No video

ሰበር ዜና እረብ ጥር 8/2016

  Рет қаралды 308

emebet youtube

emebet youtube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የዳዊትን ክንድ ይስጥልን ለጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ሃይል ክንድ ይሁናቹው አሜን❤❤❤
@ሀሊማ-ጸ1ለ
@ሀሊማ-ጸ1ለ 7 ай бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@hanawerku
@hanawerku 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሙየ ልክነው ገዲታችን እነወጣ አ ድል ለአማራ ፋኖ
@yematakebede6742
@yematakebede6742 7 ай бұрын
ስላም ስላም የሀግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀግራችንን ስላም ያድርግልን እህታችን እንካን ስላም መጣሽ❤❤
@MAMA-tube2190
@MAMA-tube2190 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ለተጨቆነው ህዝብ 💪💪💪💚💛❤
@maserettube6383
@maserettube6383 7 ай бұрын
እግዚያአቤር. ይመስገን. ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር. ይብዛልኝ ውድየሀገሬ ልጆች. ፍጣሪ ሀገራችን ስላም.ያርግልብ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሠላም አንድነት መተሳሰብ ያድለን ፈጣሪ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@yamelak7583
@yamelak7583 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን .እንኳን ደህና መጣሽ.እሙ ..ድል ለአማራ ፋኖ..❤...ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን..አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን አሜን
@akramgader5467
@akramgader5467 7 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ የኔ ውድ ፍቅርህ❤❤❤❤❤
@aminatabdu8616
@aminatabdu8616 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ድል ለአማራ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ድል ለተገፋው ለተጨቆነው ህዝባችን ❤❤🎉🎉
@amanatube11
@amanatube11 7 ай бұрын
Selam.wede.endenesh❤❤ekandenametash🎉🎉🎉🎉
@AwetTube
@AwetTube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰግን ሰላምሸ በፈጣሬ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ በረቺ አፍፍፍፍፍፍ አህንሰ ጡሩ ነገረ መሰማት ነፈቅኝኝ
@kunFeyekunTube2
@kunFeyekunTube2 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት አለሜ አንኳን ደህና መጣሽልኝ እመቤት አሪፍ ቆይታ ነበር ድል ለነበልባሉ ፋኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
@Rose.ehtshet.12
@Rose.ehtshet.12 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እሙዬ💞ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ💚💛❤️🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 ай бұрын
እሙዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን 💚💛❤🙏
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤️
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላም ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽሽሽሽሽሽ ውዶ🎉🎉🎉🎉🎉
@Alem1214
@Alem1214 7 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ❤❤🎉
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l 7 ай бұрын
ሰላም እሙየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም እና ፍቅር ለምየ ሀገራችን ያምጣልን ያብይን ገረዶች እዛው አማራ ክልል ማቃጠል ነው የታባታቸው ነው መቶ የሚወስደው ሆሆሆሆ አላህ ያዋርዳችው እና
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ እመቤት እንኳን ደና መጣሽ ውድ ሀገርችን እግዚአብሔር ሰላም ይድርግልን አሜን❤
@DaniDani-og1sf
@DaniDani-og1sf 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ አማራ ያሸንፋል
@gustonofficial
@gustonofficial 7 ай бұрын
Perjalanan yang sangat indah
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g 7 ай бұрын
ሰላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ስላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 7 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ እሙዬ ወይ መች ይሆን የሚሥኪኖች ሥቃይ የሚያበቃው ድል ለተበዳዮች😥በዚ ጦርነት አብዛኛው የሚያልቀው ምስኪኑ እብረተሠብ ነው ፈጣሪ እባቸውን ይይ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 7 ай бұрын
ሰላም እሙዬ እና አጎቴ ጀማል ሰላማችሁ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን የሞቱን ነፍስ ይማርልን በሀዘን በችግር በፍራቻና በስቆቃ ውስጥ ያሉትንም እግዚአብሔር ይንንን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ሰላማዊ ህይወት የሚኖሩበትን ቅር ብያድርግልን ቀን ተቀን ጦርነትና ግድያ መስማት አደነዘዘን በተለይ አማራ ክልል ላይ በድልና ግፍ በዛ 😢😢😢 ብቻ ግን ጦርነት ውጤቱ ሰላም ማጣት ርሀብ ርዛት ስደት ተስፋ መቁረት ቤተሰብ ማጣት ልጆች ማጣት በሀዘን ውስጥ መኖር ነው የሚያስከትለው ለማንም አይበጀም 😢😢
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f 7 ай бұрын
💔😭እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ከባድ ነው የሚሰማውና የሚታየው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን😥
@mesi21tube
@mesi21tube 7 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ እንደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላ
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ያብዛልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን
@sumeya-endris
@sumeya-endris 7 ай бұрын
አህለን እካን ደህና መጣሽ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 7 ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን አሜን የኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን ድል ለተገፋው ወገኔ💚💛❤🙏
@lekiatube7407
@lekiatube7407 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈቅር ለሁላችን ይሁን
@asiytyba5700
@asiytyba5700 7 ай бұрын
በረች ጠክሪ አሪፈ ቆይታ ነበረን ወዴዋ
@selamtube7930
@selamtube7930 7 ай бұрын
Egzbhr yemesg selamish yebzalegn marr enkuaj drin metesh ewntaaa betam yasazin egzbhr selamun yamten abetu bekachu bealn😢
@asneask
@asneask 7 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ውድአገሬ ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን 🥰🥰
@sadamu
@sadamu 7 ай бұрын
አህለን ውድ ድል ለፋኖ❤
@user-dr7cg9rw5j
@user-dr7cg9rw5j 7 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ ውድ ሠላም ፍቅርአንደነት ለሀገራችን ያብዛለሠን
@samriyoutebe
@samriyoutebe 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁሌችሁ ይሁን በቃችሁ ይበለን ቸሩ አምላክ ይታረቀን
@romanethiopia
@romanethiopia 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ድል ለፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪
@mesitube6372
@mesitube6372 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን 😢😢😢😢እደው መቼ ነው ሰላም የምንሰማው😢😢
@meseret5
@meseret5 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እህቴ እንኳ ደና መጣሽ እርስከመቸ ነው የአማራ ግፍ መከራ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 😢😢😢😢
@RchvjZfhfu
@RchvjZfhfu 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉዴአህለን አላህ አሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይዎፎቀ
@user-xc6md8fd7j
@user-xc6md8fd7j 7 ай бұрын
በላይክ
@hayatuu
@hayatuu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ፍቅር ያጣልን🎉🎉🎉
@user-ve7qe7dv9h
@user-ve7qe7dv9h 7 ай бұрын
selam Selam Enkandehnametash Wdyagerl Blesbet Selamsh Ybza
የነገዋ ከተማ
40:45
Fana Television
Рет қаралды 2,9 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,5 МЛН
በባቡር ወደ ጅቡቲ
5:01
Fana Television
Рет қаралды 75 М.
Unlocking Ethiopia's Beauty
18:09
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 66 М.
ለመስራት “ሙሉ” እጅ አያፈልግም
7:16
VOA Amharic
Рет қаралды 156 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН