No video

አስገራሚ የምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ |Price of Round Oven in Ethiopia

  Рет қаралды 134,313

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

Check out this video. • አስገራሚ የምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ |...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube

Пікірлер: 175
@user-xj2xi5sw7r
@user-xj2xi5sw7r 3 жыл бұрын
እኔስ ለእናቴ ልገዛላት ነበር መብራት ብዙም አይደለም ኛጋ እማየን ከጢስ ልገላግላት ነበር
@UserUser-xw5xt
@UserUser-xw5xt 3 жыл бұрын
በናትሽ ግዥላቸው
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Kotari gedd new uuuffff ye Enatoch mekarama.
@miskore7228
@miskore7228 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እመጣለሁ እግዛቤር ከፈቀደ
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ አሁን ደግሞ lg tv 65 ኢንች እንዲሁም lg ፈሪጅ አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ብትነግረን ደስ ይለናል በድጋሚ እናመሰግናለን
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶዎች ዋጋው በጣም ጥሩ ነው በተለይ የዳቦ መጋገሪያ ተመችቶኛል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ኢንተርቪው አድራጊው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ጥሩ ኢንፎርሜሽን የምናገኝበት አጠያየቅ ነው ጎበዝ ነህ አድንቄሃለሁ
@user-hp1wf5ct9l
@user-hp1wf5ct9l 3 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾች ባገራችን ግብይት ዎጋ ከፍለጉ መረካቱ ዩቱ ይሁን ምረጫችሁ እደሚገዛ አረጎነው የሚያቀረብልን ከልብ እናመሰግናለን
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 жыл бұрын
አው በጣም ጎበዝ ነው። አጠያየቁ በደብ ለመርዳት ይቻላል እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
በጣም😘😘😘😘
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
ለመረጃህ🙏
@um9137
@um9137 3 жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ነው የሚመቸው እናመሰግናለን
@user-gj9lv4qh1y
@user-gj9lv4qh1y 3 жыл бұрын
ላይክ ኮመንት ሼርአድርጉ እሱም ይጠቀም ውዶች
@beemnettubu3882
@beemnettubu3882 3 жыл бұрын
አቀራረብህ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ🇪🇹👍
@asnakechtilahun7460
@asnakechtilahun7460 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የባህል ልብስ ዋጋ እስከነ ነጠላዉ ጠይቅልን
@user-ec5dc5qu3i
@user-ec5dc5qu3i 3 жыл бұрын
ወዲማችን ለምሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው
@user-bd8sy7vi4r
@user-bd8sy7vi4r 3 жыл бұрын
አጠያየቁ እራሱ ከልብ ያደረሳል መረካቶ ቱይብ ውስጤነው
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቱብ 🙏🙏
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 жыл бұрын
በየትኛው ኤሌክትሪክ ሊሰራበት ነው ለመሆኑ ከቱርክ ድረስ የሚጡትና የሚገጣጥሙት ኢትዬጵያኖች ስላልተማሩ ነው ፡?? ወይስ በኢትዬጵያ ውስጥ ትምሕርቱ ስለሌለ ነው፡፡፡??
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን🙏 እባክህን ላዳ ታክሲ አድስ እና አሮጌ ጠይቅልን
@rskrsk7339
@rskrsk7339 3 жыл бұрын
We are so happy with this .thank you so much
@aynagetachew4457
@aynagetachew4457 3 жыл бұрын
ዋጋው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን መርካቶ ቲዪብ
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 3 жыл бұрын
የምፈልገዉ ነገር ስላሳየኸን ከልብ እናመሠግናለን እስቲ የትራሥ ጨርቆቅ እስከ ፍራሽ ጨርቁ እስከ መጋረጃ አሳየን የኬክ እና የሊጥ ማቡኬያ እያየሁት ነበር ዋጋው ጠይቅልን
@sentuet143
@sentuet143 3 жыл бұрын
Wow wow Thank you 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙋🙋🙋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓❤️😘
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ኢቱፕ።አሪፍ ዋጋነው
@moringakarat8783
@moringakarat8783 3 жыл бұрын
Merkato tube, Can you facilitate for next interview with room AC (air conditioner) specially split AC , fan, shawor and kitchen exhaust hood (fan). Thanks
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጠያቂ ነሀ በርታ እና መሰግናለን
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቱ ከዚህ ከምንሸከም ከሀገር መግዛት ሁሉን ይሻላል
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ ቀጥታ ለምሰጠን መረጃ ደስተኛነኝ ወንድማችን
@tiruworkbisetegn323
@tiruworkbisetegn323 3 жыл бұрын
ውድ ውንድሜ የምጣዱ ባሌበት ማነው ከዚህ በፋት ባዛር ገዝቸው ነበር ያኔ ስሙ wy. Zed. የሚባል ነበር
@tptp3564
@tptp3564 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀገራችን ሠልጥኗል ሚክሮፍ እራሡ አለ👌👌👌👍👍
@user-hp1wf5ct9l
@user-hp1wf5ct9l 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ የሚከራይ ሳይሆን የሚሸጥ ቨሎ ጠይቅልኝ በቀጣይ እጠብቃለን በረታ
@kn5725
@kn5725 3 жыл бұрын
አረ LG ተለቪዥን ፍሪጅ አሳያን🙏🙏
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 3 жыл бұрын
enamsegenalen ❤🇪🇷🇪🇹🌹👍
@saadarida1665
@saadarida1665 3 жыл бұрын
የውነት በጣም ርካሽ ነው እንሻ አላህ ስገባ
@h.m2784
@h.m2784 3 жыл бұрын
ወንድም ካላሥቸገርኩህ የሢልደሩን ዌጋ ከነማስሞሊያው ብትነግረኝ ለዘመድ ሥጦታ ፈልጌው ኘው
@alyiendris7302
@alyiendris7302 3 жыл бұрын
Merkato Tube እናመሠግናለን
@SamiSami-iv1sp
@SamiSami-iv1sp 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥልበት እናመስግናለን
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 3 жыл бұрын
Betam arif new gen yejira metadu wod kefil hagre benwsedaw aysebrem yedabownem yenjirawnm megizat eflgalehu gen kifil hagre new yalehut shkilaw ketsebrebegn ferahu
@user-pv3nz4uj2v
@user-pv3nz4uj2v 2 жыл бұрын
Enamesginalen wedimwey
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 3 жыл бұрын
Thanks so much 👏👏👏
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 3 жыл бұрын
ውይ በጣም አሪፍ ነው ወላሒ
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢሻአላ አላህ ያገራችን ያብቃ
@abbaagadatube9845
@abbaagadatube9845 3 жыл бұрын
የት ነው የምትገኙ
@ehitemichaeldemelash7273
@ehitemichaeldemelash7273 3 жыл бұрын
አድራሻ የት ነው???
@alainuae3150
@alainuae3150 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ምናመሰግነው
@tgabebe4094
@tgabebe4094 3 жыл бұрын
Thank merkato
@heyat9451
@heyat9451 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ij9pw6uz6o
@user-ij9pw6uz6o 5 ай бұрын
የዳቦ ምጣድ ባለ 3ፖትራ ዋጋው ስንት ነዉ፡፡
@emuemu1940
@emuemu1940 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ቅርንጫፍ በየሀገሩ ቢኖር አሪፍ ነው እንመጣለን እግዚአብሔር ካለ
@samirakeder5009
@samirakeder5009 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስይላል ፕዛ ለመጋገር
@amanueltesfamariam1062
@amanueltesfamariam1062 3 ай бұрын
Silk lkutr magghet ycjala?
@user-wx1hm7ts8x
@user-wx1hm7ts8x 3 жыл бұрын
መይክሮዬፍ አለ ወይ ካለስ ስንት ነዉ?
@LenaLena-yl1ij
@LenaLena-yl1ij 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣መርካቶወች
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን ሹሩቤው
@user-sm4xk4hn7i
@user-sm4xk4hn7i 3 жыл бұрын
ታዳ ከአረብ ሃገር ለምን መግዛት አስፈለገ
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q Жыл бұрын
የዳቦ ባትራው ሰንትነው ባለ 3ኪሎ መጋገሪያ ያለው
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ዋው
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
Ene yeshekla metad naw yemfekgew shekla yetegagerena zimblo beret mitad ubdidelem.cdo u have metad SHEKLA?
@user-qo2bo8hi2n
@user-qo2bo8hi2n 3 жыл бұрын
ከየትነው በጣም ደስ ይላል
@user-ls3vr5hj8l
@user-ls3vr5hj8l 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@SarahSarah-qx3sm
@SarahSarah-qx3sm 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@kedardarzeleke7259
@kedardarzeleke7259 5 ай бұрын
አሁን ያለበት ዋጋው ስንት ነው
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 2 ай бұрын
አሁን ዋጋዉ ስንት ነዉ?
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s 3 жыл бұрын
መርካቶ ፕሊስ ፕላስቲክ ኮርኒስ ጠይቅልን
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
በርቱልን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Adershawene Alengerkenm Wendem
@abebechgirma9471
@abebechgirma9471 3 жыл бұрын
የኦቭን በእስቶቭ ዋጋ እናመሰግናለን በርታ
@Yasmin71987
@Yasmin71987 2 жыл бұрын
ሱቀችሁ የት ነዉ የምገኘው እኔ እቃ እፈልጋለሁ
@asdasda4771
@asdasda4771 3 жыл бұрын
ከአንድ አመት በኀላ ሲበላሸ ማሰራት ይቻላል ወይ
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ እናተ መጥቸ እገዛለሁ
@maryammaryam554
@maryammaryam554 3 жыл бұрын
ሀይመርኬቶች አቅርቦ ታች ውን አደንቃለው ዋጋው አስተማማኝነው የእቃውን ጥራት ገዝተን እንሞክራለን
@user_hatat4h5m
@user_hatat4h5m 3 жыл бұрын
Welcome
@maryamjordan111
@maryamjordan111 10 ай бұрын
ስንት. ነው
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 3 жыл бұрын
አቤት አጠየየቁ ስመች እውነት ሰለደንቅህ አለልፍም
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 3 жыл бұрын
ወይ ደስ ይለል
@roycell794
@roycell794 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሞች
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k 8 ай бұрын
የመቼ ነው
@ayidaafework5682
@ayidaafework5682 2 жыл бұрын
ahun yalew waga 3500 new?
@latehzendunya5407
@latehzendunya5407 3 жыл бұрын
Mitadun Wass ayshalewm??ligezaw neber liyunetun bitabrarulign
@helenzewdu1750
@helenzewdu1750 3 жыл бұрын
Wase endategezu enjerawu kelay betam yameral gin ketach ayene yawotal le enjera ayehonem gin le anebasha le kita arief new
@shumbaabdi5836
@shumbaabdi5836 3 ай бұрын
Ye injera mitad ke dabo mitad gar set yetesera agegnalehu
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
ለዉጩ ምላክ ምጣድ ብትእዛዝ ኣአንስ ያለ መስራት ይቻላል ካየነው ትንሹ ማነስ 35 ሴንቲ ሜትር ሚሆን ሊሰራ ይችላል
@selamchanal9365
@selamchanal9365 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ከ3 ኪሎ በላይ የሚጋግሩ የለም እዴ የዳቦ መጋገርያው ???
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
3ኪሎ ትልቅ ዳቦ እኮ ለምንም በቂ ነው ውዴ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አረ እሰከ 5 አለ
@user-gj9lv4qh1y
@user-gj9lv4qh1y 3 жыл бұрын
በርታ
@romeolopez3160
@romeolopez3160 2 жыл бұрын
How much
@AIS-ll5vl
@AIS-ll5vl 3 жыл бұрын
Arif new wodjiyalu ❤❤👍👍👍
@user-hi3zf3ql6q
@user-hi3zf3ql6q 3 жыл бұрын
ሰላምሕ ይብዛልን ቀድማችን እስኪ የልብሽ ማሳተሚያ ማሽን ብታሳየን
@hanatekalekerga4802
@hanatekalekerga4802 3 жыл бұрын
ዋው
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
ችግሩ እየጋገርኩ እያሉ መብራት ቢጠፉስ??? ወገኖቼ እንደልማዳችሁ እንጨት ነው የሚያዋጣችሁ
@meronhailu453
@meronhailu453 9 ай бұрын
genae legena mebert yetefal tebelo edegizew ayekon
@hiwotzenebe9520
@hiwotzenebe9520 3 жыл бұрын
የሽንኩርት መፍጫ ትልቂ ይጠየቅልኝ
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
በጣም አሪፉ ነው ቀዩ ዋጋው
@Attttttt344
@Attttttt344 3 жыл бұрын
Wedewuche endat endemitilku mabirariya lakulgni rasachu melaki tichilalachu
@hiyabsiye2504
@hiyabsiye2504 Жыл бұрын
ማሀሉ የመስታወቱ ክብ አይበስልም ለምንድነው በጌታ
@dkagelia6279
@dkagelia6279 Жыл бұрын
ahune lemgezat felegi neber yenoral
@naemaazrne374
@naemaazrne374 3 жыл бұрын
የት አገረ ነው
@yabelahemed179
@yabelahemed179 Жыл бұрын
የመቼ፡ነው
@user-rr1oq9ts5z
@user-rr1oq9ts5z Жыл бұрын
የመቼ ነው አሁን ይገኛል ፓትራው
@berhanuzeleke9281
@berhanuzeleke9281 3 жыл бұрын
Kdan bebela mkeyir yehelalwey bekedd
@aliaaliaaa9561
@aliaaliaaa9561 3 жыл бұрын
የት ነው የምገኝው
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
አድስ ምጣድ የት ነው የሚገኝ። የምኖረው ጂዳ ነው
@user-cl9bb6qr3b
@user-cl9bb6qr3b 3 жыл бұрын
የት አገርነዎ
@zareazarea934
@zareazarea934 3 жыл бұрын
የልብ አድርሶች
@mdvip8961
@mdvip8961 3 жыл бұрын
ምርጥነዉ
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se 3 жыл бұрын
Patraw bichawn yishetal kehone wagaw?
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 87 МЛН
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 7 М.
የኦቭን ዋጋ በአዲስ አበባ
9:20
Godolyas electronics
Рет қаралды 12 М.
በፓትራ ዳቦ አገጋገር
14:17
Medina & Ibrahim tube ⫷H⫸
Рет қаралды 33 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11