የሄቨን ጉዳይ.

  Рет қаралды 102,664

ሴፕራ - ቲዩብ

ሴፕራ - ቲዩብ

Күн бұрын

ሰበር ሰበር ሰበር የሄቨን ደፋሪ ሚስት ባለቤቴ ማንንም አልደፈረም አለች ተቃውሞ እሷም ትገደል ተባለ የሰሞኑ ጉዳይ.
#andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanue...
🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/...
🔔 INSTAGRAM: / kefasemon_tube
#breaking
#breaking
#breaking
#new
#news
#the
#kill
#mane
#wife
#give
#hiring
#words
#sheesh
#seysses
#my
#hasbeen
#didnt
#dont
#this
#shtf
#all
#ethiopian
#are
#imotional
#about
#the
#brodcast
#they
#are
#sayings
#kill
#herding
#bad
#gerl
#still
#eys
#on
#heven
#dont
#give
#up
#justice
#for
#heven
#and
#ethiopia
#truth
#song
#todays
#topic
• ፓስተር ቢኒያም ምን ሆኖ ነው ሚስጥ...
• እልልልል ፓስተር ዮናታን ይቅርታ ጠ...
• እግዚኦ ፓስተር ቢኒያም ደገመው ይድ...
• የአማራ እና የመንግስት ጦርነት ጊሸ...
• ተጠንቀቁ ይሄንን መዝሙር እንዳታዳም...
• እንዳልካቸው ዘነበ እረፍ የተዋሕዶ ...
• ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ተናገሩ ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
SEPRA TUBE ETHIOPIAN ORTHODOX

Пікірлер: 703
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 20 күн бұрын
አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ይቺ አረመኔ የህፃኗ ነፍስ ይፋረድሽ ከደፋሪው እኩል መቀጣት አለባት ፍትህ ለሕፃናት አሁንም ዝም አንልም!
@asterakalu5842
@asterakalu5842 20 күн бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ትክክለኛ አባባል ነው ወንድሜ ተባረክ
@YewbderDemessi
@YewbderDemessi 20 күн бұрын
ይች ባለጌ የደፍሪ ሚስት መታሰር አለባት ፍትሕ ፍትሕ ለህፃናት
@tesfayeshanko2160
@tesfayeshanko2160 20 күн бұрын
ፍትህ ለሕፃን ሄቬን!ዝም አንልም!
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 20 күн бұрын
በርግጠኝነት እህቱ ነሽ አንች ቆሻሻ ከነቤተሰቦቻችሁ አላሁ ተአላ ይጨርሳችሁ እናንተ የሀገር አዛወች​@@SintayehuTeferaBitew
@Angela_436
@Angela_436 20 күн бұрын
ኧረ ፡ወድቃ መሬቱ ደፈራት አይደል?የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ፡ሴትዬዋ እኮ ስትናገር አፍዋ ሁሉ ይተሳሰራል ውሸት እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ደፋርርርር​@@SintayehuTeferaBitew
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 20 күн бұрын
ባልና ሚስት ይገደሉ ።የደፈረም ያስደፈረም ይገደል
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 күн бұрын
እደግፋለሁ
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 20 күн бұрын
ይገደሉ😡😡🤔🤔🤔ባአደባባይ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 20 күн бұрын
አወ ይገደሉ ሁለቱም ይሠቀሉ
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 20 күн бұрын
Be Tekekel yigedelu🙏🙏🙏💔😭😭
@Efratameketa
@Efratameketa 20 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ያናደደችኝ እግዚአብሔር ይፍረድባት
@سمرهسمرهه
@سمرهسمرهه 19 күн бұрын
Yfrdbat 😢
@user-el7vh3vp2h
@user-el7vh3vp2h 20 күн бұрын
እሷንምአብሮማጠልጠልነው ይችአውሬበላ ያውሬበላሚስት
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co 20 күн бұрын
ዝበይ አፍሽን ዝጊ አረመኔ የደፋሪ የገዳይ ዘመድ ነሽ አንቺ ቆሻሻ ውጪ ከዚ አፈር ብይ👎👎👎👎 ​@@SintayehuTeferaBitew
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 20 күн бұрын
እርትራዊ ነኝ እንደዝች ልጅ ልቤን የሰበረ ግን የለም ውይ ልጄ እግዝአብሔርን ወይ አንተ ፍረድ ፍትህ ለ ምንም ማታውቅ ንጺህዋ ቬፈን እላለሁ 😢
@kefasemeon
@kefasemeon 20 күн бұрын
አረ የፍትህ አሁንም ዝም አንልም 😢😢❤
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 20 күн бұрын
እኔ ይችን ሴትዮ ሳይ ወረረኝ። አኡዙቢላህ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 20 күн бұрын
የደፋሪውም ሚስት ቤተሰቦቹም መታሰር አለባቸው ወንጀለኞች ናቸው
@tamiruyigletu6534
@tamiruyigletu6534 20 күн бұрын
እውነት ልሳንሽ ይቆለፍ ፍትህ ለሄቨን
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ 20 күн бұрын
አረ እንደዉ የማይሆን ነገር ነው እምታወራው አሁንም ❤❤❤ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን🎉🎉🎉🎉
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 күн бұрын
አፋ እየትያያዘ እኮ ነው የምታወራው ስገምት ትገዳ መሰለኝ የምታውራሁ ግን ምንም ብትገደድ አላረገውም የኔስ ልጂ ብትሆን ብየ ሳስበው ከራሴ እስከ እግሬ ይወረኛል
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@ahmedalafari9377
@ahmedalafari9377 20 күн бұрын
እሷንም እሱንም አንድ ላይ መስቀል ነዉ😭😭😭እሷንም እሱንም አንድ ላይ መስቀል ነዉ😭😭😭እሷንም እሱንም አንድ ላይ መስቀል ነዉ
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 20 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን ይገደል በአደባባይ ይገደል
@user-zr7rl5ct9m
@user-zr7rl5ct9m 20 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች ስላማዊ ስልፍ ውስጥ እየሞትን አንኑር በማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አልሃምዱሊላ
@አልሃምዱሊላ 20 күн бұрын
አወንመቅጣትአለባ፣ፍትህ
@አልሃምዱሊላ
@አልሃምዱሊላ 20 күн бұрын
እደኒእሷምመታስርአለባትየወጀለኛተባባሬዋእሱምመገድልአለበትወጀለኛየጁንማግኛትአለበት፣ፍትህ፣ለሄፈን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 20 күн бұрын
የደፋሪዉ ( የባሏ ሲገርመኝ የዚህች ዝቃጭ መቀባጠር እሷንም እሱንም አንድ ላይ መስቀል ነዉ😡😥😡
@helimahelima5706
@helimahelima5706 20 күн бұрын
ኡሥታዞች ፍትህ ጠይቀዋልኮ ዝም ያሉት ቄሦች ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ethiopia53077
@Ethiopia53077 20 күн бұрын
ይህቺ ሴት ተበብራ ነው ህፃኗን ያስደፈረቻት በቃ እሷም መቀጣት አለባት ፍትህ ለሔበን ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት በሞላ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኧረ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@mesitakale8531
@mesitakale8531 20 күн бұрын
አይደለም ባሌ አባቴና ወንድሜ ቢሆን እኔን እሄንን ያደረጉት እኔን አያድርገኝ ማርያምን😢
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 20 күн бұрын
ኧ ረ!!! ያማል በቃ የህፃናት ጥቃት ይብቃ በደፈረበት ዕቃው ቆርጦ አንገቱ ላይ ማሰር ማንገላታት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሷህፃንሄቬንስቃይ አልታያትም 😢😢😢😢
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 20 күн бұрын
አንች የተረገምሽ ግብረሶዶማዊ ውጭ እዚ እከካም​@@SintayehuTeferaBitew
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 20 күн бұрын
ከምር እውነትሽን ነው ምነው ባደረጉና መስቀል አደባባይ ላይ አንገቱን በብረት ሠንሠለት አንጠልጥሎ ራቁቱን እያወዛወዝነው አንገላተነው ስቅይትትትትትትትትትትትት አድርገን ቀጥቅጠን አናቱን እንደ እባብ ቀጥቅጠን ግድል!!!
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን 😢😢😢😢ባደባባይ ይሰቀልልን ሚስቱንም ወደ እስር ቤት ኢትዮጵያውያን ዝም አንልም😢😢😢😢
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 20 күн бұрын
አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም! ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 20 күн бұрын
አንች ደሞ ማነኝ አልሽ​@@SintayehuTeferaBitew
@AlmneshDiriba-b4r
@AlmneshDiriba-b4r 20 күн бұрын
Feteh feteh. Ahunm
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 20 күн бұрын
​@@SintayehuTeferaBitewብዙ ድንጋይ እራስ አለ እንደ አንቺ አይነት ሰይጣን የደፋሪው ተባባሪ ምኑ ነሽ አንቺ ስንት ከፈፈሉሽ ማፈፈሪያ በሁሉ ቦታ ስትፅፊ እያየሁ ነው
@BH-id8px
@BH-id8px 20 күн бұрын
ይገደል ይንጠልጠል ማንም አይለቀውም ህፃን ወንዶች ይሰቅሉታል ይውጣ በይፋ በድንጋይ ይወግረዋል
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንግዜም መድሃኒያለም ክርስቶስ ካንቺ ጋርነው የልጅሽንም ደም ይበቀልልሻል አንቺብቻ ተጽናኝ ሚስቱ ጠብቃ ሆናስትከራክር በኔስ ልጆች ምንይመጣብኝ ይሆን ብላ ማስብ ነበረባት ወገኔ ነግ በኔበሉ በሉ።
@salitiy
@salitiy 20 күн бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነይ ግን ሰብ ሰብ ኖዉ በርኣያ ስላሴ የተፈጠረ ሁሉ ሰብ በግዛቢህር ዓይን ግን ሁላጭሕን አንድ ነን. በጣም የመታዛዝን ህጻን ኖዉ. እንዳ ትተዉ ኣግዝዋት በናታጩ. 🇪🇷
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 20 күн бұрын
ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@ccu3907
@ccu3907 20 күн бұрын
ትክክል ብለሐል ወንድሜ
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 20 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ሙሉውን ትናንት ምሽት ቃለ ምልልሱን በደንብ ስምቸዋለሁ ።የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሔቨን ደም ከሰማይ ሆኖ እየተፋረዳቸው ነው ።በትክክል ሀቋ እየወጣላት ነው ።ቡዙ የማይመስል እና መቀጥቀጥ የሞላበትና እራሳ የመስከረችበት ቃለምልልስ ነው ሀቅ ሲወጣ እንዲ ነው ኦ አምላኬ አንተእኮ አትዘገይም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ።
@Sepra_tube
@Sepra_tube 20 күн бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይፍረድ😭
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 20 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ብለህ በጥበብ ያሰማህ እረ እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ አገሬ ስንት ጥበ በኛ አለሽ አመሰግናለሁ በርታ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 20 күн бұрын
አርፋ ልጆቾችን ማሳደግ ስትችል በገዛ እጆን ወንጄል ፈፀመች እሷ ወደ እስር ቤት ትግባህ የህፃን ደም መቼም ይጮአል
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 20 күн бұрын
እሰይ አንበሶቻችን የሀገሬ ወንዶች ጀግኖቻችን አምላክ ያኑራቹ ውዶቼ❤❤❤💪💪💪
@Melaku-ig4ob
@Melaku-ig4ob 20 күн бұрын
የፌቨን እናትከዚህ በሇላእረፍትአድርጊ እሷ ሰማይትነት አግታለች ከሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ ከነቅዱስ መርቆሬወስ ጎን ያሳርፍልን
@tsegi9563
@tsegi9563 20 күн бұрын
የደፋሪው ባለቤት እቺ ባለጌ ውሻ ባለቤትዋ ስቅላት ሚስት ወህኒ ቤት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌበን ህጻን
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 20 күн бұрын
እሳም ስቅላት!!!
@Mgds-sj9xh
@Mgds-sj9xh 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@JsheJwh
@JsheJwh 20 күн бұрын
ፍትህ ለህፃናት 😭😭ኣሁን እቺ እናት ነዉ ምትባለዉ💔💔
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 20 күн бұрын
Justice For Heaven and all Ethiopian kid's!!!!💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@sitraa132
@sitraa132 20 күн бұрын
መቸም የፈጣሪ ሰራ አይታወቅም እያቀዥ ያመጣት ሌላ የሚወጣ ጉድ ይኖራል 💔💔💔💔💔
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 20 күн бұрын
አቦ ጀግና እናት ናት ወላሂ የሄቨን እናት በቃ ሰበቡን አድርሳለች ስንቶች አፍነው ነው የሜኖሩት
@user-pp5on4en5s
@user-pp5on4en5s 20 күн бұрын
ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህህህ😢😢😢😢😢 ድንጋይ በዬ አልስድብሺም ምክንያቱም ድንጋይ ብዙ ጥቅም አለው ውይይይይ ነደድኩኝ😢😢😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 20 күн бұрын
😢😢😢😢ይሰቀልልል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SoumaMokdad
@SoumaMokdad 20 күн бұрын
ያማል በጣም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 20 күн бұрын
Fetih fetih fetih le heven 😢😢😢
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ 20 күн бұрын
ሁለቱም ይገደሉ🙌🙌🙌ይች አረመየኔ ምኗም አያምርም ስታወራ😢😢😢
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 20 күн бұрын
ዘእኔአችንብሆንአራሴንአጠፍለሁ😭😭😭💔💔💔
@yewubdarethiopia9316
@yewubdarethiopia9316 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-zr7rl5ct9m
@user-zr7rl5ct9m 20 күн бұрын
የባሳ ህማም ጨመራችብን ይች ሀረመኔ የህግ አካል ስም እየጠፋች ነው ትጠያቅ እሷም 2ኛም የነገ ተስፋችን ሀኪማች ስም እየጠፋች ነው
@Masarat-k6s
@Masarat-k6s 20 күн бұрын
ምንም መናገር አልችልም ከመናገር በላይ ነው እግዚሀብሄር ፍርዱን ይስጥ
@tglovefire3659
@tglovefire3659 20 күн бұрын
ካልተደፈረች የምታቀዉ ነገር ካለ ትናገር ይቺ ወልደሻልና ወልደሽ በልጆችሽ ይድረስ
@melatmelu8927
@melatmelu8927 20 күн бұрын
ሁለቱም ይገደሉ ሚድያለይ ያላየሁ በጠቅላላ እባካችሁ ጠንከር በሉልን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 20 күн бұрын
አይዞሽ ሁላችን በፌበን ነገር ልባችን ቆስሏል ሁላችም ሐዘነ ናል ከጎንሽ ነ ን አፅናኙ መላዕክ ያበርተሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-zz3lp1up4s
@user-zz3lp1up4s 20 күн бұрын
ፍትህህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢 እሶም ተባባሪናትፍትህ😢😢
@AtamiAtami-sy9ow
@AtamiAtami-sy9ow 20 күн бұрын
በእውነትወልዳልችእግዚአብሔርይፈረደባት
@MishoTafesse
@MishoTafesse 20 күн бұрын
የእውነት አሌም ላይ ፊትህ ካለ እሄን ይፊረድ
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 20 күн бұрын
እባካችሁ ይሄ ሰውዮ ከእስርቤት ይውጣ እና በአደባባይ ተሰቅሎ ይገደል እች ሴት እምባዋ አብስላት የባህር ዳር ሕግ በህግ አምላክ ነገም እየቀጠለ ሕፃናት መገደላቸው የማይቀር ነው
@Ayal-n9v
@Ayal-n9v 20 күн бұрын
አሁንም ፍት ለ ህፃናት
@Rajbare-i7k
@Rajbare-i7k 20 күн бұрын
እረ ማፈሪያ ነች ጭራሽ ሚዲያ ወታ ለባሏ ጎን ቆመች ልጆች አሏት ነገ የሷልጆች ምን እንደሚገጥማቸው አታውቅም ብቻ ቃላት የለኝም በጣም ልቤ ተሰብሯል😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 20 күн бұрын
ይህን ንፃን ቤተሰቦች ጠብቅዋት ከእድሜዋ በላይ አድጋለች!!!!
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 20 күн бұрын
እናተ ትሙት ፍትህ ቶሎ ካልተሰጠ ማረሚያ ቤት ገብተን አውጥተን አሰቃይተን እንገለዋለን ቤተሰቦቹ እዝህ ቀቤለ 9 ነው የምኖሩት ፍትህ በለባ ዳኛ በለባ ጠበቃ ሳይሆን በእውነተኛ ዳኛ ፍትህ ይሰጥ እኛ የምንሞተው የምንታገለው ለፍትሕ እንጅ አንድ እንጀራ አላጣንም
@GoldenEthi
@GoldenEthi 20 күн бұрын
አረ ፍትህ አረ ፈትህ የትአለሺ. ተስቅሎ ይገደልልን ያረብ ተቃጠልን
@user-adena
@user-adena 20 күн бұрын
ይች የባሏ ተባባሪ ናት እናቷ ታማለች እኛም ታመናል ቆሥለናል አፋን ሞልታ ወድቃ ነው አለች ይች ግም እሷም የሞት ፍርድ ነው እሚገባት
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 20 күн бұрын
እኔ ልጁ ይሰቀል ይሙት ብቻ አልልም ቢቻል ቢቻል ከተሰቀለ በኋላ ተቃጥሎም ይወገድ ባይ ነኝ።
@mesimesi7756
@mesimesi7756 20 күн бұрын
እርኩስ መንፈስ አደረባት ሴትየዋ የባሏ አድነን ፈጣሪ ሆይ
@user-dp2yx1fv9i
@user-dp2yx1fv9i 20 күн бұрын
💔💔💔😭😭😭 በጣም ይማል
@KedijaSeid-ui4ri
@KedijaSeid-ui4ri 18 күн бұрын
የቅል ዘሩ አንድ ነው አሉ ይቺ ርካሺ የሰዋዊ ባህሪ ቢኖራት ለእህቷ ትከራከር ነበር የራሷን አእምሮ ትሸውድ ባሏ በዚህ መልኩ አረመኔ እና ሳፋሪ መሆኑን እያወቀች እርኩስ ናት ፍትህ ለሄፌን
@Alem-tf1dh
@Alem-tf1dh 19 күн бұрын
ይቺ ንፁህ ነፍስ ፍትህን ትፈልጋለች ፍትህ ይሰጠን
@user-sd1rp5gq5z
@user-sd1rp5gq5z 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኣምላክ ጽናቱን ይስጥሽ ያማል ያደማል ባልና ሚስት ደፋሪ እና መስካሪ ወይኔ ፍትህ ለህጻን ሄበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 18 күн бұрын
ፍትህ ታተነውና አተው ፍረድላት የኔጌታ አላህዋ
@user-le7wr9kp2b
@user-le7wr9kp2b 20 күн бұрын
ትክክል ወንሜ መገደል አለበት ተባበሪ ናት
@የአቤልብቻ
@የአቤልብቻ 20 күн бұрын
እሷንም እሰሯት እባካችሁ ደግሞ ይሄን መጥፎ አናጋገሯን የሄቨን እናት ባልሰማችሁ እኔም አሞኛል እንኳን እሷ ኡፍ😢😢😢
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 20 күн бұрын
Hmmmmmm Egziabhere Antew Ferdie 🙏 Ethiopian Asebate 🙏🤲
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 20 күн бұрын
የኔ ውድ እመብርሀን ክብርርርርርርር ታድርግሽ የኔናት ❤❤❤
@user-yi8ti9xt6q
@user-yi8ti9xt6q 20 күн бұрын
ፍትህ,,,ፍትህ,,,ፍትህ
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 19 күн бұрын
አይይይ በጣም የማል 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው ሴትዩይቱ ግን በጣም አስገራሚናት
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 20 күн бұрын
ሚስቲቱም መቀጣት አለባት ባይነኝ የወንጀለኛ ተባባሪ ሁናለችና ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢
@Melaku-ig4ob
@Melaku-ig4ob 20 күн бұрын
በጣምአሳፋሪናት የህፃኗደምገናብዙ ያስለፈልፋታል
@ElyzabetteB
@ElyzabetteB 20 күн бұрын
እግዚኦ ማረን ፍጥሪ ህጻናት ን ጠብቅል ን
@zenebbihonegn277
@zenebbihonegn277 20 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ በቃ በለን በእኛ ሀጢያት ልጆቻችን በልተው ሳይጠግቡ ቦርቀው ሳይጫወቱ በሰቀቀን አይኑሩ ………….🙅‍♂ ወላጅም በነፃነት ሰርቶ ልጆቹን ለማሳደግ ውሎ መግባት የሚያቅተው ጊዜ ደረስን ሰው ተብለን በተግባር ከእንስሣ አንሰን ተገኘን ሰይጣን እንኳ ሊፈጽም የማይችለውን ተግባር እየፈፀምን ኧረ በቃ በለን…….
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 20 күн бұрын
እንዴት ይህን ያህል ምስክር ካለ ለምን ዝም ብለው ፍርድ ቤት ቀርበው መከላካያ ምስክር ያልሆኑ ይህ ክስተት ከሆላው የተስወረ ነገር አለው።
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 20 күн бұрын
አሜን ሖስፒታልና መርማሪ ፖሊስ ሴትዬዋን ስም በማጥፋት ወንጀል በደንብ መክሰስ ይችላሉ፣ አለባቸውም!
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 20 күн бұрын
ትክክል
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 20 күн бұрын
ምን ብየ ልፃፈ አልቻልኩም ፈትሕ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@destatasew671
@destatasew671 19 күн бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ በልህ መንታ መንታ ውለጅ
@melatmelu8927
@melatmelu8927 20 күн бұрын
ተሙዬ የኔ ጀግና ጎበዝ
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሕፃን ለፌቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dn6jn4dr8r
@user-dn6jn4dr8r 20 күн бұрын
ምርጥንግግር እሥካሁን የት ነበርች ይች ልክሥክሥ ልጂ የለሺም ሤት አይደለሺም የሥራሺን አላህ ይይልሺ አላህ ያጋልጥጥ ያርቢ
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ይፈርዳል ጌታ
@የሱፍ200
@የሱፍ200 20 күн бұрын
እር ኡኡኡ የግድልየገድል የገዳይ ተባባሬ ትታሰር የገድልየግድል ህዝብሁይ የገድልብሎ
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበት ለመስማት የሚከብድ !!!
@mesarathmesu8462
@mesarathmesu8462 20 күн бұрын
ፍትህ..ፍትህ.ለእፃን..ልጅ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 20 күн бұрын
ኡስታዞች እያወገዙ ነውኮ
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 20 күн бұрын
ዝምምም አንልም ፍትህህ
@Dameto-ox2lo
@Dameto-ox2lo 20 күн бұрын
💪💪💪❤❤❤👌 ትክክል ወንድም የተክክል ትክክለኛ ጥያቄ ነው
@MuluD-ce7kp
@MuluD-ce7kp 20 күн бұрын
ሁሌቱም ይጋደል በልና ምስቲ
@alainvista9661
@alainvista9661 20 күн бұрын
ፋትህ ፋትህ 😢😢😢😢😢 😭😢😭😢😭😢
@habhabshi5767
@habhabshi5767 20 күн бұрын
ይገደሉ ባልና ሚስት
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ 20 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ❤❤❤ፍትህ🎉🎉🎉🎉
@AbayDesalegn-lj1hd
@AbayDesalegn-lj1hd 19 күн бұрын
Justice for Heaven Justice for heaven
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 17 күн бұрын
ፍቶህ ለሄበን እሶ እድሜ ይፍታሺ ትታሠር ይቺ አጭበርባሪ 😭😭😭የሡዘር ሁሉም መገደል አለበት ያሥፈራል ለወደፊትም እሱን በአደባባይ አሳዩን ይገደል😭😭😭😭😭ፍትህ ዝም አንበል የሠዉ ለገር እሚበላን ለልጂ ነዉ😢😢😢
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 15 күн бұрын
በትክክል የኔ ጀግና ካፉ እሴት ነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 17 күн бұрын
ፍትሕ ፍተህመሰቀል አለት ቁጭ ብሎ መቀለብ አለበት😢😢😢
@MadinaAhmed-zm8ir
@MadinaAhmed-zm8ir 19 күн бұрын
መገደል አለባቸዉ መገደል ለራሱ ለነዚሕ እረፍት ነዉ በቁማቸዉ የሶን ስቃይ መቅመስ አላባቸዉ ከዛ ቡሖላ መግደል ፍትሕለሔቨ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሄቨን ጉዳይ.
25:33
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 6 МЛН
የሄቨን ጉዳይ.
26:29
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.
የሄቨን ጉዳይ.
21:44
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН