ሰበር መረጃ :-“እጅግ በጣም እየፈራሁ ነው..!” ጃዋር | ጃዋር የእገታውን ምስጢር ዘረገፈው |

  Рет қаралды 27,297

Sheger Times Media

Sheger Times Media

Күн бұрын

የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
KZbin ➲ / shegertimesmedia
Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
Facebook ➲ / shegertimesmedia
#ethiopianhistory
#bestethiopianorthodoxmezmur
#ethiopianculture
#mezmurprotestant
#oldethiopianmusic
#ethiopiannewsong
#ethiopianmezmurnew
#ethiopianstory
#factsaboutethiopia
#ethiopiaplacestovisit
#ethiopianorthodoxmezmurplaylist
#ethiopianjokes

Пікірлер: 40
@ZerihunMergaw
@ZerihunMergaw 3 ай бұрын
እገታ የስርዓት አልበኝነት ዉጤት ነዉ በማንም ይሁን ተቀባይነት የለዉም መወገዝ አለበት ፈራሁ የሚለዉ ግን መቅዘን ይችላል በወሬ እንጂ በጀግንነት ይታወቅ ነበር አስመሳይ
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 3 ай бұрын
Fannooo💪💪💪💪
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 3 ай бұрын
Victory for Amhara fano ,fano forward your enemies are in trouble
@guyassawessena
@guyassawessena 3 ай бұрын
😊
@samisher.
@samisher. 3 ай бұрын
እኔ እምለው የኢትዮጵያ ሚድያዎች የሉም መዝናኛና ኮሪደር ብቻ ነው የሚያሳዪን ?
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 ай бұрын
ያሳፈናቸው አብዩ ነው ሚዲያዎቹ የሱ ናቸው አማራ እንደታፈን እንዲጨፈጨፍበት የተወሰነበት ህዝብ ስለሆነ ማንም ስለ አማራ ሞት ግድ የለውም። ስለሆነም የአማራ ህዝብ የሚያፍኑትን ማፈን የሚገድሉትን ከነሱ በበዛ ጭካኔ እየገደለ በጥፍ ድርብ መበቀል ካልጀመረ ማንም ከሞት ሊያድነው አይችልም ስለሆነም የአማራ ህዝብ አምርሮ በመነሳት እየገደለ ለመሞት መዘጋጀት ይህነንም ብቀላ ጀምሮ ማሳየት ግዴታው ነው። አማራ ራሱን ከነፍሰበላ ገዳዮች የመከላከል መብት አለው። ግዜ የለም ሁሉም አማራ ተደራጅ ታጠቅ ፣ተነስ።
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
ሳይስራ ሳይለፋ 100 million ::: ምን አይነት አገር ውስጥ ነው ያለነው??? የሚገርመው ቦኮሀራም 30 ተማሪ ሲያግት BBC,CNN,Aljezira በደንብ ይዘግቡታል ነገር ግን እኛጋ ሲከስት ማንም ዞር ብሎ አያየውም። sad!!!
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Kefersh Temeled ‼️
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 3 ай бұрын
How much is the media confident, whether Shene or not ?
@RahelJovani
@RahelJovani 3 ай бұрын
Denez. Eskezare endemiyagitu atawukim
@bayouasfaw
@bayouasfaw 3 ай бұрын
እነዚህ ተማሪዎች ከመነሻቸዉ ተነስተዉ ጎሃፅዮንን ሲሻገሩ ተከታትሎ ለሸኔ መልእክት የሚያስተላልፉ ሰዎች እንዳሉ ምንም አያጠያይቅም በዚህ አጋጣሚ ጁሃር በዚህጉዳይ እጁ ያለበት ይመስለኛል ማስመሰያ ነዉ
@YeshiGibrat-sq7uz
@YeshiGibrat-sq7uz 3 ай бұрын
What a stupidity is it?? The profitable business for OLF and Oromuma Prosperity Party??
@Emanu1532
@Emanu1532 3 ай бұрын
የጀዋርን እና የመፉያውን የአብይ ሸኔ አፈና ትላንት ሰማን የምን ዜና መደጋገም ነው የገደል ማሚቴ በዛ ሁሁሁ ኡኡኡኡ
@sabamula818
@sabamula818 3 ай бұрын
ኦሮምኛ መናገር ኦነግ ሸኔ ካሰባለ ተሳሰትሀል ኦሮሚያ ክልል የተወለደ ኦሮምኛ ተናጋሪ አማራም አለ
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 ай бұрын
ጨቅላው አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነዉ የምንለው በምክንያት ነዉ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖሩ አማራዎች ለቆ እስክ ሚወጡ ድረስ አንገታቸውን ቀና ማት የለባቸውም!(ሽመልስ አብዲሳ በ2016 ዓ.ም)
@bayouasfaw
@bayouasfaw 3 ай бұрын
አብይ ሰዎች ሲገደሉ ወይም ሲታገቱ ምንም ሳይመስለዉ ከአገር ይወጣል አስቲ እነዚህ ወገኖቻችን ታግተዉ ምንም ሳይጨንቀዉ ጎረቤት አገር አዩኝ ማለት ለምን አስፈለጉ ?
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 3 ай бұрын
ሸኔ ማለት መንግስት ነው በኢትዮጵያ ተሰምቶ የማይታወቅ ወንጀል በተለይ በተማሪዎች የሚደረገው ጥቃት ዘግናኝ ማንኛውም ከቦታ ወደቦታ ለመዘዋወር አስቸጋሪና አዳጋች ነው ጀዋር ማን አሰተያየት ሰጭ አደረገው የመጀመርያው ጠላት በሜንጫ የሚል በሀጫሉ ግድያ ድራማ ሰርቶ ስንቱን ያስፈጀ ይረሳል ለሁሉም ቀን አለ
@woine123
@woine123 3 ай бұрын
ሰውየው ጃዋር ማንም ይሁን ማን ብቻ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በኦሮሞ ታጣቂዎች እየታገቱ እና እየተጨፈጨፍ ነው:: እነሱም መግደልና መዝረፍን የማንነታቸው መለያ እና መደበኛ ስራ አድርገው ይዘውታል :: በግልፅ ያለምንም እፍረት በህጋዊ ባንኮች ገንዘብ እንዲገባላቸው ሲያዙ!! ተረኛው መንግስት አካውንታቸውን መዝጋት ለምን አቃተው???? ፖለቲካዬን ነቅፈዋል የሚላቸውን ባለሀብቶች መንግስት ንብረታቸውን በማገት አካውንታቸውን ሲዘጋ ለምን ሀገርን የሚበጠብጡትን እና ህዝብን የሚጨፈጭፍትን ሽፍቶች የኦነግ ሸኔ ዝርፊያን ማገድ ለምን አቃተው? የመንግስት ድጋፍ ያለበት ለመሆኑ ማስረጃ ነው:: ይሄ የመታረድ እና የመታገድ የተረኛው መንግስት ድርጊት! የህዝብ እልቂት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት ይገባል: አይቀርም:: በመሆኑም ሁሉም እራሱን ለማዳን ይሄን ተረኛ መንግስትን አመድ አርጎ ከኢትዮጲያ ምድር ለማጥፋት! ለህልውና በትግል ላይ ያሉትን መቀላቀል ብቻ ዋነኛው መፍትሄ ነው::
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 3 ай бұрын
Segetewoch ye Oromoo telinetachewum ende pp eyaragebu new. Shane yemibal dirijit yelem OLA lemalet kefelek new enjiy agachi pp weyim shifta fano nachewl, kirshatamoch!!!!!
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 3 ай бұрын
Be oromuma zemen ye serabota maget meseref ye telemede ena hegawe yesera mesek be ethiopia
@fikirandargie1630
@fikirandargie1630 3 ай бұрын
Juhar himselfe is one of the share holder in the kidnapping income source
@gadissateferi8004
@gadissateferi8004 3 ай бұрын
በምሳል ብቻ አፍህን ሞልቶ ሻኔ እገታ ብለህ ዛሬ ስለሚታወራ ነገ ዋጋ ትከፍላለህ ጁዋር የኦሮሞ ሠራዊት ወይም ታጋዮች ጣለት በመሆኑ ወሬውን ምንጭ ማድረግህ ትልቅ ስህተት ነው እርሱ እንደሆን የመንጎሥት የፖሎቲካ ክንፍ ነው ።
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 3 ай бұрын
Juwar yeferaw Abey ygedelbegnal blo nee Ehe leba Esum eko kezerafiwochu wanegnaw new
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 3 ай бұрын
Ong beha aydelm ersu aby yasmrhwe nahwe oromo netha aeehe yelme zerfe newe yalwe
@0000-t9t
@0000-t9t 3 ай бұрын
Victory for Abbichu ❤❤❤❤❤
@EyobRetta
@EyobRetta 3 ай бұрын
ደሞ ጀመረህ መንግስት አሳርፎን ነበር ከስር ቤት እንደወጣህ ጭምት ሆነህ ነበር
@suleymanmume3701
@suleymanmume3701 3 ай бұрын
Shame on you not OLA it's a group of shimalis Abdisa 😅
@Dafruashebo-x1v
@Dafruashebo-x1v 3 ай бұрын
Gowre ywodime👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@Arifhussen-z5l
@Arifhussen-z5l 3 ай бұрын
ዉሸተም ዘረፊዉ ፈኖ ለምን ሰይጠቀስ ተለፋ
@0000-t9t
@0000-t9t 3 ай бұрын
Liers!! Fanno is a killer!!
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
EMS የፋኖ የትግል ውጣ ውረድ በአርበኛ ዘመነ ካሴ Feb 2024
50:11
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 112 М.
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 224 М.