ከትግራዩ አደገኛ ትርምስ መውጫ መንገድ አለ? | ሰራዊቱ ምን ያድርግ? ልዩ ውይይት 10/11/24

  Рет қаралды 133,431

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@sintayehusufe8398
@sintayehusufe8398 Ай бұрын
ዋው ቀናውባቹ ትግራይ ብዙ የፖለቲካ አቅም ያላቸው ልጆች እንዳሏት በትንሹ አየው።ሀገር በግምት ሳይሆን በእውቀት እንደሚመራ ለጎረቤታቹ አሳይታቹሀል።
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
Alula and Getachew, appreciate for your matured and neutral views
@MahdereEwket-ww4kb
@MahdereEwket-ww4kb Ай бұрын
ይህ ውይይት በተለይ ለኔ ሁሌም ግራ የሚያጋባኝ የዳዊት አቋም ግልጥልጥ ያደረገልኝ ውይይት ስለሆነ ርእዮትን አመስግናለሁ። ዳዊት ከበደ በምን አመክንዮ የትግራይ ህዝብን ለዚህ ሁሉ ጥፋት የዳረገው የነ ደብረፅዮን፣ የሞንጀሪኖ፣ የአለም እና የእነጌታቸው አሰፋ አፋኝና መሰሪ ቡድን እንደሚደግፍ አልገባህ ብሎኝ ብዙ ጊዜ ስቸገር ነበር። አሁን የድጋፉ መነሻና ለጌታቸው ረዳ ያለው የግል ጥላቻ ከምን እንደሚመነጭ ሳያስበውም ቢሆን በዚህ ውይይት ላይ ራሱ በማያሻያማ ቋንቋ መልሶልኛል። ሰዎች የግል ጥቅማቸው ሲነካባቸው ምን ያህል የማሰብና የማመዘን ሚዛናቸው እንደሚዛባ አሳይቶኛል። ከሁሉም በላይ ጌታቸው ረዳን አማርኛ እና ትግርኛ የሚናገር ሂትለር ነው በማለት የተጠቀመበት አገላለፅ ለመስማት ራሱ እጅግ ይዘግንናል። የትግራይ ኢሊቶች ፖለቲካ ዋነኛ መግለጫ ባህርይ ይኸው ነው። በጣም ያሳዝናል።
@7kilo853
@7kilo853 Ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ባለፈዉም በራሱ ሚዲያ ማራማዊትን ጋብዞ ሲያሰድበዉ ነበር።ገንቢ ትችት እኮ ያባት ነዉ።
@ninaabay2140
@ninaabay2140 Ай бұрын
Ayee Hegdef
@ninaabay2140
@ninaabay2140 Ай бұрын
These three except for Dawit are working for Getachew via PP
@tsab826
@tsab826 Ай бұрын
ልቅሶ እንድረስ?😜😂ከጎረቤት የሆነ የሚጨስ ነገር ይሸተኛል!😂😂
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 Ай бұрын
ባትገቡ በማይመለከታቹህ አሰተያየት ባትሰጡ ከበደላቹህ ጀርባ የኛን መጥፉትነዉ ምትሹትና እኛ ጋር ገብታቹህ አታቡኲ የራሳችን ጒዳይ ራሳችን እንፈታዋለን
@Ben-yam
@Ben-yam Ай бұрын
Oh my goodness. What a mature and intelligent conversation. Everyone on the panel are brilliant and respectful. I love every second of it and I certainly learned a lot from it. Thank You!!!! Benyam from California
@Mesfin-c4i
@Mesfin-c4i Ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው በዚሁ ከቀጠላችሁ ህዝቡም ዓይኑ ይገለጣል፣ ከፍርሀት ቆፈን ወጥቶ የግል ነፍሡን እንኳን ለማዳን እድል ያገኛል፡፡
@asgedomberihe2605
@asgedomberihe2605 Ай бұрын
Thanks both of you for constructive and your alternative views!!
@gdagnew6909
@gdagnew6909 Ай бұрын
ምስጋና ንርዕዮት ዳዊት ከበደ ጥራይ ዝባኑ ወፅዩ ኣብ ውልቂ ረብሕኡ ኣቶኪሩ'ዩ ንጌታቸው ዝቃወም ኣሉላ ኩነታት ትግራይ ብዓኒ ረብሓ ህዝቢ ትግራይን ኣረኣእያ ዓለማት'ዩ ዝሪኦ ቀፅለሉ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
ዳዊት ስለምትዋሽ ነው የምትከለከለው ሁሌም ወግነህ ትዋሻለህ ለማንኛውም ዛሬ ከማትችላቸው ሰዎች ጋር ገጥመሃል ያዝ እንግዲህ ትንሽ እንኳ ብትማር
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 Ай бұрын
Ke Getachew Reda belay yemiwash ale?
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Ай бұрын
Prof. Getachew understood the depth & broadness of TPLF's infrastructure & resource!!!! Yes in my humble view, TPLF's narration still influences on majority of the people of Tigray!!! For sake of the people of Tigray, new narration from grass root should be nurtured to awaken the people!!! Regardless of party's membership, or transitional government affiliation, people should be awaken to stand for JUSTICE, TRANSPARENCY, ACCOUNTABLITY, HUMANITY, PEACE, FREEDOM & DEMOCRACY FOR ALL!!!!
@atchessman4825
@atchessman4825 Ай бұрын
They both the same, no difference.
@Gebray7
@Gebray7 Ай бұрын
Alula has grown so much after the war. It's a fresh air to hear from Tigray 🙏🏽
@AntenehTsegaye-k5m
@AntenehTsegaye-k5m Ай бұрын
አማራ ነኝ ግን በጣም ምርጥ ውይይት የሰለጠነ ነው አማራ ፖሎቲከኞችም እርስ በርስ በዚህ መልክ ቢወያዩ እመኛለሁ በርቱ
@compasshabesha3188
@compasshabesha3188 Ай бұрын
Thank you Tedy for united Tegaru media discussions
@ninaabay2140
@ninaabay2140 Ай бұрын
Dawit is right on
@beamlaklema7875
@beamlaklema7875 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በአማርኛ በመሆኑ በጣም ተጠቅመናል በአገራችን ያለ ፖለቲካ እንድናውቅ አርጎናል።በአንፃሩ በዚህ ቀውስ ውስጥ ትግራይ 1ሰው ስላልሞተ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በታች የትግራይ ህዝብ አስተዋይነትን የሚደነቅ ነው ሌላ የሀገሪቱ ክፍል ቢሆን የሚፈሰው ደም ማሰብ ነው። እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያምጣ!
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Ай бұрын
መልካም ውይይት ነው
@BenyamAmanuel-r4m
@BenyamAmanuel-r4m Ай бұрын
Great clarification ɓy Alula about on why is the broadcast is not in Tigregna. Thank-you.
@birukgergo3853
@birukgergo3853 Ай бұрын
It's genuine discussion good job Reyot
@atchessman4825
@atchessman4825 Ай бұрын
Teddy, really appreciate the difference points of view. Thank you
@aferanigus2926
@aferanigus2926 Ай бұрын
የነበራችሁ ቆይታ እጅግ ደስ የሚልና ሊቀጥል የሚገባ ነው። ትግራይ እንዲህ ዓይነት መመካከር ነው ካለችበት አዘቅት ሊያወጣት የሚችለው። እውነት ለመናገር ዳዊት ከበደ የነበረው ቆይታ በጣም ወርዶብኛል። ይሰጠው የነበረው ሃሳብ ከግል ቂም በቀል የተነሳ በተለይ ከጌታቸው ረዳ ጋር ባላቸው አለመግባባት ወይም በደል አድርሴብኛል ከሚል የግል ቂም እንጂ እንደ አንድ ብዙ ተሞክሮ ያለው ጋዜጠኛ ለትግራይ ችግር መፍትሔ ሃሳብ ሊያቀርብ አልቻለም። ሁላችንም ብንሆን ለትግራይ ችግር የአብዛሃኛው ንፁህ ህዝብ ችግር መፍትሔ የሚሆን ሃሳብ እንድናቀርብ ፣ ከግል በደል እና ቂም ርቀን ብናየው የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል።
@akliluabreha1122
@akliluabreha1122 Ай бұрын
I believe this discussion is very important and such discussions have to continue.
@MytiberDura
@MytiberDura Ай бұрын
ዳዊት ጌታቸው ረዳን ከሂትለር ጋር ለማነፃፀር መሞከሩ ምን ያህል ህሊና ቢስ ወሽካታ ሰው እንደሆነ ራሱን አጋልጧል። ዳዊት በጌታቸው ረዳ ላይ personal grudge እንዳለው ከሚተፋው መርዘኛ ቃላት መረዳት ይቻላል። በተጨማሪም ምንም ሰራዊት የማትመራ መንጀሪኖን የታጠቀ ወታደር ከሚመሩ ጀኔራሎች ጋር እኩል ስጋት እንደሚደቅኑ ይናገራል። እነ ደብረፅዮን ከጌታቸው ረዳ በተሻለ የጀኔራሎቹ ድጋፍ አለው በሚል እሳቤ ነው ጀኔራሎቹ መንግስቱን እንዲቆጣጠሩት ጥሪ የሚቀርበው። ይህ የዳዊት ተንኮለኛ አቋም እነደብረፅዮን በተለይ በወጣቱ በጣም የተጠሉና ስልጣኑን ለመያዝ እንደማይችሉ ሲረዳ ያንን የቋመጡለትን ስልጣን በእጅ አዙር በጀኔራሎቹ በኩል ቢያንስ እንዲጋሩ ለማድረግ የሚያራምደው እርኩስ ሃሳብ ነው። ዳዊት በዚህ ውይይት ውስጥ ሊያራምድ የሞከረው አውዳሚ ሃሳብ to their credit ቴዲ፣ ፕሮፍ እና አሉላ በበሳልና በሰለጠነ አግባብ አክሽፈውታል። Thank you Prof, Alula & Tedi! ዳዊት ግን ረድፉ ከሃይለ ደደቢት፣ ከስታሊን፣ ባሻ፣ ይባቤ & et al የኣደመ የሚድያ አፈቀላጤዎች ስለሆነ እጅግ የሚዘገንን ፍረጃ ማቅረቡን ብዙም አይገርምም።
@woldemirach5669
@woldemirach5669 Ай бұрын
Yeliben adereskew!
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 Ай бұрын
Thanks 🙏 Teddy and Alula
@tedrosseyum2357
@tedrosseyum2357 Ай бұрын
Good conversations ReyotMedia ❤
@girmaylemlem9051
@girmaylemlem9051 Ай бұрын
ዳዊት ጌታቸውን የሚቃወመው አሁን ግልፅ አደረገው ከመርህና ከህዝብ ውግንና ሳይሆን የግል ጥቅሙን መሰረት በማድረግ ነው
@AlexanderHailu
@AlexanderHailu Ай бұрын
ውይይቱ ጥሩ ነበር።፡ነገር ግን ዳዊት ከበደ መሰረታዊ ችግር ያለበት ሰው ሁኖ ነው ያገኘሁት። ምክንያቶቼ፦ 1-በዳዊት እና በጌታቸው ረዳ መካከል ያለው ልዩነት፡ ከትግራይ ፖለቲካ እና ከተነሳው ርእስ አይገናኝም። 2-የሚሰጠው አስተያየት፡የትግራይ ፖለቲካን ከማሻሻል አንፃር ሳይሆን የግል ጥቅም ስለቀረበት ነው። 3-ለውጥ ፈላጊ ሆኖ ነው ጀነራሎች ስልጣን እንዲቆጣጠሩ ጥሪ የሚያደርገው?መርህ አልባ አጭበርባሪ ነው ።ደብረፅዮን እና መንጀሪኖ እየደገፉ ለውጥ ከየት? ቴዲ challenge ያረክበት መንገድ ግን appreciate አድርገናል።
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
I think Dawit is a very dangerous person who can sell Tigray if he gets something for his pocket.
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 Ай бұрын
​@@mebratbeyene2650 Allready sels Getachew
@berukdesta6597
@berukdesta6597 Ай бұрын
ጌታቸው አሰፋ ይመችህ አቦ '' ፖለቲከኛ እና ዳይፐር አንድ ነው '' ... ተመችቶኛል
@abrahamassefa7260
@abrahamassefa7260 Ай бұрын
OMG I really impressed on this discussion
@SK-ph7sz
@SK-ph7sz Ай бұрын
Tedi, it was an excellent discussion to bring some enlightenment to the Tigriean people who are confused by cheap information retailers
@Fayo-s1t
@Fayo-s1t Ай бұрын
ምርጥ ውይይት
@amanhaile6579
@amanhaile6579 Ай бұрын
Well come all good poletical analysis 👏
@ghirmayabebe6600
@ghirmayabebe6600 Ай бұрын
Good conversation:) Thanks Teddi keep up the good work ❤❤❤
@gdagnew6909
@gdagnew6909 Ай бұрын
ዳዊት ከበደ ጥራይ ጌታቸው ረዳ ካብ ስልጣን ይውረድ እምበር ብድሕሪኡ ትግራይ ዋላ ገደል ትእቶ'ዩ
@gebrehiwottewoldeberhan2033
@gebrehiwottewoldeberhan2033 Ай бұрын
Dawit is some how performing well in some specific points.
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e Ай бұрын
በጣም ጥሩና ገንቢ ውይይት ነው በርቱ። ቴዲ ለበ ብርሃን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@endalefituma8856
@endalefituma8856 Ай бұрын
I myself Appreciate this kind of think talk really .keep going if these way of men are numerous ,our country or surrounding becomes peace and prosperity is coming soon otherwise death rate increase More than the rest.thanks guys 🎉🎉
@MytiberDura
@MytiberDura Ай бұрын
ጌታቸው ከነብዙ ችግሮቹ በህወሓት እንዲህ አይነት ስንጥቅ እንዲፈጠርና የህወሓትን ነውር ፈጦ እንዲወጣ ምክንያት በመሆኑ ከደብረፅዮን በእጅጉ ይሻላል። ዳዊት ግን ከጌታቸው ይልቅ ለደብረፅዮን ስስ ልብ እንዳለው ግልፅ ነው። እንዲያውም ከጌታቸው ጋር ግላዊ ቁርሾ ያለው ይመስላል።
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 Ай бұрын
Getachew lebana ye abiy tegega ne
@michialeKidane
@michialeKidane Ай бұрын
ዳዊት ተፈናቃዮች ሙሉ በሙሉም ባይሆን መመለስ ጀምረው ነበረ ግን መሃል ላይ ዪሄ ክፍፍል መጣ እና በዛ ሰዓት ለምን ዪሄ ክፍፍል መጣ ብዬ መጠየቅ እፈልጋለው :: በተረፈ አሪፍ ውይይት ነው እናደሞ ደዳዊት ከ እኔነት ዉጣ
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 Ай бұрын
ዳዊት ደብረፅዮንን የሚደግፍበት ምክንያት ጠይቁልኝ
@sertsegebremeskel4942
@sertsegebremeskel4942 Ай бұрын
ደብረፅዮን የሚደግፈው እንዳው ፍርፋሬ ኣገኛለሁ ብሎ ይሆናል::
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 Ай бұрын
Debretsion Tigray memrat yelebetm malet medegef new endie? Degmeh simaw lemefred atichekul. Getachewn tekaweme malet Debretsion degefe malet aydelem
@Emun-k7k
@Emun-k7k Ай бұрын
ጥቅም ላደረገልህ ኣድርግለት ወይ ንገርለት ስለሆነበት ነው::
@atchessman4825
@atchessman4825 Ай бұрын
Thank you Dawin for being unbiased
@sintayehusufe8398
@sintayehusufe8398 Ай бұрын
ዳዊት የተንጫጫው ስለትግራይ ህዝብ ተጨንቆ ሳይሆን ጥቅሙ ስለቀረበት ስለሆነ ቅድሚያ በውጥረት ውስጥ ስላለው የትግራይ ወንድምና እህቶቻችን ቅድሚያ ቢሠጥ
@MytiberDura
@MytiberDura Ай бұрын
ዳዊት የአደመ "ደባይ ካድረ" ስለመሆኑ ፕሮግራሞቹን በማዳመጥ ብቻ መረዳት ይቻላል። ይህ ማለት ግን የጌታቸው ቡድንም በከፍተኛ ልምሻ የተጠቃ ስንኩል faction መሆኑ መካድ አይቻልም።
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 Ай бұрын
Yes journalists Teddy Tigrian people have a lot genuine genius politicians who have been able understand united ethiopian ,Thanks
@getanehabera78
@getanehabera78 Ай бұрын
Thank you Alula for the Amharic conversation. As Tigray is a part of Ethiopia we should take a lesson as as you said. Besides, the failure or success happened in Tigray doesn't belong to only in Tigray but the nation (country). In general it is constructive and smooth conversation.
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይፈፀም እንቅፋት ሆነውበታል ምክንያቱም ከተሳካ የጌታቸው ስኬት ስለሚሆን ጌታቸው ከሚሳካለት ተፈናቃይም እንዳይመለስ ፕሪቶሪያም እንዳይፈፀም ገትረው ይይዛሉ::
@bizunehdangiso2483
@bizunehdangiso2483 Ай бұрын
for problems created inside the organization, starting to see solutions from the inside make that organization strong to resist external factors. Guys you are doing this i appreciate it
@asefaw4345
@asefaw4345 Ай бұрын
I am proud of you guys Tigray seb alewa.
@abiyseyoum6379
@abiyseyoum6379 Ай бұрын
Cool and modern zoom discussion ❤
@getachewtsegaye9511
@getachewtsegaye9511 Ай бұрын
I like such type of discussion. You are bright and promising. I ask you to form a forum inside and in diaspora for solution finding.
@s.a.3711
@s.a.3711 Ай бұрын
ኣይ ዳዊት ጌታቸው ዓፊኑኒ ናበልኻስ ዋላ ዞም ጀነራላት ናዓፈኑ ይምሩሑና ይበሃል😀 Irony
@Utopia-ow5ms
@Utopia-ow5ms Ай бұрын
ኣፋኝ ካፋኝ: ኣላቆ ብያፍነኝ አረ ምን ከፋኝ:: ኣለ ዴቭ 🤣
@Habesha3789
@Habesha3789 Ай бұрын
ጥሩ ውይይቱ ነበር except. Dawit
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
Dawit has revealed his true color. He is corrupt.
@minneapaul804
@minneapaul804 Ай бұрын
Great discussion ❤Thanks Teddy “Running out of gas “ kkkk😊
@hadasg702
@hadasg702 Ай бұрын
ዳዊት ለትግራይ ህዝብ አሰቦ ሳይሆ ለራሱ ጥቅም ነው የሚያወራዉ አይገባኝም
@berhaneghebru1105
@berhaneghebru1105 Ай бұрын
ዳዊት የግል ጥቅሙ ሰለተነካበት ነው የተቃጠሎው ለውይትም ብቃት የሎም በጣም አስነዋሪ ቃላትተጠቅመዋል
@weldebrhanhalefom3061
@weldebrhanhalefom3061 Ай бұрын
ቆንጆ ውይይትና ብስለት የተሟላበት ውይይት ነበር። ነገር ግን የዳዊት ኣገላለፅ ትንሽ ወገንተኝነት የታየበት ነውና፣ከጓደኞቹ የሚወስዳቸው ሃሳቦች ይኖራሉ ብየ ኣምናለህ፣ማሻሻያ እጠብቃለሁኝ። ቴዲ ናመሰግንሃለን፣ለሁላቹህ ኣክብሮት ኣለኝ፣ይህ ለትግራይ ወሳኝ ውይይት ነው።
@tsegayfisseha1855
@tsegayfisseha1855 Ай бұрын
ምስጋና ንTeddy ርዕዮት
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 Ай бұрын
Yes I agree what Dawit said about TDF.
@asfawz6
@asfawz6 Ай бұрын
Dawit may have a reason to disagree or even condemn the actions of Getachew, some of which most of us would agree with, but he is taking it to an unreasonable levels. Wanting a military oversight of a civilian government is a recipe for disaster too, especially as we see some of these generals are attached to their roots as TPLF fighters who grew in the political ideology that the old guard wants to continue, instead of professional army. I never expected this from Dawit. Glad you gave him the chance to think straight on his 'Nazi' comment, Teddy.
@tesfayabay
@tesfayabay 12 күн бұрын
የሳለሳይ ወያነ new strategic rod plan as an issue ለውይይት ቢቀርብስ?
@TekleKahsay-b8r
@TekleKahsay-b8r Ай бұрын
I wish I could react to the ll8ve discussion!!
@siru121619
@siru121619 Ай бұрын
I like Professor G. How is see all different sides. Am u cader from now on😅
@tigrayadey2771
@tigrayadey2771 Ай бұрын
ትግራይ ሰብ አለዋ ስንል ግን ይሄ ነው ውጤቱ እነዚ የመሳሰሉ ብርቅዮ ልጆች አሉአት! በጣም በጣም እንኮራባቹ አለን እንኳንም ተጋሩ ሆናቹ ሆንም::
@Hile208
@Hile208 Ай бұрын
ተድይይይ ክብር ይገበሃል 🎉🎉🎉🎉🎉
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 Ай бұрын
Yes teddy freedom of journalists by Abiye and getachewe reda is considered their existence enemy's , Dawit keep on ! We will lived together forever. God bless Ethiopia Tigrian Amhara Oromo Somalia afar etc 🙏 ♥️
@MulugetaBerhanu-q3t
@MulugetaBerhanu-q3t Ай бұрын
ዳዊት እንዲህ ያንቀጠቀጠው ለህዝቡ አስቦ ሳይሆን በእንጀራየ መጣ ጌታቸው ነው
@abebedemelash5296
@abebedemelash5296 Ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ ቴዲዎች
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Ай бұрын
ቴዲ በሁለቱ የህወሀት ቡድኖች ጉዳይ በመጠኑ ወደመሀል እየመጣህ መሆንህ ጥሩ ነው። ለዚህም የዛሬ ተወያዮችህ ምስጋና ይገባቸዋል።
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 Ай бұрын
ሰላም ለሁላቹሁም አንድ ጥያቄ አለኝ ለዳዊት እንዲህ ኣይኑ ደም እስኪመስል ለጌታቸው ያለው ጥላቻው ጠዩቁሉን ናዜ ለምን ናዚ እንደተባለ ለዳዊት ጠፍቶት አይደለም ነገር ግን የደብሮፂዮን ደጋፊዎች እና ፍላጎት መጥቶ መርዛማ አደበቱ ረጭቶ ሄደ በጣም የገርማል ደግሞልከ እንደ አማኒኤል አሰፋ የእንዳልካቸው ፅጌ አሰተያየት እደግፈዋለሁኝ እንዳለው ዳዊትም የአ.አበባ ጋዜጠኞች እንደሱ በጌታቸው ጥላቻ አይናቸው በደም የሞላ በሙሉ ይደግፍታል ብሎ ማመኑ አምኖ አይደለም ሌላ ጥላቻ መልእክት ለማስተላለፍ ፈልጎ ነው በህግ ሊጠየቅ ይገባል ያለ ምንም ምክንታት ጌታቸው እንደ ናዚ ጨፍጫፊ ነው ሲል ማስረጃ ማምጣት አለበት 'በክፋት እና በምቀኝነት እንዲህ የራስህን ሰው መግለፅ ያንተ መንነትና አስተዳደግ ያሳያል ስልጣን ላይ ያሉት በሙሉ የትግራይ ልጆች ናቸው ሀገራቸውም ትግራይ ናት።
@TeddyLasta4113
@TeddyLasta4113 Ай бұрын
Interesting discussion
@yonigebru7587
@yonigebru7587 29 күн бұрын
ቴዲ ርዐዮት ለብዙ ግዜ ሰምቼሃለሁኝ ሆኖም አስተያየት እና የሚተችን አትወደም የእኔ ልሰማ ብቻን የያዘ ማንነት ነው ያለህ። ሆኖም እንደኔው ዘግይቶ የሚረዳህ ብዙ አለ እባብነትህን በዓሳ አስመስለህ የምታቀርብ ዘንዶ ነህ እቅድህ ገንዘብ እና ገንዘብ ነው። ቢያንስ ወንድምህ መንፈሱ ወዳንተ ቢመጣ መልስህ ምንድነው? ፈጣሪ ይርዳህ
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq Ай бұрын
በቴዲ አወያይ ሦስቱ ተወያይ ተጋሩ በጣም ሰመኋቸው በጣም ጥሩ ሆኖ በሠራዊቱ ሚና ምን ይሁን በተባለው ርዕስ ላይ ግን ዳዊት በግሉ ብቻ በደረሰው ሁኔታ ጊዜያዊ መንግሥት ተፈንግሎ ወታደራዊ አገዛዝ እንዲመጣ መመኘት እጅግ ያሳዝናል፡ስለዚህ እባካቻሁ እንዲህ ዓይነት ጠባብ አስተሳሰብ ከተጋሩ አያስፈልግምና አንስማው።
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 Ай бұрын
አይ ዳዊት! በእንጀራዬ መጣብኝ ብሎ ሂትለር እስከማለት ጠባብነት ነው: ድሮስ ከነ እሳቶች 95 ለ5 መሳይ መኮንን ጏደኛ ምን ይጠበቃል!
@sertsegebremeskel4942
@sertsegebremeskel4942 Ай бұрын
ሓቂ ካብዘረብኡ' ውን ምርዳእ ይከኣል እዩ::
@MultiAyele
@MultiAyele Ай бұрын
All i can say very civil conversation , i wish this calmly conversation happens pre war or six years ago may save a lot of souls.
@goyteomgermen
@goyteomgermen Ай бұрын
Great discussion and points raised. Try to use the background photo of Tigray.
@YonasMohammed-wo5wh
@YonasMohammed-wo5wh Ай бұрын
10q smart talent analysis respect all👍👍
@jiruulfata53
@jiruulfata53 Ай бұрын
It's a great analysis
@MubarekChina
@MubarekChina Ай бұрын
ዳዊት አሪፍ ነበር ነው
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 Ай бұрын
Professor Getachew is your mind more satisfied w8th negative aspects of th8nkin🎉
@gebrezgilema393
@gebrezgilema393 Ай бұрын
Do you think this conflict started now after the war, or is there a root conflict during the war Thanks
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር ።
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Ай бұрын
Thank you
@TekieHagos
@TekieHagos Ай бұрын
To correct the strategic and leadership failures of the past, Tigray must embrace a new political culture grounded in inclusivity, unity, and accountability. The TDF’s expanded role in securing the return of IDPs and defending territorial integrity will be crucial to this process, ensuring that Tigray’s people and borders are protected. By working alongside opposition parties, civil society, the Diaspora, and intellectuals, Tigray can forge a new path forward-one that addresses the immediate needs of its people while laying the groundwork for long-term peace, development, and self-determination.
@gerelael
@gerelael Ай бұрын
Dave is too emotionally involved to focus on Tigray; his attention is centered on his personal issues with Getcho. Military leaders can become politicians, but they must step down from their military roles to do so.
@ninaabay2140
@ninaabay2140 Ай бұрын
Viva Dawit!!!
@Eyoas2GOOD4U
@Eyoas2GOOD4U Ай бұрын
Comparability ኣየመለአን ዳዊት
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n Ай бұрын
ዳዊት ግን ጌታቸው ጌታቸው በማለት ጨረሰውኮ
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n Ай бұрын
የግል ጥቅም ግን ከባድ ነዉ
@TeddyLasta4113
@TeddyLasta4113 Ай бұрын
እኛ አማራዎችም ይመለከተናል የትግራይ ጉዳይ ብለን ነው ምንከታተላችሁ
@gebrudesta4119
@gebrudesta4119 Ай бұрын
Dawit is a die heart supporter of debretsion , what a shame
@KalayouGebraegzibher
@KalayouGebraegzibher Ай бұрын
በርታ ቴዲ እንዲህ ዓይነት ዉይይት ነዉ ለትግራይ የሚጠቅመዉ !
@MytiberDura
@MytiberDura Ай бұрын
ከሁሉም ተወያዮች ዳዊት የቅንነት integrity ችግር አይቼበታለሁ። ዳዊት be honest.
@XXXFFY
@XXXFFY Ай бұрын
ዳዊት ጀግና እዩ❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ ሀይል ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም ::
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
I found the discussion matured and democratic
@mesfinwerkelul4975
@mesfinwerkelul4975 Ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር! ነገር ግን ዳዊት በግል የደረሰበትን ነገር አክብዶ ጌታቸውን ከክ/ዘመኑ አረመኔ ሂትለር ጋር ማነፃፀሩ ተገቢ አይደለም። ትግራይን ማዕከል አድርገህ ለወደፊቱ ብትሰራ መልካም ነው በልልኝ ቴዲ!
@BiniamTeklehaymanot-ho8vo
@BiniamTeklehaymanot-ho8vo Ай бұрын
ዶ.ር. ደብረፅየን ግን እኔ ብሆን እንኻን ባንተ እድሜ ኣሁን ባለሁበት 36ዓመት ጡረታ እወጣ ነበር..... ግን ግን ልጠይቅህ ከሚስትህ በላይ ስልጣንን ነው የምታፈቅረው አደል.....ለዛ ነው ወንበሩን በተክሊል ያገባሃው????????
@samialemu3330
@samialemu3330 Ай бұрын
Bravo dawit & profeser
@girmayberhe5955
@girmayberhe5955 Ай бұрын
Dawit is Savage
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 Ай бұрын
Professor Getachew and all or a few do appeal to America to interven in the politics of Tigrai in the TPF
@MULUGETABERHE-g4k
@MULUGETABERHE-g4k Ай бұрын
The discussion is very interesting. I admire Tewodros for his deep understanding and reasoning but he should challenge more for the guest who is irrational. for instance, Dawit. Dawit's performance is the worst.
@girmayabreha44
@girmayabreha44 Ай бұрын
❤❤❤❤
@endalefituma8856
@endalefituma8856 Ай бұрын
In overall aspects political interest goal is goes to final economic gains this way associated with power governor means state capture that's its lasting stages .so an army is a servant for the phenomenon of back up.
@InnocentCheetah-hx4ki
@InnocentCheetah-hx4ki Ай бұрын
ልክ ነህ አሉላ
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Rophnan ETHIOPIA Episode
3:55:38
ወቸው GOOD
Рет қаралды 406 М.