ሰአዲና አሊ ቤት ጉድ ያላት ሰራተኛ መጣች

  Рет қаралды 191,090

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 729
@zehara53o
@zehara53o 10 ай бұрын
ረምልዬ ደረሳው አብድጋ ስሪ በአላህ ሁለታችሁም ትወና ትችላላችሁ ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 ай бұрын
😂😂😂😂 አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጄራ ይስጠን ❤❤❤❤
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 10 ай бұрын
አሚን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 10 ай бұрын
አሚን
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ 10 ай бұрын
አሚንን 🤲🤲
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@semiraymer7562
@semiraymer7562 10 ай бұрын
አሚንንንንያረብ
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 10 ай бұрын
ረሚሊ ስአድ ሚራት አችደሞ አማት ሁናች ስሩልን❤
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@AminaAmina-oo4tz
@AminaAmina-oo4tz 9 ай бұрын
@alinaalina212
@alinaalina212 10 ай бұрын
ረምላ አች አሠሪ ሠአዳ ሠራተኛ ሑናችሑ ሥሩ በተለይ እጀራ ቆጥረዊ የሚወጡ አሠሪዎችን አገራችን ላይ ያሉ አሠሪዎችን ሥሩልን
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 10 ай бұрын
እ እጀራ ቆጥረዉ የሚሂዱ አሉደ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
@@zinatzinat-b4r አወ
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 10 ай бұрын
​@@zinatzinat-b4r😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 10 ай бұрын
​@@zinatzinat-b4rአወ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@AneesaKonjo
@AneesaKonjo 10 ай бұрын
ረምሊ አብዲ ወሎጋ ስሪልን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 10 ай бұрын
አወነት ነወ
@semiraymer7562
@semiraymer7562 10 ай бұрын
ትክክክል
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 ай бұрын
አወንእጠብቃለንእረምልየ
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 10 ай бұрын
ረምላ ክክክክክክ
@Seada-f4u
@Seada-f4u 10 ай бұрын
እውነት ነውእጠብቃለን
@sihamtube3115
@sihamtube3115 10 ай бұрын
እኔ እምለዉ ግን እንድህ አይነት ሰራተኛ አለዴ ኧረ እረምሊ ተይ ቀለል አድርጊዉ 😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@TibaTube-yo2bh
@TibaTube-yo2bh 10 ай бұрын
እን እዴዚህ ነኝ ከመዳሜጋ። ስራ ይዥ። ሌላ ስራ ስታዘኝ እራስሽ ስርው እላታለሁ
@Ethio7745
@Ethio7745 10 ай бұрын
ወላሂ አሳቅሺኝ እሷ በልታለች አላለችም😂😂😂😂😂
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ረምላዬ ሁሉ ነገርሽ ሲያምርብሽ ረቢ ይጨምርልሽ እህቴ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@kewusermedia
@kewusermedia 10 ай бұрын
ረምሊ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ማሻ አሏህ የኔ ትቧለል 😍🤣🤣🤣🤣
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 10 ай бұрын
2እንጀራ በልታ ትንሽ በልቻለሁ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂ሆሆሆ ግን ይች ሴትዮ ደህነኛናት😂😂😂
@AlexWolloo
@AlexWolloo 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብ
@FikirJon
@FikirJon 10 ай бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ ትምህርት ነው ጋሽዬ ጋሽዬ ብላ ሞተች እንጂ ጥሩ ነው
@seadatube1510
@seadatube1510 10 ай бұрын
ረምላየ ❤❤ የናፈቀኝን ሳቅ ነዉ ያሳቅሽኝ❤❤😂😂😂😂😂 👍👍👍👍👍 ለይኩዋት😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ሱሱዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እና ምንየ ልበለወት አላለችም አየ እረምሊዬ አይለያችሁ ❤❤
@Hayubeauty
@Hayubeauty 10 ай бұрын
.😂😂😂😂😂😂ክእክ እረምላ ጉድ አፈላሽ ጨጎራቸው ይነሳል😂😂😂😂😂🎉🎉ወደሁ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
በስዴት ያለነዉ አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን #ደምሩን
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 10 ай бұрын
አሚን
@semiraymer7562
@semiraymer7562 10 ай бұрын
አሚንንን
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 10 ай бұрын
አሚን እንዛመድ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
@@tube-ve7ce ደምሪኝ እመልሳለሁ
@tuba6802
@tuba6802 10 ай бұрын
ራምሊየ የኔውድ ትወና የግልሽ❤❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 10 ай бұрын
አረ እላምሊ በሳቅ ገዴልሸኝ ክክክክክክክክክክ ዴሞ ሰራተኛ እንዴዚህ ዝንጥ አርጋነውንዴ መች ሰራተኛ መሰልሸና መዳም ነወ የምትመሰሊወ ክክክክክክ
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 10 ай бұрын
ጎደ ማሻአላህ ምርጥ የቤት ሠራተኛ ተመቻችሁኝ በረቱ
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 10 ай бұрын
ትሁና ምን ያንሳታል ያሳቀኝስ ሰውየውን በግድ ብላ እያለች ለእሷ አሁን ነው የበላሽው ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 ай бұрын
ክክክክ
@fatum164
@fatum164 10 ай бұрын
እረምላዬ❤የኔውድ❤ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ❤ ስታስቂ ደሞ😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ፋፍዬ ደምሪኝ
@housemaid2874
@housemaid2874 10 ай бұрын
ረምሊ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወላሂ በቃ ትችያለሽ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 10 ай бұрын
ሁለት እንጀራ ላይ ተብሎ ቀመስ አላለችም ስንት ስበይነው በላሁ እምትይው😅
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 10 ай бұрын
ግን ሰው ሁላ ጎበዝ ነው እኔኮ ዴህናይቱ ግልፍጥ ነኝ እስቃለሁ😂😂😅😅 አያስችለኝም
@user-fufakfa
@user-fufakfa 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 10 ай бұрын
እራምላየ አብዱ ጋርነዉ ሥሩ እሡጋር ይበለጥ ያምራል
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 10 ай бұрын
አንቺን ልጅ ስወድሽ የልጅ አስተዋይ ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 10 ай бұрын
ክክክክክ ከሁለት በላይ ምን ልጨምሪነው በዚህ ኑሮ ውድነት ወይ አንች ልጅ😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
😂😂😂
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሙሀሚድን
@እሙሀሚድን 10 ай бұрын
ክክክክክ ረሚላዪ ደሞ ዛሬ ሰራተኛ ሁነሺ መጣሺ ክክክክ በሰዉቤት አዋቂመሆ አይከብዲም ኪኪኪ
@Ethio7745
@Ethio7745 10 ай бұрын
የልጁ ነገር የኔ ማር😂😂😂
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 10 ай бұрын
ክክክክክክክክ ዉይ ጋሽየ ስትይ አጎቴን ትዝ አስባልሽኝ በሰሙ እንድነጠራዉ አይፈልግም እና ጋሽየ ነበር የምንለዉ እፍፍፍፍፍ ቤተሰቦቸዋ ናፍቃችሁኛል
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@huseinahmed1063
@huseinahmed1063 5 ай бұрын
😂😂😂ድራማ መሆኑን እያወኩ አንቺ ለምታወሪው እኔ ተሳቀኩ ወላሂ። ምንምአይልም ኣሪፍ ነው እናም ግን ከጀርባ የ TV channeluን መርጠው ይክፈቱ ለልጃቸውም ጥሩ አይደለም በዚሁ አጋጣሚ ለነ አሊ አድርሽልኝ!!!" ebs music"
@Erahmabintbaba
@Erahmabintbaba 9 ай бұрын
አሊ ግን ሳቁ እያመለጠው በመሀል ከትዋናው እየወጣ ነው😂
@MhammedHassen-v2b
@MhammedHassen-v2b 9 ай бұрын
እዉነት በጣም ነዉ ያዝናናቹይ ይምቻች❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
አረተዉ እረምላ የደሴልጅ ቤቶ ሸዋበር መገሻጓራ ማሪያምሠፈር አልፎ ነወይ ንገሩኝ ሥሟም መልኮም እሣኑ ቁጭ በአላህንገሩኝ ናትወይይይ ረምላየ ካየሽዉ መልሽልኝኝኝ❤ ኮመቶች ታወቃችሁንገሩኝኝኝኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
ሀታ አረማመዶ እራሦን እረምላን ኡኡኡ የመልሥ ያለህ
@remlalemma
@remlalemma 10 ай бұрын
አዎ 😂😂አረማመዴንም ታውቂዋለሽ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
@@remlalemma ቀላል እቤቶ ሁሉ ገብቻለሁእኮ ግን በጣም ተቀየረችብኝ ሌላቪድወ አይቸ ሀቢብ ሥትል አወኮት ያገኘሆት መሠለኝግን ወላሂ
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 10 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ረምላዬ🎉🎉🎉
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 8 ай бұрын
ምግብ አለመላታቸው በጣም ጥሩ በዚሕ ኑሮ ውድነት በጣም ደሥ ይላል
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ 10 ай бұрын
እረ ተይ እራምላ ተይ ወላሂ በሳቅ ገደልሺኝ የራሴን ታሪክ አስታወሺኝ
@k2910
@k2910 10 ай бұрын
እስላምአሊይኩምወራህመቱሊላሂወበረካትሁ እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ ክክክክጎድእኮነው
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 10 ай бұрын
የዛሬው በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂ረምሊ ጋሺየ ብለሺ ልሞቺ እህህህህበሳቅ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@fgty4821
@fgty4821 10 ай бұрын
😂😂😂😂እኔ በሷ ቦታ ብሆን በጀበናዉ የምመታት ይመስለኛል
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 7 ай бұрын
ሪምላ ጎበዝ ትወና።
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 10 ай бұрын
አማት እና ምራት ሆናችሁ እኮ 😂😂😂
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ረሙ መቱውን ትችይበታለሺ ክክ😂😂
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 10 ай бұрын
እረምሊ ትችያለሽ አብዱጋ ስሪልን ሪደዋን ልጅ ሚፍታህንምጨምረሽ
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ማናት መዳሟ 😂😂ረምሊ ማሻአሏህ ሁሉ ነገር ይሳካልሻል
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 9 ай бұрын
የኔ ውዶችየ ደሥ ሲሉ የሚሥቲቱ ትዕግሥት ገራሚ ነው እኔ ብሆን አናቷን ነው የምላት ሺ ግዜ ጋሺየ እያለች😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetnegash3152
@genetnegash3152 9 ай бұрын
ጠጋ ጠጋ አበዛችኮ😂😂😂😂😂
@emutube818
@emutube818 10 ай бұрын
😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 10 ай бұрын
ወይኔ ራምሊ 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👍👍
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube 10 ай бұрын
እርምሊ😂😂😂😂😂😂😂😂ጋሽየ
@ShamsAjman-ro4rs
@ShamsAjman-ro4rs 10 ай бұрын
በጣም የሳኩት ምን ም አልበላሁም ሁለት እጀራ በቻነዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ 10 ай бұрын
ረምሊየ ስወድሽ ከአብዱ ደረሴ ጋር ስሪልን ❤ ሰአዲ ምን አይነት ሰራተኛ ናት የገጠመችሽ 🤣🤣አደከመችኝ በሳቅ ጋሽየ ብላ ሞተች
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@MohamedAhmed-yh7ny
@MohamedAhmed-yh7ny 10 ай бұрын
እደዚ አይነት ቁሻሻ ዋሬ ባይወር ምን አላባት እንዴት ታስጣላላቺ
@RabyYouTube
@RabyYouTube 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ራምላ ትችይበታለሺ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 9 ай бұрын
ሰራተኛ በሎ ዝም በሳቅ ልደፋኝነዉ😂😂😂
@maryamaali1414
@maryamaali1414 10 ай бұрын
አንዲት እንዱኒሢያ እህቷ ቤት እምሠራ ሥትሄድ የባባን ነገር አደራ አደራ እያለች የሄደች ይሄን አይወዱም ይወዳሉ ሥትል እንደሧ😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምረኝ ዉድ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 10 ай бұрын
@@zikratube1892 ኢንሻ አላህ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 10 ай бұрын
እረምሊኮ ድራማ ትችላለች በርቺ ሁሉም ያምርብሻል
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 10 ай бұрын
ሰርታእደምታቅአታቂምታቃለች ትታውእጅ
@ሀያትቢንትአወል
@ሀያትቢንትአወል 10 ай бұрын
አይ ረምሊ ስወድሽ እኮ ወረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሠአድ በጡዋቱ ቅቅሉንም ገንፎውንም በጡዋቱ😂😂😂😂በልተሻል አሉ
@fafitube2448
@fafitube2448 10 ай бұрын
ረምሊየ በአላህ አብዲ ወሎ ጋ ስሪልን የኔ ዉድ በተለይ በቀደም የለቀቁት እነሠአዲ አች ጋ ቢሆን ዋዉ😂😂😂😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉድ
@fafitube2448
@fafitube2448 10 ай бұрын
@@zikratube1892 እሺ
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 10 ай бұрын
አብዲ ወሎ ጋ ስሪ ደሞ ሪምሊ ሰአዲን ሰራተኛ አድርጉና😂😂😂
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 10 ай бұрын
ረምላ በጣም ችሎ ታ አለሽ አብዲ ወሎ ጋር አባወራ ና እመ ዋራ ሆናችሁ ስሩ
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 ай бұрын
ሀቢብ ድረሥ ክክክክክክ
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 10 ай бұрын
ማሻአላህ ሰአዲ ከሰራተኝነት ወተሽ በሰራተኛ ለመቀለድ በቃሽ ለኛም አላህ ለዚህ ያብቃን
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
በጣምኢንሻአላህ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 10 ай бұрын
ፈታ አረግሽኝ አረምላዬ የኔ ዉድ ሁሊም ሳቂልኝ😂😂😂😂
@ሒወትተለዋዋጭናት
@ሒወትተለዋዋጭናት 10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ሪሚሊ ስወድሽ ደርሳው አብዱ ጋ ትስማሙ ነበር
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 10 ай бұрын
እኔ ይሄትወና እዉነት ቢሆንና በሠአዳ ቦታ ብሆን ነጫጭቻት ነበር😂😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 10 ай бұрын
የምር እኔም አለቃትም እንደ ባልሽን ልቀማሽ አለች እኮ አረ ስአዲ ቻይው ይች ባለጌ ሚስጥሩን አወጣችው 😂😂😂😂😂😂😂እየበላችሁ ነው የምትውሉት አላለችም ስአድን😂😂😂
@tybahty2881
@tybahty2881 10 ай бұрын
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 10 ай бұрын
ክክክክክክክ ያረቢ እንደዉ ረምሊዬ በጋሽዬ ጨረሽዉ
@anshaalmu7950
@anshaalmu7950 10 ай бұрын
ሳዳ ያረቢያ መድሊሱ ስንት ነው የገዛሺዉ ባዓላህ ንገሪኝ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 10 ай бұрын
ረምየ ይመችሽ አንድ ቆየት ያለ ሁሌ ሳየው የምስቅበት ቢድወ አለ የአሊ እህት ሁነሽ የሰራሽው ሰአዳና አሊን አውፍ አልሽ የምትይበት ትዝ ካለሽ ሁሌ ሳየው እስቃለው ትችያለሽ በጣም ነው ምወድሽ❤
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 10 ай бұрын
ዊይ ረምላዬ ስወድሽ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
ቅድም የልጆቹን ትራፊ ሁለት ትሪ ሟጥጫለሁ ሁለት እንጀራም ላይ ወጥ ፈሰስ አድርጌ ቀምሻለሁ ከነጋ እህል አልቀመስኩም አላለችም 😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@حسابستور-ن6غ
@حسابستور-ن6غ 10 ай бұрын
በዚህኑሮሁለትእንጀራ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
የኔውድ አላህ ይጠብቅሸ እምወድሸ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ 10 ай бұрын
ረምሊ አብዲ ወሎ ጋር ሥሪልን 😂😂
@semirahssen
@semirahssen 10 ай бұрын
እረምላዬ 😅😅😅😅😂😂😂 ከአብዲ ጋር ስሪልን ደስ ትላላችሁ😂😂😂😂😂
@عقابالقحطاني-ط1د
@عقابالقحطاني-ط1د 6 ай бұрын
አረኡኡኡኡ😂😂😂 በሳቅሞትኩ😂😂😂😂 ደፋርርር
@ansha6059
@ansha6059 10 ай бұрын
ክክክክክክክ አብዴ ወሎ ጋር ስሪልን ረምላ ሁላታቻሁም በደንብ ችሉታ አለቻሁ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@ansha6059
@ansha6059 10 ай бұрын
@@zikratube1892 አመልስለሁ ደምሪኝ በኩሚንት እምጣለሁ
@زينو-م7ت
@زينو-م7ت 10 ай бұрын
አየ እረምላየ እኔ ላቺ አፈርኩ ስትናገሪ መዳም ብትሆን እስኪ አደየ ጋሼ ስትይ ብሰማሽ ይዘዋለይ ብላ ታቅሽ ነበር
@LeylaYumam
@LeylaYumam 9 ай бұрын
እንጄራ ናፍቆኛል ማነዉ የናፈቀዉ እንዴኔ በላይክ
@አባቴናፋቂ
@አባቴናፋቂ 10 ай бұрын
እህ ረምሊ የኔ ቅመም ታስቂኝ አለሽ😂😂😂😂
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 10 ай бұрын
ማአሻአላህ ታምራላችሁ ቀትሉበት አላህ ይጠብቃችሁ🎉
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@lubabakonjo4637
@lubabakonjo4637 10 ай бұрын
ክክክክክ ወይ ከዳማነት እዴትነዉ አረምሌ ክክክክ ጋሸዬጋር አታዉሪ መዳም ትቀናለች
@jemalmd
@jemalmd 10 ай бұрын
ጋሼ ተመቼኝ 😂
@sofitube7147
@sofitube7147 10 ай бұрын
ሰወነታቸወ ያሳክካቸዋል😅😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 10 ай бұрын
😂😂😂😂ማዳምን ነበር እደዝህ ብሎ ማቃጠል ክክክክ ሠአዳ ምታወራው ሁሉ ጠፍባት ክክክክክ😂😂😂😂😂
@حياةعلي-و5و
@حياةعلي-و5و 10 ай бұрын
ክክክክ ልጆቹ የደከሯት እናሁለትእንጀራወጥፈሰስአርጌ ቀመስአድርጌያለሁ እንጅ ምንምአልቀመስኩ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 10 ай бұрын
አሊ! አንተንማ የሚደፋ ይድፋህ! ወራዳ ልክስክስ! Prank ቢሆን ደስ ባለኝ ነበር። ታግሸ ማየት ስላልቻልኩ
@تبتيبتبتي
@تبتيبتبتي 9 ай бұрын
@ImranMohammed-fr2en
@ImranMohammed-fr2en 10 ай бұрын
እኔ የምለው በቲቪ የምታዩት ምንድን ነው አላሕ ያስተካክላችሑ
@jemalhassen8154
@jemalhassen8154 9 ай бұрын
ጋሽዬ ሸሪያው ይፈቅዳል ደርቡት ጋሸዬ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 10 ай бұрын
አይይይ ረምላዬ ትችይበታለሽ እኮ ❤❤❤😂😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 10 ай бұрын
ባንድ እንበላለን ስትል እሳ ቁጭ ብላ አቅርቢ አላለችም ስአድን ሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂አንች ከመጣሽነው የተውኝ ጋሽየ አላለችም😂😂😂😂😂😂ስአድ ቻይው
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 10 ай бұрын
እኔ በሷ ፈንታ ቀናሁኝ በሰአዲቦታ ብሆን😢😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 10 ай бұрын
@@zikratube1892 ወይየ
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ክክክክ አረ ረምሊየዋ በቦርከና አላልሽም ክክክክክ የኔ ውድ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 10 ай бұрын
ክክክክክ አረ አንችሰ ልታፋች ነወ የመጣሸወ ልብሰ ልታጥቢ አይዴለም የመጣሸወ
@halimahassen7378
@halimahassen7378 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወዮ ረምላ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክክ
@rihantube4338
@rihantube4338 10 ай бұрын
ጋሼ በውስጣቸው ደስ ብሏቸዋል
@zeburaumer618
@zeburaumer618 10 ай бұрын
😅😅
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 10 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረወዬ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
😂😂😂
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 10 ай бұрын
የኔውድ ረምላየ ሥወድሽ ወላሂ😅😂❤❤❤
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ልዩናችሁ ❤❤❤
@hawawalo662
@hawawalo662 10 ай бұрын
እረምላ ከአብዲጋር ትስራ የምትሉ
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 10 ай бұрын
ግን ምንድናት ሰራተኛናት ወይስ ዝምብለው ድራማ መሆኑነው😂😂😂አልገባኝም የምር
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 10 ай бұрын
ረምልየ የየየየየኔ ❤❤❤❤❤❤ 100K ገብተሽ በቅርቡ እንይሽ
@mekiamekia459
@mekiamekia459 10 ай бұрын
ሰአዲ ፅናቱን ይስጥሽ ረምሊ በጋሽዬ ልትሞት ነው ከፍል (2)ከአብዲ ወሎ ጋር እንጠብቃለን
@hevdgd9858
@hevdgd9858 10 ай бұрын
ሁለተኛዋ የኢ ቢ ኤሷ መቅዲ ትመስሊያለሽ ደስ ትያለሽ
@gjguggjh1187
@gjguggjh1187 10 ай бұрын
እረ ያችስከፋ እረምለሰየ ምንየ ልበለወትአላለይም😂😂😂😂
ልጆቸ ትናንት በመጣች ልጅ ለወጡኝ
8:02
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 9 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
ደረሴ እና እኔ ሳናስበው 4ኪሎ ገባን
10:06
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 17 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች
9:52
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 22 М.
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
ሀቢብ የባሰውን ጉዴን ነገረኝ አልቅሸ ይቅርታ ጠየኩት
8:03
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26