አስገራሚ እውቀት || እንደ እንስሳ መኖር እናቁም || ስልጠና ለካልዲሰ ኮፊ ሰራተኞች

  Рет қаралды 86,246

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 жыл бұрын

አስተሳሰበ የሰው ልጅ ሀይሉ ነው።ይህንን ሀይል የማይጠቀም እንስሳ መሆኑ ነው።አስተሳሰብ ሰው የአምላኩን ሀይል እንዲጠቀም የሚያግዘው መሳርያው ነው።ግን አስተሳሰብ እውነት ምን ማለት ነው? በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል አሸቱ መልሰ አለው።

Пікірлер: 174
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l 2 жыл бұрын
ኣንተ ትለያለህ ኣባቴ እኔ ጠንካራ እና በራሴ እምተማመን ህልም ያለኝ ብቁ ሰው ነኝ። ለዚህ ደሞ የማንበብ ፍላጎቴ ከፍ ያለ ነው የኣንተ እና የኢንስፖር ኢትዮጵያ ቪድዮ እየሰማሁም የበለጠ እያደጉ ለራሴ ያለኝ ዋጋ ከፍ እያለ እየሄደ ነው።ምርጡ ረጂም ጤና እና እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ🙏💚
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 жыл бұрын
እኔ ባንተና በኢንስፖየር ኢትዬጽያ በጣም አስተሳሰቤ ተቀይሯል አገሬ ገብቼ ከዜሮ ለመጀመር ወስኛለሁ ክበርልኝ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Yechalal berchilign
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ❤
@melatalemyoutube1352
@melatalemyoutube1352 2 жыл бұрын
መምህሬ ጀግና የኢትዮጵያ ብርሃን ያለማችን ትልቁና ብርቅዬው ጀግና ክንፍ የሌለው መለዓክ የህይወት ቅመም
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!!
@ghhhyyy6109
@ghhhyyy6109 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu እወድሀለሁ ማኔ ስራህን ደጋግሜ ነው የምሰማው ሱስ ሆንክብኝ ዛሬስ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu ማኔ በረታ የኛ ጀግና ባተ ትምረቶቺ ተለዉጨበታለሁኝ አድናቂህ ነኝ አንድ ነገረ ላሳቸግረህ አንተ ጎበዝና አስተዋይ ወጣት ነህ ቁረአንንና ቅዱስ ቁረአንን አስተንትነህ አብበዉ ትጠቀምበታለህ!!!።
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu ወንበርላይ ቁጭ ብሎ ፊት ለፊት መምህሬንእያየሁ መማር ናፈቀኝ ት/ቤቴን ጎደኞቸን አስታዉሰኝ ይሄ ቨዴዉ
@kidisthagazi
@kidisthagazi 2 жыл бұрын
እንደነጋ ሁልጊዜ KZbin ከፍቼ አዲስ ያንተ ቪድዮ ሳላይ ወደ ሌላ ነገር የማልሄደው ነገርስ energyህ ይጋባል ተባረክ። ብዙ እንድታፈራ እድሜ ያርዝምልኝ
@deelegend4181
@deelegend4181 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዲህ አይነቱን መምህር መሪ ሊሆኑን የሚችሉ ሰዎችን ያብዛልን ያሉትን ያቆይልን ትምህርቱን በልቦናችን ይቅረፅብን እናመሰግናለን እግዜር የተመሰገነ የሁን፡
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
ምርጥ ፀሎት አሚን
@geremewtiba3966
@geremewtiba3966 2 жыл бұрын
Manhazewal thx.
@geremewtiba3966
@geremewtiba3966 2 жыл бұрын
👌
@soleyanatube7252
@soleyanatube7252 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
አሜን 3
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ኣምላከ ዳዊት ይባርክህ የኔ ምርጥ ወንድም ኣንተ መክሊትህን ኣንስተሃል የሰራዊት ጌታ ይርዳህ
@soleyanatube7252
@soleyanatube7252 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eyu6385
@eyu6385 Жыл бұрын
አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ የፍቅር ሰው ነህ❤
@mercybest7924
@mercybest7924 2 жыл бұрын
ላይክ ከአንድ በላይ ቢቻል 100% ይገባሀል መውጣት ከሚከብድ ትብትብ ካለ ሁኔታ ውስጥ አንተን መስማት ምን ማለት እንደሆነ መገመት አትችልም በርታልን
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 2 жыл бұрын
ማኔ መልካም ሰው ተባረክ አውቆ ማሳወቅ ነቅቶ ሌሎች እንዲነቁ ማድረግ ብልህነት ነው !!!
@user-rr4nq2fp6v
@user-rr4nq2fp6v 2 жыл бұрын
ወይ ማን ያዝዋል ኣንተ ወይ ጉድ ካንተ ጋራ ማውራት ኣይገባኝም ነበር ግን። ደስታህ ነው ነጻነትህ ነው ፍቅርህ ነው የሳበኝ ስለ ሃሳብ እና ስሜት ድርጊት በሚገባ ትምህርት ወሲጃለሁ የሂወት ቁልፍና መድሃኒት ነው የሰጠሀኝ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ ፈጣሪ ይክፈልልኝ በጣም እወድሃለሁ !
@seletadee4685
@seletadee4685 2 жыл бұрын
ማኔ ኑርልን እኛም ካንተ ተምረን ራሳችንን እና ኢትዮጵያን እናሳድጋለን።እናመሰግናለን !
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ማኔ ወንድሜ እውነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን እራሴን መፈተሽ ጀመርኩ እኔ ማነኝ ለምን እኖራለሁ ማለት ጀመርኩ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለኝ ❤❤
@baryeabaryea710
@baryeabaryea710 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ሀይማኖት መረነን ለሚሉት እንዲሁም ለተከታዩ በተለይ ሰውን በሰው ላይ ለሚያስነሱት ሰላምህንያብዛው።
@zuzu2538
@zuzu2538 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ ብሮ ብዙ ተምሬለሁ ባተ ጭቀት ዉስጥ ገብቻለሁ አንተን ባገኝህ ደስ ይለኛል
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 9 ай бұрын
ማንኔ እናመሠግናለን የአገራችን ብረሃን ፈትፊትህ ነው ያጎረሰከን❤❤👍🙏
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 2 жыл бұрын
Endate 10000 yiweled nebse. Endet new yemakebri ❤❤🙏🙏🙏. Egsiaber ke ante gar yiun. Amesegnaleu!!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amen
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 2 жыл бұрын
የኔ ውንድም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ በእውነት
@etaferahufekyibelu6222
@etaferahufekyibelu6222 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እረፍቴ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው እኮ ምን ይሳነዋል ስወድህ ።
@martaasfawu1550
@martaasfawu1550 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ እ/ር በምድር ላይ ከተገለጥከው በላይ ይግለጥክ :: እሚገርም ነው አንተን አለመስማት አልቻልኩም እንዲ የሚገርም ህይወትን ሚቀይር ትምህርት እያለ ቀኑን ሙሉ ቲክቶክ እያየው በዋልኩበት ቀን አዘንኩ አመሰግናለሁ ካለሁበት አንቅተከኛል
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 жыл бұрын
ማኔ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ሰው👍👍🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@hamdikedir3199
@hamdikedir3199 2 жыл бұрын
Mane mamakereh ngr neberegn endet nw magagneh
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
የኔ ምርጡ መምህሬ ነህ አመሰግናለሁ ❤️
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክህ የሰው እእምሮ ታድሳለህ ተሰፋ ሰጪነህ
@eskindersolomon105
@eskindersolomon105 2 жыл бұрын
እነዲሁ ነው የማገኝህ ብል ይቀለኛል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ጨምሮ ይለግስህ ማ/ያ 🙏🙏
@yordanosasefa3865
@yordanosasefa3865 Жыл бұрын
ሥጋ ለበስ ምድራዊ መልአክ!!!ጀግና እዉነተኛ የፈጣሪ ወታደር !!!...........
@mitogeta2318
@mitogeta2318 2 жыл бұрын
ሰለ ሀሳብ ስሜትና ድርጊት እንደዚህ ያብራራ መምህር እስካሁን አላየሁም ።።። በጣም ልዩ ነዉ በርታ ወንድሜ ።።እናመሰግናለን .....
@danielyesigat1705
@danielyesigat1705 2 жыл бұрын
Amazing speech and ceminar
@Artmediahouse
@Artmediahouse 2 жыл бұрын
Great training 🙏✝️
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Nice you did great!!!
@weynishet7857
@weynishet7857 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ውንድም 😍
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! ማኔ በእውነት አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ሁሌም የምከታተልህ በጉጉት ነው ብዙ ተጠቅሜበታለው በርታልን
@tigistsolomon8809
@tigistsolomon8809 2 жыл бұрын
You are Amazing I learn a lot. God Bless
@david_3699
@david_3699 2 жыл бұрын
My mentor ,u r amazing I will never forget u tnx so much sir
@HanaHana-zp7em
@HanaHana-zp7em 8 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ካተ ብዙ ስህተቶቸን ተምሬለሁ❤❤
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
You are strong! You know,....I feel like I know you physically mane{Bro}.
@tinsuadmassu9292
@tinsuadmassu9292 2 жыл бұрын
Nice u did it mande.... I wish u long live .
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 жыл бұрын
አገጫቹሁን አታውቁም ደስ ይላል አቦ ተባረክ
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 2 жыл бұрын
Amin tebarek ahunem tebarek !!!!
@yoomiijesusx6585
@yoomiijesusx6585 Жыл бұрын
You are best ideas knowledge
@user-xo1ox9rr6v
@user-xo1ox9rr6v 2 жыл бұрын
Wow wow Manyazewal First of all you name is real have a message I know you in other show this is my first one I will follow you very interesting when you tech this class you remained me my psychology professor he have energy and and passion keep up the good Job .
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Жыл бұрын
Very interesting! thank you! 🙏❤ 👏🤝✍️
@desalegnsendek4056
@desalegnsendek4056 2 жыл бұрын
mane you are genius I am in AASTU where you learned and graduated. I always watch you on you tube. you are changing my life. let God give you the power to teach more people. Because you always stresses on first developing the mind then one to extract that capacity in full potential. I am struggling on changing my attitude towards other things and success is to come ahead that. You are the reason behind that MANE! HOPEFULLY I will see you one day! thank you so much. 💚💛❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Keep keeping on! Bless up! Dear
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 жыл бұрын
you are so good thx
@hananfashionshow5032
@hananfashionshow5032 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
@belyaregawi3213
@belyaregawi3213 2 жыл бұрын
ማኔ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ በቃ ምን ልበልህ ተባረክ
@Charubaysa
@Charubaysa Жыл бұрын
Egzabhre Yakbrlen Enamsgalene Brta Egzabhre Yetbkeke
@meronberhe3648
@meronberhe3648 2 жыл бұрын
wow ante betam tenkara sew neh ,enanm eyelewetikegn nw ketilebet
@askalkebert5659
@askalkebert5659 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@melatakiliu197
@melatakiliu197 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 2 жыл бұрын
Bro , thank you so much.🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌
@ermiaskassahun2586
@ermiaskassahun2586 2 жыл бұрын
gobez yene wendem berta. gena alemn tanekalek
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 жыл бұрын
ማኔ በፊት እየጮህክ ስትናገር ኢንስታ ላይ አትመቸኝም ነበር 'አንቂ አንደበቶች' ላይ አስገርመከኛል i changed my mind ካንተ ብዙ ጠብቃለው❤❤ i wish ሴሚናርህን ሁሌ መካፈል ብችል ትለውጠኛለህ ካንተ ብዙ እማራለው ብዬ አስባለው እንዴት እንደማደርገው አላውቅም unfortunately ክፍለ ሀገር ነኝ በስራ ምክንያት እንደ አምላክ ፈቃድ 1 ቀን አገኝሀለው ብዬ አስባለው🙏:ኑርልኝ ክበርልኝ😍
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው💚💛❤🌺👏👆
@user-mb5bt8cd4l
@user-mb5bt8cd4l 2 жыл бұрын
Thank you brothe.
@yordanosteklesenbet998
@yordanosteklesenbet998 2 жыл бұрын
AMESEGNALOW MANIKAKIYAYE DEG ASTEMARIYE MASELTENIGNAYE EDMEN YSTH🌠✌👏👏👏
@MrGetachew96
@MrGetachew96 Жыл бұрын
You are amazing 👍🏽
@ayugengeneralbusinessplc.8564
@ayugengeneralbusinessplc.8564 2 жыл бұрын
የየህይወትን አመራር ስቃይ የሆነባቸው ሰዎች የማንያዘዋል እሸቱን ስልጠናዎች ባለበት ሆኖ በመከታተል ህይወትን የገነት ያህል ምቹ ማድረግ ይችላል። ለማንያዘዋል ፀጋ ይብዛለት እያልን ቻናሉን subscribe በማድረግ ብዙ እንማር እላለሁ። ማንያዘዋል እሸቱ ስላንተ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ።
@nardostube4757
@nardostube4757 Жыл бұрын
Thank you so much
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
You're a blessing for us Bro❤🎉😮😊
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አሥተማሪ ሠው ነህ።ግን ታናሽ እህቴ ኢትዮጵያ ናት አሁን 9ወደ10ናት ግን ትምህርት አሥጠላኝ ወደ ስደት በመምጣት አሳብ እዳላት ነው የምነግረኝ እኔ ደግሞ በህገወጥ ነገድ እድ መጣ አልፈልግም እዛው እድትማር እድትቀየር ነው የምፈልገው ግን ያለችው ክፍል ሀገርነው እዴት ብላ እደምትቀየርልኝ እዴት ማድረግ እዳለብኝ እባክህ ንገረኝ🙏🙏
@adeendrus
@adeendrus 2 жыл бұрын
You're the best👌
@ketigudina4746
@ketigudina4746 2 жыл бұрын
Man...it's so interesting.
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 жыл бұрын
Tebarek wondemye
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amen thank u so much
@redi1n_233
@redi1n_233 2 жыл бұрын
"“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።” ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) /ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ/ - ቲርሙዚይ ዘግቦታ" ፍሮፍይሌንበመጫንቤተስብሁኑ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ ወንድም ❤
@zeyneb3417
@zeyneb3417 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ወላሂ እኔ በምክርህ ብዙነገር ቀይሬ አለሁ የዛሬው ግን ልይት አለብኝ በጣምደስብሎኛል አላህ ይባርክህ
@surafelbrhan9410
@surafelbrhan9410 2 жыл бұрын
መልካም ነገርን በፈለኩት ጊዜ ይመጣል ተቃራኒዎም እንደዛው ዛሬ ስሜት ያሰበውን የፈለገውን ስሜት ባንተ ሀሳብ ውስጥ አይቼዋለሁ #አመሰግናለሁ #አመሰግናለሁ #አመሰግናለሁ መልካሙን ያብዛልህ
@saraseteng5486
@saraseteng5486 2 жыл бұрын
ጀግናየ ስወድህ
@ephremwelay372
@ephremwelay372 2 жыл бұрын
Nice man
@mimitamrat5604
@mimitamrat5604 2 жыл бұрын
Wow i don't know what to say GOD bless u bro
@amharaFano2123
@amharaFano2123 2 жыл бұрын
I WILL SUCCESS IN LIFE NOT IMMEDIATELY BUT DEFINITELY. Thank you so much bro.
@adeendrus
@adeendrus 2 жыл бұрын
I love your energy ❤
@amharaFano2123
@amharaFano2123 2 жыл бұрын
@@adeendrus Thank you !
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ጉበዝ በታ
@yeneneshbekele3955
@yeneneshbekele3955 Жыл бұрын
Ahunim degagmo yibralih abo
@asterabebe5645
@asterabebe5645 2 жыл бұрын
thank you Mane
@kalkidandere772
@kalkidandere772 2 жыл бұрын
Merit sew 🙏🙏🙏tnxs bro
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Thank you bro
@meazaalemu1026
@meazaalemu1026 2 жыл бұрын
Enem temegnehu hiwote enedegena betemehert bi jemere
@demereweyob9418
@demereweyob9418 Жыл бұрын
እንኳን ተፈጠርክ መምህሬ ባላውቅር ይቆጨኝ ነበር
@tigisttolosa3641
@tigisttolosa3641 2 жыл бұрын
alwedhem btam new mitasetlagn zegiii
@BelayAmsir
@BelayAmsir 17 күн бұрын
ወንድሜ በርታልን
@abebaabeba4367
@abebaabeba4367 2 жыл бұрын
Wow ❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰላም ወዲማችን🙏
@haileworku5790
@haileworku5790 2 жыл бұрын
empowering, train and giving recognition for employee will increase high productivity!! Private company must empower there employees...Tsedi
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በማቀው ዛሬ ምንነቴን ያወቁበት ቀን ነው
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 2 жыл бұрын
mane mrtu😍😍
@buzuata6640
@buzuata6640 2 жыл бұрын
ፈጣሪን ማዉቀዉ yemselegi neber gen Feqrgiy telagi sethid ልቤ teseber ena keza memot meselegi wedqkugi keza wede fetari qerbekugi Chrash tegremekugi Awerari Asetsasbi teqeyer Gadhich mawrachwe Ayegbachwem bechha mehone yasedsthigiale yemigreme semit yesmagile men.Eyehonekugi new gen Esun Anda Andi behasab eyemetach chgeralew Endit lareg
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 2 жыл бұрын
Tkikil!!!!!! Endu min ladrgi nebse.... Fetari ke ale gar yiun.
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 2 жыл бұрын
ጀግናየ
@nuriyesiraj
@nuriyesiraj 9 ай бұрын
Man It is beautiful! i want to participate by your seminar if i can in this month .even if far my vilage from your seminar. from Weregenu Nuriye Siraj Thank you
@ydenekredet6965
@ydenekredet6965 2 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ተምራለው
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Hollnacol
@Hollnacol 2 жыл бұрын
man yemir afrisek eayeserahegn nawe keep it up
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Жыл бұрын
ወላሂ. ትክክል ብለሐል
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 2 жыл бұрын
nice
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Nic
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
We love u
@belayshibash1541
@belayshibash1541 2 жыл бұрын
my # one man
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
Jegnaye neh Mane Amesegnalhu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@suzanasuzysuzy3853
@suzanasuzysuzy3853 2 жыл бұрын
lesewnetachi mgb endemiyasfelg Hulu Le maindachin tmhrt yasfelgewal more ante yemtsetache bro
@nat-hd2802
@nat-hd2802 2 жыл бұрын
kaldis yet new የምታሰልጥነው?waiter
@user-ud1rd5fm2g
@user-ud1rd5fm2g 2 ай бұрын
Mani ante jegena nhe amelake yebarkhe
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 49 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 48 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 14 МЛН
የመጥፎ ስሜት መድሃኒት
22:59
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 41 М.
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 67 М.
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН