አስደናቂ ፍጥጫ በግድቦች ላይ መሐመድ አልዐሩሲ ገና ከ100 በላይ እንገድባለን ይላል

  Рет қаралды 36,977

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

አስደናቂ ፍጥጫ በግድቦች ላይ መሐመድ አልዐሩሲ ገና ከ100 በላይ እንገድባለን ይላል
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official KZbin Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Пікірлер: 190
@aimerogelaw
@aimerogelaw 3 ай бұрын
መሀመድ አልአሩሲ ለአገርህ ህልውና እና ለእውነት ተከራካሪ በመሆንህ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥልን እናመሰግናለን ።
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 3 ай бұрын
የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጆች
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዋጋልን በአፍህ ሞገስ የጨመረ አምላክ ይመስገን በጣም እንወዳችዋለንንን❤❤❤❤❤
@ERMY-1972
@ERMY-1972 3 ай бұрын
የዘመኑ ጀግኖች ከናንተ በላይ ለኢትዮጵያ የቆመላት ጀግና ልጅ አልገጠመኝም።ጀግና
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 3 ай бұрын
በጣም ትመሰገናላችሁ ሁለታችሁም፡፡የሀገር ባለውለታዎች ናችሁ ጀግኖች!!
@chuchedesta
@chuchedesta 3 ай бұрын
ኡስታስና አልአሩስ ግሩም ስራ! ድካማችሁ ፍሬ አፍርቶ እንድናይ ትልቅ ምኞቴ ነዉ። በእራሴና በአገር ወዳዱ ወንድሞችን ጨምሮ ከልብ እናመሰግናችሗለን።
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 ай бұрын
The two genius heros, our Ethiopians!!!
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 3 ай бұрын
አቤት ኡስታዝ ጀማልና የተከበርከዉ መሀመድ አልአሩሲ እናንተን የምወድበትና የማከብርበትን ልክ(መጠን)ለመግለፅ በእዉነት ቃላት ያጥሩኛል።እነ አያ እንቶነ ለተራና ዉዳቂ ጊዜያዊ ርካሽ የፖለቲካ ስልጣንና ጥቅም ብላችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን የምትጎዱ ኢትዮጵያዊያን ነን ባዮች አእምሮ ካላችሁ ከእነዚህ ታላላቅ ወንድሞች ተማሩ።
@TesfayeHailemariam-lq7re
@TesfayeHailemariam-lq7re 3 ай бұрын
በርቱ እግዝአብሔር ይርዳችሁ እንወዳችኃለን እንታይ ንፁሃን ኢዮጵያውያን ውዶች ናችሁ።
@azebtefera9561
@azebtefera9561 3 ай бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ክበርልን ጨዋ 🇪🇹ያዌ የዘመኔ ጀግና ነህ 💪🙏🙏🙏
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
መሀመድ አልአሩሲ ኑርልን ❤❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን እንኮራባችኋለን ጥበብ ያዘለ መልስ ጸጥ የሚያስብል ውይይት ነው
@Ethio-film
@Ethio-film 3 ай бұрын
እናንተ ወንድሞች በእዉነት ትለያላችሁ ከነፈሰዉ ጋር የማትነፍሱ እዉነተኛ የሐገሬ ልጆች ናችሁ ‼️ አመሰግናለሁ በእዉነት ተባረኩ🙏🏾❤️🇪🇹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 ወንድሞቻችን የአባይ ንጉሶች እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed
@nejaseid2901
@nejaseid2901 3 ай бұрын
ጀግናው መሀመድ አልአሩሲ በራሳቸው ሜዳ ነጥብ ማስቆጠሩን ቀጥሎበታል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይከበር የአያቶቻችንን ዕባ በእናንተ ልያብስ ጀምሯል እንጨትና ውሀ እኔርሱ ለቅመው እኛን አስመለጡን ጌታም ፈረደልን ይህን ንግግር የመቻል ፀጋ ከእግዚአብሔር ነው ተባረኩ
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 3 ай бұрын
የኔ ሐሳብ ክርክሩ የሕዳሴ ግድብ እይደለም የምቀኝነት አባዜ
@marzemagetachewgadissa2306
@marzemagetachewgadissa2306 3 ай бұрын
**** ኢትዬጵያ ሰው አላት ። ወንድሞቼ በርቱ ። እውነት አሸናፊ ናት ። ****
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 3 ай бұрын
We all love you and Ethiopia never forget about you keep Claming
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
Thanks Ethiopia እናምስግንሐለን መሐመድ አል ሐርሲ ሌላ የምለው አይኖረኝም በርቱ ስለ ኢትዮጵያ ሐገራችን ኦስታዝ ጀማል በሺር አንተንም እናምስግንሐለን ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ባልሳሳት ። Thanks you guys.
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 ай бұрын
እኛ እኮ ካይሮ ነው የምኖረው አንድም ቀን የውግ እጥረት ወይም የኤሌክትሪክ እጥረት የለም ይሄዳል ሰውየው አገራቸው ሁሉ መብራት ቀንም ማታም ይበራል ወገኖቼ
@ayelaYageta
@ayelaYageta 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን ፈጣሪ የኢት አምላክ ዉለታችሁን ይክፈላችሁ ይኼ ነው ኢትዮጵያዊነት የአባቶቹን ታሪክ መድገም
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል ክበርልን 🙏 🇪🇹✌️
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 ай бұрын
We love you our brother❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዉያን ጀግኖች አንበሶቻችን በርቱልን እንወዳችኋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 3 ай бұрын
ውስታዝ ሁለታቹ አላህ ይጠብቃቹ💚💛❤🇪🇹ጀግኖቻችን 💪🇪🇹💪🇪🇹👈 ግብፅ አላህ የስራሺሺሺሺ ይስጥሽ 😎🤐 መቼም እኛ ኢትዮያ የማንም ያልተገዛን ነን ❤💛💚🇪🇹💐🌹አልህምዱሊላ
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ በግብፅ ውሸት ችግር የለባቸውም የልብ ድካም ነው የሚያመጡት መሀመድ አልአሩሲ ጀግና መልሶቹ በጣም አደነኩት ማሻአላህ ተባረከላ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረኩ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 3 ай бұрын
እኛ እኮ 129 ሜሌዬን ህዝብ ነን ከአለም 10ኟ ሰፊ ህዝብ ያለን የፈጣሪ ጸጋ ያለን አንድም ጊዜ ሌላ ህዝብን ጎድተንም ነክተንም የማናቅ ስለዚህ ፈጣሪ እንዴት አይረዳን !!!
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 3 ай бұрын
መሀመዲአሩሲ በሳልንግግርነውእምትናገርው አላህይጠብቅህ
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 3 ай бұрын
Wow, God bless you for all you do for our Ethiopia!❤❤❤❤
@nasirousman211
@nasirousman211 3 ай бұрын
አላህ የናንተን አይነት ጀግና ያብዛልን። ማሻአላህ!
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 3 ай бұрын
ሠላም አለይኩም ውድ ወንድማችን ዑስታዝ ጀማል በሽር ? አላህ አንተን እና መሐመድ አልአሩሲን!!!!!!
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 3 ай бұрын
መሐመድ አልአሩሲ ወንድሜ ለሀገርህ ብለህ ጋጠወጥ ከሆነ የግብፅ ጋዜጠኛ ጋር ባደረግኸው ተጋድሎ ምስጋና ይገባሀል ውሸታምነታቸውን ሜዳ ላይ አሰጣኸው ተባረክ አሸንፈሀል ።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 ай бұрын
ዋው መሀመድ ወንድማችን አንዲህ አንጀት አርሰ እውነትን ፍርጥርጥ ያደረገ ምርጥ መልሰ ለመንታ። ምላሳሞቹ በሚደንቅ መልኩ ሰለመለሰክላቸው እጅግ በጣም ተደሰተናል እናመሰግንሀለን ኑርልን
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 3 ай бұрын
መሀመድ አልአሩሲ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ይህንንም በተግባር አስመስክሯል በውነት ለመመሰገን ይገባዋል አንተም ይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለግድቡና የአባይ ጉዳይ አንዲረዳ የግብጾችንም ሸር እና ፕሮፖጋንዳቸውን ለማስረዳት ለምታደርገው ከፍተኛ ጥረት ከፍተኛ ምስጋና ይገባሀል በርታልን የግብጾች ውሸታምነት ዓለም ያወቃቸው ቀጣፊዎች ምቀኞች ናቸው ስለዚህ ፀባያቸው ከታወቀ ኢትዬጵያ እነሱን ንቃ ትታ ስራዋን መስራት ብቻ ነው ያለባት በገዛ ወንዟ የግብጽን ፈቃድ አትፈልግም ፤ግብጽ በውሃችን መጠን በነዳጅ መክፈል የግድ አለባቸው ያለዚያ ገደል ይግቡ ።
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 3 ай бұрын
ኡስታዝና መሐመድ አልአሩሲ የኢትዮጵያ ሀብቶች ናችሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ከእነዚህን ሰይጣኖች ይጠብቃችሁ
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 3 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን እውነት የግብጽ ወንድም ህዝብ በርግጥ በህዳሴ ግድቡ ምክንያት ከባድ ችግር ቢደርስበት ኖሮ እውነት! እውነት! እውነት! እኛ ኢትዮጵያን አይተን ችላ ብለን የምናልፈው ጉዳይ አይሆንም ነበር ። እንደውም እኛ ከግብጽ ህዝብ ጎን እንቆም ነበር። ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን የሰለጠንን እና ፈጣሪን የምንፈራ ፣ ህዝቦች ስለሆንን !!!!!!!!!!
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 ай бұрын
ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g 3 ай бұрын
ካሊድ የወሬ ጀግና ነው ኢትዮጵያውያን ጠል ።
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 3 ай бұрын
ጀግና ጀግና ልጅ አል አሩሲ ወንድሜ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀለች በወርቅ መዝገብ ተመዝግበሀል ከልቤ አከብርሀሀለሁ ኑርልን ክበርልኝ አሁንም ፈጣሪ ሞገስ ይሁንልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@MubeMan-hk5lg
@MubeMan-hk5lg 3 ай бұрын
በነገራችላይ እስራኤል በቀይባእር አድርጋ ውሃችንን የመጠቀም ስምምነት አላት አላህ ያግዛቸው
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 3 ай бұрын
መለማመጥ አያስፈለግም ቀድሞ ለራሳቸዉ አጀንዳ መስጠት ነዉ እነሱ የኛ ተጧሪ ሆነዉ እያለ እኛ ከተጧሪዋቻችን አጀንዳ ከመጠበቅ እናመሰግናለን ወንድማችን አልአሩሲ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@KhaledBaboud-sb9hp
@KhaledBaboud-sb9hp 3 ай бұрын
استاذ جمال واصل انت ومحمد بن عروسي رمز من رموز الحبشة انا معتز فيكم
@shimelisregassadegefa7022
@shimelisregassadegefa7022 3 ай бұрын
ወንድሜ መሃመድ ለዓሩሲ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ:: በርታ ለአገርህና ለህዝብህ ታማኝ ነህ::
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 3 ай бұрын
አንበሶች ውንድሞቼ በርቱልን እግዚአብሔርም ከእውነተኞች ጋር ይቆማልና።
@tedigirma8031
@tedigirma8031 3 ай бұрын
አውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 3 ай бұрын
This is our Country Ethiopian… We need to defend our freedom of using Resources.
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 3 ай бұрын
Defend Ethiopia 🇪🇹 support this Chanel
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 11 күн бұрын
ሁለታቺውም የኢትዮፂያ ጀግኖቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DereseTadese-mb3nk
@DereseTadese-mb3nk 2 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@danielgod6752
@danielgod6752 3 ай бұрын
ኦስታስ አንት ካለህበት አትውረድ በርታ ፅና ጌታ ይረዳሃል
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛለን ወንድሜ ጀግናው የአባይ ንጉስ ነህ እናመሰግናለን
@user-rc9dk2fd1c
@user-rc9dk2fd1c Күн бұрын
jezaklla oustaz jemal ena mohammed al arusi
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
መሀመድ አልአሩሲ እናመሰግናለን 🇪🇹✌️
@hananali4283
@hananali4283 3 ай бұрын
ወንዞቻችንም መጠቀም ሊከለክሉን ነው ። እኛ ነን ኢትዮጵያን ሰርተን የሰጠናችሁ አሉሳ።
@jomama151
@jomama151 3 ай бұрын
Tebareku jegnoch nachu❤❤❤❤
@berhanugeda8835
@berhanugeda8835 3 ай бұрын
የውስጣችን ጉዳይ በግብጻውያን ተላላክዎች በተጎዳሁ ሰበብ የምያደርጉትን አፍራሽ አጀንዳ ትተን በውይይትና በይቅር ባይነት ወደ ሰላም ተመልሰን በሰቆቃ ውስጥ ያለውን ህዝባችንን እንታደግ ። ለወንድሞቻችን ብዙ አክብሮትና አድናቆት አለኝ ። በርቱ ተባረኩ
@myloveema9262
@myloveema9262 3 ай бұрын
❤❤❤
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 3 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Tamiruassefa5335
@Tamiruassefa5335 2 ай бұрын
ሁለም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ብሆን የት እንደራስ ነባር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tegestgebremedhin7558
@tegestgebremedhin7558 3 ай бұрын
መሐመድ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@HollySpirit-ji2rq
@HollySpirit-ji2rq 3 ай бұрын
ማሜ ትችላለህ👏👏👏👏👏👏
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 ай бұрын
That's right, Uztaziyie gou are doing good service for Mother Ethiopia ❤️
@berhanukebede6606
@berhanukebede6606 3 ай бұрын
በጣም ትመሰገናላችሁ ሁለታችሁም
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 3 ай бұрын
Mohammed,we are proud of you!! You are not alone.
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 3 ай бұрын
አል አሩሲ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡስታዝ የኛ ውዶች እንኳን የኛ ሆናቹ እኔ ግን የናፈቀኝ ግብፅ ከኢትዮ ራስ ላይ እምትወርድበት ቀን ነው አዎ ድብን አርገን እንገድባለን አይናቸው እያየ እርር ድብን ይበሉ
@user-lp6cx7ux6k
@user-lp6cx7ux6k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fekadukassahun2479
@fekadukassahun2479 2 ай бұрын
አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሐመድ አል አሩሲ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ሙሉ ጤና ሰጥቶ ለምትወዳት ሀገርህ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ሁሌም እንድትቆም እግዚአብሔር ይርዳህ፣ ይጠብቅህም፡፡
@chuchedesta
@chuchedesta 3 ай бұрын
Thanks!
@YEMICAELSINT
@YEMICAELSINT 3 ай бұрын
your are king of abay🎓📡👑👑👑👑👑👑
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 3 ай бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 3 ай бұрын
I am very interested keep it up inshallah
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 3 ай бұрын
ከራንባቹ የኢትዮያ ልጆች ወንድም አለም አልኢትዮጵያ ብየሀለው ምክንያም ለትልቃ ኢትዮጰያ ነው የወከልከው
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 3 ай бұрын
ፈጠሪ ይማስገነዉ ገና ይገናባል ማንም ልያስቆመን አይችልም ግብጾች አርፋችሁ ቁጭ በሉ 😅😅😅😅😅
@fitsumergete1343
@fitsumergete1343 3 ай бұрын
Nice that is what they mudt know
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ እኔ 36 አመት በፊት ከኢትዮጵያ ከወጣኹ ጀምሮ በዐባይ ጉዳይ ጥናት ላይ ነበርኩ በደርግ ጊዜ የነበሩትን ዶር ዘዉዴ አባተን የግብፁን አምባሣደር ሠሚርን የዐባይ ጉዳይ ኤክሥፐርት ፕሮፌሠር ቶኒ አለንንም አግኝቻቸዋለሁ አሥዋንን ሢገነቡኮ በሚሥጢር ነበር አድራሻየ eshetu chabo 15 lamford close devonshire hill lane london,n17 8lq ወድጀልሐለሑ በርታ አይዟችን
@kingsofabbay
@kingsofabbay 3 ай бұрын
+14044946234 Please contact me thank you.
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
በመቀጥለዉ ሣምንት ዕደዉልልሀሁ... ኖርዌይ ዳሐሎን ያሢን የሚባል አባይ ላይ ቢቢሎግራፈ የሠራ የታየ ዐፅቀሥለሤ ባች ዐለ ወንድሙም የሡፍ ያሢን ግበፅ ነበር ዐሑን ኖርዌይ ነዉ የሚኖረዉ የኮማንደር መሣ የሻለቃ ሞሐመድ ወንድሞች ሢኾኑ ጢኦ የምትባል ትንሽ የቀይ ባሕር ወደብ ልጆች ናቸዉ እኔ የአርባምንጭ ልጅ ወይም ሽማግሊት ነኝ.
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 3 ай бұрын
ዋሊኩምስላምወራህመቱላህ ወበርከቱ
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 3 ай бұрын
ግብጽ በግዛቷ ያለን ዉኃ እንዳትገድብ የሚከለክላት ማን ኃይል ይገኛል ዓባይን ሙሉ በሙሉ ገድቦ ለማስቆም የማይቻል ብሆን እንኳን ወደግዛቷ የገባዉን ወደ ሌላ እንዳይዘልቅ ለማድረግ ብዙ ወጪ ይጠይቃታልና ማየቱ ይጠቅማል ከማስፈራራት
@GggFfg-k3s
@GggFfg-k3s 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 3 ай бұрын
Bertu Jeginoch!
@MubeMan-hk5lg
@MubeMan-hk5lg 3 ай бұрын
ምን አለ እዳተ አገር ወዳድ ሰዎች ቢበዙልን
@tafesseassefa9615
@tafesseassefa9615 3 ай бұрын
Spirit of pharaoh betame yasazenaleeee this is Egyptians culture pharaon is in their blood. They are too much my God leave us alone in the mighty name of Jesus Christ of Nazareth.!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
It's ok ምሽ ሙሽኪላ ችግር የለም No any problem Thnkes Mohammed Al harese ኚ ፕሮብሌማ ፐሩሲ በራሽያኛ Thanks again መሐመድ አል አርሲ ግብፆች ይፈሩሐል እውነት ስለሖንክ ስለሐገርሕ ኢትዮጵያ 😅 መሥሪዎች ውሽታሞች ናቸው ።
@AniwarAlii
@AniwarAlii 3 ай бұрын
Berta
@tegestgebremedhin7558
@tegestgebremedhin7558 3 ай бұрын
አሪፍ መልስ ነው
@GggFfg-k3s
@GggFfg-k3s 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@ahmedosman7556
@ahmedosman7556 3 ай бұрын
🇪🇹❤️👍
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 3 ай бұрын
ግብፅ ጥላቻ እደዚ የሳውራል ሚገርም ነው
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 ай бұрын
ኡስታዝ አሁን ላይ የነተ አመለካከት አይሰራም ለዘመናት በድህነት የማቀቅነው እርስ በርስ የተጋደልነው የባህር በራችንን የጣነው ባንተ አስተሳሰብ ስለሄድን ነው አሁን አያዋጣም ሀገር ውስጥ የሚፈጠሩብንን ግብጽን የመሰሉ ጠላቶቻችንን ሰራቫይቭ ማደርገ ከፈለግን ልክ እነደጅቡ ነው መሆን ያለብን
@yisehacyohannes
@yisehacyohannes 3 ай бұрын
Abay river is still flowing to Egypt. The only issue is the retention of soil within Ethiopia.
@AzebNegash-r1l
@AzebNegash-r1l 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadessebogale4980
@tadessebogale4980 3 ай бұрын
ግብፆች ኢትዮጵያ ይመረተችውን ኤሌክትሪክ እንዳትሸጥ ታንዛኒያ ግድብ እንሰራለን የሚሉት ሊያዘናጉን ይመስለኛል 24 ሰዓት ግድቡን መጠበቅ ላይ መዘናጋት የለብንም
@ainitu3
@ainitu3 3 ай бұрын
አፍሪካዊ አይደለሁም እያለች የአፍሪካ ማደግ ምን ያደርግላታል ግብፅ አፍሪካ አትባልም ሲሉ አውሮፓዊያን ጋዜጠኞች ሰምቼአለሁ የአፍሪካ ዋና ጠላት ናት ሊቢያ ናት እውነተኛ አረብ አፍሪካዊት ፈረንጅ
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 3 ай бұрын
ወንሜ አልአሩስንና ዶክተር መዥገር በለእ
@seidyimam5261
@seidyimam5261 3 ай бұрын
يسلم العروسي جميل❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Ай бұрын
Yes we have a distinct great Inherent cute profound person' Stand firm for our mother land Country before our World Communities.thank You our person's we respect you Our Natural Grass Roots have different intrinsic Natural place for You thank yes Ethiopia has persons
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 3 ай бұрын
ይስለም ልሳነክ ያመሀመድ አልአሩሲ ምልስህ አንጀት አርስ!!!!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
It's ok Ustas Gemal basher እኔ አርብኛ ቋንቋ አይቸግረኝም እፅፍላቸው ነበር የመን ውስጥ የመንን እና የየመንን ሕዝብ በጣም ነው የምወደው By the way ግብፆችን አትመኑ አልሲሲ ማለት ተራ ፕሬዝዳንት ነው ።
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 3 ай бұрын
የዚህ ኡይነቱ ቀጣፊ መረጃ የሌለን መሰለው
@wedraya6909
@wedraya6909 3 ай бұрын
አብሽር
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 5 күн бұрын
የሚመልስበት መንገድ የሚገርም ነው።ጥበብ የተላበሰ ነው።
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 106 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 36 МЛН
(PRIME MEDIA)   ALSYIADA WITH MOHAMMED AL-ARUSI (EPISODE 2) PROMO
2:05
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 106 МЛН