KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጾመ ጋድ/ ገሃድ:- የገና እና የጥምቀት::ቅዳሜ ሥጋ አይበላም!
23:49
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
39:52
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
VIP ACCESS
00:47
🔴አስደንጋጭ ነው‼️😭😭ታቦት ተሸክሞ ለቅሶ ‼️👉🏾የአቡነ ቀውስጦስ እንባ ምን ያመጣብን ይሆን⁉️
Рет қаралды 100,344
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 396 М.
Rama Media ራማ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 247
@DawitGebermariam
2 сағат бұрын
የብጹዕ የአቡነ ቆስጦስ በረከታቸው ይደርብን ስለአባችን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እድሜ ይስጥል ሁልጊዜም በየመድከኩ ሳይለዪ ቢያስተምሩን መልካም ነው የመገኛ ብዙሃን ተጠቀሙባቸው ክብር ሞገስ ያላቸው ሁልጊዜም ለእውነት የቆሙ የሚያበረቱ የሚያፀኑ የሚያፅናኑ አባት ናቸው
@aynyeyemariyamlgi1459
Күн бұрын
አሜን🤲 የእኔ አባት እኔ የማረባዉ ላልቅስለዎት❤😥😥😥
@AbabaOrale-du4ju
15 сағат бұрын
ለእኛ ሀጥያት እርሰዎ አለቀሱልን በእርሰዎ እንባ እኛን ሀጥያተኞችን ይቅር ብሎ ይታረቀን በረከተዎ ይደርብን ኑሩልን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን አያሳጣን እድሜዎትን ያርዝምልን
@fikrtegesite9726
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲 የእኛ ትሁት ፣ የእኛ ሆደ ባሻ አባት 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ይደርብን ክፉ አይንካብን ፠❤ታዴዋ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበሩልን ክብርን ያድልልን 💚😍🙏
@atsedechali3211
17 сағат бұрын
አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን የእኔ ህሩሩ አባት ኑሩልን "ቆስጦስ አስተማረ ቃለ ክርሰቶስ *2 ፈጽሞ ሳይ ፈራ*2 ነገሥታት*2 ምድር" እያልን እየዘመርን የተቀበልን አባታችን ለመጀመሪያ ያየን ናቸው ጳጳሳ ነበሩ በወቅቱ ታአምር አይተናል ታአምራቱም አንድ ከመናፍቃን ወገን የሆነ ሰው ጥያቄ አለኝ ብሎ አባታችን የእግዚአብሔርን ሰው ከሆነክ ለምን በልሳን አያስተምሩ ንም ብሎ ስጠይቃቸው እሳቸው ግን " ልጄ እኔ ልባርክ እንጂ ሊርግም አልመጣሁም " ነገር ግን ልሳን ይዘጋ ስሉ ወድያው ልጁ አንደበቱ ተዘጋ አባታችን ግን በጣም አዛኝ ናቸው ውና ወደእግዚአብሔር ከሦስት ቀን በኋላ አንደበቱ ተፈታ ይህም የሆነ በወለጋ ነው አባታችን አቡነ ሔኖክ እና የወለጋ ሕዝብ ያውቃል ይህን ያህል ነው ለእግዚአብሔር ያላቸው ቀረበታ በረከታቸው ይደርብን እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን አሜን አሜን አሜን።
@hanntbezha5071
17 сағат бұрын
❤❤❤
@hanntbezha5071
17 сағат бұрын
Amen
@edenwasihun1822
16 сағат бұрын
Amen ❤❤❤❤
@haseerahmad2421
14 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜን
@EfrataSimegn
Күн бұрын
አሜን አባ እግዚአብሔር ሊምረን የእርሶ እንባ ብቻ በቂ ነው።
@SndaMesele
11 сағат бұрын
አባቶቻችን በእናንተ ፀሎት ነዉ ዛሬ ላይ በህይወትያለነዉ እድሜናጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@askaletesema8057
14 сағат бұрын
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነትን የመሰከሩልንና ያስተማሩን ደገኛው አባታችን!!!
@BelstyTewachew
16 сағат бұрын
የአባታችን በረከት ይደረብን እጅም እድሜ ይስጥልን
@Marta-k7r
13 сағат бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃልዮት ያሰመልን ❤❤
@ZenebeTsega-p9q
6 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን❤❤❤
@wondwosenbogale4575
12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልለ❤❤❤❤❤❤❤
@aberawendemu4409
13 сағат бұрын
በቦታው ነበርኩ ሣይገባኝ ቃሉን ሠማው እረጅም እድሜ ይሥጥሎን
@سعيدهسعيده-و2ذ
12 сағат бұрын
አይዞወትአባታችን። ያልፋል ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤
@sisaybelay24
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ስለ እውነት ብለው ለሚፈሱት እምባ የሚዝነው ልቦው ወደ እግዚአብሔር ደርሶ ፍርድም ከእርሱ ይመጥል አይቀርም ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
@SerkeTenge
9 сағат бұрын
ማረንይቅርምበለን አባታችን እድሜና ጣና ይሥጥልን አረ ልቦናይሥጠን
@Fecr-q4l
18 сағат бұрын
ጌታሆይተመልከንይቅርምበለን😭አሜን አሜን አሜን አባታችን
@GenetZeleke-d8l
Күн бұрын
እንደእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር
@BelaMulugeta-r5c
11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤
@MasetawalMasti
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያውርስልን የእናንተ እንባና ፆለት ኢትዮብያን ከዚህ ከመጣብን ክፉ ፈተና ያውጣን
@zinashtezera190
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔ አባት የኔ የሀጢያተኛዋ እንባ ይፍሰስ 😢
@lilishobahiru791
15 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜንንንንንንን
@zewdineshjangule7994
17 сағат бұрын
አሜንንንንን አባታችን።ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን።
@DustaDusta-h9d
Күн бұрын
አሜን አሜንአሜንቃለህወት ያሰማልን😢😢እረጂም እድሜ ከጤናጋ እመኝለሁ አባታችን❤❤❤❤
@NigusseAssefa-y8d
14 сағат бұрын
Amen amen amen Abatachen Egzihabher chemro edme tena yistalen ❤enwrdotalen hulem L zelalemu
@Mekides-l8q
15 сағат бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረሰን ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaitalayou6819
15 сағат бұрын
Amen Amen Amen Abatachin kale hiyiwet yasemalin Egziabher Ethiopian yibarikilin🎉
@arseyab7453
7 сағат бұрын
Abatachin bereketot yideribin 🙏 🙏 🙏 sile egna hatiyategnoch eriso alekesu. Fetari enibawotin yiyilin kasiferiew esat esu yitebiken amen 🙏
@KonjuKonju-hg1bq
18 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለዘማሪያኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሜን እሜን እሜን
@edenwasihun1822
15 сағат бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን እንቧዎን ለምህረት ያድርግልን❤❤❤❤
@RyHj-vu4rx
15 сағат бұрын
,አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@MelatMelo-o7t
17 сағат бұрын
አቤቱ ጌታዬን አምላኬ ቸሩ መድሀንያለም ይቅር በለን ምህረትህን ቸርነትህን አትንፈገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን
@kwkw899
17 сағат бұрын
Egzabhere yker ybln, አሜን አሜን አሜን አባታችን berktachow ydran 🥺🥺❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️
@asterwulutaw8136
12 сағат бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@negashtersit7630
Күн бұрын
የብፁዕ አባታችን የአቡነ ቀውስጦስ በረከታቸው ይደርብን እና ለመጀመሪያ ጊዜ በፖለቲካ ቋንቋ ያልታጀበ ንፁህ ቃለ እግዚአብሔር ስብከት እና የማፅናኛ ቃል ከብፁዕ አባታችን አንደበት ሰማሁ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ ።
@gonffaYado
18 сағат бұрын
የኚህ አባት አነጋገር አንድም ቀን ተፋልሶ አያውቅም በህይወታቸው ዘመን ለዚህ ሕዝብ እያለቀሱ ነው ማንም አልተከተልናቸውም አስለቀስናቸዉ በዉጭም ባገር ውስጥም ብዙ ነገር ያውቃሉ ግን አልተከተልናውም ። ግን አንድ ቀን ስብከታቸው እንባቸው እንደ ራሔል እንባ ተቀባይነት ካገኘ ወዮልን።እስከዚያው ፈጣሪ ወደ መንገዱ ይመልሰን።አሜን።
@YemserachMenbal
17 сағат бұрын
Amen amen
@debritulema8805
Күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እርድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@mekdeskifle268
Күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜ, ጤና ይሥጥልኝ አባታችን በረከትወ ይደርብኝ እኔ ሀጣተኛ ባሪያውን በምህረቱ ,በቸርነቱ ያሥበን አሜን አሜን አሜን
@BroumanaGhanna
14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YajibushalPharmacy
19 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
@tago7889
17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwihiwet112
15 сағат бұрын
ኣባታችን ጾለታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
@YonasAlebachew-q6f
Күн бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አድሜና ጤናን ይስጥልን ደጉ አባታችን።በረከትወ ይድረስልን።
@tadessealene4340
Күн бұрын
Amen. Amen. Amen !! Abatachin burakewo yidresegne!! Amen. Amen. Amen !!
@HgJg-v5z
15 сағат бұрын
አባታችን በረከተወ ይደርብን
@AdventureEthio1
Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፣ በረከቶ ይድረሰን አሜን /፫/
@YeshiWelelaw
19 сағат бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን
@HanaTadele-l5y
15 сағат бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደረሰን
@biskut6932
Күн бұрын
አባቶቻችን የናንተን የሚሰማ ትውልድ ጠፍቶ ነው መከባበር ጠፍቶ ነው እብሪት የሴጣን ነው እናንተ ፀልዮ ለሀገር እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን የስላሴ እጆች ለኢትዮጵያ ይቁሙላት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@Hana-3838
Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻችን ምን ይሖን የአባታችን እንባ አረ ሥንት አመታቸው ሢያለቅሡ ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን ልቦና ሥጠን
@አንቀጸብርሃንtube
15 сағат бұрын
አሜን የእኛ አባት
@BuRtukan-j4r
17 сағат бұрын
ልቦና ይስጠን😢😢😢 አሁን እኝህ አባት እያለቀሱ ልባችን የማይመለስ ለምን ይሁን😢😢😢😢ተዉ የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በሀጢያታችን እንዳንጠፋ😢😢😢 እኝህ አባት ሲያለቅሱ አያሳዝኑም😢😢የኔን እድሜ ፈጣሪ ለርሶ ያድርገዉ🙏
@FikirteKeryan
Күн бұрын
ኑሩልን አባታችን እርሶ ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን
@AhmedRabih-s9m
20 сағат бұрын
አባታችን ብራኬው ትድርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@TsehayWende-z6r
13 сағат бұрын
አሜን🎉❤🎉😂❤🎉❤🎉
@MihretZem-wx7uw
Күн бұрын
አቤት መድሀኒአለም ክርስቶስ እንዲያው ፈጥረኸን እንዲህ አይነት የከፋ ዘመን ላይ ታደርሰን? የአባቶች እንባ ግን እኛንም ሀገሪቷንም ምን ያደርግ ይሆን? አቤቱ ማረን ይቅርም በለን። አባቴ በረከቶ ይደርብን።እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት። አሜን!አሜን!አሜን!
@BroumanaGhanna
14 сағат бұрын
እኔ አጸተኛዋ ላልቅስልወት አባዬ የኔ እባ ይፍሰስ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@danattube680
Күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን!!!
@muluterfePvrjg
Күн бұрын
አባታችን በእናንተ ፀሎትና ለቅሶ ነዉ ሀይማኖታችን ተከብራ ያለችዉ ሁሊም ትከብራለች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤
@teka1528
Күн бұрын
debtra, kalcha hula!
@muluterfePvrjg
Күн бұрын
@teka1528 ተሳሳትክ
@ayaltefera2503
Күн бұрын
@@teka1528አንተ ድፍን ቅል መች ይገባሃል ገልቱ ልቦና ይስጥህ
@enanu7590
Күн бұрын
@@teka1528ውጣ ከዚህ ማን ጠራህ የርጎ ዝንብ
@RyHj-vu4rx
15 сағат бұрын
,ስንት አይነት ደደም ሰወ አለ አቤት
@kinfegebreegzuabiher2705
Күн бұрын
አባታችን እናምናለን ዛሬ በስልጣናቸው ቸመክተው ህዝብንና ቤተክርስቲያንን ቢያስለቅሱም እግዚአብሔር ይፈርዳል ዋጋቸውንም ይሰጣል የንፁዋን ደም ይፋረዳቸዋል ያንን ቀን በፀሎት በህንባ የህግዚአብሔር ፍርድ በክፉሆች ላይ እንደሚፈርድ አንጠራጠርም አይዞት አባታችን እንባሆት መልስ ያገኛል
@YegleKifle
15 сағат бұрын
አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን
@fikirtetegene-w7y
Күн бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን
@korichafantaye1135
Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusGudisa
Күн бұрын
Amen abtachine berkto yedrben❤❤❤❤❤❤
@ArdatLakew
19 сағат бұрын
አሜን አባታችን😢😢😢😢
@AselefehcFehc-h2j
21 сағат бұрын
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🌿🌿🌿👏👏👏🎉🎉🎉
@LinaTeshome
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፡ ቃለህይወት ያሠማልን ፡በረከቶ ይደርብልን።
@tayetabor9903
Күн бұрын
ለኔ የመስቀሉ ነገር ከሁሉም ይበልጥብኛል! ጠላት ዲያቢሎስ የተቀጠቀጠበት ድል የተነሳበት እኛ ደግሞ ድህነት ህይወት ያገኘንበት ነውና!
@AbebaDessie
2 сағат бұрын
የሚውራው ወለሉ የተነጠፈው የመስቀል ምልክት አለው ያለበት ይባላል ይሄ እውን ከሆን በእስቸኮይ እንዲቀይር መደረግ አለበት።እውነት ከሆን ምርምር መደረግ አለበት።
@ChaltuYadeta-i5g
Күн бұрын
አባታችን የኔ እንባ ይፉስስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Behailumaru-d4m
Күн бұрын
ቃለህይውት ያሠማልን ብፁዕ አባታችን
@brcrrgchihh3303
18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢አባታችን አብነ ቀውስጦስ እኔ ላልቅስ ኀጢአያተኛዋ ብጹዕን አባቶቻችን እባካችሁ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንሰረዋልን ክብር መሰቀሉን አንሱልን በየ ጫማና በየ አልጋ በቀሚስና በየልብሱ መስቀል ስናይ እንበሽቃለን ለምን ዮናታን ተቃውምነው ለም መስቀል ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ተቃውምን እኛው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እይ ረገጥን😢😢😢😢😢😢
@AbebaDessie
2 сағат бұрын
እውነት ከሆነ እውን ከቤተክርስቲይኑ መቅረት እየረገጡ መግባት እርስ ንብረት ቻለችኃጢአት ነው ።ቅጥር ግቢው ውስጥ ቆማችሁ እልል ከንትሉ ተቃውሞ ብታሰሙ። ዲያብሎስ በዚህ ዘመን እያሸነፈ ነው ። ምክንያቱም በአባቶቹም በአገዛዙም እየታገዘ ስለሆነ። ኦርቶዶክሶች ይሄን መስቀል ከወለሉ ማስነሳት አለባችሁ ጥንክራችሁ። ይሄ ዲያቢሎስ አገዛዝ መጥፊያውን እድሜውን እያሳጠረ ነው ።አሁንም ስላሴዎች ያሳጥሩልን። እሜን አሜን አሜን
@AmsaluGeze
Күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@EteneshYalma
19 сағат бұрын
Amen.❤
@MeseretKebede-v7r
Күн бұрын
አባታችንበረከትዋይድረሰንአሜንእድሜናጤናይስጥልን
@ሃበሻዊ
22 сағат бұрын
Amen amen amen ❤
@AbabuAbabu-f8e
21 сағат бұрын
AMEN 🤲😭🤲🤲 AMEN 🤲😭🤲 AMEN 😭😭🤲😭⛪⛪
@ቅንልብFano
20 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@TesfayeTsegaye-c3l
Күн бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tenayemelesse7479
19 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@mikalrdatenew1572
18 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን
@ZebenayAklilu-n5j
Күн бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AMEN
@RashedAlmndoo
22 сағат бұрын
ፀሎቶት ይስማልንንን😢😢😢😢
@EdenKifle-zb8bw
Күн бұрын
ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢
@mikalrdatenew1572
18 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamrawitBelete-l5c
20 сағат бұрын
ይፍቱኝ አባቴ
@tigistteklewold7192
Күн бұрын
የኔ አባት ስዎዶት እኮ!!! አምላከ ቅዱሳን ረዥም ዕድሜና ጤናውን ያድልልን ይህን ክፉ ዘመን በእናንተ ፀሎት እናልፈው ዘንድ እርሶን አያሳጣን።
@VaildmerPutin
Күн бұрын
Amen father may Ur pleading enter the ear of those faithful in full measure, flowing over.
@haymanottsagaw7079
Күн бұрын
ጌታ ሆይ ተመልከተን ይቅርም በለን
@MenaHodeye
Күн бұрын
አባቴ እረዥምእድሜ ይስጠውት ከጤናጋር
@ተስፈኛዋ-ቘ5ቘ
21 сағат бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጠልን አባታችን 🙏😢
@kenzmobile3414
18 сағат бұрын
አቤቱ አመላካጂን የቅረ ብልን እንደብደላችን አታሰብበ የቅብልን😢😢😢
@AddisAragaw-t4z
15 сағат бұрын
አባቴ እ.ግ ይርዳን
@IcKsa-k4g
17 сағат бұрын
አባቴ፡ጤናዋትን፡ዪመልሥሎት፡እጌዛብሄር
@AdhanomBerhe
23 сағат бұрын
በረከትዎ ይደርብን ኣባታችን።
@سعيدهسعيده-و2ذ
14 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልርልልልልአሜንንንንንንንንንንንን
@IcKsa-k4g
16 сағат бұрын
እንባዎትን፡አዪጣልብን፡እድሜዎትን፡እንደ፡ማቶሣ፡ላም፡ከጤናዎትን፡መልሦ፡ያርግልን
@mulusewyilieyoutube5493
17 сағат бұрын
amen abatie fetary yasiben
@SaraSara-t2l1j
19 сағат бұрын
አባታችን ለእኛ በሰው ሀገርላለነው በረከታቼው ይድረሰን ሀገራችንሰላም ያድርግልን
@Amen-xm3wj
Күн бұрын
Ameyn..!!!
@Gthr-k5x
21 сағат бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤
@merikonjo798
Күн бұрын
የነአባትየኔእባይፊሰስ 😢😢😢
23:49
ጾመ ጋድ/ ገሃድ:- የገና እና የጥምቀት::ቅዳሜ ሥጋ አይበላም!
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 112 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 155 М.
26:59
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
Anchor Media
Рет қаралды 8 М.
3:52
ጥሩና መጥፎ ዜና በሎስአንጀለስ! |NBC ማታ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 79 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 46 М.
1:42:15
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች/Zemari Diakon Abel mekbib Mezmur #new #mix #nonstop
Danny Tube
Рет қаралды 645 М.
15:58
ሰበር ሰበር - ያሳዝናል ያላሰቡት ሆነ እስራኤል ዳግም ወደ ጥቃት የአሜሪካው የቀጠለው እሳት
Abel Birhanu
Рет қаралды 35 М.
49:17
#ጳጳሱ_ቤተመቅደስ_ሸጠዋል#ይህንን_ወጣት_ተጠንቀቁ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 17 М.
38:54
🔴 የምስራች ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ || የበጋሻው መጨረሻ " እምዬ ተዋህዶ " ዲያቆን ያረጋል ታልቅ ስራ ሰራ #ethiopia_orthodox_tewahedo
EOT React
Рет қаралды 8 М.
19:23
🛑"ጾመ ገሐድ (ጋድ)ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው"በሥርዓት ላይ የግል እይታ የለም።
ሰደይ ቲዩብ / Sedey Tube
Рет қаралды 2,4 М.
1:16:48
♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 236 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН