አስገራሚ ቪዲዮ እጄ ገብቷል! ቀጥለን ይህን የደንበል-ጀርባ ጣዖት በፀሎት ብቻ እንድናስፈርሰው ተባበሩኝ! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 18,888

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 23 күн бұрын
ወንድማችን አስተማርያችን አብይ ይልማ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በተጨማሪም መስቀል አደባባይ የዳይነሱር ምስል አስገብቷል እሱም ይነሳል እርኩስ መንፈስ ከኢትዮጵያ ይነቀል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤
@mare7241
@mare7241 23 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 23 күн бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mare7241
@mare7241 23 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@KidistDargasso
@KidistDargasso 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ባሕር ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል ።የተፈረደበት ስለሆነ ዬትም ቢሆን ከእግዚአብሔር ዕይታ አያመልጥም ይሞታል!!! እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው አሜን!!!
@genetkersie739
@genetkersie739 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈ ይፈርሳል እንፀልያለን ጌታ ይረዳናል 🔥💪
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አውሮፓ ህብረት ጊቢ ፊትለፊት ተቀምጦ የነበረው ዕባብ የሚመስል ጣዖት መፍረሱ ደስ ብሎ'ኛ'ል።
@LemlemSolomon-iq6gs
@LemlemSolomon-iq6gs 23 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ይልማ! ፕሮግራም ስጀምር: ያ ሳ ሳድስ የሚለዉን የህጻናት ድምጽ ስሰማ :ልገልጸዉ የማልች የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል :የናፍቆት ስሜትና ኣብሮ የመሆን ፍላጎት ስሜት !በቃ ጥልቅ የሆነ ሰላም ይሰማኛል:: ከኤርትራ ነኝ :: thank you.
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 23 күн бұрын
መምህር አቢይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መዋጊያችን ፀሎችን መሆኑ ትክክል ነው ብቻ ከኔ ጭምር ስንፍና እያጠቃን እንጂ እስካሁንም ብዙ መልስ እናገኝ ነበር ።እሰኪ አሁንም እሱ ይርዳን እና ጠንክረን እንፀልይ🙏🙏🙏
@DaniManjus
@DaniManjus 16 күн бұрын
ዐብይ ይልማ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይኹን። በመንግስት በኩል ከፍተኛ የሆነ ተፅኖ እንደሚደርስብህ እገምታለሁ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 23 күн бұрын
አዎ ሀይል የእግዚአብሔር ነው እና ተግተን እንፀልይ በፀሎት ሁሉም ነገር ይሆናል , አምላኬ ሆይ ድረስ ሀይልህን አሳይ ማስተዋል የተሳናቸው ማስተዋል ን አድልልን 🤲
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 23 күн бұрын
አቢይ የእምነት ጥንካሬህ ይገርመኛል❤❤❤
@AbainshHoga
@AbainshHoga 23 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ አንተ አይንህ የበራነዉ ስለአንተ እግዛብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 23 күн бұрын
ጧጥበበኛው ወንድማችንን ተባረክ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
@nigisttesema662
@nigisttesema662 23 күн бұрын
ወንድም ዐብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀሎታችን ከዘረኝነት ፡ከብሔተኝነት፡ የፀዳ ከዚያም ንስሀ ከገባን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጎበኛል፡የጣኦት ሐውልት ይፊርሳል የካሌብ ግዜ ይሆናል።
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 23 күн бұрын
አሜን ለእግዚአበሔር የሚሳነውየለም ከአገራችን ከኢትዮጵያ ከአለማችን የአጋንንት ስራ መንፈስ ይነቀላል አሜን
@abebechawoke-j8u
@abebechawoke-j8u 22 күн бұрын
በርታ አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስቶስ እንጂ ጣወት መመለክ የለበትም
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 23 күн бұрын
የአባቶቻቺን አምላክ ምድራችንንና ሕዝባችንን አሳልፎ አይሰጥም 🙏🙏🙏 በርትተን እንፀልይ
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ከሀገራችን ከኢትዮጵያ እርኩስ መንፈስን ያውጣልን መምህራችን ለአንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
@girumebekele357
@girumebekele357 23 күн бұрын
Tebarek wendeme aneten le Ethiopia 🇪🇹 hezeb amelak new yemeretek,Egziabeher yemesegen wendeme Abiy,gena Egziabeher beanete bezu teseral bereta betelotachin enagezekalen,Egziabeher kanete gar yehun,yehulegize teketatayek neg ke Swizerland Zürich,Girum ebalalehug 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 23 күн бұрын
አዎ አጥብቀን እንድንፀልይ እግዜር ይርዳን ዳዊት ስናነብ መዝገበ ጸሎት ስናነብ ስንጸልይ ሁሉ አገራችንን የኢትዮጵያን ስም የቤተሰቦቻችን ጉዋደኞቻችን አጠቃለን ሁሉን እያስገባን ማሰብ እንልይ በአሜረካም በቤተከረሰተያን ቅዳሴ ስርአት ላይ ሰለአገራችን በአጀጉ በተደጋጋሚ በማንሳት ጸሎት ይደረጋል በመንኛውም የኦርቶዶክስ መነፈሳዊ ስርአት ዘገሸጀት በሚደረግበት ሁሉ ሳትታሰብ አያልፍም
@BelaynehTirunehBelay-fs7jm
@BelaynehTirunehBelay-fs7jm 22 күн бұрын
ተባረክልን መምህረ ይልማ
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 23 күн бұрын
እግዚአብሄር የክፋትን የጣኦትን ስራ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 23 күн бұрын
አሜን በርታ ጽሎት እባክህ ፈልጌ አንተ በጣም በጣም ታምር አለ በኔጋስ
@AbrehamMelaku-h7l
@AbrehamMelaku-h7l 23 күн бұрын
ተባርክ በርታ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት አማኝ ጥብቅ ጸሎት እንዲያረጉ ለየአብያተክርስቲያናት በመጽሔት ተዘጋጅቶ መሰራጨት አለበት።
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 23 күн бұрын
ሁሉም በየኃይማኖቱ ጥብቅ ፀሎት ነው መባል ያለበት የሚለያይ መንፈስ ልቦና ይስጥህ።
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 23 күн бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ይኽን የአጋንንት ስራ ያፈረሰ
@LideyaAbatini
@LideyaAbatini 23 күн бұрын
ዋዉ በርታ እግዝያብሄር ይቅደምልሕ
@ሀይልዬአለማየሁ
@ሀይልዬአለማየሁ 23 күн бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ካንተ ብዙ ተምሬለሁ በተለይ ንፈሳዊና ዘመኑን ቀጥልበት
@birhanualemu6919
@birhanualemu6919 21 күн бұрын
ደይቃዉን እያበዝሀዉ አብኤል የወና ልጅ በለጠህ
@abebechawoke-j8u
@abebechawoke-j8u 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ እንዳንተ የሚጮህላት ከበዛ ወደነበሠችበት ትመለሳለች ባሁኑ ሰአት ህዝባችን ታውሯል አዎ በፀሎት መበርታት አለብን
@TigistAdera-c6e
@TigistAdera-c6e 21 күн бұрын
ወንድማችን ከጎንህ ነን
@SOLOMONTADESSE-c9e
@SOLOMONTADESSE-c9e 23 күн бұрын
አብይ ግን የእግዚአብሔር ኃይል እንኳን የተገነቡትን በድንጋይ በእንጨት በነሃስ በወርቅ በመዳብ በሌላም የተገነባ ቀርቶ እራሳቸው የሚያምንቡትም የሚገነቡትም ይፈርሳሉ የፈጣሪ ሃይል ምንም ግዜ ያሸንፋልና
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 23 күн бұрын
Berta brother Aby ❤❤❤❤
@yaredhailu3606
@yaredhailu3606 23 күн бұрын
አይ አብያችን እያፈረሱ እያሻሻሉ እየሰሩት አይደል
@HAliving
@HAliving 23 күн бұрын
ዋናዋስ የፒኮኩአ ጉዳይ 😢 በአራት ኪሎ ባለፍኩ ቁጥር ቆሽቴ ድብን እንዳለ ነው...በየቦታው እኮ ያገር ጣኦትና ድግምት ነው ያስቀመጠብን. መንፈስ ቅዱስ ይዋጋልን🙌...
@segededemissie3505
@segededemissie3505 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ...? ከአንተ ይሁን ?🙏🏿 አይዞህ አለን ! ቢያንስ , ቢያንስ ..? ፈረያ እግዚአብሔር ያለን !!!! 🙏🏿
@WeynshetTekle-x6l
@WeynshetTekle-x6l 22 күн бұрын
መምህር ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@TamizoTech
@TamizoTech 23 күн бұрын
abiy yilma fetari ybarkakh bertalin may gods bless us
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 23 күн бұрын
Yes jesus is lord and saviour amen
@segededemissie3505
@segededemissie3505 23 күн бұрын
ትክክል!
@Tesfayehailuhailu
@Tesfayehailuhailu 23 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን የተመታ የተዋረደ ይሁን
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 23 күн бұрын
good job Abiy this is reult of reading like me I do not know what represent but now i do understand
@tbb9074
@tbb9074 23 күн бұрын
አንዳንድ አባባሎች ዕውነትነት አላቸው፣ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው ይባላል። የጥንታውያን ኢትዮዽያውያን ፈጠራ ውጤቶችን በአሁኗ ግብፅና ሱዳን ላይ ያሉና ያልጠፉ ቅርፃቅርፆችን ፈረንጆች የሀሰት ትርጉምን አምነህና ተቀብለህ እንደበቀቀን ወፍ ታስተጋባለህ።ልቦና ይስጥህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@segededemissie3505
@segededemissie3505 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ! ተመስገን !🙏🏿
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 23 күн бұрын
በሰመአብ እግዚያብሔር ይርዳ በርታ አብዬ❤❤❤❤
@Terefe-x4z
@Terefe-x4z 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@ChernetDebebe-p2n
@ChernetDebebe-p2n 23 күн бұрын
ተባረክ
@AmaracTigst
@AmaracTigst 22 күн бұрын
ሰላምክ ይብዛልን አብይ ወንድም አለሜ ሱሰ ሆኖብኛል ትምህርትህ ባይመቸኝ እንኳን ዳውሎድ አድርጌ ሰራ ቦታ አዳምጣለው ይሄ የደነዘዘ ትውልድ ምን አለ እንዳንተ ቢነቃ ቢያነቃ
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 23 күн бұрын
ስንት ሀገራችንን የሚገልፅ ሀውልቶች እያሉ መንግስት አንዲህ ያለ ሀውልት መትከል በጣም ያሳፍራል በንደዚህ ሁኔታ ከቀጠለ መንግስት አይጠቅመውም በህዝባችን አንድነት ይፈርሳል እመኑኝ
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 23 күн бұрын
ዋናው አይምሮህን መቆጣጠር ነው ድጋይ ቆመ ተነሳ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም....በሆነው ባልሆነው ነገር የህብረተሰቡን አይምሮ አትወጥር 🙏
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 23 күн бұрын
Dead mind❌
@DaniManjus
@DaniManjus 19 күн бұрын
አንተ ግብዝ
@kebebushtasew
@kebebushtasew 23 күн бұрын
Abiy Edmena tena ysteh
@AbenezerDebebe-x1u
@AbenezerDebebe-x1u 23 күн бұрын
Egziabher. Yalakomew. Egziabher. Yalseraw hulu. Yefres. Yedablos. Sera.. Yefres. Amen. Amen
@AlmazGyes
@AlmazGyes 23 күн бұрын
Amennn be eyesus SIM yemdrtu taotat hulu yfresu !!!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 23 күн бұрын
We/I will contribute, continue my prayer,have God's mercy! May God keep you safe and strong mentally and phisically? God!have mercy upon your people. Amen 🙏 🙏 🙏
@hirutejo9888
@hirutejo9888 23 күн бұрын
Yes you are Right💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪
@getuabeje8018
@getuabeje8018 23 күн бұрын
God bless the World.
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 23 күн бұрын
Amen yfres❤❤❤❤❤
@abi76908
@abi76908 23 күн бұрын
አደገኛ ላይክ
@hirutejo9888
@hirutejo9888 23 күн бұрын
Selam selam Abiy
@ChristianDula-h7w
@ChristianDula-h7w 23 күн бұрын
Thank you very much 🎉 god is great and great for ever so God Bless you our brother 👨 l am so happy for this your service has done for our community life 🎉🎉😂😢
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 20 күн бұрын
ሌሎቹ በአገራችን ውስጥ ያሉ ትልልቅ ሀውልቶችሰ ከዚህ የተለዩ ናቸው ወይ?
@michaelkebede9204
@michaelkebede9204 23 күн бұрын
መ/ም አብይ አክሱም ላይ ያለውስ ሐውልት የኃላ ታሪኩ መረጃ ካለህ ብትገልፅልን።
@MirafHaylu
@MirafHaylu 23 күн бұрын
እንፀልያለንእሱምይፈርሳልበርታልንበፀሎትእናግዝሀለን
@BerhanuTeka
@BerhanuTeka 18 күн бұрын
በቅስት ስላሴ የተሰራው መስቀል እዲነሳ አሳውቅልን አባቶች በቅርብ መልስ እዲስጡ እንፈልጋለን
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 23 күн бұрын
❤❤ good job
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 22 күн бұрын
Egzabher yemesgen ❤❤❤
@ማህተምዉበቴነዉማህተምዉበ
@ማህተምዉበቴነዉማህተምዉበ 14 күн бұрын
እነመስግናልንን
@kiflegebre169
@kiflegebre169 23 күн бұрын
ወንድም አብይ ይህ የጣዖት ሀውልት ቢፈርስም ሌላ በ secret ይገነባል ጊዜው እየከፋ እንጂ እየተሻሻለ አይመጣም አለም የተጣለውን ውዳቂ መንፈስ ለመቀበል በከፍተኛ ደረጃ እየተሰናዳች ያለችበት ዘመን ነው
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 23 күн бұрын
ሌላ አይገነባም ...ቢገነባም እኛ እያፈረስን እንቀጥላለን። ይህ አስተያየትህ እግዚአብሔራዊ አይደለም። demonic talk ነው።
@kiflegebre169
@kiflegebre169 23 күн бұрын
@abiyyilmasaddistv ወንድም አብይ የኔም ምኞት ይህ እንዲሆን ነው ነገር ግን ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነው በፆም በፀሎት እግዚአብሔርን እንድናስብ መትጋት ይኖርብናል
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 23 күн бұрын
phallic monument most of capital city stand this monument when watch news or movies ..... most of
@geberu899
@geberu899 22 күн бұрын
ጥንካሬህን እደንቃለሁ። አሁንም ቢሆን የምናምነው አምላክ ከአንተ አይለይም ይፈርሳል አይቀርም በጸሎታችን መበርታት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
@bettyshimelis
@bettyshimelis 23 күн бұрын
How are you doing brother have a beautiful day ❤
@FatumaBashue
@FatumaBashue 23 күн бұрын
ደንበልጀርባያለዉምይፈርሳልኢትዮጵያላይአይኖርምኦአምላኬሆይበመብረቅምታልን።።።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 23 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ መስቀል አደባባይ ላይ የዳይናስር ጣኦት ቆሞ ነበር ከቀናቶች በፊት ለገና በዓል ኤግዚቢሽን ሰዉ ሲገባና ሲወጣ ይህን ጣኦት እያየ እንዲሄድ ሊደረግ ነው መረጃው ካለህ እናመሰግናለን ።
@HomeAddisቤትአዲስ
@HomeAddisቤትአዲስ 23 күн бұрын
Circumambulation (sometimes spelled "circumbulation") refers to the act of moving around a sacred object, place, or structure in a circular or ritualistic manner. This practice is common in many religious and spiritual traditions as a way to show reverence, devotion, or respect. አደባባዩን ስንዞር እያስመለኩን ይሆን?
@negatwaasrat9935
@negatwaasrat9935 20 күн бұрын
what about the municipal office. at piyassa.
@tadesseatile8502
@tadesseatile8502 22 күн бұрын
ይሄነገር አዳነ ሆቴል ወደምስራቅ ኢትዮጵያ አይቻለሁ
@AddisAlem-z6e
@AddisAlem-z6e 17 күн бұрын
የአክሱም ሃውልትም እዚህ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ በጾለት ለማፍረስ መጀመሪያ እኛ የፈጣሪን ቃል የምንተገብር መሆን አለበት፡፡
@kidusefrem896
@kidusefrem896 23 күн бұрын
መስቀል አደባባይ የዳይኖሰር ሀዉልት የደረደሩት ሰሞኑን አልገባንም
@BireAmele
@BireAmele 23 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ሌላ የዳይኖሰር ሐውልት እየተከሉ አይደለም ወይ ።
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 19 күн бұрын
Ebakachehun beteseboch ye Abiy Yilman "Alferam" yemilewn metshaf pdf kalachu wey demo men lay endemagegnew negerugn.
@NatanSelame
@NatanSelame 19 күн бұрын
አብይ ይልማ ዛሬ አራት ቀን ሆነክ ምን ሆነህ የጠፉህው በሰላም ነው
@SelamawiSew
@SelamawiSew 22 күн бұрын
❤❤❤
@NagesaWate
@NagesaWate 13 күн бұрын
Maninyawum igizabeher yelelebey Hulu ke Itiopia bilom ke Addis Ababa yifetsali.
@AwetashSara-if9sr
@AwetashSara-if9sr 23 күн бұрын
Anatu yeferese
@hanilove2850
@hanilove2850 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 23 күн бұрын
የተከሉት ይዟቸው ፈርሷል
@freefree8182
@freefree8182 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 22 күн бұрын
ፒኮኳም፣ትፈርሳለች፣፣⛪
@JosephBezabih
@JosephBezabih 21 күн бұрын
Manew yasgenebaw glits btaregew
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 14 күн бұрын
Ye 6 kiilows?
@azebGoshu
@azebGoshu 22 күн бұрын
ወሎሠፈር ጋር እኮ ሌላም አለ
@Amen-o1t
@Amen-o1t 23 күн бұрын
ደሳለኝ ሆቴል ፊትለፊት ኢዩ ፅፈትቤት ፉትለፊት በማርብል የተሰራ ብዙ ሰው እንዳያስተውለው ተደርጉ አትክልቶቹ መሃል መሬቱን ይዞ የተኛ ዘንዶ አለ ይህም መፍረስ አለበት። የምታውቅ ሄዳችሁ እዩ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 23 күн бұрын
ምንም ቢያደርጉ ....? እግዚአብሔርን አያሸንፉም ! አይችሉም !
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 22 күн бұрын
ለምንም አይነት ምስል፣ ለምንም አይነት ቅርጻ ቅርጽ ተገዢ የማያደርገው(የማያስመልከው) የእስልምና ኃይማኖት የተባረከ ይሁን።
@BereketAbaby
@BereketAbaby 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ መሪ አንተን ባደረገልን
@JosephBezabih
@JosephBezabih 21 күн бұрын
Yebatek
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 23 күн бұрын
Gena sewuyew yifersal
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 23 күн бұрын
እብድ😅😅😅😅😅😅
@DaniManjus
@DaniManjus 19 күн бұрын
ሞተሃልና ንቃ
@wondimenehtesfaye5047
@wondimenehtesfaye5047 23 күн бұрын
እንደዚህ ቆሻሻ ታሪክ ያለው ሀውልት በምንም አያንት የኢትዮጵያውያንን እምነት ባህል የሚወክል አይደለም እኔ ጥያቄ የሆነብኝ በማን ትእዛዝ ነው የተሰራው ??? የከተማው ከንቲባ ቢሮስ ያውቀዋል ?
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 22 күн бұрын
ይሄ Art እንጂ ጣዎት አደለም!! ጣዎት(ጣዖት) ከእግዚአብሔር አብ ውጭ የሚሰገድለት ማንኛውም ፍጡር ነው!! ለደደብ አይገባውም እንጂ ኢትዮጲያ የጣዎት ምድር ነች!! - መሲሁ እየሱስ ለ67% የኢትዮጲያ ህዝብ ጣዖት ነው!! - ማሪያም ለ40% የኢትዮጵያ ህዝብ ጣዖት ነች
@DaniManjus
@DaniManjus 19 күн бұрын
በድንቍርና ፕሮፌሰርነት ቢኖር
@Keria-k1q
@Keria-k1q 20 күн бұрын
Wed wndma abeiy temherteh hulu betm astemari new melkam fekadeh behon be sun chips lay ymeserawen 666 agaltew bezu lejoch eybelu new 😢
@getahunworku574
@getahunworku574 23 күн бұрын
Kotet
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН