየቆመሩ ነው😎
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
እውነት ነው አይናችን ይግለጥልን 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
ብርቱካንን አይን አታስገቡብን እስኪ
@sunight0033
@sunight0033 3 жыл бұрын
አይመስለኝም ታዳ ኮንዶ ሚንየሙ የት ገብቶ ነው ??ነው እኛም ነቄ ነን ነገሩ ለማስቀየስ ነው እ ሁለተኛ ዙር ፍልጋችሁ በድጋሚ ለመዝርፍ ታዳ ግልጥልጥ አርጋችሁ ይደገም አትሉም መቼስ አታፍሩም እኛም የናተ ጉድ መስማት አይስለቸን
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 3 жыл бұрын
ወይ እማማ ኢትዮጵያ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው። አይን ያወጣ ሌብነት በአርሶ አደሩ ንግድ ባለ ስልጣን እነሱ ለሚፈልጉት ግለሰብ ብቻ ነው። አይ አገሬ
@777MK37
@777MK37 3 жыл бұрын
ያለ ቤት የመኖር 10 ጥበቦች የሚል መጻሕፍ እያነበብኩ ነው። ደራሲ ታከለ ኡማ።
@genetwolde9411
@genetwolde9411 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ውይ በጣም አሳቀኝ
@tsinat982
@tsinat982 3 жыл бұрын
የንፁሁ የኢትዮጵያ ገበሬ አምላክ እውነቱን ያውጣ ታከለ ጎማ ካድሬ አራጆችን አስገብቶ በገበሬ ስም የምትነግደውን እግዚአብሔር እራቁትህን ያስቀርህ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
😥😥😥😥ምስኪን ሲያሳዝነ ገበሬዎቹ 😭😭
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 3 жыл бұрын
ወይ ታከለ መንግስት የሌለው ሀገር
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 3 жыл бұрын
ታከለ እሜባል ሽይጣን ሌባ እግዚእ ብሄር ያዋርድህ ምን አይነት መድሀኔ እልም የስራህንይስጥህ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ውድ ይች አለም ላንዱ ድሎት ለአንዱ ለመከራ ነው 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@fantayefantaye5321
@fantayefantaye5321 3 жыл бұрын
እንዴ ታዲያ 24 ሽ ቤት ለማን ተሰጠ
@user-jp9tl8di3r
@user-jp9tl8di3r 3 жыл бұрын
ኧረ 95 ሽ ነው
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 жыл бұрын
አፈር ያሥበላችሁ መሬታቸውን ቀምታችሁ ብሎኬት መደርደር ነው ልማት ብልፅግና የዘላለም አምላክ የናተ ህይወት ጭለማ ይዋጠው ምሥኪኑን ገበሬ እዳሥለቀሣችሁና ለማኝ እዳረጋችሁት ።
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 3 жыл бұрын
ኦሮሞን ሲበላው የኖረው ራሱ ኦሮሞ ሆኖ ሳለ ነፍጠኛ የሚል ነጠላ ዜማ እያላዘነ ያለው ኦሮሞ ኦዴፓ መራሽ መንግስት እራሱን ያጥራ መጀመሪያ ሌላው ላይ ጣት ከመቀሰሩ በፊት " ነቄነን አቦ"
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
እውነትም
@genetwolde9411
@genetwolde9411 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 3 жыл бұрын
ዘረኛ ምነው አማራ ንፁ ነው አላቹ ኦሮሞው ኦሮሞን አማራ አማራውን ትግሬው ትግሬን መበላላት የሃገራችን ፖለቲካ ታሪክ አይደል እንዴ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 3 жыл бұрын
ታከለ ኡማ ሳይሞት ቅበሩት
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
አይ ሀገሬ እንዳው ለህሊናው የሚሠራ ሰው ይጥፍ
@etemama9255
@etemama9255 3 жыл бұрын
አውቀውነው።
@user-iw5il5uf2d
@user-iw5il5uf2d 3 жыл бұрын
ብርቱካን ሜዴቅሳ ምርጥ ኢትዬጵያዊት
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እዮሐ ሚዲያ በርቱ እኔ የሚያሳዝነኝ ስንት አመት ቤት ይደርሰኛል ብየ ተስፋ አድርጊ መጠበቄ ነው እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ የደሀ አምላክ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይፈርዳል 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 3 жыл бұрын
እዮሀ ሚድያ ቁጥራችሁን እንዴት ላግኝ
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ጎከዝ ሸጠህ ላሽ አልክ አይ ሀገሬ
@daniman1216
@daniman1216 3 жыл бұрын
አሁንም ቢሆን በሌብነት የተሰጣቸውን አስወጥተው ለተፈናቀሉት የገበሬ ቤተሰቦች ሊሰጥ ይገባል
@user-qm7wg6ev9k
@user-qm7wg6ev9k 3 жыл бұрын
ወርኛ ብርቱካን ሚዲቅሳ ስራዋን ለቀቀች ያልከዉ የተሳሳተ ነዉ ሳታጣራ አታዉራ ላይኬን አነሳለዉ
@weysewweysew964
@weysewweysew964 3 жыл бұрын
Enezeh laboch
@saratomas3695
@saratomas3695 3 жыл бұрын
እውነት እንደዚህ ተደብቆ አይቀርም ታከለ ሌባ ነው ለወንጀል መቅረብ አለበት
@sarahdamour4554
@sarahdamour4554 3 жыл бұрын
ለኦሮሞ ገበሬ ሰጠን ይላሉ ገበሬዎች ነጣም ያሳዝናሉ ህውሀትን ይላሉ እነሱ የባሰባቸው ናቸው ይሄ ኮንዶሚኒየም ወይ ከባለቤቶቹ አልሆነ ወይ አርሶ አደሮች አልተጠቀሙም በግርግር የባለስልጣናት መጠቀምያ ሆነ ሲጀመር አጀማመሩን ያየ አጨራረሱን እናቀዋለን የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው እግዚአብሔርን ፍሩ ህዝብን ያለሌብነት አገልግሉ አለበለዝያ ከህወሀት ምንም አትሻሉም
@daliyadaliya9488
@daliyadaliya9488 3 жыл бұрын
ግፋኞች
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ በዓረብ ሀገር ሰርተን የቆጠብነውን የት እንደደረሰ አናውቅም ምን ተስፋ ይዘን ሀገር እንግባ ሎባ መንግስት ብር ቅያሬ እያለ ውዥንብር ይፈጥራል አስተሳሰቡን ሳይቀይር
@fih7949
@fih7949 3 жыл бұрын
ለምን በገበሬዎች የእርሻ መሬት ላይ ያሰፈሩትን ኮንደሚንየሞች ጠቅላላ አይፈርስም ?? መሬት ታጥቶ በእነርሱ መሬት ላይ ኮንዶሚንየም መስራት ምን ይሉታል ?? በአንድ ድምጽ ይፍረስ ይፍረስ !!!
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 жыл бұрын
ጉድ ነው ሀገሪቱን ሼጧት
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
ታከለ ዋጠው እዴ ሜቴክ ቦጥቡጦ መርከብ አልቀረው አሮፕላን አልቀረው ኢትዮጵያ ሊሸጧት ትንሽ ሲቀር እግዚአብሔር አጋለጣቸው አቶ ታኪ ኮዶሚንይም መሬት ሳይቀረው ብትን አረገው ለወዳጆቹ አረ ፈጣሪ ቶሎ ፍርድ እጠብቃለን
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
We condominium Ahunem Endegume Tenene Ende ??👂✋️
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 жыл бұрын
እና ቤቱ ምን ዋጠው
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
LBA WATEW😀😀😀
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 жыл бұрын
@@user-ou8wj9qh7d ክክክክ ይሆናል
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
abitu gita hoy er eskemeche new gn zmtah?
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
እቺ አዲስ ዓመት ገና ብዙ ጉድ ኮልኩላ ታወጣለች
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
አይ ተፈናቃይ የኦሮሚያ ገበሬ መነገጃ ነው ያደረጋዋችው እነ ታከለ ኡማ ፈጣሪ ይፍረደው
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እረ ቀዝቀዝ ብርቱካን ሚደቅሳ አሜረካ አልመጣችም እዛው ነው ያለችው
@user-wn9ft1ln1t
@user-wn9ft1ln1t 3 жыл бұрын
😳😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሰውን ባማረ ቃል ባታታልሉ መልካም ነው ፍርድ ከላይ ነው
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች በየአለሙ ተሰደን መከራችን አይተን ሳናጌጥ ሳናገባ ቤተሰብ ሳንቀብር እረ ስንቱን ትተን ሰርተን ያጠራቀምናትን የቤት ባለቤት ለመሆን መንግሥት እና ባለስልጣን የሚሰሩት ስራ ቀላል አይደለም ዋጋ ያስከፍላል?????? በቀላሉ የሚታይ አይደለም 🙄🙄🙄🙄🙄
@meskilegssehulubersuhone2699
@meskilegssehulubersuhone2699 3 жыл бұрын
Betam yasazenal mafnakel maferse yegna meriwoche srachew yedha enba gn yedfacuhal tebku!!
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 3 жыл бұрын
የታደለውን በገበሬወች ስም ኮንድሚንየም ቀምተው ለተፈናቀሉት ገበሬወች ካስረከቡት ባለ ሃብት ቀምተው ይስጧቸዋ የዘረፈውም ኦሮሞን ወክሎ ስልጣን ላይ ያለው ለወሮሞ እታገላለው ብሎ እንድነገድባቸው ካወቁ እሱም ሰጥቻለሁ ብሎ ሰለተናገረ ክስ መስርተው እንዳልድረሳቸው እና ሰጠን ካለው ሰው መልሶ ባለ ንብረቶች እንድርከቡ ያድርጉ
@user-vy6go9ku3z
@user-vy6go9ku3z 3 жыл бұрын
ወይ ታኬ ጉድ እኮ ነው እናንተ እነዚ የፕሮቴስታንት ተከታዮች እንደው በእውሸት ነው የሚኖሩት በፈጣሪ የትኛውን የእውነት አምላክን ነው የሚያምኑት የሚከተሉት ??ደግሞ ይቅርታ ይላል የፈጣሪ ያለህ
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 3 жыл бұрын
እምነትን ከዚህ ጋር አታገናኝ
@user-vy6go9ku3z
@user-vy6go9ku3z 3 жыл бұрын
አውቃለሁ ሁሉም አንድ አይደለም ሆኖም ግን በእውሸት ይቅርታን መስጠትም መቀበልም ከሀፅያትም በላይ ትልቅ ሀፅያት ነው ደግሞም እያየን እየሰማን ነው ስልጣን ላይ የተቀመጡት እንዳሉ ፖለቲከኞች እንደምናየውም እንደምንሰማውም እምነታቸው ይሔ ሆኖ ሳለ በእውሸት እየፈበረኩ ይሔንን ሕዝብ በማደንዘዝ የሚሰሩት ስራ በፈጣሪ በሚያምኑት አምላክ ከተጠያቂነት አያመልጡም
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 3 жыл бұрын
የየትኛውም እምነት ተከታይ ይሁን በሰራው ልክ የእጁን ያገኛል ጥሩ ኑሮ የሚኖር በመስልም እንኳን ህሊና የሚባል ነገር ስላለ የእረፍት የውስጥ እርካታ ኖሮት አይኖርም ከላይኛው ፍርድ በፊት ነገርግን የሌላውን እምነት ማንቋሸሽ አዋቂ ወይንም አስተዋይ አያደርገንም በአንድ እምነት ውስጥ ብዙ ታርጋውን ብቻ የሚጠቀሙ ስላሉ ብናስተውል
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 3 жыл бұрын
ግንጥል ጌጥ ፖርኩስ መልካም ነበር የመልካሞች ስራ አብሮ ከብሮ ቢሆን የአዲስ አባው መስራች ብሔረ አማራ አማራን አዋርዶ ያማረ መስራቱ የአይን ጥም አይቆርጥም የሚያስተዛዝብ ነው ግንጥል ጌጥነቱ ። ዲዲ አድርባይ ሁላ ለመክረም ብሎ ፈርቶ ሲቆላ ሸምጋዮች ጠፍተው ሀገር ተሞላች በአሜኬላ። ወይ ነዶ የዘመኑ ውንብድና በአስኮላው የዳበረው ከተሜውን መልቲ ሳይሆን ገበሬን ነው ያሸበረው: ይህን እውነት የተረዳ ካልበቀለ ቼጎቬራ አዋቂ ነኝ የሚል ሁሉ በያለበት ይቅዘን ይራ። ከሊቁ
@abiyeabiye9999
@abiyeabiye9999 3 жыл бұрын
Ena yet wesedewu permuda asgebawu
@shanemartin5227
@shanemartin5227 3 жыл бұрын
M
@user-vs8je4ie8y
@user-vs8je4ie8y 3 жыл бұрын
የምን ልማት ነው እንዴ መሬታቸውን በግድ አለሀ የስራቹን ይስጣቹ በጣም እንጀቴን በሉኝ ለነሱ መሬት ብቻ ሳይሆን ከሳ እራሱ ሊስጣቸው ይገባ ነው
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 3 жыл бұрын
ከአርሲ ለመጡ ነው የሰጡት ምክንያቱ ደሞ ጂዎግራፊ ለመወየር ብለው የሞኝ ለቅሶ ነው
@kedsttube4484
@kedsttube4484 3 жыл бұрын
Pleas reabsorb aregugn🙏🙏🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Egzehabihir yemarehi wendmye
@rutekidane7839
@rutekidane7839 3 жыл бұрын
የገበሬ ስቃይና የድሃ ግፍና መከራ መቼ ይሆን የሚያበቃው? አንተ ፍረድ! ሰው በገዛ ሀገሩ በራሱ ልጆች መሬቱን ተነጥቆ ለማኝ ሲሆን ከማየት በላይ ሚያሳዝን ነገር የለም. እግዚኦኦኦኦኦ ይቅር በለን
@manchesterunitedwestandaga6904
@manchesterunitedwestandaga6904 3 жыл бұрын
ትኩስ እና አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃወች ከፈለጉ kzbin.info/www/bejne/on3UZX-arKt7rMk
@ezunursport328
@ezunursport328 3 жыл бұрын
Nice
@feruzaabdulkadir6955
@feruzaabdulkadir6955 3 жыл бұрын
Arif
@aishanuhussen9989
@aishanuhussen9989 3 жыл бұрын
Absolutely
@tenanisro9218
@tenanisro9218 3 жыл бұрын
ብርቱካን ከሄደች የምርጫ ውጤቱን ማወቅ ይቻላል( ብልፅግና ያሸንፋል ማለት ነው)
@tube-we8yq
@tube-we8yq 3 жыл бұрын
ግጥም በዋሽንት.....እንካ ሰላንተያ....የበአል ዘፈኖች mushup.....እረ ምኑ ተነክቶ ....አበባየሆሽም ጨፈርን.......የበአል ውሎ በጆሚክ kzbin.info/www/bejne/anLLin9oerlkhsk
@meazahailu4710
@meazahailu4710 3 жыл бұрын
Is not true leba nachue 67,000 endewe bezerfaw endgena lemestatfe felegachu newe terawe yeormo newe ende weyane zerfu. Gene huelume kentu kentue newer.
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
አንተ ፍረድ ፈጣሪ
@user-tp8rv2do6d
@user-tp8rv2do6d 3 жыл бұрын
ኮተት ነገር ናችሁ!!!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ሰውን ከመኖሪያው አፈናቅሎ ለማኝ ማድረግ ለህሊናየሚዘገንን ነው ። አረ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እነታከለ ምደረ አረመኔ ተሰብስቦ ህዝቡን አሰቃዩት ፍርዱ አይቅርላችሁ !
@daniman1216
@daniman1216 3 жыл бұрын
ከወለጋ እና ከአሩሲ ከባሌ ለመጣ ኦሮሞ ሲያድል የኖረው ክፉ ነው ታከለ ኡማ ለተፈናቀሉ አርሶ አደር አንዳችም ነገር ሳያረግ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጋልጣቹ ምድረ ሌባ ሁላ
@start_easy_app
@start_easy_app 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት አንድ ሰብስክራይብ ለአዲስ አመት 🇨🇦🇳🇱🇩🇪🇫🇮🇲🇨🇳🇴🇵🇱🇪🇸🇸🇪🇨🇭🇹🇷🇬🇧 ስለ ስኮላርሽፕ ፣ የትምህርት/የስራ/ የጉብኝት ቪዛ ፣ የህክምና ጉዞ፣ አዳዲስ የኤምባሲ ህጎች መረጃ፣ የፎርም አሞላል ና ዜና በቀላሉ እንዲደርስዎ ቤተሰብ ይሁኑ::
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 3 жыл бұрын
666 እንኳን ተቋረጠ
@yayinedesta5376
@yayinedesta5376 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነትን ሌባ ነው ወስዶ ወርቅ ላይ የዘፈዘፈው
@dawitmezgebetsegaye7442
@dawitmezgebetsegaye7442 3 жыл бұрын
Takele Umma who is responsible for this? You just Kill, Rob,Mischief and Commit Crimes on each other, and then you just look for the scapegoat, and on behalf of the crimes you commit others the innocent will pay the price in crime committed against humanity in gruesome, inhumane and Hobbsean State of Nature way. so Sad to hear this .............
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
YeOromo biltsigina Addis Abeban beOromo bicha Lememulat yettenesese tenkol new.
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ እውነት ነው ምንም ያላቸውን ይወስዳሉ እንጂ አይሰጣቸውም ውዶች ቤተሰብ ሁኑ ስወዳችሁ 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Dehawun gebere nuro asatut aye weyane
@etenshgm782
@etenshgm782 3 жыл бұрын
በሰው እጅ የሞቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እና ከሞታቸው ጀርባ ያለው ሴራ ማን ገደላቸው በቅንነት subscribe ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/b3XYpodoo7tgm6s
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
YeOromo gebere tebiyewechu leboch Ahunim Oromo poletikegnoch yetederaju nachew. L
@ethiopia3237
@ethiopia3237 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ሌቦቹ በየተራ ጋጡሽ ታከለ ይድፍህ ሌባ
@olanaa4803
@olanaa4803 3 жыл бұрын
እዮአ ለምታቀርቡት መረጃ እባካቹ ተአማኒነት ይኑረው ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አውንም በስራቸው ላይ ናቸው ነው እናንተም የወያኔ ቃል አቀባዮች ናቹ የነሱ ሚዲያ ዎች ናቸው በማእበራዊ ሚዲያ የለመዳቸውን ውሸት እየዘባረቁ ያሉት !!!!!
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
እኔ ምለዉ አንተ ጋዜጠኛ ሀሣቤን አቅርብልኝ ለ ኢትዮጵያ የወንጀለኛ በህግ ወንጀል ሢሠየወንጀል መቅጫ ለባለ ሥልጣናት የለም ወይ? እኔ ማየዉ እየዘርፉ ከሥልጣን ሥልጣን እያማርጡ ሢያፈራርቃቸዉ አየሁ
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
adis aydelem shmels tenagrotal eko oromona oromn becha new mnasefrew blol wust lewust srachewn eyeseru new fthhhhhhhh lemskinu gebri ena leamaraw bhireseb fthhhhhhhh
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 3 жыл бұрын
በዚህ ሌባ የተነሳ እኮነው እስክድር ስራውን እየተከታተለ ጉዱን ስለአወጣበት አሁን በስክድር ላይ በሽብርተኛ ክስ የተመሰረተባቸው ለዛች ሀገር ግን መሰዋት የከፈለው እስክድር ነው ጨው አይደለም አሟሟም ይወጣል ምክንያቱም እጁ ንፁሕ ነው በደም የተጨማለቀ አይደለም::
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
ብርቱኳን ምነው አለች?እንደኛ ገብቷት ይሆን ዓብይን ዓይንህን ለአፈር ብላው ጥላው የምትሄደው?ሠውዬው በርግጥ የስልጣን ጥም ሊደፋው ነው አበስ ገበርኩ እቴ ምናለ ሰው አይበልጥም እንዴ ከስልጣን?አማካሪዎቹ አጨብጫቢዎች ናቸው ገደል የሚከቱትም እነሱ ናቸው።
@hanan-bj7qj
@hanan-bj7qj 3 жыл бұрын
🔴አስደንጋጩ ጉድ ወጣ እዉነቱን ተናገሩ | በርካታ ሰዎች ሞቷ.ል ✅ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gYbLoHeEqLJgjs0
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 3 жыл бұрын
ይሄ ሌባ ለምድረ አርቲስትና ለሚያሽቃብጡለት አድሎ ለገበሬ ነው የሰጠሁት ይላል አንተማ ለህግ ሳትቀርብ ዝም አንልም
@hayattube4879
@hayattube4879 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r5i0oXWoha-sjsU እደት አድስ እንትን እድከበርኩኝ ኑ ላሳያችሁ ዘና ብየ በአድስ አመት
@sifiyagonsisay6148
@sifiyagonsisay6148 3 жыл бұрын
አትቀደድ ባክህ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
ይሄ ሌባ ሞሽላቃ በገበሬ ሥም ኪሡን ያደለበ ጅብ እራጅ ምን ይመሥላል ጎማ ፊት😞😞
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ለምትቀር አለም ስግብግብ ከመሆን ያድነን ውድ ቤተተብ ሁኑ 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@user-ou8wj9qh7d
@user-ou8wj9qh7d 3 жыл бұрын
👍 👍 👍 😢
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 34 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 90 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"
34:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
እውነት ቤት ቀንሷል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
24:53
16 June 2024
10:27
Alm Extra News
Рет қаралды 160
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,6 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 19 МЛН
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 222 М.
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 3,9 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32