KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንዴት እንደወደድኩት❗️ስሩና ተጠቀሙበት በተለይ ለሳሳ ለሚነቀል ለሚበጣጠስ ፀጉር// hair growt
15:08
ይሄን ካወቅን በቀላሉ ለውጥ እናያለን❗️ ለቻሌንጁ የሚጠቅመን ቪዲዮ!/ how to know our hair porosity and what to use
16:57
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
ከግንባር ለሸሸ የፊት ፀጉር ማሳደጊያ የእውነት መድሀኒት ነው // grow you from damage here with this magic 
Рет қаралды 89,385
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 578 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 400
@meskitube16
Ай бұрын
ይሄን ከቻሌንጃቹ ጋር ጀምሩት የፊት ፀጉር ለማሳደግ የምትፈልጉ የሮዝመሪ ቅባትም ሰርታቹ❤
@rahamarahama9670
Ай бұрын
አህለን ማሚ እኔም እጠቀማለሁ እናመሠግናለን ለሚመቸው ሰው ለውጥ አለው በየቀኑ ተተጠቀሙ ዘይት ትንሺ ወይም ክሬም ተጨመሩበት አይደርቅም
@hidayaa2528
Ай бұрын
መስኪዬ ፌሻል ፌስ መሰራት እንዴት ነው እና ሴራቪ ምናምን ፉት ያሳሳል ይባላል እንዴት ነው
@kidankidankidankidan7031
Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን መስክዬ የኔ የፊቱ እንክት ብሎብኛል ቻሌንጁን በደንብ እየተከታተልኩ ነው ❤❤❤
@rahamarahama9670
Ай бұрын
@@kidankidankidankidan7031 አብሺሩ ያድጋል ተንከባከቢው
@BrtukanTeklay
Ай бұрын
የፊት ብቻ ነዉ የኔ ከዉሃላ አጭር ሆነበኝ
@MistreGirma
Ай бұрын
መስኪ የእኔ ባለውለታ በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለው በቅድሚያ፤እመቤቴ የጎደለሽን ትሙሉላልሽ፤እግዚአብሔር ይስጥልኝ! 🙏 አንቺን በማየቴ እኔም ጎብዤ ፀጉሬ አደገ ጎንጆ ሆነ። ትገረሚያለሽ ፎቶ ብልክልሽ የበፊቱ እና የአሁኑንን... እንደውም ሌሎችን ሁሉ ማስተማር ጀምሪያለው because of you😊 ፀጉር ላይ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየርሽው በእውነት በጣም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
@fffdyh5303
Ай бұрын
ምን ተቀብተሽ ነው ለውጥ ያገሽው
@lidiya727
19 күн бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነው እኔ ፀጉሬ ሊመልጥ ነው😢😢😢
@soofiyasoofiya576
Ай бұрын
መሰኪዬ በጣም አመሰግናለው የምታደርጊውን ሁሉ እያደረኩ ፀጉሬ ለውጥ አምጥቶአል የኔ መካሪ ተባረኪ ናይላላላላላዬንናናታታታታታታንን ሳሚልኝ
@kidisttilahun1977
22 сағат бұрын
የኔ ውድ የምታስረጅበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም አስረጅን
@Eldana-j5j
Ай бұрын
መስኪ ዛሬ የሰራሽዉ ቪዶዎ ለኔ ፀጉርነዉ አመሰግናለሁ ያንችን ቪዲዎ እየተከታተልኩ ፀጉሬ በጣም ለዉጥ አለዉ በርች መስኪ❤❤❤
@AbebaTirukelem
Ай бұрын
መሰኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም ምርጥ የፀጉር ማሳደጊያ ነዉ ያሳየሸን እመብርሃን ትጠብቅሸ ከእነ ልጆችሸ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሸ ዉዴ❤❤❤
@tsiongezahegn3054
Ай бұрын
ወይ መስኪዬ ስወድሽ እኮ ችግሮቼን ነው እያነሳሽ መፍትሄውን የምትነግሪኝ ተባረኪልኝ ልጆችሽ ይደጉልሽ ባልሽ ውሎ ይግባልሽ የኔ መልካም
@rahamarahama9670
Ай бұрын
@@tsiongezahegn3054 አሚን አላህመ አሚን ለሁላችንም
@Dana-fy2bu
Ай бұрын
የኔንን ጉድ ዛሬ ነገርሽኝ መስኪ አመሰግናለው ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ መልካም❤❤🎉🎉🎉
@simretafework9974
Ай бұрын
ስወድሽ😍ቅን ደግ ቆንጆ ሁሉን አስተካክሎ የሰጠሽ ተባረኪ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
Ай бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለው የኔ የፍለፊት ፀጉሬ ተልጧን አሁን ባልሽው መሰረት እጠቀማለው መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
እኔ እኮ መስኪን የምወዳት በዩቱብ ብዙ ነገሮችን እያመጣች ስለምታሳየን ብቻ አይደለም እኔ መስኪን የምወዳት የማከብራት እንዲገባን ተረድተን በተግባር እንድናውለው የምታደርገው ጥረት ሁሌ ያስገርመኛል እኔ ሌላ አልልሺም ልጆችሺ በጤና በሰላም በፍቅር አድገው ለቁም ነገር ይብቁልሺ አንቺ ምርጥ ሴት ነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ
@እሙየልጃናፋቂ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ ውድ በጣም የተቸገርኩበት ነወ ጭድ በይው የኔማ ሲጀምር ፀጉሬ ጭድ ነወ እዬንን እጠቀምና በርትቼ ለምስጋና እመጣለወ እጅሽ ይባረክ መስኪዬ ❤❤❤❤
@RahelAkele
Ай бұрын
Thank you meski endet endamewadesh
@eyeartaser3773
10 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤ማታ ማታ ብንጠቀመውስ የማዳም ቅመሞች መቼም ምትመቸን ሰአት ያችው ናት😂😂❤❤❤
@Rabia1990Alenezi
13 күн бұрын
ተባረኪ በእውነት መልካም ሰው ነሽ❤❤
@abayyoutube7148
Ай бұрын
መስኪየ ተባርኪ እድሜ ላንች እኔም ወጉ ደርሶኝ ከጆሮየ ወርድ እያለችልኝ ነው
@amrotaberra1022
Ай бұрын
Betam melkam saw nesh yenenat❤ Egziabher yibarkish
@kidufonka4943
Ай бұрын
እኔመሰግናለን መስኪበዚህ ቻሌንጅ እንደሚለወጥ ተስፋ አደርጋለው ቫይታሚን ዲ እጥረት ተብዬ ጸጉሬ ረግፎ ማለቁ ነው
@chaltugelata5551
Ай бұрын
Mask please tell me how to protect or cover health treatment for early gray hair .
@leza-leza
2 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጠቆሞኛል🎉🎉
@gojamashagere7676
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን መሲ❤❤❤❤
@lizakassaya1772
16 күн бұрын
አሜንንንንንን ተባረኪ ሞክረውና ኮመንት አረጋለው
@lidiyalidi8938
Ай бұрын
Thank you meskiy the challenge helps a lot
@edlawitzewdu123-c1u
5 күн бұрын
Can i use the rice and rosemary only without boiling it can i just use the fermentation process.
@YyvhuvyfTcyv
Ай бұрын
አሜን መስኪየ አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤💝💝💝💝🙏🙏🙏
@Nouriya-z2m
Ай бұрын
Mirt saw neshi yene marrr God bless you dear ♥️ ❤️
@እሙሙአዝ-ዠ7ረ
28 күн бұрын
የኔ መልካም ሹክረን እኔ ቁርፍድ እና እሩዝ መሪ እየተጠቀምኩ ለዉጥ አለዉ
@TigiAbebu
Ай бұрын
መሰክየ አንች እምሰርያቸው ሁሉም ነገር ለኔ የስማማኝል የኔ ውድ እህት አንችንም ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TecnoSpot-by8fq
Ай бұрын
መስዬ አንችን እኮ ስውድሽ ቅን ልብ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ToybaMehammed
8 күн бұрын
Eski leforefore ymehon medanet kale bet wuste yemisera kale tebabergn betam enamesgnalen
@mihretgebremariam5690
Ай бұрын
Hi meski please lijoch chafu tsegurachewu yemiderekewu lemidne esti Nigerian please
@freeuser-lb8cx
19 күн бұрын
የኔ ዉድ በፈጠረስ የጉብር ስሪልን ከሰዉ ፊት መቅረብ አልችልም በጣም ነዉ የማስፈራዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስሪልኝ በፈጠረሽ
@dibodibo8106
Ай бұрын
እሽ እጀምራለው የፍቱ ፀጉር አለቀ ተባረክ መስክ❤
@Alem_1
Ай бұрын
መሲኪ ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@ywbmeazi4530
Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ ግን ከዛ መታጠብ አለብን 😅
@HeiryaKedir
Ай бұрын
መስኪየ ባንች የተነሳ ከጸጉሬ ለውጥ በተጨማሪ ሚስጥር በሆነ ጉዳይ እራሱ እየጠቀምሽኝ ነው በጣም ነው ማመሰግን
@speedcall6806
18 күн бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ሰው ስወዲሺ የኔ ፀጉር ሀይማኖተኛ ነበር አሁን ግን ያንቺን ቻሌንጂ ልሞክረውና እመለሳለሁ ለውጥ አለው ከበፊቱ
@BetiBeti-m3b
21 күн бұрын
ሰላም መስኪ ልጄ የሚመጣዉ እሁድ 7 ወር ይሞላዋል እስቲ ምን ምን ቢመገብ አሪፍ ነዉ ትያለሽ ከአትክልትም ከፍራፍሬም መመገብ ያለበትን አንድ በአንድ ብትፅፊልኝ ካላስቸገርኩሽ
@abbyabunetizale7824
15 күн бұрын
ተባረኪ I’m going to try it!
@RT-cu7lb
Ай бұрын
Thanks for the great tip ❤
@user-msaneshe-EThy
Ай бұрын
መስኪየ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤
@SisayAwetash
3 күн бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ልጆች ሁሉ ሰላም እኔ ዱባይ ከመጣሁ በኋላ ፀጉሬ ተቀየረብኝ ከለሩ ጥቁር ነበረ በጣም ተበጣጠሰ እና ምን ብጠቀም ይሻላል
@ENATMitku-bv7nk
Ай бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቻሌጃችን እየጠነከርን ነው እናመሠግናለን እኔ የቁንፍድና ለእሩዝመሪ ቅጠል እሩዝ ውሀ አይሥማማኝም ከቅባት ጋር ቀላቅዬ ከተቀባሁት እንዳለ ተነቃቅሎ ይወጣል ከውህዱ ውጪ አልጠቀምም
@birtudem7419
Ай бұрын
ቅሩንፉዱና ሩዙን ተይውና ሮዝመሪውን ብቻ አፍልተሽ ተጠቁሚ ሩዝና ቅሩንፉዱ ፀጉር ያደርቃል
@birtudem7419
Ай бұрын
እኔ በጣም ያደርቅብኝና እንደውም ያሳክከኛል
@birtudem7419
Ай бұрын
ለሁሉም ሰው አይስማማም ሮዝመሪው ግን አሪፍ ነው ሞክሪው
@CRT_youtube
Ай бұрын
Tnx meskiye ❤️ gn mulu tsegurachnnm bnkebaws
@ማራምእናቴ
Ай бұрын
እናመሠግነለን ቆጆ ግንእሩዝመሪዉ ደረቁ ይሆናል
@HanaTesfaye-z5k
8 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መሰኪ ሰለምታደርጊያቸው ቀናነትሽ ከልብ እያመስገንኩኝ እንዴት ጥያቄ ነበረኝ ማንኛውንም ጭቃቅባት ስቀባ ለኔም ለልጆቼ በጣም ፎረፎር ያውጣብናል ብሉ ማጀክም ጭምር እባክሽ እባክሽ ምን ላርግ።
@LenaAbdu-g7l
Ай бұрын
ዎ በጣም ተቀይሯል የነይላ እከታተል ነበር ከድሮም ።
@birkewoldeyes
Күн бұрын
አ ሜን የኛ ቆንጆ እናመሰግናለን
@heromenheri548
Ай бұрын
መስኪ እንናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለልጅ መጠቀም ይቻላል እንዴ
@betitube12
21 күн бұрын
መስኪየ ቆንጆ እንኳን ድና መጣሽ ናይላየ አደገች ❤❤😊😊😊ያንችን እያየሁ ከሁለት አመት በፌት ቆንጆ ሆኖ ነበር አሁን ተመልሶ ተስባበርብኝ
@chaltualemu-pi7fq
Ай бұрын
መስኪ ወድሻለው የኔ ቆንጆ
@nohamin9035
Ай бұрын
Hi meskiye betam enameseginalen❤❤❤,,, ye avocado oil extract adrgesh mokri mirt sile hone betam tiwejiwalesh biyye asbale🥰🥰🥰
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
Ай бұрын
ሠላምመሥኪየ.እንደትነሽ.እኔ.የምጠቀመው.ሽንኩረቱንም.ሁሉን.ቀላቅየነውችግርአለውእንደ.
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
Ай бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ እሺ አኔሞክረዋለን እኔ ቅረፉድ ወረቅ ካር ሮዝ ሜሪ ከረከዴ በአንድ ላይ አድረጌ አፍለቼዉ በየወቀኑ ፀጉሬ ላይ እረጫለሁ በእርግጥ እኔ የግንባሬ ፀጉር አልሸሸብኝም ግን በሚገረም ሁኔታ ቤቢ ሄር ወጣልኝ ማለቴ ትንንሽ ፀጉሮች በቀሉልኝ በጣም ነው ደስስ ያለኝ መስኪ እንዳለችዉ ፀጉር ያደረቃል ቅባት ተቀብታቹ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በተለይ ከረዳዳ ፀጉር ያላቹ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ያደረቃል ሞክሩት ይጠቀማችኋል
@emusarah7132
23 күн бұрын
መስኪዬ እንዴት እደናፈቅሽኝ ልጆችሽ ደና ናቸው የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emano5974
21 күн бұрын
መስኪ❤ እንደው ያንችንማ እጠቀማለሁ ወላድተአምላክ ትጠብቅልኝ የበረዶ ያልሽው እራሱ ጀምሬ ማዳቴ እየጠፍልኝነው😢
@gggggggg-z7v
16 күн бұрын
እንዴት ሆኖ ነው የጠፋልሽ
@saradanisaradaniWDSAZ
Ай бұрын
የእውነት ያንቺ ትምህርት በጣም ኣሪፍ ለውጥ ያለው ነው❤
@Maggie_Sol
Ай бұрын
Thank you Meskiye, bless you!
@abbyabunetizale7824
15 күн бұрын
Amen… may the Lord guard us all!!
@abayabay3382
Ай бұрын
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ የኔውድ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አንድ ጥያቄ አለኝ እዳታልፊኝ እህቴ ፀጉሬ እርዝመቱ ምንም አይል ግን በጣም ቀጫጫነው ስስት ያለነው መላ በይኝ ለብዛቱ የሚሆን ነገር ንገሪኝ የኔ እህት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rediettadele
28 күн бұрын
Selam Endet Nash rosemary le miyateba ena le ereguze set atetekemu tebloual mn teyalesh bezi lay?????????????????
@YobdarYobdarmim-dt9ej
Ай бұрын
ውዴ እንኳን በስላም መጣሺ እኔ የምትይውን ሁሉ እጠቀማለው ግን ስበጥርበጣም ይረግፍል ምን ላድርግ
@DenglWasa
7 күн бұрын
አንቺኮ መስኪ ትለያለሽ ክበሪልኝ እስኪ እሞክራለሁ
@senaitberhanu9234
Ай бұрын
እኔ ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ገና ዛሬ ነዉ ያዉም አንዴት ጓደኛዬ የአንቺ ብጤ ናት ብላ ነዉ የላከችልኝ ምንሽ ይሆን እኔን የምትመስለኝ ብዬ አንድ ሁለት ቪድዬችሽን አየሁ እዉነትም ትመስዬኛልሽ እኔ ጥፍሬን አልሰራም ሜካብ ብቻ የምኖረዉ በተሰጠኝ ተፈጥሮ ነዉ ወድጄሻለሁ ተባረኪ ማሪ ጎበዝ
@እኔሸክላእርሱሰሪ
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እህት
@sarahawler1292
Ай бұрын
መስኪዬ ውዴ የሮዝመሪ ቅባት እባክሽን ስሪልን
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
18 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቅ ደረቁ ሮዝመሪ ይሆናል?
@RozaHilemaream
9 күн бұрын
Kebreln negegersh endt des endmil anchinm fitary yetbkshe❤❤❤❤
@makebmakeb9987
Ай бұрын
መስኪዬ ማታ ተቀብቼ ጠዋት ብታጠበውስ የኔ ውድ ጥቅም ይኖረዋል የኔ ልዩ መስኪዬ ❤😘
@meskitube16
Ай бұрын
ትችያለሽ ግን ቶሎ ቶሎ መታጠብ ለፀጉር ጥሩ አይደለም ወዙን ያሳጣዋል ያደርቀዋል እቤት ስትሆኚ ተጠቀሚው
@MeazaMaxi
Ай бұрын
መስኪዬ ልዮ ነሽ ሁሉም ሰላም ነውያልሽውን ሁሉ እየተጠቀምኩ ነው ግን ያሳክከኛል ምን ትመክሪኛለሽ ስለ ሁሉም አመሰግንሻለው
@meskitube16
Ай бұрын
ስትታጠቢ ብዙ አትፈትጊ ዋናው ሚያሳክከው እንደዛ ስናረግ ነው ሌላ ምን ስትቀቢ እንደሚያሳክክሽ ተከታተይው
@ስአዳጀማል-ሰ3መ
13 күн бұрын
መስየ እስተሳምንት ሳንታጠብ ማቆየት ይቻላል
@Kwt456-i7o
Ай бұрын
መስኪየ የኔ ውድህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@atsedeabadi7380
18 күн бұрын
መስኪየ ረዝሞሪ ደረቅ መጠቀም ይቻላል
@DagiDagi-n4e
Ай бұрын
Tnx meski
@aminayasin4428
14 күн бұрын
እህት ለቤትሽ አድስ ነው የተቀላቀልኩት ለስስ ፀጉር የሚበዛ ካለ ስሪልን
@bahiruagodanakondale2599
Ай бұрын
መስኪ ይቅርታ የሩዙ ውሀ እየቆየ ሲሄድ አይሽትም ስራሽ ሁሉ ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@Alemtsehay777
Ай бұрын
አዎ ሩዙ ዉጪ ከሆነ ይሸታል። ፍሪጅ ዉስጥ አስቀምጪ
@tarikuakebede5013
Күн бұрын
ሮዝመሪ ያሸብታል እተባለ ነው ምን ትያለሽ?
@gravitymobile8548
Ай бұрын
አሜን መስክዬ እንወድሻለን ቤሩት ላለን እህት ወንድሞችሽ በጸሎትሽን አስቢን የኔ ትሁት በርቺልን
@meskitube16
Ай бұрын
አይዟቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሀል የስደተኞች አምላክ ይከልላቹ❤
@Eldana-j5j
Ай бұрын
ከክፋሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@Alemtsehay777
Ай бұрын
ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ።
@NuhiTsegaye
Ай бұрын
Sele menoxidil mn teyalsh meskeye?😊🙏
@feramom6438
20 күн бұрын
ቢያድር ችግር አለው ሳንታጠብ መስኪየ?or ስንት ደይቃ ይቆያል ፀጉር ላይ?
@Giggi-l2o
Ай бұрын
መስኪ ሸተረርና ጥቁረት የሚያጠፋ ነገር ንገሪን በናትሽ
@senaitmulalem5603
Ай бұрын
ሰላም መስኪዬ እንደምን ነሽ ልጆች ደህና ናቸው እህቴ❤
@MerafeGulema
2 күн бұрын
መሰኪ አመሰግናለሁ!
@sifenshume7726
15 күн бұрын
ፊት ብቻ ነው ወይስ ሙሉውን እንቀባ የኔማ የፊት ፀጉሬ በጣም ድቅቅ ብሏል በዛ ላይ ወደ ዋላ እያፈገፈገ ነው
@Beza-d5j
17 күн бұрын
መስኪ አረ በእናትሽ እስኪ ጥሩ የምትይውል ቀለም ጎልደን ከለር ላኪልኝ እከፍላለሁ።
@HiwotYazew
16 күн бұрын
መሰኪዬ የሚሸቱ ቅባቶች እንዳይሸቱ የምጨምረው ነገር ምን ነበር ስሙ???
@mimiak325
Ай бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ❤❤❤
@linlio8451
23 күн бұрын
ሮዝመሪ ስጠቀም ሽበት ውርር ያረገዋል ፀጉሬን ሳቆመው ይተወዋል ሩዙ እንዳይሸብት ይረዳኛል?
@ትመሰግን
8 күн бұрын
Xegoriy #konjo nabr #mejmriy kelm takbch #sestlgn ba 3 kano degmiy #lila sekbaw #endal gemsho #heda ba 5.buhla argoz #honkogn kawldko buhla #basebt ena #Lemkorw #ena kalowet #bula engngn
@ሰብለዘተዋህዶ
16 күн бұрын
ታዲያ በየቀኑ ከተቀባን ቶሎ ቶሎ መታጠቡ ጥሩ ነዉ ?
@habtamuabebe5514
Ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ። ነገር ግን በእርጥቡ ፈንታ ደረቅ ሮዝመሪ ቅጠል መጠቀም ይቻላልን ?
@meskitube16
Ай бұрын
ይቻላል
@habtamuabebe5514
Ай бұрын
@@meskitube16 ለምላሺሽ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ !! ለምታካፍይን መልካም ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን !!!
@kalekidanbaye7184
Ай бұрын
መስዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@enkukassaw6682
20 күн бұрын
Pliss ehte melshlgni tsegura bizu ena kerdada new blumagic semayawiwu antibrakag emilewun tetekma drad aderegebgni lemn yihon?
@SalamHossain-k1p
Ай бұрын
በደርቅ አይሆንሞ ሮዝመሪ ውድ❤❤❤❤
@ayneyetube6709
Ай бұрын
ምርጥ ነው እኔ ሁሉንም ፀግሬን ነው የምጠቀመው ያበዛል ሁላ
@semutimohamed8744
Ай бұрын
መስኪ አስቲ ስለ ኮላጂን ንገሪን
@edengetachew4926
Ай бұрын
የኔ መስኪ እናመሰግናለን ❤🙏❤
@Gech-l4d
5 күн бұрын
ከተቀባን በኋላ በንታጠበውስ
@semutimohamed8744
Ай бұрын
አዎ መስኪዬ ለመጠቅለልእማ ፀጉር ያስፈልጋል መቼስ መላጣውን አንጠቀልለው😁
@meskitube16
Ай бұрын
🤭🤣😂
@MisrakAsefa-h9k
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረኪልን የቆንጆ
15:08
እንዴት እንደወደድኩት❗️ስሩና ተጠቀሙበት በተለይ ለሳሳ ለሚነቀል ለሚበጣጠስ ፀጉር// hair growt
Meski Tube
Рет қаралды 136 М.
16:57
ይሄን ካወቅን በቀላሉ ለውጥ እናያለን❗️ ለቻሌንጁ የሚጠቅመን ቪዲዮ!/ how to know our hair porosity and what to use
Meski Tube
Рет қаралды 58 М.
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 47 МЛН
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 3,6 МЛН
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,8 МЛН
15:23
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Nati Feta
Рет қаралды 22 М.
15:59
እንዴት ንፁህ የአፍ ጠረን እንደሚሰጠን‼️ጠዋት ጠዋት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 739 М.
35:34
አለምን ጉድ ያስባለችው ሀገር ሄድኩ Singapore vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 28 М.
11:27
የተረከዝ ህመምና እግሬ ሲያብጥ የምጠቀመው /Heel pain 
Meski Tube
Рет қаралды 4,9 М.
15:09
ሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ የፀጉር ማሳደግያ "ፈርመንትድ" የሩዝ ውሀ አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም/ fermented rice hair growth water
Meski Tube
Рет қаралды 435 М.
16:56
በጣም አሪፍ ማስክ ነው የሆነው‼️ ለሽበት የፀጉር ከለር ያሳምራል ለሚነቀል ለሚደርቅ ለሚበጣጠስም ምርጥ ነው/ homemade hair mas
Meski Tube
Рет қаралды 468 М.
14:03
ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
Meski Tube
Рет қаралды 357 М.
13:28
ፀጉራቹን ከመተኮሳቹ በፊት ይሄን ማወቅ አለባቹ! //how to protect your hair from heat damage 
Meski Tube
Рет қаралды 42 М.
34:57
/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "ቃጠሎ ሲበላ እጅ ይደነዝዛል ለካ"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 694 М.
31:53
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 729 М.
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,4 МЛН