ነብር ገደል ዋሻ ተክለኃይማኖት ቦሌ አራብሳ፣ ኑ የእግዚአብሄርን ስራ እዩ በመተት 20 ዓመት አልጋ ላይ ተኝቼ ፣

  Рет қаралды 64,661

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

2 жыл бұрын

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ በቦሌ ከመገናኛ አራብሳ ኮንዶሚኒይም ጨርቆስ አደባባይ ሲሆን ምስካበ ቅዱሳን መድኃኒዓለም ብለው ይጠይቁ
ለበለጠ መረጃ፡- 09 11 74 08 28 ይደውሉ
" በመተት 20 ዓመት አልጋ ተኝቼ ........
የእግዚአብሔር ሰራው ይገርማል ። ይህ ቦታ እጂግም የድህነት ቦታ ነው በመተት እንዳይንቀሳቀሱ ታሰራው ለዘመናት በክራንች ያሔዱ የነበሩ አባት በአንድ ቀን የተፈቱበት ÷በልጂ እጦት የሚሰቃዩ ልጂ ያገኙበት ÷ሰኳር ÷ከጨጎራ ÷ከሚጥል በሸታ ÷ለብዙ ጊዜ አትወልጂም ማርገዝ አትችይም ተብላ የነበረች ሴት ከሆዷ ለአይን የሚከብድ እግዚኦ የሠው ክፋቱ ...እኛ እንግዲህ ያለብንን ግዴታ መወጣት ነው ገዳማቱን ማሰተዋወቅ ÷የተቸገሩትን መርዳት ÷መድኃኒት አጥተው በህመም ላይ ያሉትን ኑ ዳኑ እያልን የተመለከትነውን ÷የሠማነውን ድህነት እንዲህ ወደ እናንት እያደረሰን ነው ።እናንተም ሼር በማድረግ የእግዚአብሔርን ሰራ ለዓለም አድርሱ
✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 207
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 2 жыл бұрын
ታይቶ የማይታወቅ በቦሌ አራብሳ አከባቢ ብቻ እጅግ ብዙ ድንቅ ታአምራት ያሏቸዉ የፈዉስ ቦታዎች እየተገለጹ ነው እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ምስጢሩ ጥልቅ ነው አይመረመርም እመ አምላክ ቦታውን ለመርገጥ ይፍቀድልኝ አሜን እህተ ገብርኤል ከሳኡዲ አረቢያ አባቶቼ በጸሎት አስቡኝ ለክብራቸዉ መገለጫ አባቴ አባ ተክለሃይማኖት በረከት እልካለሁኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም የሚገርም ገባሪ ተዓምር ነዉ የአባታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከዓጽናፋ ዓለም እስከ ዓጽናፋ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን። የጻዲቁ አባታችን የተክለ አይማኖት ፀሎት ልመና በረከት ይደርብን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️
@user-dt7ml5je4b
@user-dt7ml5je4b 2 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ የቅዱሳን ታሪክ ያላት ሀገራቸንም ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በአድሜ በለጠጋ ያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesayesayee9679
@mesayesayee9679 2 жыл бұрын
አሜን
@mesayesayee9679
@mesayesayee9679 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ፡
@user-ph8ft6mo4v
@user-ph8ft6mo4v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uf4di9sg9j
@user-uf4di9sg9j 2 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስመ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት እህንን ገዳም ለመጉምኘት ያብቃን አሜን
@alemaligaz1695
@alemaligaz1695 2 жыл бұрын
ተክልዪ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ለደጅዎ ያብቃኝ
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geteyayehuwala9518
@geteyayehuwala9518 2 жыл бұрын
እሂን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሄር ለአገራችን ሰላም እንዲሰጣት እንፀልይ እግዚአብሄር ለአገራችን ኢትዮቢያ ሰላሟን አመጣላት 💒💒አሜን 💒💒
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@nunushahabtemariam8879
@nunushahabtemariam8879 2 жыл бұрын
@@wubitmarsha8741 እሜን እሜን ኤሜን
@hilina329
@hilina329 2 жыл бұрын
Amen.amenamen
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእባቶቻችን ቃለህይውት ያስማልን ለእባታችን ፃድቁ እቡነ ተክለ ሃይማኖት በረክት ይድርብን ሃገራችንን ስላም ያድርግልን በፀሎታችው ይማረን እሜን 🙏🙏🙏
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
የቅድሳን ረድኤት በረከታቸው ይደረብል ሀገራችን የገባውን የፖሎትካ የዘረኝነት ዳብልስ በቅድሳን ሰም የተገሰጠ ይሁን
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ልለምንህ እርዳኝ በጸሎትህ ተሳክቶልኝ ሀገሬ ገብቸ እድድን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
ባለሽበት በርች በጸሎት እና ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አለ ትምህራርት ግቢ እና ተከታተይ ተስፋዬ አበራ
@yonasbreha9682
@yonasbreha9682 2 жыл бұрын
የክርስትና ስምሽን ጻፊው በጸሎት እናስብሻለን አይዞሽ ሁሉም ነገር ጊዜና ሰአት አለው በርቺ በክርስቶስ መልካም ፈቃድ ለመግባት ያብቃሽ
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
@@yonasbreha9682 እሽ ወንድሜ ወለተ ኪዳን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የአባታችን ፀሎት ልመናቸዉ ወደሰዉነትሽ ገብቶ ፈስ ይስጥልን አንቺንም ለምስክርነት ያብቃሽ አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@yonasbreha9682 እዉነት ነዉ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በያለንበት እንድናለን ፃድቃን ሰማህታት ከኛ ጋር ናቸዉ እንመን እንጂ እንድናለን
@alam2950
@alam2950 2 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ የቅዱሳን ታራክ ያለበት አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ና አምልኮ ለ ድንግል ልጅ እየሱስ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን አሜን አሜን
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
በርከታችሁ ይድረሰን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን በያለንበት የአባታችን በከት ይድረስን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም የሚገርም ታምረኛ ቦታነው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወታ ያሰማልን
@smyrhsmyrh6986
@smyrhsmyrh6986 2 жыл бұрын
ኣገሬ ሰላምሽ ናፈቀን ለዚ ለመሳም ያብቃን መድሃኒኣም ኣባቴ ተክልዩ ኣደራ 😭😭😭🤲🤲🤲
@user-fl7pt2yy1w
@user-fl7pt2yy1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫። እፁብ ድንቅ ነዉ. እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም አድርጎልን ለደጁ ያብቃን በረከታቹህ አይለየን
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘🥰🥰
@bellaalomo5498
@bellaalomo5498 2 жыл бұрын
ተዋህዶለዘላለምፀንታትኑሪያግራችንንሰላሞንአሰማን
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለደጁ ያብቃን የብረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን ✝
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samharmak5910
@samharmak5910 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@bizuuwtyogisi7906
@bizuuwtyogisi7906 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@gihi7732
@gihi7732 2 жыл бұрын
በእዉነት የእግዚአቢሄር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን ኧሜን ኧሜን
@tringoabe4389
@tringoabe4389 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ft9xl9mq8h
@user-ft9xl9mq8h 2 жыл бұрын
ለልፁል እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ክብር ለድንግልማርያም ልጂ ይሁን እፁብ ድንቅነዉ ወይ ስደትብዙ አሳየኝ እሄን ሁሉምን አዉቅና እኔ ታአምርነዉ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
Amen egzabhar yemsgin fitary yestlin
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@rahelgebregiorgis3941
@rahelgebregiorgis3941 2 жыл бұрын
የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ፤ የፃድቅ ሰው ፀሎት ኃይል አለውና፤ ቅዱሳን አባቶቼ እኔና ልጄን በፀሎት አስቡን፤ ( ወልደዮሐንስ እና ፍቅርተሥላሴ ) ከችግራችን ተፈውሰን ለመመስከር ያብቃን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ። የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባዉ።ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረስሽ ለደጅሽ አብቂን
@user-gs7bi1st7c
@user-gs7bi1st7c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ታምር ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነዉ ያባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ መጎበየት ያለበት ድንቅ ታሪክ ነዉ
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 2 жыл бұрын
የፆድቁ በረከትይደርብን እፁብ እፁብ እፁብ🙏💓💓💓
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃኝ በእውነት ትልቅ ቦታነው ያቡነ ተክለሀይማኖት በረከት ይደርብን ትልቅ የቅርስ ቦታ ነው
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርበን አሜን አባቶቻችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቦሌ አራብሶ የቅዱሳን ሰፈር ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያድርገን
@haymanotadamu3143
@haymanotadamu3143 2 жыл бұрын
አቤቱ የመንፈስ ቅዱስ ታምርኛው ቦታ ተነግሮ ተመስክሮ ተሰምቶ አያልቅም የፃዲቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከታቸው እረዴታቸው ለሁላችንም ይድረሰን ንቁዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
amen amen amen
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ደስ የሚል ቦታነው እባካችሁ ወንድሞች አባቶች በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ እምኖረው በሰው ሀገርነው በጨጎራ በሽታ እየተሳቀየሁ ሁለት አመት ሞላኝ በጣም ያመኛል ሀገር ለመግባትም አልሳካ ብሎኝ ቁጭ ብያለሁ እባችካችሁ ተባበሩኝ ለፀሎት ስትቆሙ አትርሱኝ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከታቸው ይድርብን
@mssalma1136
@mssalma1136 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይባርካችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜንን፫
@user-wt7hb2rk1p
@user-wt7hb2rk1p 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@almethiopia8168
@almethiopia8168 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጆ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ተክለሃይማኖት አባታችን አገራችንን ጠብቆልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏
@tsegayegirma2508
@tsegayegirma2508 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር:ታላቅ:ነው:ለሱየሜሳነው:ምንም:ነገርየለም:እግዚአብሔር:ይመስገን።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 2 жыл бұрын
ቃለ . ሂወት ያሰማልን ellllllllllllllllllllll
@tegsttarkegn3885
@tegsttarkegn3885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይድረሰን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ቃለሕይዎት ያሰማልን
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@user-yw8ki5yj2c
@user-yw8ki5yj2c 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባታችን ተክለ ሃይማኖት በረከቶ ይደርብን አባቶቼ ወንድሞቼ በረከት ይደርብን ወንድሜ በኤድክበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልህ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@miletegebermedhin4540
@miletegebermedhin4540 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasmalen
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
አባቶቼ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ተክልዬ አባቴ ለደጆት አብቁን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 жыл бұрын
ንቁዎች እንቁዎች በርቱልን🙏🙏🙏
@tekliweynighebreberhan2640
@tekliweynighebreberhan2640 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziabiher ymesgen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@Meme-yg4jx
@Meme-yg4jx 2 жыл бұрын
Ameen ameen Ellleeeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll eleleeellllllllllllllll
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ልልልልልልልል የአባታችድ በረከት ለሁላችን ይድረሰን አሜን
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 2 жыл бұрын
እዉነት እግዚአብሔር በዚህ በመከራ ዘመን የቅዱሳንን ታአምር ለአለም ለምናምነዉም ለኢ አማናኒዉ ተአምራቱን እየገለጸ ነው
@nathanbkas1
@nathanbkas1 2 жыл бұрын
አግዛብሔር አምላካችን ሀገራችን ኢትዬጵያ ስላሞን ሠቶልን እኟንም ይህን የበረከት ቦታ ለማየት ያብቃን አናንተንም በፀጋ በበረከት ያቆያችሁ አሜን
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን አባታችንበእውነትቃለሔወትያሠማልንፀጋውንያብዝለወት ታምር ነው 💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏💐💐💐🌻🌻💚❤️💙
@user-tu2ws1yp3m
@user-tu2ws1yp3m 2 жыл бұрын
የፃድቁ አባታችን በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይሁን እባካችህ ውድ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ከነ መላው ቤተሠቤ በመናፍስት ስንፈተን አለን የቅዱሳኑ በረከት ይደርሰን ዘንድ ደካማ እህታችሁ ወለተ መድህን ወልደ ሰንበት
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
በርከታቸው ይድርሰን
@user-jw9yq4so6p
@user-jw9yq4so6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል
@fikerzamma7475
@fikerzamma7475 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔ እንደዚህ ፈውሶኝ ለምስክርነቱ ያብቃኝ እግዚአብሔር ወገኖቼ ፀልዬልኝ እኔም አስካለማርያም ብላችሁ አባቶቼ መጥቼ ተክልዬን በኔ ስም አንድ ነገር አስራለሁ ፈጣሪ ይማረኝ ፀልዬልኝ ፀልዬልኝ ያለሁበት አገር እሩቅ ስለነሆነ ነው
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 2 жыл бұрын
አቤትድንቅስራ ተመሥገን አምላኬ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እባካቹ ሀገር ዉስጥ ያላቹ ምህላ ጸሎት እንድ ደረግልን። በአክብሮት እጠይቃለን ሃገራችን ያርግልን🤲🤲🤲🤲
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 2 жыл бұрын
እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እግዚያብሄር ፈቅዶልኝ አገራችን ሰላም ሆኖልኝ ንስሀ ታልጋባ ታልጠመቅ እቤተሰቦቸ ጋር ታልሄድ አድሳባ ትደርስ መሄድ እችላለሁ ምክራችሁን ለግሱኝ
@hawwiabeabe1700
@hawwiabeabe1700 2 жыл бұрын
Galaani sillaaseefi yaa ta'uu Amen Amem Amen
@user-hh1of5ou1d
@user-hh1of5ou1d 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ሰላምየወረደልን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ በጠሎት አስቡን እድሜና ጠጋን ዪስጥልን መልካም ፍቃዱ ሆኖ እኛ ንም ለደጁያብቃን የእግዚአቢሄር መልካም ፍቃዱዪሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥
@sisayteku6191
@sisayteku6191 2 жыл бұрын
ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚሀብሔር አምላክ ይባርክልን ለደጁ ያብቃኝ
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@mekedesgebremedhin597
@mekedesgebremedhin597 Жыл бұрын
AMEN 🙏🙏🙏
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዛብሄርይመስገን!!!
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 2 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ስለትሽ ይድረስ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን የጸሎታቸው ይጠብቅን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን 🙏
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 жыл бұрын
አሜን እግዝአብሔር አገርስችንን ይጠብቅልን መጥተን በረከትን ለማግኘት ያድርሰን አሜን
@ethiomahber5601
@ethiomahber5601 2 жыл бұрын
የንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር በመሆኔ እኮራለው እናተስ
@mazrzenansh7450
@mazrzenansh7450 2 жыл бұрын
What sap
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ንቁዎች
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 жыл бұрын
የቅድሳን አገር አግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏👏👏🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@user-yw8ki5yj2c
@user-yw8ki5yj2c 2 жыл бұрын
አባቴ ተክለ ሃይማኖት በረከቶ ይደርብን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለአለም የምትደልይ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እጌዚአህቤር ይመስገን አባቶቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ምንኛ መታደልነውግን
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 жыл бұрын
Cheru medhaniyalem bechernetu ledeju yabkan .Tsadiku Tekleye yene abat ager bet hogne yefewosugn ahunm besdet yemitebkugn tekileye tsadiku abate agerachinn selam yasetulen🙏🙏🙏
@fikerzamma7475
@fikerzamma7475 2 жыл бұрын
ሁላችንንም ምህረቱ ይላክልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንፈወሳለን አባቶቻችን ለፀሎት ስትነሱ ፀልዬልኝ እግዚአብሔር አስካለማርያም ብላችሁ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ph8ft6mo4v
@user-ph8ft6mo4v 2 жыл бұрын
በዉነት የአግዚአብሔር ሥራ ፍፁም ድቅነዉ👏👏👏እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
አሜን
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 2 жыл бұрын
እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀልዩልን ለኔም ለልጄም ወለተ መድህን ወልደ እዮብ ብላችሁ ወደ ሀገሬ ለመመለስ መሰናክል በዝቶብኛል ጤናም የለኝም ፈተናዬ በዛ
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
አባቴ ተክልዬ ክብር ምስጋናው ይግባው አሜን ❤⛪️🙏😭😭
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔረ አገራችን ይጠብቅልን አሜን
@hirutashenafi178
@hirutashenafi178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቀረውን ሁሉ ይፈፅምልን . ያላየነውን እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን . በፀሎታችሁ አስቡን .
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁ ይደረስን አሜን
@user-ug5we1rn9c
@user-ug5we1rn9c 2 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆኔ እዴት እደሚያስደሳኚ መስክር አላት
@agaramoges7723
@agaramoges7723 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ አገረ እግዛብሔር ናት እኞንም ለአገራችን አብቅቶን ለአገልግሎት ያብቃን በስደት ያለነዉን በፀሎት እሰብን እኞም ቦተዉን ለመረገጥ ያብቃን
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው
@trendopener1560
@trendopener1560 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@ruhamatube3913
@ruhamatube3913 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን ወንድማችን አሜን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 жыл бұрын
እምየ ኦርቶዶክስ የጠላሽ ይጠላ 🙏🙏🙏
@zenashtashrma9849
@zenashtashrma9849 2 жыл бұрын
🙏🏿👍🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌹🌹🙏🏿🙏🏿🙏🏿
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 65 МЛН
🛑 LIVE ቅድስት ቤተክርስቲያን ታሪክ መስራቱን ቀጥላበታለች ከዴሊኦፖል ሆቴል
59:36
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 15 М.
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
34:37
masresham
Рет қаралды 603 М.
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 165 М.
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 2,4 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 21 МЛН