ሰበር ዜና - ሱማሊያ ሴራ ቀጥሏል መሪው ኤርትራ ገቡ | አሜሪካ በአማራና ኦሮሚያ ጉዳይ መግለጫ ሰጠች

  Рет қаралды 30,602

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 83
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጥላት እርር ቅጥል ይበል ሀገሬ ወደከፍታ ምን ነው ሱማሌ ሊጦዋ ቀጠ ነባት ይች ውለታቢስ ሱማሌ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
አብይን ይዘን 😂😂😂
@ZelekeErtaro
@ZelekeErtaro 2 ай бұрын
Ethiopian ❤
@bachejon4982
@bachejon4982 2 ай бұрын
እኳን ተወለድክ አቤላ መልካም ልደት 🎉🎉❤❤🎉🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ሰላም ለአለማት በሙሉ ሰላም ለሰዉ ዘሮች በሙሉ
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
እስኪ ሁላችሁ ወንድሞቻችን መከላከያ ሰራዊት ከሱማሌ ክልል ይውጡ ብለን በአንድ ላይ ድምፅ እንሁን
@እምቢልታቲዩብ
@እምቢልታቲዩብ 2 ай бұрын
ለምን?
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 ай бұрын
አሁን አሜሪካ ምን አፍ አላቸው ስለ ሰበአውይ መብት የመናገር ሞራን አላቸውን እነሱ በጋዛ ህፃን ከመግድል መታቀብ አይሻልም መሬኛ ሁሉ እኛ እራሳችን መስማማት ይሻለናል ሰወች
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 2 ай бұрын
Sile Gaza ayagebahim American le matatal sitfelgu gazan atansu ye Gaza & Israel guday lela guday new endesuma ketebale Iran's bithon men gebat?
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
የአማራ መሞት normal ነው የጋዛ ግን ግፍ አረመኔነት ነው አይ ኢትዮጵያን 😂
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 ай бұрын
@@Hopeofsammy አወ እናተ እንደምትሉት አይደለም የአማራ ግፍ እኛም እዛው ነን የጋዛ ግን ይለያል ግን ጀግና ናቸው ሁለየም ይስቃሉ አልሀምዱሊላህ ይላለ ለኔ የፃናት ተምሳሌት ናቸው
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
አይ ሶማሊያ አብቹ እዳለውም መደር ለመደር ከመዞር በቀጥታ ከኢትዮጵያጋር ብትነጋገር ይሻላት ነበር ዘዋርቱ 🇸🇴🇪🇷👎😁
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
የጨነ ቀው ሰው እርጉዝ ያገባል ነው የሱማሌ ነገር
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 2 ай бұрын
ሰላምወዳድ ድምክራት ሀገሮት የኢትዮጵያን ህዝብ ልታግዙን ይገባል በተለይ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገሮች -, ባገራችን እየተደረገያለው ነገር የነጻነት ትግልሳይሆን ምስክኑንና ደሀ ህዝብ ዘርፎ መበልጸግ ሆኗል :: ተሳክቶላቸው ስልጣንብይዙ እንኳ ማሰተዳደር እንደማይችሉ ሥራቸው መስክሮባቸዋል ::
@DaniFkru
@DaniFkru 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 15 күн бұрын
Kith ley yedil shema enlekusalen😅
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 2 ай бұрын
ውለታ አላቸው ድሮም ሊመላለሱ ናው
@user-pn3lq5ko4d
@user-pn3lq5ko4d 2 ай бұрын
Bettaam desss yillal. ❤Hagerrehen yemetwed bemehoneh adnakih negn Bro...
@dawitbrhanemeskel1297
@dawitbrhanemeskel1297 2 ай бұрын
Happy birthday Abel
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 2 ай бұрын
ከክፉ ስራዎች ሁሉ ጀርባ የአሜሪካ ሴራ የለም ማለት አይቻልም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
ሲጀመር እንደ ኤርትራው መሪ የተንኮል ጥግ የሄደ የለም። ሁለቱ ሃገሮች የአንድ ሳንቲም ገጽታዎች ናቸው የአሁኑን አያርገውና። ሃገራችን የወደብ መብቷ እንዳይከበር አሁን ከአቻቸው ጋር ቁጭ ብድግ ቡሉ አይገርምም። እድሜ ለአሜሪካ የነበረውን የአሰብ ወደብ ከነጠቀ በኋላም አዛኝ ሆኖ ስለ ሰላም ሲደነፋ ይታያል።
@SimonGhimay
@SimonGhimay 2 ай бұрын
የአሜሪካም ቂጥ ማጠብ አይሰላቻቹህም።
@mizanabraha573
@mizanabraha573 2 ай бұрын
ኤርትራ ነጻነታን የተጎናጸፈችው የኤሜሪካ ገረድ ለመሆን ኣይደለም ተንኮል ደሞ እንደወያኔ ጥግ ሄዶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጥሩ መጨረሻ ቤተ መንግስት ገብቶ ገረድ የሆነ ነው ኤርትራ በሰላም የምታምን ቅን ሕዝብ ያላት ምርጥ ናት
@makiyasharief3208
@makiyasharief3208 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 2 ай бұрын
አይ ሶማሊያ ኤርትራ ኔቶን አራጋቻት 😂😂😂😂😂😂
@SimonGhimay
@SimonGhimay 2 ай бұрын
ኤርትራ ማንንም አትመስልም እራሶን ነው የምትመስለው።ልክ እንደናተ ለማንም እየሰገደች የምትኖር አገር አይደለችም
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
​@@SimonGhimaymelasachu wna Serachu Lela saw temaselun nber
@SimonGhimay
@SimonGhimay 2 ай бұрын
@@photography6969 እሄ ያልከው ነገር የናተ መገለጫቹህ ነው
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
@@SimonGhimay esuma tayko ayne kalki defin
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 2 ай бұрын
@@SimonGhimay ኤርትራ የሩስያ ባሪየ መሆንወን አትርሳ እቶዮፒየ የልተጋዛች ጀግነ ሃጋር ነት ለማኝ
@hiwottube7176
@hiwottube7176 2 ай бұрын
የአማራ ክልል እገታ የመንግስት እጅ አለበት
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 ай бұрын
በርታ❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 2 ай бұрын
ውዶቼአሞኛልዱአአርጉሉኝ
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg 2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ
@YonaseTesfaye-tt5lx
@YonaseTesfaye-tt5lx 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ያረብ 🤲
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ ታከሚ
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 2 ай бұрын
በጣም በጣም ገንዘብ አትውደድ ክቆመና ዝቅ ያረግሃል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
የሱማሊያ የኤርትራ።ወዳጅ ከድሮ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 15 күн бұрын
😂😂 duket leduket
@Osman-ibnu
@Osman-ibnu 2 ай бұрын
Happy birthday to you ❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
አዲስ አባ ተቀየረች አብይም ቢቀየር
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
Bahilmik
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
አዲስ አበባን አብይ እኮ ነው ያሳመራት። እና አንተ ልተዘርፋት ነው ?? ሲያምርህ ይቅር
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
@@Only-true- ሀሀሀሀ ግንያሳመረው እሱከሚበለው ከልጆቹ ጉሮሮ ነጥቆ አይድለም የሀድሀ የምስኪን ብር ነው የህዝብ ደምእየተፋ እየሰጠ ነው ለነገሩ ወተት ነጭ ነው ታልተባላችሁ አይገባችሁም
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
@@jgsgsghcsv9530እኛ የምናቀው አብይ የተዘረፈች ኢትዮጲያን በዜሮ ባጀት ተቀብሎ በልመና አስነስቶ ያውም እየተዋጋ ፧ ደርሳ የማታቅበት ደረጃ እዚህ እንዳደረሳት ነው።
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 ай бұрын
Ke abyi sera ayibeltm😮
@tesfitkudus9879
@tesfitkudus9879 2 ай бұрын
የትኛው ነው ሴራ?
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
Kotati
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 15 күн бұрын
Shir Shir newu minm atemetem Eritrea legna tegnita atewukim yich kunicha yehonech kilil asheker nech
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 ай бұрын
እሳ ከጀርባ የምትደግፋቸው እና ውጭ ባሉ ባቁዋቋመቻቸው እና ሙሉ ድጋፍ በምታደርግላቸው የሚድያ ክንፎቻቸው ግፋ በለው በምትላቸው የራሷ አስፈፃሚዎች አይደል ሀገራች ስቃይ መከራዋን የምታየው ቀልዷ የማይጠገበው የቀውስ ጠማቂ አሳስቦኛል ብላ ስላቋን ቀጥላለች አሳፋሪ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 ай бұрын
ሰውዬው ተንከራተተ እኮ ለምን ሺህ ጊዜ አይመላለስም ይህ አቅሙን የማያውቅ የትሮይ ፈረስ
@biniarada-zq7lc
@biniarada-zq7lc 2 ай бұрын
ምነው ከኤርትራ ጋ ሁነን የራሳችን ዜጋ ስም ገድል አልነበር
@AbdulhadiSani-n7f
@AbdulhadiSani-n7f 2 ай бұрын
ምን አባቷ አገባት
@edenkidane1625
@edenkidane1625 2 ай бұрын
እንዴ ኤርትራ አገር ናት ከማንም የመገናኘት የማንም ፍቃድ አትጠብቅም ምነ እናንተ ከፈለጋቹ ስትገናኙ ማን ይጠይቃቸዋል አበዛቹት ወሬኛ
@edenpazom9452
@edenpazom9452 2 ай бұрын
ከምኦም መሲልዋም አይተ ሀመር ማሪቲሎ ትግራዋይ ሽከርከር ዘብሎም ዱፎናት ።
@edenkidane1625
@edenkidane1625 2 ай бұрын
@@edenpazom9452 እዚኦም ሐሳዳት እዮም ብመንደቅ ፈንጂ ጌርካ ምዕጻዉ እዩ ዘዋጽእ እነበር ጎረቤትና እሾኽ እዮም ጉድ ረኺብና አንስክራይብ ጌረዮ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 ай бұрын
Buna abrew tewat twat edaltetu fedishawn erestewit😂😂😂
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 2 ай бұрын
Mechem lante sera new gorebet ager bet mehed yanesachut tyake betam yemiyabala new gin tagesachu endewm
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 ай бұрын
❤ምነው ያረጀ ዘንዳ ውጧ ውጧ ይጋደማል እሳር ይበቅልበታል ማለት አቡቹ አልተቻለምና እየሰራነው የሚያስቆመው የለም ሲያድባሬ ተሰባብሮ ቀረ እደ ጣሊያን ሲኒ ሞርት አይሰራም 🇪🇹🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 ай бұрын
አብይስ ጠዋት ጠዋት ከኢሱ ቤት ፈንዲሻ ሲያስዘግም አልነበር መብታቸው ነው ከማንም ጋር ለመገናኘት አብይን ይጠይቁ!😅😅😅
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 ай бұрын
Isayas king of Africa
@efyabrha9839
@efyabrha9839 2 ай бұрын
ስደተኛ
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
Segad engedi midera komecha
@photography6969
@photography6969 2 ай бұрын
Ay usa be esrael bekul konechan kegza hagru hizbga eyabalachi bezi zora lela kizbi komecha mechi yehon minakut ketgaru biyanse aymarum😂
@samiyemtek1982
@samiyemtek1982 2 ай бұрын
ከሰማልያ ሉኡላዊት ኣካል የሆነች ሶማሊላንድ እንዴት የባሕር መግቢያ ስምምነት ይደረጋል?? ስለዚህ የሴራና የቀውሶች ምንጭ የሆነች፣ የሌላ ሃገር ልኡላውነት የማይተከብር ብቸኛው ሃገር ኢትዮጵያ ናት።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 ай бұрын
😂😂😂😂werena 😂😂😂ethiopia💪💪💪💪
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 2 ай бұрын
Were belat hahaha
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt 2 ай бұрын
የአብይን የዘረኞች እና የፀረ ህዝብ ስርአት ኤርትራና ሶማሊያ ተባብረው መጣል አለባቸው
@KanaStudio1
@KanaStudio1 2 ай бұрын
ቤተሰብ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ እዳታልፉኝ 🙏🙏🙏
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 38 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 307 М.
😨 Китаянка ИРИС пробует НАШУ ЕДУ @petya_english
0:46
Настя, это где?
Рет қаралды 12 МЛН
Lalala doctor-patient instability
0:14
Dũng Một Tay
Рет қаралды 6 МЛН
Save the duck!!🥹🥳#nico #smartnico #funny #cute #pets
0:11
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 37 МЛН