No video

ምስካበ ቅዱሳን መድኃኔዓለም ገዳም1 ድንቅ የዘመኑ የድንጋይ ላይ ቅኔ የአለት ላይ ዜማ

  Рет қаралды 31,668

ተεพ๑δr๑ร Ignatius

ተεพ๑δr๑ร Ignatius

10 жыл бұрын

ምስካበ ቅዱሳን ማለት የቅዱሳን ማረፊያ(መተኛ ) ማለት ነው::
"እናንተ የምትንቁ ሆይ፥ አንድ ቢተርክላችሁ ስንኳ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እሠራለሁና እዩ፥ ተመልከቱ፥ ተደነቁ።"ዕን. 1:5
ምስካበ ቅዱሳን ዮርዲያኖስ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በሞጃና ወደራ ወረዳ በፊላ ገነት ቀበሌ ገበሬ ማኅበር የሚገኝ ታላቅ ገዳም ነው:: ወደ ገዳሟ ለሚሄዱ ከአዲስ አበባ በሰሜኑ የደሴ መስመር 180 ኪ.ሜ ተጉዘው ጣርማ በር የተባለች አነስተኛ ከተማ ይደርሳሉ ..... በከተማዋ መኃል ወደ ግራ የሚታጠፈውን አውራ መንገድ ተከትለው 17 ኪ.ሜ. ተጉዘው ደብረ ምጥማቅ- ጻድቃኔ ማርያም ቤተክርስቲያንን ያገኛሉ ከዚያም በሰላ ድንጋይ በኩል ተጨማሪ 9 ኪሎ ሜትሮችን እንደሄዱ የዘመኑን የድንጋይ ላይ ቅኔ የአለት ላይ ዜማ ምስካበ ቅዱሳንን ያገኛሉ:: ቦታው ዘመን ተሻጋሪ ....ታሪክ መስካሪ.... ተአምር ተናጋሪ.... 4,000 ካ.ሜ. የሚደርስ ስፋት ያለው ሦስት ፍልፍል ቤተ መቅደሶችን እና ከ40 በላይ የሱባዔ መያዣ ዋሻዎችን አንድነት አቅፎ የያዘ መጋቢት 20 ቀን 1998 ዓ.ም ጠቅላላ ሥራው በአምላክ መልካም በሥጋዊ ጥበብ በምህንድስና ሙያ የተካነ የማንም አካል እገዛ ሳይደረግበት ፈቃድ በገዳሙ አበምኔት መሪነት በ12 ወንድሞችና በ12 እህቶች መደበኛ ተሳትፎ ተጀምሮ በአንድ ዓመት ከስምንት ወር ጊዜ ውስጥ (በሃይማኖት መነጽር ካልታገዙ በቀር) ለማመን በሚያዳግት ፍጥነት ተጠናቅቆ ቅዳሴ ቤቱ ግንቦት 27 ቀን 2000 ዓ.ም ከብሯል::

Пікірлер: 83
@tigistazref7405
@tigistazref7405 8 жыл бұрын
የኔ አባት ያንተ ታምር ውስን የለውም። ተመስገን የኔ መደኅኔያለም
@user-dq8gf7cq4l
@user-dq8gf7cq4l 7 жыл бұрын
kale hiyiwot yasemalin beewunet betam desssssssss yilal ledeju yabikagn amen!!!
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸው አይለየን አሜን
@melkam4rak86
@melkam4rak86 7 жыл бұрын
ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 5 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ትኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንን
@user-on4yq4ui2q
@user-on4yq4ui2q 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@weynarg8970
@weynarg8970 Жыл бұрын
ይሄ ቅዱስ ስፍራ ይለይብኛል እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ሄጄ ነበር በጣም ደስ ይላል ዳግም የተፈጠርኩ ነው የመሰለኝ ያለው ሰላም ኦ አምላኬ 😢😢😢እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው የሚለውን ቃል ያንዬ በኔ ላይ አይሁት ድጋሜ ለመሄድ እግዚአብሄር ለደጁ ያብቃን ሁላችንም
@jemilaaki7703
@jemilaaki7703 8 жыл бұрын
የኝ አባትእየሱስ ክርስቶስ ክበር ተመስገን ለዘላአለሞ አሜን ጌታ ሆይ አዳኝ ነትህ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@mihrettefera8626
@mihrettefera8626 6 жыл бұрын
መደኃኔለም የተመስገነሁን ይህን ቢዶ የለቃች መደኃኔለም ያስበችሁ እኔ አራት አመት በዋሻው ገብች ታምር አይቻለሁ። አሁግን በሰደት እገኘለሁ መደኃኔለም በሰላም ለደጀሰላም ያብቃኘ ። ያቅርታ አዳባት ግን ይህን ዋሻ ውን የቆፈረ ሰው አይደለ ብለው ነገሩን እደህአሉ ጠዋት ስንመጣ ተቆፍራ አፈሩ ወቱ ነው የምናገኘው ብለው አስታማሩን ።
@skwwii4901
@skwwii4901 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ይቅር ብለህኝ ደጂህን ልርገጠው ላባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜንንን
@atsedebeshadu1656
@atsedebeshadu1656 7 жыл бұрын
sk wwii
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 жыл бұрын
ይህን የተባረከ መሬት ለመርገጥ ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥልን
@getchadmasu1958
@getchadmasu1958 8 жыл бұрын
amen amen kale hewt yasmalen amlke kedusan yetamsgan yehon
@abebechgoshemie2743
@abebechgoshemie2743 6 жыл бұрын
Egziabher srawu dink new Yecheru Amlak beretu yideribin
@kidusmikale2734
@kidusmikale2734 8 жыл бұрын
Kale Hiwetn yasmaln Amen Amen Amen
@brtukan8684
@brtukan8684 2 жыл бұрын
መዲያለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ💔😥😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-of2sq7sf4y
@user-of2sq7sf4y 8 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል አምላክ ሆይ ለቦታው አብቃኝ!!! ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qt1ic6wk4n
@user-qt1ic6wk4n 8 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ ቦታው ላይ ደርሼ ነበር ግን ተግባራዊ አላደረኩትም አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው እንደኒ ሁሉን አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ከመሆን ያድነናችሁ ከንቱ ነኝ እኔ የማልረባ እግዚአብሄር ሲፍቅድልሽ ታይዋለሽ
@mahletymaryamelje1069
@mahletymaryamelje1069 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ግን ያላያችሁት እዩት በዝጣም ታምር ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃችሁ እኔ ምስባከ መዳህንያለም በየኧንስ ፀበል ከደወይ ተላቅቆ ምስክር ነኝ ክብር ይግባው
@genettewlda8115
@genettewlda8115 6 жыл бұрын
ጌታየ አምለኬ መድኃኒየ እየሱስ ክርስቶስ ለደጅህ አብቃኝ እኔን ሃጥያተኛ ባርያህን
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizitayemariyamlji5764
@tizitayemariyamlji5764 6 жыл бұрын
Egziyabher ymesgen Yelben Meshat Edantekdusfkad yhunlgn AmenAmenAmen Kalehywet yasemaln
@genettewlda8115
@genettewlda8115 6 жыл бұрын
ጌታየ አማለኬ ፈጣሪየ ስራህ እኮ እፁቡ ድንቅ ነው እኔን ሃጥያተኛ ባርያህን በመንግስትህን ስትመጣ አስበኝ
@jemilaaki7703
@jemilaaki7703 8 жыл бұрын
ለቤቱ ያብቃን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ለዚህ ደብሩ ያብቃን ጌታ አምላክ ለሁላችንም አሜን አሜን
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
ለዝህ ክብር ያብቃን
@henasarah9582
@henasarah9582 6 жыл бұрын
YEDENEGEL MAREYAM LEJA KEBERNA MESEGAN LATE YUHUN YENA GATA KEBERELEG!!!! ♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
አሜን
@shewaneshegozays766
@shewaneshegozays766 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን አባቴ የበረከቱ ተካፋይ እድታረገኝ ያተፍቃድ ይሁን አሜን
@betedubai9294
@betedubai9294 6 жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnnnnjnnn
@sintayosintayo2905
@sintayosintayo2905 4 жыл бұрын
በሰላም ደጂህን የመርገጥ ያብቃኝ
@heniyee
@heniyee 8 жыл бұрын
Amen yegnanem yelebonachinin yefesemelen medaniyalem
@mulujobira8370
@mulujobira8370 7 жыл бұрын
amini
@yamrotsima710
@yamrotsima710 2 ай бұрын
Kale hiywot yasemalen amen
@melatayalew7610
@melatayalew7610 6 жыл бұрын
Amennnnnnnnn amennnnnnn amennnnnnn
@meazagebrehana1922
@meazagebrehana1922 7 жыл бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይህን ባታ ለመረገጥ ያብቃችሁ አምላክ ሆይ ድጋሜ ደጃህን ለመረገጥ ቅድስ ፈቅድህ ይሁንልኝ አሜን አባ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን።
@ethiopia8217
@ethiopia8217 7 жыл бұрын
Meaza Gebrehana ኣሜን
@user-rw1is9sr1o
@user-rw1is9sr1o 8 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን እስከዘላለም አሜን አሜን አሜን
@amsalefekede3208
@amsalefekede3208 8 жыл бұрын
ጌታሆይ.ስምህ.ይክበር.አሜንአሜንአሜን
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለጅህ ለመረገጥ የአንተ ፈቃድ ይሁንልኝ ተዋህዶ በመሆኔ መታዴሌ አገራችን ሠላም አረግልን
@hanichohanicho4514
@hanichohanicho4514 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በረከቱ አይለየን የልባችን መሻት አንተ ፈፅምልን
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 6 жыл бұрын
Hanicho Hanicho
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰራህ እፁብ ግሩም ነው። ከብር ምስጋና ይግባው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።አመሰግናለሁ
@Rahel.72175
@Rahel.72175 5 ай бұрын
ቦታውን በአካል ሄጄ አይቸዋለሁ እጅግ ድንቅ ስፍራ ነው
@adonaialohi7653
@adonaialohi7653 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 9 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልም ይህን ማዳመጥ በራሡ ፈውሥ ነው.
@woinshtmuluye5135
@woinshtmuluye5135 7 жыл бұрын
Aster A amen
@abebahailu5423
@abebahailu5423 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Tewahdo1
@Tewahdo1 Жыл бұрын
BETAME YEMWEDEW GEDAME NEW
@melkam4rak86
@melkam4rak86 7 жыл бұрын
እግዚአብሒር፡የተመሰነይሁን
@melkam4rak86
@melkam4rak86 7 жыл бұрын
ይህን፡ቅድስቦታ፡እምላኪ፡ሰላስረገጠ፡ክብር፡ለእግዚአብሒር
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም።ለማየት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
orthodox tewahedo lezlalem tinur Ethiopia bekbr lezlalem tinur berktachu yiderbn amen amen amen amen amen
@user-fd3gy4hz6n
@user-fd3gy4hz6n 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sd4sl4vm6l
@user-sd4sl4vm6l 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!!
@melkam4rak86
@melkam4rak86 7 жыл бұрын
rohama rohama ድንቅነው
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 6 жыл бұрын
Am always praying n wishing to visit this hollyness place of God i wish one day my God listtening my prayer!!!! Much love :'( :'(
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xl7pe4yv4n
@user-xl7pe4yv4n 6 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃችሁ።.ሳይገባኝ ተገብቶኝ እኔን ባሪያውን ለደጁ ያበቃኝ እናንተንም ያብቃችሁ
@user-rp7vt6xk3u
@user-rp7vt6xk3u 6 жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሥገንአሜንአሜንአሜን
@ethiopia8217
@ethiopia8217 7 жыл бұрын
የዚህን ድንቅ ተአምር ቪድዮ dislike ያደረጉ ሰዎች ምናልባት መናፍቃን ይሆናሉ። አምላኬ ስላደረክልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ። ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር።አሜን።
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 6 жыл бұрын
የልዑል አፍቃሪ ነኝ። ethiopia ሃገሬ Amennnnnnnnn,for sure they are,we always standing for our holly orthodoxs tewahdo region,
@user-rw1is9sr1o
@user-rw1is9sr1o 8 жыл бұрын
አምላኬ ለደጀ ሰላሙ አብቃኝ ይህም ቅድስ ፍቃድህ ከሆነልኝ
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 6 жыл бұрын
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ 😢😢💒💒
@etsegenetdebebe7734
@etsegenetdebebe7734 6 жыл бұрын
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ amen amen hulachinanam be manifasu yaseban
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 6 жыл бұрын
Etsegenet debebe 🙏📖📖📖⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@helenkiros9533
@helenkiros9533 6 жыл бұрын
Amdn berkto yedrbege bewnte amen yemwedew abate
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 жыл бұрын
አሜን!!!
@user-uw1qj6jj8h
@user-uw1qj6jj8h 6 жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ከአህዛብ ሀገር አውጣኝና ለቤትህ አብቃኝ
@sarahganda4914
@sarahganda4914 6 жыл бұрын
Hayimanote.lezelalemi.tinori.midrawi.gentii.dejuni.sirgixuti.shekimachu.hulu.kilili.yemilachu.abeti.yalewu.selam
@taddeseasrat9653
@taddeseasrat9653 8 жыл бұрын
yematenawt qwami Haymanot nat.
@tsehaymekonen7120
@tsehaymekonen7120 7 жыл бұрын
Amlake hoy be dgami ledejih abkagn? hulam ynafkegnal
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 5 жыл бұрын
Yihen kidus sifra bakal biayut medenk bicha aydelem ኢ፟ አማኒም ቢሆን ያምናል
@user-ur3yx7hk6q
@user-ur3yx7hk6q 7 жыл бұрын
አምላኬ ለእኔ ደካማ እና አጵያተኛ ልጂ እምነትን አድለኝ በቸርነትክም ለቤት አበቃኝ የማሣንክ የለም ክብር ለአምላካችን ይዉን
@bxbdhhfhf2969
@bxbdhhfhf2969 8 жыл бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dayaalene1591
@dayaalene1591 6 жыл бұрын
AbetumdanealemAbatledechabkangbselamwdagrimtchlemasekdseabekang Sedetngyetuelgh
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 5 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ትኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 5 жыл бұрын
Yihen kidus sifra bakal biayut medenk bicha aydelem ኢ፟ አማኒም ቢሆን ያምናል
የአዳዲ ደ/ም/ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ታሪክ
54:24
ተεพ๑δr๑ร Ignatius
Рет қаралды 24 М.
የምሑር ኢየሱስ ገዳም ታሪክ...
1:00:56
ተεพ๑δr๑ร Ignatius
Рет қаралды 43 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 4,3 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ጥዑመ ዜማ
6:29
Mesfin Ethio
Рет қаралды 23 М.
The History of Mertule Mariam Gedam
33:39
Yigermal Fetene
Рет қаралды 85 М.
EOTC Television - የሰማይ ደጅ በጎንደር
21:45
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 35 М.
የዝዋይ ደስያት ክፍል አንድ
1:04:29
ተεพ๑δr๑ร Ignatius
Рет қаралды 10 М.
የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ዘጋቢ ፊልም
32:49
ተεพ๑δr๑ร Ignatius
Рет қаралды 50 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18