ሰክሬ አስደነገጥኳት

  Рет қаралды 38,356

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life

Пікірлер: 288
@fanytesfaye
@fanytesfaye 10 ай бұрын
😂😂😂የሷዋ ሳቅ ነው ያሳቀኝ 🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️ደሞ እኮ ምንም አትቆጣም መከባበራቸው ደስ ስል 🥰🥰
@memomemorial2758
@memomemorial2758 10 ай бұрын
አራ ተመልካችሆቼ እኔስ ጥንዶቹን እስት 100ሺ እናስገባ እውነት ነው ምላችሁ ❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
እደዚህ እያልን ብሀላ እዳዲስ ሚስት እዳይሰድቡን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@sadah4261
@sadah4261 10 ай бұрын
እኔም አሳቤ ነው በሁሉት ስልኬ አደረኩ
@semira914
@semira914 10 ай бұрын
​@@sadah4261የኔ ናት ለኔም ውዴ
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 10 ай бұрын
እደት እዳሳቀችኝ😂😂😂 እኔ ግራ ልጋባልሽ😅😅😅😅 የማዳም ቅመሞች እዬ ቢያንስ 50.ሺ እናስገባቸው
@ሠላምጌጡ
@ሠላምጌጡ 10 ай бұрын
እውነት እንዴየ የየዚህን ቤየትቬዶ እሚይጠብቅ ማነው ሥወዳችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 10 ай бұрын
ግን በጣምነው የምወዳችሁ ሆኖም ግን የልጅነት ነገር ስለሆነ አላስተዋላችሁም አልፈርድባችሁም ወንድሜ ስእል አድኖ እግርክን ወደላይ አድርገካል ብችሉ የጸሎት ቦታ ለብቻ አድርጉ ለናተም ጡሩነው❤❤❤❤ለቃሌ ይቅርታ እመብረሀን በጣምነዌ የምወዳት ከሞት ያተረፈችኝ እናቴ እናተ እደምትወዷት ያክል ኦርቶዶክስ ሆኖ ርናታችንን የማይወድ የለም በርግጥ ግን ይቅርታ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@habhandhi8875
@habhandhi8875 10 ай бұрын
እስኪ 50 እንሳገባችሁ ይገባቸዋል እኮ❤❤
@masertwube8453
@masertwube8453 10 ай бұрын
አለምርሳቅ አይቻልም 😂😂😂የዛሬው ይለያል ለማንኛውም ተመችቶኛል 🎉🎉🎉
@ወሎዬዋ-i5p
@ወሎዬዋ-i5p 4 ай бұрын
መተማመን እንድህነዉ አለመሥከሩን ሥለምታምንበት እንደምንምአልቆጠርችዉም ኤሙዬ የኔትግሥተኛ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ያርብ❤❤❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 10 ай бұрын
ውዶቸ ስወዳችሁ ወላሂ የፍቅር ምጮች ናችሁ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ☺️☺️☺️
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 10 ай бұрын
አይ ዮኒ😂😂😂 አተኛኘትህ እኔንም አስቆኛል ጸጉሬን ስሪኝ 😀😀😀 እምትዬ የኔ ቆጆ እመ ብርሀን ትቅረብሽ😍
@heesan7389
@heesan7389 10 ай бұрын
ማሪያም ነው የምላችሁ ሙትት ብዬ ነው የምወዳችሁ 💝💝❤❤❤
@iddd-dr7su
@iddd-dr7su 10 ай бұрын
ኣረ ላይክ አድርጉላቸዉ ተወዳጆች😒 የመዳም ቅመሞችየ የኔ ዉዶች አይዞን እኔስ ሰልችቶኛል😢🥺
@maryammohamed418
@maryammohamed418 10 ай бұрын
በደብ መተዋወቅ መተማመን ማለት እዲህ ነው ስለምታቅህ እደሰከርክ እደጠጣህ አላመነቺህም በርቱ❤❤❤❤❤
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 10 ай бұрын
ሁሌም ፕራንክ ያረግሻል ውዴ አንቺደሞ በተራሽ አርጊልን❤❤❤❤❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጀ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጀ6ፈ 10 ай бұрын
አይለያችሁ ውዶችየ አዉነት ስታስቀኑ ኪዳነምህረት አናቴ ከክፉ ሁሉ ትተብቃቹህ 🙏
@tubetube613
@tubetube613 10 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ ሁለም ነው ምከታተላችሁ ግን ውዶች የድምጹን ጥራት አስተካክሉት ትላሲካሉን ከይቅርታ ጋር🙏😘
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 10 ай бұрын
እኔም ባይነኝ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 10 ай бұрын
ታድለሺ ቶሎ አትናደጅም እኔ ብሆን እቀለቀል ነበር ትግስቴን ስደት ወስዶብኛል😢😢😢😢
@kalkidanakale1010
@kalkidanakale1010 10 ай бұрын
Bertu yagere lijoch🥰🥰🥰 demo ergeznash siyamr yenen ergezna new yastaweshign Egziabher beselam yigelagelsh ...I hope kechalku emerkshalehu.....keep working hard 👏👏👏
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 ай бұрын
እደስምክምረም እደጨዋም ያነጋግርሀል😂😂😂ጠርሙሱን በደብ በካልቾ ማለት ነበር ጠብቄ ነበር ደስ ስትሉ እርጋታሽ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነገር ❤❤❤አገለባበጥህ ግን እደዛም አላመነችም መተዋወቅ ነው ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ፀጉሬን ስሪኝ ተመችቶኛል 😂😂😂😂የኔ ዉዶች እንዴት እንደምወዳችሁ በፍቅር እረጅም አመት ኑሩ❤❤❤
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 9 ай бұрын
ማርያምን ገና ሳልጨርሰዉ በሳቅ ልሞትነኝ ወይኔ ስታምሩ እኮ
@etenesh8056
@etenesh8056 10 ай бұрын
እሽ እሙዬ እንጠብቃለን ቶሎ ብለሽ❤❤❤❤❤❤
@Layla-wy9ky
@Layla-wy9ky 8 ай бұрын
ወላሂ ደጋግሚ ነው ያየሁት ሥትስቅ እኔም አብሪ እየሳኩኝ ትን እስከሚለኝ ድረስ😍😍😍😍😍😍
@bizuayele1871
@bizuayele1871 10 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂ወይኔ ትግስት ታድለሽ❤❤❤
@buzuantadele8751
@buzuantadele8751 10 ай бұрын
wow betam desa yemitilu tindoch nach siwedachu ❤❤❤ fetari yelibachun meshat yimilalachu dengil titebiqach
@tesfaun7888
@tesfaun7888 10 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏 አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 10 ай бұрын
ሰወዳችሁ ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@yeshi3361
@yeshi3361 10 ай бұрын
እርጉዝዬ ❤❤❤ አንድ ነን 🙈🙈🙈ስወዳችሁ
@youtbe2754
@youtbe2754 10 ай бұрын
ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ማር ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@awlaw6688
@awlaw6688 10 ай бұрын
አሪ ማስካር ሀሀሀ ዋላሂ እዴት እዳሳኩ❤❤❤❤ውይ ትግስት እሙ ዬኔ ማር ፍቅራቹ አብሮቹሁ ያርጅ ቲላያላቹ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ላኛም
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶቺ❤❤❤❤
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ተ5ጸ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ተ5ጸ 10 ай бұрын
ሰታምሩ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@HanaMoltit
@HanaMoltit 10 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@HiwotEseye
@HiwotEseye 10 ай бұрын
የኔ ዉዶች በጣም ነዉ እምወዳች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SemertSemert-2
@SemertSemert-2 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤️❤️😍😍😍
@MasarathMasarath-y7o
@MasarathMasarath-y7o 4 ай бұрын
እኔ ብሆን ስክሮ ጠብቆኝ እናደድነበር እሷግን ለእሱነው ያሰበችው የኔውዶች🎉🎉🎉
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 10 ай бұрын
enkwan dena metachuu endazare sikee alkimi demo yasakegn eyy emuu saqi new yen wudochuu❤❤❤❤❤ fetari fekerchuni yabezaa❤❤❤❤
@zስደተኛዋ
@zስደተኛዋ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ዉቦች😂😂😂😂
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 10 ай бұрын
Setameru ❤❤❤ ewdeacho alohogen (efetweqome ye)
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 10 ай бұрын
ተገልብጠሽ እምታወሪኝ😂😂😂😂ውዶች ታምራላቹ ❤❤❤❤❤
@የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ
@የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ 10 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች
@sablacell1012
@sablacell1012 10 ай бұрын
የኔ ዉዶቼ በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 10 ай бұрын
ብድርሽ ቅቤ ቀቢዉ አረሳስተሽ😂😂😂😂😂😂😂
@Emebettube
@Emebettube 10 ай бұрын
ማስተዋል ትችያለሽ እሙ በእዉነት እርጋተሽ አትጮህም አትናደጀም ታድለሽ
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 10 ай бұрын
endi. endatizeqezeq. xiru aydelem dinget. tin yilikal. endayilemedik. wendime❤❤❤❤❤
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 10 ай бұрын
ግን ካቺ ትግስ ተማርሁኝ እኔ ብሆን ጎሮሮው ኢዘው ነበር ከዚ በሀላ የተረጋጋች ሴት ለመሆን እሞክራለው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 ай бұрын
ስወዳችሁ 😊😊😊 በፉቅር ኑሩልን ❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
ከጠጣህው ይልቅ ራስህን የዘከዘከው ያምሃል
@zed-m5y
@zed-m5y 10 ай бұрын
አይለያችሁ ❤❤❤❤
@susuchanal9540
@susuchanal9540 10 ай бұрын
እኔኮ አላምንም ብየጂ ከነኚህ ሁለት ልጆች ፎቃ ይዞኛል ሥታናዱ ዘንድሮ ሶስት ያድርጋችሁና 😊❤
@alimaalima1988
@alimaalima1988 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
ክላሲካል አጥፉ ይረብሻል😔 ብትደነግጥና አንድ ነገር ብትሆን አለቅክም ነበር😅
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ለምድነው ተገልብጠሽ ምታውሪው
@rutaruta4970
@rutaruta4970 10 ай бұрын
ታድለህ በጣም የተረጋጋች ሚስት
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ያዝናናል😂😂😂😂😂
@Adis-w7l
@Adis-w7l 9 ай бұрын
wow wudoche sitamru betam wedachuwalew nafff amet nurulign
@ሂክማጀማል-ነ8ፈ
@ሂክማጀማል-ነ8ፈ 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች
@dubaisha234
@dubaisha234 9 ай бұрын
ስታምሩ ወላሂ አድስነኝ ለቤታችሁ ወደድኳችሁ
@yaracell969
@yaracell969 10 ай бұрын
ውይ ግን በጣም ይቅርታ እኔ አጥያተኛ ነኝ ለእናቴ አስተያየት መስጠት አልፈልግም የማሪያም ስህል ሳየው አዝንኩኝ ምክንያቱም እግርህን ወደ ላይ አረከው በጣም ይቅርታ❤❤❤❤
@melatasrat7030
@melatasrat7030 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው የራሱን እግር እኮ ነው የዘቀዘቀው😂😂😂😂😂😂
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 ай бұрын
ሳሎን ላዬ ስእል አድኖ ባይሆን ይመረጣል ትክክል ነሽ prak ስለሆነ ሳይሆን ለብቻው ጾለት ቦታ ቢዘጋጅ መልካም ነው
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 10 ай бұрын
​@@melatasrat7030😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zarituuae515
@zarituuae515 10 ай бұрын
@@yoeemy ወይጉዲስወዳችሁበሳቅሞትኮኝ
@KgfFhi
@KgfFhi 10 ай бұрын
እዉይ እናተን ሳይ ፍቅር ያምረኛል ከሷ እሱ ከእሱ እሷ ትግሰታቸዉ ትህትናቸዉ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ለመዳም ቅመሞች ደግሞ ከሰደት መልሰ እንደዚህ ያለ ትዳር ይሰጠነ አሜን(3)🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SgdddHdfhh-lq2ce
@SgdddHdfhh-lq2ce 10 ай бұрын
የምር ሰውዳችሁ የሁነ ነገር ለጣይቃችሁ ቤት ክራይ ሰንት ነው ማለቴ ያላቹህበት ቤት ene ሰደት መርርርር በሎኛል ንገሩኝ በማርያም 🙏🏻አንዳታለፉኝ
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
Instagram
@RahelTigist
@RahelTigist 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrx7631
@mrx7631 10 ай бұрын
ስታምሩኮ❤
@NegsitHeylom
@NegsitHeylom 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔ ዉዶች🙏💕💕💕💕😍😍😍😍
@SadeahRtyu
@SadeahRtyu 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የሷማሣዘንየኔዉደሠወዳቹህ❤❤❤❤❤❤
@tb463
@tb463 10 ай бұрын
ኧረ ወዬዬዬዬ በሣቅ😂😂😂😂😂😂
@aaaww9477
@aaaww9477 10 ай бұрын
❤❤❤ yemjmriya like ena view 🎉🎉🎉🎉 allah kekifu negr yetbkachu❤❤❤😊
@makamohamed3279
@makamohamed3279 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ የ EMY ሣቅ ሚያሥቀው
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 10 ай бұрын
ሦፋዉ እራሡ አይጮህ ሁኖበታል
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 10 ай бұрын
አኔ ውዶቼ የምወዳቺሁ ነገርስ😂😂😂❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 10 ай бұрын
የኔውዶች ስወዳችውብትሰግር ያምርብሃል😅❤❤ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለተገፋው ወገኔ❤ 2:03
@AdanchYebabi-h1e
@AdanchYebabi-h1e 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ስወዳቸውእኮ
@amaamm4120
@amaamm4120 10 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሳምሪጋልትግራይ
@ሳምሪጋልትግራይ 10 ай бұрын
ሰወዳችሁ❤❤😊
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ስወዳችሁ 😍😍❤❤❤❤❤
@gamila8009
@gamila8009 10 ай бұрын
ተምረለች
@HananHanan-ci6qx
@HananHanan-ci6qx 10 ай бұрын
እውይይይይ የኔ ምርጦችየ እንኳን ደና መጣችሁ ውድድድድድድ
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምንም አትቆጣም ❤
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 10 ай бұрын
ማርያምን ሙትት ብዬ ነው የምወድክ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesiዩቱብ
@mesiዩቱብ 10 ай бұрын
ድምፁ ይረብሻል
@martamartamarta7410
@martamartamarta7410 10 ай бұрын
ውዶቼ❤❤
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ 10 ай бұрын
መቅራተይ❤❤
@ىءةباا
@ىءةباا 2 ай бұрын
ስወደቹሁ ወላ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
ገና ሳላየው ተዘቅዝቀህ ሳይ በሳቅየለሁም😅😂
@እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ
@እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ 10 ай бұрын
❤❤❤❤የኔውዶች በርቱልኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ስወዳችሀ❤❤❤❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 10 ай бұрын
የኔ ዉድ አነጋገርሽ ታስቅኝ አለሽ ማማዬ❤❤❤
@gamila8009
@gamila8009 10 ай бұрын
ተምረላችሁ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 10 ай бұрын
😂😂😂የኔውድ ትስቂያለሽ
@neza1152
@neza1152 10 ай бұрын
ይችልጅ እርጉዝ መስላኝ አልበረ
@EmabethTefara-pw3br
@EmabethTefara-pw3br 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች❤❤❤
@kokisweet4121
@kokisweet4121 10 ай бұрын
ወይኔ እግሩ 😅😅😅😅
@sanimanayehu
@sanimanayehu 10 ай бұрын
😄😄😄😄 emy indez sakilegn Yene tenafaq
@SadeahRtyu
@SadeahRtyu 10 ай бұрын
ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@A.H-i7w
@A.H-i7w 10 ай бұрын
በርቱጥሩነውበጣምእንወዳችኋለን❤❤❤❤
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ይለያል የዛሬው
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 10 ай бұрын
እንደኔ ሚወዳችሁ አለ ግን😂❤
Yoe ፀጉሩን ተመለጠ 😳 #yoeemy #vlog #couple
16:38
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,9 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 540 М.
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,3 МЛН
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Hope and Nani
Рет қаралды 21 М.
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 149 М.
አቢጌልን አስከፋህዋት
13:39
Neamen Tadesse
Рет қаралды 100 М.
Roma and Diana follow the Rules of Conduct / video compilation
59:08
★ Kids Roma Show
Рет қаралды 54 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,9 МЛН