No video

🔴አስቸኳይ ነው‼️⚠️ከባሕታዊ መልእክት👉 ሄዳችሁ ተጠመቁ♦️ ሁሉም ሰው ጋር አድርሱ♦️ ተአምራዊው ዮርዳኖስ ጠበል በኢትዮጵያ

  Рет қаралды 125,508

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Күн бұрын

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#rama #ramatube #orthodox
Video creates by Rama Tube.
© @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited..
All rights reserved to @tadewos23
Copyright ©2022: ‪@tadewos23‬
እጅግ ድንቅ የሆነ ሥፍራ ነው፡፡ ቤዛዊት ማርያም ገዳም፡፡ 1000449361052
Bole Arabsa Cheri Washa Kidist Maryam (የንግድ ባንክ አካውንት )
1000449361052

Пікірлер: 309
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
እኔ ግን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ፀቦል ቦታ ሄዴ መፀበል ማስቀደስ ሁሉ ነገር ይናፍቃል ለሀገራችን አብቅቶ ለደጇ ታብቃን እመ ብረሀን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብቃሽ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
@@user-if3hn7xc1v አሜን አሜን አሜን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
🔴👉ጥንቃቄ‼ ቪዲዮውን ሳይመለከቱ በጭራሽ Comment አይስጡ.... አደራ አደራ አደራ👉 kzbin.info/www/bejne/ZpuWeJKBmc2saNE👉 በቪዲዮው ላይ ባሕታዊው አድርጉ ያሉትን ቅድመ ዝግጅቶች በመተግበር ከሰማይ ከተሰጠን በረከት እንካፈል፡፡ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ ይህ ቅዱስ ቦታ በቦሌ አራብሳ የሚገኝ ሲሆን ቃጥላ ማርያም መታጠፊያ ጋር ስትደርሱ ከፊት ያለውን መንገድ ይዛቸው ኬላ እስከሚባለው ቦታ ከሄዳችሁ በኋላ ወደ ግራ መታጠፍ ይገባል፡፡ ከዚያን አቡየ ቤተክርስቲያን ጋር ስትደርሱ የመንገድ ታፔላው እራሱ ይመራችኋል፡፡ በራማ ቲዩብ በኩል የገዳማት መረጃዎችን ለማግኘት በ0928311773 ይደውሉ፡፡
@mekltalelegnmeki-lo4qr
@mekltalelegnmeki-lo4qr Жыл бұрын
ሁላችንም ነህ ግን እህቴ ባለችበት መበርታት አለብሽ መፂም መፀለይ የአምልኮ ስግደት ስገጂ ዝም ተብሎ አይደለም ክርስትና መኖር መህተብ አስረን ብቻ መሆን የለበትም
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ የሆንው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው አመስግኑ እግዚአብሔርን
@getachewdoa5496
@getachewdoa5496 Жыл бұрын
Enamesegnalen!!
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኛን ስደተኞን ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አቤት የኛ ጌታ እረ በስቱ ባረከን እልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ክብር ለሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-fq8pz2om7k
@user-fq8pz2om7k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዝላልም ትኑር ክብር ለእመቤታችን የሁንለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ሄዱ ነገሩ አወሩ ለአለም ቸር ነወ መዳህንያለም አዳኝ ነወ የደንገል ልጀ ችሩ መዳህንያለም በእወንት እግዚያብሔር የመሰግን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እውነትነው እግዚአብሔር ይችላል አምናለሁ ለሁሉም ተመሰገን ይህን ቅዱስ ቦታ ስለሰጠን ተመሰገነ😢😢😢 ፈጣሪ የታመሙት ይማርልን ለኛምበረከት ይድረሰን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
በእወንት ሰለማይንግር ሰጦታወ እግዚያብሔር የመሰግ በእወንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደርጎ የፍጥርን አምላክ ሰሙ የተመሰግን የሁን ጥላቴ ሆይ ደስ አይብልክ በእወንት ለእናንተ የደርስ አምላክ ለእኛም የደርስለን 🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲
@Berea_tube
@Berea_tube Жыл бұрын
*ራማ ቲዩብ ሊቀ ልሳናት ዘማሪ ኢንጅነር ታዲዎስ በጣም ከልብ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናመሰግናለን ከቦታው በረከት እንድናገኝ ስላደረጉን*
@AysanewAmare
@AysanewAmare Ай бұрын
ቦታዉ የት ነዉ የሚገኘዉ
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን ሆይ ያምላክ እናት ማርያም ሆይ ❤ደስይብልሽ።
@zineyabresh2258
@zineyabresh2258 Жыл бұрын
እመብርሃን የጌታዬ እናት ለደጅሽ አብቂኝሀ 🥰🥰🙂አሜን አሜን አሜን
@sayiethiopia
@sayiethiopia Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ያደረከኝ አምላኬ ❤❤❤❤ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤ ተመስገን የኔ ጌታ መድኃኔዓለም ❤❤❤
@djkh6333
@djkh6333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን በረከታቹ ይደረን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ለሉእል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ምህረቱን ቸርነቱን ፈውሱን ያብዛልን እንደአጥያታችን አይሆንብን የጌታ እናት ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ተዋህዶ ልጅ መሆነ እጅግ በጣም ደሰ ይለኛል
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
አለም ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ።
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልበል ኣገራችን አርኩስ መንፈስ በዝቶ ነበር ኣሁን በሁሉ ኣቅጣጫ እግዝኣብሄር ኋይሉ እየገለፀልን ነው ኣልልልልልልል በሉ የሰው ልጅ በሙሉ ኣምላካችን ምህረቱ ብዙ ነውና❤❤❤❤❤
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
እሜን እእእእእልልልልልልልል❤
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
🔴ጥንቃቄ‼️ ቪዲዮውን ሳይመለከቱ በጭራሽ Comment አይስጡ አደራ አደራ አደራ‼️👉kzbin.info/www/bejne/ZpuWeJKBmc2saNE በቪዲዮው ላይ ባሕታዊው አድርጉ ያሉትን ቅድመ ዝግጅቶች በመተግበር ከሰማይ ከተሰጠን በረከት እንካፈል፡፡ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ ይህ ቅዱስ ቦታ በቦሌ አራብሳ የሚገኝ ሲሆን ቃጥላ ማርያም መታጠፊያ ጋር ስትደርሱ ከፊት ያለውን መንገድ ይዛቸው ኬላ እስከሚባለው ቦታ ከሄዳችሁ በኋላ ወደ ግራ መታጠፍ ይገባል፡፡ ከዚያን አቡየ ቤተክርስቲያን ጋር ስትደርሱ የመንገድ ታፔላው እራሱ ይመራችኋል፡፡
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይኹን ይህንን ላደረገ ፈጣሪያችን ። ቤዛዊተ ማርያም የምትገኘዉ ቦሌ አራብሳ
@asfawferdawke
@asfawferdawke Жыл бұрын
amen እመቤታችን ለደጅሸ ያብቃን
@antenehalemayehu3574
@antenehalemayehu3574 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን። ቦታው በደምብ ኣውቀዋለው። ባለቤቴ ታማብኝ እጅና እግሯ በሰንሰለት ታስራ ነበር የምትውለው። ኣሁን ግን ባለ ሙሉ ጤና ሁናልኛለች። እጅግ ግሩም ገዳም ነው። ባህታዊው ኣባታችንም ግሩም ፀጋ ኣላቸው። ቦታው ቤዛዊተ ማርያምገዳም ቦሌ ኣራብሳ ነው።
@mekeds1195
@mekeds1195 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው ወንድሜ
@ephremtsegaye8310
@ephremtsegaye8310 Жыл бұрын
ቦታው የት ነው ግልፅ አርገህ ንገረኝ ባክህ ወንድሜ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አቤት የእርሱ ቸርነት 😢😢❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰን
@user-tm2wo5jg5z
@user-tm2wo5jg5z Жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ በያለንበት ይደርብን አይለየን ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ስሙ ይከበር ይመስገን እኛንም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን
@lomiedesta5036
@lomiedesta5036 Жыл бұрын
የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል ተመስገን የኔ ጌታ
@titiasres1004
@titiasres1004 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እባክሺን ሃሳቤን ሁሉ አሳኪልኝ 🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይደርብን💚💛❤️አሜን ለእኛ ለአጢያተኞች ለሚሰጠን ምኽረት አሜን አሜን አሜን
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ በረከታችሁ ይደርብን የሚገርምነዉ ለደጁ ያብቃን❤
@user-hl6oi3iz6w
@user-hl6oi3iz6w Жыл бұрын
አቤት ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ።እልልልልልልልልል የት ነዉ ቦታዉ እኛንም ለመጠመቅ እመብዙሀን ታብቃን 21,እናቴ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብርክትወት ይደርብን
@BadBreaking-dc3hs
@BadBreaking-dc3hs Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-nh5mz7en9n
@user-nh5mz7en9n Жыл бұрын
Amen ...dejeshn enderegt selefekedshlgn weladite amlake keber mesgana lanchi yehun🙏❤❤❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል በፀፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ሀና😭🙏
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ለቦታሽ አብቂኝ እናቴ እመቤቴ
@ikkmii
@ikkmii 8 ай бұрын
ቤዛዊት ማርያም❤❤❤
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
እልልልልል ክብር ለእናትና ልጁ ይሁን እናቴ እመቤቴ እስኪ እኔን ባሪያሽንም ከዚህ ካለሁበት ጭንቀት ገላግይኝ ለደጅሽም አብቂኝ ወላላይቱ አይጠና ሆዱ የአምላክ እናት እመቤት እባክሽ የልመናዬን ቃል ስሚኝ😢😢
@titiasres1004
@titiasres1004 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እጹብ ድንቅነክ የድንግል ማርያም ልጅ
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ተመስገንንን እፁብ ድንቅ ነው👌✍️👍👍🕊🕊🕊🌿🌻🌹💚💛❤️
@essethakuwait1688
@essethakuwait1688 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኖራለች ተመስገን
@ayelufesha2501
@ayelufesha2501 Жыл бұрын
እመቤታችን ለደጆ ታብቃን😢😢😢😢😢
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@emushzena9504
@emushzena9504 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጃ ያብቃን
@christiandixon5045
@christiandixon5045 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 Жыл бұрын
Amen amen Emebetachen lehulcenm tedteselen amen amen amen
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@ameenaameena49
@ameenaameena49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በቦታው ያበቃን
@maryamjordan111
@maryamjordan111 5 ай бұрын
ክብር. ለድግል. ማርያም. ይሁን
@meskeremwoldearegay584
@meskeremwoldearegay584 Жыл бұрын
ጌታ ክብር ይግባው🙏
@umpuae3155
@umpuae3155 Жыл бұрын
ለኔም ለደካመዋ ድግል ኣደራ ኣትተዪኝ እኔን ወለተ ፃዲቅን በፀሎታቺሁ ኣሥቡኝ ኣሚን❤❤❤❤
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 ай бұрын
Thanks God
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅዋ ታብቃን
@girmamoges4431
@girmamoges4431 7 ай бұрын
እ/"ር ይመስገን
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
I went back home after 20yrs and went several stebel for 3month including katela, salehu Giorgis...but not this place 😢😢😢 Egziabeher yefekedelegn
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Egziabher yifqediln lehulachin enkuan beselam lemegibat abeqah or abeqash
@aseratberara9058
@aseratberara9058 Жыл бұрын
እግዚአብሔርስራዉድንቅነዉተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-yx7xv6yl5o
@user-yx7xv6yl5o Жыл бұрын
ተመስገን ክብር ለእመቤታቾን!!!
@LubalammaShuguxe
@LubalammaShuguxe Ай бұрын
ሃገረ እግዚአብሔር ቅድስት ኢትዮጵያ!!!!!!!!!!!!
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲😭😭😭✝️
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው እኮ ኦርቶዶክስ መሆን
@genetgenet8416
@genetgenet8416 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@doracell6252
@doracell6252 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላድተአምላክ ክብርምስጋና ይግባት
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl Жыл бұрын
ደስ ስል እውነት እኞ ኦርትዶክያን ተመርጠን እኔ ሁለም ይገርመኞል ግን ለምን አይታያቸሁም እንዴ እውነቱ እካ ሁልም እየታየ ነው❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ለደጁ፣ያብቃን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Nay Abotatna bereket Ayfelyena Amen 🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
EZABER Ymsghn EGZHBER serau dink new
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ፈቃር ኣምላኽና ኣብዚ ሕማቅ ናይ ክሕደት ግዜ ዘይተፈለየና ክብሪ ይኹኖ ወዲ ድንግል ማርያም
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ፈጣሪየ ፈዉሰኝ አጥያተኛ ነኝ በነፍስ በስጋ እስረኛ ከእነቤተሰቤ ግን ተመስገን አምላኬ ታድነኛለህ
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን
@negesetadele8651
@negesetadele8651 Жыл бұрын
እመብርሓን ትመስገን
@user-eh2ss9qm8u
@user-eh2ss9qm8u Жыл бұрын
Amen
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መምርጥ ነወ ሰንል በምክንያት ነወ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd Жыл бұрын
እግዚአብሔርፈቅዶለደጁአያብቃኝእሰክመጣምህረትታድርግልኝ
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c Жыл бұрын
ኣየ መታደል እኛ ስደተኞችስ 😢
@welidzerneh4518
@welidzerneh4518 Жыл бұрын
Egziabher yikiber!!!
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Ай бұрын
Yaha medeya eraso egezabehare yamaratachewo nachewo tabarako
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын
አምላኪ ላሀገራቺን አብቅቱን ቶን ገዲማትን ለማየት ያብቃን😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አሜን፫ ብርክትውት ይደርብን
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AbiMaze
@AbiMaze 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SerawTigest-mx7bn
@SerawTigest-mx7bn Жыл бұрын
ቦታውየትነው ንገሩኘ በማሪያም
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Egzaber yimesgen lenga geta yemisanew yelem yedingil mariyam lijii🙏🙏🙏yihe sebel lenem yasfeligengan betam new yemanesrengi besew hager😢
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
Temesegennnnn ❤❤❤❤❤❤
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታቹ አይለየን።
@danielfanta9913
@danielfanta9913 Жыл бұрын
ARABSA YETU GAR NEW
@danielfanta9913
@danielfanta9913 Жыл бұрын
BOtawun beglt ngrungi
@MesfinEthiopian
@MesfinEthiopian 7 ай бұрын
ራማ ዎች አድራሻ የምንጠይቅበት ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 Жыл бұрын
ለበረከታ ያብቃን
@galanigalani9011
@galanigalani9011 Жыл бұрын
AmeenAmeenAmeen ❤🙏🙏🙏
@selamgeta39
@selamgeta39 Жыл бұрын
Awon tamaldalechi
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግሸን ያለውን የቅዱስ ጊዮርጊስን ቦታ ይመስላል
@selamtubeEht
@selamtubeEht Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልሕሕሕ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
አሜን አማን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔
@felekche8544
@felekche8544 20 күн бұрын
እመቤቴ ጠብቂኝ። አደራ ልጄን ም ከጭንቀቴ አዉጪኝ
@hshsahha-ib4gy
@hshsahha-ib4gy Жыл бұрын
ፈጣሪ ለደጅ ያብቃን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
አባቷቻችን. ጤናና. እድሜ. ያላብስልን. ! በረከታችሑ. ይደርብን. !
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Mariam enatie eskemimet be mado titebey amen 🙏🙏🙏
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Жыл бұрын
😭😭እየሱስ ያድናል ኑ ወደ እየሱስ
@21Bezawit
@21Bezawit Жыл бұрын
አየ አንተ
@user-fj6zs3tz3f
@user-fj6zs3tz3f Жыл бұрын
እራስሽ ወደ ቤቱ ተመለሽ መፀበል ካለብሽ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በሯ ከፍታ ኑ ትላለች። ከገባሽ።
@beackys3920
@beackys3920 Жыл бұрын
እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋ ነው
@YosefNeseru
@YosefNeseru Ай бұрын
ላም
@YosefNeseru
@YosefNeseru Ай бұрын
አትምጡ ሰይጣን ረጋንንት ናቹ እኛ የማረያምነን የእየሱስክርስቶስ እናት ልጆችነን ተቃጠሉ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
ለጀጁ ያብቃን
@tsehaygetachew4531
@tsehaygetachew4531 Жыл бұрын
ተመስገን
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 195 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9
1:09:35
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН