አስደንጋጭ ዜና👹ዶናልድ ትራምፕ ዛሬም የግድያ ሙከራ ተደረገበት - ለጥቂት ተረፈ! ሰውዬው ግን ይህን ሁሉ መከራ ሚያሳልፈው የእውነት ነው?Abiy Yilma

  Рет қаралды 20,724

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@zj2164
@zj2164 Ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ይልማ። እኔ አሁን ገና ከእርሳቸው FB ላይ ያየሁት። ይገርማል ይህ በአሜሪካ ላይ የተነሣ የአጋንንት ውግያ ነው። እንዳልከውም ምስጥሩ የስክረት ሶሳይት ሥራ ነው። ሰይጣን ለማጥፋት የተነሳው በትውልድ ና በሕዝብ ላይ ነው። እግዚአብሔር ግን ይጠብቀናል። እኝህ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስን ያከብራሉ ለእግዚአብሔር ነገር ትልቅ ሥፍራ አላቸው። ተቃራኒ የሆኑት የዲሞክራሲ ፖርቲ ደግሞ የጠሉት ነገር ብኖር ወንጌልን የያዙትን የምሰብኩትን ሰዎችን ነው። የአሜሪካ ሚድያ መስማት ትቻለሁ። ብዙ ነገሮች ውሸት የተሞላበት ማስታወቂያ ና የግብረሰዶም ስለሆነ ከ fox News ና Victory Chanel በስተቀር ሌላው ብዙዎች የጨለማ ወገኖች ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳን ዶናልድ ትራምፕ አገራቸውን የምወዱ መሪ ናቸው።
@Bochora1
@Bochora1 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ዘንድሮ እንጃለት፤ ብቻ ያስፈራል። ሶስተኛ ዙር ሙከራም አይኖርም ማለት ይከብዳል።
@getuabeje8018
@getuabeje8018 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መ/ር እና ጋዜጠኛ አቢይ ይልማ:: ሌሎች የስራ አጋዦችም ይባርካችሁ
@vzvzvzvzvzvz
@vzvzvzvzvzvz Ай бұрын
እኔ እሄን ሰውዬ ምደግፈው በግብረ ገብነቱ ነው
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
ቅድስ እግዚአብሄር ዬስጥል ን❤❤❤
@floweradds3460
@floweradds3460 Ай бұрын
😮😮 gat real Job
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Ай бұрын
እረጅም እድሜ ለዶለን ትራፕ ልበ ንፁህ ሰለሆኑ እግዚአብሄር እያዳናቸው ነው ዶለን ትራፕ 💚💪👍✅❤️🇺🇸❤️🕊🇺🇸🕊🕊🇺🇸🕊🙏
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Ай бұрын
Geltu. Zim belachihu zebarequ
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk Ай бұрын
የኛ ጀግና አብያችን 🥰👍
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
አየ መታደል የእያም ናሁሰናይን የሜተካ ጀግና ይምጣልን
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Ай бұрын
መምህር አብይ ላወቅታዊ መረጃህ እናመሰግናለን አግዛብሄር ኢትዮጵያን እና አሜሪካን ይባርክ ይጠብቅ🙏
@Helen2119
@Helen2119 Ай бұрын
አንድ ቀን አድፍጠው ጉድ እንድያደርጋቸው ብቻ ወንድም ዓለም
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko Ай бұрын
Yechelema hayloch yerasachewn sea bemidr what eyeseru slehone ye alemin tikuret eyesabu new andnachew❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex Ай бұрын
ትራምፕ ለፕሮፓ ጋንዳ እየተጠቀሙ ነው። የመጀመረያ ሙከራ በመክሸፉ የሰውየ የመመረጥ እድል ከፍ ብሎ ነበር። አሁን ደግሞ የወዳዳሪዋ እያየለች ስለ መጠች ለምርጫ የረደኛል በሚል እምነት የሚደረግ የፕሮፓ ጋንዳ ዘዴ ነው የሚል እምነት አለ።
@zj2164
@zj2164 Ай бұрын
አይመስለኝም የcnn የውሸት ሪፖርት ነው
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ Ай бұрын
በትክክል እራሱ እያቀናበረ ነው
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Ай бұрын
Thank you for sharing
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
በሶስተኛው የመሄዱ ነው ይገርማል አለቀቁትም
@earlaralewinese6921
@earlaralewinese6921 Ай бұрын
Thomas Paul Davis Scott Garcia Gary
@tewekelabubeker5795
@tewekelabubeker5795 Ай бұрын
Rasu alebet
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
በኛ አገር ቢደረግ ምን አለበት
@kedirgudeta
@kedirgudeta Ай бұрын
cIA eji endalebat yemtakewu belafewu yegidya mukara yadaragebachewun lij gadlenal silu askarenun alasayum
@AmanuelammaniTeddy
@AmanuelammaniTeddy Ай бұрын
ይህ ስውየ በቃ ይበላል
@sirakgembere
@sirakgembere Ай бұрын
ትራንፕ እና ጌታቸው ምላሱ አንድ ናቸው ስሜታዊ ናቸው ጌሆቹ በተንኮል በሴራ አባታቸው ሰይጣን አሰልጥኖ አሰይጥኗቸዋል ጌሆቹ በየት በኩል እንደሚመጡብህ አታውቅም ካለማቋረጥ ያሉህን በሮች ሁሉ በጥንቃቄ ሳትሰለች መጠበቅ ይኖርብሃል ለእነሱ ለሰከንድ ካልተዘናጋህና እግር በእግር ከተከታተልካቸው ትይዛቸዋለህ ሌላው ዘዴያቸው እርስ በእርስ እንድትጋጭና እንድትጠራጠር ያደርጉሃል ትራንፕ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ Ай бұрын
😂😂😂😂ትራፕ ደጋፍ ለማግኘት እራሱ እያቀናበረ ነው
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Ай бұрын
አሁን ይሄ ምን ያስደነግጣል አረ ስንት ንፁሀን በሚታረዱበት አገር እየኖርክ ማሾፍ ይመስልብሀል
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Ай бұрын
Eko
@naolg1864
@naolg1864 Ай бұрын
Mr 666😂
@gugsabiru4946
@gugsabiru4946 Ай бұрын
...... ከማታውቃት ኣሜሪካ ይልቄ እናትህ፣ወንድምህ፣እህትህ፣ሚሥትህና ልጆችህን ብሎሕ መላ ሀገራችን ከገቢችበት ማጥ ውሥጥ ለማውጣት እኔደ ማህበረሠብ የመገናኛ አዌታሮ ከእኔሥ ምን ይጠበቃል ብለህ የእውነት እና ( Proffessional Ethics) ሙያዊ ሥነምግባርህን ብትወጣ እና በዪቲዪብ ገቢ ብታገኝ ነበር የሚሻልህ....እኔ ንን ከዚህ ጀምሮ በብሎክ አሠናብቸኻለሁ።ሻሎም።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Ай бұрын
U don't go jail with me. Plz Go out of this channel ...now!!
@gugsabiru4946
@gugsabiru4946 Ай бұрын
አትቀደድ ባለዚህ ቲዪብ K ?....ሥንት የሀገራችን ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ትንታኔውችን ለህዝብ ማዴረሥና በኢትዮጵያ ወቄታዊ ሁኔታ ላይ አተኩራችሁ መሥራት ሢገባችሁ ትራምፕ ጋር ሔደህ በማያገባህ እና ለሠተንተን እንኳን አቅም በሌለህ ውቅያኖሥ ውስጥ ገብተህ ትዋኛለህ ኧ?..... አያቴ ምን ይሉኝ መሠለሆ ነበር ..." "አባቱን አያውቅ አያቱን ይናፍቅ" ይሉ ነበር።
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Ай бұрын
ከአያትህ ጋር ገደል ግባ
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН
የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ
33:42
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН