KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማትችለውን ሁሉ እችላለሁ አደከመችኝ #seadialitube
10:32
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
24:25
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
ሰአዲ 4 ልጅ እርጉዝ አረ ባልሽ አርፎ ይተኛ
Рет қаралды 28,388
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 470
@FafiWolloyewa-vm1rs
Ай бұрын
በስደት ላለነውም እህቶቸ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችሁ ገብታችሁ መንታ መንታውን ወለዱ ጉሉ አሚንን
@አይትየሲልጤከርተተ
Ай бұрын
@@FafiWolloyewa-vm1rs አምንንንንን
@خالدسلطان-ذ8ذ
Ай бұрын
amen 🤲🤲
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@አይትየሲልጤከርተተ ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@KsaKsa-s1b
Ай бұрын
አሚንንን
@MaryemSeid3040
Ай бұрын
አብሽሩ ውለዱ ተዋለዱ የምትሉ🎉🎉🎉🎉 ላይክ
@ከዜሮ
Ай бұрын
😂በነገራችን ላይ አሊ እውነቱን ነዉ አራርቆ መውለድ እነሱ ጋር አይሰራም የግዜ ሁኔታ እንጂ እነከተሜ ፣አሊኮ ጀግና ውለድ❤
@ZemzemSeid-j7q
7 күн бұрын
ሠአድየ አሊ ምጥጥ ጠካራ ልጆች ሰአድየ አላህ በሰላም ውለጂ የኔ ጀና ጠንካራ ዝብለው ለሚያወሩት ዝበያቸው የኔ ጀግና ሤት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayu2936
Ай бұрын
ሰአድ የእድሜዉ ነገር ተይዉ 😅ለምሳሌ እሰከ ሰንት ተማርሸ በሰንት አመትሸ አረባገር ሄድሸ ሰንት አመት ሰራሸ ከዛ አሁን ኢቶ ከገባሸ ሰንት አመት ሆነሸ ሲደማመር 30+ይሆንሻል ለማንኛውም እድሜ ፀጋ ነዉ በዛላይ ጊዜሸን ተጠቅመሸበታል ማሻአላህ እኔ አለሁ ሳላገባ 26አመት ሊሆነኝ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@MariyamMaari
Ай бұрын
❤❤❤😂ሀቀኛነሽ የኔውድ
@zehara5
Ай бұрын
36 ይሆንሻል እድሜ ፀጋ ነው ውለዱ ክበዱ ማሻአላህ ቅመሞችዬ ደምሩኝ አበረታቱኝ እስኪ ❤❤
@mashaallhsss3479
Ай бұрын
Banche idime new inde mitegamichiyate
@MeyremaMuhammed
Ай бұрын
ኧረ አይሆናትም
@makihabeshawi630
Ай бұрын
is it your business ?
@ameenahuzefa8412
Ай бұрын
አረ አይሖናትም ወላሒ ያገራቺን ልጂናት
@ameenahuzefa8412
Ай бұрын
@@MeyremaMuhammedወላሒ አይሖናትም
@amena8601
Ай бұрын
ጉድ ፈላ ሰላሳ አልሞላሁም አላለችም ለማንኛውም እድሜ ፀጋነው
@SofyaMohamed-oh1hc
Ай бұрын
😂😂😂😂
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@SofyaMohamed-oh1hcደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@የበረሃዋርግብ-oi6uz
Ай бұрын
ከአስራወቹ አልወጣችም
@MadeenaAli-f3w
Ай бұрын
@@amena8601 እእክክክእኔኳ ታወኳት ሰትአመቴ በዩቱብ 30ታላሞላአላለችም
@amena8601
Ай бұрын
@@የበረሃዋርግብ-oi6uz ክክክክክ
@Alhamdulilah-dt1gf
Ай бұрын
ሰአዳ ውለጅ ውደ ልጅ ጥሩ ነው ግዜሽን ተጠቀሚበት ሗላ ብትፈልጊ ላታገኝ ትችያለሽ እሄው እኔ ማልቀስ ይዣለው እቢ ብሎኝ 😢😢 በዱአችሁ አስቡኝ😢😢
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል መታውን ያሳቅፉሽ ይሆናል ❤❤❤
@Alhamdulilah-dt1gf
Ай бұрын
@RahelMamo-zn3ww ኢሻ አላህ
@DandonaGEri
Ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ያኡምሪ
@አዒሻነኝ-ከ7ቸ
Ай бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ እህቴ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
አብሽሪ አለህ ይሰጠኛል ከአለህ ታስፈ አይቆራጥም
@Rahma-i3m
Ай бұрын
ማሻአላህ ልጅ ፀጋነው ውለዱ ተዋለዱ ዘራችሁን አብዙ ደስይለን ካረገሽም መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍
@Mhbuab
Ай бұрын
34ወይም 33 ይሆንሻል እድሜ ፀጋ ነዉ አለሀምዱሊላህ ብንል ምናል😊
@ayshayesuf764
Ай бұрын
አዋልደሻል
@fhxh2270
Ай бұрын
ብቻ35
@Rihanሪሀና
Ай бұрын
ተባረኪ@@ayshayesuf764
@EmanAman-li3gj
Ай бұрын
እድሜ ፀጋ ነው ብቻ 39❤❤❤❤❤
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
ሰው ስለራሱእጁ በጭራሽ የሰውን እድሜ ማውቅ አይቻልም
@MehbubaAwol
Ай бұрын
ለእድሜ አትጨነቁ በዚች ምድር አላህ እስከ ፈቀደ ነው የምንኖረው የሰጠን አላህ ልጅም ወጣትም አረጀም ሁሉም አላህ እስከወሰነልን ነው የምንኖረው አልሀምዱሊላ በሉ
@sasaa6587
Ай бұрын
የሀይቅ ልጆች ኑ ሰአዳን እምታቁ 😂😂
@ሉሉየጃማዋ
Ай бұрын
እ 20አልገባሁም አትይም ባንድ ፊት አብሽሪ 30ም ገና ነዉ ደሞ እየኖርሽዉ ነዉ እንደዉ አልሀምድ የሚል 😢😢
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያላቅፉሽ ሳአዲ በልጅ መባረክ መታደል ነው❤❤❤❤
@mekiyamohammed-qi6ws
Ай бұрын
ማሻ አላህ አምላኬ ሆይ እኛንም ስጠን ስንት አመት በተስፋ አለን አልሃምዱ ሊላህ
@ماريماحسن
Ай бұрын
ወዲሴት ጠቃሚየሆነልጂበሉ ጤነኛልጂእርዚቅያለዉ ሶሊህልጂ አላህየሰጣቹህንተቀበሉ እሱነዉየሚያቀዉጠቃሚዉን
@FaezaMohammed-r7p
Ай бұрын
ማሻአላህ ያረግልሺ ምኞትሽነን ዋናውደሞ ጤነኝ ልጀይሰጣችሁ🥰🥰🥰🥰🍓🍓
@سعادةسعادة-ل6ي
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ ሞክሼ❤
@fatumamohammed8459
Ай бұрын
ልጅ ነሽ አረ ሥአዲ ዋናዉ ጤና ዉዴ አብሽሪ እኛም አለን ያለገባነዉ😂😂😂😂
@kadotube9947
Ай бұрын
ያረብ ኢኛንም ሹፈን😢😢😢የመዳም ኩሽና ሰለቼን መውለድ እንፈልጋለን አይዞን እሺ የመዳም ቅመሞችህ የኛም ቀን ይመጣል እደመሸ አይቀርም ይነጋል ስደት አዩኑሁ ይጥፋ ማን ከለከለሽ አትገብም የምል አይጠፋም እኮ 😢እደወጠን ምናለህ መግባቱ ቀላል በሆነህ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
ትክክክ አልሐምዱሊላህ አለኩሊልሀል
@modinaibrahim685
Ай бұрын
ወለዱ ከበዱ መብሩክ ሳአዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@የፍቅርሀገር
Ай бұрын
30 ሳይሞላኝ ከሳኡዲ ስትወጭ 26 ነኝ ብለሺን ነበር አየ እኛ ሴቶች አሊ ሀቅ አወራህ ስለእድሜዋ ሰአዳ ቀደዳ በጣም ጨምረሻል
@yasarUseafan
Ай бұрын
ክክክክ የኔ ጓዴኛ ነሽ እኔ ስላሳ ሌሞላኝ ነው 16 ተስድጄ አርጅሁ በስድት ግን አልሀምዱሊላህ ስድት ተውሂድን ተምሪብታለሁ ብርጥ ባልም አላህ ስቱኛል ልጅም ወልጃለሁ ግን አድ ናት ሳልጨምር ሹርጣ ላፍ አርገው ባልኳን እኔም ነገ ዛሬ እያልኩ አራት አመታችን ተትልያይን
@مريمبنتمكته
Ай бұрын
35 ይሆንሻል ክክክክክ😂 አሊ 40እኔስ አልፈላሰፍምደ 😂😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
Ай бұрын
እኒይመጀምራልጀን19አመቲንበርይወለደኩት31ሁንኚበሰላምይገላገልሸበሎኚ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@fatimanigus3261ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@مريمبنتمكته
Ай бұрын
አብሽሪ እህት በሰላም ወለደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@jamiendris9454
Ай бұрын
በትክክክክል
@KewnitaKewnita
Ай бұрын
34 አመት ይሆንሻል አጭር ሰው አንቱ ሳይባል ያረጃል አሉ ኩባያ ምታክሊ ሰው እድሜ ፀጋ ነው አትዋሽ
@FelahTube
Ай бұрын
እኔ የረምሊ ድግስ ለት ነዉ ያወኩት ሰአዲ እርግዛናዋን ለመደበቅ ያላደረገችዉ ጥርት የለም በረምሊና በየሽየ ኋላ ኃላቸዉ በመሄድ ደክመሽ ነበር ለማንኛዉም በሰላም ዉለጅ ሀቢበቲ
@hbhhbh8109
Ай бұрын
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው❤❤❤
@ZikeR-h9m
Ай бұрын
እኔ 29 30 የሆነኛን ግን አለሀምዱሊላህ ሶስተኛ እርጉዝ ነኝ አንዱ ወዴአኬራው ቢህድም ምትኩን አላህ ሰጠኝ ወለከል ሀምድ
@HayathHyath
Ай бұрын
ማሻአላህ
@Rehima-lc6tc
Ай бұрын
ማሻ አላህ ታድለሽ እድሜየ እንዳንቺ ነው እንኳን ልወልድ አላገባሁም እድሜ ለስደት ልህሜን ሁሉ አጨለመው ብቻ አልሃምዱሊላህ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
አብሽሪ እኛለህ ማአሠብሪን
@Rehima-lc6tc
Ай бұрын
@@ZALlkaHumade ኢንሻ አላህ
@SeadaMd-l8h
Ай бұрын
ውለጅ ሳአድ እናቴ በ12 አመቷ አግብታ በ20 አመቷ 4ልጆች አደረገችን አልሀምዱ ሊላህ
@شاكرهمحمد-ب4ب
Ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤❤
@zdwtube44
Ай бұрын
30 ሳልገባ አላልሺም በአንቺ አይነት እኔ 18ነኝ ማለት ነው😂😂😂
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
Ай бұрын
ክክክክክ የመልሰ ምት
@fhxh2270
Ай бұрын
እኔ 15🤓🥺
@DvbFgj-k3w
Ай бұрын
ይሻላል እኔ 27ትን ይዣለሑ አላሕምዱሊላ እንኳን ልጅ ትዳርም ገናነኝ
@LUBABAAHMED-kd1uf
Ай бұрын
እኔም
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
@fhxክክክh2270
@samutube8551
26 күн бұрын
ምነው ኮሜት ይፃፉ አልሺ አለ ወይ አሊ 😂😂😂😂😂
@EmuHiba-pv3wr
Ай бұрын
እኔ 31አመቴነው ሁለትልጆችአሉኝ. በጣምደስተኛነኝ
@PilpifsgTyrfgh
Ай бұрын
እኔም እዳች ነኝ አልሀምደሊላህ ሁለት ልጅ አለኝ
@AlemnshYouTube
Ай бұрын
እኔም 31 ነኝ የ9 አመት ልጅ አለኝ ስደት ሁኛ እጂ ከኔጋ የወለዱት 3 ወልደዋል 😅
@menteyochu
Ай бұрын
ጎበዝ የምንል ቆንጆ ❤❤❤
@MadeenaAli-f3w
Ай бұрын
@Alሰህወላሂ እኔጋያገባወድሜ ለባልአድርሶል እኔ 4አለኝ አልሀምዱሊላህ ሰደትእድህያረገናል ከመጀመራየወልጀቢሆንታድየለባልትደረሰነበር emnshKZbin
@mohmdamen9165
Ай бұрын
እኔ 34 አመቴ ነው አልሀምዱሊላ አምስት ልጆች አሉኝ
@HaiteMm-o4o
Ай бұрын
በትክክክል አባቴን ነው እምወደው ልጅበትክክል
@RabiaSeid-d1n
Ай бұрын
ሰአድ ሰላሳ ሳልገባ አልሽ እኮ የሰፈሮችሽ ልጆች አለንእኮ አታስቂኝ
@ቃልኪዳን-ቀ5ረ
Ай бұрын
😂😂
@jamiendris9454
Ай бұрын
አረ መዋረድ በዘራቹሁ አይድረሰ
@MadeenaAli-f3w
Ай бұрын
ክክክ
@አኢሻ9353
Ай бұрын
አታውርደኝ 😂😂😂😂
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
@@jamiendris9454ክክክክ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
Ай бұрын
ሀሀሀሀ 30 ሳልሞላ አላልሽም ደፍር ቢያስ 35 36 ይሆንሻ ልጂ በልጂነት. ሲባል ለዳች ያለችዋ አሮጊት አይደለም
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ትክክል. ጭራሽሰላሳትላለይ ክክ እረትልቅናት አይመስልባትምይ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
Ай бұрын
@@eimaneiman8850 ሀሀሀሀሀ እኮ በደብ ታስታውቃለች ፊቷ አለማፍሯ
@eimaneiman8850
Ай бұрын
@@ወሎወሎ-ቨ8ቈ ትክክል የኑሮመመቻቸትጅ ፊቷጨምቶየለደ. ክክክክክ ታዳ ልጅበልጅነትነውይላሉ እረየትሂጀጃሳቅ ክክክክ
@አፍያዩቱብ
Ай бұрын
ባትሰድቧትስ😢
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
Ай бұрын
@@eimaneiman8850 ክክክክ ሲሉ ሰማሁ ብየ እላለሁ ነብየ ሁና ነው ስታወራ እራሱ እየፍራች ነውኮ ያለችው ሀሀሀ
@enatager5416
Ай бұрын
ባላሰራ አልገባም እንጂ ሴት ልጅ ብትወጂ ደስ ይለኛል ለነሳኒያ ለነማሜ እህት ወንድም ከሆነ ደሞ አላህ ጤናማ ላይ እያደርገው እንጂ ልጅ ሌሽኖ እውነትም አርግዘሽ ከሆነ ጤናማ ላይ ያላህ ይስጥሽ ካላረገሺም ውለጂ
@tube-ot5cp
Ай бұрын
ማሻአላህ ሰአዱ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Ай бұрын
😂😂😂 የሰአዳ መውለድኳን ድገሙ ድገሙ አያሰብልም. ልጅ ድገሙ ደጋግሙ የሚያስብለው ቆንጆ አላፊ አግዳሚው የሚስመው ልጅ ሲሆን ነው 😂😂😂ይቅርታ የተሰማኝን ነው ወደእድሜው ስንመለስ ችግር የለውም የድሜ መሄድ ለሷ ያሳስባት እጂ እኛን አይመለከትም
@ZaynbZaynb-w7n
Ай бұрын
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ የተረገምሽ ያችን ማን አየልሽ አፍሽ እንዳመጣ አታውሪ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Ай бұрын
@ZaynbZaynb-w7n 👊ቂጥ ላሽ ማንአባሽ አችን ጠራሽ የሰው ቂጥ ላሽ ጠራሁሽ ደንቆሮ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Ай бұрын
@@ZaynbZaynb-w7n ቂጥ ላሽ አችን ማንጠራሽናነው አች አዋሻኪ እኔ እዳች አላዋሽክም የተሰማኝን በግልፅ ነው የተናገርኩት አች ቂጥላሽ ቆሻሻ የውሻልጂ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
@ZaynbZaynb-w7n አሁ ሙስ ታአን የኢስለምን ስምይዞ እዲ አይኛት አፀየፊ ቃል የዉም በአለህ ስጦታ ቅኛት አስማሰለብሽ አታቂለህ !!!!!!!!
@ZaynbZaynb-w7n
2 сағат бұрын
@@ZALlkaHumade እኔ ምን አልኩ መጀመሪያ የፃፈችውን አይተሻል በአላህ ስራ የገባችው እራሷናት ደሞ ቆንጅየ ናቼው የሰአድ ልጆች ማሻላህ
@ዘቦግደለሿ
Ай бұрын
እዲሜየን የሚጠይቀኝሰው ደሜን ነው የሚፈለው😂😂
@RahmahRahmah-qd5hh
Ай бұрын
😂😂😂
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@فاطمةرضوان-ض3م
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍🥰🥰😍😍😍😍😍🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@fafemohamd
Ай бұрын
ሀያ አንድ ነሽ ሠአድየ እኔ ሰላሣ ሦስት አመቴ ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ አታስቢ እድሜ ፀጋ ነው❤❤
@Aisha-bg6yr
Ай бұрын
አቤት ስንቱን ኮሜንት አየሁት አሏህ ይስቱር
@ጎጃሜዋ-ደ3ከ
Ай бұрын
መታደል ነዉ ማሽ አላህ
@zuzuammar
Ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ የመዳም ቅመሞች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አላህ ከክኩነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ያገናኛችሁ አሚን ሳትሉ እዳታልፉ በላይክ አድምቁኝ
@nawal5119
Ай бұрын
35 ነሸ ሰአዲ ግምት ላይ እንዴት ነኝ ሰአዲ ??3
@حمدهالعليلي
Ай бұрын
ሰላሳ ስምት ይሆናታል
@ስአዲውሎየ
Ай бұрын
እርግፍነውአችደሞአበዛሺዉ@@حمدهالعليلي
@mersa12
Ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂አሊአሳቀኛ እድሜፀጋነዉ አትጨነቂ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@hawaabdu1778
Ай бұрын
30 አልሞላሽም ማሻ አላህ ግን የሠዉ ልጅ ኑሮዉ ከተመቸዉ ሁለየም ይመቸዋል በድሜ አደለም
@mariamfanta5656
Ай бұрын
30 እማ ያልፍሻል እናትዋ 😅ምናለ ሀቅብታወሪ ምናሻሽ 40.ቢሞላሽ ባልነዉአግብተሻል ልጆችወልደሻል ማሻአላህ
@zinet-lf1op
Ай бұрын
ያሊ ጥየቄ ተመቸኝ ሴቶች እድሜ ስንጠየቅ ለምነዉ😂😂😂😂😂
@seniyasemantube
Ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህህህ ዉለጂ ሀቢበቲ ከልጅ በላይ ምንም ነገረ የለም አሊ ግን ፈገግ አሰባልከን😂😂😂
@saudihosen8183
Ай бұрын
ሰአዲ የአሁኑ እርግዝናሽ ኮሜንታተሮች አላወቁብሽም😂
@Seadayemam-dr7ln
Ай бұрын
ቆይተዋል መኮሜት ከያዙ
@HayatAhmed-j9m
Ай бұрын
ቲሽ ጨምላቅ ምን አገባን ብትወልጅ ለራስሽ ባትወልጅ ለራስሽ 😂😂😂😂😂😢😢😢😢ስንት ምንጨነቅበት ነገር አለን😢😢
@helenalamin9762
Ай бұрын
ሆ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
ክክክክ
@rabeaAhmed-r3q
Ай бұрын
ሰው ሰድብ ይወዳል😅😅😅
@zahara-tube
Ай бұрын
ማሻአላህ❤
@Almaz-h2p
Ай бұрын
30 ሳይሞላይኝ አላለይም አረ ሰአዲ አሳቅሽን😂😂😂😂😂
@Laila23-zu4gf
26 күн бұрын
ትክክክክል😂
@أشواقالسامري
Ай бұрын
All mlkam sew Wedeta Eskgenet
@hiwattube
Ай бұрын
ሰወዳችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@saudihosen8183
Ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@Ksa-nd6zv
Ай бұрын
እኔ 42 ነኝ እድሜ እሰካሁን በሰደትነኝ ልጅ የለኝ ይፀጋነዉ እህቴ አሏሀምድሊሏህይ
@ZALlkaHumade
Ай бұрын
የአለህ
@mariamfanta5656
Ай бұрын
😢😢😢
@ሰአዲነኝ
Ай бұрын
ደሞኮ 30አልሞላሁም ትላለች ከዛበላይ ነሺ በርግጠኝነት
@GalaxyPp-j4q
Ай бұрын
ውለጂይያገሬዬልጂማሻአላህ
@tbaheru
Ай бұрын
ልጅ በልጅነት ነው አላለም ህፃን መሆናችሁ ነውደ
@shfeekshfeekgg4594
Ай бұрын
ውለዱ ክበዱ አላህ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ
@kiyaye050
Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለይኩኝ😂ሰአዲና አሊ ኮንግራጁሌሽን❤🎉🎉
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@kiyaye050
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y አብሽርሪ
@rabiyayousef9562
Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ
@AyushMohammed-x5m
Ай бұрын
እረባክሸእድሜ ፀጋነው
@umijenetimedia11
Ай бұрын
ክክክክ30 አልገባሁም ኣላለችም እድሜ ፀጋ ነው ሰኣዲ አለህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ
@Tayba-u7q
Ай бұрын
እድሜ ፀጋ ነው አያሳፈርም
@ASH-zk4tfሡሡ
Ай бұрын
ማሻአሏህ ውለጂ ልጂ በልጅነት ነው አወ ሴት ልጅ ወደ አባቷ ነው የምታደላው የኔ ልጅ ሴቷ ያባቷ ስም ሲነሳ ሀሰማይ ያቀጠቅጣታል ባባቴ የመጣ ባይኔ መጣ ነው የምትለው ወዱ ልጀ ደሞ ወደኔ ያደላልልል 🌹🌹🌹🌹🌹
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@ASH-zk4tfሡሡ
Ай бұрын
@@SulymanAysha-d5y እሽ ያገሬ ልጅዋ እደምርሻለሁ ምን ገዶኝ ብለሽ
@zuzuyoutube7131
Ай бұрын
ወይኔ አሊ ፀጉርህ ያየመሠለ 😢
@وبتا-ص6ج
Ай бұрын
አላህ ጥሩ ነገር ይግጠምሽ ማሻላህ ልጂ ሀብት ነው
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@aaisha6429
Ай бұрын
አይይ ዱሮም አውቀናል😂😂😂
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
6 күн бұрын
ኧረ አትዋሺ 35 /36 ይሆንሻል😅😅😅
@أشواقالسامري
Ай бұрын
Meshealleh
@RozaJehar
Ай бұрын
Dhugaa keesani ilmoon durbaa abbaa jalaatii❤
@እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ
Ай бұрын
እኛ መቸ ጠፍቶን ኮሜንተሮች እንኳን እርግዝና ሌላም እናቃለን ብለንሽ ነበር ለማንኛውም ማሻአላህ
@UmmuAbdurhaman
Ай бұрын
@@እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ kkkk
@ekrutube
Ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ መንታ መንታውን ይስጥሽ የኔ ጀግና ሰአዲየ ከመዳም ቅመሞች የሚያመልጥ የለም😂
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@efgyfghh2646
Ай бұрын
😂😂😂😂ሰላሳ አልገባሁም አላለችም እሽ ውጥጥየዋ ሰአዲ ሆይ አለማፈል እድሜኮ ፀጋ ነው ምነው አሳነሽው😊
@ወሎየዋ-ኀ3ጰ
Ай бұрын
ትክክክክል
@KhKh-f8l
Ай бұрын
Masha.alha❤❤❤❤❤❤
@elermekerem9516
Ай бұрын
እኔም ለአባቴ ነው የማደላው
@lubabaali
Ай бұрын
ረ አስፈራራችኝ ሀባይቢ 30 ያስፈራልአሐች እኔ 28 ነኝአልወለድኩም ገና እና ያለሁት ስዴትነው ሀገርየምገባው ከ2 አመት ቡሀላነው እናአላህሷሊህ ልጆችን እድሰጠኝ ዱአአድርጉልኝ ሁላችሁም
@Rukya-l9o
Ай бұрын
ሰኢድ35ይሆንሻል አትቀንሺ አላህ ጤነኛልጅ ይስጥሺ መች ጠፋን ማርገዝሺ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
Ай бұрын
29ወይም 32ይሆንሻል❤ማሻአላህ
@እደጊዜው
Ай бұрын
ወይና አሊ በረካሁን እቦቀቅላ አላለችም መለሥክላት በረካሁን
@MekiMeki-sc2rg
Ай бұрын
😂የሰአዲ እድሜ አይጨምርም እኔ ገና ሳኡዲ ጀምራችሁ እከታተላችሁዋለሁ የዛን ግዜ 26 ብለሽ ነበር አሀንም ሰላሳ አልገባሽ 😂 ለማንኛም አሊም በርታ እኛም እንመልከት 😂😂
@ArebuHusen-u6p
Ай бұрын
mashalla mashalla tebarekella bezich mdir lay rasn abzto endemetekat talak desta yelem don't worry you say Allahamdullilla!
@reyanyoutub2743
Ай бұрын
ድሮም አውቀነል አንቺነ ረምረለ እርጉዝ መሆነቹ ግዴተ መነገር አለበቹ አልልም
@milonbd6824
Ай бұрын
ማሻአላህ ስአዲ❤🎉❤🎉❤🎉
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሀ
@milonbd6824
Ай бұрын
እሽሁቢ ደምሬሻለሁ
@skettube4149
Ай бұрын
ማሻአላህ አብራችሁ ስሰሩ ስታምሩ
@shmles-y1i
Ай бұрын
30 ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ሞትኩኝ ሰአዲ ሳውዲ በስንት አመት መጣሽ ትምህርት ከጨረሽ በምን ሂሳብ 30 ያመጣሽው ሀሀሀሀሀሀሀ እርጉዝ አይዋሽም አትዋሽ
@Rተስፈኛዋ
Ай бұрын
እኔአገርሳልገባ 3 አረግሽ ማሻአላህ
@እናትዩቱብmothertube
Ай бұрын
እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ነገራቶች ዉስብስብ ብለዉብኛል አላህ የማንኛችንን ዱአ እንደሚሰማ አናቅም
@አዒሻነኝ-ከ7ቸ
Ай бұрын
አሏህ ይፈርጂሽ
@ZahraAbdu-cp5ku
Ай бұрын
ከ31-33ትሆኛለሽ ሰአዲ ሰላሳ አልሞላሁም ሁለተኛ አትበይ 🤣🤣🤣
@Mohmad-b5m
Ай бұрын
ባች አይነት 17 ነኝ ማለት ነው😂😂😂😂
@ሉባባበሽረ
Ай бұрын
እኛ ምን አገባን አታርግዝ አታረግዡ ጠያቂወች ጀዝቦች😂😂😂😂😂
@ماريماحسن
Ай бұрын
ዉለዱልጂበልጂነት እሪዝቅያለዉልጂያምጣያረብ
@seniyasemantube
Ай бұрын
ትክክል ሴት ልጅ አባትዋ ነዉ የምትወደዉ👍👍👍👍
@Fjug-d1r
Ай бұрын
እኔሥ እቴነው በጣም የምወደው
@ሀውለትሀበሻዊት
Ай бұрын
እኛኮ ካንች ቀድምን ነው ያወቅነው ሰኣዲ 😂😂😂ማሻላህ
10:32
የማትችለውን ሁሉ እችላለሁ አደከመችኝ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
24:25
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 88 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
26:42
🛎️ከዚ በኃላ የትም አትሄጂም ከብሩክ ጋር እንዳቶኚ ብሩክ አዘነ😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 147 М.
19:08
🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 276 М.
35:46
መጀመሪያ ቤተሰብ በትዳር ጥያቄያችን ደስተኛ አልነበረም🥹
Niha and Sule
Рет қаралды 3,2 М.
1:16:26
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
15:09
የካንሰር ተማሚዋ ፋጡማ ከዶ/ር አብይ ጋ ተገናኘች ዶ/ር አብይ ስለ ህክምና ሂደቱና ማድረግ ስለለባት ነገር በአንደበቱ የተናገረው
wollo media
Рет қаралды 83 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 395 М.
14:17
በአረብ ሀገር 4 ስኬታማ የሆንኩባቸው ሚስጥሮች ነጥቦች::
የሱፍ ቤተሰብ & Yesuf family
Рет қаралды 22 М.
8:26
ሰአዳ እና አሊ በአይመኒታ ሰርግ ላይ ተጣሉ ..የሒክማ እና የአይመን ሰርግ ቪዲዮ
Redwan Hayatu
Рет қаралды 39 М.
9:00
ዛሬ ሰርፕራይዝ አደረኳት ስልክ ገዛሁላት #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 26 М.
8:52
ለባልሽ ዳሪያት አላላችሁም 2ሚስት #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 24 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН