KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ ቁርባን ያገባሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ ! እሱን ብዬ ነበር ከ አረብ ሀገር የመጣሁት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
58:11
የድምጻዊት ምናሉሽ ረታ መንታ እንባ | ፊልም ለምኔው የፍርድቤት ውሳኔ | ጠ/ሚ አብይ ፍረዱኝ
1:00:20
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!
Рет қаралды 96,174
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 461 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 283
@hanlove412
16 күн бұрын
እንደው ሽንት ቤት አትጣሉ እባካቹ ቢያንስ ሰው የሚያልፍበት ቦታ ላይ ይሻላል ቢያንስ ልጅ የራበው የእግዚአብሔር ሰው ያሳድገው
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
@@hanlove412 ልክ እኔ
@peacelove4778
15 күн бұрын
😢😢😢😢 እረ አዎ ሽንት ቤት ይሰቀጥጣል
@Wazemamekuriahaile
15 күн бұрын
👍🥰🥰
@emebetgirma2445
15 күн бұрын
ያገኙት ልጆች ለህዝቡ በማሳወቃቸዉ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ
@Tta8yimm1ooo
16 күн бұрын
ምን ጉድነው እኔ እዚህ ልጅ እዲሰጠኝ ጌታየን እለምናለሁ ሰው በየመንገዱ ያንጠባጥብል ምን አይነት ልቦና ኖሯቸውነው ምን አይነት እናትነትነው😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
15 күн бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ
@Elamine2013
15 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሽ!!
@Lolotesfay
15 күн бұрын
E./R Telkeniw Serawme Denkenaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalem-gk1yt
15 күн бұрын
ዘቡዬ ድምምፅሽን ስሰማው እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔመልካም ደግነትሽን እስካሁን ስላልተውሽውም ደስ ብሎኛል አሁንም ፈጣሪ ከአንቺጋር ይሂን በርችልኝ እናቴ
@seadaAli-o9z
16 күн бұрын
አላህየ አገራችንን አንተ ጠብቅልን የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ካንተ መገድ አታውጣኝ
@martagebremeskel1693
16 күн бұрын
አረ ምን ጌዜ ነው የደረስን እባክህ እግዚአብሔር አተ ታረቀን ይህን ሴይጣን አርቅልን 😭😭
@Didu-y8e
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት እባካቹ ዉጭ ሀገር ያለን ሰዎች የቻልነው ን እንርዳት ለዚች መልካም ስራ የምትሰራ
@melkamaraya8302
16 күн бұрын
Thanks!
@fikrieshitie230
15 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሃናንዬ ይህ መታደል ነው
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
15 күн бұрын
እግዚኦ አረ ምን ጉድ ነዉ😢😢ሀናን ታሪቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🎉በወጣ ይተካልሽ❤
@selamawitlegese9185
16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምህረት ያርግልን
@zedmamyu9027
16 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ስጠን 😢
@aynalemtaye7450
16 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእኛ ሀጢአት ህፃናቱን ለምን ለምን አቤት ይቅር በለን
@ADDISINFORMER20
16 күн бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@tigistdamene1928
16 күн бұрын
መስዬ እመወድሽ የማከብርሽ ባንቺ ሚዲያ ሰውለሰውን ስለጎበኘሽ እጅግ ደስ ብሎኛል በግሌ ምስጋናዬ የላቀ ነው እንደው ብትችዬ አንዴ ብቅ ብለሽ በእካል ብትጎበኛቸው አኣያንቺ ተከታዬች በርግጠኝነት ለመርዳት ቅርብ ናቸው ደግሞ ታረጊዋለሽ
@mbet1840
15 күн бұрын
ሃናን እየ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ ይበልጥ አከበርሁሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው❤❤
@memegreimi9226
16 күн бұрын
ምናለ ለሰው ቢሰጥ እኛ ልጅ አጣን ብለን ጠዋት ማታ እናለቅሳለን
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
😭😭😭
@alemkebede5848
16 күн бұрын
@@memegreimi9226 እመቤቴ መንታውን ታሳቅፍሽ።
@Joel-t9r
16 күн бұрын
በጊዜው የሚቀበል የለ ይሆናላ! እኛ ግን ምናለበት አዳብት አድርገን ብናሳድግ? ሁለት ልጅ አሳድጌአለው : እርግዝናዬ በልቤ እንደሆነ ይሰማኛል ከውለድኳቸው ይልቅ እነዚህ ያሳሱኛል: መውለድ ያልቻሉ ሰዎች በረከት ወደ ቤታቸው ቢያመጡ ብዬ እመክራለሁ::
@TadelechPaulos
15 күн бұрын
መውለዷ እንዳይታወቅ ነው እኮ የምትጥለው ዲቃላ ወለደች እንዳትባል የባህል ችግር ስላለ !!
@hanamarew
15 күн бұрын
እግዚአብሔር የማታ ሲሳይ ሰጠሽ። እድለኛ ልጅ መልካም እናት አገኘ። 🎉
@tegsetteka5377
16 күн бұрын
ወይኔ በጣም ይገሪማል😢 እግዚአብሔር አይጠፋ ያለ ነብስ ምን አይነት ጨካኝ እናት ናት 😭😭
@fatmasaeed6043
16 күн бұрын
አቤቶ ጌታ ሆይ በቃ በለን ጭቃኔችን በዛ እፉፉፉ
@ZenebuBedru
15 күн бұрын
ይቅር በለን 👆👆🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mariamkaliayu527
14 күн бұрын
መልካም የምታስቡት ሁሉ መልካምን ይስጣቹህ ፈጣሬ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን❤
@abeyaSheferaw
15 күн бұрын
አቤቱ በቃ በለን
@yemareyam21
15 күн бұрын
ሰው ለሰው በጎ አድራጎት ለ ጅማ ትልቅ ጥቅም ያለው ድርጅት ነው❤ ሀናን ታሪክ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏
@meskeremnisrane5515
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ከመልካም ቤተሰብ ያገናኛችው
@MdEt-v9l
16 күн бұрын
ለመስማት ይከብዳል❤
@warkwark6096
16 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ
@helensolabeba6548
15 күн бұрын
Haney God 🙏 bless you
@alemkebede5848
16 күн бұрын
ሁሌም ጥያቄ የሚፈጥርብኝ እንዲህ አይነት እናት ልክ ልጇን ጥላ ሰትመለስ አይምሮዋ ሰላም ይሆናል ተኝታ ታድለች ምግብስ ስትበላ ምን ይሰማታል መጣል ከባድ ውሳኔና ጭካኔ ነው ባይ ነኝ።
@bayatachnef4913
15 күн бұрын
Bettam
@SeadiSeadi-n7i
15 күн бұрын
እድሜዋን ሙሉ እምትሰቃይ ይመስለኛል አይኗ ላይ ይመጣባታል ሲያለቅስ ድምፁ ያቃጭልባታል እራሷን ትጠላለች እራሷን ትወቅሳለች የህሊና እስረኛ እስከምትሞት ድረስ
@alemkebede5848
15 күн бұрын
@@SeadiSeadi-n7i ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ስቃይ አለ
@Hdgfdh6543
15 күн бұрын
ሀናዬ በወጣ ይተካሽ❤
@afomibelen8123
15 күн бұрын
አቤቱ ታራቀን እቺ እናት ማህጸኗ ደግሞ አይቀፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምናለ የፈለገ ችግር ቤኖራባት ምን አለ ሰው ያለበት ብትጥለው በጌታ እውነት የጭካኔ ጥግ እር እናት አይደለችም ለጅብ ልጇን እምትሰጥ እውነት ፍርድን ይስጣት እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እናት ከጎንሽ ነን እውነት እንርዳሻለን እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻውን ያሳምርው
@goodnews2392
15 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ የእህቶቻችን እና እናቶቻችን ግፍ እሳተ ገሞራ አያንሰንም ትላላችሁ??? እግዚኦ ብያለው ለኢትዮጵያውያን "" ሴቶች"" ፣ ምን እላለው ብረግማችሁ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር አይወድምና ልብ ግዙ፣ እረፉ በእናንተ ምክንያት ኢትዮጵያን አታስፈጁ። እግራችሁን ሰብስቡ። በሄዳችሁበት እግር አታንሱ ። ምን ይላሉ እንደው???😢 እህት ሐናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊት መሆንሽን ባውቅም ቅን ልብ እንዳለሽ አይቻለሁና ዘመንሽ ይባረክ፣ እድሜና ትዳርሽ ይባረክ፣ ልጆችሽ ይባረኩ። እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@dfghtyui4174
16 күн бұрын
በጣም ያሳዝና 😢😢😢
@tadalachgetachwe5118
15 күн бұрын
መሲዬ ዱባይ መተሽ ስላየሁሸ በጣም ደስ ብሎኛል 💖💖💖💖💝💝💋💋💞💞❤❤😍😍😍
@AsnakechTafese-r3h
15 күн бұрын
ይቅር ይበለን! ያሳዝናል
@Alimengesha
16 күн бұрын
ሱብሀንአላህ
@mekiyamohamned915
16 күн бұрын
😢😢😢😢ወይ ዘዲሮበስራችንም መሬት እየከዳችን ነዉ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@ayshaahmed8148
15 күн бұрын
ታድያ መንቀጥቀጥ ይነሰን ዎይ 😭😭😭😭
@YAYA21-o6o
15 күн бұрын
እኔ ልጅ ስጠኝ ደም ዕንባ አለቅሳለሁ ሌላው ደግሞ ወልዶ ይጥላል 😢😢😢ልቦና ይስጣቸው😢
@DianMebratu
16 күн бұрын
የሚገርመው ይጥሉንና ሲያድጉ ይፈልጎቸዋል
@user-Nezhia
15 күн бұрын
ሳህ
@peacelove4778
15 күн бұрын
አቤቱ እኛ እኮ ሲያንሰን ነው እሳተ ጎሞራው የመሬት መንቀጥቀጥ አውሎ ንፋስ እረ ስንቱ ሲያንሰን ነው ሰው እንዴት እንደዚህ በልጁ ይጨክናል እንሰሳ ተሻለ ከሰው ፍጡር በላይ ያሳዝናል እናት ሆነሽ😢😢😢😢
@Seyoumtilahun1
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን
@bethel2
16 күн бұрын
ዉይ ግፍ 😢አቤቱ ይቅር በላቸው 🙏 የምችለውን እረዳለሁ ህፃን ተጎድቶ ማየት ያማል 😭
@Ema-Tube22
16 күн бұрын
ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ😊😊
@fikrieshitie230
15 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሄር ሆይ ማረንንንንን😂😂😂😂😂😂😂
@familyfirst2119
14 күн бұрын
ሰላም መሲ ብቻ እግዚአብሔር የዚህን ልጅ ህይወት ታደገው አሁን ችግሩ ደግሞ ወስደን እንዳናሳድግ Adoption ከሀገር ውጭ ተከለከለ እንደው ብቻ መንግስት እሄንን ነገር ቢያስተካክልልን እና ወስደን ብናሳድግ ድሮ ለውጭ ዜጋው ሰተው ሰተው ዛሬ ዘጉት እባክሽ መሲ በዚህ ጉዳይ የሆነ ነገር ስሪ ዘበናይን አለማመስገን ንፋግነት ነው በርቺ ሀናንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ♥️♥️
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
16 күн бұрын
አዬ አምልኬ፣ ማረን ይቅር በለን😢፣ እኔም የአክስቴን ልጅ እጅግ ጥሩ ሰው የተጣላን የሚያስታርቅ ዘመድ ወዳድ የሆነ ከቤቱ ጠርተው ለሊት በገና እለት እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ ገለውት እጅግ በጣም አዝነናል፣ ምን እንደመጣብን አናውቅም እንጃ ተጨካከንንኮ😢😢😢
@ruthm4237
16 күн бұрын
Egzaber yasnachihu...nefisun yimarew
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
16 күн бұрын
@ruthm4237 አሜን፣ ውይ እናቱና ባለቦቱ ሲያሳዝኑ በጣም በጣም ታሳዝናለች
@wegenwegen-n5j
16 күн бұрын
ውይ ከባድ ነው ምን አይነት ግዜ ላይ እንደ ደረስን ምንድነው ስው እንዲህ ጨካኝ ያደረገው አላህ ለሁሉም ቤተስቡ ለእናቱ ማስቻሉን ብርታቱን ይስጣቹ ከባድ ነው 😢😢 @@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@nebiatmehari9838
16 күн бұрын
😢Egzabher xenatu yesyachu ,Egzabher beaxeda genatu yekabelaw
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
16 күн бұрын
@nebiatmehari9838 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@alganeshgidey8463
15 күн бұрын
Hananeye abezetp yebarekesh 🙏🙏🙏
@hiwettesefu5479
16 күн бұрын
ልቤ ተሰበረ 😢😢😢 ግን ለምን ግን ለምን ፈልገን እንጂ ፈልገው እኮ አይደለም የሚመጡት በዝች ምድር ላይ ስንት ሴት እኮ አለች በየቤቱ ልጅ መውለድ አቅቷት የምታለቅስ ቃላትም የለኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@Alimengesha
16 күн бұрын
ስትመካራአይታአምጣወልዳመጣልይከብዳልልጆቸላያቸውእሳሳለሁእህህህህህመጣሉግንበጣምከፋ
@TruthEz
16 күн бұрын
@አሸናፊ መንገሻ ቃላቱ ተነጣጥለው ይጻፉ፦
@VipVip-oe5kl
16 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ እናት እንዴት💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@SaraMeitku
14 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢
@zeritutube
16 күн бұрын
ለጅብ ጥላዉነወ የሄደችዉ😢😢ምንስ ቢቸግራት 😢ዘጠኝ ወር አርግዘ ያችን የጭቅ ሰዓት አምጣ ወልዳ😢
@AsaAsa-j6s
16 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭👏😭😭😭💔😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@SenaitWaktola-w9r
16 күн бұрын
መስዬ ስወድሽ ❤️
@fjgdgg1538
15 күн бұрын
ቢንስ በምታምኑበት እምነት በር ብታኖሯቸዉ
@Hdgfdh6543
15 күн бұрын
ግን ወሎላይም ለተራቡ ወገኖቻችነንም ልንረዳቸዉ ይገባል😢
@EdenGetachw-i6y
16 күн бұрын
Afer yasebelat echi enat aydelchem
@BuzyeKifle
15 күн бұрын
እግዚኦ ዘገነነኝ አውሬ የሚበላው😂😂
@Tigisttigist-jw9vz
16 күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
@እሙሀሊድሀ
16 күн бұрын
ያርብ ከይር አሰማን ምነዉትጨቃከን ለምንግን
@YeshiTefera-n4r
15 күн бұрын
ኸረ ምን ጉድ ነዉ ሀገራችን ዉስጥ የገባዉ መአት ምን አይነት ሰይጣን ነዉ ሰዉን እንደዚህ አረመኔ ያደረገዉ
@yeshyemarr8303
16 күн бұрын
😢😢😢😢 እዴትነው አሰችሏቸው ወልደው የሚጥሎት በምንም አይነት ችግር ላይ ሊሆኑ ይችላሉ ግን ቢሆንም የወለደች እናት ልጨክን አይገባም ምጥ ተይዘን ወጥቶ እሰከምናየው ያለጉጉት በዛ ህመምላይ ሆነንኳን❤😢😢😢😢😢😢
@oumahmed965
16 күн бұрын
ማሰብ ራሱ ይከብዳል በጣም 😢
@tgtg3001
16 күн бұрын
አቤቱቱቱ ይቅርበለንን ማረንን😭😭😭😭🤲🤲🤲
@hamirwt8081
15 күн бұрын
አቤት አምላኬ የሆኘብን ምንድነው ምን አይነት ትውልድ የመርገምት ትውልድ ነው አንተ ዋጀን ይቅር በለን ከዚህ በላይ ምን በደል ምን አፅያት ልንሰራ እንችላለን ከዚህ በላይ ብትቀጣንም ስለሚገባን ነው ይቅር በለን
@KedraDjku
16 күн бұрын
እንደው ምን ይሻለናል ግን ምን አይነት አንጀት አላቸው።ህፃንልጅሲጥሉ
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ
15 күн бұрын
ሰው ልጆች ስጠኝ ብሎ እግዚአብሔር ይለምናሉ እንዲህ አይነት ደሞ ጨካኝ እናት የወለድት ይጥላሉ ምን አይነት ህሊና ቢኖራችሁ ነው ግን😭😭😭😭😭😭
@rozayouhanes2766
15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 አቢት ጭካኒ😢😢😢😢
@Hdgfdh6543
15 күн бұрын
አላህዬ ምነው ለኔ ብሰጠኝ ለሚጥሉ ከምሰጣቸዉ😢
@Useh58rpbs
16 күн бұрын
ይሄ ግፋችን ነው ዛሬ ማቢቂያ የሌለውን ዋጋ የሚያስከፈልን
@Tube-uf9gb
15 күн бұрын
ማሳደግ ካልቻላችሁ አትዉለድ እረባካችሁ ሴቶች ሆይ
@rahel6046
16 күн бұрын
ሐናን ታሪክ ስወድሽኮ ❤
@Aaa1-k8o
16 күн бұрын
እግዚኦ ሀመርነ ክርስቶስ😢😢ምነው ጉድ ነው😢😢
@gezahegnelambebo6691
16 күн бұрын
ወዴት እየሄድን ነው በጣም ያስፈራል ያስደነግጣል
@Eskedar-bw9ox
16 күн бұрын
ማሳደግ የማይችሉ ከሆነ ለምን ይወልዳሉ🤔
@birukgetachew5800
16 күн бұрын
ሲሸረሙጡ ነዋ
@Somayube
16 күн бұрын
ግን ምን አይነት ልብ ይሖን ያላችሑ እንዴ እናት መሖን ካልቻላችሑ ምናለበት ለሚያሳድግ ብትሰጡ በስማም እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ እንዲ የምታደርጉ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢
@saraaamarech5920
15 күн бұрын
ዊይ፡ፈጣሪ፡ሆይ፡ምነው፡እንዳው፡መቃብር፡ቦታ፡ሰው፡በማይሄድበት፡መጣል፡ምን ጉደኛ፡እናትናት፡ትረፊ፡ያለ፡ነፊስ፡ፈጣሪ፡ያሳድገው፡እናንተም፡ፈጣሪ፡ይስጥለን❤
@OMANWAR-v9u
16 күн бұрын
ለምን እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ ሀጥያት እየበዛ ነው ፈጣሪ እየተቆጣ ስለሆነ እባካችሁ ለሰው ስጡ ወይም ሰው የሚያገኛቸው ቦታ አስቀምጥዋቸው ምን ዓይነት ልብ ነው ያላችሁ ተጠንቅቃችሁ ኑሩ ።
@mimiak325
16 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ነው😢😢😢
@zahraliban5714
15 күн бұрын
እንደተባለው አዳሪ ትምህርት ቤት የሚኖሩ አልያም ክብራቸውን ለመጠበቅ የሀብታም ልጆች ቁጥጥር ስለሚኖርባቸው በቤተሰብ ሊያደስጉት ይችላሉ።
@GenetMulgeta
16 күн бұрын
ሸገር እንፎ እናመሰግናለን ለስሙ ጅማ ሚድያ አለግን አንች እዝህ ድረስ መጠየቅሽክብረት ይስጥልን
@EdlawetEdl
16 күн бұрын
ምንአይነት ጉድ ነው እንዴት ሰው የወለደውን ይጥላል
@SaudiKsa-m6x
15 күн бұрын
እ😢😢😢😢ልጁ እግሩ ተበልቶነው ያለቺው ምነው ከመቃብር ከምትጥለው ወደመደር ሰው ወዳለበት በጣለቺው ምን ጨካኝ እናት ናት😢😢😢😢
@ShegedefKume
14 күн бұрын
ሀናን ምርጥ ልብ ያላት ሴት
@tregeocell2094
16 күн бұрын
ለመስማት የምዘገንን ነዉ ምን አብነት ጉድ ነዉ እየ ሰማን ያለነዉ
@حموديالكنك-ف4ظ
15 күн бұрын
ወይኔ አምላኬ ሲያሳዝን እዛ ውስጥ ሆኖ ይጫወታል
@fekernehelave7884
15 күн бұрын
Ewntm ,yemat wirk yenent 😢allh yasdghi
@ቶማሰ2024
16 күн бұрын
የመድሀፈ ቅድሰ ሰም አዉጭለት
@MeseretGemechu123
15 күн бұрын
አይ አንተ ፈጣሪ ይቅር በለም እባክህ
@tadelakidane101
16 күн бұрын
Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen 🙏
@OfficialKidist
16 күн бұрын
በፈጣሪ በዚህ ልክ ጭካኔ 😰😰
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
ምን አለ እግዚአብሔር ለእኔ በሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@haadhajiruu3494
16 күн бұрын
እህቴ አላህ ይስጥሽ የኔናት
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
@haadhajiruu3494 አሜንንንንንንንን ያራብ😭😭😭😭😭 የማርርር
@haadhajiruu3494
16 күн бұрын
አሚን አሚን እህቴ ለኔ ዱሀ አድርጉልኝ ረመዳነ ሲገባ ነው የምወልድ ጨንቆኛል
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
@@haadhajiruu3494 በሰላም ወልደሽ ለመሰም ያብቀሽ አላህ የኔ ውድ😘😘😘👪
@MeskiyaMusefa
16 күн бұрын
ምን፣ጉድ ፣ነው፣አስከፊ፣ዘመን፣ነውአለህ፣ሆይ፣አንተ፣ድርስልን
@ያሸናፊእናት
16 күн бұрын
😢😢😢😢እባካቹህ እንደዝህ አታድርገ ካልቻላቹህ ለጅርጅት ሰጡ አምጣቹሀ ወልዳቹህ መጣል በስማም ተው ተው ያለ በደላቸው ህፃናትን አትጉድ ፈልገው አልበጠ እናተ በምሰሩት ስተት እናሱ ለምን ዋጋ ይክፈሉ😢😢😢 ያማል
@tewodirisanibese
15 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ አስበን
@hirutkidane8622
15 күн бұрын
Betam yasaznal😭😭😭
@ኤማ-ጠ3ሐ
16 күн бұрын
ምን አለበት ለኔ ብትሰጡኝ 😢
@ya-mariam-setuta
16 күн бұрын
ጅማ ላይ ሚጣሉ ልጆች በዝተዋል እንደሰማሁት ከሆነ ከወደ ዮኒቨርስቲ ነው እና የጊቢው አስተማሪዎች ትኩረት ቢጥሉበት
@seblebelay8573
16 күн бұрын
እውነት ነው እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ 3 ተጥለው የተገኙ ልጆችን ያሳድጋሉ ሲገኙ ገና 3 ቀን ቢሆናቸው ነው
@momo9071
16 күн бұрын
ለትህምርት ሚንስትር አሳውቁልን ወይም ለየቨሪስቲ ፕሬዚዳንት አሳውቁ
@nigisttadesse4873
15 күн бұрын
ሀናን እንደኛ
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
አንድ ልጅ አጥቶ እንዴ እኔ ይሰቀያል አንድ ደግሞ ይጥላል አቤት የዚህ ዓለም ነገር ሁሉ ነገር አለኝ ግን ልጅ አለ... ሳስብ ይካፍኛል 😢😢😢😢😢😢😢
@memegreimi9226
16 күн бұрын
እኔም ያው ነኝ የሚለፍው ለነው የሚሉኝ
@bafanamemehiru6442
16 күн бұрын
@@memegreimi9226 አይዞን እህቴ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይሰከልናል
@hanabelayneh4345
16 күн бұрын
አይሽ የኔ እህት ሁሉ አምላክ በፈቀደው ግዜ ይሆናል. እንደ ሳራ የምትስቂበት ቀን ይመጣል
@Workm9
15 күн бұрын
Hanan tariq Egzhaber yestsh
58:11
በ ቁርባን ያገባሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ ! እሱን ብዬ ነበር ከ አረብ ሀገር የመጣሁት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 50 М.
1:00:20
የድምጻዊት ምናሉሽ ረታ መንታ እንባ | ፊልም ለምኔው የፍርድቤት ውሳኔ | ጠ/ሚ አብይ ፍረዱኝ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 213 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
6:22
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
15:52
እራት በልተን እንደተኛ ድምፅ ሰምቼ አጠገቡ ስደርስ ህይወቱ አልፏል!አሁን ልጆቼ ሲተኙ አላምንም @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 30 М.
1:14:12
ልጇን እና አስፋው መሸሻን ምን አገናኛቸው?@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 100 М.
56:04
ከ ግሪስሊን የበለጠ ቆዳን የሚያለሰልስ የለም!! የቆዳሽን አይነት ቤት ውስጥ ሆነሽ ማወቅ ትችያለሽ!! #amleset #amlesetmuchie #doctor
Amleset Muchie
Рет қаралды 169 М.
1:04:19
መቅደስ ፀጋዬና የልጄ ህልፈት መጨረሻ!...በልጄ ሞት ቤተሰቦቼ ተሳለቁብኝ!.... የአርቲስትና የሜካፕ ባለ ሙያ ሳባ ፍርድአወቅ ክፍል አንድ
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 233 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 271 М.
27:48
ዘማሪት ሶፊያ ከሞት አፋፍ ተረፈች "ራሴን ለማ*ፋት ገመድ ውስጥ ገብቼ ነበር" ነብይ አለማየሁ ጀንበር! @Shalom-Tube 22 January 2025
Shalom Tube
Рет қаралды 36 М.
10:26
የ ሀና ቤተሰቦች ተገኙ”በዚህ ሁኔታ እናያታለን ብለን አልጠበቅንም”|ልጇን ከጅብ ያተረፈችው እናት|@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 64 М.
52:34
አወዛጋቢው ታሪክ! በ DNA የተለያዩት አባት እና ልጅ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 93 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 989 М.
19:08
🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 414 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН