No video

የ አቤል ሚስት ሆስፒታል ገባች

  Рет қаралды 168,037

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@hessaalmarar4570
@hessaalmarar4570 Жыл бұрын
ማርያምን ግን የዚህ ቤተሰብ ሚስቶቻቸው እድለኞች ናቸው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰
@MmMm-rn6eg
@MmMm-rn6eg Жыл бұрын
በጣም ፍጣሪ ስመርጥ እንድህነው ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@MmMm-rn6eg ደምሪኛ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
የምር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እንደማመር❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@MmMm-rn6eg ደምሪኝ❤
@Zuzuhabeshawit1194
@Zuzuhabeshawit1194 Жыл бұрын
አቤላ አይዞን በሰላም ትገላገልህ እስኪ የነዚህ ፍቅር ቤተሰብ ወዳጆች ላይክ አድርጉ 1k ላይክ አድርጉ እኔም እርጉዝነኝ😴😍
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
እመቤት በሰላም ትገላግላት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@abebashanbese8977 ደምሪኝ❤
@edenkibru8436
@edenkibru8436 Жыл бұрын
አይዞክ አቤል እመቤት ማረያም ትቅረባት
@sadasaeed3724
@sadasaeed3724 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ይህንን ቤተሰብ የሚወደዉ በላይክ አሳዩኝ👈👈👈❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ምጥሽን ያቅልልሽ የምጡ ነገር የኔ አብሮ ማማጥስ ኡፍፍ ጭንቅ አለኝ😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሄ ማህፀን ይድረስላትና ደስታችሁን ያሳየን።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@janethijazi
@janethijazi Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
❤❤በሰላም ትገላገል🎉🎉🎉
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
Amrn amen amen
@drr8432
@drr8432 Жыл бұрын
እመብርሃን ሙሉዉን ቀን ትስጥሽ እህታችንየሆድሽን በጀርባሽ ለማዞር ያብቃሽ አይዞህ ኣቤል በርታ ደስታ ያስማን የፍቅር ተምሳሎቶች❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇷
@user-of6yr5ul2w
@user-of6yr5ul2w Жыл бұрын
በመከራ ስአት በስደስታም ሰአት አዲላይናቸው ምርጥ ቤተስቦች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-of6yr5ul2w
@user-of6yr5ul2w Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ
@ekramandres8781
@ekramandres8781 Жыл бұрын
አላህ ያግራላት ❤
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ፍቅር ናቹ ሁላቹም ሚስቶቻቹህ ታደለዋል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
ገና በማህፀን በእናቴ ምእጥ ቀን ደጋግሜ ሰማው ሲጠሩ ስምሽን ማርያም ማርያም እማምላክ ለእህታችን ቅረቢያት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 Жыл бұрын
ማሪያም ማሪያም
@emukal
@emukal Жыл бұрын
ሐዲስ ዛሬ ተራህን ሳቅ 😂😂 ቃል ስትወልድ ጭንቁን ታውቀዋለህ ለነገሩ ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው አይደል የሚባለው😂 በሰላም ትገላገልላችሁ ❤
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ግን ምጡ ይረሳል እንዴ የቃል እናት አይመስለኝም 😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሪኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@tigitube3 ደምሪኝ ውዴ❤
@ekramkedir3570
@ekramkedir3570 Жыл бұрын
​@@tigitube3ይረሳልውደ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ ዉዴ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረባት አይዟችሁ በፀሎት አስቧት እመቤታችን ብርታት የሁላችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionwolda1467
@tsionwolda1467 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰባች በጭንቀት ጊዜም እርስ በእርስ ትዋደዳላችው ፍቅር እንደ ሸማ ያላብስችሁ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
እመቤቴ ምጧን ታቅልልላት 🙏በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል👏😍😊
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አሜን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@fasicamolla7352 ደምሪኝ❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
@@sebelyoutube ቆየሁ ደምሬሽ እህት
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Жыл бұрын
በጠም
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
እናተን የማየት ሱስ ሆኖብኛል ማነው እንድኔ ሱስ ይሆነበት ፈጣሪ የልጅ እናት እና አባት ያርጋቹህ ሁላቹም ከኔም ጭምር ከተማልካቾችም ጭምር💚💝💚🙏
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስልሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ ብርቺ እሄቤተሰብ በጥም ምርጥ በየእምነታን እንፀልይ🙏🏽🙏🏾🌹♥️👍🏽👍
@momososo4529
@momososo4529 Жыл бұрын
Maramii timaratii🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💐💐💐💐
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@momososo4529 ደምሪኝ❤❤
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረባት ደስታውን ለመስማት ያብቃን ላይክ አርጉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ሚስቶቹ ግን ለናተ ብቻ የት ነው የሚፈጠሩላችሁ ምርጥ አደብ ያላቸው ቃልየና ያቤል ሚስት ❤❤❤❤ አላህ ይገላግልሽ ማማ
@user-yh2gi4og8k
@user-yh2gi4og8k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም መቃነታ ፈታ ትቅረብሽ የኔ እናቴ ሰዎች ምጥ ይከብዳላ እኔ ግን ደስ ነዉ የምለኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ምኑነው ደስ የሚለው እህቴ?ምጡእዳትይኝ😃
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረባት በሰላም ትገላገል❤❤❤❤ቤተሰብ ግን ደስ ሲል በጌታ❤❤❤❤❤አቤላ አይዞክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግላት አቤልየ ልክ እደወድም አድስ አተንም አላህ ያስደስትህ ፍቅራችሁ አድነታችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
🤲🤲👍👍👍👍
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
🙏🙏🥰🥰
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@user-wn3bd1tu6d ደምሪኝ ❤❤❤
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ከኋላ ትጠብቅሽ የኔዉድ አይዞሽ::
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
እነዚህ ወንድማማቾች ግን ፍቅራቼው ሲያስቀና ያሰላም በሰላም ይገላግላት🥰🥰
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዴት ደስ እንደምትሉ በሥነ ሥርዓተ ያደጋችሁ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-cx8hc1wi9r
@user-cx8hc1wi9r Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላት እሷ ትቅረባት አይዞህ አቤልዬ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@astertbue5632
@astertbue5632 Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅርባት 🙏🙏ግን እና የትልቁን ልጅ ሚስት አይቻት አላቅም ስሙ ጠፍቶብኝ ነው ትልቁ ያልኩት 🙏🙏🙏🙏👏👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-pn5ld4mp8f
@user-pn5ld4mp8f Жыл бұрын
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ቤተሠባችሁ በጣም ደስ እምትሉ ናችሁ ሁላችሁም ለሠው ያላችሁ ክብር አቤል ሚስኪን አብሽር አላህ በሰላም ይገላግላት ጠከር በል
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ 🎉❤❤ አመቤቴ ትዳብስሽ 🎉❤ ካይን ያውጣችሁ የቤተሰቡ ፍቅር ይለያል አቦ ዘራችሁ ይብዛ🎉❤
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ከኋላ ትጠብቅሽ የኔዉድ አይዞሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@beshadutefera4488
@beshadutefera4488 Жыл бұрын
አይ እዮባ እሱ የሚያምጥ አስመስለው እኮ በርታ አቤላ ይላል 😅😅እመቤቴ በሰላም ትገላግላት
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ያው ነው😅😅😅
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ አይለያቹ እሷንም በሰላም ይገላግላት
@my7minut
@my7minut Жыл бұрын
ተወዳጆቼ አህለን አቤላይ አይዙን ቅዱስ ሩፍይል ያስባት ወላዴተ አምላክ በሰላም ትገላግላት😍🙏
@beztes2432
@beztes2432 Жыл бұрын
አይዞህ እመቤቴ ትቅረባት, የናንተ የወንድማማች ፍቅራችሁን ግን ፈጣሪ ይባርክላቹ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እንደማመረ ውዴ
@beztes2432
@beztes2432 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ አርጌሻለው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በሰላምትገላገል
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ እህቴ መዉለድ በጣም ነዉ የምፈራው 😊
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 Жыл бұрын
አይዛችው እመቤቴ ትቅረባት በሠላም ትገላገል አይዞህ አቤል በፀሎት አብረንህ ነን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
ኢዮባ እንዳታቆዩ ቀጣዩን እኛም ልክ እንደ ቤተሰባቸው ነው የምጨንቀን የምር እኔ ጨንቆኛል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹 ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q Жыл бұрын
ቸሪቱ እማምላክ ትምጣላት ቸር ደስታ ያምጣልን ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አቤል አይዞህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረባት አይዞህ አቤላ ጠንከር በል እንዲህ ተጨንቆ ነዉ የልጂ አባት የሚኮን መልካ ሩፋኤል ድርሳነ ሩፋኤል ፀልዩና ወሃዉን ትጠጣ ሆዷን ትደባብሰዉ ምጧ ይቀላል
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እነዚህን ወንድማማቾች በፍቅር በጤና እንዲህ እንዳሉ አንተ ጠብቀህ አኑራቸው አይለያያቸው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ❤️❤️❤️❤️እህቴ ይሄ ቤተሰብ የተባረ ከ ነው ስወዳቹ
@user-pc4fj5vn2s
@user-pc4fj5vn2s Жыл бұрын
ኣቤል ነው እንዴ የሚወልደው🙄🙄ብሰላም ተገላገለይ ነፂየ🥺❤
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m Жыл бұрын
እሱ ነዉ እሚወልድ የመሰለዉ😂🙆
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እሱኮነዉያስረገዘዉ
@Birtukan21
@Birtukan21 Жыл бұрын
😂😂😂
@Edikonjo
@Edikonjo Жыл бұрын
ኮሜንታተሮች በጣም ደስ ትላላችሁ እኛ እኮ ፍቅር የሆንን ህዝቦች ነን የሰው ደስታ የሚያስደስተን ነፂዬ ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ በሰላም ይገልግልሺ ወንድማችን አይዞህ በሰላም ወልዳ ልጃህን ለማቀፍ ያብቃህ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ እማ እህቴ በርች
@user-wt8tu9pk8k
@user-wt8tu9pk8k Жыл бұрын
እዩባዬ ወላሂአላህይጠብቃቺሁ እደኒግን በጉጉት እሚመለከታቺሁማነዉግን❤❤❤❤❤❤
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_አቤላ አይዞን ወንድም በሰላም ትገላገላለች እመብረሃን ትቅረባት እንዲህ ነው ሴትነት መከራ ነው *_
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤❤
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
ለማንኛውም እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን የእናንተ ፍቅረችሁ ደስ ብልም መንፈሳዊነት ጠፍቶባቸዋል ሁሉም ነገር በአዳበበይ ከለሰያችሁ አይሆንእለችሁም
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ወይኔ የወድማሞቹ ፍቅር ♥️💟ፈጣሪ በሰላም ይገላግላት እናተም በፍቅር ኑሩ 😍😍😍
@tigistfantaw7888
@tigistfantaw7888 Жыл бұрын
ማሪያም ማሪያም ማሪያም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኞ ውዴ
@ረዱ
@ረዱ Жыл бұрын
የሆድሽን በጀርባሽ እመብርሃን ታዙርልሽ ምርጥ ቤተሰብ ❤
@momososo4529
@momososo4529 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love you
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 Жыл бұрын
ልጅን የሚሰጥ እግዛብሄር ነው ልጅን አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
አይዞህ አቤላ እመብረሀን አለች እመቤቴ ትቅረባት በሰላም ትገላግላት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ኪዳነምረት ትድረሰላት አቤላ ቀቦቶ ፍታ
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግላት እሄን ቤትሰብ አለማድነቀ ንፉግነት ነው በጣም ሚገርም ፍቅር አማች ሚለው ቃል አይግልፃችውም ከነሱ ቤትሰብ የትጋባ ዘመኑ ሁሉ የትባረክ ነው ቤትሰባቻቹ 10 ወንድ ቤወልዱ ያሳል እረ ይወለድ ፍቅርአቹን ያብዛላቹ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትቅረብሽ ከአንድ ሁለት ሆነሽ ለማየት ያብቃን እህት አለም 🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምቶጅው ደምሪኝ ❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው❤❤❤❤
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግላት አይዞህ አቤል ጠንከር በል
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረካችሁ ቤተስብ ናችሁ በእውነት ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@user-gq1wq1ry6w
@user-gq1wq1ry6w Жыл бұрын
እረ በሳቅ አትግደሉኝ የሚያምጠውኮ እሱ አስመሰላችሁት ክክክክክክክ
@sunysuny8656
@sunysuny8656 Жыл бұрын
Abat malet endi new.
@MmMm-rn6eg
@MmMm-rn6eg Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ማህፅንዋን ይፍታላት እመቤቴ ትድረስላት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ግን አቤል ነው እንዴ የሚያምጠው 😍😍😍😍
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ለ ሚስቱ ያልተጨቀ ለማ ሊጨነቅ ነው
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም በሰላም ትገላግልሸ የጭንቅ አማላጃ🙏🙏🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ጤኔኛ ልጁ ይስጥችው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላይ እንድትገላገይ ይርዳሺ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን አሜን 👏👏👏
@ritanigatukfla
@ritanigatukfla Жыл бұрын
ግን ታቁታላቹ ፍቅራቸሁን በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍጣሪ ይጠብቃቹ ለጆቻቹን ይባርክልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 Жыл бұрын
አላህ የባርከው በተሰብ ማሽ አላህ ትክክለኛውን መገድ እድትይዙ ምኞቴ ነው ያርብ
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Жыл бұрын
Waaqayoo Nagadhaanii ishee haaikuu❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
@meklit5955
@meklit5955 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰለም ትገላግልሽ ነፅዬ😍🙏
@almazreta9110
@almazreta9110 Жыл бұрын
ነጺ እመቤቴ በሠላም የፊትሽን ወደጀርባሽ ታዙርልሽ ቅዱስ ሩፋዔል ከጎንሽ ይሁንልሽ!!
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትግላግላት ደሞ አሳዉቁን መዉለድና አለመዉለዶን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤️❤️❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
በማሪየም ደምሪኝ
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y Жыл бұрын
እመቤታችን ቸሪቱ ትቅረባት አይዞህ ወንድማችን በሰላም ትውለድ
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je Ай бұрын
አቤላዬ አይዞክ እዮባዬ ጎበዝ አበረታታው🥀🥰🥀🥰
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
እመብርሃን የጭንቅ አማላጅ እመቤቴ ማርያም ምጥሽ ታቅልልሽ እህቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሠላም ትገላግልሽ አይዞህ አቤሎ በርታ በል ፈጣሪ ያበርታህ 🙏🙏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እመቤት በሰላም ትትምጣት❤ በርታ አቤልየ
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Жыл бұрын
Uufii yaa Raabii gaamachuu nu dhaageesiisuu ishaallah ❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tube-oz1yb
@tube-oz1yb Жыл бұрын
አቤል እራሱ ነው እንዴ ሚያምጠው😂❤ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@user-gw1zq1lk4z
@user-gw1zq1lk4z Жыл бұрын
ቅድስቲ ድንግል ማርያም ብሰላም ተጋላግልኪ የኔ ማር 😍🙏
@sindueshete7642
@sindueshete7642 Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረባት በሰላም ትገላገል በማርያም ወንድማችን በርታልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤እመቤቴ ትቅረብሺ❤❤❤❤ ሚስቶቻችሁ ግን ታድለው የተመረቀ ወርቅ የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@kemulove6067
@kemulove6067 Жыл бұрын
ወላሂ የእናተን ቤተሰብ ያገቡሴቶቺ ምነኛእድለኞቺ ናቸዉ አላህይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን ማሻአላ አቤላ እኮንደስአለህወድሜ
@genygenet2392
@genygenet2392 Жыл бұрын
ሊቅ ምልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የውሊድ ስልጣን ተስጥቶሃል ብስላም ሁልት እርጋት መርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ምጧን ታቅልላት❤❤❤
@atsedewoday-hr1fw
@atsedewoday-hr1fw Жыл бұрын
ውይይ እመቤቴ ትቅረባት በሰላም ተገላግላ ዜናውን እምንሰማ ያድርገን❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ይድረስላት
@tsehaifessehaie4603
@tsehaifessehaie4603 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያጥናላቹ
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
😅😅😅😅ግን ፍቅራቹ ሲያምር
@ggg-275
@ggg-275 Жыл бұрын
እመብረሀን ትቅረብሽ እህቴ አቤላዬ እግዚአብሄር ያበረታህ❤❤❤❤ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ደሥታችሁን ያሠማን❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
እመ ብረሀን ከነ ልጇ ትቅረብሽ ያቤላ ባልተቤት ፈታሂ መሀፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እመቤታችን በሰላም ትገላግላት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ለዝለለም እህታችን እመቤታችንን ትድርሰልሺ በሰላም ተገላገይ
@massiandola220
@massiandola220 Жыл бұрын
ፈታሄ ማህጸን ቅድስ እሩፋዬል አይለይሽ በእውነት እናትነት በምን ይገለጻል እህ😢😢😢
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
አቤላ አይዞህ እመብርሃን ትደርሳለች ልብስ ደግሞ ብታማክሩት ጥሩ ነበረባችሁ አሁን ከምትሰላቁበት
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረባት❤❤❤
@ethiolove7629
@ethiolove7629 Жыл бұрын
የምታምጠው እሷ ያትነገር ደከምክ😂 እማምላክ ትቅረባት❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘👍
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ቆይ አቤል ነው እንዴ ያረገዘዉ በርታ አይዞክ ፈንታ ጠጣ ጉድ እኮነው 😂😂😂😂
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s Жыл бұрын
እውነት አቤላ ሰትመቸኝ ኮራ ያልክ ዋው ስወድሕ❤ ሜሥትሕ በሠላም ትገላገል ወፊቱ አትሥማሽ እሕትዋ🙏
@emukal
@emukal Жыл бұрын
ማነው የሚወልደው እሷ ናት እሱ 😂😂አልጋው ተመቸው 😂
@hizu5880
@hizu5880 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@KooNdjs
@KooNdjs Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምጧን ታቅልላት
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
እመብርሐን እናቴ በሰላም ትገላግልሽ እህታችን ግን ወድማማቾቹ ፈቅራችሁ እዴት ደስ እደሚል ታቁት ይሆን ማርያምን ቤተሰቦቻችሁ ታደለው❤
ሰላም ተገላገለች አቤል በደስታ አበደ
8:05
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 170 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,3 МЛН
ቃል ሆስፒታል ገባች
10:08
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 381 М.
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
16:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 379 М.
እዮብ ስለፍቅር ሂወቱ እውነታውን ተናገ
30:39
Ethio ሁለገብ Tube
Рет қаралды 53 М.
የቃልዬ ልደት ተከበረ ልዩ ስጦታ ሰጠናት
19:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 355 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН