አሳፋሪዎች ናችሁ

  Рет қаралды 3,775

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Пікірлер: 40
@AbayFikru
@AbayFikru Күн бұрын
ፀግሽ ሠላምነው የዛሬው ቪዲዮ በጣም ይዘገንናል ገድሉን ቢያነብ ኖሮ እዲህ ባላለ ነበረ ሊያነብም አይችልም ምክኒያቱም የያዘው አጋንት አያቀርበውም አዲስ ሐዋሪያ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ (ተክለሃይማኖት )ገድሉን ቢያነብ ኖሮ የዳሞትን ጠንቋዮች ደብረ አስቦ ላይ በጌታዬ በየሱስ ክርስቶስ ስም አማትቦ እዴት እዳሳፈራችው ልቦና ይስጥህ የሞተለሚ ልብ እደቀየረ በአማላጁነቱ አባታችን ፃድቁ ተክለሃይማኖት ያስምርህ።
@edissagechera6906
@edissagechera6906 22 сағат бұрын
Egizabaher masitawalun yadilachew Orotodokis Tawayidon Titewu woda manafiqan mihedut hunat hunat baxam baxam Tazazinalach Tawayido Lee zelelam Tinor Amen matadal new Orotodokis mawon mariyamin .💖💖💖💖💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💒💒💒💒💒
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu Күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ😢 ግን ሰው ለምን ባአመነው ነገር አርፎ አይቀመጥም ለምን ሀይማኖትን ትነካላችሁ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንገዷ ቀጥተኛ እና ጠባብ እውነተኛዋ ናት❤
@jagamakelo286
@jagamakelo286 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ሊመሰገን ይገባል:: አዎ ለብቻ ሆኖ መፀለይ ተገቢ ነው ካልተቻለ ግን አጋጣሚዎችን ተጠቅሞ ማመስገን ይገባል::
@kedeset
@kedeset Күн бұрын
ብሩክ እንክዋን በሰላም ከቤተሠብ ተቀላቀልክ ስላቀረብካቸው አመሰግናለው ስለተሰሳቱት ልብ ይስጣቹ
@kedeset
@kedeset Күн бұрын
ይቅርታ ከሰጠካቸው አስተያየት አንድን ስለ መናፍስት ወጊያ ሁሌ ማስተማር ተቃውሞ አቅርበሀል ሁሉም አስተማሪ ያለበት ድርሻ እያስተማረ ነው ብዙ ሠው ከበሽታው ከስራቱ ከጠንቋይ ከዛር ቤት የወጣው በነሡ ብርታት ትምህርት ነው ይህም ያደረገው የገለጠው የእግዚያብሔር ጥበብ በነሡ አድሮ ነው አንተ የምታቀርበው ስራክን የሆናል ብለክ የገባህበትን አይደል ወድሜ ከይቅርታ ጋር ይመስለኛል
@almazyilma8956
@almazyilma8956 22 сағат бұрын
በምጨረሻው ሰዓት የመረጡትን እንኳን እንደሚያስቱ ተፅፏል ነገር ይህ ዲያቆን ነኝ ባይ መናፍቅ ሄደ አልሄደ ቤተክርስቲያን ምንም አይጎድልባትም ከአንድ የሳር ጎጆ አንድ ሳር ቢመዘዝ እንደማያፈሰው ሁሉ የሚጎዳው እሱ እንጂ በዚህ ዘመን ፕሮቴስታንቲዝም የተበላ እቁብ ነው ጌታን የመቀበል አቅም እንደሌላቸውና ከሀዲዎቹን ማርቲን ሉተርንና፥ካልቪንን እንደሚያመልኩ አውቀናል
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Күн бұрын
እኔ ውዳሴ ማርያም ባስ ላይ ወይም በምንሄድበት ስራ ቦታችን ላይ ብናደርስ ምንም ክፋት ያለው አይመስለኝም እንዲያውም ደስ ነው የሚለው ምናልባት ጊዜ የላቸው ይሆናል ወይ ረፍዶባቸው ፀሎቱን ላለማቋረጥ ይሆናል
@AbenezerAbdisa
@AbenezerAbdisa 23 сағат бұрын
እረ አጋንንትን ማውጣት ለሁሉም የተሰጠ ፀጋ አይደለም ይላል ወንጌላችን ደሞ ክርስቶስም ማነህ ስንት ናቹ ብሎ ጠይቆታል አጋንንቱን ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም አምላክችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ እንዲሆነን እንጂ
@YtTs-zf8xy
@YtTs-zf8xy 17 сағат бұрын
ምንም አይገርምም ታዋቂው አሪወስ መናፍቅ የሆነው እንኳንም ---------
@yetbarek63
@yetbarek63 Күн бұрын
መናፍቅ ብቻ፣
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Күн бұрын
አረ ይሄ ማጀቢያ ሙዚቃ ያረከው ይረብሻል ተወው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
🙏
@ElfSaron
@ElfSaron 23 сағат бұрын
ብሩኬ እንኳን ለቤትህ አበቃህ 🙏🙏🙏🥰
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ Сағат бұрын
ዛሬ በጣምነው ያመመኝ ፀግሽዬ ለማየት እየከበደኝነው ያየሁት 😢😢😢😢
@tube4746
@tube4746 Күн бұрын
ኧረ ይህ ቀፎ መርጌታ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 3 сағат бұрын
ታዋቂ ወፋኝ እና አርቲስት ሲባል ስለሰሙ ታዋቂ ዲያቆን ተባለልኝ ኪኪኪኪኪ ቅሌታሞች
@KidistTarekegn-r9u
@KidistTarekegn-r9u 58 минут бұрын
ታዋቂ ዘፋኝ እንጅ ታዋቂ ዲያቆን የሚባል ነገር የለም ጅሎች
@Mihiret855
@Mihiret855 17 сағат бұрын
አዲሱ ስቱዲዮህ ያምራል ወንድሜ በርታ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 17 сағат бұрын
እሺ አመሰኛለሁኝ
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 22 сағат бұрын
ለምክርህአመሰግናለሁ በመቀጠልኦርቶዶክስም ሆነተሃድሶ አንድናቸው በኔእይታእናገድላት፣ታምራትናድርሳናትሁሉምበእምነትበኩልእንቅፋቶችናቸው ምእመኑበትክክልክርስቶስንማምለክአልቻለም!!ሰለሆነም ይታረሙ እግዚአብሔርከማንምፍጡርአትቀላቅሉኝብሏል አስራኤልሆይተጠንቀቅ ደምጼንሰማህአንጂመልኬንአላየህምብሏል ጥቅሱነታውላችሁ።እናኦርቶዶክስ ካፈርኩአይልሰኝአትበሉ እየወቃችሁነውየምትከራከሩት።ወንጌል ብቻስበኩ!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 21 сағат бұрын
ፕሮቴስታንት እና ተሀድሶ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናችሁ። ሲቀጥል ደግሞ ስለማታውቀስ ጥቅስ ለሌላ ጊዜ በድፍረት ባለመጥቀስ እራስክን ጠብቅ
@saminap460
@saminap460 17 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ መናፍቅ ብላቹ ትሳደባላቹ እነሱ ቢሳደብ አይደነቅም መልስ ምት ነው
@AlemayehuArgaw
@AlemayehuArgaw Күн бұрын
Wendime berta
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 Сағат бұрын
ከአመንዝራ ትውልድ እንጠበቅ
@God-db9vp
@God-db9vp Күн бұрын
ወንድሜ 36፡10 ደቂቃ ጀምሮ የተናገርከው፡ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ጸጋ በተናገረው ክፍል ላይ ስለ ኣጋንንት መረጃ መስጠት እንደ ጸጋ ኣልጠቀሰውም ብለሃል፡ ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ ኣጋንንትን መለየት ከመንፈስ ቅዱስ የሚገኝ ጸጋ እንደሆነ እዛ የጠቀስከው ክፍል ላይ ኣስቀምጥዋል። 1 ቆሮ፡12፡10: "ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ *ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥* ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤".
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
መናፍስትን መለየት ምን ማለት ነው?
@God-db9vp
@God-db9vp Күн бұрын
@@Tsegayekiflu በሰው ያደረ ኣጋንንትን ማወቅና ማውጣት። ላንተስ ምን ማለት ነው፧
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Күн бұрын
@@God-db9vp እንዲህ ያደረገ ማን ነው?
@God-db9vp
@God-db9vp 23 сағат бұрын
@@Tsegayekiflu ቅዱስ ጳውሎስ ሌሎች ቅዱሳንም።
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 22 сағат бұрын
​@@God-db9vpተውት አይገባውም ሁሌ ስድብ ብቻ😮😮😮
@EloMan-d3i
@EloMan-d3i Күн бұрын
ድምጽ አይሰመሠም
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 20 сағат бұрын
g
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 22 сағат бұрын
የሚገርመው ወንድም ፀጋዬም ተሀድሶውም የመምህር ግርማ ተቃዋሚ ናቸው😂😂😂
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 21 сағат бұрын
ግርማ በቅጠል እንደሚሰራ አንተም ምስክር ነህ
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 20 сағат бұрын
ይቅርታ አንድ ትያቄ አለኝ በመምህር ግርማ ዙሪያ ያለዉን በግልፅ እንድታስረዳኚ እፈልጋለሁ????ፀግሺ እባክህን እንዳታልፈኚ???.​@@Tsegayekiflu
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 17 сағат бұрын
@@Tsegayekiflu መምህር ግርማ ይንሩልን
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 17 сағат бұрын
@@Tsegayekiflu መምህር ግርማ ይንሩልን
@Mihiret855
@Mihiret855 16 сағат бұрын
​@@MikiasTadesse ማን ይሙቱ አለ
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
🔴አስቸኳይ መልእክት❗ ሰበር የድል ዜና
31:10
Anchor Media ወቅታዊ ጥሪ ከፋኖ አደረጃጀት
8:17
Anchor Media
Рет қаралды 106 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН