ሰበር ዜና - የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ | የሱማሊያና ግብፅ ጦር በኢትዮጵያ ድንበር

  Рет қаралды 74,528

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 177
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 8 күн бұрын
ድል ለእናት ሃገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 8 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት ያደርግልን 2017 ለኢትያጵያ ሰላም ብልፅግናን እመኛለሁ ግብፅ አርፈሽ ብትቀመጭ ይሻላል ፉን ፉን አያዋጣም
@debelasefere
@debelasefere 8 күн бұрын
Ayi cadre 😂😂😂
@aduadu9102
@aduadu9102 8 күн бұрын
🤐🤐🤐🤐
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
Amen
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
ለግብፅ እና ስብም ያቂ ናል አለም ሀገራት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 8 күн бұрын
ግብፅን አታሲብ ምናልባት ወጄብ ልበዛ ህሆናእጀ ግብፅን እግዝአቢሔር ህመታል መፅፍ ቅዱሲ ያሌዉ ቃል ሲለምፈፀም እዳትፈሩ ቀንመጣለአገራቼን
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo 8 күн бұрын
በግድ አንድ እንሆናለን ለሀገራችን የግብፅ ህዝብ ሁሉም መንግስታቸወን አይደግፉም በአባይ ወሀላይ ግን ሁሉም አቋማቸው አንድ ነው እኛም ለሀገራችን አንድ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 8 күн бұрын
በትክክል የኛ ሀገር መሀይሞች ብሄር ከሀገር የተደበላለቀባቸው
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 8 күн бұрын
ትክክክል
@melkamusonko
@melkamusonko 8 күн бұрын
በትክክል ነው
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 8 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያውለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲 መልካም 2017 አዲሰ አመት ዋዜማ ይሁንልን ፍላጉታቸን ሁሉ የሚፈፀም አመት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲🤲
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maki--tube2858
@maki--tube2858 8 күн бұрын
Amen 🙏🏽
@wubitji3349
@wubitji3349 8 күн бұрын
ድል ለሃገሬ 🇪🇹
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 8 күн бұрын
Victory for Ethiopia 🇪🇹💪💪💪💪💪
@AnaniaFan
@AnaniaFan 8 күн бұрын
victory for my Mama Eyhiopia
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 8 күн бұрын
እኛ ኢትያጵያዊያን ካልነኩን አንነካም ከነኩን ነብር ነን ዋ
@yohannesgetahun6731
@yohannesgetahun6731 8 күн бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወንድማችን አቤሎ blessed 🙏🙏🙏🙏
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
እና መሰግናለን አቤል
@user-ev5sb7cs7p
@user-ev5sb7cs7p 8 күн бұрын
ድል ለእትዮጵያ መልከም አድስ አማት❤❤❤
@WerkeDasta
@WerkeDasta 8 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ጠብቅልን ወራሪ ጠላትን አንተ ያዝልን አገር አደራ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይዉደም።።
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 8 күн бұрын
ተረትተረታችሁ መቼም አያልቅ ማነዉ ቅዱስጊዮርጊስ 😃😀😜😜
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 8 күн бұрын
@ልጀሰያ በሰው ሃይማኖት ጥልቅ አትበል ሀይማኖቷ ነው የፈለገችውን ማለት መብቷ ነው
@nanibelete8583
@nanibelete8583 8 күн бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለመላው አለም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ በክፉ የሚያዩሽን እግዛብሄር ይዋጋቸው❤❤❤❤❤❤
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 8 күн бұрын
ፋኖ እና ሸኔ እሳ 😅😅 ድል ለኢትዮጵያ😍😍
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹ሰላም ለ እናት ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🥰መልካም አድስ ዓመት
@user-ik8rc6xq8m
@user-ik8rc6xq8m 7 күн бұрын
ድል ላሀግር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 8 күн бұрын
Ethiopia is the home of victory ✌️
@mesi9711
@mesi9711 8 күн бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ መቼም አትሸነፋም ይሞክሩ አገሩን አሳልፎ የሚሰጥ የለም 💪❤💛💚ቀልድ የለም በኢትዮጵያ አገሬ
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 7 күн бұрын
ፈታሪያችን አገራችንን ከክፎ አሳቢዎች ይጠብቅልን
@Getachewakele-ed1dk
@Getachewakele-ed1dk 8 күн бұрын
እናት ኢትዬጲያ ከዚህም በላይ ታድጋለች
@YYy-v7n
@YYy-v7n 8 күн бұрын
ጀግኖቻቻን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለአገሬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sisaybarega
@sisaybarega 8 күн бұрын
KKkkk
@user-ge7xp5zj9s
@user-ge7xp5zj9s 4 күн бұрын
ድል ለእናት ሃገሬ❤❤❤❤king of king Ethiopia❤❤❤❤❤
@taibakw8523
@taibakw8523 8 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamushiDelalegen-lu3ys
@MamushiDelalegen-lu3ys 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ ወደ ፍት💪
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 8 күн бұрын
ድል ለማማ ኢቶዮጵያ ክፉ አይንካሽ ሞት ለጠላቶችሽ
@TamiMathi-m5u
@TamiMathi-m5u 8 күн бұрын
ድል ለሀገሬ ❤❤❤❤❤❤ሀገሬ በክፈት አይን ዬምያይሽ በጌታ ኃልህ ይመተ ❤❤❤
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 8 күн бұрын
ለ አፍሪካ መሪ አደለም ደሜን እና ውዷ ህይወቴን ጊዜዬንም አልሰጥም ይብላኝ ለሚማገደው
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 8 күн бұрын
i agree
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 8 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ እባክህን ከጦነት ውደ ስምምነት አምጣልን አሁንስ ችግራችንን አልቻልንም ክብር ለውዷ ሀገራችን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 8 күн бұрын
Yes ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው መጥፊያችሁ እንዳይሁን ሱማሊያና ግብፅ መዋረድ አማራችሁ
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
እረ መንግስት ሶማሊያ ያለውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያውጣልን እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ወንድሜ እዛ ነው ለአንድ ደቂቃ ተኝተው አያውቁም እረ መንግስት ምን አስቦ ነው ግብፅ እና ሶማሊያ ወታደሮች እዛ እያሉ የእኛ ለምንድነው የማይወጣው
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
አይዞሽ በቅርብ ቀን ይወጣሉ እሽ ሱማሌም ምንም አታ መጣም እኛም ድንበር ላይ ነው እሽ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 8 күн бұрын
አዎመዉጣትአላባቸዉ አፉፉ ምንአይነት ሲቃይነዉ በየሱሲም በክርሲቶሲ ዴም የተሸፈነይዉን
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
@@zd820 አመሰግናለሁ
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
@@FtFyh-fg7iv ምንም አይደል እህት ህዳር ወር ላይ ይወጣሉ ከሱማሌ ጋር ያለው የኢትዮጵያ ወይም የአለም ሀገራት ወታደሮችም አሉ እዛ ግዳጅ የሚልቀው ህዳር ወር ነው
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
@@FtFyh-fg7iv የጀግናወች ቤተሰብ በኢትዮጵያ ሀገሩ ይኩራል ቀና ብሎ ይሀዳል በጀግና ልጅ ይኩራል ያስባል ይፀልያል
@fesestekle2304
@fesestekle2304 8 күн бұрын
አደራ ደንበሩ መጠበቅ ቢቻ አይደለም ግድቡም ግድቡም በተጠንቀቀ እንዲጠበቀ ብዙ መሰዋትነት የተከፈለበት ነው
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 8 күн бұрын
ዓለም ላይ አለ የተባለ መሳርያም ሆነ በጣም ብዙ ዎታደር ነው እዛ ያለው እግዚአብሔርም አለ ግድቡ በ ጥብቅ ነው የጠበቀ ያለው ከ ድሮም ጀምረዉ ❤️❤️❤️💪💪💪
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
አለን ከአባይ ግድብ አባይ ዙሬው የጦር መሳሪያ ነው አጥሩ
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
​@@ethiopiaafikari2113አባይ እኛ አለን 24 ሰአት ዘብ ቁመናል ደሞ ለግብፅ እየገረፍን ነው ካይሮ ላይ የኢትዮጵያን ባድራ የምንሰቅለው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 8 күн бұрын
ለዚያውም የማያወላዳ ጥብቅ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ምክንያቱም የሰጠናቸውን ትምህርት ረስተውታል ስለዚህ እንዲያስታውሱት እንዲማሩ እናደርጋቸዋለን፤ዘላለማዊ ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን ።
@tadesseb
@tadesseb 8 күн бұрын
በምንም ምክንያት ይሁን በመንግስት ላይ ስላኮረፍክ ብቻ የዉጭ ወራሪ ጠላትን በተለይ ግብጽን አለመፋለም ባናዳነት ነዉ፡፡
@ABREHAMEJIGUDESTA
@ABREHAMEJIGUDESTA 8 күн бұрын
መንግስታችን በማን አለብኝ ተነሳስቶ በሚያነሳቸው ጦርነቶች የሚሞቱት የደሀ ልጆች ናቸው ምንም አይጨንቀውም እሱ
@shukishuki7500
@shukishuki7500 8 күн бұрын
ከ ፋና ETV OBN የምንሰማቸውን ዜናዎች ያሳማናል፣ የግል ከሆኖክ እንደ ሌሎቹ የግል ሚዲያዎች የተለየ ነገር ማምጣት እንጂ ያንኑ መደጋገም ይደብራል
@finekash561
@finekash561 8 күн бұрын
Shi fesam bifesa anid goma ayimolam 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samuelmathewos2621
@samuelmathewos2621 8 күн бұрын
Dil Lagare 🇪🇹
@NoorNoor-ri8hc
@NoorNoor-ri8hc 8 күн бұрын
ድል ለሀገሬ
@hadggg-uu1ux
@hadggg-uu1ux 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹
@user-pd9qm6nr3v
@user-pd9qm6nr3v 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤:100
@ZazazazaZaza-e5w
@ZazazazaZaza-e5w 8 күн бұрын
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@hiwethiwet3622
@hiwethiwet3622 8 күн бұрын
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🥰
@mekediayele
@mekediayele 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qz4ot5kr1r
@user-qz4ot5kr1r 8 күн бұрын
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@Khadija-rp2sy
@Khadija-rp2sy 8 күн бұрын
መከላከያዉን አስጨረስከዉ አተ ደቆሮሰዉየ
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 8 күн бұрын
ሠላም የቤሎ ቤተሠቦቺ
@Goody-s5K
@Goody-s5K 8 күн бұрын
Egypt should know that it's a done deal. Ethiopia should start building another gerd . So we will see.
@WamishoMaskelo
@WamishoMaskelo 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🙏🙏🙏
@Fikirነትzamadea
@Fikirነትzamadea 8 күн бұрын
እነሸንፈለን
@hallelujahmezmurmezmur
@hallelujahmezmurmezmur 8 күн бұрын
እውነትም መንገድም ህይውትም ኢየሱስ ነው
@selamtube4094
@selamtube4094 8 күн бұрын
Selam lehagerachin
@חיהסמאי
@חיהסמאי 8 күн бұрын
ትክክል የኢትዮጵያው ጠቅላዩ ሊወጉ ሚመጡ መደምሰስ አለባቸው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 8 күн бұрын
በሻሻው የልጅነት ተኩስ ተኩስ ጨዋታ መስሏታል
@Benyamteshome
@Benyamteshome 8 күн бұрын
የኔ መሪ💪
@almaz_melit
@almaz_melit 8 күн бұрын
Welcome sumal ena gibst wede ethiopian deber
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 8 күн бұрын
𝘋𝘦𝘭 𝘭𝘢𝘢 𝘌𝘵𝘩𝘪𝘰𝘱𝘪𝘢𝘢 𝘩𝘢𝘨𝘦𝘳𝘦𝘦❤❤❤❤😮😮😮😮
@AmareAsmamaw-k1w
@AmareAsmamaw-k1w 8 күн бұрын
Thanks lezenawochh Abela
@ebomm2274
@ebomm2274 8 күн бұрын
ፍትህ ጎንደር ለሚታፈሩ
@mesbel7243
@mesbel7243 8 күн бұрын
Fano jilanfo
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 8 күн бұрын
Fano malet ye EDU rizirajoch , ye FUDAL mentalitet yalachew Zerenoch huwala keroch , Ye ALEM HIZB KEDMO YERESAWIN YE FUDAL MENGIST MEMESRET YEMIFELIGU INDIYAWIM ( BE BARIYA SIRIAT WIST TEMELISEW LEMENOR YEMIFELIGU "" GUMANOID " YEHONU SEW MESEL fitretoch nachew..
@user-jb2vy6pu3x
@user-jb2vy6pu3x 8 күн бұрын
Allahe selame yametalen agerachine alemachine selame yaregelene
@teferashimbulo3274
@teferashimbulo3274 8 күн бұрын
Another GERD to Ethiopia
@tedroskassa6919
@tedroskassa6919 8 күн бұрын
abel u r ብልፀጰግና
@RealCristianofans
@RealCristianofans 8 күн бұрын
We don't care about ብልፅግና: ፋኖ or ሸኔ ሁላችሁም ገደል ግቡ : we only care about 1 ኢትዮጵያ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mamushbekele6946
@mamushbekele6946 7 күн бұрын
Yesssss
@GebrehiwotTadesse
@GebrehiwotTadesse 8 күн бұрын
ሉኣላዊነት ና ክብር ነው የሰማሁት....ሉኣላዊነት 4ኪሎ ኣከባቢ ቀረች በቃ😮
@mimigirma7238
@mimigirma7238 7 күн бұрын
ጠብ ፈላጊው አቶ አብይ ነው ፍኖ አያገባውም ከግብፅ ጎን ነኝ!!!!
@Yayaya.45
@Yayaya.45 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ በራስዋ ውሀ እንደፈለገች ማድርግ ትችላለች
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 8 күн бұрын
ታሪክ የማያውቅ እንጭጩ መሪ ማንን ነው የሚያስጠነቅቀው???? የሰው ባህር መመኘት መውረር እንደሆነ አያውቅም???? ስለራሱ መብትና ድምበር መስዋእት እንደሚሆን የማያውቅ ህጻን። ዘሎ ሰው አገር ሄዶ የሰው ባህር ወሮ ጀግና ነኝ ማለት አይሰራም ያው ድሃውን ለማስጨረስ ነው።
@kedijahussin
@kedijahussin 8 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ አተ ጠብቃት አገራቺነን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 8 күн бұрын
አትፍሩ ትንሺ ልከብደን ልሆንይችላል?ለአመታት የአገራችን አተራማሹ ግብፅ ናት መፀፍቅዱሳ የተፃፈዉ ይፈፀማል እግዝአቢሔርነዉ ምዋጋ
@MohamedIbrahim-wi1nc
@MohamedIbrahim-wi1nc 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechoman9867
@gechoman9867 8 күн бұрын
ሀገራችን ጦርነት ውስጥ ከገባች ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላታል፤ ከዛ ይልቅ የውስጥ ችግራችንን ቅድሚያ መፍታት ይኖርብናል!!
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
እኛ ጦርነት አልፈለግንም አሻፈረኝ ብለው ከመጡ አለም ያቃል ስለ ኢትዮጵያ ጀብድ ገባሽ አትፍሪ አንድ በሀገራችን ቀልድ የለም
@GgggGy-hb8xd
@GgggGy-hb8xd 8 күн бұрын
❤❤❤
@mamushbekele6946
@mamushbekele6946 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimigirma7238
@mimigirma7238 7 күн бұрын
ተወጣው አቶ አብይ አህመድ
@EluBintHassen
@EluBintHassen 8 күн бұрын
Tanks Abla
@eliyanjimma5904
@eliyanjimma5904 8 күн бұрын
Mn abatachew new denber lay miserut
@Yayaya.45
@Yayaya.45 8 күн бұрын
አንድም የለም
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 8 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 8 күн бұрын
ኢበከቹ ኢያንደንደችን ዬራሰችን ያዉስጥለዉስጥ መበለትነ ጠርነት አበቅተን አንድ ሆነን ኢኑርበት ኢትዮጵያ ኢንኩወ ለኘ ለዉጩ አገረት ዬምትተርፍ አገራችን ነት ምን አነሰብ ከመተሰሰብ ዉጭ ኢያንዳንዴ ያምፋልገዉን መስፋርቶች አሞልቶ በአንድ አሰብ መስመመት ኢንዴት ያቅተነል መንግስትስ ኢንዴት በትክክል ዬያንደንዴን ጥያቄ በህገመንግስት መሰራት አይመልሶትም ከዳቡብ አፍርከ
@sekenetethiopia
@sekenetethiopia 8 күн бұрын
ጥቂት ቤቶች ቀርቷል ካለ በኋላ ቀድሞ ለመጣ ታላቅ ቅናሽ ተደርጓል ይላል አይገርምም?
@gelanigelani7929
@gelanigelani7929 8 күн бұрын
ምን ያቦጃብጃል ቆይ ጥርሰ የለለ አንበሳ ሆኖል
@user-xt8yp7rw4p
@user-xt8yp7rw4p 8 күн бұрын
አንበበው በመሰራቱ ኢትዮጵየ ለአፍርከ ለአለም ስለም ሥትተገል እነዝ ተሥፈብስ እልም ይህችው ህዝቦች መች እልም የስበሉ የአለም ህዝብ ልብ ይበል ትርክ በኮንቴነር ሹጉጥ ነበር
@DagneAbate-p6g
@DagneAbate-p6g 8 күн бұрын
Hi
@amirabdu5367
@amirabdu5367 8 күн бұрын
Enka le adis amet aderesachu ye selam ye desta yeminesema yaregelen
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 6 күн бұрын
Gura bcha yekrb twusta Ethiopia 🇪🇹 Eritrea,Somalia lay werere fexmalech jebenaw mekelakeyam Eritrea 🇪🇷 lay ende ktel eregfo kertual hakun wat!
@GetachewGubo
@GetachewGubo 8 күн бұрын
እናንተ,የምድያ,ኃላፍነትን,ያለባቹ,ምንምጊዜ,,የኢትዮጵያ,የመሰከበር,ኃላፍነት,አለባችዉ❤❤❤❤❤
@yeshiMulat-h6g
@yeshiMulat-h6g 8 күн бұрын
ያለ ጦርነት መኖር የማይቺል ማሀይም ሔደባቸዉ እንጂ መች መጡበት. መነዉ በመጡ. ከዛ ማነዉ የሚዘምተዉ ድል ለሱማሌ
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 8 күн бұрын
ዶቆሮ ደነዝ ❌❌👎👎
@amrhbore9077
@amrhbore9077 7 күн бұрын
ፈና ጀገን💛💛💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚 መከለል😂😂😂😂👎👎
@nimoislawo2143
@nimoislawo2143 8 күн бұрын
Ciidanka masar waxee imanayan somaliya maha itobiya waa in ad noqotaan daris edeble 🇸🇴🫡🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁
@kidane6417
@kidane6417 8 күн бұрын
man ayint laflaf new tarik yamyaq
@donkeytub3504
@donkeytub3504 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍enati agar kifushin ali simaa
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 8 күн бұрын
U can not even fight against Fano and OLF.kkkk!!! We shall see. If u tried against Egypt!!!@@
@mimigirma7238
@mimigirma7238 7 күн бұрын
አብይ ለሚሞት ሰው ግድ የለውም ሚልዮን ህዝብ አብይ ስልጣን ከያዘ አልቆል አሁንም ስልጣን ላይ ከቆይ ህዝብ ይጨርሳል ከስልጣን ተባብረን ማውረድ ነው የሚገባው!
@EstifanosMuche-go3zl
@EstifanosMuche-go3zl 8 күн бұрын
እዉነት ነው በታሪካችን ማንንም አልወረርም አባቶቻችን በዚህ የቆሸሸ ታሪክ ስማቸው አይነሳም ለዚህም በወረሩን ሁሉ የድል እንጂ የተሸናፊነት ታሪክ የለንም ፤አሁን ግን ከአባቶቻችን ያልሆነው ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን መገለጫዎች ለመጥፋት እየሰራ ያለው አብይ እና አጋሮቹ ይህን ታሪክ ቀይረዉታል ምንም አለማቀፍ እዉቅና የሌላት በአንድ ልዋላዊነት ሀገር ስር ያለች በተወሰኑ የመገንጠል ፍላጎት ካላቸዉ ማፊያዎች ጋር የማፊያ ስምምነት በማድረግ የሀገራችንን ታሪክ አበላሽቷል ፤ስለዚህም ጦርነቱ ከተካሄደ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሸነፍ አለች።
@SosenaMihert
@SosenaMihert 8 күн бұрын
Bidatam neh libel
@AmanTadese-w5z
@AmanTadese-w5z 3 күн бұрын
Www
@YohannisDambeyohannisdambe
@YohannisDambeyohannisdambe 8 күн бұрын
አይችሉንም
@DareBeyena
@DareBeyena 8 күн бұрын
Gibtsi be sumaliya bekuli memixatuwa bexam xuru nwu mikinatum be sumaliya midri meqeberiya enaderigatalen.
@dayanwerasi7969
@dayanwerasi7969 8 күн бұрын
What? The Ethiopian military can't handle the rag tag militaries of the so called Fano and Shene. Please spare your empty bravado for yourself.
@አብዱገርባ
@አብዱገርባ 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@tofiqMusitaf4509
@tofiqMusitaf4509 8 күн бұрын
የዝማሪ ልጅ😂
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 8 күн бұрын
🤔🤔ለፋኖ ወይስ ለፋንዶ
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 8 күн бұрын
ፋኖ ማለት😅😅😅😅 አሁንም አላለቁም እንዴ😂😂😂
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ምኞት አይከለከልም
@zd820
@zd820 8 күн бұрын
​@@ferhwotzelek4519😂😂😂😂😂 እንዳያ ግቱሽ ተጠንቀቂ ፋኖ ሽፍታው ጦርነት ሴቅተው ስው ማገት ብር መቀበል ነው ስራው
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 10 МЛН
የተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ (intro)
6:57
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 29 М.
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 280 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 6- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:21
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН