🔴ሰበር መረጃ❗️ ካህኑ ከሙሉ ቤተሰቡ ጋር ተገደሉ ዘመድኩን በቀለ መረጃ አለው

  Рет қаралды 19,017

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Пікірлер: 106
@kedeset
@kedeset Күн бұрын
እንክዋን ደና መጣክ መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው የሚያጽናናን መስቀል ነው መስቀል መዳኛችን ነው አይሁድ ይክድታል እኛ እናምናለን ያመነው ድነናል
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Күн бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ አሜን፫
@BakeBati
@BakeBati 6 сағат бұрын
@@ZinishBihanu-mm2ftየምል ቀል ኢየሱስ የድነል የምል የመስቀሉ ቃል በመስቀል የተደረገ የኢየሱስክርስቶስ ቤዘነዕ ንው እንጅ እንጨቱ አይደለም እበከቹ ውዴትወዴት
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Күн бұрын
ኤሬቻ ጣኦት ነው የኢትዮጵያ ባህል አይደለም ሁሉም ሊጠይቅና ሊረዳ ይገባል አቴቴ ባእድ አምልኮት ነው ስው ሆይ ዝም ብለህ አትነዳ መርምር አሊያ እግዚአብሔር ምን እንደሚያደርግ እሱ ያውቃል አባቶች ዝም አትበሉ እውነት ተናገሩ አምላከ ተከለሀይማኖት ይፈርዳል እግዚአብሔር ብቻ ነው አምላክ ስላሴ ብቻ ነው አምላክ ::አለቀ ደቀቀ እክሊለ ገብርኤል ልክ ብላል ሁሌም ይጮሀል ስሚ አልቦ
@kedeset
@kedeset 21 сағат бұрын
@@tsehayabebe2367 እሬቻ አተቴ ምናምን የዳቢሎስ ነው የጻዲቃን አብነ ተክለ ሀይማኖት ጻዲቅ አባት ስማቸው ባልተገባ በማይህን ባታ ሊነሡ አይገባው ለኔ ከሆነ ይህን መልክት የጻፋችውት የጠየኩትም የጻፋኩትም የለም
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Күн бұрын
የጌታችንን የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo Күн бұрын
የኦሮሞ. ቢቺአደለሚ. ጊቢራ. የሚሰጥበት. በአድ. አሚሊኮነው. በመንግስት. ሆሮሞ. የሆኒቹ. አቲቁሚ. እኝ. ሆከሮሞ. የሚኒመሊከው. ነበረ. እሱሚ. ጨሊን. ቂቤ. ተቀቢቲ. አንገለይተደጊ. ሳራ. ተይዞ. ወንዚ. ተኢዶ. የመፈፀሚ. በአድ. አሚሊኮነው
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k Күн бұрын
በተለይ ስለ ሀሰተኛ አጥማቂያን ደሞ ብታስተላልፍ አሪፍ ነው በጣም።።።። ቦሩ ሚዲያም በደንብ ይገልፁታል
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Күн бұрын
ተነስ ተነሽ የአማራ ወጣት እንደአይጥ እየታነቁ በየእስርቤቲ ከምትታጎሩ ለአማራ ነፃነት ከፋኖ ወንድሞቻችሁ ተቀላቅላችሁ የጀግና ሞት ሙቱ ጠላታችሁን ጥላችሁ ውደቁ። ለአማራው ብርሃን ሊወጣ ነው።ድል ለፋኖ ድል ለእስራኤል
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Күн бұрын
ዘመድኩን በቀለ ምርጥ ምርጥ የኢትዮጵያ ዕንቁ ሀቀኛ ልጅ። በተለይ የአማራ የሐቅ ጠበቃ የቁርጥ ቀን ልጅ። ዘመድኩን ቀን ጊዜ ዘንበል የማይል የማያመቻምች ሀቀኛ ልዩ ሰው ነው።በጌታ በእየሱስ ስም እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ዘመድኩን በቀለ የናዝሬቱ እየሱስ በቀራኒዮ ለሰው ልጆች ባፈሰሰው ደም ሸፈንኩህ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ ጠላቶችህ ከእግርህ ጫማ ይውደቁ። እንወድሃለን ጌታ ይባርክህድል በግፍ ለሚገደለው የአማራ ፋኖ ድል ለእስራኤል
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል Күн бұрын
ዘመድኩን ምነው አመሰግናለሁ አበዛህ ይቅርታ🤣እሬቻ ወደመሬት መጨፍለቅ ነው እና እባካችሁ ለሰይጣን አትስገዱ ወደላይ ወደሰማይ ተመልከቱ የብርሃን አምላክ ሁሉን ይገልፅላችኃል 🙏 ቅቤ መቀባት ባእድ እኮ ነው ይሄ ብልግና መንግስት ተብዬ ሲጠቀምባችሁ እንደው መገፋት አይከብድም ስይጣን አንድ ቀን ይውጣችኃል አይቀርም ::ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን 🙏🙏🙏
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k Күн бұрын
ማንም አልዘገበም የካህኑን ሞት ። አንተ ማስተላለፍህ በጣም ደስ የሚል ነው በርታ በርታ
@ShewanehAmare-l8b
@ShewanehAmare-l8b Күн бұрын
ክርስቲያኖች አትዘናጉ በእምነታችው ላይ በሚመጡባችሁ ጊዜ ፀንታችሁ ቁሙ አትፍሩ ግን ደግሞም በተሰማራችሁት ሁሉ ሀገር ወዳድና ታማኝ ሁኑ ሌላው ሁሉ ከባድ አይሆንባችሁም በድል ታልፉታላችሁ። እግዝሐብሔር መከራው ሁሉ ያሻግረን። አሜን!
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Күн бұрын
አሜን እናመሠግናለን❤❤❤❤ ተባረኪ
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Күн бұрын
ካህኑ ምን አደረጉ😢😢😢😢
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Күн бұрын
ካህኑ መገደል ግድ የሰጠው የለም ያሳዝናን በቸርነቱ ይማረን 😢😢😢😢 ዘመድኩን 👍👍👍👍
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li Күн бұрын
ሌላ የመስቀል ምልክት አያስፈልገንም የተሰቀለበት ትክክለኛ መስቀል ባለቤቶች ነን
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k Күн бұрын
@@Emna-nv1li ሌላ የመስቀል ምልክት ማለት ? ጥያቄው ለራስክ ገብቶካል
@SamsonGirma-w2o
@SamsonGirma-w2o Күн бұрын
አንዱን እንኳን አደረሰህ ሌላውን አልልም ማለትህ ለዛ ማህበረሰብ ያለህን ንቀት እንጂ እውቀት አይደለምና !!! ያንተም ሐይማኖት ለሌላው ባዕድ አምልኮ ነው !!! መከባበርና በፍቅር መኖሩ ይበጃል ትዕቢት ድሮ ቀርቷል ያው ፉከራቹ ብቻ አለ እንጂ !!!
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Күн бұрын
እኔ ግርም ይለኛል በጣም ሲበዛሀ ይሉንን እንከተላለን በውነት እደኛ ጅል በውነት ሲበዛሀ ደደብ ነን 🎉🎉🎉ከሚገራማቹ እድ አረብ ምን አለ መሰላችሁ ሾክ ልበላቹ ውነቴን ነው ኢትዬጽያን በጣም ጭንቅላት አላቸው ግን ግን አልተጠቀሙበትም አለ ማርያምን ውነቱን ነው
@kidustube7539
@kidustube7539 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መምህሪ ነህ እውነቱን እውነት ዉሸቱን ውሸት የምትል ልዩ የእውነት ሰው እኔ እግዚአብሔር ን ጠርቼ መመረቅ አልችልም መልከም ስላልሆንኩ ግን እመቤታችን እና ቅዱሳን ሁሉ ዐይናቼውን ከአንተ ላይ ዞር አያድርጎት ሌላ ምን ልበል የቁርጥ ቀን ።
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Күн бұрын
ይህየኦሮሞባህልነውእኛኦርቶዶክስብንሆንምአሮሞነንእንሄዳለንየኢትዮጵያባህልየሆነውንሁሉአንቃወምምእምነትባህልቃቃባለቤትየሆነችውንየእማማኢትዮጵያልጆችላይእጃችሁንአሱ
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 Күн бұрын
ግማሹ ግማደ መስቀል በግሸን ደብረከርቤ በእግዚአብራም ቤተክርስቲያን ውስጥ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ ስለተባለ በግሸን ይገኛል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
እኔም የማውቀው እሱን ነው
@abbay5067
@abbay5067 Күн бұрын
Eracha 👹👹👹👿👿👿 Aganenet Dame matach Amlekot nawe.
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Күн бұрын
እውነትነው❤❤❤❤😂❤❤❤
@DjLove-g5t
@DjLove-g5t Күн бұрын
ሠላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ደስ ይላል እስቱድዮክ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
አመሰኛለሁኝ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 18 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ኃያል ነዉ!!!!!!!
@Addis-yy4of
@Addis-yy4of 2 сағат бұрын
ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለዉ የእግዚአብሔር ልጆነች እንደ እነ ዳንኤል ለጣኦት አንሰግድም ብለን ፀንተን መቆም አለብን የ
@AberaTelahune
@AberaTelahune 26 минут бұрын
ስለክርስቶስ፣አስተምር፣ስለእንጨቱ፣ምንያረጋል፣
@Fth1919
@Fth1919 Күн бұрын
መንበሩአአውስጥ በሙስናጵጵስና ቅጥር ስራእድገትበገንዘብነው እሰም ብሩከነፍጦኞችልጅ ነውያለውፅምክንያቱ የሁሞራሰሊጥ ሰርቀው ገንዘብ አላቸውእደዛኑው
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 32 минут бұрын
መስቀል ብርሃነ ለኩሉ አለም መስረተ ቤተክርስቲያን
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Күн бұрын
መቸም አጀዳ አታጡም ተቃጠልኮ ወይ እኛ ነገረኛ ሰዎች ሆነና😢 ልቦና ይጠን
@yoyk9153
@yoyk9153 20 сағат бұрын
እንኳን ሰላም ተመለስክ ወንድማችን። እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ። መምህር ዘመድኩን ላይ የሚሰጠው ያልተገባ ንግግር ነው።ይኸውም መምህር ዘመድኩን መምህር አይደለም ፓለቲከኛ ነው የሚባለው ነገር ነው። ነገሩ ግን እርሱ በቀደሙት ጊዜያት ማለትም በሀገር ቤት እያለ ከዚያም በፊት ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ብዙ ብዙ ስራዎችን ከሌሎች መንፈሳዊ ወንሞቹ ጋር ሰርቷል። ከነዛዎቹም አንዱ እነ በጋሻውን ያጋለጠበት እና የተጋፈጠበት እንዲሁም ሀገር ቤትም ሆነ ከሀገር ቤትም ከወጣ በኋላ የተለያዩ ቤተክርስትያናትን ገንዘብ በማሰባሰብ ያሰራ ድንቅ መምህራችን ነው።እንዳንድ ሰዎች የሚወቅሱበት ምክኒያት ሌባን ሌባ ዘራፊን ዘራፊ ብሎ በጓዳ ሳይሆን በግልፅ በድፍረት ስለሚናገር ነው። እኔም እላለሁ እንደአማኝ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያኑ እንደ ዜጋ ስለ ሀገሩ ጉዳይ ይመለከተዋል።
@KiddassieZemariam
@KiddassieZemariam 17 сағат бұрын
ወንድሜ የምታቀርባቸውን እከታተላለው በዚሁ ቀጥልበት ግን ስታማትብ አመታተብህ እንደ አንዳንድ ሴቶች ነውና በሥርዓት ቀስ ብለህ በሥርዓቱ ብታማትብ መልካም ነው።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አደረሰህ አደረሰን ለምን ነጠላ አስቀረህ ወንድሜ
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Күн бұрын
ፍትህ ለካህኑና ለቤተሰባቸው ሌባ ወንበዴ ነፍሰ ገዳይ ጨካኝ አረመኔ በሞላባት ሀገር የእግዚአብሔር አገልጋይ ካህን ለምን ተገደሉ?
@antenehtemesgen1819
@antenehtemesgen1819 Күн бұрын
እግዚአብሄር እንዴት ይቅር ይበለን፡- ዉድ አባቶቼ ስለድፍረቴ ይቅርታ፡፡ ቄስ፣ ዲያቆን የቤ/ክርስትያን ሃላፊ ለመቀጠር ጉቦ ስንት መነዉ የሚጠየቀዉ? ከእናንተ ጥሩ ነገር ካልተማርን ከማን እንማራለን፡፡ ሌላዉ ባለስልጣን ጉቦ ቢቀበል፣ ቢዘርፍ፣ ቢገድል፣ ቢሰርቅ ይፈረድበታል፡፡ አባቶቼ ድፍረት አይሁንብኝ እና መጥፎ ነገሮችን መከላከል እንዲሁም ለጥሩ ነገሮች አርአያ መሆን ከእናንተ ቢጀመር ለሌላዉ መርህ ይሆናል ካልሆ ግን አንልፋ ገና ብዙ ቅጣት ይጠብቀናል፡፡
@aebaba
@aebaba 19 сағат бұрын
እሠይ ገና ጥምቀት በላ ደም ኑሮ ላናውን አዙሮታል አይ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Күн бұрын
በጣም እየተፈለገ ያለ ነገር ቢኖር ግማደ መስቀሉ እና የአክሱም ፅዬን ጽላትን ፍለጋ ሀገር ቤት ህዝብ እዬጨረሱ ያሉት በየቦታው ቁፋሮ ላይ ናቸው ነጮች እየተሰቃዬ ነው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Күн бұрын
ክርስቶስ እየሱስ ነው ለሐጥያት ቤዛው ሆኖ የሞተው እንጂ መስቀል ቤዛው የሆነ የዛፍ የድንጋይ የአፈር አይነት የለም ሞቶ የዳነው በመስቀል ላይ እየሱስ ክርስቶስ መድሐኒት የሆነ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SalmaSlaam-e2h
@SalmaSlaam-e2h Күн бұрын
መስከረም ወር የሚከበር 1እንቁጣጣሽ 2 መስቀል 3ኢሬቻ....
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Күн бұрын
በምን ምክንያት ነው ካህኑ የተገደሉት?
@aebaba
@aebaba 18 сағат бұрын
የቅድመ ጌዮርጊሥ አጥም እዜ አለ እዴ
@YemaneAlene-z2s
@YemaneAlene-z2s Күн бұрын
አሁን ያሣየኸን ሙሉ መፅሓፍ አይደለም
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Күн бұрын
ሰላም ወንድማችን መስቀል ሀይልን መስቀል ፅንእነ መስቀል ቤዛነ መድሀኒተ ነብስነ አይሁድ ክህዱ ንህነሰ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህነ::
@OfifDima-ck6zt
@OfifDima-ck6zt Күн бұрын
ዘረኝነትን ወይስ ኦርቶዶክሳዊነትን የምታሰራጨው? ኢሬቻ ባህል እንጂ ሐይማኖት አይደለም ካላወከው ዝም ብለህ አትቀባጥር በስመ ሐይማኖት አማራነትህን በግድ ልትጭን አትችልም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ዋቃ ጉራቻ ክርስቶስ ነው?
@RobelHeriko
@RobelHeriko Күн бұрын
አታስመስል እሬቻ ቅልጥ ያለ ባእድ አምልኮ ነው በተለይ በተለይ የዛር መንፈሶች የሚከብሩበት የጨለማው መንፈስ ወይም ዋቃ ጉራቻ የሚከብሩበት ባእድ አምልኮ ነው ።እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን የማመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው በየወንዙ እየሄድኩ ውሀ ውስጥ ተቆራርጦ የወደቀን አውሬ አላመልክም ።ለአምላኬም ለራሴም ክብር አለኝ ።ወንዝ ዳርና ዛፍ ስር እየሄድኩ እየተንደባለልኩ ሰይጣንን (ዋቃ ጉራቻን )አላመልክም ባህል ሌላ አምልኮ ሌላ።
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Күн бұрын
ቅዱስ ዮሐንስ አዲስ አመት መስቀል
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 18 сағат бұрын
ወንድሜ እነጴጥሮስ፣ ያዕቆብ ወዘተ ድግሪ/ሰርትፍኬት አልነበራቸዉም፣በፊደል ቆጠራ የአምላክን ኃይል አንመዝንም።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 18 сағат бұрын
ስለ ዓለማዊ ትምህርት ከመሰለኽ ተሳስተኻል። ቅዱስ ጴጥሮስ 3 ዓመት ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብሎ ነው የተማረው
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c Күн бұрын
tekeke.new.zemedekun.erecha.bad.amelko.new.bedeb.ayechalew.beljente.keswoch.gar.heje.satanawi.amelko.new.egezabar.yegetsetsew
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@TigiBetw
@TigiBetw Күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EyerusalemTaddese-gx5uj
@EyerusalemTaddese-gx5uj 5 сағат бұрын
Tadia lemin tisadebalehi ? Sidib astemir altebalkim
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia Күн бұрын
erecha meno emnat new yelak sawuye wecha gud 😂😢🤔🤔🤔
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Күн бұрын
Nefs yimar be asede gent yasarflen Egziabher mésentente 🙏🙏🙏
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Күн бұрын
Yetgay bat kehnt lemn endtgntl tawkalh meknyatun I am muslim mels eflgalw
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ Күн бұрын
Wendeme enquan aderesachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shiwaestub1497
@shiwaestub1497 Күн бұрын
Mereten laleteweldenebet beher yemilew ababal tikekekel ayedelem. Lemen edaw geta ethieh beher fetergne enji malet selehone. Ene bebekule dagemegna yemefeter edele behonqua amara aderego yefetergne.
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c Күн бұрын
abatche.berktachew.yedreben. erecha.yesatan.amelko.new.yalgebachew.sewch.alu😭😭😭
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Күн бұрын
ጥፉ መናፍቅ የዩቱብ ጡረተኛ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ገና ብዙ ምስጢራቹ ይወጣል፡፡
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Күн бұрын
ይሄዱርዬምንያቃልመለስሲምፕትሲያለቅስነውያየነውዘመድኩምበቀለይባላልሌላታሪክየለውምአባቶችንተሰውሙቱእያለብጥብጥእንዲነሳየሚሰራነውቁምነገረኛየለህም
@S-G.19
@S-G.19 Күн бұрын
Enkwan beselam temelesk.
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ Күн бұрын
Please yekidus giyorgis kebre Ethiopia weste naw? please tell me the first time I hear please please please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
አጽሙ አለ ተብሎ ይነገርለታል
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex Күн бұрын
Berta
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 Күн бұрын
🙏🙏🙏💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TigiBetw
@TigiBetw Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@LekeTafiri
@LekeTafiri Күн бұрын
በአል እደት ነበር የኛ ጀግና እንኳን በሰላም ተገናኘን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
በዓል ጥር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተስ እንዴት አሳለፋችሁ?
@LekeTafiri
@LekeTafiri Күн бұрын
@@Tsegayekiflu በልቤ አክብሬዋለሁ እግዚአብሒር ይመስገን ቀጣይ አመት ለሀገሬ ካበቃኝ ከወገኖቸ ጋር ከሀገሬ ህዚብ ጋር አከብራለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ያድርግልሽ
@LekeTafiri
@LekeTafiri Күн бұрын
@@Tsegayekiflu አሜን
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluAdugna-d2s
@MuluAdugna-d2s Күн бұрын
መስከረም ወር የሚከበረው ዘመን መለወጫና መሰቀል ባህላዊ እሬቻ ናቸዉ
@ያለውደሳለኝ
@ያለውደሳለኝ 19 сағат бұрын
@@MuluAdugna-d2sእጅግ በጣም ትልቅ ስህተት
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu Күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን❤❤❤❤
@yetbarek63
@yetbarek63 Күн бұрын
እንኳን ጠፋህ፣ምን ልትጠቅም፣ጎማ አፍ!!! ክክክክ ለብርህ ብለህ ነው የምትመጣ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ድንቅ መንፈሳዊነት እየታየብኽ ነው። በዚሁ ቀጥልበትና መጨረሻኽን ታየዋለኽ
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z Күн бұрын
ይጠቅመኛል ካላልክ ለምን ዞር አትልም። ክፉ መናገር ለምን አስፈለገህ። በሰላም ነው ግን ግርም ነው ያልከኝ።
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Күн бұрын
መናፍቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@yetbarek63
@yetbarek63 Күн бұрын
@@abeebakassaye3195 ስራፈት ሁሉ
@degfubeyene1873
@degfubeyene1873 Күн бұрын
ደነዝ አትሁ ስለትግራይ ምናገባህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ከዘነጋኸው
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Күн бұрын
ኦሮቶዶክስ ብዙ አምላክ አለ ይህን ጨምረው ።46 ይሆናል 🌴🌴🌴
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ማቴ 12፥34-37
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
ማቴ 12፥34-37
@zkh8698
@zkh8698 Күн бұрын
እንኳንበደህና መጣህ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Күн бұрын
ቃለ ዓዋዲ ደወለጽድቅ ቢባል ምንም አይደል አንድ መንቨር አንድ ፓትሪያሪክ አንዲት ኢትዮጵያ ትክክል ነው ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
መንበረ ተክለ ሃይማኖት እና መንበረ ሰላማ ተብሎ ተከፍሎ እንዴት ነው አንድ መንበር የሚባለው?
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
ከዘመድኩን ብልግና እሬቻ በምን ጠአሙ
@RobelHeriko
@RobelHeriko Күн бұрын
ተው ባክህ እውነትህን ነው ማፈሪያ
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
@@RobelHeriko አንተ ራሱ ከእሱ አትሻልም ዘመድኩን አደለም መምህር ምህመን መሆን አይችልም በጣም ወራዳ ነው
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 253 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 11 МЛН
🔴አስቸኳይ መልእክት❗ ሰበር የድል ዜና
31:10
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 16 М.
Anchor Media ወቅታዊ ጥሪ ከፋኖ አደረጃጀት
8:17
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Mana1
Рет қаралды 31 М.
አሳፋሪዎች ናችሁ
1:01:34
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 3,6 М.
#18/1/1/17_#የካህኑ_አሰቃቂ_ሞት_መግለጫ_ከቤተክህነት_ተሰጠ_ሼር
1:14:59