ሰበር አስገራሚ ትዕይንት - ዲሽታ ጊና ባለስልጣናቱን ድንገት ሰርፕራይዝ አደረጋቸው ! - ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ ድንቅ መልዕክት ተናገረ- DISHTA GINA

  Рет қаралды 834,370

Tamagn Media

Tamagn Media

Күн бұрын

Пікірлер: 815
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ታሪኩ ዲሽታ ጊና እግዚአብሔር የለመንከውን ፀሎት ሰምቶ በህዝቡ አከበረክ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@tigistnegede9317
@tigistnegede9317 3 жыл бұрын
በጣም
@natynahu625
@natynahu625 3 жыл бұрын
አዲሳባ እግዳ ተቀባይ ነች እውነትም የናት ሞሰብ ናት
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 жыл бұрын
እውነቱን ነው ባዶ እጃችን መጣን ይዘን የምንመለሰው ነገር የለም እስኪ አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@NebratSamae
@NebratSamae 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
የሀገር ፀሮች እንዳይበሉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰😥😢😢
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
እውነት ያሳስባል ግን የሚያምነው እግዚአብሔር ይጠበቀዋል
@alsaalsa4406
@alsaalsa4406 3 жыл бұрын
እኔም እኔም ፈርቼለታለሁ
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
ትክክል!!! ጋላ አይታመንም!!!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@K1L2W3 አንዳች 😢ያንጋልህ 😢ዘረኛ ስለዘር ማን አወራ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮በናንተ ምክንያት ኢትዮጵያ ትቤጠበጣለች
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 😂😂😂ምነው ጋልቾ አንተም አልገባህም ማለት ነው ይሄ እኮ ነው ችግራችሁ በበታችነት ስሜት ተወጥራችሁ ጆሮአችሁም ስራውን አይሰራም ጭንቅላታችሁም ቀፎ በንፍጥ የተሞላ ሆኖ እንጂ ዘፋኙ ለደንቆሮው ታዳሚ ተገቢ ትምህርት እያስተላለፈ ነበርኮ🤔🤔🤔ፋራ !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዎ ሰው ዲሽታ ጊና
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና ማለት የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ማለት ነው። not person.
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@getamesayyeksme9717 ክክክክክክክክ
@debesaydebesay3884
@debesaydebesay3884 3 жыл бұрын
@@asrat7146 iklan
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 жыл бұрын
ምኑነው ኢትዪጵያዊነትን የሚገልፀው አዳምሄዋንአይማኖትነው የግዳእኮንቀናው ገንዘቡን
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
@@asrat7146 ስህተት ይታረማል ያ የሚሆነው ግን ስህተት እንደሰራህ ስታምን ነው
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በዘፈንህ ዉስጥ እግዚአብሔር እንዲታይ አድርገሀል።
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
That’s what I’m saying:
@ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ
@ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዲሽታ ጊና ምርጥ ኢትዮጵያ አበሻ❤❤❤❤❤❤❤
@hbhbhbhb9676
@hbhbhbhb9676 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👌👌🙏🙏🙏👍🌺🌺🌺🌺
@zizulewi2873
@zizulewi2873 3 жыл бұрын
ላስተዋለው ምርጥ መልእክት ነው!
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
😂😂😂የዘፈኑ ቃል ቢገባቸውማ ባይጋብዙት ነበር!!!!!!
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
@@K1L2W3 emezamed
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@K1L2W3 ክክክክክክክክ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 жыл бұрын
ታሪኩ የዝረኞች መድሀኒት ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!!
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤Ewnet new yemisema yelem enji
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 жыл бұрын
የታሪኩ ካንካሲ ዲሺታጊና በኢትዮጵያውያን ዘንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ ሆኖ ብቅ ብሏል።
@mahadareshume506
@mahadareshume506 3 жыл бұрын
Betam
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
You're right
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 3 жыл бұрын
እንደ ሰው እንድናስብ አድርገሃል ብሄራዊ ጀግና መባል አለብህ፡፡
@Prophetsolomonhaile
@Prophetsolomonhaile 3 жыл бұрын
የተከበራቹ ዉድ ተመልካቾች በያላቹበት ሁሉ ሰላም እና ጤናቹ ይብዛ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁሉ ይባርክ ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክ። የትንሳኤ ጊዜ ይሁንልን ጠላቶቻችን በአንድነታችን ሚወድቁበት ፍቅር ይብዛልን።
@yotamerat420
@yotamerat420 3 жыл бұрын
እንደዚህ ደስ ሲል ውስጣችን ያለው እዲህ ሲገለጥ ምርጥ መልክት በጥበብ ሲገለፅ ብዙ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ለሃገሩ መልካም ህሳቤ ሲኖረው ሌላው በሀሰት ሃገር የሚያፈርሱ ህሊና የሌላቸው ስግብግቦች እጅግ ብዙ አሉ ልብ ይስጣችሁ ። ድምፅዊው በደንብ መድረኩን ተቆጣጥሮል ግን የምድረክ አጃቢዋቹ ካለባበስ ጀምሮ ያቀረቡት ምንም አይመጥንም መድረኩን እንደዚህ ትልቅ መድረክ ላይ መልክቱን የበለጠ የሚገልፅ መሆን አለብት እደኔ እላለሁ ።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 жыл бұрын
ኢነ ዘፈን ስመቼ አላዉቅም ግን ህ ዘፈን መጣም ደስ ብሎኝ ሰውማዉ የኢዉነት ፍቅር ጠፋ ኢንክዳሩ የቱነዉ ዋናዉ ዘር የተው ነዉ ሁላችን አንድ ነን ከአዳምና ከህዋን ነው የምጣነዉ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚውድ አለም ተውድዋለች ታረኩ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆ በአላም ተውዳጀ ሆነዋል ዘረኛነት ይውድም አንድነታችን ይለምልም ።
@DAB-vn4zu
@DAB-vn4zu 3 жыл бұрын
I hope they got his message "አዲስ አበባ የ ይኢትዮጵያ ህዝብ መሰብሰብያ ናት"
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 жыл бұрын
መልእክቱ ካልገባቸው ጊዜ እየቆነጠጠ ያስተምራቸዋል የምድር ስራህ እንጂ ዘር አያጸድቅህ እያለ ሰባኪው በሉካንዲኛ በስጋ ቆ ንቆ ለስጋዎች ሲነግራቸው ሊገባቸው የተገባ ነው!!!ኛ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ልክ ነው
@hiwotmolla5614
@hiwotmolla5614 3 жыл бұрын
For sure they won't get the message
@hiwotmolla5614
@hiwotmolla5614 3 жыл бұрын
They don't have no mind
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔርን ፊት ያአያሉና ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ትልቅ ስራ ነው የስራው ወንድም ታሬኩ
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ይሄሰው እሚናገረው አይጣልም አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊ ናት ዘር የትም አያደርስም ለድጋሚ ዘረኝነት እጃችውን ለዘረጋችው ሁሉ ትምህርት ነው
@lilyfiseha3989
@lilyfiseha3989 3 жыл бұрын
በትክክል
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ። ባንዲራችን የት ሄደ ግን? Just saying 🤔
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 2 ай бұрын
Yigermal eko emye ethiopia😢😢😢😢 n
@ShegawTebek
@ShegawTebek 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እዲሜእና ጤና ይሥጥህ
@sanasana2935
@sanasana2935 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አንተን ሰምቶ ለህትና ለወድሞቻችን ፍቅር ያውርድልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ላንተም እድሜ ከጤና እስከነ ቤተሰቦችክ ይስጥክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤
@sabamekonnen6068
@sabamekonnen6068 3 жыл бұрын
Amen amen
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ አንድ ነን ሁሉም እንደጎርፍ ያልፋል ክፋትና ሙስናን እንጠየፍ
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
It's so beautiful to see how this guy brings smiles on people's faces. The timing is good. Just when we need some love and happiness. God must have sent him to us.
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ታሪኩ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ!!!💚💛❤🙏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
መልእክቱ የተቀደሰ የ እግዚአብሔር ቃል ነው ህዝብ ይሰማው ዘንድ ዘፈን ቢመስልም ትልቅ መልእክት ነው ታሪኩ ከ እዚህ ዝና በሆላ አምላክ ቢረዳህ የ እራስህን ስራ እየሰራህ ፈጣሪን አገልግሏል አለበለዚያ ሰይጣን ክፉ ነው በ ዚህ ውበት ባለው ንግግርህ እንዳይገልህ እፈራለሁ ብዙ መልካም ነገሮች አሉህ ይቺ ምድር ደግሞ አግንና አውጥታ መሰልቀጥ ልማዷ ነውና እራስህን ሸሽግ የ ባረከህን እግዚአብሔር ን አገልግል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@wubehab7237
@wubehab7237 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን በዚህ ቪዲዮ አንድም የኢትዮጵያ ባንድራ ባለማየቴ ያሳዝናል። እስከመቼ ነው ብሔር ከኢትዮጵያ ሚበልጠው??? መቼ ነው ኢትዮጵያ ከብሔር በልጣ የምናያት???? የዘፋኙ መልዕክት መቼም ይገባቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 3 жыл бұрын
Ye xonqay debtara💚💛❤👹❌👎🔨👈😁chars anshkemem no more down🔨
@suzana-c5l
@suzana-c5l 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
ቢገባቸው መልእክቱ ለነሱ ነው።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 3 жыл бұрын
@@arafatahmed2435 clean up your inferior thinking from your mind.
@TimuTag
@TimuTag 3 ай бұрын
b❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to DISHTA GINA - TARIKU 🙏 IT IS A WAKE UP CALL TO ALL OF US 🙏 LET US CELEBRATE TOGETHER ❤ WE ARE BEAUTIFUL PEOPLE 🙏 AMEN 🙏
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 7 ай бұрын
Tarik is great singer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronworkineh3466
@meronworkineh3466 3 жыл бұрын
Where are you Ethiopia?? We missed you our beloved country!♥️
@alembrhan7624
@alembrhan7624 3 жыл бұрын
ተባረክ ታሪኩ ወንድማችን ይህን ትምህርት ያስተማርከን በዘፈን አስመስለክ መልእክት ነው አንድ ዘማሪ ስዘምር ጴንጠ ቆስጤ ተብሎ ይሰደባል ወይ ሃይማኖቱ ቀይሮ ነው ይባላል አንተ ግን በዘፈን አስመስለክ እየዘመርክ መሆንክ ማንም አልገባውም ተባረክ እንደየሚለው መጽሃፉ ዘበነ ኖህ በጎርፍ እየጠፉ ጭፈራው የቀጠሉት ነው ግን ቸግር የለውም ጌታኮ የሚሰሩት አያውቁምና ይቅር በላቸው ብለዋል ይቅር ይበለን ብቻ እሱ እረኛችን አሜን ንንን
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 3 жыл бұрын
ታሪኩ ከዘፈኑ በተጨማሪ መድረክ አያያዝህ በጣም ጥሩ ልክ እንደ አዝጌ ነው በርታ
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
This is the messenger from God, this singer he send for every citizen peace mesage.
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እርሱ እግዚአብሄር ፍቅር ይስጠን!!
@اميرهالدواسر-و7ر
@اميرهالدواسر-و7ر 3 жыл бұрын
አልገባኝ አስረዱኝ
@የማርም_ልጅ
@የማርም_ልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ❤️❤️
@zenawitesfay5304
@zenawitesfay5304 3 жыл бұрын
የተባረክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ተባረክ በብዙ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
የኬኛ ባል ሥልጣናት የሚባሉት ጥርቅሞች አያጨበጭቡም ከፊታቸው ደስታ አይታይባቸውም ዲሽታጊናን ጭፍግግ ብለው ነው የሚአዩት ያልፈለጉት እንግዳ ከቤታቸው የመጣባቸው ይመስላሉ በእጣት የሚቆጠሩ ለደስታቸው ወሰን የላቸውም ለኢትዮጵያ በኢትዮጵያ አፈር ድሜ የበላ ከርታታ ወንድማችሁ ነው በስኬቱ ከአፈር ከትቢያ በመነሳቱ በዘመን ተሻጋሪ ምሥጢራዊ ድርሰቱ ስለተደሰታችሁ ተባረኩ
@ephremasfachew9697
@ephremasfachew9697 3 жыл бұрын
እውነት ሲነገር እንዲ ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ ታሬ
@betrihaki3884
@betrihaki3884 3 жыл бұрын
tariku dishta gina eritrea love you
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው አለ ጠቢቡ ሰለሞን። እንደ መነሻህ ፍፃሜህም ይመር።ታሪኩ👍👍👍
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 3 жыл бұрын
Big respect for my country beautiful there I'm so emotional seeing like this please pray 😥
@mulugeta481
@mulugeta481 3 ай бұрын
Love from Eritrea ❤
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው ይዘን የመጣነው የለም ይዘንም የምንሄደው የለም!!! ያ ባቢሎን እኛን በታተነን ! ማን ነው ባቢሎን የሆነብን ለኢትዮጵያውያን ? መልሱን ሁሉም ይወቅ 😅
@barbar216
@barbar216 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 3 жыл бұрын
ወያኔ ነዉገለቴ
@hirutzerfu1901
@hirutzerfu1901 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ስለአንድነት የሚናገር ስው አደጋ ላይ ነው።
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
ኦ፤ጌታሆይ፤አድርገን፤ፈጣሪ፤ይጠብቅህ🙏
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
🙏🙏
@brtgalkaso9757
@brtgalkaso9757 3 жыл бұрын
Tarku malet kestte new 💚💛❤🌹🌹🌹
@roxyjones8335
@roxyjones8335 3 жыл бұрын
አየ ኢትዮጵያውያን ክንድ እግዚኦ
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 3 жыл бұрын
የኢቶጴ ባንዲራ አይታይምሳ ምናዊያንናቸው ታሬኩ ዲሽታጊና ኢቶጴያዊነው🇨🇬🇩🇪
@አዲስአበባፊቅር
@አዲስአበባፊቅር 3 жыл бұрын
ሁለተኛው ባንዲራ የማነው🤔🤔🤔
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 3 жыл бұрын
💚💛❤👹👈❌👎🔨😁
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
@@arafatahmed2435 ጀዝባ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👌
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 3 жыл бұрын
Xonqay💚💛❤👹👈😜
@mikywolday4180
@mikywolday4180 3 жыл бұрын
aiyi misiloiti niewi aidaime emiyeini Ethiopia yitila kisiewi Gairi sayihoini kifitaire Gairi niewi tsibo inayailini isite eaine eraso Girimoigaili
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 3 жыл бұрын
GOD ALMIGHTY BLESS YOU MY ETHIOPIAN BROTHER 🙏💚💛❤
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j Ай бұрын
ምርጥ የትጰ ልጂነህ ፈጣራ አንነትን ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
እውነት. አዲሳባ መብትን ዘመንይባረክ. አድያርገን
@sameraesmal2668
@sameraesmal2668 3 жыл бұрын
Merit Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🥰 tarikuin sayeiw yasazinanlie 🥰🥰🥰🥰
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 жыл бұрын
ምርጥ ህዝብ ትክክል ብለሃል
@meem3233
@meem3233 3 жыл бұрын
God bless u more. You are typical Ethiopian
@misir70mati5
@misir70mati5 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዲሽታ ጊና
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 3 жыл бұрын
Edima yisitihi edanite ayinetochi yibizalin ethiopia lezelalem tinur 💚💛❤
@ginegenet8871
@ginegenet8871 3 жыл бұрын
ይሔ ብሔር የሚባል ነገርቢጠፍ ጥሩነዉ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 жыл бұрын
ቀላሉ መንገድ እውነተኛ መሪ ተነስቶ የዘርን ግድግዳ አንቀጽ 39 ሲያፈርስ የዘር ልዬነት ይጠፋል ህዝብ እኮ መሪን ነው የሚከተለው።
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
በጣም
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታሪኩ ዲሽታ ጊኔ እውነትነው ፍቅር አጣን ኢትዮጵያን የመሰለ ለም ምድር እግዚያብሄር ሰቶን ፍቅር አተን ስንዴ እንለምናለን ልጇቿ ዳቦ ፍለጋ በየአለማቱ በባእድ አገር ተበትነን የሰው ሀገር ታክስ እየገፈገፍን የሰውአገር እናሳድጋለን ኢትዮጵያውያን አረፍቅሩን ሰላሙን ያውርድልን አገራችን ህፃናት የሚያታረዱባት ሳይሆን የሚያድጉባት ትሁን 😭😭😭😭
@renaltogino5832
@renaltogino5832 3 жыл бұрын
ዘፈኑ ስለአንድነት ታዳሚው ግን ስለዘረኝነት ያሳዝናል ::
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 жыл бұрын
ማነዉ ፡ ዘረኛ ፡ አማራ ፡ወይስ ፡ ሌላዉ ፡ ብሔረሰብ?
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 жыл бұрын
ብሔራዊሃይማኖት ፡ ያለዉ ፡ ነዉ ፡ ረኛ
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
Yefeleguten yilbesu lemen yamachuwal yerasachewen yekelel bandira silebsu
@yabetsyab1893
@yabetsyab1893 3 жыл бұрын
@@adamankind1onearthg ማለት? ሲጀመር መንግስታዊ እምነትን በደንብ ሲያስተገብር የነበረ ማሜ፣አቡኬ፥... ምን ይበሉህ?ወረኛ! ስለብሄር ከተናገርክ ተናገር እናት ቤተክርስትያንን አትሳደብ።እምነትን ከብሄራዊ ስሜት ጋር ባይደባልቁልን ኖሮ አብዛኛውን ሃገሮች ያለ ምንም ድርድር በሰይፍ ጨፍልቆ ታሪካቸውን አሳጥቶ አረብ ያደረገው ብሄርተኛ አስተሳሰብ ሰለባ እንሆን ነበር።እግዚአብሄር ግን እናት መርከብ አዘጋጀልን። ጴንጤ ነኝ ግን ኦርቶን እንዳትነካ እናት ነች።ስለእምነት ማውራት ከፈለክ አወራሃለው።አለበልዝያ ግን መጀመርያ ከራስህ ጉድ ጋር ጨርስ።
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 3 жыл бұрын
@@adamankind1onearthg ፈሳም አሁን እንካን ይህንን ኢትዮጵያዊ አይተህ ወይም ሰንተህ የማትለውፕጥ ድፍን ቅል ነህ እዚህ ላይ አማራን ምን አመጣው አንት ልፋጭ ቢያጥቡህ የማትጠራ ሽንፍላ ጥግህን ያዝ ዝርክርክ ወሮበላ አንገት አራጅ ማረድህን አቁም እያለህ ነው አዳም ወንድሜ እያለህነው ዝፕረጦ ፋንድያ
@michalebell3552
@michalebell3552 3 жыл бұрын
Long Live e/g yetabekekkkk!!!
@geneteden6924
@geneteden6924 3 жыл бұрын
እንዳትገድሉት ደግሞ ምቀኛ መንፈስ ነው ኢትዮጵያ ላይ የነገሰው ዘንድሮ
@KusteKuche
@KusteKuche 22 күн бұрын
ሰላም አንድነት ፍቅር ፍላግ ኢትዮጵያዊ ነው
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
መድረኩ ላያ ያሉት ዳንሰኞቹ ግን ያስጠላሉ።
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
ወይ ባህላዊ ልብስ ቢለብሱ ይሻላል ምንም መልእክት አያስተላልፉም።
@sonaBiyyaKoo
@sonaBiyyaKoo 3 жыл бұрын
Wow tegan Mirtu sew
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
Wow I can’t stop listening to this song every time.merte sewu mert zefen new👏👏👏 God bless you🙏😍❤️👏👏👏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እልልልልልል አገሬ ኢትዮጵያ ዝረኝናት እግዚአብሔር ያጥፍልሽ a🙏🙏🙏😘😘
@ስደትመምህሬ-ጸ3ገ
@ስደትመምህሬ-ጸ3ገ 3 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁለት በሙሉ ልቡ ኢትዮቢያን የሚሉትን እደወፍ እየለቀሙ ገደልዋቸው አደራ ጠብቁት በዛምላይ ፈታሪ ይጠብቅህ የኔ የዋህ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
Thank you tariku yen dink sew be gala betemengist
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 3 жыл бұрын
Only one race!!! Great message.
@Beserat
@Beserat 8 ай бұрын
ጡሩ ሰው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getnetmandefro9986
@getnetmandefro9986 3 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል Wow ymechish
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከጨለማ የፖለቲካ ክፉኛ ዘረኝነት ኣገራችን ፈጣሪ ይጠብቅ
@marde684
@marde684 8 ай бұрын
ግብፃውያን በጣም ዘረኞች ፤ነብዩ ሙሐመድ ዘረኝነት ጥብ ናት ካለ ዘረኞች ጥብናቸው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Why thumbs down? Thiis lyrics has huge messages.
@eiyuelizelalemi4074
@eiyuelizelalemi4074 3 жыл бұрын
ታሪኩ የአየሱሰ ልጅ አንድ አደረክ ዓለምንተባረክ
@xelimnebri946
@xelimnebri946 3 жыл бұрын
ዲሽታ ጊና ምርጥ ዘፈን የዚ ኣመት like sti adrgulu
@semharberhe8748
@semharberhe8748 3 жыл бұрын
Love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@karakiro1961
@karakiro1961 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ቃል ያልተመለሰ ክፈ ልብ በዘፈን ይመለሳል 😭
@علوعلر-ب2ح
@علوعلر-ب2ح 3 жыл бұрын
ሠላምለሀገሬ ሁላችንምአድነ።ንብንልኢትዮጵያ ያምርንነበር
@almanal4373
@almanal4373 3 жыл бұрын
ተባረክውማችን
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
ፍቅር የሚያአውቅ ሰው አልበረክት ብሎናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሪኩ 💚💛❤🙏🙏🙏
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp 3 жыл бұрын
አይልዮነት እዛመከራ ሞትረሀቡ እዚጭራ የጌታሆይ ወገኖቼን ግብኛቸው በቸርነትህ
@EyerusGutema-n7x
@EyerusGutema-n7x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:: ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ::
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 3 жыл бұрын
yene konjo tebareki
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ የስጥሕ የፍቅር አምላክ
@jonnahchill
@jonnahchill 7 ай бұрын
greatest of all time tariku
@destagessess5928
@destagessess5928 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ባዶ እጃችን መጣን ይዘን የምንመለሰው ነገር የለም እስኪ አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን::
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 жыл бұрын
አሥገራሚ አርቲስት በኢትዮጵያ አሁን ገና በቀለ። ኢትዮጵያ የገዛ ልጆቿ ከውጭ ጥላት ጋር አብረው ሊያጠፏት በተዘጋጁበት እና ልጆቿንም የመበታተን ሥራ በጀመሩበት ጊዜ መሐፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ ደግሞ የተበተነውን የሚሠበስብ ድንቅ አርቲስት ወልዳልናለች። እናመሠሰግናለን ወንድማችን ታሪኩ በርታ።
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 3 жыл бұрын
ዳዊትን ከረኝነት ወደ ንጉስ የጠራ ፈጣሪ ይህንንም ብላቴና ከተደበቀበት ጠራው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@mohamedshhade9563
@mohamedshhade9563 3 жыл бұрын
Wow WOW tebarki_tarkuu
@zarabekele2918
@zarabekele2918 2 жыл бұрын
Zer ayatsedke ewunte❤lagabaw gabetotal 👌👌
@reflection9636
@reflection9636 2 жыл бұрын
Dishtagina should be the ethiopian national anthem. Simple huge message.
@yabibalfikre1276
@yabibalfikre1276 3 жыл бұрын
E.r amlak yitebekeh wedeme zeregnineten temahalachin yatefalen ethiopia lezelalem tenur 💚💛❤
@haimanotabebe7166
@haimanotabebe7166 3 жыл бұрын
ምን እያክ እንደሆነ ይገባቸዋል ብለህ ነው ?
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ክክክክ
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 3 жыл бұрын
😄😄
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣👍👍
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@bizuneshbekele1781 ክክክክክክክክክ
@obiyya3372
@obiyya3372 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መሶብ ናት። አዲስ አበባ የአዲስ አበቤዎች ብሄር ናት💚💛❤💪
@aselefechkabede3415
@aselefechkabede3415 3 жыл бұрын
ከፊትህ የተቀመጡት አሁን አንተ የምትለው አይገባቸውም አንድ ነገር እንኳን ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ አጠገባቸው የለም
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ጉረኛ ዘረኛ እኔ ብቻነኝ ጉራሽን አትንዢ ጉረኛ
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማሉ ባዶነታቸውን ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይን ያብራላቸው
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 3 жыл бұрын
💚💛❤👹👈❌👎🔨😁anshkmem😁
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 3 жыл бұрын
@@haymidebele3955 ke xonqay debtra💚💛❤👹❌👈👎🔨cherq tglagln no more down😁
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወሳኝ ሰዓት ተከሰትክ ሁላችንም ወደውስጣችን እንመልከት 🤔 ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ወርዶ አይነግረንም እንዲህ በየዋሆች አንደበት ነግሮናል‼️ ጎጠኞች ባንዳዎች እንዳይበሉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾 ኢትዮጵያዬዬዬ ከፍፍፍፍ በይ🙌🏾🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kuriketema2349
@kuriketema2349 3 жыл бұрын
መልእክት ያለው መዝሙር ነዉ እንጂ ይህ ዘፈን አይደለም. እንዳንተ ያለውን ጌታ ያብዛልን ዘርህም ይባረክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
41🙄dislike👈☹️☹️🙉🙉 እናንተ የሀገሬ ሽከም ናችሁ አቦ 😠😠😠😠😠😠😠😠 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የቀደመ ክብርሽ ይመለሳል ✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️🏋️‍♂️🏋️‍♂️🏋️‍♂️🏋️‍♂️🏋️‍♂️🏋️‍♂️
@kibnashasafa7321
@kibnashasafa7321 3 жыл бұрын
malet inante styi shekm styi abrariw iski
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@kibnashasafa7321 እናንት የሀገሬ ሸክም ያልኩት ድስላይክ ሚያደርጉትን ነው 🏋️‍♂️👈ይሄ ደግሞ እማማ ኢትዮጵያ ትነሻለሽ ጎብዥ ለማለት የተጠቀምኩት ነው ክብነሽ 😘
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
I feel shamed on them as well. May lord forgive them.
@Buze-o4w
@Buze-o4w Жыл бұрын
እዉነቱን ነዉ ታኩ❤❤ጋጋ
@Sarafree2025
@Sarafree2025 3 жыл бұрын
Enam Addis Ababa endant new yemwdat!!!🥰🥰
@sofitedyene5653
@sofitedyene5653 3 жыл бұрын
ተረኞች በቀላሉ ዘርኝነት የትም እንደማያደርስ ከዝህ ተማሩ እባካችሁ እባካችሁ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,2 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН